ከኢንጅነር ጌታሁን ሄራሞ ጋር የተደረገ ቆይታ | የእግዚአብሔርን ስም እንቀይረው አሉ! | አዲስ ሀይማኖት የመመስረት አካሄድ | Haleta tv

  Рет қаралды 45,469

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

9 ай бұрын

#ethiopia #haletatv #rebunimedia

Пікірлер: 238
@netsanetgemmechu2929
@netsanetgemmechu2929 9 ай бұрын
ብዙ ማለት ፈልጌ ነበር ግን ቃል አጠረኝ ብቻ እግዚአብሔር ሠው አለው አንዱ አንተ ነህ ሀገሬ ታድላለች ችግሩ እያለ ሀገሬ ላይ ሰው ሳይ በረታለሁ እናም ተባረክ 🥰🥰🥰🥰
@user-ju2qh8cg5h
@user-ju2qh8cg5h 9 ай бұрын
አሰቱዬ የኔ ውድ ዝግጅቶችሽን እከታተላለሁ ተባረኪ፣ አድናቂሽ ነኝ።።። ግን እባክሽን የእንግዶችሽን ሃሳብ #አታቋርጪ
@Lijeyassu
@Lijeyassu 9 ай бұрын
ኢንጅነር ጌታሁን ሄራሞ ሁሌ ብሰማው ማይሰለቸኝ ሰው ...He speaks to the point
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 9 ай бұрын
ተወዳጁ ወንድማችን ኢንጅነር ጌታሁን እግዚአብሔር ይባርክልን
@lopisoasalifew4230
@lopisoasalifew4230 9 ай бұрын
እውነተኛ በረከት ያለው በእግዚአብሔር ህልውና ውስጥ ነው:-መጀመሪያ መንግስትና ፀድቅን ፈልጉ ሌላ ሁሉ ይጨመርላችኋል ይላል ታላቁ መጽሐፍ። እንጂነርንና አስቱን እግዚአብሔር ይባርካችሁ🎉❤🎉❤🎉❤
@dawit5033
@dawit5033 9 ай бұрын
በሳምንት አንዴ የምሰማውን በጣም የሚናፍቀኝን ድምጵ በማየቴና በመስማቴ ሀሌታን አመሰግናለሁ ። ኢኒጅነር ጌታሁን የምትመሰገንና የልጆቻችን ኢትዮጵያ የዘወትር የጠዋት ዝግጅት መሆን ያለበትና ሁሌ መሰማት የነበረበት ነበር ቢሆንም በዚያች በሁለት ሰአት ዝግጅት ትውልድ ላይ የሚያሳድረው ተጽእኖ ቀላል አይደለም። አስቴር በተቻለሽ መጠን እንግዶችሽን ሐሳባቸውን ለማስጨረሽ ሞክሪ።
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 9 ай бұрын
Yes, I agree with you!
@atatudaba6512
@atatudaba6512 9 ай бұрын
አስቴር እባክሽ እንግዳሽን እንዲናገሩ ግዜ ስጪ በመሀል አትረብሺ ጥሩ ነገር ለሀገር ለትውልድ የሚጠቅም ነገር አቅርበሽ በመሀል የምትረብሺው ነገር ይረብሻል በተረፈ ግን በጣም ይህን የመሰለ ትምህርት ስላቀረብሽልን አመሰግናለሁኝ🙏🏻
@osmanyhussein6712
@osmanyhussein6712 9 ай бұрын
በተደጋጋሚ የሚታይ መጥፎ ልማድ ነው። እህቴ እባክሽን ለማሻሻል ጥረት አድርጊ። በተረፈ የፕሮግራምሽ ቁምነገረኝነት እና የአንቺ ሀገርና ህዝብ ወዳጅነት በጣም ነው የማደንቀው።
@eyerusalemjembere2197
@eyerusalemjembere2197 9 ай бұрын
It's true give him a chance to finished his idea.
@habtamuabaye7629
@habtamuabaye7629 9 ай бұрын
She talk too much.
@thevoiceofethiopia-9295
@thevoiceofethiopia-9295 9 ай бұрын
በጣም ትክክል ምን አይነት ስነምግባር እንዳላት አናውቅም። ምላስሽን የሚበላሽ ከሆነ እንግዳ ሳትጋብዥ ለምን ብቻሽን ፕሮግራም አትሰሪም?
@mitikuabiyo9099
@mitikuabiyo9099 8 ай бұрын
Awaki lememsel new yemitrebishew eko aster
@Nice-do6sp
@Nice-do6sp 9 ай бұрын
አስቴርዬ እወድሻለሁኮ ግን እስቲ ምን አለ ለዛሬ ዝም ብትይ😀.......እንግዳው ብቻ ሚናገርበት ሌላ ፕሮግራም ይዘጋጅልን 💪🏽💪🏽💪🏽 ይዘጋጅልን 💪🏽💪🏽💪🏽
@meronwaktola4462
@meronwaktola4462 9 ай бұрын
😂😂😂 yezgjeln
@KAYKAY-kx8ou
@KAYKAY-kx8ou 9 ай бұрын
ደስ ብሎኛል፣ የእያንዳንዱ ነገር ጫፍ ጫፉ ተነካ እንጂ በተዕግባር ሊተረጎም በሚችል መልኩ ርዕስ ተሰጥቶት ቢቀርብ የበለጠ ይጠቅም ነበር። እንዳየሁት በፍፁም አላለቀም፣ እንደገና በዝርዝርብታቀርቡት ይጠቅማል። አቅራቢዋንም ተጋባዡን ማመስገን ተገቢ ነው።
@surafeltilahun7404
@surafeltilahun7404 9 ай бұрын
Aster, you have invited a guest to your house, and you should let your guest speak and finish their ideas. You have no idea how much you frustrate me when you interrupt your guests. Let your guests finish their ideas. Do not talk over them.
