ለገንዘብ ብሎ ለሀገር የሚጠቅሙትን ትልቅ ኢንቨስተር ህይወት ያጠፋው ግለሰብ

  Рет қаралды 71,780

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

7 ай бұрын

Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2023 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Пікірлер: 211
@user-er8xb7mo8s
@user-er8xb7mo8s
አንደኛ የስለህይወት አስተማሪ አዝናኝ ፕሮግራም ነው የምትሉ 👍 ወገኖቼ ሁላቹም ስለ ምድራችን በየ ሃይማኖታቹ ፀልዮ እምዬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ በእውነት ስለ እናት አገር ኢትዮጵያ ሳስብ ነፍሴ ትዝላለች የሰላም መጥፎ የጦርነት ቆንጆ የለውም እና እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጠን 🙏
@TigistAsefa-op2zk
@TigistAsefa-op2zk
ያሳዝናል በጣም😭😭አይ ደግነት መልሱ ይህ ነው!! በዙፋኑ ያለው ፈጣሪ ከእንደዚ አይነት ሰው መሳይ አውሬዎች ይጠብቀን ያረቢ🤲🤲
@Helu460
@Helu460
በዚህ ዘመን ሰራተኛ ማመን ከባድ ነው 😢😢😢
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w
እዚጊኦ ማሀረነ ክርስቶስ 🙏 ከእደዚህ ሰው መሳይ አውሬ እግዚአብሔር ይጠብቀን 🙏🇪🇷
@hermelawolde1950
@hermelawolde1950
በምሰማው ጭካኔ አረመኔነት ከሰው ነፍስ ብር የተፈቀረበት ከብሮ የታየበት ዘመን መሆኑን ሳይ ፈጣሪዬን አባ ውሰደኝ ወዳንተ ብዬ በጣም ነው ማነባው ልብ ይሰብራል 💔💔 መጠጥ ሱስ እዝቡን አደንዝዞ በደመ ነፍስ ነው ሁሉን የሚያስደርጋቸው እንዴት ነው ልጅ ተወልዶ የሚያድገው 😭😭😭😭😭😭 ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ይስጥ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ልባቸውን ይደግፍ ሁፍፍፍፍፍ ያማል
@zabanaydamse3697
@zabanaydamse3697
ይሄንን ፕሮግራም በጉጉት ነው እምጠብቀው ጋዜጠኛዋ 100 ከመቶ ልብ ይነካል ድንቅ አቀራረብ ነው ገፍስ ይማር
@Ckdtf-ts7kc
@Ckdtf-ts7kc
ምን አይነት ዘመንና ግዜ ላይ ደረስን ፈጣሪ ሆይ በቃ በለን እርስ በርስ ግድያ እፋ ኧረ ሰላምና ፋቅርን አምጣልን
@Ribka-hf9sl
@Ribka-hf9sl
Keep exposing criminals. No need to hide their face ,,so that they don't harm others when they are released
@eyasuabdu8263
@eyasuabdu8263
ለዝህ እኮነዉ ሰውን ዉዳድ እንጅህ አትማን የተበለዉ
@user-rr4oj3uf4g
@user-rr4oj3uf4g
ዋላሂ ባጣም ያሳዝናል አላህ ያስራዉን yisataw ያምጋባዉን ፍርድ yisataw
@etsedebisrat8853
@etsedebisrat8853
ምን አለበት ስጡኝ ብሎ ቢጠይቃቸወ ከሚገላቸዉ በጌታ
@Habeshabete
@Habeshabete
ወገኖቼ እሱ ፈጣሪ ይጠብቀን እንጅ ሰውማ አምላኩን በመስቀል የሰቀለ ነው እኮ።
@user-vr9jc5qv8r
@user-vr9jc5qv8r
😢😢😢 በጣም ያማል አቤቱ ምህረትህ ይብዛልን የመልካምነት ዋጋው ይህ ባይሆን ጥሩ ነበር 😢😢😢ነፍስ ይማር 😭😭😭
@thematteroftime4486
@thematteroftime4486
ደግነት መጥፎ ነው ለሰው ያውም የኛ አገር ሰው መርዝ ከሀዲ
@danielfeisa3284
@danielfeisa3284
ባላገርን ማመን ከባድ ነው የከተማ ልጅ ምንም ቢሆን ይሻላል ።
@ibrahimlmazmi2603
@ibrahimlmazmi2603
ያሳዝናናል😢😢😢
@user-ym1qw2nl4g
@user-ym1qw2nl4g
😢😢😢እረ ወይኔ 😢😢እረ ወይኔ 😢😢ማንን እንመን 😢😢ማንንስ እናስጠጋ 😢😢እረ ምን አይነነት አአሳሳቢ ግዜ ላይ ደረስን 😢እረ ፈጣሪዪ ከዚህ ሁሉ መአት አውጣን 😢አውጣን😢አውጣን
@tinaye964
@tinaye964
እንደ ሀገርማ ያመለጠን ክትባት አለ ማስተዋል የሚባል 😢😢😢 የሰው ልጅ ነብስ እንደ ምንም የሚቆጠርበት ሀገር ሆንን የእኔ አያት ለአመትባል ብዙ ዶሮ ካርደ ነብስ አጠፋው ብሎ ያለቅስ ነበር😢😢😢
@user-sx6hr4fp2k
@user-sx6hr4fp2k
ፈጣርየ ሆይ😢
@tgze2435
@tgze2435
አቤት የሰዉ ልጅ ምን ቢያደርጉለት ነዉ ውዉ የሚሆነዉ አቤቱ ጌታዬ
ከውሽማው ጋር እየማገጠ የተያዘው
36:42
Sile HiwotTV
Рет қаралды 105 М.
Homemade Professional Spy Trick To Unlock A Phone 🔍
00:55
Crafty Champions
Рет қаралды 52 МЛН
Backstage 🤫 tutorial #elsarca #tiktok
00:13
Elsa Arca
Рет қаралды 44 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.40 "ሞት በቀጠሮ " pt.1
43:02
ebstv worldwide
Рет қаралды 286 М.
Homemade Professional Spy Trick To Unlock A Phone 🔍
00:55
Crafty Champions
Рет қаралды 52 МЛН