ለደም አይነት AB የተፈቀዱና የተከለከሉ የጥራጥሬ አይነቶች /ethiopian /eat the right food/

  Рет қаралды 35,906

Ethio Family Tube

Ethio Family Tube

Күн бұрын

ሁልግዜ ጥራጥሬን ስንመገብ ልንከተል የሚገባን የአመጋገብ ስርአት በምንም መልኩ ቢሆን ከእህሎች ጋር መደባለቅ የለበትም ፣ ከፍራፍሬ ጋር መመገብ የለብንም ፣ ከወተትት እና ተዋጾዎች ጋር መመገብ የለብንም ፡፡
መመገብ ያለብን ከስጋ ፣ከአሳ፣ ከአትክልት ጋር ፣ ከእንቁላል ጋር ብቻ መሆን አለበት ፡፡

Пікірлер: 160
@sarayouteub2177
@sarayouteub2177 3 жыл бұрын
እጅግ እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው ወድሜ ተባረከ👌👍
@tsigedesta7553
@tsigedesta7553 3 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ብዙ ነገር ተማርኩኝ ጥሩ ትምህርት ነው
@hiwitweldemichal6821
@hiwitweldemichal6821 3 жыл бұрын
Please more About AB positve thank you so much god bless.
@zaritutafara6926
@zaritutafara6926 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ደክተር እጅግ ብዙነገር ስለምታሳዉቀን ፈጣሪ ሠላሙን ያብዛልክ
@56rome
@56rome 3 ай бұрын
በጣም በጣም እናመሰግናለን AB እና AB+ ልዬነቱን ብትነግረን አመሰግናለሁ
@tyan4462
@tyan4462 2 жыл бұрын
በእውነቱ እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ነው፤፤ በርታልን መፅሀፍህን እየጠበቅን ነው፥፥
@workeago426
@workeago426 3 жыл бұрын
በጣምጎበዝምመምህር ነህስንቱንፈውስህልእድሜህእረጅምይሁንተባረክ
@aftealtreading1098
@aftealtreading1098 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን
@alamhmeskel721
@alamhmeskel721 11 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@luchiaembaye4903
@luchiaembaye4903 3 жыл бұрын
ወንድሜ ተባረክ ባለቤቴ AB+ሲሆን አስም,ጉሮሮ ህመም,ጆሮ በአንድ ወቅት እንዲሁም መጠነኛ ልብ ህመም አለበት ልክ ነህ ነገር ግን ህመም ስትል ስኳርን ብቻ ነው የምትጠቅሰው ባለቤቴ የደም መርጋት ህመም ተጠቂ ነው አና እባክህ ኮልስትሮልን ጨምረህ ብትመክረን ተባረክ
@muluzewale3835
@muluzewale3835 3 жыл бұрын
Betam new yemamesegnehu thank you for sharing
@girumyohannes3156
@girumyohannes3156 2 ай бұрын
አመሠግናለሁ።
@swswit2309
@swswit2309 Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@ejigayehuwoldeyesus6808
@ejigayehuwoldeyesus6808 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏 እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏በርታ ወንድሜ👍
@siniduteklemariam6012
@siniduteklemariam6012 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን።
@hiwottesfaye8899
@hiwottesfaye8899 3 жыл бұрын
እናመስግናለን ወንድሜ እኔ የደም አይነቴ ኦ ነው አንድ ጥያቄ አለኝ ማር /ቴምር/የአልመንድ ወተት ብወስድ ለደም ኦ ተስማሚ ነው
@letebrhanbayru2045
@letebrhanbayru2045 3 жыл бұрын
Thank you so much for teaching us
@chalachewkebede4896
@chalachewkebede4896 3 жыл бұрын
ሽሮ በእንጀራ መብላት ለደም ሰኳር እንደሚጨምር ተናግረሃል ስለዚህ ሽሮን ከምን ጋር ነው መመገብ የሚሻለው።
@lubaba7774
