IYESUS/ኢየሱስ/ Yidnekachew Teka/ይድነቃቸው ተካ/Vol 2 full album

  Рет қаралды 721,773

Yidnekachew Teka

Yidnekachew Teka

6 ай бұрын

yidnekachewtekamehamed.hearno...
• 1.Yidnekachew Teka ብቸኝ...
Subscribe
• ዘማሪ ይድነቃቸው ተካ ''ኢየሱስ ነ...
Follow me:
Facebook
/ yidnekachew.tekamehamed.1
Instagram
reelChUgkU...
TikTok
tiktok.com/@yidnekachewtekamehamed
#yidnekachewteka#IYESUS #ኢየሱስ#Subscribe#share#mezmur#
Official Video SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL "Yidnekachew Teka" UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
© Copyright: YIDNEKACHEW TEKA MEHAMED, Inc 2022

Пікірлер: 470
@fevengashaw
@fevengashaw 6 ай бұрын
እየሱስ ብለን ጀምረን ኢየሱስ ብለን የጨረስንበት ይድኔዋ አይናችንን ወደየሱስ መለስክልን እንድወድህ ታውቃለህ❤
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 6 ай бұрын
Dearest Fevuye thank you so much. Much love🥰🙏
@afomiyegebre5321
@afomiyegebre5321 2 ай бұрын
@@yidnekachewteka9679❤❤❤🎉🎉🎉be blessed ❤
@user-vj8iz3sb4t
@user-vj8iz3sb4t Ай бұрын
❤❤❤❤​@@afomiyegebre5321
@bitaniahaile6961
@bitaniahaile6961 18 күн бұрын
Aaaaa​@@afomiyegebre5321
@senaitdebisa
@senaitdebisa 6 ай бұрын
እየሱስ እየሱስ እየሱስ የማይጠገብ ስም ሁለንተናህን የተቆጣጠረው ይህ ስም የተባረከ ይሁን❤❤❤❤❤
@binyamtadesse7036
@binyamtadesse7036 6 ай бұрын
Amn
@samuelseyoum5785
@samuelseyoum5785 19 күн бұрын
እየሱስ ክርስቶስ የነገስታት ንጉስ ና የጌቶች ጌታ ነው!!!
@nisirtube7951
@nisirtube7951 6 ай бұрын
ይህን የመሰለ በረከት ይዘህ 13 አመታት ሙሉ ስለዘገየህብን ይቅርታ ጠይቀን። We love you eko❤❤❤
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 6 ай бұрын
Thank you dear. Blessings.
@ruthnahom5997
@ruthnahom5997 14 күн бұрын
እንየ ነኝ በየሱስ ከሞት ኣፍ ያመለጥኩ 🙏💞 ይገርመኛል ግርምምም ይለኛል መዳኔ 😢❤
@elsamalasa1661
@elsamalasa1661 19 күн бұрын
Ameni Ameni Ameni Ameni Ameni Ameni Ameni Ameni Ameni Ameni ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🤲🤲🤲🤲Tabarki
@asratmena
@asratmena 5 күн бұрын
Geta yesus yibarikih Yidne ❤❤❤eyesus yene wedeje yene fikr yene melkam
@destalemma9158
@destalemma9158 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ደራርቦ ይባርክህ።የ12አመት ልጅ ብሆንም መዝሙሮችህ ይስበኛል። ተባረክ።
@eyesusgetanewmezmurchannel
@eyesusgetanewmezmurchannel 5 ай бұрын
ይድኔ ጌታ ይባርክህ ኢትዮጵያ እያለን በ2023 GC አግኝተንሀል። በመማፀኛ ከተማ ቤተክርስቲያን (ዩጎ ሲቲ ቸርች) በሚሊኒየም አዳራሽ ዲቪዲ (2003 ዓ.ም / 2011) አይተንሀል እናስታውስሀለን አባትህንም አቶ ተካ መሀመድን እናስታውሳለን። በመዝሙሮችህ እጅግ በብዙም ተባረክን ያገለገልክባት ቤተክርስቲያን (ኢትዮጵያ ገነት ቤ/ክ) ተባርካለች!
