#ለመምህር_ዘበነ_ለማ_የሃሰት_ትምህርት_የተሰጠ_ምላሽ

  Рет қаралды 23,325

TIZITAW SAMUEL OFFICIAL

TIZITAW SAMUEL OFFICIAL

Күн бұрын

Пікірлер: 199
@ያለውአይቀርም-ከ5ቸ
@ያለውአይቀርም-ከ5ቸ 2 жыл бұрын
ከዚህ ሁሉ ያወጣህኝ የናዝሬቱ ኢየሱስ ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን 🙏🙏የእኔ አዳኝ ❤❤ተባረክ ትዜ ጸጋ ይብዛልህ እንወድሃለን
@sweetman5249
@sweetman5249 2 жыл бұрын
Welcome to God’s kingdom. Geta kalredah beker Kezih esirat mewutat Kebad new . Ethiopian Egiziabher yasibat
@jenberkassa4846
@jenberkassa4846 2 жыл бұрын
በአዲስ ኪዳን ከኢየሱስ ሞትና ትንሣኤ በኋላ ቤተክርስቲያን እኮ በኢየሱስ የሚያምን አማኝ ሁሉ የክርስቶስ የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ ነው በወንጌል ውስጥ በአንድ ስፍራ ኢየሱስ ክርስቶስ ደቀመዛሙርቱን ሰዎች እኔን ማን ይሉኛል ብሎ ሲጠይቃቸው ጴጥሮስ "አንተ የህያው የእግዚአብሔር ልጅ ክርስቶስ ነህ ባለው ጊዜ ኢየሱስ ይህን መንፈስ ቅዱስ ነው እንጂ ስጋና ደም አልገለጠልህም ስለዚህ ቤተክርስቲያኔን በአንተ ላይ እመሰርታለሁ የገሀነብ ደጆች አይችሏትም" ኢየሱስ በግልጽ ቋንቋ ብሎአል ስለዚህ በአዲስ ኪዳን ቤተመቅደስ በክርስቶስ ኢየሱስ ያመነ አማኝ ልብ ነው እነዚህ ቅዱሳን በክርስቶስ ኢየሱስ አምነው ዳግም የተወለዱ አማኞች ህብረት ነው "እናንተ የህያው የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እንደሆናችሁ የእግዚአብሔር መንፈስ እንደሚኖርባችሁ አታውቁምን" ተብሎ ተጽፎአል ስለዚህ እንደ ቃሉ የእግዚአብሔር መቅደስ በአዲስ ኪዳን ልባችን ነው፡፡ ትዜ ይህን ትልቅና የእግዚአብሔር የመዳን መንገድ ለሚሰሙ ሁሉ በግልፅነት እያስተማርክ በመሆኖ ፀጋ አሁንም ይብዛልህ የጌታ ሞገስ ይደረብልህ ብሩክ ነህ
@abrahamzelalem1616
@abrahamzelalem1616 2 жыл бұрын
እንደኔ የሚከታተልህ አለ ግን?❤❤❤
@yanitteddy8085
@yanitteddy8085 2 жыл бұрын
💔አዝናለሁ በጣም
@astergitiko8565
@astergitiko8565 2 жыл бұрын
አይኖችህን የከፈተልህ ለዚህ የከበረ የእውነት የሕይወትም መንገድ ያፈለሰህ ትውልድን ለመታደግ በበቀል ያስታጠቀህ የሥጋ ለባሽ ሁሉ አምላክ የዘላለም አምላክ ለዘላለም ይባረክ ጸግ ይብዛልህ ተከናወን
@asmerethabteslassie1135
@asmerethabteslassie1135 2 жыл бұрын
Amen amen Tebarek Jesus Christus Goyta Egzabiher sow Geta yrka
@finotarega4353
@finotarega4353 2 жыл бұрын
እኛ የመንገዱ ሰወች ነን የኢየሱስ ነኝ የመሲሁ ነኝ የአዳኘ የክርስቶስ ኢየሱስ ነኝ ስለአደረገልኝ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 жыл бұрын
አሜን በማናችንም ሰው ዉስጥ በእግዚአብሔር እዉቀት ላይ የሚነሳው የሰዉና የአጋንንት ዕውቀት የፈረሰ ይሁን እኛም ተስማምተን እናፈርሳለን
