ለጓደኝነት መጠየቅ ምን ያስፈራል? |Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ @MelhkMediaOfficial

  Рет қаралды 11,791

Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ

Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 64
@Heru-z2q
@Heru-z2q Ай бұрын
ፍቅር ግን በጣም ከባድ ነው የእውነት በጣም ሀይል አለው በጣም ይጎዳል ልብን ይሰብራል እኔ 6 ዓመት ሙሉ በፍቅር ደቅቄያለሁ ልቤ እንክት ነው ያለው 6 ዓመት ሙሉ ማፍቄሬን እንኳን አንድም ቀን ለመናገር አልሞከርኩ እንዳልናገር የሚያደርጉኝ ብዙ ነገሮች አሉ አንደኛው እና ዋነኛው ነገር ሴት ልጅ አፈቅርሃለሁ ማለት እንደ ነውር ስለምቆጠር ነው እኔ ምክር ያስፈልገኛል ስለ እውነቱ በጣም ተጎድቻለሁ 💔🥺
@ekrmyimam
@ekrmyimam 9 ай бұрын
እኔማ ብዙ ተማርኩኝ እናመስግናለን
@astertube5406
@astertube5406 9 ай бұрын
😊😊ኤኩ ደምሬኝ
@ekrmyimam
@ekrmyimam 9 ай бұрын
@@astertube5406 አርኩሽ እማ😍
@MeseretTalama-nl6nw
@MeseretTalama-nl6nw 9 ай бұрын
❤🎉🎉 ሰወዳችሁ ትህትናችሁ
@shalomMK12
@shalomMK12 9 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ ጠቃሚ አስተያየቶችን ብቻ ተቀበይ ❤ እና ትንሽ ፍጥነትሽን ቀንሺው በተረፈ አሪፍ ነው ❤
@ተዋህዶእናቴየዘላለምቤቴ
@ተዋህዶእናቴየዘላለምቤቴ 9 ай бұрын
ለእኔ ትልቅ ትምህርት ነው😊አመስግናልሁ
@bettyaddisethiopia8537
@bettyaddisethiopia8537 9 ай бұрын
ፅግሽዬ ተባረክ ብዙ አስተምረህኛል❤❤
@Alahwaki
@Alahwaki 9 ай бұрын
አላህን ሚፈራ ባል ይስጥን❤
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 8 ай бұрын
በውነት በጣም ልዩ ትምርት ተሎ ጥያቄ ከማቅረብ ለወድም ለሴትም ወዶ በፍቅር መሳብ እኔ ቀጣዩ ሂወቴን እድህ ነው የማደርገው መምህር በጣም እናመሰግናለን🙏
@tigderbe4990
@tigderbe4990 3 ай бұрын
በጣም ምርጥ ትምህርት❤
@zedmel87
@zedmel87 9 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ትምሕርት ነዉ ❤😂🎉
@KejelaAmsalu
@KejelaAmsalu 7 ай бұрын
ቆንጆ ምክር ያገኘነው 10Q ፀግሽ
@selam801
@selam801 9 ай бұрын
ዋው ትልቅ ትምህርት ወሰጃለሁ thank you❤😊
@tizitazetewahdo9777
@tizitazetewahdo9777 9 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ጥሩ ትምህርት ነው የሰጣችሁን እናመሰግናለን❤ ኮፊደንስን እንዴት ማዳበር እችላለን?
