የእናታችንን ዓይን ማየት ይፈቀድልን! በወንድማችን ምክንያት ተበታትነን ቀረን! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 163,368

Eyoha Media

Eyoha Media

6 ай бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 2 100
@Tezu948
@Tezu948 6 ай бұрын
ሆ እናት በቁም እያለች ልጆች ለሀብት መባላት ኧረ ልብ ይስጣችሁ እኛ 8 ልጆች ነን እናታችንም አባታችንም በ6 ቀን ልዩነት ሞቱ ከሞቱ 3 አመታቸው አንድ ቀን ስለመሬት ስላለው ነገር አስበነውም ተነጋግረንም አናውቅ ሁሉን ነገር የመጀመሪያ ታላቅ እህታችን ነው የምትመራው የምር መባረክ ነው🙏🙏
@user-my6fe3wl3d
@user-my6fe3wl3d 6 ай бұрын
Eskemechereshawu yitebkachu
@getachewyewubdar9089
@getachewyewubdar9089 6 ай бұрын
Metadelachew
@user-cp6hc3km4k
@user-cp6hc3km4k 6 ай бұрын
የተባረካችሁ ለዛው ወላጆች ሳይኖሩ በፍቅር መኖር መታደል ነው እድሜ ልክ አይለያችሁ
@degifeyirga7218
@degifeyirga7218 6 ай бұрын
ሴራውን ፈልፍሎ ማውጣት
@mimisultan8586
@mimisultan8586 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ መከባበርና ፍቅራችሁን አይቀይርባችሁ
@ethioaddis5367
@ethioaddis5367 6 ай бұрын
እውነቱን ለማወቅ ሁሉም ቢተሰብ አብረው ይሰብሰቡልን የምትሉ እጃችሁን አውጡ
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 6 ай бұрын
በትክክል
@tarikenew2614
@tarikenew2614 6 ай бұрын
ወረኛ ወሬ ለመጥባት😂😂😂😂😂
@tsehaykide9166
@tsehaykide9166 6 ай бұрын
እውነት ነው ከዛም ባሻገር ተከራዮቹ ቢመጡ ቢያንስ ግቢውስጥ ምን እየተፈጠረ እንደሆነ ያውቃሉ ባይ ነኝ
@mayakiyatube4276
@mayakiyatube4276 6 ай бұрын
😂😂
@sosinagetahun8457
@sosinagetahun8457 6 ай бұрын
ትክክል
@selambekalu-hk6tn
@selambekalu-hk6tn 6 ай бұрын
እማማ ዝናሽ ባልወለዱት ልጅ ተንቀባረው እየኖሩ ይሄ ሁሉ ልጅ ወልደው እንዲህ መንከራተታቸው በጣም ያሳዝናል
@selitefefamily6880
@selitefefamily6880 6 ай бұрын
እኔ ሁለት እህቶቼ እና አንድ ወንድሜ ሆነን ወላጆቻችን የሉም ይኸው 7 ዓመታችን ቤታችንን እያከራየን ተስማምተን እንካፈላለን ቤታችን ታሪካችን ክብራችን ነው ከቢሊየኖች ሁሉ የወላጆቻችን ትዝታ ይበልጥብናል🙏🙏🙏
@peacepeaceful9709
@peacepeaceful9709 6 ай бұрын
ለምድነዉ ኢሂ ሁሉ ድርድር እናት በሂወት እያለች ሁሉም ልጆች ወተዉ ተከራይተዉ ይኑሩ‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 6 ай бұрын
አዎ ነጋሽም አብርሀምም ይውጡ
@damadanny7395
@damadanny7395 6 ай бұрын
ለምን ይወጣሉ ተስማምተው ይኑሩ እናት ከልጆችዋ ርቃ መኖር አያስደስትም
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 6 ай бұрын
Hulume ayewetu behala pasetru misetu weyeme negashe betebachune yetawekale yewetu
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 6 ай бұрын
Exactly that True 👍 👏🏼 💯
@azebtufa7389
@azebtufa7389 6 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉በትክክል
@mathewosshifa5569
@mathewosshifa5569 6 ай бұрын
ከተቻለ ለእናትየው ሰራተኛ ቀጥሮ ሁሉንም ከቤት ማስወገድ እና እናት የፈለጉትን እንዲያደረግ መፈቀድ ነው😊😭😭
@workineshmengistu436
@workineshmengistu436 6 ай бұрын
ሁሉም ወተው በውጭ ሆነው ቢጠይቆቸው ይመስለኛል
@ellnizelelew7684
@ellnizelelew7684 6 ай бұрын
ያገቡ ይዉጡ😆😆😆🎈
@yelejochemeznagna1533
@yelejochemeznagna1533 6 ай бұрын
Aye 20 amet mulu eko enatu tesekayeche ged new wod midiya mewotatu
@amharicschool8418
@amharicschool8418 6 ай бұрын
Yes you are absolutely right.
