ለኮር ዳዊት በብልጽግና ህንጻ ተሰጥቶታል? | “ዶ/ር አብይ እጅ ላይ ያለችው እንቁላል” | ከኮር ዳዊት ጋር የተደረገ ቆይታ | Haleta Tv

  Рет қаралды 25,977

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Күн бұрын

#haletatv #ethiopia

Пікірлер: 251
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ሰላም ለኢትዮጵያውያን ለ ህዝባችን 🙏💚💛♥️
@ad1187
@ad1187 2 ай бұрын
ኮር ዳዊት በዚህ መልኩ ስለሀገርህ መናገርህ እጅግ ደስ ነው ያለኝ ። ጀግና እኮ ነህ 💯💯💯💯
@hirutyadeta4254
@hirutyadeta4254 2 ай бұрын
ቢሰጠው ደስ ይለናል ሲጀመር ይገባዋል ደክሟል❤❤❤❤❤❤❤
@yakoball5672
@yakoball5672 2 ай бұрын
ሀሌታዎች እንደምን አላችሁ ጥሩ ነው ውይይታችሁ እውነት ነው ጉዳይ ፈፃሚ የሆኑ ሰዎች ሕዝብን በማስመረር ሕዝቡንም መንግሥትንም እግዚአብሔርንም አይፈሩም እስቲ በ ቢሾፍቱ ኩሩፍቱ ቃለሕይወት ቤተክርስቲያን አሁን ምን እየተደረገ ነው እስኪ ማነው ሚመልሰን ሁሉን ንቀዋል እግዚአብሔር ግን በዙፋኑ አለ ።
@asterdefere9540
@asterdefere9540 2 ай бұрын
ዴቫ ጀግና ዴቫ ታማኝ የኢትዮጵያ ልጅ❤🇪🇹❤💪🦁😘😘
@Weldegabriel24
@Weldegabriel24 2 ай бұрын
We love Core Dawit; the Pride of Ethiopia 🇪🇹💕👍
@rebka5068
@rebka5068 2 ай бұрын
ኮራችን እንኳን ደህና መጣህ ተሹ እናመስግናለን ኮር ዳዋትን ስላቀረብክልን ሀገራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt 2 ай бұрын
እውነት ነው ብዙ መልካም ነገሮች እየተሰሩ ያሉበት እንዲዚህ ያለ ጊዜ የለም ግን መልካሙ እንዳይታይ ጠላት በሚዲያ ይተጋል ግን ለሁላችን ልቦና ይስጠን ለመሪዎቻችን ብድራታቸው ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💯💯💯💯💯💯
@mengistu9600
@mengistu9600 2 ай бұрын
በአብይ ዙሪያ የድህነት ምንጭና እንቅፋቶች ከበውታል እግዛቢሄር ኢትዯጵያን ይታገድ !
@belehubrehan2524
@belehubrehan2524 2 ай бұрын
ኮር ዳዊት የቁርጥ ቀን ኢትዮጵያዊ ልጅ❤❤❤
@kederkedeer2632
@kederkedeer2632 2 ай бұрын
ዴቪ ታላቁ ኢትዮጵያዊ እረጅም ዕድሜ እመኝልሀለው።
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 ай бұрын
ዴቭ በርታልን👍👍👍
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 2 ай бұрын
Thanks HALETA TV YOU GAT RIGHT PERSON CORE DAWIT❤❤❤1111111
@Anumma572
@Anumma572 2 ай бұрын
ደቭዬ የእትዮጵያ ምርጥ ልጅ አንተ እኮ 1ኛ ነህ አኔ እንዴ እንደምማፀን ለአገሬ በርታልን::
@DemisBefirdu
@DemisBefirdu 2 ай бұрын
ቡሽቲ ለቡሽቲ
@cocococo5920
@cocococo5920 2 ай бұрын
ዴቭ ዘመንህ ይባረክ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt 2 ай бұрын
We Love U Dr.Abiye Ahmed U are a gift for Ethiopia! I pray the peoples of Ethiopia Understand U! Thank You Core Dawit!