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 9 ай бұрын
I agree with you,
@livebeatz8434
@livebeatz8434 9 ай бұрын
እሷ መሰለች እኮ ተጠያቂ ...*እኔ የሷን ንግግር forward እያረኩ ነው የሰማሁት የሆነች አዛ😂😂
@user-ow7fh3jz2p
@user-ow7fh3jz2p 9 ай бұрын
Same kinds of comments been written many times, I don't know why she doesn't care
@elizabethtsegay1800
@elizabethtsegay1800 9 ай бұрын
Me too she talk a lot she had great idea but she interrupted them please let them finished there talk first for God sick.
@saratessema58
@saratessema58 9 ай бұрын
Please give attention to the comments and act about it.
@mestawetdegeto2252
@mestawetdegeto2252 9 ай бұрын
አስቴር እግዚአብሔር ይባርክሽ ይህን ጣፋኝ ትውልዱን ለመታደግ የጀመርሽው ጣፋጭ ወግ ይጨምር በርቺ እንግዶቹ በውስጣቸው ያለውን ሃሳብ እንዲገልፁ እድሉን ስጫቸው እግዚአብሔር ይባርክሽ ሌላው መፅሐፍ ቅድስ ህዝቤ እውቀት ከማጣት ጠፍቷል በምሳሌ መፅሐፍ ነፍስ በእውቀት ትድናለች ይላል ቢሆንም ግን እንደ ኢንጀር ጌታሁንን የመሰሉ ሰዎችን አቅርቢልን እውነት የሆነውን የሚነግሩንን ሌላው ትውልዱ የማንበብ ልምድ እንዲኖረው ያደርጋል ዛሬ በግል መፅሐፍ ቅዱስን የሚያነብ የለም የእግዚአብሔር ቃል በሙላት ውስጣችን እንዲኖር ያስፈልጋል መንፈስን መመርምሩ ይላልና የሚያነብ ያመልጣል ከስህተት ትምህርት ::በተበሰክነው ብቻ አይሁን ቃሉን ጊዜ ወስደን እናጥና እንማር መንፈስ ቅዱስ ያስተምረናል ወደ እውነት ይመራናል ካለማንበብ መወሰድ አለ ለዚህ ነው በሚያባብል ቃል እየተነገራቸው እውነት እየመሰላቸው ይከትሏቸዋል ማንበብና በመፀለይ ከእግዚአብሔር ቃል ውጭ በሆነ ልምምድ እንዳይሳቡ ይረዳቸዋል በሌላ ጊዜ ይደገምልን ተባረኪ መስማት እየፈለግን አለቀ ::
@abebetesfaye3485
@abebetesfaye3485 9 ай бұрын
አስቴር ግን ምናለ ለእንግዳው ግዜ ብትሰጪ ቢያወሩ ብንሰማ ምናለ?እረ ተይ ተይ?
@maggiemaggie7009
@maggiemaggie7009 9 ай бұрын
Engineer Getahun Heramo... Big respect for you.. this is eye 👁️ opener information thank you keep up the good work 👍💯
@abrahamhaile3093
@abrahamhaile3093 9 ай бұрын
ስለ ተሰጠህ ታላቅ ዕውቀትና ማስተዋል እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ። ተባረክ ወንድሜ ቀጥልበት የእግዚአብሔር ጸጋ ይብዛልህ።
@TK-12345
@TK-12345 9 ай бұрын
Dear Engineer Getahun the most respected, knowledgeable and responsible person.
@user-ph9cv1wn7o
@user-ph9cv1wn7o 9 ай бұрын
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ. ምናይነት ጊዜ ደርስን የአብርሃም የይስአቅ የያዕቆብ አምላክ ይድርስልን.
@delltaopt5960
@delltaopt5960 9 ай бұрын
ውይ አስትዬ ምነዉ ብታስጨርሺ። ሰው ሳይጨርስ እዬገባሽ ተቸገርን። ወይ ሰው አትጋብዥ። ራስሽ ብቻሽን ሆነሽ ተናገሪ። ጌታ ይባርክሽ።
@nehtessemma3070
@nehtessemma3070 9 ай бұрын
Aster you are interrupting him too much. Please let him speak?
@tadelefekadu4247
@tadelefekadu4247 9 ай бұрын
PROUD OF YOU! ENGINEER GETAHUN. YOU CHANGE SUCIDE OF ADDIS ABEBA CITY ADMIN BUILDING COLUR. AND NOW YOU GO WELL.
