ለገባው ብቻ! ጠቃሚ ሰዎች 2 podcast reaction|Kira ahadu

  Рет қаралды 9,401

Kirubel Ahadu

Kirubel Ahadu

Күн бұрын

This video is a reaction video on one of comedian eshetu melese's, donkey tube video for only educational purpose. so stay tuned
original video link
• ጉቦ ስጠኝና መንጃፍቃድ ላውጣልህ አ...

Пікірлер: 67
@amansew
@amansew 5 ай бұрын
ተባረክ ወንድማችን ኪራ። ብዙ ጊዜ ሰወች በጋጠወጥ ቪዲዮ ብቻ ሪአክሽን የሚሰራ ይመስላቼዋል የማይረባን ምስል በሪአክሽን መልክ ላልሰማው ያሰሙታል። ይህን በመሰለ ህይወት ቀያሪ ሀሳብ ሪአክሽን መስራት በራሱ ትልቅ ሀላፊነትን መወጣት ነው!!! ሲቀጥል ቅንነት ብልህነት የሀሳብን ዋጋ መረዳት ይጠይቃል በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው በርታልን👏👏👏👏
@kirubelahadu
@kirubelahadu 5 ай бұрын
Thank you aman 🙏🙏🙏🙏
@Hgfy187
@Hgfy187 5 ай бұрын
በጣም በጣም
@WebNet-bg5hs
@WebNet-bg5hs 5 ай бұрын
ትክክል ከልብ እናመሠግናለን አላህ ለሁላችንም መልከመልካሙዋን ልብ ይስጠን ሠሞቶ ማለፍ ተግባር ላይ እዳለማድረግ በሽታ የለም 😢
@godislove1474
@godislove1474 5 ай бұрын
አታውቅም ምንያህል ሰዎችን የረዳእንደሆነ እነግርሐለው መመስገን አለብህ 😮የምትወድህ ኤርትራዊት እህትህ ❤ከእንግሊዝ
@Suls65850
@Suls65850 5 ай бұрын
ድንቅ የመረዳት የማስራዳት ችሎታ አለህ እናመሰግናለን በርታ
@universityofethiopia
@universityofethiopia 5 ай бұрын
በሳል አስተሳሰብ ስላለህ ነው የበሳል ሰውን ሃሳብ በዚህ መንገድ ያቀረብከው ❤
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 5 ай бұрын
እው ነት ነው ትንሽ መያዝ አለብን እግዚአብሔር ምንህን ልባርክል ይላል 🥰🙏
@user-ze6yd7tc4e
@user-ze6yd7tc4e 5 ай бұрын
ኪራ በርታልን ስራ አዳር ሆኜ እራሱ busy ሆኜ እራሱ ሳልከታተል አላልፍም thanks so So Much ሁሌም ነው የምልክ በጣም ነው የቀየርከኝ ወንድም
@tsiondemissie5852
@tsiondemissie5852 4 ай бұрын
በጣም ገራሚ ነህ የመጀመሪያ አስተማሪ react video በርታ❤
@Tgs542
@Tgs542 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ አባት በጣም ብዙ ተምረያለሁ ማርያምን ♥️♥️♥️♥️
@user-eh3wt2qx9j
@user-eh3wt2qx9j 5 ай бұрын
ዋው በጣም እናመሰግናለን የምታቀርበው ምክር ውስጤ ነው ፈጣሪ ይጨምርለህ❤❤❤❤
@mitikshagire3963
@mitikshagire3963 5 ай бұрын
ካንተ ብዙ አይዕምሮ አስተሳሰብ አግንችለዉ ተባረክ ዎንድማቺን 🥰🎉
@elshadaymifta9020
@elshadaymifta9020 5 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ በጣም አመሰግናለው ካንተ በጣም ብዙ እየተማርኩ ነው በርታልኝ
@millala7327
@millala7327 5 ай бұрын
kira በርታ የዚህ አይነት ቪድዮ ብዙ እጠብቃለው
@GamerUniverseHQ
@GamerUniverseHQ 5 ай бұрын
ኪራ በጣም ጓጉቼ ምጠብቀው ፕሮግረም ነው እባክህን ብዙ የPodcast Review ስራልን 🙏🙏
@user-eb7mi7ho8v
@user-eb7mi7ho8v 2 ай бұрын
Wwwww bexame Gobeza Beratuln XeruTemarate New🎉🎉🎉🎉
@Masi654
@Masi654 5 ай бұрын
👍ጎበዝ
@akeberetdebesai928
@akeberetdebesai928 4 ай бұрын
That's amazing reaction video 👍🏼👍🏼