@lubaba7774 3 жыл бұрын
ተባረክ የእኛ ዶክተር አመሰግናለሁ አንድ ጥያቄ አለኝ የአፍ ጠረን እንደት ማስወገድ ይቻላል ጉሮሮየ ላይ የሆነ ነጫጭ ነገር አለ በአክታ ሰአት ሲወጣ በጣም መጥፎ ጠረን አለው ከይቅርታ ጋር ከቻልክ መልስልኝ
@omosamatube
@omosamatube Жыл бұрын
አላህ ይስጥልን
@tsehaydenbi7245
@tsehaydenbi7245 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ በጣም ነው ያስተማርከኝ ለእኔ የተከለከለ ምግብ ስመገብ ነበር የኖርኩት❤
@zaherzaher673
@zaherzaher673 3 жыл бұрын
በጣምአመሠግናለሁወድም
@melkamtadle2957
@melkamtadle2957 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወድማችን
@user-qg8dc2jw8r
@user-qg8dc2jw8r 3 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን አሪፍ ትምህርት ነው
@selamf1101
@selamf1101 Жыл бұрын
ተባረክ ተባረክ ተባረክ
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ
@abedi76
@abedi76 3 жыл бұрын
አንተ ምርጥ ሰው ነህ
@abrhammekedaw4676
@abrhammekedaw4676 2 жыл бұрын
You are a great person thank you
@ma-ex9lf
@ma-ex9lf 3 жыл бұрын
ሌላ ቦታ ላይ ወተት ጥሩ ነው አላልክም ነበር ለእዚህ ደም? ወይስ የመተንፈሻ ችግር ላለበት ነው?
@hiwoteshetu1919
@hiwoteshetu1919 3 жыл бұрын
ooooooooo Lentils I like it .....thanks God
@hiwoteshetu1919
@hiwoteshetu1919 3 жыл бұрын
OMG.... banana and mango ......betam new yemiwedew hultunim degmo sibelam tiru simet new yemisemagn
@fatmahabdalah8460
@fatmahabdalah8460 2 жыл бұрын
ተባረክ የኛምርጥ ቆጆ
@hiwoteshetu1919
@hiwoteshetu1919 3 жыл бұрын
really thanks the explanation about egg.....
@TT-oi5oj
@TT-oi5oj 3 жыл бұрын
More AB + thanks
@betelihemdelelegn7206
@betelihemdelelegn7206 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን።
@amorawweloyew6089
@amorawweloyew6089 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለው አላህ ይስጥልን
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 3 жыл бұрын
አሜን
@gebrebrhangebrezgi4745
@gebrebrhangebrezgi4745 3 жыл бұрын
Perfect thanks for info you the best
@serkalemabate1408
@serkalemabate1408 3 жыл бұрын
በጣም በጣም እናምስግናልን እግዚአብሔር ይስጥልን ። የማይበሉ ፍሩታዉች ግን አገባኝም Graze milli
@iftinaabdurahman151
@iftinaabdurahman151 3 жыл бұрын
በርታ
@user-fp7fz2sf3y
@user-fp7fz2sf3y 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ እነመሰግነለን
@yenenesyenenes8247
@yenenesyenenes8247 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እኔ በብዛት እምበላው ባቄላ ምስር አተር ነው ስጋ አልበላ ወተት እርጎ ብቻ እበላለሁ
@Hareg-ku2hh
@Hareg-ku2hh 2 жыл бұрын
Tank you so much I appreciate you are doing good job 👍🏽 Amen 🙏💚💛❤️Lantem Wedu Yagere Lej
@alexaa5478
@alexaa5478 Жыл бұрын
God bless you so much appreciation!!!
