ለጉብኝት እንዴት መድረስ እንችላለን?

  Рет қаралды 27,979

YHBC Tube

YHBC Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 37
@Absalat700
@Absalat700 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ቄስ እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው
@romandagnachew6340
@romandagnachew6340 2 жыл бұрын
ቄስ ትዕግስቱ እግዚአብሔር ዘምንህን ይባርክ በትምህርቱ በጣም ተባርኪያለው🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@bataleabrham2671
@bataleabrham2671 6 ай бұрын
በስምአብ አንዴት ያለ ጥሩ ትምሀርት ነውሃሌሎያ ትምህትህ አራሴን አንድፈትሽ አደረገኝ 💯🙏✅
@martasomoro2303
@martasomoro2303 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ፓስተር ትግ በትምርቶች በጣም ተባርኬለው ጌታ ዘመንህን ይባርክ እድሜ ና ጤና ይስጥ 🙏🙏🍇🍇📖💯👌👌❤️❤️
@tesfaneshyohannis4871
@tesfaneshyohannis4871 10 ай бұрын
ክብር ለልኡል ለእግዚያብሔር በእየሡሥ ስም ይሁን አሜን
@zinashmamo9676
@zinashmamo9676 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ድንቅ ነው
@እታየመዳምቅመም
@እታየመዳምቅመም 2 жыл бұрын
ስለዝች ቤተክርስቲያንና እዝች ቤተክርስቲያን ውስጥስበሚያገለግሉህ አባቶቼን ተጠቅመህ ስለስተማርከኝ ስለባረከኝ ስም ለዘላለም የተባረከ ይሁን ዘመናችህው ይባረክ ድንቅ መልእክት ስለምታስተላልፉልን
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 2 жыл бұрын
ገራሚ ትምህርት ነው እግዚአብሄር ይባርክህ ሀጥያታችንን እየተናዘዝን የማንመለስ ከሆነ የሀጥያት ሪፖርተር አቅራቢዋች እንጂ ክርስቲያኖች አንባለም ጌታ ምልስ ልቦና ይስጠን ተባርክልን ፀጋው ይብዛልህ ጌታ በደንብ ተናግሮናል።
@TekalgnTayni
@TekalgnTayni 5 ай бұрын
ዋው ድንቅ ትምርት ቃሉ በዚ ልክ የገለጠልህ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ
@bekimeron150
@bekimeron150 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤😊😊😊😊
@ethiopianmezmur9874
@ethiopianmezmur9874 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ቄስ ትግስቱ🙏🙏🙏
@hannakassa4857
@hannakassa4857 5 ай бұрын
እግዚያብሄር ይባርክህ
@efremgetachew9311
@efremgetachew9311 2 жыл бұрын
Thank you God bless you 🙏🙏
@mattewosadayegichamo283
@mattewosadayegichamo283 2 жыл бұрын
Powerful teaching and preaching. May God bless you abundantly and give you heavenly wisdom in your service in the house of God.
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥
@SalamEtopia
@SalamEtopia 20 күн бұрын
Haleluy❤❤❤ Haleluy❤❤❤
@godsinstitutioninternation8845
@godsinstitutioninternation8845 2 жыл бұрын
It is amazing revelation of the Word of God. Praise Almighty God!!
@ayniaaynia9036
@ayniaaynia9036 2 жыл бұрын
tebarek bebzu kes tigstu xega ybzalih
@Fevan1004
@Fevan1004 2 жыл бұрын
Ammmmeeeen Geta ybarekih
@derejegetahun705
@derejegetahun705 2 жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት! እግዚአብሔር ይባርከው!
@SalamEtopia
@SalamEtopia 20 күн бұрын
Menefes Qidus Tebarek❤❤❤❤❤
@Kalkidan-yt3in
@Kalkidan-yt3in Жыл бұрын
Amen amen ❤❤🙏🙏
@hallowiegehts477
@hallowiegehts477 Жыл бұрын
GBU more and more
@እታየመዳምቅመም
@እታየመዳምቅመም 2 жыл бұрын
እባካችህው ቅዱሳን ሼር አርጉ ለመኑትም ላላመኑም ድንቅ መልእክት ነው በተል በጌታነን ድነናል ብለን እደፈለግን ለምኖር አማኝ
@lulsegedmammo7919
@lulsegedmammo7919 2 жыл бұрын
Quite different and interesting sermon. Bless you
@jesusislord2785
@jesusislord2785 2 жыл бұрын
Geta Jesus yibarkih tsegawin yabzalih
@berhnealamuabera2311
@berhnealamuabera2311 2 жыл бұрын
Ameen ameen ameen 🙏🙏🙏
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻
@Absalat700
@Absalat700 2 жыл бұрын
አቤት የኔስ ገልፅ ሲገለጥ ምን ይሆን ጌታ ሆይ ቀሪው ዘመኔን በፊትህ ፍሬ እንዲፈራህ ፀጋህ ይርዳኝ🙏...
@tsegaasmelash702
@tsegaasmelash702 2 жыл бұрын
Shallom kes tegesto ! yewekto melket new lene leke mesa lay sekereb bewesety menfes kedus yanten endesema demtse lakelje telk temeret new geta abzto yebarekhe tsegawen yabzalhe.
@hanatilahun3277
@hanatilahun3277 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏bless you
@BennKaleab
@BennKaleab Ай бұрын
MEMEHER EGZABER AYMIROKEN YIBAREK!!
@samuelbrihanu7853
@samuelbrihanu7853 Жыл бұрын
sila qalu temesigen leqalu anurenyi Aba Ba
@eritrea3560
@eritrea3560 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ግን የውሃንስ ምዕራፍ15 እና ይ10 ሩ ደናግሎች እንዴት ትገልጠዋለህ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክልን ቄስ ይጨመርልህ
@wondimagegnalemu5034
@wondimagegnalemu5034 2 жыл бұрын
Yigermal!!!!!!! Geta bedemb geltolahal. Aywosedebih kes
Jesse Duplantis Full Sermons - Love
3:45:22
Jesse Duplantis Today Sermon
Рет қаралды 515 М.
the balloon deflated while it was flying #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 33 МЛН
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 9 МЛН
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 61 МЛН
the balloon deflated while it was flying #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 33 МЛН