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በርቱልን ትውልድን ሊያመክኑት ነው
@sebl4615
@sebl4615 9 ай бұрын
ለሰውየው እንዲናገር እድል አልሰጠሽውም አንቺ ብዙ ግዜ ወሰድሽ እንግዳው በቂ እድል ስላልተሰጠው ሀሳቡን አላስተላለፈም እንጅ በብዙ እናውቅ ነበር
@meseretyadeto9189
@meseretyadeto9189 9 ай бұрын
አስቲ ፕሮግራምሽ በጣም ጥሩ ነው ትጋትሽን እወደዋል ለሃገር ያለሽን ፍቅር አደንቃለው 2 የምነቅፍብሽን ነገር አለ 1የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ ይላል የእግ/ር ቃል ስለዚህ በሆነ ባልሆነ በእየሱስ ስም ባትይ ጥሩ ነው 2 ጥሩ ጥሩ ብዙ ልናተርፍባቸው የሚገቡ እንግዶች ትጋብዢና ጥያቄ ከጠየቅሽ በኃላ አንቺው መልሰሽ ታብራሪያለሽ ያ ደግሞ ከእንግዶችሽ ጋር እንዳንገናኝ ያደርገናል ደግሞም የምናገኘውን እውቀት ታሳጪናለሽ ሰለዚህ ቪዲዮችሽን ደግመሽ እይው ልክ እንደ አንድ ቸመልካች ሆነሽ ራስሽን ገምግሚ ያለዚያ ግ የሚሆነው አስተማሪን ከተማሪ ጋር ወይም አዋቂን ከእውቀት ፈላጊ ጋር ማገናኘት ሳይሆን እንደ አንዳንዶቹ በመስኮት ብቅ ማለት ብቻ ይሆናል ይህንን ኮመንት ስኮምት በፍቅርና በአክብሮት ነው ተባረኪልኝ
@mikaelchurnet8064
@mikaelchurnet8064 9 ай бұрын
አስቱ በሰላም ነው? አንች ሆንሽ እኮ ተንታኟ። ትልቅ አቅም ያለው ሰው ነው ያቀረብሽው ሰፊውን ጊዜ መውሰድ ያለበት እንግዳው መሆን ሲገባ አንች ግን ለጥያቄ መቀመጥሽን ሁሉ ትረሽዋለሽ። እባክሽ አትረብሽን።
@ghebreselassieghebregziabi597
@ghebreselassieghebregziabi597 5 ай бұрын
ደስ ትላላችሁ። የመጠቀ ዕውቀትና ኣገላለጽ ኣላችሁ። ሃገር እንደናንተ የመ ሰሉ ሰዎች ያስፈልጋታል።🙏
@destaergano3121
@destaergano3121 9 ай бұрын
በኢትዮጵያ ውስጥ ትክክለኛ ኢንጂነር መባል የሚገባውን ምሁር አቅርበሸል።
@shibiremengesha5402
@shibiremengesha5402 9 ай бұрын
Astu I have big respect for you raising critical topics & inviting best guest Enginer samuel thank you its eye opening discussion please keep it up we expect a lot from you
@mazaseyum6711
@mazaseyum6711 9 ай бұрын
ጌታ የባረከዉ ወንድም ጌታ የገባዉ ሰዉ የሚወድ የሚያከብር ጥንቁቅ ነዉ
@eddieginnore5104
@eddieginnore5104 9 ай бұрын
ኢንጂነር ጌታሁን እጅግ የማደንቀው ሰው ነው! ሁሉ ነገር በእውቀት ስለሚያወራ ያስደምመኛል!
@Tsegahm
@Tsegahm 9 ай бұрын
Betam anamesegnalen bzi zemen betbeb kaltegazn betam yasferal fetari letelatachin asalfo andayseten abakachuw anxely 🙏🇪🇷❤️🇪🇹❤️🇸🇪
@shoaafrassa6263
@shoaafrassa6263 9 ай бұрын
ግሩም አቀነባበር ነው:: ለሁም የእግዚአብሔርን ቃል ከብሉይ እስከ አዲስ ኪዳን ከተጠና በእርሱ ሁሌም መፅናናት አለ:: ኢትዮጵያ በየጊዜው ይተለያየ መንግሥት ይመጣል ይሄዳል ሁሉም የመሰለውን ከመሰለው ጋር ያደርጋል ትውልድ ግን ሜድ ቀረ ;:
@saraasefa4064
@saraasefa4064 9 ай бұрын
ለተብራራ ዝርዝር ስለ ስበት ህግ አስተሳሰባቸው የዶር መምህር ዘበነ ለማ ዩቱብ ላይ ራሱ በስፋት ያስተማረውን መመልከት ትችላላችሁ
@user-ft4ip5ql2t
@user-ft4ip5ql2t 9 ай бұрын
አስቴር ሀሳቡን እንዲገልፅ ነው ያቀረብሽው ወይስ ሀሳብሽን ልትነግሪው ነው please መጠየቅ ብቻ ቢሆን ስራሽ
@genetmengesha6889
@genetmengesha6889 9 ай бұрын
እንድ ጥያቄ. ጠይቂው እና ዝም ብለሽ መድረኩን ለወንድማችን ስጪው እርሱ ይናገር ታቆራርጭዋለሽ እኔ እንዴት አላወራም ትያለሽ አሁን ላይ አንቺ ጠያቂ እንጂ ተናጋሪ አይደለሽም ብዙ ነገር አስመለጥሽኝ አንቺ ሁሌም እንዳወራሽ ነው መልካም ሰው አቅርበሽ በጠበጥሽን እፍፍፍፍ
@amareeyob354
@amareeyob354 8 ай бұрын
በጣም በሳል ውይይት ነው እናመሰግናል
@rosak655
@rosak655 9 ай бұрын
Thank you, Mr. Getahun you are eye opener
@abrahamkal8040
@abrahamkal8040 9 ай бұрын
Thank you Aster for all very interesting guests. We are learning a lot. Please don’t get discouraged by the negative comments.
