ለኮሪደር ልማት ከደሞዝ ሊቆረጥ ነው ! | ከጥቁር ገበያው በላይ የሆኑት ባንኮች | dollar exchange | business news | gebeya media

  Рет қаралды 12,616

Gebeya Media - ገበያ

Gebeya Media - ገበያ

Күн бұрын

ለኮሪደር ልማት ከደሞዝ ሊቆረጥ ነው ! | ከጥቁር ገበያው በላይ የሆኑት ባንኮች | dollar exchange | business news | gebeya media
Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
Email: gebeyamedia@gmail.com
Telegram:t.me/gebeyamedia
TikTok: / gebeya_media
Facebook: / gebeyapromotion
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ

Пікірлер: 20
@NowIstheTime581
@NowIstheTime581 Күн бұрын
የመብራት ዋጋም የጨመረው የክሪደሩን የመብራት ወጪ ለመሸፈን ነው። ደሞዝተኛው በስንት በኩል መጎዳት አለበት?
@YUSUFFethudin
@YUSUFFethudin Күн бұрын
ድሮም ጥቁር ገበያው ላይ ተሳታፊ ባንኮች ውስጥ የሚሰሩ ሰዎች ስለነበሩ ዋጋውን ከፍ ቢያረጉት አይገርምም
@ApoPoነዒማዕሙራዑፍ
@ApoPoነዒማዕሙራዑፍ 7 сағат бұрын
😂😂😂😂
@mr.t3165
@mr.t3165 Күн бұрын
ለሐገር ልማት የዋለ ጥሩ ነው
@bgmyosef4545
@bgmyosef4545 Күн бұрын
በኮሪደር ልማት የተፈናቀሉት አብዛኛዎቹ በጣም ተቸግረው እንዳሉ ማወቅ ግድ ይለናል። እንኳን ተጨማሪ ከፍያ ሊጠየቁ ይቅርና እንዲሁም ከንግድና ከመኖሪያቸው ተፈናቅለው ችግር ላይናቸው።
@ApoPoነዒማዕሙራዑፍ
@ApoPoነዒማዕሙራዑፍ 7 сағат бұрын
​@bgmyosዐዎ😢😢😢😢ef4545
@zewoldezemichael2010
@zewoldezemichael2010 23 сағат бұрын
በጣም ብልግና ነው ነጮች የጥቁር ሕዝብ ጥላቻ ስላላቸው መጥፎዉንሁሉ ጥቁር ገበያ ይሉታል: ሕገወጥ ገበያ ማለት ሲገባህ: ጥቁር ሆነህ ይህን ማለትህ ማፈሪያ ነህ።
@Hkim185
@Hkim185 21 сағат бұрын
አንተም ተሳሰተሀል ማን ሕገዉጥ አረገዉ አፄ በጉልበቱን ማለትህ ነዉ በቀላሉ መንገድ ለሰረዳህ አንተ ገበሬ ነህ በግ ታረባለህ ለአመት በዓል በግህን ይዘህ ገበያ ወጣህ ገዢ አገኘህ ወዋጋ ተሰማማቹህ በ120 ብር ልትሸጥለት ግን የቀበሌዉ ሹም መጥቶ ማንምሰዉ በግ ያለኔ ፍቃድ መሸጥ አይችልም ለኔ ሸጥ ይልሃል አንተም እሺ በሰንት ተገዛኛለህ ሰትለዉ በ$57 ብር ይልሃል በግህ ይዘህ ልትመለሰ ሰትል አንዴ ገበያ ገብቷል ማሰወጣት አትችልም በግድ ለኔ መሸጥ አለብህ ይልሀል እና አሁን ማናቸወ ሕገወጥ በ120 ብር ሊገዛህ የተሰማማዉ ወይሰ በ57 ብር ሊገዛህ ያሰገደደህ ሰለዚህ ሕጋዊዉን ገበየ እኔ ሐቀኛወ ገበያ ብየዋለሁኝ
@susuki4693
@susuki4693 Күн бұрын
በማዋዋይት በማሳመን አናዋጣለን አካባቢያችን ንፁህ ምቹ ሰለተደርገልን
@tigisttigist4115
@tigisttigist4115 5 сағат бұрын
ባቡር ተሰራ ተብሎ በቢሊየን የሚቆጠር ወጭ ወጣ አንድ አመት እንኳ ከአገልግሎት ወጭ ሆነ ምንድን ነዉ ሲባል በባለሞያ ጥናት ሳይሆን ባለሞያ ባልሆኑ ሰዉች ፍላጎት ብቻ ስለተሰራ ማለት ለባቡር የሚሖን ሌላ አማራጭ መንግድ መሰራት ሲቻል እንደከተማ ታክሲ በከተማዉስጥ ተሰርቶ እንዳይሖን ሆነ አሁንም የኮሪደር ልማት ተብሎ ስንት ቤት ንብረት ከፈረሰ በሗላ ከመኪናዉ መንገድ የግረኛዉ ይሰፋል መኪናዉ ያዉ እንደተለመደዉ ሲንፏቀ ቅ ይዉላል ተሳፋሪዉም በሚፈልገዉ ሰአት የሚፈልገዉ ቦታ አይደርስም ባለመኪናዉም ነዳጁን ሰአቱን በመንፋቀቅ እየጨረሰ ይዉላል። በሰለጠነዉ አገር የመኪናዉ መንገድ ስፋት የትየሌ ነዉ ። እኛ አገር ሰዎቻችን ስራ ሲሰሩ በበቂ ጥናት የተመሰረተ ባለሞያን ያካተተ ሳይሆን በራሳቸዉ ፍላጎት ስለሖነ በመስራት በማፍረስ ነዉ ሓብት እድሜ የሚያልቀዉ። ባቡሩም አሁን ሊፈርስ ነዉ።
@DagneTezera-n1l
@DagneTezera-n1l Күн бұрын
Bank daller Yelem eqo
@Lemecha-p3b
@Lemecha-p3b 20 сағат бұрын
Korider lay erisaw yegotetal Abey ebdu
@Firdosentettainment
@Firdosentettainment Күн бұрын
An kan dura lale ❤❤❤
@meronmammo6124
@meronmammo6124 Күн бұрын
Eeee.. ahun yasekal
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd 23 сағат бұрын
Oromuna king administration in Ethiopia 🇪🇹 is over. Oromo people will suffer Abiy Ahmed actions for nationally and regionally.
@SH-bd7bv
@SH-bd7bv 19 сағат бұрын
Did you say cashco money transfer? Is it an app?
@eteneshtadesse5437
@eteneshtadesse5437 Күн бұрын
ምን ማለት ነው ❓ እንዴ ....❓
@nigatuseifu6889
@nigatuseifu6889 Күн бұрын
what is the reason that American forbid Ethiopia from AGOA. You are simply talking.
@jossy1382
@jossy1382 23 сағат бұрын
Gebeya is becoming ETV, just false propaganda.
@Rabe152
@Rabe152 Күн бұрын
አይይሄመግሥት😂😂😂
Or is Harriet Quinn good? #cosplay#joker #Harriet Quinn
00:20
佐助与鸣人
Рет қаралды 59 МЛН
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 75 МЛН
Semere Bariaw| just for your smile
5:40
Semere Bariaw
Рет қаралды 97 М.
Why EU’s Tariffs Won’t Stop Chinese EVs
11:55
CNBC
Рет қаралды 369 М.