@user-jc4kx3sj8z
@user-jc4kx3sj8z 6 ай бұрын
ጥሩ ሀሳብ😊
@user-mc9ev9ql1w
@user-mc9ev9ql1w 6 ай бұрын
ሁሉም ነገር ቀርቶ ይሄ ቤተሰብ ታርቆ በአንድ ማዕድ ተሰብስበው ማየት የናፈቀው ፣የእናታቸውን ደስታ ማየት የናፈቀው፣እባካችሁን እንፀልይላቸው። እግዚአብሔር የቤታችሁን ፍቅር ይመልስላችሁ።
@ahmedmake5507
@ahmedmake5507 6 ай бұрын
😢ልጃች ለናታችሁ ቤቱን ትታችሁ ውጡ ወልዳ ለሳደገች ትደሰትበት በቀሪ እዲሜዋ ሳትሞት ንብረቶን ፈልጋችሁ እናታችሁን አታሰቃዩ ፍትህ ለማማ❤😢
@aluuy1825
@aluuy1825 6 ай бұрын
ከተቻለ መብት ነው እኮ
@user-jo9hw5pe6m
@user-jo9hw5pe6m 6 ай бұрын
እናት.ማሰቃየትነው.መብቱ.ምድር.ጠፊነች.ስንት.አመት.ለመናርነው.መገብገብ.የእናት.እንባ.እሳት.ነው😭😭😭😭።​@@aluuy1825
@melug1068
@melug1068 6 ай бұрын
አዎ ሁሉም ይውጡ እሳቸው ጋር ማንም አይድረስ ቤታቸውን እንደፈለጉ ያድርጉ አብዛኛ ነጋሽ ከሚባለው ሰው መለያየት አለባቸው
@tigistassefa5577
@tigistassefa5577 6 ай бұрын
በዚህ ኑሮ ውድነት የት ይሒድ?
@GirmaySenayit
@GirmaySenayit 6 ай бұрын
ዛሬ ከአንድ ጎን ብቻ እየሰሙ ለመፍረድ የሚቸኩሉ ብዙዎች ናቸው ጋዜጠኛው ግን ሁሌም ሳየው በጣም በሳልና ክፍተቶችን ለማጥበብ የሚተጋ ጥበበኛ አስተዋይ ሰው ነው ጌታ ዘመንህን ይባርክ ።
@user-ps3bq6vy3w
@user-ps3bq6vy3w 6 ай бұрын
ከሁለቱም በኩል ተሰምቶአል።
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 6 ай бұрын
ሌባ ፖስተር ምላሱን አለስልሶ የሚያወራው አላምነውም በ50 አመቱ ምንይሰራል እናቱ ቤት
@user-yj5yc4ph3r
@user-yj5yc4ph3r 6 ай бұрын
Amen
@JeryyKastro-ro1rb
@JeryyKastro-ro1rb 6 ай бұрын
ቤት ውስጥ ሁሌም አንድ በጥባጭ አይጠፋም እናትም ያበጥባጭ ይማርካታል ለማንኛውም እርቅ ይሁን በቤታችሁ
@Searit-rich
@Searit-rich 6 ай бұрын
Ewenet lebetebachochu yimotalu
@user-qk4km6lj7v
@user-qk4km6lj7v 6 ай бұрын
Ewent naw eg/r talka yegebana selam yewerad
@ethiopianvoice9551
@ethiopianvoice9551 6 ай бұрын
አይተሀል እኔ የሚገርመኝ ዝም ብላችሁ የምትፈርዱ ሰዎች አትፍረድ ይፈረድብሀል ይላል ቃሉ።
@melug1068
@melug1068 6 ай бұрын
እኔን የሚገርመኝ ነገር ይሄ ነው እግዚአብሔር በሚያውቀው እኔም እንዲህ ያለ ታሪክ ገጥሞኛል የወሰንኩት ውሳኔ እንደትልቋ ልጅ መሸሽ ነው ሰው በተሳሳተ ነገር እንዳይፈርድ መጠንቀቅ ይገባል
@ruhamaamanuel2945
@ruhamaamanuel2945 6 ай бұрын
እውነት ነው በአያቴ አይቻለው
@user-sw8et7gz5h
@user-sw8et7gz5h 6 ай бұрын
ወይ ነጋሽ እግዚያብሄር ይርዳህ እቤት መቀመጥ በሽታ ነው ወጥተው ስራ መስራት አለብህ ለፍተህ ጥረህ የላብህን ብትበላ ይሻላል
@abslotige8107
@abslotige8107 6 ай бұрын
ይሄ ወደል መች ይወጣል ቤት ያተራምሳል😂😂😂
@hasartyu2680
@hasartyu2680 6 ай бұрын
😂😂ስራ ያለመደ ሰው እኮ ችግር ነው😂😂
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar 5 ай бұрын
ሥራ አለዉ እኮ። ፊልም ይሠራል። አለማግባት እኮ ኃጤያት አይደለም። መልካም ሚስት የእግዚአብሔር ስጦታ ናት። ከሰጠዉ ይቀበላል። እስከዚያዉ ግን እናቱን መርዳት ነዉር ነዉ ወይ??
