ለካ ዲያብሎስም ልጅ አለው ? //በቀሲስ መንግሥቱ

  Рет қаралды 68,486

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

Күн бұрын

Пікірлер: 206
@mekdesabebe343
@mekdesabebe343 Жыл бұрын
አባቴ ምን እንደምልም አላውቅም አባ ኮ እረጅም እድሜ ከጤና ሙሉ ጤና ይስጥልን ያገክግሎት ጊዜዎንት ያርዝምልን አባ የእርሶ አይነቱን አባቶችን ያብዛልን ስስቴ የናቴ ልጅ❤❤❤❤❤❤😊
@adisababa1570
@adisababa1570 2 жыл бұрын
አባታችን እዴሜ ፀጋዉን ያብዛለን ኒህ አባትችን ሥወደዉት የኔ አባት እግዛብሄር አባቶች አያሣጣን እዉነት ፀጋዉ ያብዛሉዉን💚💛💐💐💐💐💒💒💒💒
@fantu1fantu215
@fantu1fantu215 Жыл бұрын
በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም ያሰማነውን በልቦናቸን ያሳድርብን አሜን
@joorykfk330
@joorykfk330 2 жыл бұрын
አቤቱ የድፍረት ሃጢያት እንዳይገዛኝ ባርያህን እኔን ፀጌ ማርያም ተቆጣጠረኝ😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@ቀለምየኪዳነምህረትልጅ
@ቀለምየኪዳነምህረትልጅ 2 жыл бұрын
እንደመምህሮቻች ድካም የኛ ስንፍና ለጉድ ነዉ ደስ የሚሉ አባት ናቸዉ እድሜ ይስጥዎት 🤲🤲🤲ሰምተን ለመለወጥ ያብቃን🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@ማዕተበይአይበትኽ
@ማዕተበይአይበትኽ 2 жыл бұрын
በጣም የምወዳቸው አባታችን በናታቹ ጥርት ያለ ቀረጻና ድምጽ ይኑረው የአባታችን ድንቅ ትምህርት ነው ያላቸው በዚህ እድሜ እኔ በጣም እደነቃለሁ
@hana-21
@hana-21 2 жыл бұрын
ቃሉ ከሰማነው ከካሜራው ምን ችግር አለጥርት ያለ ድምፅ ነው የሚሰማው
@baseerkunnan6979
@baseerkunnan6979 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን የእውነት እነኝሕን አባት ድምፀ ስስማ ውስጤ የሚር መሠመስ አለ ቃላታቸው ያሥለቅስኛል😢😭የናቴልጀ ብለው ሲጀምሩት እውነት 😭አባቴ እርጀም እድሜ ከጤናጋር ይስጦት ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡለ እግዚአብሔር የተመሠገነይሁን ቃለሒወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛሎት አባዬ🙏
@ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ
@ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከቶት ይደርብን የርሶ ትምህርት ንፍስ ያረሰርሳል አባታችን አደርሶ አይንት ያሉትን አባቶቻችንን ለኢትዮጵያችን ለተዋህዶ አይማኖታችን ያብዛልን እረዥም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏
@ሀናየማሪያምልጂ
@ሀናየማሪያምልጂ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን. እግዚአብሔር. በዲየሀለሁኝ ይቅርበለኝ. አቤቱ. ይቅርበለኝ
@fre2127
@fre2127 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲
@brekatdebritu3251
@brekatdebritu3251 2 жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል ሰብከት ነው አባታችን ቃለህዉት ያሰማል መንግሰተሰማያት ያውርሰልን
@መላኩቅዱስዑራኤልጠብቀን
@መላኩቅዱስዑራኤልጠብቀን 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜ ይስጥልን እኔ አባታችን እወዳቸዋለሁኝ ወንድሞች ቤተክርስትያን ስትሔዱ ለምንድነው ነጠላ የማትለብሱት ልበሱ ደስ ትላላችሁ
@nibretwoldie7029
@nibretwoldie7029 2 жыл бұрын
በ 1992 አም፣ ወሎ ደሴ እየመጡ ያስትማሩት፣አባት ይሆኑ?ይገርማል!! ረጂም እንድሜና፣ጤና ይስጥልን!!