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 5 ай бұрын
ከልብ እናመስግናለን ጀግኖቻችን
@genetassefa6107
@genetassefa6107 5 ай бұрын
I always thank you bro, keep it up.
@wondimubekele4302
@wondimubekele4302 5 ай бұрын
I like it a lot, I have seen the video but I thought it was new
@Akielsa
@Akielsa 5 ай бұрын
thank you brother😊
@dirbe1474
@dirbe1474 5 ай бұрын
wowowow yemigarm milikt nawu bizu gize indazi enisamalen nager gin masmat inna maddamax ilayalaya xaqami sirawochin silmitaqarbilen baxam nawu mamasagenik kiraye yene liyyuu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤yente vedio bazim bazam sus onobingal badigame thank so moch 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@abiyutamirat8187
@abiyutamirat8187 5 ай бұрын
ግሩም የሆነ መልክት ነው! ባነሳሃቸው ነጥቦች ላይ ሙሉ በሙሉ እስማማለሁ!! እኔም እዳንተው negative የሆነ ነገር ልገርህ የሚለኝን ሰው አልሰማም። negative energywu ወደኔ የሚጋባ ነው የሚመስለኝ። ያአንዳንድ negative ሰው ምክር፣ በአንድ አረፍተ ነገር ህልምን ሊያጨልመው ይችላል። keep up the good work!
@user-dc6ol5eo3t
@user-dc6ol5eo3t 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ ያላየሁት አነቃቂ ንግግር የለም እና አሁን ከፈጣሪ ጋር ብቻዬን ነኝ እናም አላማዬንም ጀምሪያለሁ ግን ሰዉ ያስፈልገኛል የግድ😢 የገጠር ልጅ ነኝ በአረብ ሀገር እገኛለሁ እስኪ ምን ትሉኛላችሁ🤲
@MotivationAHSahs
@MotivationAHSahs 5 ай бұрын
ኣረብ ሃገር የት ነሽ ርያድ ከሆንሽ አለሁልሽ
@Suls65850
@Suls65850 5 ай бұрын
አች ለራስሽ ብቁ ለመሆን እራስሽ ላይ ስሪ አሏህ ኣምሳያዎችሽን ያመጣልሻል በርች
@sidegamer5338
@sidegamer5338 5 ай бұрын
Aba please ,I need video about stay focus ( how do I stay focused)?
@masetewal6914
@masetewal6914 5 ай бұрын
ኪራ በእውነት እናመሰግናለን የእሼ ታላቅ እንደምትሆን አምናለው ❤️🙏
@user-eh3wt2qx9j
@user-eh3wt2qx9j 5 ай бұрын
በርታልን❤❤❤❤❤
@fitsumbizuneh8118
@fitsumbizuneh8118 5 ай бұрын
መንግስቱን እና ፅድቁን ሻቱ ሌላ ሁሉ ይጨመርላችዋል ❤❤❤❤
@fasilaberham16
@fasilaberham16 5 ай бұрын
ኪራ አመሰግናለሁ 🙏
@user-hd2ko7yj5r
@user-hd2ko7yj5r 4 ай бұрын
Thankyou.
@user-kx2zm3sv2t
@user-kx2zm3sv2t 5 ай бұрын
ይሄን ማድረግ እፈልጋለሁ ግን የለኝም እንድህ ነኝ ምናምን ማለት አልፈልግም እግዚአብሔር ያሳካልሽ በሉኝ
@Mbags3
@Mbags3 5 ай бұрын
👍👍👍
@princess4698
@princess4698 5 ай бұрын
Yene ወርቅ 🥺❤️‍🔥 beka kiran afkrewalew guys 🤗
@danielmoges9196
@danielmoges9196 5 ай бұрын
kira እስኪ ላስቸግርህ ስኪ በ ልጅነት ህይወታቸው የተበላሸው ማለት የ ሳይኮሎጂ ቺግር ያጋጥማቸው ሳዎች እንዴት ናው አለምን ይምቀላቀሉት ለ ምሳሌ በ ቤተሰብ ጭቅጭቅ or ሁከት ጥላቻ የማያበቃ በቃ ጦርነት ብዙ ግዜ ሊጠይቅ ብዬ እንዴት directly እንደማገኝ አላወኩም ከ ሚባለው በላይ ቺግር ላይ ነኝ እርሴን መጣል ምናምን ለ ሰው የምኖር ናው የምመስለኝ ሴት ነኝ
@user-bx3ce4ub9e
@user-bx3ce4ub9e 5 ай бұрын
Eski mekrugn ene ymerkato ngade mehon new mflgew ena edet wedsket leramed nged matrf becha sayhon mensatm mewedkem edale amenalew gn edet erasen lazegaji ena lramed
@habibagatahun559
@habibagatahun559 5 ай бұрын
Kerusha teleyalke❤❤❤
@የእናቷልጅ
@የእናቷልጅ 5 ай бұрын
አተን ከተከታተለሁት ብሆላ ከዝሙት ስራ እርቃለሁ❤❤❤
@kirubelahadu
@kirubelahadu 5 ай бұрын
🙏🙏🙏 😥 thank you
@tube7756
@tube7756 5 ай бұрын
ጎበዝ በርቺ/ታ😊የበለጠ ግን ወደፈጣሪ ብትቀርቢ/ብ የተሻለ ነገር አለ
@IPhonetastic-bf6ro
@IPhonetastic-bf6ro 5 ай бұрын
❤❤❤😢😢😢ደስ ይላል
@yewubnigatu
@yewubnigatu 5 ай бұрын
fetari yirdash zimut kemtseri be kidisina betmochi yishalshale.beka be kidisina yemetaw yimita bilesh mokiri.
@yerfubesha1998
@yerfubesha1998 5 ай бұрын
ዋው ❤😢
@addiseth2654
@addiseth2654 Ай бұрын
Kira❤
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 5 ай бұрын
Ewunet new Egziabher endmena ten yasithnign Ena mesgenlehne memirchen wodemchen
@GenetDesalew
@GenetDesalew 5 ай бұрын
ተባረክ
@aster8918
@aster8918 5 ай бұрын
👌👌👌👌👌👌👍👍👍
@mekiyahmmad7002
@mekiyahmmad7002 4 ай бұрын
ኪራየታለ ሊንኩ
@mogestibebu4931
@mogestibebu4931 5 ай бұрын
❤❤❤ thank u kiraye ewunet new
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv 5 ай бұрын
Kiruy fetari ye tabekh ❤❤❤🙏
@zedYouTube-yo9bh
@zedYouTube-yo9bh 5 ай бұрын
እናመስግናለን 🥰
@ge5967
@ge5967 5 ай бұрын
የኔወንድም ወላሂ አቤት ምክርህ
@gechtube2034
@gechtube2034 5 ай бұрын
KZbin ሳይመጣ ዩቲዩበር መሆኔን እንዴት አዉቃለሁ?
@MuluTamam
@MuluTamam 5 ай бұрын
keep it up kira ❤❤❤
@Inspiremesob
@Inspiremesob 5 ай бұрын
አረ ሰብሰክራይብ እያደረጋችሁ
@GenetDesalew
@GenetDesalew 5 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ge5967
@ge5967 5 ай бұрын
ወላሂ ላይክ ማረግ 1 በላይ ቢሆን
@MotivationAHSahs
@MotivationAHSahs 5 ай бұрын
Kira come tgray 😔
@user-in4xb4fp9c
@user-in4xb4fp9c 5 ай бұрын
betmher t sketama alemehon be life sket alemagegnet malet new ende? eski melsulgn
@ZenaAyana
@ZenaAyana 5 ай бұрын
እሽ ኪራ ይቅርታ አርግልኝና 1 ጥያቄ ልጠይቅህ (ፓሽኑን ያላወቀ ሰው ምን ይሆናል ?)
@24_hours_only
@24_hours_only 5 ай бұрын
Kira❤❤❤❤
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
At the end of the video, deadpool did this #harleyquinn #deadpool3 #wolverin #shorts
00:15
Anastasyia Prichinina. Actress. Cosplayer.
Рет қаралды 17 МЛН
Dopamine ምንድነው? Motivation/መነቃቃት /kira ahadu
12:12