“ለመሆኑ ፓርላማ ባይኖር ኢትዮጵያ ምን ትሆናለች”? ዶ/ር ኤርሲዶ ለንደቦ | Ethiopia

  Рет қаралды 11,437

Andafta

Andafta

Күн бұрын

Пікірлер: 44
@alazarmohammed9755
@alazarmohammed9755 4 жыл бұрын
What a Wonderful show this episode;;; I loved it;;;;;pls host this guy again. He is so matured with Ersido;;; Tips; pls when u add on youtube ur videos plz put "part One,Part two,,,"
@damenamaabebe9136
@damenamaabebe9136 4 жыл бұрын
ብዙዎቻችንን ከገበያ አስወጥተዉ ስደተኛ ያደረጉ እንደነዚህ አይነት ነጋዴዎች ናቸዉ ይህ ነገር እንዲስተካከል በርቱልን እናመሰግናለን
@yettitesfa
@yettitesfa 4 жыл бұрын
You people are the best
@mercydessalegn5131
@mercydessalegn5131 Ай бұрын
for the first time you bring us a very intelegent persons
@bedelludesta5508
@bedelludesta5508 2 жыл бұрын
Very good discussion
@waleligntewabe8806
@waleligntewabe8806 4 жыл бұрын
በዩቲዩብ ሁሌም ፕሮግራሞቻችሁን እከታተላለሁ በጣም ደስ ይላል፡፡ በርቱ ስለ አክስዮን ቢዝነስ አስፈላጊነት ፕሮግራም ይዛችሁ ብታቀርቡልን በጣም ጥሩ ነዉ፡፡ የእኛ ሀገር ሰዉ ስለ አክስዮን ጥቅም ገና አልገባዉም፡፡
@Dantesfayemd
@Dantesfayemd 4 жыл бұрын
Ersedo, I love your show! Keep it up! I like the analogy of the hot stove. The word to use is IMPARTIAL not impersonal .
@maggiemaggie7009
@maggiemaggie7009 4 жыл бұрын
keep the good job up 🇪🇹✌️
@tedaraya6365
@tedaraya6365 4 жыл бұрын
Dr Erisdo tanks 👍
@gualteklay9042
@gualteklay9042 5 ай бұрын
Eng Getu he is a nice person. Medias has to present him to the front
@SMZTEKA
@SMZTEKA 4 жыл бұрын
Ersido man of the match!!
@naysfood9840
@naysfood9840 4 жыл бұрын
ብሮግራማቹ የሚመቼኝ ሳይሆን ኢትዮጵያን የሚጠቅም አሳብ ስለሆነ በጣም ነው የምከታተላቹ ከጊዜ በዋላ እንደሌሎቹ ምላሰ ቅቤ እንደማቶኑ ተስፋ አለኝ ።
@Nahom18
@Nahom18 4 жыл бұрын
Debirhan ... a potential city to attract all Ethiopian , Good to point out in your discussion and draw attention of North shoa.
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf 3 ай бұрын
በምክንያትነት የሚጠቀስ ይጠፋል እንጂ በአገዛዝ በኩል ለውጥ የሚኖር አይመስለኝም።
@AbabulguAbabor
@AbabulguAbabor 3 ай бұрын
እኔ ሰላሳ ሶስት አመት በንግድ ስራዎች ተሰማርቼ ከእጅ ወደ አፍ የማውቃቸው ካድሬ ብጤዎችና ትፎዝስቶች በአቋሯጭ ሄዶዋል እኔ እርካታ አለኝ እነሱ እርካታ የላቸውም
@konjitberhanu8571
@konjitberhanu8571 4 жыл бұрын
እንደምኞታቹሁ የታሰሩትን የተወሰኑት በምሕረት ተፈቱ፤ በአዲስ አበባ የተደረገዉ በምሽት ቤተክርስትያን ዙሪያ ግርግርና ግድያ የሌላ ሓይማኖት በቦታወ ስላለዉና ስለተሰጠዉም ነዉ።
@solomonsulito3803
@solomonsulito3803 4 жыл бұрын
Ersdo is a best
@woldeyesus5801
@woldeyesus5801 4 жыл бұрын
ከመካከል ያለው ግለሰብ ጠያቂ ነው? ተወያይ ነው? ታዛቢ ነው? ዘበኛ ነው? ወይስ ምንድን ነው? የመወያያ አጀንዳን አስቀድሞ በማወቅ አንብቦና ተዘጋጅቶ በመምጣት ጥያቄዎችን እየጠየቀ እንግዶቹ እንዲያብራሩ ተራ በተራ እድል መስጠት ዘመናዊው የ interview አካሄድ ነው። ወደዚህ ስንመጣ ግን ጥያቄው አይታወቅም። ሁለቱ ሰዎች በራሳቸው ጊዜ አንዱ አንዱን እያቋረጠው ስለሚናገሩ ስሜት አይሰጥም! የእድር ውይይት እንኳ procedure አለው!
@bravochuche2303
@bravochuche2303 4 жыл бұрын
በርግጥ ትንሽ ስልጣን ያለ የውይይት ስልት ነው የበለጠ እንድንረዳቸው የዘመነ ግንዛቤ ይፈልጋልና አባባላቸው በትክክል እንዲገባህ ከፈቀድህ አስብበት ።
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 4 жыл бұрын