@masali721
@masali721 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@dershayewoldemichael
@dershayewoldemichael 3 ай бұрын
የኔ ውዱ ወንድም የአባቴ ብሩክ ይህ መንፈስ ቅዱስ ለልጅ ልጆችክ ይታላለፍ በእውነቱ በዚህ ዘመን እኮ አሽሙሬኛ ብቻ በብዙ ምድርቱን ሞልቶብን ኢየሱስን ሻፍኖታል ሰው ሁሉ የአሽሙር ሳባክና የአሽሙር ዘማር ሆኖ አንተ ግን ከጅማሬ እስካ ፍጻሜ ኢየሱስ የምል ስም ብቻ የገነነበት ሆኖ ነፍስም አልቃራኝም በእውነት ጌታ ኢየሱስ እረጅም እድሜ ሰቶክ ለትውልዱ ኢየሱስን ብቻ ማስወረስ ይሁንልክ ብዙ ሰዎች እኮ በመንፈስ ጀምረሁ በሥጋ እየጨረሱ ፍጻሜ አስግ ሆኖብናል ዘማናዊነት ብዙ አገልጋዮችን ኢየሱስ ማለቱን አስረስቶባቸው በምድር ቅራቅቦ ታጅበሁ አኳናቸው ሁሉ አስግ ሆኖብናል አንተ ግን ከጅምሩ ያኔ ብላቴና ሆኜም በመዝሙሮችክ ኢየሱስ የምባለሁን ስም ለይቻለሁ ደግሞም ያንን ስም ጠርቼ ላሌላ ነገር መኖር አቅቶኝ እስካሁን አለሁ በአንተ ላይ የተቀመጠሁ መንፈስ ቅዱስ እኔን ለውጦኛል ህያው ምስክር ነኝ 😢🎉🎉🎉🎉🎉አንተን የሞላሁ ሙላት እኔንም ይሙላኝ 😢 ከአንተ መኖር የታናሳ ሀገር እረፍት ያግኝ ፍጥረት ሁሉ ኢየሱስ ኢየሱስ ይሽተት ማኖርክ ለክብሩ ሽታ ያድርግህ ታባርኬ ነው የባረኩ ከልቤ ነው በእውነት ይሁንብህ እወዳሃለሁ ቤተሰብህ የአንተ የሆነው ሁሉ በደሙ ይሸፈን ከክፉም ሁሉ እርሱ እራሱ ይጣብቃችሁ ብዙ ሰዎች ታተክ ትውልድ ስያጡ የአንተ ትውልድ እስከ ሺህ እስካ ፍጻሜ ኢየሱስ በምል ይታካካ ❤❤❤❤❤
@g.h.zs.
@g.h.zs. 17 күн бұрын
ᎅ ቸንነት አይሰᎁንም አየሱሰ ከኔ ገር ነው❤ አሜን ተባረክ ወንድᎂ
@sBedaso
@sBedaso 6 ай бұрын
ሁልጊዜ ስሰማው የማይሰለቸኝ ወደ ጌታዬ የሚያስጠጋኝ ዝማሬ ድንቅ ነው :: ጸጋ ይብዛልህ ወንድሜ ጌታ ዘመንህን ይባርክ በርታ🙏🙏❤
@zewdineshaduga
@zewdineshaduga 6 ай бұрын
0:50
@mezgebuakalu6144
@mezgebuakalu6144 6 ай бұрын
ወንድሜ፣ይድኔ፣እሄን፣መዝሙር፣ከወጣ፣ጀምሮ፣በጌታ፣ፊት፣እብድ፣ብዬልሀለሁ።❤it is from heavenነፍሴ፣አቅም፣አጣች፣ፍስስ፣ብላለች።ጌታ፣ኢየሱስ፣አንተ፣ላይ፣ስለለቀቀው፣ዝማሬ፣አመሰግነዋለሁ።።አወድሀለሁ❤
@WubalemWubie-cs9lz
@WubalemWubie-cs9lz 5 ай бұрын
ይህው ከወጣ ጊዜ ጀምሮ ይህን ሲ. ዲ መስማት ማቆም አልቻልኩም ከዚህ በላይ ይብዛልህ ይድኔ ተባረክልን!!!!