@MaebelMereja
@MaebelMereja 2 ай бұрын
ብዙ ፅንፈኞች ቆዳቸው የሚገፈፍበት ዘራፊና ዘረኛ የሚንጫጫበት ቃለ ምልልስ ነው :: ኮሪደርና ጎርጎራ ያስበዳቹህ እስኪ ግቡና እንለያቹህ
@عرنالدالدكاك
@عرنالدالدكاك 2 ай бұрын
የባለጌ ሰፈር ልጆች መሰልከኝ ባድ ቦይ ከሚባሉት
@lii6427
@lii6427 2 ай бұрын
እድሜ የስጥን እንጂ ማነም ሆነ ማን በ አብይ ዘመን የህዝብ ንብርት የዝርፉ ሁሉ የጅን ያገኛል የህዝበም ንብርት የምልሳል ልሆሉ ጊዜ አለው
@Fikru1948
@Fikru1948 2 ай бұрын
You mean Confuse and convince Parks❓️😁😁🤪
@yayahala615
@yayahala615 2 ай бұрын
@@MaebelMereja 😁*ክብር የማይወድለት ህዝብ የሞላባት ሀገረ አሳዘነችኝ ።።ገራ የገባው ዜጋ ።።።ድህነት ውሰጣቸው ነው ።።።አብቹዪ ጠላትህ ድብን ይበለ
@Kiya1326
@Kiya1326 2 ай бұрын
ኮራችን!! ክበርልን እረጅም እድሜ!!
@storeliones-l3s
@storeliones-l3s 2 ай бұрын
Kore dawete anbasa❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@nanny3146
@nanny3146 2 ай бұрын
Dave Jegna real Ethiopians son nice to see you again this media ethiopia tekdem with great hero leadr abichu forever amen 🎉🎉🎉🎉
@winydemssie
@winydemssie 2 ай бұрын
አገር ወዳዱ ዴቭ ጀግና ሰው ከአላማህ ፍንክች የማትል ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነህ ምንም የሚቆጭህን ነገር አላደረክም ህሊናህ ንፁህ ነው ከእውነት ጋር ስለቆምክ እናከብርሀለን እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤
@shemtebraykasa7828
@shemtebraykasa7828 2 ай бұрын
👍👌🇪🇷🇪🇹✌✌✌✌
@MeleseMengesha-j2k
@MeleseMengesha-j2k 2 ай бұрын
ኮር ዳዊት አትዮጺያዊ ጀግና ነው ሀቅና ሀቅ የሚናገር
@MamushKidanemariam
@MamushKidanemariam 2 ай бұрын
❤❤❤❤cor dawit አንተ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነህ እወድሃለሁ በርታ ከጎንህ ነኝ💪💪💪💪👏👏👏👏
@bettyjes3421
@bettyjes3421 2 ай бұрын
ዴቭዬ ጀግናችን እንወድሀለን❤❤❤❤❤
@sunnyeyalo6398
@sunnyeyalo6398 Ай бұрын
እናተደደባቺ
@jujucanal2165
@jujucanal2165 2 ай бұрын
ዴቫ አባታችን🇪🇹🦁
@Denkeyew
@Denkeyew 2 ай бұрын
ሠለም ለኢትዮጵያ ለሠለም እጥራለሁ
@nanny3146
@nanny3146 2 ай бұрын
Core dawit inamesegnalegn 🎉🎉🎉🎉
@rebka5068
@rebka5068 2 ай бұрын
እናመስግናለን ኮራችን ስላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን ለህዝቦቿ
@junefirst500
@junefirst500 2 ай бұрын
በእውነት፡ ነው፡ የምላችሁ፤ ኮር፡ ዳዊት፡ እንድ፡ ቀን፡ ተስፋ፡ ሳይቆርጥ፡ አገሩ፡ እንዳትፈርስ፡ ጤናውን፡ እስኪያውከው፡ ድረስ፡ የዲያስፖራ፡ ጽንፈኞችን፡ እየተሟገተ፡ ያንከባለለ፡ ጀግና፡ ነው!
@adamia3883
@adamia3883 2 ай бұрын
Well come home 😍🙏
@mimit4032
@mimit4032 2 ай бұрын
Welcome ❤
@nahombirhanu7639
@nahombirhanu7639 2 ай бұрын
ኮራችን እንወድሐለን❤❤❤
@TesfaTamene
@TesfaTamene 2 ай бұрын
አቦ ውትድርና ቀምሶ መውጣ የሀገር ፍቅርና ነገሮችን ለመተንተን ስመች ደስ ብለህኛል ።ይመችህ
@Tukura-if1gz
@Tukura-if1gz 2 ай бұрын
ዴቭ ጀግናችን ነህ❤
@marryjesus-g3v
@marryjesus-g3v 2 ай бұрын
Selamehi yebeza DV jagna
@FaithYhwh
@FaithYhwh 2 ай бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ እኔ የሰላም ሰው ነኝኝኝኝኝኝ!!!!