የስብሰባ አመራርን የተገበረ ላይሆን ይችላል።እኔ እንደማየው ግን በአንገብጋቢ ወቅታዊ ጉዳዬች ላይ በግልፅ የሚተቹ ፣ እይታቸውን ስጋታቸውን የሚያጋሩን እያዋዙ እውነታውን የሚጠቁሙ የነገዋ ኢትዮጵያን የምታሳስባቸው የበሳል ጓደኛሞች ውይይት አድርጌ አየዋለሁ ።
@henokmehari7488
@henokmehari7488 4 жыл бұрын
@@emebetbrussow5398 🤝🤝🤝
@seidkebede4116
@seidkebede4116 Ай бұрын
ልክ ነው መሬት የካድሬ ነው ፣ለዛውም፣የመንደሬ፣የዘረኛ፣የሌባ፣አገርና ህዝብን ፣ርሀብተኛ፣ስደተኛ፣ያደረገ፣ነው።
@SMZTEKA
@SMZTEKA 4 жыл бұрын
But today’s discussion is not fascinating me!
@ewnetashenafi791
@ewnetashenafi791 4 жыл бұрын
... not made to make you happy ? this is perhaps not for you. Look for your type !
@SMZTEKA
@SMZTEKA 4 жыл бұрын
Discuss about digitalization and invite some young innovators. Technology and Economy is important for Ethiopia. Don’t waste in history.keep go on
@Boranborana9196
@Boranborana9196 2 ай бұрын
እውነት ነው። ፓርላማ ባይኖር ምንም ነገር አይመጣም።
@zeyedezeru624
@zeyedezeru624 Жыл бұрын
የኢምፔሪያሊዝም ካፒታል ንጉስ ነው ሶሻሊዝም ብቻ ነው ፍተረሀዊ ክፍፍል ያለበት
@binyamkifle7720
@binyamkifle7720 4 жыл бұрын
Teregagu....
@jonijoni534
@jonijoni534 4 жыл бұрын
ከዚህ በላይ ምንም ልታደርጉ አትችሉም።you said it all.ፖሊሲ ቀያሾች አረ አንድ ነገር አድርጉ።ውይይቱን አታባክኑት።ኢኮኖሚ ኢኮኖሚ ኢኮኖሚ
@negasiberhe5539
@negasiberhe5539 4 жыл бұрын
ፓርላማ ከሌለ ሃገር እና መንግስት አይኖርም
@amsalegammie2303
@amsalegammie2303 4 ай бұрын
ኤርሲዶ የልብ አውቃ
@tadessemendesil1543
@tadessemendesil1543 Жыл бұрын
ለኢትዮጵያ ፓርላማ እዳ እንጂ ምንም ጥቅም የላቸውም። ሀገሪቷ የአንድ ሰው PLC ሆናለች።
@mulugetatessema
@mulugetatessema 4 жыл бұрын
do you really support state interference? like state engagement in sugar, edible oil, sugar... and can you justify the benefit of consumers? rather it is the root of chronic capitalism or as you mentioned oligopoly.
@SMZTEKA
@SMZTEKA 4 жыл бұрын
Engineering getu speech isn’t balanced
@AmareMekonnen-dw7lx
@AmareMekonnen-dw7lx Ай бұрын
ለመሆኑ የኢትዮጵያ ፓርለማ፣ እንደፓርለማ ወስደን ብንመረምረው፣ ለስም እንጂ ፣ ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣አቢይ ያልደገፈው የውይይት ሃሳቦች ውድቅ ነው የሚሆኑት።
@ethioeritreaupandup1074
@ethioeritreaupandup1074 2 жыл бұрын
በእንድ በኩል ትኩስ ምድጃ በሌላ በኩል የሽግግር መንግስት 🤔🤔🤔
@teshomburka7836
@teshomburka7836 4 ай бұрын
dr.gandia minorty bathon noro agera taasadigalh.
@mulugetatessema
@mulugetatessema 4 жыл бұрын
on the other hand you are pro of such cadre bounded regime. ridiculous!
@mass-media6445
@mass-media6445 4 жыл бұрын
ምነው ለመሆኑ በኢትዮጵያ ፓርላማ አለ እንዴ ቢኖር እማ ያሁሉ ችግር አይከሰትም ነበር ለወሬ ነው አስር ጊዜ ወደ ዩትዩብ ብቅ ብቅ የምትሉት " Bulshit "
@ewnetashenafi791
@ewnetashenafi791 4 жыл бұрын
... nonsénse
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 89 МЛН
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 10 МЛН
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 43 МЛН
兔子姐姐最终逃走了吗?#小丑#兔子警官#家庭
00:58
小蚂蚁和小宇宙
Рет қаралды 9 МЛН
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 89 МЛН