ፈለገ ሲመጣ ተጨነቀ | መዝሙር ሁሉ አምልኮ ነው የሚል ካሳየኸኝ ቪዲዮ እሰራልሃለው | ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu

  Рет қаралды 3,423

ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ |  Nu Bebirhanu Temelalesu

ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu

Күн бұрын

Пікірлер: 41
@AaronKibret
@AaronKibret 11 күн бұрын
ተባረክ ጆስዬ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Zuzu-zo4gl
@Zuzu-zo4gl 12 күн бұрын
ደሳለኝ 😅😅😅😅 ፍልየ 😅😅😅😅
@TsigeTsige-vn1md
@TsigeTsige-vn1md 14 күн бұрын
ውይ መናፍቅ ግን አይሰለቻችሁም በሌለ ነገር ሰውን ማደናቆር አዎ ለመላእክት እንሰግዳለን እናከብራቸዋለን አናመልካቸውም ተቃጠሉ ጆስዬ ጎበዝ ተባረክ
@ማርያምእያዋሕስናይሂወተይ
@ማርያምእያዋሕስናይሂወተይ 14 күн бұрын
_ኢኔ ግረመ የመለን የመኒፍቅ ነገረ እመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም ተዋህዶ ሰዝምረላት ጥኣት የመለ ነገረ 7ሰላሴ 27መድኃኒት አለም 28ኤማኑኤል 29ባዓለ ወልድ የመበሉ ነገረ አሎ ተዋህዶ ኣንዳ ኣምላክ ነው የመታመለኮ ይቅረታ አማርኛ ብዙ ኣይችልም ግን ትምህርት ይገብኛ ትንሸ ትንሸ ብጣም ነው ይመወዳቹ ❤❤🎉❤_
@GashawBelay-h4k
@GashawBelay-h4k 13 күн бұрын
መሬት ላይ ያለው ያ ነው ይላል።ወድሜ መሬት ላይ ያለን እኛ ኦርቶዶክስ ነን ያለነው ወድሜ እኛ በሩ አምልኮው ሁሉ ነገር ለጌታችን ለመዳኒታችን የምሰጠውን ቦታ የትኛም ነገር ሊሠጠው አይደለም ምንም ምናስበው ነገር የለም የምናመልከው ክርስቶስን ብቻ ነው።።።።የምናከብራቸው የምንወዳቸው ወደ ክርስቶስ እንድንቀርብ ምሳሌ የሆኑን እናከብራቸው አለን እማምላክን ወላዲተ አምላክ የአምላክ እናት እንላታለን አለቀ።።መላይክትን እናከብራለን ለምን የእግዚያብሔር መላክ ስለሆኑ አለቀ።።እኛ እመቤቴን ማምለክ አይደለም ለማምለክ ብናስብ የመጀመሪያ ምታወግዘን እሯሷ እማምላክ ናት።አንድ መላክ ብናመልክ የመላኩ ሰይፍ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰይፉን ያሣርፍብሀል።።እኛ የምናመሠግናቸው በእግዚያብሔር ለታመኑ እሡን ሲሉ መከራ ለተቀበሉ የሠን መገድ ለተከተሉ ነው።ቦታ የምሠጠው አለቀ። ኦርቶዶክስ ግን አምልኳቷ ቅዳሴዋ ክርስቶስ ብቻ ነው ብቻ ነው ብቻ ነው ብቻ ነው እኛ የምንኖረው እንገራችሁ የሚመለክ አምላክ ብቻ ነው ስሙን የናተን ሀሣብ አታራግፉብን እባካችሁ ኦርቶዶክስ የመታመልከው ክርስቶስን ብቻ
@SolomonGirmay-on3yx
@SolomonGirmay-on3yx 14 күн бұрын
ጆሲዬ ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MazaMm-v7i
@MazaMm-v7i 13 күн бұрын
🫶🫶🫶🫶🫶 josiyee wadimachin barta izaber yizaber yitabiqi🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@GashawBelay-h4k
@GashawBelay-h4k 13 күн бұрын
ዩንበርስቲ ባሁኑ ስዓት የቀት ምንጭ ነው ብዬ አላምንም የግጭት ምጭ እንጅ
@abebakergo6011
@abebakergo6011 13 күн бұрын