@ts3909
@ts3909 6 ай бұрын
እኛም ቤት እንደ ነጋሽ ያለ በጥባጭ ቤት አሽጦናል የሚገርመው ነገር ድርሻውን ወስዶ ብሩን ጨርሶ ጎዳና ሊወድቅ ሲል ፍርድ ቤት ያቆማቸው እህቶቹ ናቸው አዝነው የሰበሰቡት እናንተም ጌታ ይጠብቃቹ
@ajjb9552
@ajjb9552 6 ай бұрын
Betebachu Negashe now
@ts3909
@ts3909 6 ай бұрын
@@ajjb9552 yes I agree
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z 6 ай бұрын
@@ajjb9552 አይመስለኝም የአብረሀም ሚስት መሰለችኝ
@user-rm8nj5sr8u
@user-rm8nj5sr8u 6 ай бұрын
Leke belkale egam bate tefetroale endzi aynte sew ande bet betbachi mechi yetfale
@nanihaile
@nanihaile 6 ай бұрын
ሴትየዋ በጣም ያሳዝናሉ በዚህ እድሜአቸው የወለዷቸው ልጆች ንብረታቸው ላይ የራሳቸውን ጥቅም በማስጠበቅ የእርሳቸውን ነገር ትተው ማየት ያማል። ፖስተሩም ቢሆን 2ዐአመት ከተቀመጥክ በቂ ነው ወጥተህ መኖር አለብህ ነጋሽም ቢሆን የራስህን ኑሮ ኑር እናታችሁ በሰላም ቀሪ ዘመናቸውን ይኑሩበት።
@selamselina1321
@selamselina1321 6 ай бұрын
ፓስተሩም ቢወጣ እኮ ነጋሽ ካልተስተካከለ ሰላም አይመጣም ነጋሽ እብድ ያበደ ነው
@nanihaile
@nanihaile 6 ай бұрын
@@selamselina1321 በነጋሽ ላይ ብቻ መፍረድ ይከብዳል ፖስተሩም 20አመት ከሚስቱና ከ7 ልጆቹ ጋር ሲኖር ምንም አላረገም ማለት ፍርደ ገምድልነት ነው። ሁሉም ለቀዋቸው ይውጡና የራሳቸውን ኑሮ ይኑሩ በውጪ ይጠይቋቸው።
@JESUSSAVE791
@JESUSSAVE791 6 ай бұрын
@@nanihaile አብዛኛው ቤት 2 ልጅ ቤት ሲበጠብጥ እነሱ ቤት 7 ልጅ አይደለም 1 ልጅ ያለበት አይመስልም ስርአት አላቸው። ጥል እንኳን ሲኖር ቤታቸውን ዘግተው ነው ቁጭ የሚሉት። ለመፍረድ ቀላል ነው ለሚኖረው ግን ከባድ ነው። ነጋሽ መልካም ቢሆን ለሁሉም ይበቃል። የአንድ ሰው ረብሻ ቤተሰብን ይበትናል ይረብሻል።
@user-du3el7yy7b
@user-du3el7yy7b 6 ай бұрын
የኔ ወላጆች ስድስት ልጆች አፍርተዋል በሞት ከተለዩን ሃያ አመታት ተቆጥሯል ከአንድም ሁለት በጣም ትልልቅ ቤት አውርሰውናል ገነር ግን እስከአሁን ድረስ አንድም ቀን ስለውርስ አስበን አናውቅም እንኳን ለመሸጥ መኝታክፍላቸውን ራሱ በየቀኑ እያፀዳን በክብር ይዘን ነው ያለነው አሁን ግን የቤቱ ሶስተኛ ልጅ ሚስት ካገባ በኋላ ሚስቱ ቤቶቹ ተሽጠው ተከፋፈሉ እያለች እየበጠበጠችን ትገኛለች እና እባካችሁ ሚስቶች የእናትና የልጅን ግንኙነት አታበላሹ በወንድምና እህት ፍቅር አትግቡ
@AynalemAbreham-gb8ub
@AynalemAbreham-gb8ub 6 ай бұрын
👌🙏🫡
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z 6 ай бұрын
የተረገመች ለምን አለች ዝብላ አትቀመጥም ባለጌ አሁንም እዝህ ቤት የአብረሀም ሚስት ነች ነገረኛዋ
@sebleasfaw5952
@sebleasfaw5952 6 ай бұрын
ወንድሜ አብረሀም እግዚአብሔር በቅን ይፈርዳል አይዞህ በረታ ጌታ ከአንተ ጋር ነው❤❤❤
@yemserachtelahune8823
@yemserachtelahune8823 6 ай бұрын
ይኼን ታሪክ ስሰማ በጣም ከወቅታዊ ሁኔታዎች ጋር የተገናኘብኝ። እናታችን እንደ ኢትዮጵያ፣ ልጆቹ ደግሞ እንደተለያየ ብሔር ዜጎች ሆኑብኝ። ሁሉም በውስጡ እውነቱ ምን እንደሆነ እያወቀ የግል አላማን እና ተጠቃሚነት ለማስፈጸም የሚሮጥ ነው። ግላዊነት ቀርቶ ትልቁን ነገር ተመልሳ የማትገኝ እናትን ወደዚህና ወደዛ ባናንገላታት ምን አለ። እግዚአብሔር ልቦና ይስጥ። እውነት ትዘገያለች እንጀ ተደብቃ አትቀርም።
@selamawitkassa381
