ለኢትዮጲያ አሐዳዊ ወይስ ፌደራላዊ የመንግስት ሥርዓት? Habegar

  Рет қаралды 1,423

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Пікірлер: 4
@wubeshetbekele3089
@wubeshetbekele3089 3 жыл бұрын
Was better to have someone who could have explain on facts about federalism
@Zeyede_Seyum
@Zeyede_Seyum Жыл бұрын
አሐዳዊት ኢትዮጲያ ለዘልዐለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@addis_Legal
@addis_Legal 3 жыл бұрын
The question is shallow!!!
@aminahbahlawy5948
@aminahbahlawy5948 3 жыл бұрын
ፌደራላዊ መሆኑ ሳይሆን። ይህ ክልል የእከሌ ብሄር ክልል ነው ሲባል ሌላውን ብሄር መጤ በዝያ ክልል ውስጥ እኩል መብት የሌለው ነው ማለት ነው። ለምሳሌ አንድ ጉራጌ ሀረር ሄዶ ሱቅ ሊከፍት ቢፈልግ ክልልህ አይደለም ሊባል ነው ማለት ነው። ያንን ነው በኢህአዴግ ጊዜ ያየነው። በሌላ በኩል አሀዳዊው ደግሞ ብዙ ብሄሮች ማንነታቸውን፣ እምነታቸውን፣ ባህላቸውን እንዲያጡ ሆነዋል ከዚያም በላይ አሀዳዊ ሆኖ ሁሉንም እኩል ያለማስተናገድ፣ የራስን ወገን እና እምነት ብቻ መስፋፋት ነው የታየው። ፌደራላዊ ሆኖ ግን ክልሎች ከብሄር በራቀ መልኩ የተዋቀረ ቢሆን በዝያ ክልል ውስጥ ያሉ አናሳ ብሄሮች ለምሳሌ ሀረሬ ፣ አገው፣ ቅማንት፣ አርጎባ ሌሎችም አናሳ ብሄሮች እኩል መብት ይኖራቸዋል።
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34
UFC 308 : Уиттакер VS Чимаев
01:54
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 664 М.
ደማቁ 10ኛው የጉማ አዋርድ @ArtsTvWorld
36:53
Arts Tv World
Рет қаралды 2,4 М.