@alemnashenegash6539
@alemnashenegash6539 2 ай бұрын
Welcome core dawite ❤❤❤
@Anumma572
@Anumma572 2 ай бұрын
ይጨክን መንግግሥት ቆራጥ እርመጃ ይውሰድ::
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 2 ай бұрын
Welcome..... cor. Dawit......!
@lydiabooji4983
@lydiabooji4983 2 ай бұрын
Thank C.Dawit. You are a man of talent and intelligence. You have a very mature mind with Good long Memories. All those who do not understand you just like this person infront of you with a stupid interview. This media is of wayane and jawissa. Enemies of Ethiopia having no mind no head... with very short memories.... mindless short sighted people. This media and Mesay media are working agents...
@የኢትዮጵያብልጥግናእሩቅአ
@የኢትዮጵያብልጥግናእሩቅአ 2 ай бұрын
ዳዊት እንደ አንተ አይነቶችን የሐገር ነቀርሣዎች ለማጥፋት ሢል ነው ጤናው የታወከው።አሁን እናነንተም ትጠፋላችሁ ሐገራችንም እየበለጸገች ነው ዳዊትም የደከመለትን ውጤት በደሥታ እያየ ነው።
@samueldemissi1
@samueldemissi1 2 ай бұрын
Thank you Dave for your time and clarifying the facts about Ethiopia’s situation
@yayahala615
@yayahala615 2 ай бұрын
ዲቪዪ ከየት ተገኘህ ።።።ኢትዪጵያዊ እውነተኛ ሰው ።።እድሜ ከጤና ጋር ይጨመርልህ
@DemisBefirdu
@DemisBefirdu 2 ай бұрын
ቡሽቲ በለው
@yayahala615
@yayahala615 2 ай бұрын
@@DemisBefirdu አይደለም ለማንኛውም እየሰራ እየኖረ ነው ።።።የመሳደብ መንፈሰ ይመታ አሜን ነው
@Ahmed-oc5gi
@Ahmed-oc5gi 2 ай бұрын
Gotera fund??????
@siforamamo7724
@siforamamo7724 2 ай бұрын
ኮር ዳዊት የሚዲያው ድሮን👑👑👑
@عرنالدالدكاك
@عرنالدالدكاك 2 ай бұрын
ኮር ዳዊት የክፋ ቀን ለሀገራችን ደራሽ የሽብርተኞች ጠላት የሸኔ የፋኖ የወያኔ ፀረ ኢትዬጵያን ስብስብ የተጋፈጠ ሀገር ወዳድ ነው ከመላከያ እኩል ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም ጀግናች ነህ
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 2 ай бұрын
#ድል ለአማራው ፋኖ። ❤❤❤
@jujucanal2165
@jujucanal2165 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ የነ የለውም በረካ አለ ወያኔ😂
@emebetayele9492
@emebetayele9492 2 ай бұрын
ኮር ዳዊት ሁሌም ለሀቅ የምትቆም ዉድ የኢትዮዽያ ልጅ እናከብርሀለን።
@KebedeHaile-kh8ck
@KebedeHaile-kh8ck 2 ай бұрын
ዴብ ጀግነ ኢትዮጵያ ልጅ ነው በጠም ውደድኩት ቀጥልበት
@Ethiopiawiiiit
@Ethiopiawiiiit 2 ай бұрын
ዴቭ ጎበዝ የኢትዮጵያ ጀግና:: አስረዳልኝ እንደዚህ
@DemisBefirdu
@DemisBefirdu 2 ай бұрын
ቡሽቲ ለቡሽቲ
@RemlaHussein
@RemlaHussein 2 ай бұрын
ወይኔ እንደኔ የተቃጠለ ሰው ያለአይመስለኝም የስብሰቢው የማመናጨቁ የማገላመጡ በተለይ በተለይ ክልል አራት ወይኔ አንድ ቀላል ጕዳይ ፈጠነ ከተባለ ከ3__6 ወር
@storeliones-l3s
@storeliones-l3s 2 ай бұрын
Dave king❤❤❤❤❤❤❤
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 2 ай бұрын
እና የኑሮ ውድነቱ የዛሪ 27 አመት ውጤቱ ነው እያሉን ነው ??? ኧረ ተዎ ጋሼ ከባድ ጦርነት እኮ አሳልፈናል እያንዳንዱ ተተኳሽ እኮ dollar ነበር የተኮስነው ጦርነቱ ባይከሰት እኮ የኑሮ ውድነቱ እዚህ ደረጃ ይደርስ ነበር የሚል ግምት የለኝም !!! እታረማለሁ
@Askwold2593
@Askwold2593 2 ай бұрын
እና ጦርነቱን ዶ/ር አብይ ነው እንዴ ታዲያ የጀመረው ምን ማድረግ ይችል ነበር
@ethiopahagera8861
@ethiopahagera8861 2 ай бұрын
አዋን የዛሬ ሀያ ሰባት አመቱ ውጤት ነው ማለት ምን መሰለህ ገንዘቡን እስኪበቃቸው ሳይሆን ከበቂ በላይ ዘርፈው ይዘዋል እነሱ ናቸው የጥቁር ገበያውን የሚያሽከረክሩት ምክንያቱም ብሩ ላይ ተኝተዋላ👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@bedryaahmed6896
@bedryaahmed6896 2 ай бұрын
ዴቫችን ሰላም ሰላም ሀሌታ ላይ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን ሰላም ለኢትዮጵያ
@MesiTmariyam
@MesiTmariyam 2 ай бұрын
ዴቫዬ እንቂላልዋ በአቢቺ እጅ ትቆይልን እንወድሀለን እድሜ ይስጥህ ተባረክ ከህሊና ወቀሳ ነፃ የሆንክ ለሀገር እና ለትውልድ የቆምክ ጀግናችን እንወድሀለን የአራዳ ልጅ ❤ለአቡቹ ❤ለዴቫ
@tewabemezgebe5332
@tewabemezgebe5332 2 ай бұрын
💚💛❤🙏
@meronwoldemariam7921
@meronwoldemariam7921 2 ай бұрын
ዴቫችን በርታ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ ❤❤❤❤❤
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 2 ай бұрын
ጥሩ ሥራ ቢሰራም የኑሮ ውድነቱን የመኖሪያ ቤት ችግር ትምሕርት ጤናን መሰል ማህበራዊ ችግሮችን ካልፍታ ምንም ቢደክም ቢለፍ አይታይለትም የሚቀድመው ካልቀዸመ ዋጋ የለውም ለዚህ ሁሉ መፍትሄው ህገ መንጝሥቱን መለስ ብሎ ማየት ወሳኝነት አለው ብዙ ለኛ ህይወት በጥባጭ ህገ ወጥ ህጎች ስላሉ እነሱን አፅዱ በዚህ ጉዻይ ላይ በደንብ ሥሩ በተረፈ ሰላም ለሀገራችን ❤🎉🎉
@rebka5068
@rebka5068 2 ай бұрын
ምኑ ነው ዋጋ የሊለው ባጭር ጊዜ ውስጥ ሁሉም ነገር ይስተካከል ማለት አለሚወቅ ይመስለኛል የኑሮ ውድነት ሊሎችም ችግሮች በአለም ላይ አለምን እያስጭነቃት ነው ስለዝህ እንታገዝ ስውች
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 ай бұрын
6 አመት አጭር ግዜ ነው ወይ? ወያኔም ዲሞክራሲ ለማምጣት ግዜ ይፈጃል እያለ ጥያቄ የሚያነሳውን ሁሉ እያሰረ እየገደለ እየዘረፈ 27 አመት ቆይቷል።
@mengistu9600
@mengistu9600 2 ай бұрын
ኮር ዳዊት መልካም እይታህ ጥሩ መልካም ዜጋ ነህ አመስግናለሁ !