@milkanatube4685
@milkanatube4685 2 жыл бұрын
@@nibretwoldie7029 Amen Amen
@salamwittejal5776
@salamwittejal5776 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት አባታችን ቃለ ህይዉትን ያሰማልን እድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ልዑል እግዚአብሔ
@heedasleeasd5448
@heedasleeasd5448 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ላባታችን ቃለሂወት ቃለበረከት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን👏🌹
@hiwotsinna8468
@hiwotsinna8468 2 жыл бұрын
ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ይስጥልን በጸጋው. ይጠብቅልን አሜን
@mekidesalemu3749
@mekidesalemu3749 2 жыл бұрын
Amen amen amen kalehiwote yasemalin bedime betsega egizabiher amilak yitebikiln
@maryajokim5600
@maryajokim5600 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይዉት ያስማልን አባታችትን በፆሎት አስቡኝ ወለተ ማሪያም ብላችሁ
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 2 жыл бұрын
አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏 ፈጣሪ ረጅም ዕድሜን ከጤና ጋር ያድልልን 🙏 እኛንም ሰምቶ ከመጥፋት ይጠብቀን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@amanuel5687
@amanuel5687 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ሉልሰገድ እግዚአቢሄር አምላክ ይባርክልን በጤና በጸጋ ይጠብቅልን
@terrilegese3012
@terrilegese3012 2 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን እግዚአብሔር አምላክ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖታችን እና ቤተክርስቲያናችንን ህዝቦችዋን ይጠብቅልን ጠላቶችዋን እግዚአብሔር አምላክ ይገስፅልን ።
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@ደጀንተራራ
@ደጀንተራራ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ተወዳጁ መካሪ መምህር ቃለ ህይወቱን ያሰማልን❤
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በራክዮ አይለየን ጎዶልያስ
@lioulkassa4233
@lioulkassa4233 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ።
@እንደምድርአሸዋ
@እንደምድርአሸዋ 2 жыл бұрын
የሚያስደንቅ ትምህርት እግዚአብሔር እንደርሶ አይነት አባቶችን ያብዛልን። እድሜ ይስጠዎት ፈጣሪ።
@girmawasferaw7688
@girmawasferaw7688 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቡራኬዎ ይድረሰን አባታችን
@የድንግልማርያምባሪያወለተ
@የድንግልማርያምባሪያወለተ 2 жыл бұрын
አቤት የምንሰማዉ ቃል ለፍርድ እንዳይሆንብን በቃሉ የምንለወጥበት ያድርገን
@TigistHabetamu
@TigistHabetamu Жыл бұрын
አሜን
@setechgntsega3298
@setechgntsega3298 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@saronaddis9068
@saronaddis9068 8 ай бұрын
Amen
@SHEWANGZABeshewu
@SHEWANGZABeshewu Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@galaxymobile6666
@galaxymobile6666 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሄወት ያሰማልን እግዚያብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን አሜን
@gechietube2943
@gechietube2943 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና እና ከአገልግሎት ያድልልን የእናቴ ልጅ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በረከቷን ታድልልን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@Marima1-l6z
@Marima1-l6z 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@netsanetmedia21
@netsanetmedia21 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን አቤቱ ሆይ አይነ ልቦናየን አብራልኝ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ነ9ሸ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ነ9ሸ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይውት ያሰማልን
@azebbegosew7917
@azebbegosew7917 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ🙏🏽
@almaztlahun7337
@almaztlahun7337 2 жыл бұрын
አባታችነ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በጣም ከአጀት የሚገባ ትምህርት ነዋ ቃለሂወት ያሰማልን ሆዴ ይሞላል ልቤ ይደሰታል አባቴ በፀሎት አስቡን። ፅጌ ማርያም። ወለተ ማሪያም። ወለተ ሀና
@መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
@መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይውት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ ምህርትህን ላክለን አንድ አድርጋን አንተ
@ሙሉየ
@ሙሉየ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hana-21
@hana-21 2 жыл бұрын
እኔ ምንም አልልም እድሜ ከጤናጋር ይስጥንን አባዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃሉ ቢቻ ሲሰማ እቺን አለም ይጠላል የእናቴ ልጅ የታደሉ አባት
@امنهامنه-ق5ه
@امنهامنه-ق5ه 2 жыл бұрын
አባ እድሚና ጤና ያድልልን ቃልህይወት ያሰማልን ሺ አመት ኑሩልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አባቴ 🤲🤲🤲🤲
@Salam-sh2dv
@Salam-sh2dv 2 жыл бұрын
Amen abatachin kale hiwoti yasemalin 🥰🥰🥰🥰🥰🥰💒💘🙏
@EliltaaEthiopian
@EliltaaEthiopian 2 жыл бұрын
አባታችን ቃልህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖንም ያርዝሙሎት
@tinbetdaniel9900
@tinbetdaniel9900 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን
@natiye7968
@natiye7968 2 жыл бұрын
Amen kaleheyiyot yasemalen mengstesemayat tsedkun yawreselen! Abatachin be edme betsega yakoyilen!