@selamawitkassa381 6 ай бұрын
በወለዱት ልጀ መደሰት የቀረበት ዘመን እራሰ ወዳድ ትዉልድ ንብረት ንብረት 😪
@UMILOVE
@UMILOVE 6 ай бұрын
😢😢😢😢
@tsehayarega848
@tsehayarega848 6 ай бұрын
hulum. Ganzb birr birr
@greatjordan7526
@greatjordan7526 6 ай бұрын
You are right
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c 6 ай бұрын
5አመት እናት ጋር አለመገናኝት ኢቶቢያ ዉሰጥ ተቀምጦ ዉይኔ ምን አይነት ሸይጧን የገባባችሁ የአላህ አላህ ይጠብቀን እንደዚህ ብሰቅልቅል ከሚል ቤተሰብ አላህ ያሰተዛዝነን አላህ ፍቅሩን ይሰጠን ያረብ😢😢😢😢
@user-oz4bx1dl2p
@user-oz4bx1dl2p 6 ай бұрын
አሚንንንን
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 6 ай бұрын
ኖሮ ስለችመቻች ነው እንዲህ ምክንያት ሆኖ አይደለም ጭካኔ
@TSEGABHABTOM-cp5yt
@TSEGABHABTOM-cp5yt 6 ай бұрын
No ኢቶቢያ /ኢትዮጲያ
@user-ox1zs3kf4m
@user-ox1zs3kf4m 6 ай бұрын
በትክክል ደሞ አታፍርም አምስት አመት ሙሉ እኔቴን ሳላይ በወንድሜ ምክንያት ትላለች ነገ በልጆችሽ ጀዛ ትከፍላላቹ ጨካኞች ​@@user-gp9sf9cn7g
@azebtufa7389
@azebtufa7389 6 ай бұрын
😢አረመኔ ነቻ
@user-wr6vb2mf8b
@user-wr6vb2mf8b 6 ай бұрын
አብርአም ያልከውእናታችን እዳትጎዳ ነው የምንፈለገው አንተ 7 ልጆች ይዘክ 4 አመት ያለመብራት የኖርከው ከናት ጋር ሳታወራ ልጆችክ ሳየዳብሱ የኖርከው ያኔ ነው እናትክን የጎዳካቸው ያንተ ሲገርመኝ የመጀመሪያ ልጆ ካየዋት 5 አመት ነው በጣም ነው ያዘንኩት በጣም ነው እናታችው በድላችዋል አውን ቢሆን ቤቱ አንተ ከቤት መውጣት አይ ካላችው ቤቱ ተሽጦ ተመራርቃቸው በሰላም መኖር ነው እግዛብሔር ቤታቸው ይግበባ አሜን
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z 6 ай бұрын
ዝም አትያቸውም ሰይጣን ሁላ
@shewaregedmengesha6762
@shewaregedmengesha6762 6 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ቶሎ ለመፍረድ ቀላል ነው ለምንስ ይሁሉ ለአንድስ ሀላፊነት መሰጠት የመጣ ስለሆነ ለቤተሰቡ ሰለም ለመፍጠር አንተኘው ቤት ገብተው የሁሉም ሀላፊነት በህግ በእኩልነት መስተደር እንዳለ ማውቅ አላበቸው በዬ ነዉ የማምነው
@ruhamaamanuel2945
@ruhamaamanuel2945 6 ай бұрын
ምነው የደብዳቢው ወዳጅ ኖት
@user-ny8oe4bd4d
@user-ny8oe4bd4d 6 ай бұрын
ስለእዉነት ሁለቱንም ሰምቻለሁ አብረሃም ከነሚስቱና ከነልዶቹ ተከራይተዉ ቢወጡ ጥሩ ይመስለኛል ቤቱ ባይቸጥ ጥሩ ነዉ እማማ ቀሪዘመናቸዉን የልጆቻቸዉን አንድነትና ፋቅር እያዬ እድሜያቸዉ ቢረዝም እለሁ እግዛብሄር አምላክ በቤተሰቡ ዉስጥ ይግባ::❤🙏
@abebech3154
@abebech3154 6 ай бұрын
እዉነት ያለዉ እናትየዉ ጋር ነዉ እናት የሚወዳትን የሚከባከባትን ልጅ አትጠላም ሁሉንም ልጆች በናትየዉ ፊት ማገጣጠም ነዉ ጋዜጠኛዉ ተባረክ ልጆችህ ይደጉልህ❤❤❤❤
@azebtufa7389
@azebtufa7389 6 ай бұрын
በትክክል
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z 6 ай бұрын
ትክክል አይሸጥም የሚሉት የናታቸውንም ውርስ እንዳያጡ ነው እንጂ መቼ ይንከባከባሉ እናታቸውን
@ruhamaamanuel2945
@ruhamaamanuel2945 6 ай бұрын
ተሳስተዋል በአያቴ አይቻለው
@elsaantonioyosef3674
@elsaantonioyosef3674 6 ай бұрын