ማርያምን ጴንጤዎች በጣም ነው ምትጠሏት አትዋሽ ወንድሜ
@abebakergo6011
@abebakergo6011 13 күн бұрын
እስኪ ፈለገ ለዚ መሀይብ ስለራሱ እምነት ጠይቀው
@AbigailTedi
@AbigailTedi 14 күн бұрын
ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ ጴንጤዎች በቅን መንገድ አድምጡ ።ለነገሩ እኛ ጴንጤዎች አንሰማም ኦረዲ አበላሽተውናል ።።።።
@TigistLema-w7p
@TigistLema-w7p 14 күн бұрын
Josiye fetari yibark❤❤❤❤
@TigistLema-w7p
@TigistLema-w7p 14 күн бұрын
Josiy betam astewayi saw nak fetari yitabk
@WelansaGachena
@WelansaGachena 14 күн бұрын
ወይመናፍቅ የአዳልሞቴ መንፈስ ያለበት በሙሉ በቀላሉ መናፍቅ ይሆናል ስለዚህ የእግዚያብሔር ቃል ከየትያመጣሉ ለዚነው አንብብ ሲባል የተንቀጠቀጠው የመናፍቅ መንፈስ በሥላሴ ስም ወደሲኦል ይግባ ፈለገ በጣም አከብርሀለው አርበደበድከው ኡነት ነው ለካ መናፍቅ ባይኖር በምን እንስቅ ነበር ኪኪኪኪ
@tigaethio
@tigaethio 14 күн бұрын
ወይ ጌታ ሆይ ግን ከቅድሳን ጋአ ጥላቻ ለምን ነው የሌለው አለ ብሎ መድረቅ እግዚአብሔር አምላክ ይገሰጽህ መናፋቅ
@senaitgetachew9872
@senaitgetachew9872 13 күн бұрын
Tk ማንበብ ራሱ አይችልም
@tigaethio
@tigaethio 14 күн бұрын
ሀሜት ነው እንጂ ማሰረጃ የላቸውም ጴንጤ
@Degu21
@Degu21 14 күн бұрын
6 ኢየሱስ 7 ስላሴ 13 እግዚአብሔር አብ 27 መድሐኒአለም 28 አማኑኤል 29 ባለወልድ ልደት ጥምቀት ደብረዘይት ፀሎተ ሐሙስ ስቅለት ትንሳኤ እርገት ዳግማዊ ትንሳኤ እነኚሁሉ በአላት ምን እደሆኑ አጥንተህ ና። ወንድም አለም ሲጀመር ያልኖርክበትን እና የማታውቀውን ከመዘባረቅ የራስህን ሰው ሰራሽ አስተምህሮ ልብህን። ከፍተህ መርምር።
@Seble7
@Seble7 14 күн бұрын
ሳጀመር ከቨተዘረዘሩት ውጭ በየቀኑ የክርስቶስ ስጋና ደም በየቀኑ ይፈተታል ቀን በቀን ወር በወር አመት እስከ አመት ግን እነሱ የደነዘዙ ስለሆኑ ነው
@lidulidiya5529
@lidulidiya5529 14 күн бұрын
ትክክል ጆሲዬ
@NisrinMagboul
@NisrinMagboul 14 күн бұрын
Joseey En moselim nibriku Gen menim Ayinit xeqes salaweq nw Orthodox yiwedekut Denigl mariyamn yiz hiywet besuw tiqeyir Ar wenedemachn sel qedusan sataq Atenagir mejemriy temare temar👈🙏🙏🙏🙏
@lidulidiya5529
@lidulidiya5529 14 күн бұрын
አዎ ይዘመርላቸዋል ግን አናመልካቸውም
@tigaethio
@tigaethio 14 күн бұрын
ወይ ድንቁረና ጴንጤ በቃ እኔ ነኝ ጎበዝ ብቻ
@wegayehumekonn-ln7xh
@wegayehumekonn-ln7xh 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekedibeletew944
@mekedibeletew944 13 күн бұрын
Ay Dinkurina eandew hamet yemayiselechachihu menafikanoch
@HaymanotKebede-q4u
@HaymanotKebede-q4u 13 күн бұрын