@rebicamulgeta7548
@rebicamulgeta7548 2 жыл бұрын
በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏
@haimanotgeremew8627
@haimanotgeremew8627 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን በጣም ነው የምወዳቸው
@ሚካኤልአባቴ-ሐ3ኀ
@ሚካኤልአባቴ-ሐ3ኀ Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድመና በጠና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ እኛም የሰማነው በልቦናችን ያሳድርልን አሜን❤❤
@SaraSara-yr4zg
@SaraSara-yr4zg 2 жыл бұрын
ቃል ለህይወት ያሠማልን ለኛም ማስተዋል ያድለን ልቦና ይስጠን
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝምልን
@dhfhbxdgbgd5672
@dhfhbxdgbgd5672 2 жыл бұрын
አሜን፫ አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቆት
@abbyabby607
@abbyabby607 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen mamerachen Qalahewot yasaman Abatachen egezaber Rajim Hedeme Ena xena yee sexachu Abate 🙏🙏🙏💞🥰💕❣💕💞🥰
@mesismart1332
@mesismart1332 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን በጤና በዕድሜ ይጠብቅልን::
@mendaabebe6472
@mendaabebe6472 2 жыл бұрын
አሜን አባአአታችን ቃለሕወት ያሰማአልን በዲሜበጤና ያቆኦይእልን
@fgfh6265
@fgfh6265 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይሰጥልን
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እንወዶታለን
@GydHud-d7q
@GydHud-d7q Күн бұрын
አቤቱ አምላካችን ሆይ ይቅር በለን 😢😢😢 አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን❤❤❤
@chcc301
@chcc301 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን አባታችን ።
@mhretmhret270
@mhretmhret270 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን ማባባያ የሌለው ቁርጠኝነት ወላዋይነትን የሚያጠፋ ትምህርት ነው
@ወለተሃናየማሪያምልጂነኝ
@ወለተሃናየማሪያምልጂነኝ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን አባታችን አሜን፫
@agyiibfx6919
@agyiibfx6919 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልሂወት ያሰማልን አባታችን
@burtegirma757
@burtegirma757 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በዉንአት ቃለ ሂዎት ያሰማልን አባታቺን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከተናጋ ይሰጥልን
@adisababa1570
@adisababa1570 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ይህወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብላለዉት😢😢😢😢😢😢😢
@sarahsarah4277
@sarahsarah4277 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiy women yasemalen 💚 💛 ❤
@destaasgid6678
@destaasgid6678 2 жыл бұрын
Amen.Amen.Amen
@Marima1-l6z
@Marima1-l6z 8 күн бұрын
አሜን አሜንቃለዉትያሰማልኝ
@memehailu1316
@memehailu1316 Жыл бұрын
Amen kale hiwoten yasemalen abatachen Egeziabeher yesetelen
@gengeni7872
@gengeni7872 2 жыл бұрын
አሜንአሜንን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን ✝️✝️✝️
@bareshdubai6535
@bareshdubai6535 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለአባታችን በእድሜ በጤና ይጣብቅልን አሜን
@ሶልያናየሸዋልጅ
@ሶልያናየሸዋልጅ Жыл бұрын
እረጅም እድሜ አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃለህይወት ያሰማልን🙏🥺እንወዶታለን አባታችን❤🙏
@yeradanyeeegzaberyamasagen8257
@yeradanyeeegzaberyamasagen8257 2 жыл бұрын
Qalee hiwote yesemalen Amen Amen Amen 🙇⛪✝️✝️✝️💘❤️
@Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ
@Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ 2 жыл бұрын
ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን👏
@hewotawoke2765
@hewotawoke2765 Ай бұрын
አሜን
@tsehaynorga1755
@tsehaynorga1755 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማሌን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏
@bettybetty7678
@bettybetty7678 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን
@ኤሎሔኤሎሔ
@ኤሎሔኤሎሔ 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን የርሶን አይነት መምህር ያብዛልን🙏🙏🙏
@hamedhamed3002
@hamedhamed3002 2 жыл бұрын
Amen amen amen Hiwotin yaseamalin🤲🤲🤲🙏🙏😭😭
@شطرنج2008
@شطرنج2008 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@genettessema5248
@genettessema5248 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያስማልን። ለኛም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን!!! አሜን!!