@jesusislove978mars2
@jesusislove978mars2 9 ай бұрын
ተባረኩ በጣም እናመሰግናለሁ🙏
@MareshetBelay
@MareshetBelay 3 ай бұрын
Wooooooooow amazing advise tsegish thanks 🙏🙏
@AleAti
@AleAti 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስጌን ሁሌም
@ትወደኝዬልአበርታኝ
@ትወደኝዬልአበርታኝ 8 ай бұрын
ብዙ ነገር ተማርኩ❤
@baletbasket9356
@baletbasket9356 9 ай бұрын
አናመሠግናለን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ZouzouAboud
@ZouzouAboud 9 ай бұрын
Thanks dassi yemil nawu❤
@ልዕልቷነኝየንጉሡልጅ
@ልዕልቷነኝየንጉሡልጅ 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ ብዙ ተማርኩበት እኔ ብዙ ደስ የማይል ሂወት አሳልፌ ነበር እና ባጋጣሚ የሆነ ልጅ ጋ ተዋወቅን በጣም ስነስርዓት ያለው እግዚአብሔር የሚፈራ ልጅ ነው ሁለት አመት ሆነን ሳላስበው ወደድኩት ይሱ ደግሞ ባለፈ ሂወቱ በሁለት ሴቶች ሰለተጎዳ አያምንም እንደወደድኩት እራሱ ነው ያወቀው ግን ይፈራል እኔ የምኖረው ሳዑዲ ነው ይሱ ሳውዝ አፍሪካ ነው የሚኖረው እኔ እንደግዛብሕር ፈቃድ በቅርቡ አገር እገባለሁ
@manayechanie3183
@manayechanie3183 9 ай бұрын
እኔ ምልሽ
@Maregu-v9t
@Maregu-v9t 9 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው
@manayechanie3183
@manayechanie3183 9 ай бұрын
የት ነው ያለሽው
@ልዕልቷነኝየንጉሡልጅ
@ልዕልቷነኝየንጉሡልጅ 9 ай бұрын
@@manayechanie3183እህ
@ልዕልቷነኝየንጉሡልጅ
@ልዕልቷነኝየንጉሡልጅ 9 ай бұрын
@@manayechanie3183 ሳዑዲ ነኝ
@wanjchetwanjchet2867
@wanjchetwanjchet2867 9 ай бұрын
Ewunet new ena mesgenlehn memirchen❤❤❤
@tadelechmulunehmuluneh7080
@tadelechmulunehmuluneh7080 9 ай бұрын
Thank you ❤❤❤❤❤
@hayatwolloywa9812
@hayatwolloywa9812 9 ай бұрын
እናመስግናለን ❤❤
@kuwaitcool4639
@kuwaitcool4639 9 ай бұрын
ደስ እሚል ትምርት 🥰🥰
@astertube5406
@astertube5406 9 ай бұрын
😊ውዴ ደምሬኝ
@bibinew-hv5yp
@bibinew-hv5yp 6 ай бұрын
እውነት፣
@MathewosshibashAbeMathewosAbe1
@MathewosshibashAbeMathewosAbe1 9 ай бұрын
We love you ❤
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 ай бұрын
በትከከል አለባበሰ ወሰኛ ናው🙏
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 9 ай бұрын
Ewunet new Betam astemirt new Ena mesgenlehne memirchen
@ብልፅቲሄዋን
@ብልፅቲሄዋን 9 ай бұрын
Thanks tsegsh❤
@azebhaile-ld9lh
@azebhaile-ld9lh 8 ай бұрын
Egzabher ybarka
@SamrawituSet
@SamrawituSet 3 ай бұрын
አንቺም አሳ ተማሪ አስተማሪ ያጫውትሻል ሌላ ጠያቂ አስቀምጠሽ ለምን ሁለታችሁ መልስ ሰጪ አትሆኑውም እንደገና በሷ ወይም በአንተ መሳሌ አትናገሩ አንድ ወንድ እንደዚህ ማድረግ ይጠበቅበታል ወይም አንድ ሴት እንደዚህ ማድርግ መሆን ወዘተ እምትሉትን በሉ በተረፈ ትምህርታችሁ ጥሩ ነው
@Burt67
@Burt67 9 ай бұрын
ዋው
@asmeromtsegay9918
@asmeromtsegay9918 9 ай бұрын
Great job ❤❤
@natnaelgirma3743
@natnaelgirma3743 9 ай бұрын