ብልሹዎች ሲሆን ሲሆን በየተራ እንዳይጎልባቸው ማድረግ ሲገባችሁ መባላት ተለቃቅማችሁ ከህወታቸው ውጡላቸው ዘመናቸውን ይኑሩበት ሁልሽም ለራሳችሁ የማይታመን ነገር ነው የምታወሩት እሳት ይልቀቅባችሁ
@user-ho6fe7kk1z
@user-ho6fe7kk1z 6 ай бұрын
ካዜጤኛዉን አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ በእድሜ በጤና ያቆይህ እናተ ደሞ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠመችሁ እናት በምንም አትቀየር ወራዳዎች
@alganesh-xe4yb
@alganesh-xe4yb 6 ай бұрын
Ye Gecho negeger copy madreg atchalum 😂😂😂
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 6 ай бұрын
አይባልም ምን አደረጉሁ
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 6 ай бұрын
🐖🐖🐖🐖🐖🐖🐖🐖ከዚ አትሻይም ሆዳም😋😋😋😋
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 6 ай бұрын
አረ አስተያየት ስጪዎች ተረጋጉ በማያገባችሁ ነገር አትፍረዱ
@ewnet539
@ewnet539 6 ай бұрын
አይይ.. ዛሬ ጌቾ አየሩን በተመሳሳይ ቃል ተቆጣጥሮታል ለምን ይዋሻል ? 😎
@almazbati2519
@almazbati2519 6 ай бұрын
ቤቱን ለእናታችሁ ብቻ ስጡ በህይወት እያለች መብቷ ማድረግ የምትችለው እናት ብቻ ነው🙏🏻🛐
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 6 ай бұрын
ትክክል
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 6 ай бұрын
ልጆች የምትባሉ በሙሉ ልቦና ይስጣችሁ :: እግዚአብሄር እንዲኖሩ የፈቀደላቸውን እናት በቁማቸው ለመቅበር መሯሯጣችሁ እጅግ አሳዝኖኛል::
@tigistassefa5577
@tigistassefa5577 6 ай бұрын
በጥባጩ ጎፈሬው ነጋሽ ነው እኮ
@rahelestif2112
@rahelestif2112 6 ай бұрын
@@tigistassefa5577ዝም በይ ወረኛ የት አየሽ ባለጌ አሁን እኮ አገልጋይ በሚል ነው በየcomment እየገባሽ ፓስተር ተብየው እየደገፍሽው ያለሽው። neutral ብትሆኚ ነበር ሁሉም መውጣት አለባቸው ትይ ነበር።
@emebetbalechow2387
@emebetbalechow2387 6 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ተቀምጠው አምስት አመት እናት አለማየት ያሳዝናል 😢ይህ ሁሉ ለዚች ከቱ አለም ልቦና ይስጠን
@user-kp9ug8in1z
@user-kp9ug8in1z 6 ай бұрын
እናትዋ ብትሞት ምን ልትሆን ነው ?? ጨካኝ ናት
@JESUSSAVE791
@JESUSSAVE791 6 ай бұрын
የነጋሽን ክፍት የሚያውቅ ብቻ ነው ይሄ የሚገባው
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 6 ай бұрын
​@@user-kp9ug8in1zከመፍረድሽ በፊት ሁሉንም ቪድዮ ሰምተሻል እግዚአብሔር ያስማማቸው ለማንኛውም
@mesaywubishet3223
@mesaywubishet3223 6 ай бұрын
ያኔማ ለንብረት ይሯሯጣሉ​@@user-kp9ug8in1z
@fekrayenealem
@fekrayenealem 6 ай бұрын
እንዴት በእናት ይጨከናል ወረኛ ነሽ ጨካኝ ነሽ 5 አመት ውይ ውይ እራስ ወዳድ ነሽ ነገ በልጆችሽ ታገኝዋለሽ
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 6 ай бұрын
ልጆች ተብዬዎች ሁላችሁም ከቤት ውጡ ሴትየዋ ይኑሩበት በቤታቸቸው
@bestrong1237
@bestrong1237 6 ай бұрын
ፓስተር አብርሃም ይቅርበለኝ በዘመኑ ፓስተሮች አስቤህ ፈርጄብህ ነበር! አራት ዓመት ያለ መብራት! ማንም አያደርገውም! በእውነት እግዚአብሔርን የምትፈራ ሰው ነህ!
@heriefi3178
@heriefi3178 6 ай бұрын
Aniem geta yikr belegn eyalku neber
@soniajonathan7618
@soniajonathan7618 6 ай бұрын
😂😂😂
@user-qv7mh7vs4i
@user-qv7mh7vs4i 6 ай бұрын
ታድያ እንደዚ አይነት ሰው ከሆነ ለምን እሳቸው ሲወጡ ለምን አልከለከላቸውም እኔ እወጣለሁ ብሎ አልወጣም ከቤታቸው እስኪወጡ ለምን ጠበቀ??
@genettadesse4581
@genettadesse4581 6 ай бұрын
​@@user-qv7mh7vs4i ሰላም ፈላጊ ከሆነ ከነቤተሰቡ መውጣት ይችል ነበር
@abinetzedo9022
@abinetzedo9022 6 ай бұрын
አይይይ ችግርማ አለ.. ካገባ ከተዳረ በሗላ ትንሽ ከተቋቋመ በሗላ እናቱ ጓሮ ምን ይሰራል... እናቱን አስከብሮ እራሱንን አያስከብርም... ልጆቹንም አያት አሳጣቸዉ... እሱ ወንጌል አስተማሪ ነኝ ካለ ሁሉም ከኔ ይቅር ብሎ ጊቢዉን ጥሎ በወጣ ነበር...
@makdabekele8833
@makdabekele8833 6 ай бұрын
የአቶ አብርሀም ጏደኛ ያቀረቡት አስተያየት በጣም ድንቅ ነው ቅን የሆነና አድሎ የሌለው አነጋገር ነው በጣም አድንቄሀለሁ:
@alemabebe2674
@alemabebe2674 6 ай бұрын
እነዚህ ሠዎች እውነት ባይኖራቸው ለምላሽ ባልመጡ ነበር😢 አሁን በምድራችን ላይ ያስቸገረን የጥቅም ጉዳይ ነው፡እማማዬ ቤቶትን አይሽጡ ብሩ ምንም ነውና ልጆቾት ይሻሎታል፡ ታናሾች ሁል ጊዜ አስቸጋሪዎች ናቸው፡አሁንም እርቅን እለምናለሁ ለዚህ ቤተሰብ😢😢 እውነት አርነት ያወጣል ሁሉንም፡ ይሄን የምትሰሙ ሁሉ አትፍረዱ ይፈረድባችኋልና❤❤😊
@bmshrassist5566
@bmshrassist5566 6 ай бұрын
True
@AnnoyedDriftwood-tr3bw
@AnnoyedDriftwood-tr3bw 6 ай бұрын
We don't know who is telling the truth
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 6 ай бұрын
የችርች ሽቀላው እንዳይቀርበት በስብከት ምላሱ ነው የመጣው ፖስተሩን እናቀዎለን መጥፎ ሰው ነው
@user-sy2dh6xi7j
@user-sy2dh6xi7j 6 ай бұрын
ማንን ማመን እንዳለብን አናውቅም ሰለዚ ነጋሽ ከቤት ይውጣና ሰራተኛ ይቀጠርላቸው እማማ ብቻቸውን ይኑሩ
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 6 ай бұрын
ሌሎቹ ልጆች የክፈት ጥጎች ናቸዉ አምሰት አመት አናታቸዉን ሰያዮ በአንድ ነጋሸ ችግር አለ ነጋሸ ከፋም ለማም ለናትየዉ ያሰፍልጋቸዋል
@rehanayassin6346
@rehanayassin6346 6 ай бұрын
እኔም በጥባጩ እሱ ነው እናቱን አእምሮአቸውን ተቆጣጥሮታል
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 6 ай бұрын
ለምንይወጣል የፖስተሩ ሚስት ትግደላችው እንዴ ከወጡ ሁሉም ደግሞ የወደድት ልጅ አብሮአችው መኖር አለባችው
@habendenbel4329
@habendenbel4329 6 ай бұрын
No mestyew betglachwsi abrhamen almnkutem
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z 6 ай бұрын
ማዘር ለወደዱት ይጦረኛል ላሉት የማውረስ መብት አላቸው የአብረሀም ሚስት መቼ ትወዳቸዋለች ሁሉም ለራሱ እየሮጠ ነጋሽ ነው አብሯቸው የተቀመጠው
@eshetumandefro4697
@eshetumandefro4697 6 ай бұрын
የዚህን ቤተሰብ ጉዳይ በደንብ ለመከታተል ሞክሬያለሁ በጣም ያዘንኩት ነጋሽ የተባልከው ወንድማቸው ለዚህ ሁሉ ትርምስ ሃላፊነት ልትወስድ እንደሚገባህ ነው ወንድሜ ገንዘብ ጠፊ አላቂ ነው። ይህንን ማድረግህ ለአንተ ክብር አይሆንም።
@tinaeshetu6994
@tinaeshetu6994 6 ай бұрын
ከ ካሌ ቤተሰብና ከዚህ ቤተሰብ የተማርኩትነገር ሁለቱንም ወገን ሳይሰሙ ምንም አስተያየት እንደማይሰጥ ና እውነት ሁሉ ያለው በየ ግለሰቡ ልብውስጥ ነው።እግዚአብሔር መፍትሔ ይስጣችሁ!