@hewansolomon5570
@hewansolomon5570 9 ай бұрын
አስቱ በዛሬ ውይይታችሁ በፍፁም አልስማማም ሁሉም የጠቀሳችሆቸው ሰዎች ጥላቻን ሲሰብኩ ሀይማኖት ሲያስቱ ሀገራችንን እንድንጠላ የሚገፋፉ ንግግሮችን ሲያደርጉ ሰምቼ አላውቅም እንደሰው በሁሉም ነገራቸው ፍፁም ላይሆኑ ይችላሉ ግን እንደ ህዝብ ለድህንት ያለንን ፍቅር የሚነቅፍ እንድንለወጥ በሀይማኖታችን እንድንበረታ የሚያግዙን ናቸው ብዬ ነው የማምነው
@doyourbest1921
@doyourbest1921 9 ай бұрын
እናመሰግናለን እንጂነር ገታሁን $ይህ ነፃነት የምባል ለባ ነው የሱን ስልጠና አንደ ተሳትፈ ነበር በጣም የምያናድዱ ነው።
@Douglas-vv1nu
@Douglas-vv1nu 8 ай бұрын
የኔ እህት ቀጥይበት በጣም ቆንጆ ነው ሁሌም የምታቀርብያቸዉ ሰዎቹም ሆነ ሁሉም በጣም ጥሩ ነው ለራሳቸው ምንም ማድረግ የማይችሉት ይተቻሉ በራሴ በጣም ቆንጆ ነው ካንች የተሻለውን እስከ የማደርገው ያንች ምርጥ ነው አንደኛ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bk1rl3jq8d
@user-bk1rl3jq8d 9 ай бұрын
አስቱ ከጋበዝሽው እንግዳ እኩል ወይም በላይ ያንቺ አስተያየት በዛ እንጂ ያዘጋጀሺው ፕሮግራም ግሩም ነው በርቺ።
@Thelearninglounge926
@Thelearninglounge926 9 ай бұрын
እህታችን አሰቴር አንግዶችሸን እባክሸ እድል ስጭ አንቺው ጠያቂ አንቺው መላሸ ሆንሸ እያቃረጥሻቸው እውቀቱን ለመጨበጥ ተቸግረናል ሀሳብም በላይ በላይ እያመጣሸ ከጭብጥ እየወጣሸ ነው በሁሉ ነገር ላይ አሰተያየት ሰጥተሸ አትዘልቂውም ለባለሞያዎቹ እድል ሰጭ መናገር አለብኝ ካልሸ ደግሞ personal podcast ለራሰሸ አዘጋጂ ኢንጂነር ባነሱት ነጥብ ላይ ያልጠሩ ነጥቦች ስላሉ ማለት ባንቺ interuption ምክንያት እንደገና ኢንተርቪው መደረግ አለባቸው ስለዚህ ቀን ቅጠሪና ንገሪን ጥያቄ እንልካለን
@dalaswindow
@dalaswindow 8 ай бұрын
መቅረብ የሚገባውን ትልቅ እምቅ እውቀት ያለውን ሰው ነውና እናመሰግናለን። ልጄ ኢንጂነር ነው ግን የማዝነው ከዚህ የረቀቀ ሰው ጋር ባንድ ማዕረግ መጠራታቸው ነው።
@user-yx4oz7if7z
@user-yx4oz7if7z 9 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነው፡፡ማንበብ እንደዚህ ነው ፡፡ትኩረት ሃሳብ ላይ ብቻ፡፡ Happy To have You and thank you for your time, sharing,… Aster bedanie thanks to invite the guest and try to help the guest. as comment I want to say, you better be patient until they finish their idea and justification. I think sometimes you forget you are online or in this platform. Example 50:48 ,no entering gap between the guest and you ,2 sound in one so take some patience even you have something to say because your audience want to get guest information clearly without disturbance . Thank You Aster
@abriloabrish8305
@abriloabrish8305 9 ай бұрын
እባክሽ እባክሽ! አስቴር ምትጋብዣቸው ሰዎች እንዲያወሩ እድል ስጫቸው!! እስኪ ደግመሽ ፕሮግራምሽን ደግመሽ እይው ከተጋባዡ ሰው ይልቅ አንቺ ያወራሽው ደይቃ ነው ሚበልጠው!!!