@Black-2024
@Black-2024 2 ай бұрын
▫️Thank you #Core_Dawit | #Haleta_Tv ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍 ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
@bezabihtariku4995
@bezabihtariku4995 2 ай бұрын
ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ምንም ፋይዳ የለውም፣በሪሶርት ያደገ ሀገር የለም
@Ethi912
@Ethi912 2 ай бұрын
Core ❤
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 2 ай бұрын
ዴቪ የምትኖርበት አገር ካናዳ ማነው ቀጥታ የመንግስት ተቋም እንድትገባ መከላከያ እንድትሄድ ከንቲባ እንድታይ የሚፈቅድልህ ። ሳምንት ሁለት ሳምንት በላይ ቀጠሮ ተስጥቶ ጽፈህ ያስገባከው በነሱ ደረጃ የሚመለስ ከሆነ ነው ማያት የምችሉት።
@meseretfufa5190
@meseretfufa5190 2 ай бұрын
ኮርዳዊት እንደሆነ አይፈራ አይኮራ ❤🎉❤🎉❤
@zaharasirage5233
@zaharasirage5233 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@yayahala615
@yayahala615 2 ай бұрын
አብቹዪን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ።።ሰራው ይናገራል አለቀ ደቀቀ ።።
@jigsagoro6481
@jigsagoro6481 2 ай бұрын
አብይ እንደ ተመረጠ ሳያውቁት፣ሳይረዱት ጊዜ ሰጥተው የሠራውን ሰያዩ ደገፉት ካቡት። አሁን ደግሞ ጥርት ያለ ሥራ በየአካባቢው በየክልሉ ሠርቶ ሲያሳይ ተቃወሙት አወገዙት።አይገርምም?
@SenaitJira
@SenaitJira 2 ай бұрын
ዛሬ እውነተኛ ሰው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ዳዊትን ስላቀረባችሁ ነው ላይክ ያረኩት
@ethiopahagera8861
@ethiopahagera8861 2 ай бұрын
ዴቮ አንበሳ❤❤❤❤❤
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 2 ай бұрын
ኮርዳዊትና እስክንድር አንድ ናቸው።
@foziamohamed1874
@foziamohamed1874 2 ай бұрын
እና የዚሁሉ ችግር መንግስት ካልተጠየቀ ማን ሊጠየቅ ነዉ የማንን ጎፈሬ ያበጥራል የምን ለመንግስት ጥብቅና መቆም ነው ያገሪቷ ችግር ሲብስ እጂ ሲሻል አላየንም
@helenh6930
@helenh6930 2 ай бұрын
ኮር ዳዊት የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን
@ArekebArku
@ArekebArku 2 ай бұрын
ኮር ዳዊት ምናልባት የምትለው ከሞላ ጎደል እውነት ሊሆን ይችላል ነገር ግን የመንግስት ዋና ስራ ምንድነው ለምሳሌ አብይ እንዳልከው ይሁን ብለን እንቀበል የመረጥነውም ኢተሰዮጰያ የምትባለውን ሀገር ይዞ ስለተነሳ ነው ነገር ግን አብይ የኦዲድ ኘሬዝዳንት እንደመሆኑ መረን የወጡ የኦሆዲድ ብልፅግናዎችን መቆንጠጥ ለምን ተሳናቸው ዋናው የአብይን ስልጣን ጥርስ ያነቃነቀው የኦሮሚያው ኘሬዝዳንት ሽመልሰ አብዲሳ ናቸው የሰበሩንን ሰበርናቸው ቁማር በላናቸው የመሳሰሉትን በአደባባይ ሲቀላምድ በዝምታ ማለፍ የአብይን ስልጣን ገደል የከተተው ማነው አማራው ለውጡን ተቀብሎ ብልፅግናን የተቀላቀለው ዘሩን አቶት ሳይሆን አገረለን ፈልጎ ነው ለዚህ ምን ትላለህ ብዙ ጥያቄዎች አሉ ከሞላ ጎደል ከብዙ በጥቂቱ ለዚህ መልስ አለው ወይ
@nigatuarido6595
@nigatuarido6595 2 ай бұрын
ዴቨ ተባረክ
@MesiTmariyam
@MesiTmariyam 2 ай бұрын
እኛ ሀገር እኮ የገደለ ነው ጀግና እውነትን የተናገረ ሳይሆን የዋሸ ነው እውነተኛ ሰው ቀልደኛ እና ፌዘኛውን ይፈልጋል
@kaki682
@kaki682 2 ай бұрын
ዳዊት ያራዳ ልጅ😂😂😂😂
@MesiTmariyam
@MesiTmariyam 2 ай бұрын
ብዙ ምሁር የተባሉ መርተውናል እንደ አቡቹ ከየን እስቲ ህዝቡ ያውቃል ሚድያዎች ቢያስተካክሉ እውነትን ቢያወሩ መልካም ነውፈጣሪም ይወዳል
@DemisBefirdu
@DemisBefirdu 2 ай бұрын
ቦሮኮ
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 2 ай бұрын
No shame WOW
@WondemagegnChekol
@WondemagegnChekol 2 ай бұрын
Madness comes from racism.
@temesgensidamo3914
@temesgensidamo3914 2 ай бұрын
Dave,ye kuret ken lij
@SintayewTessma
@SintayewTessma 2 ай бұрын
ጋዜጠኛው በደፈናው አታውራ ቦታ ጥቀስ ወይ የቪዲዮ ወይም የድምፅ አምጣ መረጃ
@GirmaBekele-c3m
@GirmaBekele-c3m 2 ай бұрын
ጋዜጠኞች ብዙ ግዜ በመንግሥት መ/"ቤት የሚታየውን ችግሮች መንግስት ለምን አይፈታም ? ብለው ከማማረር ለምን በተጨባጭ ማስረጃ ማጋለጥ የማይችሉት ይኼ እኮ ያነሱ ስራ ነው ¡¡¡😅
@abiyayele3207
@abiyayele3207 2 ай бұрын
ሀገር መውደድ ግን እንዴት ነው ?
@ayeleraberra4338
@ayeleraberra4338 2 ай бұрын
እንደ አበሻ በራሱ ህዝብ ላይ የሚያፌዝ ነጭ ሲያይ እንደ ባለቤቱ ያዬ ዉሻ የሚያቁነጠንጥ የለም። ለዛ ነዉ የማያልፍልን ድሆች የሆነዉ። የሰዉ ጉዳይ በማሰናከል አገሩን የሚጎዳ መሆኑን የማይረዳ ደነዝ የሆነ የስራ አስተዳደር ስላለ ነዉ።
@anonymoususer9755
@anonymoususer9755 2 ай бұрын
ይገርማል, ይህ መሀይም ከፍተኛ የሐገር ተጠሪ ተባለ። ስንት ሚልዮን የሚወክል የኦሮሞን ቢሕር (ህዝብ) ሲሳደብ የሚውል ሰው።
@wechecha
@wechecha 2 ай бұрын
ጠያቂው የትኛው መስሪያቤት ሄዶ ነው የሚለው ችግር የገጠመው? ከተራ ተቃዋሚ የሚጠበቅ ንግግር ነው:: ከጋዜጠኛ የሚጠበቀው ማስረጃ እና በመርጃ የተድገፈ ጥያቄ ነውየሚጠበቀው.....
@samueldemissi1
@samueldemissi1 2 ай бұрын
Thank you Dave . Dave is telling us the reality of what's going on in Ethiopia. Who is the enemy of the Amhara people? FANO is the main problem for the Amhara people. Because of their political views, Amhara cannot go to work, students can't go to school, farmers cannot harvest crops, and tourists can't even visit. Roads are blocked by FANO, and FANO is killing its own people. After you realize these facts, who suffers more from the FANO movement? The answer is the poor Amhara people suffering more because of FANO. But FANO claims that it is fighting for the freedom of Amhara. Since FANO started fighting with the government, what benefit has it brought for the Amhara people? The answer is nothing except problems and the killing of innocent civilians.
@የኢትዮጵያብልጥግናእሩቅአ
@የኢትዮጵያብልጥግናእሩቅአ 2 ай бұрын
መጣብሕ አደል? መዥገር የሐገር ነቀርሣ። ዳዊት ማለት የኢትዮጵያ ደሓ እንዲያልፍለት የአንተን አይነት የደሐ ሕዝብ ነቀራሣዎች እንድትጠፉ ነው ዳዊት ጤናውን ያጣው። እናንተም የሐገር ነቀርሣዎች ትጠፋላችሁ ደዊትም ጤንነቱ ተመልሦለት ይህው የሐገሩን ብልጽግና እያየ ነው።
@myyeshua6804
@myyeshua6804 Ай бұрын
የዚህ ሰው እብደት መቼ ነው ሚያበቃው
@АбелАмануел
@АбелАмануел 2 ай бұрын
Yhem iko chilota new. Sira fet huno tekemito kit ke makek.
@dessalegnmuche3096
@dessalegnmuche3096 2 ай бұрын
ከንቱ ሁሉ ስለ አንድ ሰው ሰብእና ሲባል ሀገር ይውደም የምትሉ ሆድ አደሮች ናችሁ ጠያቂውም ዳዊትም ከሆድ ያለፈ ነገር የላችሁም።
@kepha5065
@kepha5065 2 ай бұрын
ዛሬ ላይ ብልጽግናን እየደገፉ፣ ትላንት የወያኔ ተቃዋሚ ነበርኩ የሚሉ ሰዎች ግን ጤነኛ ናቸው?????
@meseretyebio9390
@meseretyebio9390 2 ай бұрын
TPLF is HERO ,BRAVE and strongest party in Africa whether you like it or not
@KemalShemsu-qy1fo
@KemalShemsu-qy1fo 2 ай бұрын
ምርት ትላለህ እንዴ ህዝብ እየኖረ ያለውን አንተ ልትነግረው ትፈልጋለህ
@tamex5459
@tamex5459 2 ай бұрын
Dev yemin Carta banke laye ekon kana kuche bilew yayalu network yelem sesitem yelem keble Ena wereda edejelaye silek yezew gebo mamechchet lebint new searched alasera bilewachewal yasazenal abiye madegef alebet❤😅
@Sara-kr9xn
@Sara-kr9xn 2 ай бұрын
ይህሽምግሌ ማፊያ።እናውቀዋለን ከጥኅትም
@Sheba-zv1dw
@Sheba-zv1dw 2 ай бұрын
Deva ye ethiopa medanit enwedhalen❤❤❤❤❤❤
@deredamot
@deredamot 2 ай бұрын
አማራን ፅንፈኛ እያለ የሚሳደብ ለካ ካርታውን እስከሚሰጡት ነው አማራን ያልተሳደበ ጥቅምም ስልጣንም አይገኝም አሳዛኝ ነው።
@12356-u
@12356-u 2 ай бұрын
አረ አንተ ሰው እድሜ ለንስሀ ነው የተጨመረልህ። ከሆዳምነት ወጥተህ ወደአምላክህ ተመለስ። እግዚአብሔር ይማርህ።
@emebetayele9492
@emebetayele9492 2 ай бұрын
ሆዳሙ አንተ ነህ እውነትን የማታውቅ: ኮር ዳዊትን አታውቀውም ጀግናችን ነው
@TofikIdris
@TofikIdris 2 ай бұрын
ዴቭ ቀድሞ የባነነ የአራዳ ልጅ ነው።
@metitadesse8409
@metitadesse8409 2 ай бұрын
ዳዊት ምን አቶ ነው ለሆዱ የሚኖረው.??? ምናለበት ግን የሰው ልክ አውቀን ብናገር ??
@SenaitJira
@SenaitJira 2 ай бұрын
እሬሳ ነህ ዳዊት ጀግና ነው።
@tewodrosgebremariam1081
@tewodrosgebremariam1081 2 ай бұрын
ደደብ ንፍጥ አንጎል
@TesfaTamene
@TesfaTamene 2 ай бұрын
ህዝቡ አብዘኛው ዩትቭ ተጠቃም አይደለም እንደዝህ ሀሳብ በኢትቭ በፋና በአሚኮ በኦብኤን እንደ እናንተ ትክክለኛና በድፍረት የምያቀርብ ብኖር
@sabagebru6850
@sabagebru6850 2 ай бұрын
ዳግም የአማራእና የትግ ራይ ሕዝብ ደም የማቃባት አጀንዳቹ አይሳካም አሁን ሁሉም ገብቶታል የአማ ራና የትግራይ ሕዝብ ቁጭ ብሎ ችግሮቹን ይፍታል ከአሁን በሐላ አይዋ ጉም ስላም ለትግራይ እና ለአማራሕዝብ እግዚአብሔር ይስጠው አሜን 🙏🙏🙏 ብልፅግና ከአማራ ክልል ይውጣ የአማራ ሕዝብ ጥያቄ ነው ባንዳዎች ማፍሪያዎች ናቹ 🤑
@AlmazKifleWeldeMariam
@AlmazKifleWeldeMariam 2 ай бұрын
ሰማ በጥራቃው መንገዱ ብቻ የሚቸታየወ ሕዝቡስ በየሜዳው, የወደቀው,የሚሞተው,ላነተ,ምንም,አይደለም ??
@fikadusolomon5890
@fikadusolomon5890 2 ай бұрын
Keresam kadre hula emenegni bilistigina bekerbu yigeresesal emenegni 💯 fano 💪
@АбелАмануел
@АбелАмануел 2 ай бұрын
Fesam!!!😂😂😂
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 14 МЛН
«Кім тапқыр?» бағдарламасы
00:16
Balapan TV
Рет қаралды 244 М.
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,9 МЛН
አሳዛኝ ታሪክ 5 July 2024
1:47:30
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 109 М.