@tigist3038
@tigist3038 2 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ይሄ ትምርት የወጎኖቻችንን አይንይክፈት ጌታ ያኑርህ በደሙ ተሸፈን
@rachelm5268
@rachelm5268 2 жыл бұрын
ትዜ እግዚአብሔር ይባርክክ : ሕዝባሽን ያለ እውቀት እየጠፋ ነው : ኦርቶዶክስ መምህሮች የሕዝቡ ተጠይቆዋች ናቹ : መጋቢ ትዜ ብዙህ ነገር ካንተ እየተማርንን ነን ተባረክ ::
@hirutayele807
@hirutayele807 2 жыл бұрын
በእውነት አኔ ስለአንተ ማስተዋልና ጥበብ የሰጠህን ጌታ እየሱስ ክብሩን ይውሰድ አንተንም ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ብዙ ነፍስ ታተርፋለህ መንገዱን በመግለፅህ
@tsedeypaulos9101
@tsedeypaulos9101 2 жыл бұрын
ምስራቅ ስለአንተ ጥንካሬ 2006 ዓ/ም ላይ አብረን በሰራንበት ወቅት ትነግረኝ የነበረዉን አሁን አይኔ አየች ተባረክ ትዜ
@TeferaQwabc
@TeferaQwabc 2 жыл бұрын
የመንገዱ ፡ ሰዎች ፡ ነን ፡ ክርስቶስ ፡እዉነት ፡ መንገድ ፡ ህይዎት ፡ ነው ፡ ትዜ ፡ ፀጋዉ ፡ ይብዛልህ ፡ ተባረክ ፡
@hanaachamo8460
@hanaachamo8460 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ትዝታው
@misrakjemaneh9360
@misrakjemaneh9360 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክ
@sarayohannes8772
@sarayohannes8772 2 жыл бұрын
በኢየሱስ ክርስቶስ የምትጣሩ ሁሉ ደስ ይበላችሁ😊🤗😃😄እርሱ የዘላለም ህይወት ነው
@sweetman5249
@sweetman5249 2 жыл бұрын
Saricho tebareki
@m.j9886
@m.j9886 2 жыл бұрын
"፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው። " (ወደ ዕብራውያን 13: 8)
@jenberkassa4846
@jenberkassa4846 2 жыл бұрын
ትዜ ዘመንህ ይባረክ ይለምልም ከዚህ በኋላ ጌታ በረዳን መንገድ የጌታን የእውነት ቃል ሼር እያደረግን አገልግሎትህን በምንችለው ሁሉ እንደግፋለን ምክንያቱም ይህ ቀላል አገልግሎት አይደለም ሰዎችን ከሲዖል ከዘላለም ሞት እሳት የማስመለጥ የማዳን ትልቅ በምንም የማይተካ ተግባር ነው በሰው ዘላለማዊ ህይወት ላይ አይቀለድምና
@zewduadugna6278
@zewduadugna6278 2 жыл бұрын
ወ/ም ዘበነ የወንጌል አስተማሪ ነኝ ማለቱ በጣም አስፈሪ ነው ትዜ ወንጌልን ልገልጸው አገላለጽ በእውነት ጌታ ይባርክ
@benyamkebde3145
@benyamkebde3145 2 жыл бұрын
አስገራሚ ነው ከማንም ወገን ሳቶን ከእውነት መንገድ የቆምክ ባንተ እግዚያቤር ብርሀኑን በጨለማ ላሉት ያበራል በጣም በጣም አመሰግናለው
@እውነተኛክርስትያንህብረት
@እውነተኛክርስትያንህብረት 2 жыл бұрын
amen blessed my beloved brother
@emeba951
@emeba951 2 жыл бұрын
ትዜ ሠለምህ ይብዛ !! አወይይይ መሳትና ማሳሳት ይህም ዋጋ ያስከፍላል !!