@solomontesfaye497
@solomontesfaye497 9 ай бұрын
አስቴር እግዚአብሔር ይባርክሽ ፥ በርቺ ለነብስሽ ይሆንሻል ።
@sintayewtessema
@sintayewtessema 9 ай бұрын
አስቴርዬ አንቺም ተባረኪ ጠቅመሽኛል
@eyobatnafu176
@eyobatnafu176 9 ай бұрын
ኢንጅነር የተባረከ ሰው
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 9 ай бұрын
በስማም በወልድ በመንፈስ ቅድድስ የምንሰማው ሁሉ የሚዘገንን ነው ጥሩ አገላለፅ ነው ድንግል ማርያም ምልጃሽ አይለየን አሜን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬⛪️⛪️⛪️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-qi4fq3gz6d
@user-qi4fq3gz6d 9 ай бұрын
Don't wait on any saint or put your trust on them ; for God feels jealous against you....ኦሪት ዘጸአት5:3-6.... ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ። በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ። አትስገድላቸው ()፥ አታምልካቸውምም በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ () አምላክ ነኝና።
@user-qi4fq3gz6d
@user-qi4fq3gz6d 9 ай бұрын
When ever you see this () see the word before it carefully
@abexdagnachew1901
@abexdagnachew1901 9 ай бұрын
አስቴር ምን ነው ሰዬው እንዲናገር ብታደርጊ? ሙጡ ነገር ነሽ:: እንግዳ አስቀምጠሽ ስትለፈልፊ አይከብድሽም? አስተውይ እባክሽ
@fitse2244
@fitse2244 9 ай бұрын
የግል ፓሽን እያልሽ አስሬ ለነሱ ከለላ አትስጪ እኚ ሰዎች ሚያረጉትን ጠንቅቀው ያውቃሉ ኢንጂነር እንዳለው ሀሳቤን በግሌፅ ባራምድ መገለል ይደርስብኛል ብለው ፈርተው ነው እንጂ ሚያረጉትን ያውቃሉ አሪፍ ሀሳብ ሚመስለኝ ኢንጂነሩን እና የተባሉትን ግለሰቦች አንድ ላይ አቅርቦ ማወያየት
@yituname1694
@yituname1694 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባረካቹ እየሱስ ይመስገን
@Hhhtrt83
@Hhhtrt83 8 ай бұрын
አስቱ በጣም እናደንቅሻለን፣እንዲህ ዓይነት ድንቅ ሰው በመጋበዝሽ፣ ግን የኢንጅነሩን ድንቅ ሃሳብ መስማት አልቻልንም ።ያንቺን ቀነስ ቢታደርግዉ እናመሰግንሻለን።
@user-fb7ci2gg2b
@user-fb7ci2gg2b 9 ай бұрын
እርስዎ ብዙ እንዳነበቡ ነግረውናል ግን ቅዱስ ቁርአን አንብበዋል? ካለነበቡ ደፍረው ሚድያ ላይ ቀረበው የእውቀት ጥግ ላይ እንደደረሱ እና ተሞክሮዎን ሊያካፍሉን መቅረብዋ እጅግ አሳፋሪ ነው ! እሩቅ ሳትሄዱ እዚሁ ብዙ ቁርአንንና መፅሀፍ ቅዱስ ጠንቅቀው የመሚያውቁ የሙስሊም ሊቆች አሉን ቀርበው መረዳት ነው ሚዲያውም መሰል ሰወችን ቢጋብዝ ጥሩ ነው ያለበለዚያ የአንድን እውቀትአጉልቶ ለማሳየት መሞከር አድሏዊነት ነው ያለበለዚያ ሌላ ተልእኮ አላችሁ ማለት ነወ።
@TK-12345
@TK-12345 9 ай бұрын
Please listen his view before posting ur interest or change words because ur words has no any relevance with narrated ideas.
@Mom2023new
@Mom2023new 9 ай бұрын
ጌታ እንኳን ለ2016 ዓም. አደረሳችሁ! በኮሜንት ላይ የላክሁትን እውነተኛ የእግዚአብሔርን ድምጽ ለቤ/ክ. አደራሽን አድርሺልኝ፣ ለጊዜው ከሀገር ወጣብዬ ነው፣ ጌታ ይባርክሽ፣ደ ፀጋውንም ያብዛልሽ! ማዘር ነኝ
@hewis9138
@hewis9138 8 ай бұрын
I decided to accept her program format because she said she wants it to be conversational as opposed to interviewing people and it's her choice. So let her be. If you don't like it, you can explore other channels. Other than that, I learned a lot from Eng. Getahun. I hope more people like him come out and tell the truth and save the young generation. Thank you for this video.