የወንጌል ነው የወንጀል አማኝ ነኝ ያለው ???? አይ ቲኬ አይ ቲኬ አይ ቲኬ የመጨረሻ ከእውቀት ነፃ የሆንክ ሰው ነህ ባዶ ጭንቅላት ነህ ወይ መናፍቃን እንኳንም አወኳቹህ
@አልሚነኝጎንደሬዋ
@አልሚነኝጎንደሬዋ 13 күн бұрын
አይ ጤጤ😂
@lidulidiya5529
@lidulidiya5529 14 күн бұрын
አዎ ይነግሳል ይከበራል ግን አናመልካቸውም
@HirutMekuria
@HirutMekuria 13 күн бұрын
እኔኮ የምትገርሙኝ እንደ አዋቂ ዘላችሁ የምትገቡት ነገርኮ ነው ምናለበት ገብታችሁ ከምትንተባተቡ ዝም ብትሉ
@SisayGmeskel
@SisayGmeskel 14 күн бұрын
ይሄ ደሞ ከየት የመጣ ቆሻሻ ሶፍት ሲበላ ያደገ ሰው ነው ።እኔ ኦርቶዶስ ነኝ የማመልከው የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔርን ነው።እኔ ማሪያም አምላክ ነች በዬ አላመልካትም ብዬም አላውቅም።የአምላኬ የመድሐኒቴ የእየሱስ ክርስቶስ እናት ነች ብዬ ነው እማምነው።
@lidulidiya5529
@lidulidiya5529 14 күн бұрын
ይሄ ሀሜተኛ ነው የጣኦት ትርጉሙን አሊወቀም የተነገረውን ነው የሚተፋው የሀሰተኛው ክርስቶስ ተከታይ ነው ጆሲዬ
@tgyemariyam2120
@tgyemariyam2120 13 күн бұрын
Protestantoch gn minim kirkir ymayslechachu dingay lay weha mafses nw lenant masrdat!!!
@ethioeri1550
@ethioeri1550 13 күн бұрын
Yantenem eko Josi new yanebebew
@AbigailTedi
@AbigailTedi 14 күн бұрын
በናታችሁ አስወጡት ርየቀለደ ነው
@HirutMekuria
@HirutMekuria 13 күн бұрын
የጆሲ መዘመር ነው ያቃጠለህ ስለማታውቀው ነገር ባትቀባጥርስ አይ ፕሮዎች በግድ እግዚአብሔርን አታመልኩም እኛ ነን የምናውቅላችሁ አትበሉን
@wondimagegntesema4704
@wondimagegntesema4704 13 күн бұрын
አነተ የምታመልክበት ቦታን መናገረ የፈረክ ደካማነህ በጥላቻ የተሞላ ጥቁር ልብ ያለህ በመሆኑ ታሳፍራለህ
@wondimagegntesema4704
@wondimagegntesema4704 13 күн бұрын
አሳፋሪ ፣የታበየ፣ሰውን የማያከብር፣ጭፍን ሰው፣ ልቡየጨለመ፣...
@alemyeshialem3894
@alemyeshialem3894 13 күн бұрын
ያልነበረባቹበትን እንዴት እንደሚያውቅ ታወራላቹ የኦርቶዶክስን ለራሱ ተውለት
@HirutMekuria
@HirutMekuria 13 күн бұрын
አንተን ብሎ መካሪ ለራስህ መች አወቅህና ነው ሰው የምትመክረው?
@TeshomeMekonen-i5t
@TeshomeMekonen-i5t 13 күн бұрын
ይሄ ጀማሪ ጴንጤ ነው የተነገረውን ብቻ
@AbigailTedi
@AbigailTedi 14 күн бұрын
ተኬ አንተ ጴንጤ አይደለህም እራስህን ደብቀህ በኮንፊደስ እንኮን ማውራት እልቻልክም።።።
ፈለገ | ልደተቃል | ባሮክ | ተሙ | ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu
1:33:54
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu
Рет қаралды 787
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
ለምን ጴንጤ ሆንክ??? | ኤርሚ እንዳልክን አሳበደው
35:14
የሐበሻ ጊዜ - Yehabesha Gize
Рет қаралды 131 М.
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН