No video

ለአመት ሳይበላሽ የሚቆይ የድርቆሽ ፍርፍር አሰራር ዘዴ

  Рет қаралды 54,773

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

ለአመት ሳይበላሽ የሚቆይ የድርቆሽ ፍርፍር አሰራር ዘዴ በጣም ልዩ እና እራሱን የቻለ የስራ እድል ሊከፍት የሚችል የምግብ አሰራር ነው እንደ ሁሌው ስሩ ሞክሩ ብሉ
• የነጭ አዝሙድ እና የጥቍር አዝሙድ ...
ይህ ሊንክ የጥቁር እና ነጭ አዝሙድ አዘገጃጀት ነው

Пікірлер: 158
@mimibinyam1774
@mimibinyam1774 Жыл бұрын
አንቺን ያሳደገች እናት እድለኛ ናት ስንት አሳፋሪ ስራ እየሰሩ እናቶቻቸውን የሚያሳፍሩ ሴቶች በበዙበት ዘመን እንደዚህ አይነት ሴት ሲገኝ ያኮራል ተባረኪ የኔ ጎበዝ
@siaw5419
@siaw5419 Жыл бұрын
What you mean??were amuaki nesh kkkkkkkkk
@user-ei7kw3vw5c
@user-ei7kw3vw5c Жыл бұрын
እና ብርቅ ነው ፍርፍር መስራት አካበድሻት
@helinatesfaye9947
@helinatesfaye9947 Жыл бұрын
አትርሱኝ ባይ ሴትነት ወጥ መቀቀል መሰለሽ!!!!ሴቶችዬ ሁሉ በረከት ናቸው እሺ!!!
@user-oh6rm8bj7l
@user-oh6rm8bj7l Жыл бұрын
ጎበዝ ባለሙያ ነሸ 🥰🥰🥰🥰
@metasebiakassaye3747
@metasebiakassaye3747 Жыл бұрын
እንዲት አይነት ሞያ ተማርኩኝ :: እጅሽ ይባረክ እህቴ!
@mahdereeprame110
@mahdereeprame110 Жыл бұрын
ሜሉዬ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ ወዳጆቼ ሁሌም አብራችሁን ስለ ሆናችሁ አመሰግናለው የጥቁር አዝሙድ ቅመም kzbin.info/www/bejne/aWKuYnSsi7KooNk እንዲሁም የመከለሻ kzbin.info/www/bejne/kKumaYuMmceLetE በያላችሁበት ሰላም ሁኑልኝ!!
@user-ty2pe8rj9u
@user-ty2pe8rj9u Жыл бұрын
እኔንም እይልኝ ማር ቻናሌን
@user-uf1xt7hd4t
@user-uf1xt7hd4t Жыл бұрын
አይ እናቶቻችን እኮ ያላቸው ሞያ ተባራኪ ሜሊየ
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 Жыл бұрын
ወይ ሜሉ ትዝታ ቀስቃሽ እኮ ነሽ!! እናቶቻችንን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው አቦ!! በህይወት ለሌሉት ደግሞ ነብሳቸውን ከደጋጎች ጎን ያኑርልን !! አንቺም ይህን እንከን የማይወጣለት ምርጥ ሙያ ሰርተሽ ለምናውቀው ትዝታችንን ለማያውቁት ደግሞ አዲስ ሙያ ስላሳየሽን እጅሽን ይባርከው!! ሜሉ እባክሽ እንዲህ የቆዩ እና ሊረሱ የተቃረቡ ሙያዎችን እየጎለጎልሽ ማሳየትሽን ቀጥይበት!!
@saraabraham7039
@saraabraham7039 Жыл бұрын
ፍርፍር መቼም አይረሳም ላጤዎች በተለይ በቀን በቀን የሚስሩት የሚቀላቸው ምግብ ነው😂😂
@alembberihuny8934
@alembberihuny8934 5 ай бұрын
በጣም ባለሙያ ነሽ ስራሽ ደስ ይላል ሁሉን ነገር ቀለል ታደርጊዋለሽ በርቺ ተባረኪ🙏
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
ገላገልሽን ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ
@lidacall2815
@lidacall2815 Жыл бұрын
አንቺ ምሰሪው ምግብ ሁሉ አሪፍ ነው ልክ እንደናቶቻችን በጣም ባለሞያ ነሽ
@genetgebre1255
@genetgebre1255 Жыл бұрын
እንኳን ደና ቆየሽኝ በጣም ጥሩ አሳብ ነዉ አመሰግናለሁ እጅሽ ይባርክልሽ
@rahmatadss8225
@rahmatadss8225 Жыл бұрын
የኔ ልዮ አላህ እስከቤተስቦችሽ ይጠብቅሽ ሽበካ ስለሌለኝ ዛሬ አየሁት በጣም አምሮኝ አብሬሽ ጠገብኩ ነብስጡር ነኝ በመዳም ቤት ዱአ አድርጎልኝ መውለጃየ ሲደርስ እድበላ ስው ሳጣ እኳንም አሳየሽኝ የኔ መልካም ሺይ አመት ኑሪልኝ ባች ባለሙያ ሙኛለሁ የኔ ሁሉ መልካም
@mobilemobile7500
@mobilemobile7500 3 ай бұрын
የኔ ቆጆ እደዚ እደሚሰራ አላቅም ነበር ድርቆሹን ብቻ ነበር ማመጣዉ አመሰግናለሁ ቅመሜ
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r Жыл бұрын
ዋው ሜሉዬ የኔ ቅመም እጅሽን ቁርጥማት አይንካው
@rahmarahma1069
@rahmarahma1069 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ሽ አመት ኑሪ በእውነት ልዩ ነሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ቅን
@tedjitucomolet9719
@tedjitucomolet9719 Жыл бұрын
አመስግናለው ጥሩ ዘዴ ነው🙏🙏😘
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
ሜሊዬ መለኛ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ💕👏👏👏
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln Жыл бұрын
ሜሉዬ ጥሩ ዘዴ ነው እናመሰግናለን
@asnakuy3137
@asnakuy3137 8 ай бұрын
በጣም የሚገርም አሠራር ነው ተባረኪ
@lemlemtesfaye7351
@lemlemtesfaye7351 8 ай бұрын
ጎበዝ የኔ ቅመም እጅሽ ይባረክ!!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 8 ай бұрын
አሜን ለምለምዬ
@yakutmaximo8417
@yakutmaximo8417 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውብ ኢትዮጵያዊት
@ameleworkshiferaw3305
@ameleworkshiferaw3305 Жыл бұрын
ተባረኪ ሜልዬ በጣም ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽኝ 😘
@meseretadana109
@meseretadana109 Жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ምክር ተባረኪልን❤
@helens3677
@helens3677 Жыл бұрын
Impressive 😊
@yeelsa
@yeelsa Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ማራኪ በጉጉት እያየሁ ነው እንደሁል ግዜው ያሚ ያሚ ነው የሚሆነውበጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ይዘሽ የመጣሽው ማራኪ እጆችሽ ይባረኩ 💞🌹😘👈
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን ኤልስዬ
@yakutmaximo8417
@yakutmaximo8417 Жыл бұрын
በጣም ነው ምወድሽ ከቻልሽ የልጆች ምሳ እቃ የሚሆን ነገር ብታሳይን ለኢትዮጵያ የሚሆን
@tsigeredafikre4430
@tsigeredafikre4430 Жыл бұрын
እጅግ ባለሙያ ነሽ
@edenwogayehu3890
@edenwogayehu3890 Жыл бұрын
It's a good technique to save time and energy.
@sofia___bint___islam7594
@sofia___bint___islam7594 Жыл бұрын
ሜሉ እናመሠግናለን
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 Жыл бұрын
ይመችሽ አንቺ ምርጥ ባለሞያ ነሽ ሰርቲፋድ ነሽ።
@marthabeyene4767
@marthabeyene4767 Жыл бұрын
የልብ አውቃ ሜሉ ባስፈለገኝ ሰአት መጣሽልኝ። ከዚ በፊት የተወቀጠ ድርቆሽ ፍርፍር እንደ ኩኪስ የሰራሽውን አስታውሰዋለው። እኔም ቅርጿን ትንሽ ቀይሬ እየተጠቀምኩበት ነው ልጆቼ ይወዱታል። አሁን አራስ ነኝ ቁርሴን ድርቆሽ ፍርፍር ስበላ ቀኑን ሙሉ የጠገብኩ ስሜት እና ብዙ ውሀ ለመጠጣት ይረዳኛል ግን በየጊዜው መስራቱ ከልጆች ጋር ስልችት ብሎኝ ነበር። ምርጥ ዘዴ አመጣሽልኝ ቢያንስ ለአንድ ወር የሚሆን እሰራለው። ተባረኪልኝ
@eyerusyilmabekele6534
@eyerusyilmabekele6534 Жыл бұрын
ሰላም እኳን ደና መጣሽ በጣም ነው የማደቅሽ ጎበዝነሸ
@er-gs1kk9yl5j
@er-gs1kk9yl5j Жыл бұрын
የኔ ባለሙያ❤❤
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽልን ኤልሲዬ ውዴ መቸም ከአንች ብዙ ተምሪያለሁ እውነት ክበሪልኝ እጀሽ ይባረክ
@widneshigethaun8008
@widneshigethaun8008 Жыл бұрын
Betaaaam geram migb new ejish ybareki zare lebetish adis negn hulunim migibochish eyayew neber beta balemuya neshi gobez ketiy berichi new milsh betelay ehe firifir aychem semichem alawukim zare anich asayeshign Tebareki Ameseginalew
@wolansateshome6965
@wolansateshome6965 4 ай бұрын
ጓበዝ በርቺ
@kitchen2176
@kitchen2176 Жыл бұрын
melliye wew betam konjo new❤❤❤👍👍👍👏👏👏
@ethiopia9573
@ethiopia9573 Жыл бұрын
ቋንጣ ቢጨመርበትስ? እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አብረን ካስቀመጥነው በረዶ ቤት ቋንጣውን ይለዝ እና ለማኘክ ያስቸግራል ባይሆን ልንመገብ ስንል ጠበስ አርገን ቋንጣውን መቀላቀል
@beeyti8804
@beeyti8804 Жыл бұрын
Thank you sister. Shameta endet insaralen assayinyi wide🙏🙏
@beeyti8804
@beeyti8804 Жыл бұрын
Afaan oromo yoo beekte. Boorde Jedhama ykn shaammeta 👍👍👍😍
@yayaayele2128
@yayaayele2128 Жыл бұрын
ጎበዝ👍👍👍👍👍
@arsemakidist642
@arsemakidist642 Жыл бұрын
ጎበዝ ሴት በርች
@user-zp4rc6fh2k
@user-zp4rc6fh2k Жыл бұрын
ሜሉየ በጣም ጎበዝነሽ እናመሠግናለን ሜሉ ባለፈ እዮባ ዮቱቤን አሥተዋውቆልኝ ነበር ግን ብዙም አይደል እይታው በርግጥ ምግብሥራ ዘላቂ አይደለም ሀገር ልገባነውና ሠብሥክራይቤ እድሞላልኝ ፈልጌ ነበር እሥኪ ሸር አድርጊልኝ ውደ አሪፍ ነው የምትይውን ቪድዮ አይተሽ
@edeneshete3297
@edeneshete3297 Жыл бұрын
አንቺ የሴት ቁንጮ ነሽ እጅሽ ይባረክ
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem Жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ባለሞያ. ❤️🥰🥰
@TazebewAle-qi9rw
@TazebewAle-qi9rw 5 ай бұрын
እኔማ ከንግዲ ወደ ዩንቨርሲቲ ይዤ መሽኮት ፣፣፣፣Thank you sis....
@woine123
@woine123 Жыл бұрын
ሚሊዬ ወጥ ሲሰራ ይሄ አሰራር ማብሰሉ እና ማቁላላቱ የሽታው ሃይለኝነት እና ግዜ መውሰዱ እንጂ በጣም ቆንጆ ነው:: ሽንኩርት በውሃ በደምብ በስሎ ተቁላልቶ የሚሰራው እና በዘይት ተጠብሶ የሚሰራው ላስተዋለው የጣእም ልዩነት አለው::
@genetalem8059
@genetalem8059 Жыл бұрын
Good job 👍
@nitsuhmoges2269
@nitsuhmoges2269 Жыл бұрын
ሀይ ብዙ ጊዜ እያለሁ እኔም ብዙ እሞክራለሁ ፍርፍሩን ደረቁን እንጆራ በጣም በፈላ ውሃ በማጥለያ እንጀራውን አድርጌ የፈላውን ውሃ በማጥለያው ላይ አዳርሼ ሰጨምረበተ እንጀራው ትኩስ ነው የሚሆነው ውሃ አይዝም ሞክሩት
@solomeasegahegne1146
@solomeasegahegne1146 Жыл бұрын
ወይ ገላገልሽኝ ጎበዝ ልጅ የድርቆሽ አድናቂ ነኝ
@user-ng9zh1wx2m
@user-ng9zh1wx2m Жыл бұрын
ጎበዝ
@Libamsett
@Libamsett Жыл бұрын
አሪፍ ነዉ ሜሉ የቋንጣ ስጋ ቢጨመርበት ሳይበላሽ የሚቆይ ይመስልሻል ? ጎብዝ! በጣም ነዉ የወደድኩሽ 🥰በተለይ ስራዎችሽን የምታብራሪበት መንገድ, ምክኒያታዊነትሽ ,በቃ ገብቶሽ ስላስረዳሽን እናመሰግናለን🙏 ጨዋታሽ ራሱ👌የፒዛ ሶስሽን ሞክሬዉ ወድጄዋለዉ
@gheneghbrezegi2796
@gheneghbrezegi2796 Жыл бұрын
Melleye konjo Derkosh eko ye Ethiopia injera simeta gezeche ebet aderkewalehona derkosh yehonal bet weset yderkal ene Europa new yeminorow.❤❤
@yalemasmamaw1642
@yalemasmamaw1642 Жыл бұрын
የኔ ፍቅር ተባረኪ።
@oromiyaahaacaaluu4537
@oromiyaahaacaaluu4537 Жыл бұрын
Wow 😋👌
@meriemweber7401
@meriemweber7401 Жыл бұрын
Allah Tena yestesh yene mar
@Yodie19
@Yodie19 Жыл бұрын
እናቴ ደግሞ ቁሌቱን እንጀራውን ቀብታ ነው የምታደርቀው!ቆንጀ ነው ተባረኪ!
@VoicefortheVoicelesss
@VoicefortheVoicelesss Жыл бұрын
Mellyeeee i admire u bettam
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ክበሪልኝ የኔ ውድ
@mr.nobody9086
@mr.nobody9086 Жыл бұрын
Wow amazing. Never knew this was possible. Question - I don't have the luxury of getting sun dried dirkosh from ETH. :), Do you have a way of drying it in the oven or stove top? Please do a video on this if you have a trick or two.
@Asszel-3591
@Asszel-3591 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/b3W2eJaMnc97e8U You can use food dehydrator
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 Жыл бұрын
Yes you can put 170 C which is the lowest # in the oven on Pizza pan put your Enjera flat in 2hrs you will have it ....
@yasalefekutne9145
@yasalefekutne9145 Жыл бұрын
Maliya yene melekam senet yalawekutn neger ke anechi ayehu tebarki
@meriemweber7401
@meriemweber7401 Жыл бұрын
Allah Tena yestesh ene konjou
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@htrive
@htrive Жыл бұрын
Can it be done with fresh injera? U are very talented keep up the good job 👏,
@misterekitata1298
@misterekitata1298 Жыл бұрын
Good job mellu
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg Жыл бұрын
ወይ ፍርፍሩ ምራቄን አመጣሽው የተባረከ ይሁን
@t-mak4275
@t-mak4275 Жыл бұрын
You are so different sis I really appreciate you 💕 ❤️ 💛
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
I appreciate that
@alain1876
@alain1876 Жыл бұрын
ሰላም።ያገሪልጆቺ።በጣም።ጉበዘና።በጣምሙያሽን።አደቆዋለ።የማታዉቅዉነገሪ።ምንም።የለም።ለበተሰቦቺሽ።በጣም።ከምገባዉ።በላይየምታኮሪ።ሰቲ።ነሽ።ይባስ።ለኢናቲሽኢና።ለባለበቲሽ።በጣም።አድናቅሽነኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
የኔ ቅን ክበሪልኝ
@alain1876
@alain1876 Жыл бұрын
@@Mellyspicetv አመሰጊናለዉ።የኔዉድ።ባለሙያ።የምገባሽነዉ።የቴናገሪኩቲ
@alain1876
@alain1876 Жыл бұрын
@@Mellyspicetv አመሰጊናለዉ።የኔዉድ።ባለሙያ።የምገባሽነዉ።የቴናገሪኩቲ
@barnabasyohannes4720
@barnabasyohannes4720 Жыл бұрын
Thanks for sharing your knowledge. Can you please show us the step to make peanut butter at home?
@mahderegebremariam8138
@mahderegebremariam8138 Жыл бұрын
Melly 'ye gobezua🥰🥰👌👌👍👍🙏🙏
@uniquetube1064
@uniquetube1064 Жыл бұрын
Wow 😮
@imalemi9650
@imalemi9650 Жыл бұрын
enamesaginalen 😍😍melly
@saraabraham7039
@saraabraham7039 Жыл бұрын
ሜሉዬ ኪችንሽ ደስ ሲል
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አመሰግናለው የኔ ወርቅ
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 Жыл бұрын
ይሄማ ለሰራውታችን ያስፈልገዋል
@loulatsegai6320
@loulatsegai6320 Жыл бұрын
Betam gobez ehety bresh
@user-ty2pe8rj9u
@user-ty2pe8rj9u Жыл бұрын
የእኔ በለሙያ
@eyob2020
@eyob2020 Жыл бұрын
Thank you ❤
@tirhasasfaha3960
@tirhasasfaha3960 Жыл бұрын
Ebaksh wed ehtachn ferfer beqta asayn amsegnsh alu
@husnagultemo3140
@husnagultemo3140 Жыл бұрын
Betam harif naw melly ❤ garlic yefecheshibetin eka simun bitinegrin yet naw migegnew??
@user-qy9ov2fo2j
@user-qy9ov2fo2j Жыл бұрын
Mely balebetish meches yetadel new betam, gonbes bilo eji nesto linor yigebawal anchin yemeselch agibto
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
መልክት አደርሳለው እጅ እንዲነሳ ኪኪኪ
@asdfasdf8659
@asdfasdf8659 Жыл бұрын
Wow ur so beautiful
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 Жыл бұрын
ሜሉዬ እንደዚህ እንደሚረግ አላውቅም ነበር ተባረኪ ሜሉዬ ክረምትም እየመጣ ስለሆነ ቤታችንን ከምናሸት አንዴ ሰርተን እናስቀምጣለን
@laelalsofficial2095
@laelalsofficial2095 Жыл бұрын
God morning moms
@genetgezaheng6942
@genetgezaheng6942 Жыл бұрын
ብዙ ነገር አውቄያለው ባለሙያ አድርገሽኛል አመሰግናለው
@openlifehabesha746
@openlifehabesha746 Жыл бұрын
ሜሉ ተባረኪ እንዴት ያለ አስቤው የማላውቀውን ነገር ያሳየሽኝ. በተለይ ሀገር ቤት ሄጄ ስመጣ.
@suzannategegne6555
@suzannategegne6555 Жыл бұрын
ሜሉ እንዴት ነሽ ኧረ በፈጠረው እንጀራ እንደገና ግልፅልፅ አድርገሽ አሳይን ስወድሽ በተለይ የምጣዱ ሙቀት እኔ አገሬ በሰጋቱራ ሁሉ ጋግሬአለሁ አሁን ግን አይን አወጣ ስል መልሶ ይጨፍናል እሱም እንደጨፈነ እኔም ምጣዴን ሰቀልኩት እልሻለሁ
@adiamgebre8039
@adiamgebre8039 Жыл бұрын
Meluye benatesh tekur kemem menden nw? wesetu mene mene alew? lemen aynet megebe ne metekeme yaleben?
@trueimage9689
@trueimage9689 Жыл бұрын
Asgomejeshege meluya 7 were erguze nege melket biweta teteyaki nesh
@sofenbeseat4346
@sofenbeseat4346 Жыл бұрын
Wow as usual great cook great meal actually one of my favorite looks so delicious thank you
@aleemaalerma2690
@aleemaalerma2690 11 ай бұрын
የኔዉድ ቁጥርሺንአስቀምጪልን
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 11 ай бұрын
Face book ላይ melat Lema ብለሽ አግኚኝ ኢንስታግራም ላይ ደግሞ me.lly224
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 Жыл бұрын
ሜሊ በእናትሽ ይሔን ፍርፍር ላኪልኝ
@tsegainsheabiye3318
@tsegainsheabiye3318 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@hirut139
@hirut139 Жыл бұрын
እጅሸ ይባረክና ዘይትሽ ጥቁር ነው የምን ዘየት ነው?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
የወይራ
@yetnayetadmasu2995
@yetnayetadmasu2995 Жыл бұрын
ሜሊ እኔ ፍርፍር ያለ ቲማቲም ደስ አይለኝም ቲማቲም ብንጨምርበትስ ችግር አለው?
@hiweyekidanmhirtleg2868
@hiweyekidanmhirtleg2868 Жыл бұрын
Meluya🥰🥰🥰
@Zeritutades
@Zeritutades Жыл бұрын
ድርቆሺ እናቴ ልካልኛለች ልሰራነዉ በርች ዉደ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ቆጮ ካወቅሽ የቆጮ ስታርች እንደማለት ነው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ውጤቱን እንድትነግሪን የኔ ውድ እንጠብቃለን
@user-bw1sm1gr2p
@user-bw1sm1gr2p 3 ай бұрын
Can they send this one with DHL shipping does it get bad
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 ай бұрын
አላውቅም ምን ያህል ቀን DHL እንደሚፈጅ ነገር ግን ከኢትዮ በሆነ ሆስተስ ቢሊኩልሽ በረዶ ቤት አስቀምጠሽ ለረጅም ግዜ ትጠቀሚያለሽ።
@senaitayele8120
@senaitayele8120 Жыл бұрын
የኔ ውድ እግዚዬ ይባርክሽ የኔ ባለሙያ ስወድሽኮ ድምጽሽ ራሱ ይጣፍጣል። ግን ግርም የምትይኝ ትሠሪያለሽ እንጂ የምትበይ አትመስይም።😂😂 የቲክታክ ፎሎወርሽ ነኝ ይህንን ግን አላየሁትም ፖስቺልን እስኪ🙏🙏❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ስንዬ አመሰግናለው ቲክቶክ እኮ እኔ አይደለም የማወጣው ያለፈቃዴ እየወሰዱ ነው ቢያንስ የቻናሌን ስም ቢጽፉ ጥሩ ነበር
@senaitayele8120
@senaitayele8120 Жыл бұрын
thankyou for respond melly😘😘🙏❤
@lionessbiruk2979
@lionessbiruk2979 Жыл бұрын
Meluye great content as usual It can also be packed to students going to university
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አዎ በሚገባ
@danielmulugeta8425
@danielmulugeta8425 9 ай бұрын
ባል አለሽ ወይ ብታገቢኝ
@elsakebede8634
@elsakebede8634 Жыл бұрын
እህቲ ብዙ አይሻለሁ እንዴት ጎበዝ ናት እያልኩ ግን ፊትሽ ለይ ከባድ ድካም ይታያል
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ዘራፍ ኤልሲ አረ በፍጹም እንዴት ተደርጎ
@tefetelahoun5875
@tefetelahoun5875 Жыл бұрын
Yummy how about if we put tomatoes?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ይቻላል ዋናው መጨረሻ ላይ ውሀውን በደንብ ማትነን
@mentigabu5212
@mentigabu5212 Жыл бұрын
ቲማቲም ወይም ቲማቲም ድልህ ቁሌቱ ጋ ቢገባስ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ይቻላል ዋናው ውሀውን አትኖ ማስወጣት ነው
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 20 МЛН
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 14 МЛН
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 19 МЛН
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 78 МЛН
የድርቆሽ ፍርፍር dirkosh firfir
12:30
Habiba Habiba
Рет қаралды 8 М.
Nice okra ኦክራ (ቤሜ አሰራር
44:27
SOLYANA TUBE ሶሊያና ቲዩብ
Рет қаралды 1,2 М.
roasted lamb,የበግ አሩስቶ
18:18
Melly spice tv
Рет қаралды 63 М.
ውሎ ከእኔ ጋር ‼️‼️ከዋዜማ እስከ በአል
15:02
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 108 М.
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 20 МЛН