@user-my4qu5er9w
@user-my4qu5er9w 6 ай бұрын
ወይ ዘድሮ አለ ሄፍሬም በዝች ምድር ላይ ያልሰማነው እጂ ያልተደረገ ነገር የለም እናት እኮ ከምንም ከማንም በላይ ናት ❤ፈጣሪ ለሁሉም እናቶች እረጅም እድሜ ይስጥልን❤🙏
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 6 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ አያልቅም ተነግሮ ጆሮአችን 👂😢እግር ቢኖረው ብን ብሎ ይጠፋ ነበር ሰላሙን ያውርድ ፈጣሪ ለቤተሰቡ በሙሉ😢
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 6 ай бұрын
እውነትም
@misrakmendaye6635
@misrakmendaye6635 6 ай бұрын
Weyne motku besak
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 6 ай бұрын
@@misrakmendaye6635 ምን ላርግ ብለሽ ነው እግር አለመኖሩ ጠቀመን
@sebleyali7116
@sebleyali7116 6 ай бұрын
Kkkkkkkkkk
@aryamasmelash6560
@aryamasmelash6560 6 ай бұрын
መጨረሻ ላይ የተናገረው ሰውዬ ጥሩ አስተማሪ ንግግር ነው ለሌሎችም የሚጠቅም ነው ለናንተም ደግሞ ምትሰባሰቡበት ሰላሙን ያውርድላቹ ፈጣሪ
@TersitTesfaye2009
@TersitTesfaye2009 6 ай бұрын
ቤተክርስቲያን ለነገሩ ምላሽ ስለሰጣችሁ ደስ ብሎኛል መሪዎች አገልጋዩች ተባረኩ ማድረግ የሚገባችሁን ነው ያረጋችሁት በዚህ ሁሉ ችግር ሴይጣን የሚፈልገው ቤተክርስቲያንን ጭቃ ለመቀባት ነው ግን አልተሳካለትም ክብር ለጌታ ይሁን እናንተም ተባረኩ ለነ አብርሽ ቤተሰብም ሰላምና እርቁን ያውርድላችሁ ኢዩሃዎች ጥሩ ስራ ነው የሰራችሁት እናመሰግናለን ደግሞ መልካም ነገር እንሰማለን ብለን እንጠብቃለን
@saratesfaye3882
@saratesfaye3882 6 ай бұрын
እናተ የኝምስጊን እናት አላሳሰባችሁም ቤተክርስትያን ነዉ በሁሉም በኩል ፀድቶ እኝእናት ማረፍ አለባቸዉ
@tenagnemekonnen3753
@tenagnemekonnen3753 6 ай бұрын
የቤተ ክርስቲያን ትርጉም ያልገባችሁ በአምሳሉ የፈጠራቸው እናት እያሉ ስለ ሁለተኛው ቤተ ክርስቲያን ያስጨንቃችኋል ልቦና ይስጣችሁ
@thematteroftime4486
@thematteroftime4486 6 ай бұрын
ነጋሽ ከቤት መውጣት አለበት። እናታቸው በሰራተኛ በቤታቸው መቆየት አለባቸው ። የቤቱ ገቢ ለናታቸው መሆን ነው ያለበት። ነጋሽ በአስቸኳይ እራሱን ችሉ መኖር አለበት።
@ellnizelelew7684
@ellnizelelew7684 6 ай бұрын
No ካላገባ ባይወጣ ይጠቅማቸዋል እንጂ አይጐዳም መዉጣት ያለበት ከነባለቤቱ ፐሰተሩ ነዉ።።።።👯‍♂️👯‍♂️ግን አገንዘብ አሰተዳደሩን ተነጋግረዉ ይወሰኑ👌
@saraelyas661
@saraelyas661 6 ай бұрын
👉15 አመት ሙሉ አግብቶ የቀመጠው ሳይወጣ ነጋሽ ለምን ይወጣል? ውግንናችሁ ከአብርሀም ነው? ድሮም በዚህ የታወቃችሁ ናችሁ። አጨቤዎች!