@tmaniacell3386
@tmaniacell3386 2 жыл бұрын
ሰላም። ወድሜ። እሜኔ ከጤና ይጥልኝ።እኔ እራሴ ካወኩ ጀምሮ ቡጉር ተለይቶኝ አያውቅም ብዙ ኸክምና ሞክራለውሆኖም አንድቀን ንፁኡፊት። ሳላይ። ለ20አመመታትቆይቻለው። አሁን። ተስፋሆነኸኛል
@rosebella9344
@rosebella9344 3 жыл бұрын
Betam new temehert yagenehubet betam new yeredaken hulgeza wetet etetalew enam migrain enam saynes betam yasechegrenal demom enkulalm abezalew kahun behula betechaln meten etewalw thanks so much
@jerryasefa3460
@jerryasefa3460 Жыл бұрын
Egziyabhir ysth 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@keduo2417
@keduo2417 Жыл бұрын
Owowow tberkley
@HAREGU1
@HAREGU1 3 жыл бұрын
God bless you thank you🙏
@betibetina3724
@betibetina3724 3 жыл бұрын
አኩሪ አተር ስትል ዘይቱንም እንጠቀም? እናመሰግናለን በጣም ጠቅሞናል
@menberealemu6436
@menberealemu6436 2 жыл бұрын
Thanks
@elenitadesse1400
@elenitadesse1400 Ай бұрын
Wow
@fatmahabdalah8460
@fatmahabdalah8460 2 жыл бұрын
ዘላለም ኑርልን
@friemsfen4545
@friemsfen4545 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@yalgademas2070
@yalgademas2070 3 жыл бұрын
betam enamsegenalen
@Jemsbond6553
@Jemsbond6553 3 жыл бұрын
ከጥራጥሬ ውጪ ያሉትን አስፈላጊ ምግቦችን ስራልን
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 3 жыл бұрын
Betam enamesegnalen Wedemi ewunet newu betam wetet tetekami negne ena asem alebgne joroyen bzugizi yamgnal ahune amegagebine masetekakel efelgalehu
@zeeteka1210
@zeeteka1210 6 ай бұрын
Tnx wndme
@bettyelias7501
@bettyelias7501 3 жыл бұрын
Thank you
@teberhhabtemariam7014
@teberhhabtemariam7014 2 жыл бұрын
Thank you so much brother 🙏
@hiwoteshetu1919
@hiwoteshetu1919 3 жыл бұрын
betam thanks betam
@mametassew8676
@mametassew8676 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@yeneneshkinfe6669
@yeneneshkinfe6669 3 жыл бұрын
እባክህ በተለይ ለ ህፃናት ኘሮግራም ስራልን,
@serkalemabate1408
@serkalemabate1408 3 жыл бұрын
እኔ ሽሮ ስበላ ቆዳየን በጣም ያስከከኝል። እና እልመገብም
@asratgizaw1227
@asratgizaw1227 3 жыл бұрын
አሜን
@rahelasfeha3753
@rahelasfeha3753 3 жыл бұрын
Very amazing
@user-fp7fz2sf3y
@user-fp7fz2sf3y 3 жыл бұрын
ወተት እወድ ነበር ከኔ ጋር ካልሄደ ከጤነ አይበልጥም እተዋለው ለሁሉም አመሰግነለው
@DR-io9qq
@DR-io9qq 2 жыл бұрын
Thanks Brother.
@nabatidris5112
@nabatidris5112 3 ай бұрын
Danke dir
@goitomaraya6179
@goitomaraya6179 3 жыл бұрын
ትምርቱ በጣም ጥሩ ነው በርታ ግን AB+ ነው የኔ ቡዙ በሽታ አያጠቃኝም ግን አርትራተሥ አለኝ ግን ዩርክ አሢድ የለኝም ግን ባቄላ ያባብሣል ፡፡ለምድነው አጠቃላይ ፑሮቲን ያባብሣል፡፡
@kididahlak1182
@kididahlak1182 3 жыл бұрын
በጣም. አመሰግናለሁ. ያልከው. በሙሉ. ልክ. ሆኖ እግቼዋለሁ. ማታ ማታ ብርቱካን. ስበላ ጠዋት. ስነሳ. . ሆዴ. እንደ. ቁስል ነበር. የሚያመኝ አሁን. ሙሉ ለሙሉ. አቆማለሁ. እግዚአብሔር. ጤናህን. ይስጥህ. ቡና. ለab. ኪሎ. እንዳይቀንስ. ያደርጋል. እንዴ.
@hulumnagerlabagonew6780
@hulumnagerlabagonew6780 Ай бұрын
AB nesh wude
@hdethio8838
@hdethio8838 3 жыл бұрын
ኧራ ጉዴ ሙዝ እና ብርቱካን በየቀኑ ስዝቀው ከርሜ አሁን ክልክል ነው ስትለኝ ኣ ኣ በየ ቀረሁ በተለይ ብርቱካን ይመቸኛል ስበላው አሁን ምን ይዋጠኝ ??