Kumena , melk ena birr hule kafeh ayitefam shame nw
@misganabekele-bt9gv
@misganabekele-bt9gv 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@saditube8617
@saditube8617 8 ай бұрын
እኔ ግን ፈራሁት መናገር አልቻልኩም በጣም ነዉ የማፈቅረዉ ግን እሱ አያቅም እኔ ግን ተጎዳሁ
@hanateshome8196
@hanateshome8196 3 ай бұрын
negeriw yes or no nw melsu mn aschnksh eskaltnagrsh drs melsu hule no nw lezi atfri 😊
@Sas-ij2nl
@Sas-ij2nl 9 ай бұрын
❤❤❤
@Samiraa-e1s
@Samiraa-e1s Ай бұрын
Wow❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ትዱማር
@ትዱማር 9 ай бұрын
ብዙ ዉጭ ያሉ ወንዶች ገና ከመተዋወቃቸዉ ወደ አልጋ እንሂድ ነዉ የሚሉት ባብዛኛዉ ኢትዬጵያ ትዳር ያላቸዉ እና ዉሸታሞች ናቸዉ እዉነተኛና ለትዳር የሚሆን አጣን ምን፠ትላላችሁ
@እግዚአብሔርለእኔልዩነውየ
@እግዚአብሔርለእኔልዩነውየ 8 ай бұрын
@mastuukababa6109
@mastuukababa6109 9 ай бұрын
Lanem tilik timirt new ameseginalow
@TinaKha-n6e
@TinaKha-n6e 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 9 ай бұрын
wooooooow 👉👍👌
@hhvgfuvg6627
@hhvgfuvg6627 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰
@brtukanderss1630
@brtukanderss1630 9 ай бұрын
መልሕቅ ማለት ምን ማለት ነው?
@astertube5406
@astertube5406 9 ай бұрын
😊ብሬቴ ደምሬኝ
@astertube5406
@astertube5406 9 ай бұрын
ስገምት የመፍብሄ ቤት ውይም ቁልፍ ይመስልኛል ከተሳሳትኩ አርሙኝ
@MelhkMediaOfficial
@MelhkMediaOfficial 9 ай бұрын
መልሕቅ የደህንነት ምክኒያት ማለት ነው። "በፍቅር ግንኙነትና በትዳር ህይወት ደስተኛ ያለ መሆን መንስኤው ስለፍቅር በቂ እውቀት አለመኖር ነው ።" የሚለው መልሕቅ በአይነቱ ለየት ያሉ የማማከርና የስልጠና አገልግሎቶችን ይሰጣል የብዙዎችን ትዳር ከመፍረስ በመታደግ በደስታ፣ በፍቅር እንዲሁም በእውቀት የተሞላ ህይወት እንዲመሩ ምክኒያት ሆነናል። መልሕቅ ለጤናማ የፍቅርና የትዳር ህይወት!
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 9 ай бұрын
ባህረ ሀሳብ (ጥልቅ😀)
@KidiBelay
@KidiBelay 9 ай бұрын
መልህቅ በተለምዶ ከብረት የተሰራ መሳሪያ ሲሆን መርከቧን በውሃ አካል ላይ ለመጠበቅ በንፋስ ወይም በጅረት ምክንያት እንዳይንሳፈፍ ለመከላከል የሚያገለግል መሳሪያ ነው።
@HelpmeMyGod-k9c
@HelpmeMyGod-k9c 9 ай бұрын
❤❤😊
@BakkasheGadafaa
@BakkasheGadafaa 9 ай бұрын
❤❤
@seraestephanos7488
@seraestephanos7488 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@BakkasheGadafaa
@BakkasheGadafaa 9 ай бұрын
❤❤
@astertube5406
@astertube5406 9 ай бұрын
😊ውዴ ደምሬኝ
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 3 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 262 #shorts
00:20
ማንን ላግባ ለትዳር ፈላጊዎች! |Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ @MelhkMediaOfficial
34:39
ከጋብቻ በፊት መቅረት የሌለበት ነገር!!|Gabcha Tube|ጋብቻ ቲዩብ
27:20