@KetemashObsa
@KetemashObsa 6 ай бұрын
በዚህ ዘመን በአለም ምናምንቴ ተሸፍኖ የነበረውን የእየሱሴን ስም ከፍ ስላደረግኸው ዘመንሀ በከፍታ ይለቅ ካየልህ ከፍታ አትውረድ ፀጋውን የብዛልህ ❤❤❤
@user-sm1rk2sx2b
@user-sm1rk2sx2b 9 күн бұрын
❤❤❤
@RuhamaAmanuel-ml1gc
@RuhamaAmanuel-ml1gc 12 күн бұрын
Woooo men lebelh berkkkkk bel betam egzabhar yestn berktachen neh selat egzabhar yemsegen antnm selrdah egzabhar kebrun yewsed esu bezmnh hula yekberlh eysuse yegenelh ant zek belhe negusu eysuse kebrol yebzalhe❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamawittariku1905
@selamawittariku1905 8 күн бұрын
ይድኔ ዘመንህ ይባረክ
@avidorzewde9182
@avidorzewde9182 6 ай бұрын
I can't stop listening this album all about Jesus ከአበላኽኝ ካአጠጣኽኝ የወጣ bless you yedna
@user-km2mm6ll2u
@user-km2mm6ll2u 2 ай бұрын
Amen Amen Amen
@edenbiniyam7911
@edenbiniyam7911 5 ай бұрын
ይድኔ ወንድሜ ፀጋ በዝቶልህ በአዲስ መዝሙር መጣህልን የቆየ ህይወት ተፈትኖ ያለፈ መአዛ ያለው ህይወት ያለው መዝሙር አውሩልኝ ስለኢየሱስ ንገሩኝ ስለኢየሱስ ዘምሩልኝ ስለኢየሱስ እሱ ነው የህይወት ሱስ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zt4ex9pv5i
@user-zt4ex9pv5i 3 ай бұрын
ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fanidiriba3713
@fanidiriba3713 9 күн бұрын
Amen amen 🙏 Yes Jesus Is the only one the way to Heaven 🙏
@user-ze2wr8ri9f
@user-ze2wr8ri9f 3 ай бұрын
ኢየሱስ አንተን የምወድበትን ፍቅር መቸም አይወሰድብኝ እየበዛ ይምጣ እንጅ ❤❤❤
@user-ms8qi3hx2r
@user-ms8qi3hx2r 4 ай бұрын
ይድንዬ ጌታየሱስ ከዚህ በላይ በጸጋዉ ያለምልምህ ጌታየሱስ ስላተ ይባረክ
@sarusariti2498
@sarusariti2498 Ай бұрын
Amen 🙏 tabaraki 😭🎻🙏 tabaraki Amen 🙏 tabaraki 😭🎻🎻🙏 tabaraki 😭🎻🙏 tabaraki
@yirgedugebrehiwot2048
@yirgedugebrehiwot2048 4 ай бұрын
ይድኔ የናፈቅንህ ወንድማችን በሚያስገርም ወንጌል ስለመጣህ ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ስላንተ ይመስገን ይክበር አሁንም በ እርሱ የበረታህ ሁን we love you bro.
@JesusJesus-ii9xi
@JesusJesus-ii9xi Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@peace-4all587
@peace-4all587 4 ай бұрын
Bless you, brother ኢየሱሱ. ኢየሱስ ስሙ የማይጠገብ የኔ ውድ ኢየሱሴ 💋 ❤❤❤
@barakatbarakat735
@barakatbarakat735 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤ Amnnnn Amnnnn Amnnnn Tabark Geta Eyesus ycamirlhik STaga Kibati ychamrliki ❤❤
@yashlberhibeehi148
@yashlberhibeehi148 14 күн бұрын
AAMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@DerejeGetachewu
@DerejeGetachewu 21 күн бұрын
Eyesusi yikotateri hulem gad bless you
@user-mv9jx4oj6h
@user-mv9jx4oj6h 6 күн бұрын
ኢሄ መዝሙር የኔ ህይወት ነው ! ይዴ ጌታ ይባርክህ
@asterroutier5643
@asterroutier5643 6 ай бұрын
አሜንንንን አብዝቶ ይባርክህ እየሱስ ጌታ ነው 🙏🙏🙏
@DNJFT
@DNJFT 6 ай бұрын
ድንቅ አልበም ነው ክብር ለኢየሱስ ይሁን ይደረጋል እወድሀለሁ በጣም በጣም
@hanaalex6252
@hanaalex6252 3 ай бұрын
እሰይ አረሰረስከን ደርቀን ነበር ስሙ እንደሚፈስ ዘይት ስለሆነ ተባረክልኝ ወንድምነት እወድሀለሁሁሁሁሁሁሁ ክፉ አይንካህ አደራ ርዕስ እንዳትቀይር
@genetdawit1773
@genetdawit1773 6 ай бұрын
በቃ ኢየሱስ ብቻ ❤❤❤
@Wondebek
@Wondebek 2 күн бұрын
Yidnewa❤❤❤❤❤❤
@selamboye-zg5dc
@selamboye-zg5dc 4 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ ታባረክ ❤❤
@TIRITAALEGN-om2xo
@TIRITAALEGN-om2xo 6 ай бұрын
እግዚያብሔር አምላክ ላዛላላም ይመስገን በጌታ በኢየሱስ ስም አሜን እድንዬ ጸጋ ይብዛልክ በጌታ ስም አሜን ❤️💞❤️💞❤️💞❤️💞❤️💞❤️💞❤️💞❤️💞❤️💞❤️💞❤️👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏
@selamwoldemariam4256
@selamwoldemariam4256 Ай бұрын
ይድኔ ተባረክ ሁሌ የምንባረክበት መዝሙር ነው❤❤❤❤❤
@user-wl7eh4po6j
@user-wl7eh4po6j Ай бұрын
እውነት ነው ብቸኝነት አሰማኝም ኢየሱስየ እያለ📖🙏💗⛪🔐ብርክ በልልን ይድኔ❤❤
@alemmekasha8965
@alemmekasha8965 6 ай бұрын
ይሄ ድንቅ አልበም የምወደውን ጌታዬን ኢየሱስን ፍቅር ጨምሮታ "እኔን የሚያየኝ የሚሰማኝ አንተን ይውደድህ" ብለህ በመዝሙርህ የጸለይከውን ጌታ አድርጎታል። የረዳህ እግዚአብሔር ይባረክ! አንተ የትውልድ በረከት ነህ ወንድሜ እናመሠግናለን ❤
@TsionErmiyas-bu9ss
@TsionErmiyas-bu9ss 5 ай бұрын
አቤት እርፍፍፍፍ በኢየሱስ እንዴት ደስ የሚል አልበም ነው❤❤❤❤❤
@WubalemWubie-cs9lz
@WubalemWubie-cs9lz Ай бұрын
ይድኔ ተባረክ! የ 5 ዓመት ልጄ በፍቅርህ ክፉኛ ተይዟል! ኮንሰርትህ ላይም ነበረ : ያላንተ ሌላ መዘመርም መስማትም አልቻለም! ብዙ የኮንሰርትህን ስአል የባንዱን "setting " እና ደሮኗን ጨመሮ ስሎልሃል : አንተ ግን በዝማረህም እንዳልከው በየቤቱ የኢየሱስን ሰም እያስጠራህ ነው! ይብዛልህ ወንድሜ!!!
@TigistGeleta-go1mz
@TigistGeleta-go1mz 2 ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤ የለበስኩት የዉርደት ሸማ ከላዬ ወልቋል የፅድቅ ሸማ አለበስከኝ ኢየሱሴ🎉🎉🎉❤❤❤
@natnaelaweke777
@natnaelaweke777 2 ай бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ዘማሪ ይድንዬ ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ስለሰጠህ መዝሙሮች አብዝቼ ጌታን አመሰግናለሁ! ኢየሱስን አየንበት እሱን ይበልጥጥጥ እንድንወደው አደረገን ተባረክ ወንድሜ ዘመንህ ሁሉ እንዲህ መንፈስ ቅዱስ በሞላበትና እሱን በሚያስናፍቅ ዝማሬ ይሙላ እወድሀለሁ ተባረክልኝ! ክብር ለኢየሱስ ይሁን!!!
@KalledanTemesgen
@KalledanTemesgen 7 күн бұрын
ዘመንህ ይባረክ
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 5 ай бұрын
ቤሰማ ቤሰማ የማይጠገብ መዝሙር ዝማሬ የሜሰጥ እግዚአብሔር ይባረክ። ተባረክ❤
@qojitalamu9061
@qojitalamu9061 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜንአሜን ተባረክ😘😘😘😘😘❤❤❤💯💯💯💯😭😭😭😭✅
@eyerusalemethiopis4734
@eyerusalemethiopis4734 6 ай бұрын
ይድኔ የሱስን የምታልቅበት መንገድ በጣም ደስ ይለኛል መንፈስ ቅዱስ ባንተ ስለሚሰራው ስራ አከብራለው ስላንተ ጌታዬን አመሰግናለሁ ዘመንህ በሙሉ የሱሰስን በማላቅ እንድትጨርስ ፀሎቴ ነው። ተባርከካል።
@nardosnegash6734
@nardosnegash6734 Ай бұрын
Jesus❤❤❤
@ganetwoldegirumganet8906
@ganetwoldegirumganet8906 6 ай бұрын
ይህን መዝሙር መስማት ማቆም አቃተኝ ተባረክ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤
@levelelevate18
@levelelevate18 4 ай бұрын
Mnm anilm baka geta yoberk
@user-rt2tz6cm2e
@user-rt2tz6cm2e 5 ай бұрын
እየሱስ❤❤❤❤✋✋
@masaratjisus4238
@masaratjisus4238 3 ай бұрын
አሜንን አባ ስምህ አይሰለች እንጠረዋለን ከዘላለም ሞት ያዳነን ❤❤❤❤❤❤❤
@reality165
@reality165 2 ай бұрын
የማይሰለች መዝሙር። እያደር መልዕክቱ ሲገባኝ ይበልጥ እየወደድኩት የሄድኩት የመዝሙር ስብስብ ነው። በኢየሱስ ተጀምሮ በኢየሱስ። የሙዚቃ ቅንብሩ፤ የድምፃችሁ መቀናጀት ፤ ትራኮቹ በሙሉ በ ልቀት የተሰሩ ናቸው። በየቀኑ መዝሙሮቹን እሰማለሁ። ይበልጥ እየወደድኩት እንጂ እየሰለቸኝ አልሄደም። በበለጠ ፀጋ ይባርክህ። የዘመርከዉ ሁሉ በዘመንህ ለዘርህ ሁሉ እየደመቀ ይሂድ🙏🙏🙏 በረከትህ ነዉና አይሰረቅብህ🙏🙏🙏 ዘመንህ ይባረክ🙏🙏🙏ይለምልም🙏🙏🙏
@mebratworku
@mebratworku 3 ай бұрын
ዘመንክን ጌታ ኢየሱሰ ይባርከው ተባረክ❤❤❤❤
@NoziphoMalambe
@NoziphoMalambe 5 ай бұрын
I can't understand the languages but I lv this gospel may good god almighty bless you I can feel his presence when I'm playing this songs god bless u❤
@teketelermiasyelodamo8417
@teketelermiasyelodamo8417 24 күн бұрын
Thanks, let me explain afew. About this amazing gospel song meaning, I can't feel like im alone, I can't live without his spirit, there is my power in heaven ☝️behind of me , my long time glorious of God, he is my child age and my elder time, he never left me alone😢😢😢 there is his love in my bone, here I'm I still in life ,I can't replace his Love, I can't live without his glory, without. spirit , and his presenc 6:01 e ☝️☝️☝️, Let's all of us sing about his Gloriness ☝️☝️☝️☝️
@tadeledagale8593
@tadeledagale8593 3 ай бұрын
ምን አይነት ድንቅ ዝመሬ ደገግሜ ስሰማው አልሰለቸም ጌታ ጻጋ ያብዛልክ ይድኔ❤
@AddisuAdebabay
@AddisuAdebabay 6 ай бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ❤❤❤
@melakubogale
@melakubogale 5 күн бұрын
Amenn
@akalneshworku2001
@akalneshworku2001 3 ай бұрын
ዋዉ ከሐዘኔ የተጵናናሑበት ጌታዬን ያየሁበት ያመለኩበት ዝማሬ ነዉ ብርክ በልልኝ አሑንም ይጨምርብሕ ተባረክ
@WorshiputGodfirst
@WorshiputGodfirst 6 ай бұрын
አዉሩልኝ ስለ ኢየሱስ
@user-lt5vy5ml6v
@user-lt5vy5ml6v 3 ай бұрын
የዘመርክለት ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ እደገና እድትዘምርለት ፀጋውን ያብዛልህ።
@elsamalasa1661
@elsamalasa1661 19 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢Uuuuu Ameni Ameni Ameni Ameni Ameni tabarki tabaraku tabarki ♥️🥰🥰🤲
@YeSelamGebre
@YeSelamGebre 2 ай бұрын
ይድኔ ጌታ ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ ❤❤🎉🎉🥰🥰❤❤💯🙏
@Bana-oy5nv
@Bana-oy5nv 6 ай бұрын
Amen amen amen❤
@Adanech556
@Adanech556 5 ай бұрын
ነፍስ የሚያረሰርስ ዝማሬ ነው ተባረክ ይድኔ ፀጋው ይብዛልህ😍🙏
@Fkr7706
@Fkr7706 Ай бұрын
Am in Love with this blessings song አባቴን ያስናፍቀኛል ❤ እየሱስዬ
@menberehaile3425
@menberehaile3425 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤ኢየሱስ
@natnaelsolomonhilue2346
@natnaelsolomonhilue2346 5 ай бұрын
ክብሩ ለጌታ ይሁን ተባረክ
@AddisuAdi
@AddisuAdi 6 күн бұрын
Yete tsafe Hulu bereketi yagegn yideee
@heavenlystars6533
@heavenlystars6533 Күн бұрын
Talent musicians. Praise God!
@YerusiEthopaa
@YerusiEthopaa Ай бұрын
አው ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው አሜን አሜን ይቤረሃን አባት ነው እና ድጋሚ ልጅ አውሆ እየሱስ ያድናል 📖📖📖📖📖🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️
@abigailtemesgenfocus2471
@abigailtemesgenfocus2471 6 ай бұрын
ዘማሪ ይድኔ አንተ ለዚህ ትውልድ በረከት ነህ አሁንም ፀጋው ይብዛልህ እናመሰግናለን❤
@user-zj9ki6ch7g
@user-zj9ki6ch7g 6 ай бұрын
ይድኔ፡ሞገሳም፡ዘመንህ፡ይባረክ፡፡፡፡፡
@selamwoldemariam4256
@selamwoldemariam4256 2 ай бұрын
ይድኔ ድሮም በጣም የውድህ ወንድሜ ነህ አሁን ግን በጣም ወደድኩህ ተባረክ ይብዛልህ❤
@GenetBoset-bc7me
@GenetBoset-bc7me 18 күн бұрын
ተባረክ
@user-ky4zh3nz6y
@user-ky4zh3nz6y 6 ай бұрын
You are Our blessings we love you 🇪🇷
@amanuelgetachew9388
@amanuelgetachew9388 5 ай бұрын
ማምለጫ ስም ኢየሱስ ❤❤
@Selamwiteketfo
@Selamwiteketfo 4 ай бұрын
Zemnh yelmelemmm
@BeyonceBetty
@BeyonceBetty 8 күн бұрын
Amen and Amen God bless ❤🎉
@agereasefa8720
@agereasefa8720 Ай бұрын
❤❤❤❤❤ blessed
@user-vo5nl6fh6x
@user-vo5nl6fh6x 6 ай бұрын
ኡኡኡኡኡፍፍፍ ይድኔ በረከታችን እየሱስ እየሱስ የምታስብለን ድንቅ ወንድማችን ብሩክ ነህ ይሄ ድንቅ መንፈስ እለት እለት ይብዛልህ በተለይ ትራክ 3 እና 4ን ኡኡኡፍ በቃ ቃላት የለኝም ❤❤❤
@user-wk5gv8yv1x
@user-wk5gv8yv1x 5 ай бұрын
ይድኔ ምን አይነት የተባረከ ሰው ነህ በዚህ አልበም ጌታ እንዴት እደተናገረኝ እና እንደአፅናናኝ ስሰማው ገና አይኖቼ በእንባ የሞላሉ አሁንም ጌታ በፀጋውን ይጨምርልህ ተባረክ እንወድሃለን ❤❤❤
@beza8707
@beza8707 6 ай бұрын
ተባረክ ለምልምህ አሁንም ሌላን እንጠብቀላን ቶሎ ቶሎ ልቀቅ መዝሙርህን ተበርከሃል ❤❤❤❤😂🎉🎉😮😮😮😍😍😍🙏🙏🙏🙏
@user-ln4tw6kp4f
@user-ln4tw6kp4f 6 ай бұрын
አሜን አሜን ተበርክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@user-nh6ib7pj3p
@user-nh6ib7pj3p 3 ай бұрын
Amennnnnnnnnnnnnnnnn
@sebleasfaw5952
@sebleasfaw5952 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ብቻዬን አይደለሁም❤❤❤
@YeSelamGebre
@YeSelamGebre 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Wondebek
@Wondebek 7 күн бұрын
Yidne boss❤
@Wondebek
@Wondebek 7 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@solomongetachew1636
@solomongetachew1636 6 ай бұрын
ትለያለህ ወንድሜ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ
@user-pv8ny8uu1z
@user-pv8ny8uu1z 26 күн бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስ ነህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@Emuyee914
@Emuyee914 Күн бұрын
💕💕 amenn ❤❤
@eyerusalemwoubshet
@eyerusalemwoubshet 24 күн бұрын
ከጨውና በርበሬ ላይ አውጥተህ ዋናው እየሱስ ጋር ለጠፍከን የረዳህ ጌታ ይባረክ አንተም ለምልምልን እናመሰግናለን።
@user-lz9uj5gz3r
@user-lz9uj5gz3r 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 😢😢😢🥰🥰🥰🙏🙏✊✊🍒🍒ጌታ ይባረክ ተባረክ 🙏🙏🙏🥰
@abay3856
@abay3856 6 ай бұрын
ተባረክ።
@ehilitutilahun3708
@ehilitutilahun3708 5 ай бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ይድኔ የአባቴ ባሪያ
@genetleykun5836
@genetleykun5836 Ай бұрын
God bless you brother amazing songs
@Gelane1
@Gelane1 4 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏 ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ።
@henokmulugeta3061
@henokmulugeta3061 5 ай бұрын
በአጭር ቃል በጥልቅ ፍቅር እወድሃለው ይድኔ ተባረክ
@belachewtamrat3625
@belachewtamrat3625 2 ай бұрын
ጌታ ይበርክህ መዘመር መነገርያለበት ኢየሱስን ዘምረኽዋልና አንወድሃለን❤
የግድ ታስፈልገኛለህ!!Yidnekachew teka//glory of god tv
29:29
PROPHET ZEKARIYAS WONDEMU /GLORY OF GOD TV
Рет қаралды 229 М.
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
00:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 6 МЛН
Василиса наняла личного массажиста 😂 #shorts
00:22
Денис Кукояка
Рет қаралды 9 МЛН
Tom & Jerry !! 😂😂
00:59
Tibo InShape
Рет қаралды 49 МЛН
UFC Vegas 93 : Алмабаев VS Джонсон
02:01
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 221 М.
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 478 М.
“፩ ምዕራፍ” Album  ቴዲ ታደሰ 1 meraf  Teddy Tadesse vol.4 2016/2023
1:31:04
Pastor Teddy Tadesse OFFICIAL
Рет қаралды 646 М.
🔴 ድንቅ የአምልኮ መዝሙሮች  #Kingdom sound
1:51:01
Christian Zema Tube - ክርስቲያን ዜማ
Рет қаралды 307 М.
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
00:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 6 МЛН