@abyssiniaethiopia5331
@abyssiniaethiopia5331 Жыл бұрын
My blood group "" O"" I eat often those Almond, Cashe,..etc, is good for O blood ??
@tizitabekele7766
@tizitabekele7766 Жыл бұрын
tabarke
@user-vx2vb7ft6w
@user-vx2vb7ft6w 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ እኔ አባቴ A.B ነው ግን ደም ግፊት አለበት ምግብ አልበላልኝ አለ ምን ላድርግ እባክህን መላ በለኝ ጭራሽ የምግብ ሽታ እና የሽንኩርት ሽታ ይጠላል ሽንኩርት ከጨመርን ምግብ ላይ አልበላም ይላል በዛላይ ደማነስ አለበት በደም ግፊት ተቃራኒ ጨጓራውንም ይመስል እባክህን ወንድሜ መላ በለኝ በእግዚአብሔር ሁሉንም ተመጣኝ ለማድረግ ተቸገርኩኝ😢😢😢
@akuazawasedasosas7025
@akuazawasedasosas7025 3 жыл бұрын
Vielen Dank 😊 👍 ግን እስቲ 🆎 የደም አይነት ለምን የሆድ ድርቀት ሊመጣ እንደሚችል ብታሥረዳን ጥሩ ነው ከልምድ እኔ የወተት አይነቶችን ,ነጭ ዱቄት, ሙዝ, እሩዝ እና የው ከነጭ ዱቄት ስለሆነ ፖስታ መኮሮኒ ሆዴን ያደርቀዋል :: ብዙ ግዜ Toilette 🚽 እቸገራለው እና በቅርቡ Soja 100% ተጠቅሜ ለውጥ አላየሁም እና እስቲ መላ በለኝ:: ሌላው የ ጥራጥሬ ለእጀራ መጠቀም የምችለው የቱን ነው ለ ደም አይነት 🆎 የስንዴ ዘሮች ከልክለኃል እኔም ሆድ ድርቀት ሥለሚይዘኝ አልጠቀምም :: ግን እጀራ ተሰርቶ ብበላ ጥሩ ጥሩ ነው የምትለው ምንድነው:: ከዚህ ውስጥ ፎል ኮርን የሚባለው ዱቄት ስበላ ችግር የለብኝም ግን ያወፍራል:: ምንድነው ጥሩ ??? እስቲ ንገረን::
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 3 жыл бұрын
አቡካዶስ
@akuazawasedasosas7025
@akuazawasedasosas7025 3 жыл бұрын
@@EthioFamilyTube አቦካዶ እውነት ለመናገር ብዙ ተጠቅሜ አላውቅም እስቲ እሞክርዋለው ግን ቅባትነት ያለው ስለሆነ በሳምንት ምን ያህል ልጠቀም?
@hallelujahamen2248
@hallelujahamen2248 3 жыл бұрын
Drink Water in an empty stomach every morning! You will see the difference
@hallelujahamen2248
@hallelujahamen2248 3 жыл бұрын
No, Avocado for AB, B, O, blood group!
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 3 жыл бұрын
አቡካዶ ተጠቀሚ ሳይሆን ለድርቀት አጋላጭ ስለሆነ ነው
@erbayebershu4279
@erbayebershu4279 Жыл бұрын
Red woin 1 sibale bmendenew?
@hiwotchernetwoldemariam675
@hiwotchernetwoldemariam675 3 жыл бұрын
Thanks, I want to say one thing, u said f.eks butterbeans hindrer insulin produktion ( our blood sugar increas)it Will not be low bl.s.can chek this?
@teberhhabtemariam7014
@teberhhabtemariam7014 2 жыл бұрын
Thank you so much 🙏
@welelaalex2901
@welelaalex2901 3 жыл бұрын
Tank you
@WorkalemDesalegn
@WorkalemDesalegn 3 ай бұрын
ቀይ ሽምብራም አይመከርም?
@tizitabekele7766
@tizitabekele7766 Жыл бұрын
zamenh yabark
@ygnegaya
@ygnegaya 3 жыл бұрын
For Europa language the name is define thank alote
@ygnegaya
@ygnegaya 3 жыл бұрын
Sorry what mien is ethopi language
@tigisttafese1839
@tigisttafese1839 2 жыл бұрын
Thankyou bro.
