አልፈረጠጥኩም // ኤርትራ ከኢትዮጵያ ስትገነጠል ማየት አልቻልኩኩም // በስተመጨረሻም እውነቱን ተናገሩ

  Рет қаралды 6,093

Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ

Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ

Күн бұрын

Пікірлер: 16
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 4 ай бұрын
የታሪክ ማስታወሻወን ከወደዱት ለቻናላችን እድገት ሲባል like , share & comment በማድረግ ቻናላችንን ይደግፉልን :: ዝግጅታችንን ወደው ሰለሚያዳምጡን ከልብ እናመሰናለን :: 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@amareeyassu6316
@amareeyassu6316 2 ай бұрын
Why all this lie
@iamfree347
@iamfree347 2 ай бұрын
እሰይ እንኳን አመለጠ እንኳን በሂወት ነኖ ለመንጌ እረጅም እድሜ ❤❤❤❤
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 4 ай бұрын
አልፈረጠጥኩም // ኤርትራ ከኢትዮጵያ ስትገነጠል ማየት አልቻልኩኩም // በስተመጨረሻም እውነቱን ተናገሩ
@BrownMorrison1748
@BrownMorrison1748 4 ай бұрын
ግጥም አድርጎ ነው እንጅ የፈረጠጠው !!!!
@gezenaw
@gezenaw 4 ай бұрын
Kezanam
@fekadugebreyohannes3672
@fekadugebreyohannes3672 4 ай бұрын
እውነት አይደለም አሁንም እምናገረው ከካስትሮ 3:40 ጋር እለመጣላትህ ነው ምክንያትም ለጀግኖች ልጆች ስትል .
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 4 ай бұрын
ምንድኖው አዛውንት መንግስቱ ናዚ የስንት ንጹሐን ደም የጠጣ ደጋግማቹ የምታመጡት እጁን ይስጥ ይግባ ሞቱን ተቃርባል ወይ
@FissehaMulugeta-wr4kk
@FissehaMulugeta-wr4kk 4 ай бұрын
ሞት የሁላችንም ነው የግላቸው አይደለም
@FissehaMulugeta-wr4kk
@FissehaMulugeta-wr4kk 4 ай бұрын
ክቡር ኘሬዘዳንት በአዲሱ መፅሀፎ ለኛ ኢትዮጳውያን በማያሻማ ገልፀውልናል እንዝረፍ ብንል ከዚች ድሀገር ህዝብ የአልቂት ወሀ ከሚጠጣ ለመዝረፍ የአንበሳውን/እፍታው/በእጃችን ነበር እኔም ሆንኩ አመራሮቼ ጀነራሎችን ጨምሮ ቤት የሌላቸው ነበሩ እስካሁን አንዳንድ ለገሾች በሚሠጡኝ አንዳንዶቹን እየረዳሁ ነው ብለውናል እናመሠግናለን ይህ ከበቂ በላይ ገላጭ ነው ጆሮ ያለው ይስማ ጌጥ አይደለም ፈጣሪ በሠላም ያኑሮት ከነመላ ቤተሠቦ እንላለን
@einhornwelt6571
@einhornwelt6571 Ай бұрын
Ande tiyete eskiqeren enwagalen bilo dihawen magido endekobelele bizuwoch yesemamubetal.
@ምኽሪለባም
@ምኽሪለባም Ай бұрын
ኤርትራ የተዳፈረ መስፍያው ቀላን ነው። ኤርትራን መውረር ማለት መርገም ነው። መንጌ ጃንሆይ መለስ ሁሉም ወደ ሲዖኦል ተሸንተዋል። ክክክክክክክክክክክክክክክ
@FissehaMulugeta-wr4kk
@FissehaMulugeta-wr4kk 4 ай бұрын
TpLf & USA🎉fak😂e
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 4 ай бұрын
ምኑ ነው ፌኩ እጁን ይዘው ነው ካገር ያስወጡት በቃ ውጊያውን ተሸነፈ እንደሚፋክረው አልሆን ሲለው የደሀን ልጅ ሲያስጨርስ ምንም ያልመሰለው የራሱ ህይወት ስላሳሳው ፈረጠጠ ወንድ ቢሆን 1 መሳሪያ 1 ሰው እንዳላለ እዛው ፊንፊኔ ቁጭ ብሎ እየተዋጋ ወይ ቤተ መንግስቱን ትቶ ጫካ ገብቶ ይዋጋ ነበር ፈላሻዋችን የሸጠበትን ገንዘብ እና መሳሪያ መግጃ ብሎ የዘረፈውን ገንዘብ ይዛ ነው የራሱን መኪና ጠልፋ ነው የፈረጠጠው አሜሪካ እንዲሸሽ አድርጋው ቢሆን እንኳን የከተማ ውጊያ ተደርጐ ብዙ ህዝብ ከሚያልቅ ደም መፋሰሱ ለማስቆም ስለሆነ ደግ አረገች ጥሩ ስራ ነው የሰሩት ነው የሚያስብለው ሰውዬው ሌባ እና ዘራፊ ነው የዛን ሁሉ ሰው ደም አፍስሳ ዘርፋ እሱ በዘረፈው ገንዘብ ከነ ልጆቹ እና ዘመዶቹን ይዛ ተንደላቆ እየኖረ ነው ይብላኝ ለደሀው ህዝብ
የበዓሉ ቤተሰብ መከራ // እንደ አብርሀም ቤት የለኝም
1:05:17
Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ
Рет қаралды 2,5 М.
የጨካኙ መርማሪ ጉድ በመንግስቱ ቤተመንግስት
39:31
Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ
Рет қаралды 19 М.