@elsatekle1095
@elsatekle1095 2 жыл бұрын
Amen 🙏 kale hiwoten yasemalen Abatachen
@Medehaneyalem27
@Medehaneyalem27 2 жыл бұрын
Egzeabehare yemasgan ❤️❤️❤️ Amen amen amen!!! Yante leg💞💞
@asmaruatnafu5915
@asmaruatnafu5915 2 жыл бұрын
አሜንፈጣሬከፈተናቦታይሰውረንእድሜይስጥልን እመብረሀንለንስሀአብቄን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hanaali7013
@hanaali7013 2 жыл бұрын
igzi abiher yimesgen yihenin kemar yexafexe qale igzi abiher indisema yeredanyii❤️❤️❤️❤️fexari rejim idme yisxot abbatachiin
@selamslm8752
@selamslm8752 Ай бұрын
Amen Amen Amne abatchen ideme ina tena yisexelan 🌹🌹🌷🌹💐💐💐🙏🙏🙏
@ንፁህህሊናምቹትራስነዉ
@ንፁህህሊናምቹትራስነዉ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንደምን ዋላችሁ የክርስቶስ ቤተሠቦች በእዉነት ለአባታችን ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን፫
@tinbetdaniel9900
@tinbetdaniel9900 2 жыл бұрын
አባታችንን የሰጠን እግዚአብሔር የመስገን እድሜ ከጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@salamkassa1601
@salamkassa1601 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለህወት ያሠማልን ማስተዋልን ያድለን አሜን አሜን አሜን⛪️🙏🙏🙏❤️😥
@gdeygabre8720
@gdeygabre8720 2 жыл бұрын
Amen kale hewet yasemalin 🙏🙏🙏🙏
@AKIA-X-MAN
@AKIA-X-MAN 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@wugotana6879
@wugotana6879 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለሒወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@TamesgenDagen
@TamesgenDagen 28 күн бұрын
እረ ቸሩ መድሀንያለም ሆይ ልቤን ስበረውና በፍቅርህ ልመለስ የኔ አባት እባክህን ወደ አንተ መልሰኝ 😢😢😢😢
@MimiMimi-zx3mx
@MimiMimi-zx3mx 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን
@ቤዛነኝድንግልእናቴነሽሚካ
@ቤዛነኝድንግልእናቴነሽሚካ 2 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃል ህይወት ያሰማልን
@alemmamo204
@alemmamo204 2 жыл бұрын
አባታችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን በረከቶዎት ይደርብን አሜንንን
@hsznjd4044
@hsznjd4044 2 жыл бұрын
በእውነት ውድ አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን እድሜን በጤና ቅዱስ አምላክ መርዝ አሜን እግዚአብሔር አምላክ ልብ ይስጥልን በእውነት
@እምየኢትዮጵያኑሪለዘላለም
@እምየኢትዮጵያኑሪለዘላለም 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይሰጠወት አባታችን ቃለ ሂወትን ያሰማን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@ማዕተበይአይበትኽ
@ማዕተበይአይበትኽ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን
@getachewbekele202
@getachewbekele202 2 жыл бұрын
ameen ameen ameen qai hiyiwete yasemalene
@እሙነኝየእናቴብቻ
@እሙነኝየእናቴብቻ Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፈጣሪ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@ዘኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@ዘኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 3 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@SikoSilo-w4m
@SikoSilo-w4m Жыл бұрын
❤❤❤❤አሜን ❤❤አሜን❤❤አሜን❤❤ቃለሂወት ያሰማልን
@silenatmulatu7609
@silenatmulatu7609 2 жыл бұрын
Abetachen Egizaber edima ane tenawuna yabezalota ye Ageligelote Zemanone Enate Dingale Maraim tebarekilote 🤲🤲🤲🤲
@youtubworkneshyoutube
@youtubworkneshyoutube 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሚን
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
♦️ቀሲስ መንግሥቱ የእናቴ ልጅ ለመጀመሪያ ጊዜ ታሪካቸውን ...
27:03
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 30 М.
ቀሲስ መንግስቱ (የእናቴ ልጅ) | FenotMedia
55:24
ፍኖተ ብርሃን ዘብሔረ ጽጌ
Рет қаралды 25 М.