@zolmidtube1043
@zolmidtube1043 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል መጠራት እንዲህ ነው ጌታ ይባርክህ!! ትዜ ጌታ ዋጋሕን ይክፈልሕ ብዙ ነገር ተምረናል በርታልን:: Tell him as if hear this truth
@kudusankudusan2607
@kudusankudusan2607 2 жыл бұрын
Amennnnnnn amennnnnnn god belases you tezeya
@selamayele6907
@selamayele6907 2 жыл бұрын
አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን ተበረክ ውንድሜ
@amarebeyene2390
@amarebeyene2390 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@kenaethiogamer4740
@kenaethiogamer4740 2 жыл бұрын
ትዜ አትፍረድበት ዘበነ ስሬ ወረዳ በተረት የሚታወቁ ማህበረሰብ የተወለደ ስለሆነ የዛ ተዕፆኖ ነው አስተምሮቱ ሁላ ተረተረት የሆነው እግዚአብሔር ይይለት ወንጌልን ትራስ አስደርጎ ስንት የላም በረት የሚል ትውልድ አፈራ ኦርቶዶክስ ወንድም እህቶቼ እኔ እንኳን ቀንበሩን ሰብሬ ወጥቻለሁ ከባድም ነበር እናንተንም ወንጌልን በማንበብ ከእስራት የተፈታቹሁ ሁኑ አስባቹሁት ታውቃላቹ የእድሜ ዘመናችንን ሁሉ አምላክ አንድ ሆኖ ሳለ እኛ ፍጡራን ለፍጡር ሲያሰግዱን የምፆአት ቀን ደረሰ እባካቹሁ ለጣኦት እና ለፍጡር ከመስገድ ለአንድ አምላክ በመስገድ የዘላለም ህይወት እንውረስ ቃሉስ የሚለው በኔ ያመነ የዘላለም ህይወት አለው አይደል የሚለው አንድም ቦታ በእገሌ አላለም ቅዱሳን መላእክትም በኔ አላሉም የነሱንም ያልተሰጣቸውን ክብር በመጨመር ፈጣሪያቸውን አታሳዝኑባቸው
@betitube1100
@betitube1100 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ፈጽሞ ጨርሶ ይባርክህ ለበረከት ሁን ትዜ📖📖💪💪💪
@tirhashabrham2943
@tirhashabrham2943 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ትዜ ገና የዘበነ ሰዎች ወደ ጌታ ይመጣሉ
@hamieshetu7168
@hamieshetu7168 2 жыл бұрын
“የእርሱን ግርማ አይተን እንጂ በብልሃት የተፈጠረውን ተረት ሳንከተል የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ኃይልና መምጣት አስታወቅናችሁ።” - 2ኛ ጴጥሮስ 1፥16
@MekonenMesfun-r1b
@MekonenMesfun-r1b Жыл бұрын
የመንገድ ሠዋች አሜን
@genetdebebe7317
@genetdebebe7317 2 жыл бұрын
የመረጥከኝ ጌታ ተባረክ
@user-iv1qh6ei6c
@user-iv1qh6ei6c Жыл бұрын
You are blessed!
@chufamodemissie2902
@chufamodemissie2902 2 жыл бұрын
ተባረክ
@luxuriouslife7976
@luxuriouslife7976 2 жыл бұрын
y.m ሰለአነተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ጌታይቨርክህ
@luxuriouslife7976
@luxuriouslife7976 2 жыл бұрын
ጌታ የቃሉን እዉነት እያበራ ለሌሎች እንድትተርፍ ፀጋዉን ያብዛልህ
@ycollectioncollected577
@ycollectioncollected577 2 жыл бұрын
ስለ ፋሲካ ፆም እና ስለ አርብ እሮብ ፆም አስተምረን እናመሰግናለን 🙏
@lidulidu3096
@lidulidu3096 2 жыл бұрын
Tebarek wendime geta zemenihn yibarkew yitebkih🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏💯💯💯💯💯💯💯👍👍👍👍👍👍
@eminetbegeta4743
@eminetbegeta4743 2 жыл бұрын
የመንገዱ ሰዎች መሲሀውያን የኢየሱስ ሰዎች እየሱሳውያን ሀሌሉያ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@jodigotami8076
@jodigotami8076 2 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeen ❤ ♥
@gennirevival9527
@gennirevival9527 2 жыл бұрын
Geta abezto yeberkih tize ewdahlw berta geta kant gar nw🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tsegagebremichael2578
@tsegagebremichael2578 2 жыл бұрын
I am so blessed to follow Jesus chirist amen amen 🙏 🙌
@bizunashtasfaye4483
@bizunashtasfaye4483 2 жыл бұрын
Be Tikekel wudi ye Abate Buruki M/Tizey Tebarakiiiiii Geta Eyesus fatsimo chariso yebarik zamenik yelamalem.....👌👌👌👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤
@tizaluterefe6165
@tizaluterefe6165 2 жыл бұрын
ዶ/ር !! የመዳን ቀን አሁን ነው ። ተሰውሮብዎት ሳያውቁ ብዙ ዳክረዋል ፤ አስራሀንደኛው ሰአት ላይ ስላሉ እግዚአብሔር በማስተዋል ይባርክወት ......
@adanechakawak3868
@adanechakawak3868 2 жыл бұрын
You blessed 🙌.
@jesuschristislord6940
@jesuschristislord6940 2 жыл бұрын
God bless you Pastor Tizitaw, you have a profound knowledge about Bible and other spiritual issues. Keep up the good work!
@mulugetakebede8304
@mulugetakebede8304 2 жыл бұрын
Amen betam nw minwedik tize tebarek
@tsegaayalew5155
@tsegaayalew5155 2 жыл бұрын
Tezuyea geta eyesuse yebarekeh zemeneh yebarek
@natnaelgezahegn9589
@natnaelgezahegn9589 2 жыл бұрын
HALELUYA ERESU YEWENTE MNEGDE NWE AMNE AMNE
@abegbuyue3902
@abegbuyue3902 2 жыл бұрын
ትዜ ጌታ ይባርክህ.ጌታ ሆይ ይሄ ሰውዬ ዘበነ ምንድነው ግን የተማረው እኔ አይምሮ አለው አደል
@sahilugebrwold613
@sahilugebrwold613 2 жыл бұрын
God bless you abundantly 🙏
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 жыл бұрын
Egzaibher Zamanike Yetabareke Tabareke shalom shalom shalom ✨✨✨ 🙏♥❤
@mesaymekbib2430
@mesaymekbib2430 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ለምልም
@paulayared3054
@paulayared3054 2 жыл бұрын
አሜን አሜን 🙏🙏🌹🌹
@ethio-code6509
@ethio-code6509 2 жыл бұрын
ትዜ ተባረክ
@meseretbikila1810
@meseretbikila1810 2 жыл бұрын
16 እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፡- በመንገድ ላይ ቁሙ ተመልከቱም፥ የቀደመችውንም መንገድ ጠይቁ፤ መልካሚቱ መንገድ ወዴት እንደ ሆነች እወቁ፥ በእርስዋም ላይ ሂዱ፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤ እነርሱ ግን፡- አንሄድባትም፡ አሉ።
@sweetman5249
@sweetman5249 2 жыл бұрын
Yekedemechitu menged manat ? Anchim Endesu Donkoro endatihogni bicha ….
@kudusankudusan2607
@kudusankudusan2607 2 жыл бұрын
We love you god belases you
@john9762094
@john9762094 2 жыл бұрын
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 3 18 ብዙዎች ለክርስቶስ መስቀል ጠላቶቹ ሆነው ይመላለሳሉና፤ ብዙ ጊዜ ስለ እነርሱ አልኋችሁ፥ አሁንም እንኳ እያለቀስሁ እላለሁ። 19 መጨረሻቸው ጥፋት ነው፥ ሆዳቸው አምላካቸው ነው፥ ክብራቸው በነውራቸው ነው፥ አሳባቸው ምድራዊ ነው። 20 እኛ አገራችን በሰማይ ነውና፥ ከዚያም ደግሞ የሚመጣ መድኃኒትን እርሱንም ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን እንጠባበቃለን፤ 21 እርሱም ሁሉን እንኳ ለራሱ ሊያስገዛ እንደሚችልበት አሠራር፥ ክቡር ሥጋውን እንዲመስል የተዋረደውን ሥጋችንን ይለውጣል።
@danaaldana3182
@danaaldana3182 2 жыл бұрын
Tebrakilin bro amen 👍🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@joeking2028
@joeking2028 2 жыл бұрын
God bless you my brother 🙏🏻❤
@MhretEndris
@MhretEndris 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mt-2387
@mt-2387 2 жыл бұрын
Amen
@hibratradai8446
@hibratradai8446 2 жыл бұрын
God bless you brother
@zinashayalkebet773
@zinashayalkebet773 2 жыл бұрын
geta yibark zemenk qal bemastemar yilek
@adanechakawak3868
@adanechakawak3868 2 жыл бұрын
Yemangeduu sewoochi 🙏 🙏 amen.
@john9762094
@john9762094 2 жыл бұрын
ትንቢተ ሚክያስ 4 1 ፤ በመጨረሻውም ዘመን የእግዚአብሔር ቤት ተራራ በተራሮች ራስ ላይ ጸንቶ ይቆማል፥ ከኮረብቶችም በላይ ከፍ ከፍ ይላል፤ አሕዛብም ወደ እርሱ ይጐርፋሉ። 2 ፤ ከጽዮን ሕግ፥ ከኢየሩሳሌምም የእግዚአብሔር ቃል ይወጣልና ብዙዎች አሕዛብ ሄደው። ኑ፥ ወደ እግዚአብሔር ተራራ፥ ወደ ያዕቆብ አምላክ ቤት እንውጣ፤ እርሱም መንገዱን ያስተምረናል፥ በፍለጋውም እንሄዳለን ይላሉ።
@ikanda8928
@ikanda8928 2 жыл бұрын
Tebarkehal
@debbietefera3718
@debbietefera3718 2 жыл бұрын
Tebarek!
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 жыл бұрын
Shalom shalom shalom ✨✨✨ 🙏♥❤
@selamye6204
@selamye6204 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይማርህ 🙌🏽🙌🏽
@aboveearth4412
@aboveearth4412 2 жыл бұрын
Ehitachin silemin egzibhere ayelemedim,syeshemededim, menged hiwet eyesus ortodox mitastemetew yehaset timirtoch bizuhan amagnochin asetewal. 1.ለመላእክት አይሰገድም 2.ማርያም እንዴት ትማልዳለች በድርሳነ ማርያም አይቻልም፣ 3.ከመፅሀፍ ቅዱስ ውጪ ትምህርት አያስፈልግም 4.በመገኝት ማመን መቀበል በስሜ አንድም ሁለትም በስሜ ብትስበስቡ በመካከላችሁ እገኛለሁ፣ 5.መንገድ ህይወትም እኔ ነኝ በእኔ በስተቀር ወደ አብ የምሄድ የለም፣
@john9762094
@john9762094 2 жыл бұрын
የዮሐንስ ወንጌል 3:16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። 17 ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። 18 በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል። የዮሐንስ ወንጌል 14:6 ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። የሐዋርያት ሥራ 4:12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። ወደ ሮሜ ሰዎች 10:9 ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ 10 ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና። 11 መጽሐፍ። በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና። 12 በአይሁዳዊና በግሪክ ሰው መካከል ልዩነት የለምና፤ አንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ ነውና፥ ለሚጠሩትም ሁሉ ባለ ጠጋ ነው፤ 13 የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።
@tsehaygebru6762
@tsehaygebru6762 2 жыл бұрын
መምህር ትዝታው ዘመንህ ይባረክ እባክህ ወንድሜ አምላክህን በውነተኛ ያለመድሎ አገልግል ኦርቶዶክስማ የፖለቲካ መሰብሰቢያ ሆናለች ለሆዳቸውና ለገንዘብ ያደሩ ናቸው ወንድሜ አንተንና መምህር በጋሻው መርጦ አውጥቶዋቹሃል ስለዚ በእውነተኛ መንገድ አገልግሉ አለም ሁሉ ይከተላቹሃል እንደነ መምህር ዘበነ ለድሃው ቅባቅዱስ እቤት መውሰድ አይቻልም ይሉና ለሃብታሞች በኪሱ ወደቤታቸው ይዞላቸው ይሄዳል በአይኔ ስላየሁ ነው እግዝያብሔር ምንኛ ይታዘበን
@tadelechlema7379
@tadelechlema7379 2 жыл бұрын
Abate yesehetete temehrete zebena gata yeyehi hezebune gedele chamerute
@Abelmedia1214
@Abelmedia1214 Жыл бұрын
ሰፊው መንገድ ስካር ያለበት፣ጭፈራ ያለበት፣ ዝሙት ያለበት ሁሉን ሀቲያት መስራት የሚቻልበት ነው ጠባቡ መንገድ ግን እነኚን ሁሉ ማድረግ የማይቻልበት ክርስቶስን ብቻ የምንከተልበት ስለሆነ ጠባቡ በር የተባለው የገነት በር
@laylaa5744
@laylaa5744 2 жыл бұрын
Wodim tize tebarek iwunatunim tanager get abizito abizito yibarikik tebarek📖👈📖🕊📖🍇✅👍
@kassahunbanti2133
@kassahunbanti2133 2 жыл бұрын
ሠላም ለናንተ ይሁን
@mesitaddesemesi5919
@mesitaddesemesi5919 2 жыл бұрын
tezeye geta abezeto abezeto yebarekehe🥰🥰🥰🥰 yanten temeheret semeche new getan yageghehut geta yebarek egezabeher yemesegen beta
@phone4620
@phone4620 2 жыл бұрын
AMEN🙏❤
@mesfingebru3224
@mesfingebru3224 2 жыл бұрын
Wandering tizitawe try prying for me i am the one listening your voice of wisdom witness eyasus gata nawe
@latuuamboo4080
@latuuamboo4080 2 жыл бұрын
Blessed
@amsaleworku139
@amsaleworku139 2 жыл бұрын
God bless you
@gossayeretta2046
@gossayeretta2046 2 жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ ይህ ሰው ፊደል ቆጥሮ ደክትሬት ወስዷል፡፡ ሎጂክ፤ ፊሎሶፊ የሚባሉ ኮርሶችን የወሰደ ይመስለኛል፡፡ ግን ሪዝን አውት ሲያደርግ ብዙ ብዙ ፋላሲዎችን ኮሚት ሲያደርግ ይታያል፡፡ ኢቭን እ/ር የቆጠራትን ትምህርት እንኳን ባዶ አደረገበት ምክንያቱም የእ/ር ቃል እንዲህ ይላል፡፡ ሮሜ 1፡28 እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው፡፡ ስለሚል ማለት ነው፡፡
@kudusankudusan2607
@kudusankudusan2607 2 жыл бұрын
Amennnnnn amennnnnn
@john9762094
@john9762094 2 жыл бұрын
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 17 የእግዚአብሔርን ቃል ቀላቅለው እንደሚሸቃቅጡት እንደ ብዙዎቹ አይደለንምና፤ በቅንነት ግን ከእግዚአብሔር እንደ ተላክን በእግዚአብሔር ፊት በክርስቶስ ሆነን እንናገራለን።
@yemithomas9892
@yemithomas9892 2 жыл бұрын
Wonderful response to a false teaching! God bless you! Jesus is the way, the truth and the life! Not Orthodox or any other religion. I pray that many will hear this teaching with open heart and see the truth. In Jesus name I pray.🙏🏽
@adinatamerat3102
@adinatamerat3102 2 жыл бұрын
May God opens our family's spiritual eyes to know the truth which is one God, son, and holysprits.
@natnaelgezahegn9589
@natnaelgezahegn9589 2 жыл бұрын
TEZI ZMNEHE YEBARKE EGZABEHER ERASUN BERHANE SELGLTLEHE BRETA TEWELEDE YAMELETE WNEGLE KERESETOSE BECH EWENTEME MNEGDEME NWE . YMSA JORO YALWE YESEMA .
@john9762094
@john9762094 2 жыл бұрын
የዮሐንስ ወንጌል 10 1 እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ወደ በጎች በረት በበሩ የማይገባ በሌላ መንገድ ግን የሚወጣ እርሱ ሌባ ወንበዴም ነው፤ 2 በበሩ የሚገባ ግን የበጎች እረኛ ነው። 3 ለእርሱ በረኛው ይከፍትለታል፤ በጎቹም ድምፁን ይሰሙታል፥ የራሱንም በጎች በየስማቸው ጠርቶ ይወስዳቸዋል። 4 የራሱንም ሁሉ ካወጣቸው በኋላ በፊታቸው ይሄዳል፥ በጎቹም ድምፁን ያውቃሉና ይከተሉታል፤ 5 ከሌላው ግን ይሸሻሉ እንጂ አይከተሉትም፥ የሌሎችን ድምፅ አያውቁምና። 6 ኢየሱስ ይህን ምሳሌ ነገራቸው፤ እነርሱ ግን የነገራቸው ምን እንደ ሆነ አላስተዋሉም። 7 ኢየሱስም ደግሞ አላቸው። እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ እኔ የበጎች በር ነኝ። 8 ከእኔ በፊት የመጡ ሁሉ ሌቦችና ወንበዴዎች ናቸው፤ ዳሩ ግን በጎቹ አልሰሙአቸውም። 9 በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚገባ ቢኖር ይድናል፥ ይገባልም ይወጣልም መሰማሪያም ያገኛል። 10 ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም፤ እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ። 11 መልካም እረኛ እኔ ነኝ። መልካም እረኛ ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖራል። 12 እረኛ ያልሆነው በጎቹም የእርሱ ያልሆኑ ሞያተኛ ግን ተኵላ ሲመጣ ባየ ጊዜ በጎቹን ትቶ ይሸሻል፤ ተኵላም ይነጥቃቸዋል በጎቹንም ይበትናቸዋል። 13 ሞያተኛ ስለ ሆነ ለበጎቹም ስለማይገደው ሞያተኛው ይሸሻል።
@tadelechzerga4573
@tadelechzerga4573 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@mitikuhandino1554
@mitikuhandino1554 2 жыл бұрын
ተበረክ ትዜ
@mamaethiopia54
@mamaethiopia54 2 жыл бұрын
Egziabher amlak zemenhn ybarkew wendme. EGZIABHER AMLAK aynachewn yabralachew Legenzeb belew merz behzbu lay eynesenesu Yehaset tmrtn slemtwaga Egziabher ybarkeh Joro yalew ysma
@john9762094
@john9762094 2 жыл бұрын
2ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1 20 ይህን በመጀመሪያ እወቁ፤ በመጽሐፍ ያለውን ትንቢት ሁሉ ማንም ለገዛ ራሱ ሊተረጉም አልተፈቀደም፤ 21 ትንቢት ከቶ በሰው ፈቃድ አልመጣምና፥ ዳሩ ግን በእግዚአብሔር ተልከው ቅዱሳን ሰዎች በመንፈስ ቅዱስ ተነድተው ተናገሩ።
@saramekonnen5127
@saramekonnen5127 2 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ትዜ ዘበነ ላለመሽነፍ ብሎ ከእግዚአብሔር ቃል ጋር እየተጣላ ነው
@kudusankudusan2607
@kudusankudusan2607 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@addistegegn818
@addistegegn818 2 жыл бұрын
Amen 🙏🏾
@ስንቴየየሱስ
@ስንቴየየሱስ 2 жыл бұрын
አሜንንንንንንንን እናፈርሳለንን ገና የነዘበነን የነምህረተ አብን ተረት ተረት ትዜና ጳውሎስ ኤርሚ ገና ጣዖትን ከኢትዮጵያ ና ከኤርትራ ምድር ልክ እንደ ኢዮስያስ ፈጽመው በጌታ በእየሱስ ስም በተሰጣቸው የልጅነት ስልጣን ያጠፉታል ያቃጥሉታል ህዝቡን ለክርስቶስ መንግስት ይማርካሉ
@bayekidd6440
@bayekidd6440 2 жыл бұрын
አረረረረረ ትዜ በሳቅ ሞትኩ ጳውሎስ orthodox nw ጉድ እኮ ነው
@sweetman5249
@sweetman5249 2 жыл бұрын
Awo Tinish koyito Maryam, Eyesus , Egziabher AB, Egiziabher Wold Ena menfes kidus Orthodox nachew yilal. Kewus sew new . Zorobetal Debiteraw Anatu lay wota meselegn
@kudusankudusan2607
@kudusankudusan2607 2 жыл бұрын
Weawwwww ehanow enot tezeya zamaneh ba yoses sem yebarke
@zewdituasfaw1811
@zewdituasfaw1811 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ስለዚህ ትምህርት::: ቃሉ በግልጽ ተቀምጦልን ሳለ ለምን ከእግዚአብሔር ትእዛዝ ዉጪ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ የሚያምኑ ሰዎች መሄድ መረጡ? ሁሉን የፈጠረ ስሙም እግዚአብሔር ነው, የነበረ, ያለው, ዘላለም የሚኖር, የማይቀያየር ነው:: እኔን ብቻ አምልኩኝ ብሏል:: ክብሬን ለሌላ አልሰጥም ብሏል በቃሉ:: ኢሳያስ 42:8
@aziebselassie3081
@aziebselassie3081 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@gbslim13
@gbslim13 2 жыл бұрын
Gud iko nw
@tsegaayalew5155
@tsegaayalew5155 2 жыл бұрын
Beyesuse dem teshefen
@john9762094
@john9762094 2 жыл бұрын
Mathew 7:13"Enter through the narrow gate. For wide is the gate and broad is the road that leads to destruction, and many enter through it.7:14But small is the gate and narrow the road that leads to life, and only a few find it.
@sweetman5249
@sweetman5249 2 жыл бұрын
Ewunet new orthodox ye Alem menged silehone new kotet yebezaw ….. Yihe hulu sew Taot yemiyamelkew 😝
@asmarehaklogh2188
@asmarehaklogh2188 2 жыл бұрын
ሁለት ውቅያኖሶችን ተሻግሮ መጥቶ በፕሮተስታንት ዩኒቬርሲቲ ተምሮ ተመርቆ ጌታ ኢየሱስን የግል አዳኙ አድርጎ ባለመቀበሉ ወይም በተማረው ትምህርት ምክንያት ለሚጨመርለት ደመወዝ ብሎ ማለትም እንደ አስቆሮቱ ይሁዳ በስተመጨረሻ ንስሃ ገባለሁ ብሎ ያሰበውን ክፋት እግዚአብሄር በማወቁ ማሰብያውን የዘጋበት ይመስለኛል። ይህ ባይሆን አፉን ሞልቶ ክርስትናን ሃይማኖት አድርጎ አይጨፈልቅም ነበር።
@sweetman5249
@sweetman5249 2 жыл бұрын
Thank you 🙏
Family Love #funny #sigma
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 3 МЛН
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 123 МЛН
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 37 МЛН
Ethiopia - በኢራን የተፈራው ሆነ
10:58
Feta Daily
Рет қаралды 43 М.
አዲሱ የመዝሙር አልበም ተለቀቀ New Album Released
35:57
TIZITAW SAMUEL OFFICIAL
Рет қаралды 1,9 М.