@hanabelete4347
@hanabelete4347 3 жыл бұрын
God blessed you💐
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 3 жыл бұрын
አሜን
@ellagalentin1343
@ellagalentin1343 3 жыл бұрын
አንቁላል ሲ ቀቀል 7 -10ደቂቃ መሆን አለበት cocumber ለደም አይነት 0 ይፈቀዳል? ልጄ ab ናት ግን ሁሉም የምትበላው ፍርፍሬ ነው የሚፈቀደው ሥራልን face book አድራሻ thank you
@yemisrachtariso3330
@yemisrachtariso3330 3 жыл бұрын
ኦአርፍ ነው ግን 5 አመት በፊት ባውቀው ጥሩ ነበር 👍👌ጉሮሮዬን ሁሌ ይቆስላል ለምድነው??
@MartaMarta-qh4tj
@MartaMarta-qh4tj 9 ай бұрын
we are family
@hanantube6915
@hanantube6915 3 жыл бұрын
ምሥሩ ከለሩ ምንችግርያመጣል ጣእሙእደሁ ያውነው
@haymiayelgn3302
@haymiayelgn3302 Ай бұрын
ኮሜንት አትመልስም
@renaghebreselasie
@renaghebreselasie 3 жыл бұрын
Grazie mille 👍🏾👍🏾
@meremaymuse2354
@meremaymuse2354 3 жыл бұрын
ሰላም ይብዘልህ
@user-po3kh1wn7k
@user-po3kh1wn7k 2 ай бұрын
እኔ AB ነኝ በመተንፈሻ ህመም ምክንያት ተሰቃይቻለሁ ለብዙ አመታት ያሰለኝ ነበር በመጨረሻ ግን ሳምባዬን አሰቆርጦኛል
@ebrahimyimer9231
@ebrahimyimer9231 3 жыл бұрын
እና ታዲያ ምስር ወጥ ሰርቸ በእንጀራ ካልበላሁት ምንድነው የማደርገው
@akmsefamily5786
@akmsefamily5786 3 жыл бұрын
Tebarek tru tmhrt nw
@genetmezgebe5744
@genetmezgebe5744 3 жыл бұрын
ine yedem ayinete AB new gin muz bexam new miwedew silezih min larg?
@ayishanassir8989
@ayishanassir8989 3 жыл бұрын
Kariya shikurit kiwe ...wzet yemkeral please asiredagn
@jerryjerusalemjerry8382
@jerryjerusalemjerry8382 3 жыл бұрын
Thank You ♦♦♦♦♦
@yidegifhordofatikise5908
@yidegifhordofatikise5908 3 жыл бұрын
ጥሩ ነው ግን የምግቦቹን አይነት በአማርኛ የማታወራው ለምንድነው ለምሳሌ ቀይ ቦለቄ ብትል ችግሩ ምኑ ላይ የምናውቃቸውን ጥራጥሬዎች ሌላ እያወራህ ሰዎችን ግራ ባታጋባ ምን ይመስልሃል
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 3 жыл бұрын
ቀይ ቦሎቄ ሶስት አይነት ነው በአማርኛ ሰለማይታወቅ ነው
@bisratfanta3569
@bisratfanta3569 3 жыл бұрын
እዴት ነህ ጥያቄና መልስ መቼ ነዉ የሚኖርህ ባክህ
@6131mm
@6131mm 3 жыл бұрын
Please brother let us know more about AB+
@rosebella9344
@rosebella9344 3 жыл бұрын
Gen sele thiroid menemegebachewenena yetekelekele ten megeboch betenegeren pleas
Touching Act of Kindness Brings Hope to the Homeless #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН
The FASTEST way to PASS SNACKS! #shorts #mingweirocks
00:36
mingweirocks
Рет қаралды 15 МЛН
Nurse's Mission: Bringing Joy to Young Lives #shorts
00:17
Fabiosa Stories
Рет қаралды 19 МЛН
የግራዋ የፈውስ በረከቶች
17:52
Ethio Family Tube
Рет қаралды 268 М.
የ ምሽት የአማርኛ ዜና መሰከረም 3 - 2017 ዓም - Abbay News - Ethiopia
20:25
Touching Act of Kindness Brings Hope to the Homeless #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН