ለክብር የሚሆን እቃ - ሐዋርያ ዮሐንስ ግርማ || Lekibir Yemihon Eka - Apostle Yohannes Girma

  Рет қаралды 724,252

Apostle Yohannes Girma - Johnny

Apostle Yohannes Girma - Johnny

Күн бұрын

Пікірлер: 300
@MeronBertha
@MeronBertha Жыл бұрын
መታደል ነው የሚገርም መዝሙር እኔ ሆርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም በጣም ውስጤ ይነካል በሰው አገር እሰማው ነበር ሁሌ እግዝያብሔር ካንተጋር ይሁን አሜን
@lolitaberry8595
@lolitaberry8595 9 ай бұрын
bless you!
@ruthkebede2731
@ruthkebede2731 6 ай бұрын
ዮሐንስ 3:16፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
@birukfekadu
@birukfekadu Жыл бұрын
ጨለማ በሆነበት ብርሃንን የሚያበራ ስለ ከበረው ፀዳልህ ሚያወራ ሙት በገዛው ሸለቆ ሕይወትን የሚናገር ወደ ሞት ለሚነዱት ብርሃን የሚሆን የምሥራችን የሚያበስር ለክብርህ የሚሆን እቃ (3 ጊዜ) አርገኝ ጌታ ለክብርህ የማያሳፍር ክቡር ስምህን የሚሸከም ሙሉ ማንነቱን ላንተ የሚሰጥ ታማኝ ባርያ የማያሳፈር (2 ጊዜ) የወርቅ እቃ የምትለው በእሳትህ የነጠረ የምትሻውን ልታደርግበት ያማረ ሕያው ቅዱስ መስዋዕት አርጎ ራሱን የሰጠ ባለህበት አብሮ የሚኖር የማይርቅ እንዳስቀመጥከው የሚቀመጥ ለክብርህ የሚሆን እቃ . . . በዓለም ከሚታደለው ከጊዜያዊ ደስታ ሰማያዊውን ለመያዝ ልዘርጋ ዓለምን ነፍሴ ትጥላ በአይኖቼ ክብርን ትጣ በንቀት እያየኋት ላንት ልሩጥ ፍሬን ላፍራ አንትን ላኩራ ለክብርህ የሚሆን እቃ
@jesusmysalvation5377
@jesusmysalvation5377 11 ай бұрын
Thank you for putting the lyrics here
@Meron-t7w
@Meron-t7w Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢 lekibiri yemihon ika arikegn geta hoo
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 Ай бұрын
💕👍
@nurobetselotzeleke7585
@nurobetselotzeleke7585 Жыл бұрын
እስከ እለተ ሞቴ ድረስ ስዘምረው የምኖረው ዘመን የማይሽረው መዝሙር። ልለምደው ያልቻልኩት ለዓመታት አብሮኝ የዘለቀ፤ ስሰማው እንደ ኢሳያስ 'እኔን ላከኝ' ብዬ እንድጮህ የሚያደርገኝ የጸሎት መዝሙር! ስለ ዝማሬው ልዑል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን!
@code_for_good
@code_for_good 9 ай бұрын
Mezmurun sitinorewu degmo ymisemah haset
@jaredgalichu7902
@jaredgalichu7902 4 жыл бұрын
OMG ይሄ ለኔ መዝሙር ብቻ አይደለም ፀሎት ነዉ
@philmongezaiyohannes1336
@philmongezaiyohannes1336 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/jqSbhoWpZdWgjdU
@እፀገነትዮሃንስ
@እፀገነትዮሃንስ Жыл бұрын
ለክብር የሚሆን እቃ ×3 አድርገኝ ጌታ ለክብር የማያሳፍር ክቡር ስምህን የሚሸከም ሙሉ ማንነቱን ላንተ የሚሰጥ ታማኝ ባሪያ የማያሳፍር ❤
@nahomishiferaw8999
@nahomishiferaw8999 2 жыл бұрын
2ኛ ጢሞቴዎስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁰ በትልቅም ቤት የእንጨትና የሸክላ ዕቃ ደግሞ አለ እንጂ የወርቅና የብር ዕቃ ብቻ አይደለም፥ እኵሌቶቹም ለክብር፥ እኵሌቶቹም ለውርደት ይሆናሉ፤ ²¹ እንግዲህ ማንም ራሱን ከእነዚህ ቢያነጻ፥ ለክብር የሚሆን የተቀደሰም ለጌታውም የሚጠቅም ለበጎም ሥራ ሁሉ የተዘጋጀ ዕቃ ይሆናል።
@EndaleErmias-rn4gt
@EndaleErmias-rn4gt 9 ай бұрын
በእዉነት አንተን የሰጠን አምላክ ይበራክ።
@markosmarye
@markosmarye 4 жыл бұрын
ጨለማ በሆነበት ብርሃንህን የሚያበራ ስለ ከበረው ፀዳልህ የሚያወራ ሙት በገዛው ሸለቆ ሕይወትን የሚናገር ወደ ሞት ለሚነዱት ብርሃን የሚሆን የምሥራችን የሚያበስር ለክብርህ የሚሆን ዕቃ (፫) አድርገኝ ጌታ ለክብር የማያሳፍር ክቡር ስምህን የሚሸከም [ሙሉ ማንነቱን ለአንተ የሚሰጥ ታማኝ ባርያ የማያሳፍር] (፪) የወርቅ ዕቃ የምትለው በእሳትህ የነጠረ የምትሻውን ልታደርግበት ያማረ ሕያው ቅዱስ መስዋእት አድርጎ ራሱን የሰጠ ባለህበት አብሮህ የሚኖር የማይርቅ እንዳስቀመጥከው የሚቀመጥ ለክብርህ የሚሆን ዕቃ••• በዓለም ከሚታደለው ከጊዜያዊ ደስታ ሰማያዊውን ለመያዝ ልዘርጋ ዓለምን ነፍሴ ትጥላ በዓይኖቼ ክብርን ትጣ በንቀት እያየኋት ለአንተ ልሩጥ ፍሬን ላፍራ አንተን ላኩራ ለክብርህ የሚሆን ዕቃ •••• አሜን ፣ ይህ ነው የዛሬው ጸሎቴ።
@ApostleYohannesgirmaJohnny
@ApostleYohannesgirmaJohnny 4 жыл бұрын
Huuuuuuuuuu !!! AMEN AMEN 🙏
@mekdesretawoldeyes3388
@mekdesretawoldeyes3388 4 жыл бұрын
God bless you 🙏
@kibrubogale
@kibrubogale 4 жыл бұрын
Thank you !!!
@yeshiayalew9608
@yeshiayalew9608 4 жыл бұрын
@@ApostleYohannesgirmaJohnny joye geta abzto yibarkh gena getan salawuk yihen mezmur ezemr neber ahun geta redtogn yesu hognalehehu bante mezmur bizu tizta alegn tebarek geta tsegawun yabzalh
@sanegerma3942
@sanegerma3942 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ፀጋውንም ያብዛልህ
@Wudeeee
@Wudeeee Жыл бұрын
ይሄ መዝሙር ለእኔ የ ሁል ጊዜ ጸሎት ነው ዳግም እስከ ዛሬ ድረስ ሰምቼ አልጠግበዉም ጸገ ይብዛልህ ጆንዬ
@Amanueldata
@Amanueldata 4 жыл бұрын
ስሰማው ስስማው ውስጤ በደስታ ይሞላል 😭. ለክብር የሚሆን እቃ አድርገኝ ጌታ 😭😭
@SeidNuradin
@SeidNuradin 6 ай бұрын
hi
@tadelenatisha955
@tadelenatisha955 3 жыл бұрын
አይጠገብም😔 ህልውናው ያለበት መዝሙር ነው!🙋
@GospelProjectEth
@GospelProjectEth 4 жыл бұрын
ዝማሬው ከህይወትህ ስለሆነ የሌሎችንም ህይወት ይነካል። የትውልድ አባት ተባረክ።
@philmongezaiyohannes1336
@philmongezaiyohannes1336 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/jqSbhoWpZdWgjdU
@merontessemaofficial55
@merontessemaofficial55 4 жыл бұрын
I will die pursuing this truth! There's no better life! 😭😭 Thank you dad.
@philmongezaiyohannes1336
@philmongezaiyohannes1336 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/jqSbhoWpZdWgjdU
@honey-gs9lh
@honey-gs9lh 2 жыл бұрын
Yass
@nunyatsima773
@nunyatsima773 10 ай бұрын
Meronye Please please translate this song in English.
@johaneshetu1774
@johaneshetu1774 4 жыл бұрын
እሄ ዝማሬ ከሳመውት ቀን ጀምሮ በሕይወት ላይ ትልቅ ተፅዕኖ ፈጥሮል ይህንን ዝማሬ በምሰመበት ጊዜ መድርግ የምቺለው ነገር ቢኖኝ መልቀስ ብቻ ነው
@abrahambel.2388
@abrahambel.2388 Жыл бұрын
የእኔ የዘመኔ ሁሉ ብርቱ ፀሎትና ቅዱስ ምኞት የእርሱ የእግዚአብሔር የክብር እቃ ሆኖ መኖርና ሆኖም መሞትም ነው።
@manal-jc777
@manal-jc777 4 жыл бұрын
ጆዬ ብሩክ ለምልምልን ብዙ ጊዜ በመነካት ሆኜ ለእግዚአብሔር ልል የምፈልገውን ነገር በአንተ ዝማሬ ውስጥ ቃል አገኛለሁ በአንተ ውስጥ ስላለው ክቡር ስጦታ ሰጪው ይባረክ አሁንም ይብዛልህ የተገለጠልህን ሆነህ ለመገኘት ሐይል ጸጋ ይብዛልህ!!
@philmongezaiyohannes1336
@philmongezaiyohannes1336 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/jqSbhoWpZdWgjdU
@fadillamarkosi9137
@fadillamarkosi9137 Жыл бұрын
Menalu seme newo buzu sewu menalu beye senegachewo yeseikalu Le.mejemereye gize eze ayewu dese alge lekyere hula felegalewo gine abate yekotegale Beterefe ye tsafekewo woyeme ye tsafishewo comete dese selalege newo yegebewu tabrke
@SintayehuTefera-m2t
@SintayehuTefera-m2t 5 ай бұрын
ለአንድ ሀገር የህዝብ ብሄራዊ መዝሙር እንዳለ ሁሉ ይህም መዝሙር በጌታ አምኖ የዳነ ሁሉ በልዮልዩ ቋንቋ ተተርጉሞ ፣ በየቤተ እምነቱ የሚዘመር ቢሆን ፣እመርጣለሁ ፣ክርስትናንና ክርስቲያንን ሁሉ ስለሚወክል ፣
@user-zz1zc6mi9j
@user-zz1zc6mi9j 5 күн бұрын
ጌታ ሆይ ለጆዬ💞 እድሜን ጠና ሰተህ ከነውም ብሆን ቀንሰይ እድሜውን አርዝምለት
@kaleabkassaye9735
@kaleabkassaye9735 4 жыл бұрын
ውይ ይህ ዝማሬ ፣ ጌታ የወደቀውን አንስቶ ፣ የተበላሸውን ሠርቶ የማያሳፍርና የከበረ ዕቃ አድርጎ ፍጹም በጸጋ ሊያቆም ይቻለዋል። ለሠራን መሥራት ፣ ልጁን ለሰጠን ራሳችንን መስጠት ፣ ሊያድነን ለተሠዋው ልናገለግለው መሠዋት ይገባናል። ክብር ለጌታ 👋👋👋 ጸጋ ይትረፍረፍልህ ወንድሜ ጆዬ
@DemelashChane-tu4wy
@DemelashChane-tu4wy Ай бұрын
ይንን መዝሙር ስሰማመንግስተ ሰማይ ያለው ይመስለኛል❤❤❤❤ጌታ ይባርክ
@hezkielkebede
@hezkielkebede 3 жыл бұрын
ጆዬ ብዙ ጊዜ መዝሙሮችህን በሰማውኝ ቁጥር እነካለው። ደግሞ እግዚአብሔርን የምለውን ቃል ሳጣ በዚህ መዝሙር እግዚኣብሔርን የምለውን ቃል አገኛለው። እግዚአብሔር ይባርክህ!!! ጸጋ ይብዛልህ!!! ተባረክ
@salamawtdagafavideo6902
@salamawtdagafavideo6902 3 ай бұрын
ሀሌሉያ ሁሌም ሰምቼ ስለእግዚአብሔር ነገር ቅናት እንድበለ ያዳርገኛል ይህ መዝሙር ተባረክ አፖስቴል ጆን❤❤🛐🛐💔💔
@sabadesalgan4029
@sabadesalgan4029 3 ай бұрын
የሁል ግዜ ፀሎቴ ነው ይሂ መዝሙር🎉🎉🎉
@Mihrat-wk7tg
@Mihrat-wk7tg 4 ай бұрын
እኔ ያለሁት አርብ አገር ግን በጣም ነው የምወድህ ጥዋትና ማታ የአንተ መዝመር ነው የምሰማው የጌታ ፍቀድ ሆኖ ወደ አገሬ ከገባሁ በአከል መግኄት እፋልገለሁ በብዙ ተበረኬለሁ አንተም እጂግ በጣም ተበረክ ❤❤❤❤❤❤❤
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 Ай бұрын
አሜን::🙌🙌🙏🙏👏👏 ♡•"ነፍስን የምያረሰርስ መዝሙር ነው::"!!•♡🎵🎤💕 #ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ:: ፀጋውንም ያብዛላችሁ:: ሁላችሁም #ተባረኩ:: ክፉ አያገኛችሁ:: #ለምልሙ:: #ኑሩልን:: #ሐዋሪያ ጆዬ•♡ #የተወደድክ ነህ:: ☆ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን::🙌🙏👏 📖🎵🎼🎤💕👍 🎹🎸🎻🎷🎺💕👍
@dilelombamo922
@dilelombamo922 3 жыл бұрын
አርጋኝ ጌታዬ ኢየሱሴ ለ ክብርህ የምሆን እቃ
@habtishmogeslighttube6291
@habtishmogeslighttube6291 Жыл бұрын
ለክብር የምሆን እቃ አድርገኝ ጌታ
@roziroza3655
@roziroza3655 3 ай бұрын
ዋውው ለመጀመሪያ ጊዜ ነው አሁን ይሄን መዝሙር የሰማሁት ፓስተር ኤልሻዳይ ኦንላይን ላይ ስናመልክ ቆየንና ሲጨርስ መዝሙሩ ውስጤን ስለነካው ዩቱብ ገብቼ የዘማሪውን ስም ማን እንደሆነ አላውቀውም ብቻ ለክብር የሚሆን ዕቃ ብዬ ሰርች ሳረግ አገኘሁት እንዴት የሚባርክ መዝሙር ነው ዘማሪው የናዝሬቱ ኢየሱስ ይባርክህ ተባርኬበታለው የክብሩ ዕቃው ያርገኝ ለኔም ለልጄም የክብሩ ዕቃ ያርገን 🙏🙏🙏🙏
@Kebedebolosh
@Kebedebolosh 2 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ አሄን መዝሙር እንዴ ዘምር እርዳን 😭😭😭😭🙏🙏🙏😭🙏😭😭😭😭😭😭😭😭ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ምን ዓነት ድንቅ መዝሙር ንው አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
@Kebedebolosh
@Kebedebolosh 2 ай бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢
@betelakele421
@betelakele421 23 күн бұрын
@tigistjemal9444
@tigistjemal9444 2 жыл бұрын
ጆዬ ልትኖርለት የወደደከው ጌታ ይባርክህ !
@TaborKalehiwot
@TaborKalehiwot Жыл бұрын
አሜን ጌታ ሆይ የከብር ዕቃ አድርገኝ:: ፓስተር ተባረክ
@ejigayehutiruneh1392
@ejigayehutiruneh1392 9 ай бұрын
እሜን! ጌታ ሆይ ለክብርህ የሚሆን ዕቃ አድርገኝ ሙሉ ማንነቴን አንተ ውረሰው ታማኝም ባሪያህ አድርገኝ! ጌታ ይባርካችሁ!
@mulatukassa8192
@mulatukassa8192 9 ай бұрын
እጅግ ልቤን የነካ መዝሙር ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ። ለክብሩ የሚሆን ዕቃ እንድንሆንለት በእውነት እርሱ ይርዳን!!
@samboss2091
@samboss2091 4 жыл бұрын
An appropriate message for the current generation. We are all busy pursuing our own satisfaction while forgetting that we were called to be vessels of the lord. We are not our own anymore, we are called to do the work of God. May this song be a reminder for us so that we won't be ashamed when the day of the lord comes. God bless you John
@philmongezaiyohannes1336
@philmongezaiyohannes1336 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/jqSbhoWpZdWgjdU
@MamusheRasta
@MamusheRasta 11 ай бұрын
በኢየሱስም ❤❤❤ይሄ መዝሙር ብቻ አይደለም ፀሎትም ነው❤❤❤❤❤❤አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DeborahBelongsToJesus
@DeborahBelongsToJesus Жыл бұрын
ጆዬ ምን እንደ ምልህ አላውቅም 😢 የአንተን መዝሙሮች መስማት ከጀመርኩ መቆምያ የለኝም😢 የጸጋው ባለቤት ክብሩን ይውሰድ እግዚአብሔር ጸጋውን በእጥፍ ያብዛልህ
@asratmulachew690
@asratmulachew690 3 жыл бұрын
Every time I listen, I turn my eyes to Christ. God bless you Johnny.
@Mom2023new
@Mom2023new 2 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።nv
@TigestAlewmu
@TigestAlewmu 18 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤ ይሁንል ❤❤❤❤❤
@habtishmogeslighttube6291
@habtishmogeslighttube6291 Жыл бұрын
Only prey our my
@MedhanitBerhanu
@MedhanitBerhanu 10 ай бұрын
Ewnt alem teten lekbru yemikom sew yadergn. Alem bayenachen kebern teteta Tebarkln.
@hannagigli1764
@hannagigli1764 9 ай бұрын
ኢዮብዬ ተባረክ በ በዙ በጣም ተባረክ ሰመቼ የ maltgbwe መዝሙር 🙌🙌🙌🙏🙏🙏❤️
@Meba94
@Meba94 4 жыл бұрын
Worshipping HIM cuts across any barrier- race, color, status, denomination- because HE is the only way. Amen!!
@የደሙፍሬነኝ-ገ2ኘ
@የደሙፍሬነኝ-ገ2ኘ 4 жыл бұрын
አሜን ጌታ ሆይ ለክብርህ የሚሆን እቃ አድርገኝ ብሩካን ናችሁ ዘፀአቶች😍😍😍
@philmongezaiyohannes1336
@philmongezaiyohannes1336 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/jqSbhoWpZdWgjdU
@hailebokansa
@hailebokansa 5 ай бұрын
ጆዬ የተባክ እግዜአብሔር ሰው መዚሙር ሁል ጊዜ ጣፋጪ ነው ተባሬክልኝ የእ/ግር ሰው ❤❤❤❤
@Wongelyashenfal
@Wongelyashenfal Жыл бұрын
ይህንን መዝሙር ሳደምጥ እና አብሬ ስዘምር ፍርኸት ይወርሰኛል፣ እያንዳንዱ ቃላቶቹን ስሰማ ሳልሆን እንዳልገኝ እፈራለው ፣ ግን ደግሞ የልብ መሻቴ ይህ ነው።
@nardosthomas441
@nardosthomas441 Жыл бұрын
It has been 2 month since l started listening this song again and again on my each move❤❤
@eyerusalamyitbarek2203
@eyerusalamyitbarek2203 3 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡ ጌታ ሆይ ለክብር ብቻ መጠቀሚያ አድርገኝ
@tsegeredabekele5195
@tsegeredabekele5195 Жыл бұрын
አሜን ጌታ ይርዳን ይለውጠን🙏🙏🙏
@GetachewWorku-f7i
@GetachewWorku-f7i 10 күн бұрын
God bless you more 💖💖💖
@urimbeyene4117
@urimbeyene4117 Жыл бұрын
ወኒዲሜ ሳላ እኒቲ አሚላኬኒ አማሳጊነለሁኒ እልም ሁሉ የአኒተኒ መዚሙሪ ቢሰመ ዪዲነሊ ኢኳኒሚ ተዎለዲኪሊኒ ።
@mulualembaye6127
@mulualembaye6127 4 жыл бұрын
"ሙሉ ማንነቱን ለአንተ የሚሰጥ"አሜን..............አሜን........ አሜን ይሁንልን እናንተ ብሩካን ተባረኩ
@BirhanuHuriso
@BirhanuHuriso Ай бұрын
this song has contains hard messages for real Christians God bless you more and more ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sunkurtashura5138
@sunkurtashura5138 4 жыл бұрын
ጆስ ጌታ እግ/ር ለዘለዓለም አንተንና ቤተሰብህን ይባርክ!!
@sangrokgallery
@sangrokgallery 4 жыл бұрын
ጌታ ጋር ትወስደኛለህ በዝማሬህ መመለስ አልፈልግም።
@philmongezaiyohannes1336
@philmongezaiyohannes1336 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/jqSbhoWpZdWgjdU
@amarechwoshe4092
@amarechwoshe4092 Жыл бұрын
ለክብርህ የሚሆን ዕቃ አድርገኝ ጌታ ከዚህ የሚበልጥ ክብር የለምና የአባቴ ብሩካን እየተባረካችሁ ኑሩልን ሰምቸው የማልጠግበው ዝማረ ፣
@elsamulutadesse5899
@elsamulutadesse5899 8 ай бұрын
Well love you all ❤
@ቆንጅት-ቈ8ጐ
@ቆንጅት-ቈ8ጐ 11 ай бұрын
አሜንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንን ተበርክ በብዙ ጌታ ይበርክህ❤❤❤❤❤❤ዘማንህ ይበርክ
@DANTUBE361
@DANTUBE361 Жыл бұрын
i'm asking god to cancel my proves prayer .to apply this gospel song on my life.amen
@adentedela1226
@adentedela1226 3 жыл бұрын
ፓስተር ጆኒ የ ጌታ ብርሀን በግልጽ የሚታይበት ድንቅ አምልኮ ምነው በአንዳቹ ዘማሪዎቻችን እኮ ተሸማቀቅን በጣም እያሳፈሩን ነው ዳንኬራ አይሉት ናይት ክለብ እያስመሰሉት እባካቹ ለጌታ የ ክብር እቃ እንሁንለት
@etalemtamrat
@etalemtamrat Жыл бұрын
ጌታ ፀጋክን ያብዛው በጣም ነው የምወድህ Apostel Jhon ሀሌ ሉያ
@yaredtekile
@yaredtekile 11 ай бұрын
I don’t know what Can I say may good bless you l love you so much
@tsehydesta7786
@tsehydesta7786 Жыл бұрын
አሜን አሜን 🤲🏻ለክብርህ የሚሆን ዕቃ አርገኝ ጌታዬ 😭😭😭😭
@sagnitekilu3597
@sagnitekilu3597 Жыл бұрын
ApostleGod Bless you! BIZU GIZE YETESENANAHUBET MEZMUR NEWU!
@halenhalen8930
@halenhalen8930 4 жыл бұрын
ዘመናችሁ ይለምልም ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፀጋሁ ይብዛላችሁ ከዚህም በላይ ተገለጡ በየሱስም
@GospelProjectEth
@GospelProjectEth 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/rqCyi6R5aqmWp7c
@shibire7870
@shibire7870 2 ай бұрын
Ameeeen ameeeen semiche aletegibim tebarkilen ❤❤
@EJ.7580
@EJ.7580 Жыл бұрын
AMEN, AMEN, AMEN ❤🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 Жыл бұрын
✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@emyasefa1592
@emyasefa1592 4 жыл бұрын
God Bless You EveryOne
@tshayekefelatube8371
@tshayekefelatube8371 Жыл бұрын
አሜንንን የክብር እቃ አድረገኝ ጌታ
@ያለውአይቀርም-ደ1ጘ
@ያለውአይቀርም-ደ1ጘ 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ ሁሌም በመዝሙራችሁ እነካለሁ 😭😭😭🙏🙏 አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@danababa591
@danababa591 2 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ አባ ኢየሱስ ለክብርህ የምሆን እቃ አርገኝ ጌታ። አድርገኝ ኢየሱስዬዬዬዬ🔥🔥🛐🛐🛐 አባዬዬዬዬ 🙏 አሜንንንንንንንን😭😭😭😭😭😭😭 አሜንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንን😭🔥🔥🔥🔥🔥🔥🎸 ጌታ አሁንም ፀጋ ይጨምራለችሁ የታደለችሁ ናችሁ🔥😭🔥🔥🙏🛐 😭🛐💝💝💝
@yonasulfina284
@yonasulfina284 4 жыл бұрын
Paster Jo ye tebarke ke malet yemilew ne ger yelegnem Abesto yebarke get yesuse kerstose
@sababekel7895
@sababekel7895 9 ай бұрын
ብሩካን ናችው
@konjitwoldesenbet1465
@konjitwoldesenbet1465 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@henimek
@henimek 2 жыл бұрын
ለክብር የሚሆን እቃ ጨለማ በሆነበት ብርሃን የሚያበራ ስለከበረው ስጋ የሚያወራ ሙት በገዛው ሸለቆ ህይወትን የሚናገር ወደ ሞት ለሚነዱ ብርሃን የሚሆን የምስራችን የሚያበስር አዝ: ለክብር የሚሆን እቃ(3) አርገኝ ጌታ ለክብርህ የማያሳፍር ክቡር ስም የሚሸከም ሙሉ ማንነቱን ላንተ የሚሰጥ ታማኝ ባርያ የማያሳፍር(2) የወርቅ እቃ የምትለው በእሳት የነጠረ የምትሻውን ልታደርግበት ያማረ ህያው ቅዱስ መስዋዕት አርጎ ራሱን የሰጠ ባለህበት አብሮ የሚኖር የማይርቅ እንዳስቀመጥከው የሚቀመጥ አዝ: ለክብር የሚሆን እቃ(3) በዓለም ከሚታደለው ከጊዜያዊ ደስታ ሰማያዊውን ለመያዝ ልዘርጋ ዓለምን ነፍሴ ትጥላ በአይኖቼ ክብርን ትጣ በንቀት እያየኋት ላንተ ልሩጥ ፍሬን ላፍራ አንተን ላኩራ አዝ: ለክብር የሚሆን እቃ(3)
@WerkeChube
@WerkeChube 7 ай бұрын
Egziabehar zemenhen yebarklh
@meronabebe6698
@meronabebe6698 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ የማልጠግበው መዝሙር joye ተባረክ ለክብርህ የሚሆን ዕቃ አርገኝ ጌታ ለክብርህ የማያሳፍር ሙሉ ማንነቱን ላንተ የሚሰጥ ታማን ባሪያ የማይሳፍር
@selamhagos414
@selamhagos414 Жыл бұрын
በጣም ውስጤን የሚነካኝ መዝሙር ነው በብዙ ተባረኩ የዘጻአት ዘማሪዎች ሁላቹሁም በጣም እወዳቹሃልሁ።❤❤❤❤❤❤❤❤
@ኢየሱስየጌቶችጌታነው-ሠ9ከ
@ኢየሱስየጌቶችጌታነው-ሠ9ከ 4 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ እንዲህ መንፈስን የሚያረሰርሱ መዝሙሮችን ስለ ምታቀርቡልን ዘመናችሁን ይባርከው ፀጋውን ያብዛላችሁ እውዳችዋለው በጣም
@GospelProjectEth
@GospelProjectEth 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/rqCyi6R5aqmWp7c
@kidistshale9919
@kidistshale9919 3 жыл бұрын
በዘመናት መካከል ህይወትን የሚያሳይ መዝሙር ነዉ🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@jerry5871
@jerry5871 3 жыл бұрын
1
@meseretadane6926
@meseretadane6926 4 жыл бұрын
Amen yemayasafer ye kibr eka adrgegh tebareku
@tedalyrics3106
@tedalyrics3106 Жыл бұрын
Tilik tselot🥰🙏
@Babi-h9f
@Babi-h9f 4 ай бұрын
GOD BLESS YOU ! John
@belayneshseifu9236
@belayneshseifu9236 4 жыл бұрын
Tebark
@Jovani321
@Jovani321 4 жыл бұрын
Zemnachu betkelalalaa berikkkkkkkk yebal AMEN🙏🏿🙏🙏🏻🥰😘
@betieldagnew1150
@betieldagnew1150 6 ай бұрын
God bless you Choirs 🙏 ❤️
@BbbbSaaas
@BbbbSaaas 5 ай бұрын
ናፍቆቴ ነው ይህ መዝሙር
@alexanderalemayehu9766
@alexanderalemayehu9766 4 жыл бұрын
Amen!!!!!!!!! Amen!!!!!!!!! I don't have any word than amen! There is nothing greater than serving almighty GOD with all this life 😇!!! Amen!!!
@ZnashTeka
@ZnashTeka Жыл бұрын
waw
@rehaboth203
@rehaboth203 4 жыл бұрын
Amen. I join you in this prayerful song. I surrender to you Lord Jesus, make me your useful instrument. This song is my favorite. All glory be to God.
@GospelProjectEth
@GospelProjectEth 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/rqCyi6R5aqmWp7c
@buchi534
@buchi534 3 жыл бұрын
በእውነት ለሚመጣው Revivel በደንብ የሚያነሳሳ እና መንፈስን የሚያግል መዝሙር ነው በውስጤ ስመgaው እና ጌታን ስጠይቀው ነበር እንዲህ በመዝሙር ሳገgaው በጣም ደስ ብሎgaል ጌታ ይባርክህ🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@mekdeszewde9598
@mekdeszewde9598 4 жыл бұрын
ሂወታችንን የለወጡ ዝማሬዎች ለጌታ የሚመጥን ሂወት እንዲኖረን የቀደሱን ዝማሬዎች መሆናቸው መቼም አይረሳም አባቴ ዘመንህ ይባረክ እወድሃለሁ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@EmuTarikuEmu
@EmuTarikuEmu 11 ай бұрын
ጌታ ብርክ ያድርግክ ❤❤❤❤❤❤
@bayushgiza6961
@bayushgiza6961 4 жыл бұрын
ለኔ ለንስሃ ሆነልኝ😔😔 አሜን አሜን!!!
@philmongezaiyohannes1336
@philmongezaiyohannes1336 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/jqSbhoWpZdWgjdU
@fikruekubay3345
@fikruekubay3345 3 жыл бұрын
Telwechebtalhue zemenachu yebarek
@menabereka8666
@menabereka8666 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen🙇🙇
@assa3100
@assa3100 4 жыл бұрын
Amen amen amen. Liyu yehone ye Amliko mezmur. Geta zemenihin yibarikew. Bezimarewochih hulgize ebarekalehu. Yichemiribih
@FasigaFasiga-p8v
@FasigaFasiga-p8v 13 күн бұрын
Hallelujah
@abenezerpawulos
@abenezerpawulos 11 ай бұрын
God amen amen 😢😢😢😢 amen Aba arigeng beziye zemen ye kibire eka arigeng 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏wuye aba
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 75 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 55 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 17 МЛН
እረኛዬ || ሐዋርያ ዮሐንስ ግርማ || Eregnaye || Zetseat Choir @ Elili Hotel
14:48
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
17:06
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 358 М.
ናፈቀኝ  - Nafekegn (Live Version) || Yohannes Girma ft. Zetseat Choir
16:54
Apostle Yohannes Girma - Johnny
Рет қаралды 503 М.
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 75 МЛН