@lionofyuda
@lionofyuda 9 ай бұрын
ሰላቢዎቹ ሰላቢ ለአገራችን አሰልጥነው ሲልኩ ። እኛን ግን ወደ አገራቸው ስንሄድ 16 ሰአት ነው አፍግተው የሚያሰሩን።
@dawitjenbere9329
@dawitjenbere9329 9 ай бұрын
Very interesting topic thanks
@mengistununiye3800
@mengistununiye3800 9 ай бұрын
Astu I love you, God blesses you abundently
@FBelay
@FBelay 9 ай бұрын
19:58 የማይገናኝ ነገር ነው ያወራሽው ፤ ደግነቱ እንግዳሽ አስተካከሎ ተናግሯል፡፡
@hirutayano3012
@hirutayano3012 9 ай бұрын
አስቱ ባክሽ እንግዶቹን እንስማ
@terefemilka6598
@terefemilka6598 9 ай бұрын
ተወዳጁ ኢንጂኔር ጌታሁን ተባረክ! እንድህ ወጣቱን ግራ ከሚያጋቡ ነጣቂ ተኩላዎች በምትችሉት ሁሉ ጠብቁልን! አስቴር FYI "ደብተራ" ማለት ድንኳን ማለት ነው:: የማያውቁትን ነገር ዝም ብሎ ከመናገር መቆጠብ ጥሩ ነው መጠየቅ የሚባል ነገር አለ። በእርግጥ ብዙዎች ይሄን ደብተራ የሚለውን ስያሜ ካለ አውዱ ሲጠቀሙት ይታያል አንዳንድ አጭበርባሪዎችም ያው ይችን የፈረደባትን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ካልሆነ ነገር ጋር ለማቆራኘት የሚጠቀሙበት አሉ! የቱንም ያህል ቢለፉ ግን ቤተክርስቲያን አሁንም በዚህ ሁሉ የመከራ ውርጅብኝ ውስጥ እንደጸናች አለች። ምክንያቱም መሠረቷ ክርስቶስ ነውና።
@ayeleamdala3719
@ayeleamdala3719 9 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ewekassa5522
@ewekassa5522 9 ай бұрын
ትክክል
@meirafhunde3163
@meirafhunde3163 9 ай бұрын
Engineer Getahun Heramo thank you so much. Please keep telling us the truth.
@livebeatz8434
@livebeatz8434 9 ай бұрын
እሷ መሰለች እኮ ተጠያቂ ...*እኔ የሷን ንግግር forward እያረኩ ነው የሰማሁት የሆነች አዛ😂😂
@babelmeru5124
@babelmeru5124 9 ай бұрын
እንኳን ዘዴውን ነገራችሁኝ ቅጥል ብዩ ነበር
@babelmeru5124
@babelmeru5124 9 ай бұрын
እቺ ሴትዮ ለምን የጠያቂ ወግና ዲስፕሊን አይኖራትም ። በፍፁም ለዚህ ዓይነት ፕሮግራም ብቃት የላትም። በተለይ በአማርኛ እየጠየቀች በመለሉ ዋውው.... ያያ...Okay..... የምትለው ሲቀፍ....ሰው እንግዳ ጋብዞ እራሱ እንዴት የአየር ሰዓት ይይዛል ።
@Mom2023new
@Mom2023new 9 ай бұрын
ወገኖቼ፣ ከዓመታት በፊት ነው፣ ጌታ በራዕይ አንድ ነገር አሳየኝ፣ በጣም ሰፊ በሆነ ምድረ በዳ ላይ ብቻዋን ተቀምጣ ፊቷን ወደ ሰሜን በማድረግ፣ ሰውነቷን የምትታጠብ ሴት በርቀት ሆኜ በመገረም ተመለከትኩ፣.ይህቺም ሴት ደፋር፣ ለምንም የማትጨነቅና ፈቃዷን ብቻ የምተፈጽም ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ፣ እርሷም አንድ ትንሽ ልጅ አላት፣ ወደ እርሷም ሲሮጥ እያለ፣ አንድ የሚያምር የጂንስ ጃኬትና ሱሪ የለበሰ ቀይ ሰው የምታደርገውን ነገር ሁሉ ስላልወደደላትና ስለተጠየፈ፣ ህፃኑ እንዳይነካት ሲል በፍጥነት ይደርስና፣ በትከሻው ላይ ተሸክሞት ሄደ፣ የልጇ አባት ባሏ እንደሆነ ገባኝ፣ እርሱም ደግና ርሁሩህ ሰው ስለሆነ፣ በተደጋጋሚ ዞር እያለ በአዘኔታና በርህራሄ አይኖቹ ቢመለከታትም፣ እርሷ ግን ከመታጠብ ውጪ በዙሪየዋ እንኳን ምን እንዳለ የማትመለከት በንቀት የተሞላች ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ ፣ የጌታ መንፈስም እንዲህ አለኝ፣ይህቺ ሴት፣ ኃጢዓትን በኃጢዓት ላይ እየጨመረች ያለች የዚህ ዘመን ቤ/ክርስቲያን ናት፣( እኛን የዘመኑ ክርስቲያኖችን ነው!!)ህጻኑም ልጅ ለቤ/ክ. የተሰጠ ራእይ ነው፣ ባሏ የቤ/ክ. እራስ የሆነው የራዕዩ ባለቤት የናዝሬቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው አለኝ፣ የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን፣ ወገኖቼ፣ እኔና እናንተ በንስሐ ወደ ጌታ እንመለስ!! ወደ ቃሉ እንመለስ፣ እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።
@wintatube5870
@wintatube5870 9 ай бұрын
@Getahun Heram (Eng.r) God blesses you!
@MimiMimi-sv5ps
@MimiMimi-sv5ps 9 ай бұрын
I wish if you let him finish his ideas. He is so great, but you keep interrupting
@babelmeru5124
@babelmeru5124 9 ай бұрын
She is annoying and didn't deserve to ba an interviewer.
@aminaahmed470
@aminaahmed470 9 ай бұрын
ኧረ ተይ አስቴር ሰዉ ለኢንተርቪዉ ጠርተሺ እራስሺ ለፍልፈሺ ሰዉየዉን ተመልካች አድማጭ አደረግሺዉ ይሄንን ነገርሽ ቀይሪዉ ይደብራል
@joshuagermemsow6082
@joshuagermemsow6082 9 ай бұрын
ኸረ አስቴር በርቺ ትውልድ ይንቃ
@desalegntamrat9377
@desalegntamrat9377 9 ай бұрын
Smart interesting idea thanks
@ruhamabekele2085
@ruhamabekele2085 8 ай бұрын
tnxs for program but i need parts for detail knowledge
@kasuaregaarega3886
@kasuaregaarega3886 9 ай бұрын
ግን እዚ ላይ ተማሪው ምን እንደተማረ ምን እንደተጠቀመ ምን አንደተጎዳ ፣ተጋባዣ እንግዶች ለምን ና ምን አይተው የህይወት ተመኩሮቸውን እንደሚያካፍል ፣ ዶ/ር ምህረትስ ምን አይቶ ያን ምስክርነት ሰጠ ፣ አሰቴርስ ትምርት ወደ ሚሰጥበት ጎራ ለምን አትይም? ጌች እስካሁን ያልከው በተደጋጋሚ ያልከውን ለረጅም ጊዜ ብለኸዋል ፕሮፌሽናል በሆነ መንገድ ጥናት ብታደርግ ምን ይመስልሃል ያገር ውስጡን ማለቴ ነው ከአክብሮት ጋር
@selambirhanu7875
@selambirhanu7875 9 ай бұрын
It is good interview see Aster now you becoming improve your listioning skill keep it up and it is helpuful for generation so it would bw great if it has part two.
@terefemilka6598
@terefemilka6598 9 ай бұрын
አሁንም ምንም አልተለወጠችም! ሰውየው በጣም ቁምነገር ሚጠቅም ነገር እያወራ ታናጥበዋለች ምን አንደሚሻላት እንጃ! አዋቂ ነኝ ስለምትል አዋቂዎችን ታመጣና ከነሱ የተሻልኩ ነኝ ለማለት መበጥበጥ ትወዳለች!
@selambirhanu7875
@selambirhanu7875 9 ай бұрын
@@terefemilka6598 ofcourse if he could have more time, he were talk more am just seeing relative to Dr Wodajeneh at zat time totally he was distructed and the audience too we couldn't listion much Dr Wodajeneh anyhow it is ok she has some improvement hope she will do her best for future. Please do part two wiz Engineer ..
@abubekerkedir96
@abubekerkedir96 9 ай бұрын
She was totally disgusting, we couldn't identify whether it's an interview or a discussion and also who is the host & who's the guest. She keeps on interrupting him when he wanted to explain his views and instead she try to talk her own ideas & thoughts which we are not totally interested to listen by forgetting she was doing an interview. Sometimes, she even forgets she's in public on the media hosting an interview but having a friendly talk in her house. So I think she needs a training on how to host an interview or she needs to go back to school to study journalism.
@wegenetegegn9289
@wegenetegegn9289 9 ай бұрын
God bless you❤❤❤
@takelealemu1484
@takelealemu1484 9 ай бұрын
I really respect enjiner getahun.
@hiruteshete4801
@hiruteshete4801 9 ай бұрын
እንግሊዝኛ ተናጋሪዎች ሊያዳምጡ ይኖራሉ። ሰለዚህ ኦ ማይ ጋድ የሚለዉ አባባልሽ ግራ ያጋባቸዋል። ቃላት አጠቃቀም ጥንቃቄ ያስፈልጋል።
@michaelaklil
@michaelaklil 9 ай бұрын
your change my mind big thinking🤯🤯
@TefedppmTefedppm
@TefedppmTefedppm 9 ай бұрын
Eng.Getahun Heramo thanks.
@millamedia2053
@millamedia2053 9 ай бұрын
ምን አይነት ማሽን ናት በፈጣሪ!?? እስኪ ለእንግዳሽ እድል ስጭው! እኔ ተሳቅቄ ሞትኩኝ እኮ 😢😅 ምን አይነት ሰው ናት በፈጣሪሪሪሪሪ። አቦ ይህንን ሁሉ ኮመንት አንቢና ተማሪ ፣ አንባቢ ያዳምጣል እንጂ ብዙ አያወራም ፣ስለዚህ እባክሽ እባክሽ እድል ስጭ ለእንግዶችሽ። አስቴር ወሬ ቀንሺ ቀንሺ ያለበለዚያ ሁለተኛ አላይሽም gonna unsubscribe😊
@solomonastatkie9964
@solomonastatkie9964 9 ай бұрын
ጎበዝ ሰው
@user-qi4fq3gz6d
@user-qi4fq3gz6d 9 ай бұрын
How is that possible to receive items from Amazon?....Help
@eshitube1153
@eshitube1153 9 ай бұрын
‎ አስቴር እራሷ በተወሰነ ደረጃ የኒው ኤጅ አመለካከትን የገዛችው ትመስላለች፡፡
@yesaketadesse5871
@yesaketadesse5871 9 ай бұрын
እረ እንግዳው ያውራ
@sileshipeace3252
@sileshipeace3252 9 ай бұрын
Astu enamesegnalen
@sisaylegesse4474
@sisaylegesse4474 9 ай бұрын
As far as i know they are sharing their experience.
@solomonsolomon798
@solomonsolomon798 9 ай бұрын
betame enamsegenalen
@romanyosef7696
@romanyosef7696 9 ай бұрын
አረ የድሮ ደብተራ አሁን የባንክ ቡክሽ ውስጥ ገንዘብ ይገባል ተብሎ የሚያፀልዩ ጉዶች አሉ አይደል በስመ አብ
@lw440
@lw440 9 ай бұрын
Everything is according to Gods will. In my life many things have happened that was not my wish but Gods will but down the line it was for my benefit. I thank God for everyrthing my failure as well as my succces through my loss and gain. I believe that the bible, old testemant and new testemant are motivators and character building as well as spiritual development. We dont need to follow Eckhart Tolle and his like.
@FikereWldesenbet-wi8cc
@FikereWldesenbet-wi8cc 8 ай бұрын
Ie Egziabhare smu 99 new !!! Ie matawkat ena ialaiehat nefs iefetere luol Amlack new !!!
@deboamare5171
@deboamare5171 9 ай бұрын
Wow ጎል ከሌለ ኳስዎ የት ትገባለች??????❤❤❤❤ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@YET64
@YET64 9 ай бұрын
This interview is informative. I've noticed that Engineer Getahun's concerns are rooted in his Christian religion, but it's not clear if Dawit Deeam and Nesanat are advocating for a conversion to the New Age movement. Indeed, there is an overlap between the New Age movement and personal development. Personal development involves self-improvement in various life aspects like personal growth, career, and relationships. The most significant issue in the country ignorance to point out what is important, which can lead to unnecessary suffering. Hence, initiating change and raising awareness about personal development is beneficial. It seems that Engineer Getahun might be exaggerating the situation. In this interview, it's crucial to distinguish between religion and personal development clearly. The New Age movement is not a religion, but it does encourage spiritual exploration. It's important not to amalgamate these concepts and avoid sensationalizing the issue. Aster should maintain objectivity and ensure clarity.
@user-el3pb8xu1e
@user-el3pb8xu1e 9 ай бұрын
ማነው ጠያቂው አብራሪውስ ?
@dannytube8867
@dannytube8867 9 ай бұрын
Nesanet zenbe is one of the outstanding kind wise genuine person engineer you have no idea who Nesanet is. You have no clue his contribution to Ethiopia .He was the reason for thousands Ethiopians to change their life for a better. blackmailing some one is just rubbish if you have the Gut do debate with Nesanet in public.
@esayasadhanom2470
@esayasadhanom2470 8 ай бұрын
Dear Aster let your guest take the microphone.
@user-ih1lg1tv8y
@user-ih1lg1tv8y 9 ай бұрын
ወይ ዘመን የማንሰማው የማናየው የለም !!
@yohanneskebede7170
@yohanneskebede7170 8 ай бұрын
ጣልቃ ስትገባ ስለማትመችኝ ተውኩት ማዳመጡን
@Habesha_Media_network
@Habesha_Media_network 9 ай бұрын
I am confused who is the interviewer
@Gize7
@Gize7 9 ай бұрын
ኧረ በናታችሁ እንደ ጴንጤ አገር ያበላሸ የለም ሰው ከነቃ እንዴት እግዚአብሔርን ማግኘት እንዳለበት ስለገባው የሀይማኖት ድርጅቶች ገበያ ይደርቃል ህዝቡ በሀይማኖት ሰበብ አዝኖ እኖ ተክዞ ነው ያለው። ኑ በእግዚአብሔር ደሰ ይበላችሁ በሀይማኖት ድርጅቶች መተከዣ ናቸው። አንቂ አስተማሪ ያስፈልጋል !
@sahleselassieamarekassa3921
@sahleselassieamarekassa3921 9 ай бұрын
ካትሪን ኩልማንን እና ኖርማን ቪንሴንትን ተቀብሎ ሲያበቃ ዳዊት ድሪምስ ን መንቀፍ ለወንጌላውያኑ ግብዝነት ኣይሆንባቸውምን?
@mihretbantiwalu27
@mihretbantiwalu27 9 ай бұрын
አታቋርጪ አድምጪ
@selambirhanu7875
@selambirhanu7875 9 ай бұрын
Atleast we need to appretiate her on this interview honestly speaking am not offended like on dr Wedajene's interview she has some improvemwnt i think....
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 63 МЛН
⬅️🤔➡️
00:31
Celine Dept
Рет қаралды 52 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 34 МЛН
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 63 МЛН