@wubitseife1672
@wubitseife1672 6 ай бұрын
ነጋሽ ሴትየየዋን በቁም አግትዋቸዋል እሱም መውጣት አለበት ቤተሰቡን ሁሉ ሚበጠብጠው የናትዬውንም ውርስ ልጆቹ እንዳይካፈሉ ለራሱ አዛኝ መስሎ ሊያስፈርማቸውም ይሆናል እንዴት ከዚህ ሁሉ ቤተሰብ ጋር ይጣላል?የሆነ ተንኮል አለ
@seblewongelbelachew1846
@seblewongelbelachew1846 6 ай бұрын
አብርሃምስ?
@imutes2950
@imutes2950 6 ай бұрын
ፓስተሩስ 20 ዓመት ኖረ ወደፊትም ይቀጥል እና ነጋሽ ይውጣ?
@AbduMohamde-gl7ws
@AbduMohamde-gl7ws 6 ай бұрын
ሁሉም የመጨረሻ ልጅ ላይ ያለ በሀሪ ነው ሁሉም አግብቶ ሲወጣ እናቱም ንብረትም የብቻው ይመስለዋል
@bettyhussen1723
@bettyhussen1723 6 ай бұрын
እንዲ ያሉ ልጆች ልክ ምልክት ሲያሳዩ ወደ ቦታቸው መመለስ ነው እንጂ ዝም ከተባሉ ቤተሰቡን ሁሉ ወደ ገደል ነው የሚከቱት
@IbrahimAli-je4cp
@IbrahimAli-je4cp 6 ай бұрын
አኔ እደመሰለኝ እቤትያለውልጅ. ትዳየለውም እና ከብዙነገር. የሚሰበስበን. ትዳርነው ወቶስለሚገባ. ጥሩቦታ አይውልም. ችግሩ እሱነው የባለፈው. ሴትዮ. የልጅልጃቸው ጋርሲኖሩ መቶ ሲበጠብጥነበር ቤትሲለቀቅለት ብቻ ትዳርያልያዙወዶች. ቤትውስጥ. ችግርናቸው
@true513
@true513 6 ай бұрын
ትዳር ያለው ሰው ቤተሰብ ቤት ውስጥ ምን ያደርጋል? ሚስቱ እኮ ለሰውዬው እንጂ ለሌሎቹ በዓድ ናት ሰው ቤት ለምን ትኖራለች?
@user-ox1zs3kf4m
@user-ox1zs3kf4m 6 ай бұрын
​@@true513❤❤❤❤❤
@merdasaetenesh8515
@merdasaetenesh8515 6 ай бұрын
ምስከርነት፣የመጣአዉ፣ይህ፣መልካም፣አይደለም፣አንደ፣ትልቅነት፣አስብ፣፣
@elsibekele5701
@elsibekele5701 6 ай бұрын
This moderator is a blessing for Ethiopian people! You are such a gentleman!!
@tigistwube6895
@tigistwube6895 6 ай бұрын
ነጋሽና የትናየት ቤቱን ሸጠው የእናታቸውን ድርሻ ለብቻቸው የማድረግ ዝንባሌ እንዳላቸው ግልፅ ነው:: ያሳዝናል🥵 ነጋሽ እናትየውን ብሬን ዋሽ አድርጎ እያስጨነቀ ነው የያዛቸው
@Mana-cc6jc
@Mana-cc6jc 6 ай бұрын
True
@nishanraday7062
@nishanraday7062 6 ай бұрын
ለዚህ ቤተሰብ እግዚአብሔር ፍቅራቸውን መልስ!!!
@selambekalu-hk6tn
@selambekalu-hk6tn 6 ай бұрын
አሜን
@maqaram8997
@maqaram8997 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Geni341
@Geni341 6 ай бұрын
በዚ እድሜያቸው እናታችን እንዲ መንከራተታቸው በጣም ያሳዝናል😢😢
@FatoomaAk
@FatoomaAk 6 ай бұрын
በጣም
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 6 ай бұрын
I agree with you very sad 😔
@zubest7326
@zubest7326 6 ай бұрын
በጣም በጣም ያስለቅሳል አምስት አመት ሙሉ እናትን ሳያዩ መኖር ጨካኝ ልጆች😂😂😂😂
@AsdQwe-qr8zs
@AsdQwe-qr8zs 6 ай бұрын
የዝህ ዘመን ወጣት አህያ ናችሁ እኔ የለሁበትም በራሴ ሰርቸ የፈለኩትን አሳክቻለሁ ለቤተሰቤም መከታ ነኝ ጤና ጉልቀት ውቀት እያላችሁ የወላጆቻችሁን ውርሰ የምትጠባበቁ ፈጣሪ ልቦና ይሰጣችሁ ሰሩ አገታችሁ ደፍታችሁ ከሰራን የፈለግነው ህይወት መኖር እችላለን እባካችሁ የኢትዮጵያ ወጣቶች እናት አባታችሁ አታሰቃዩ አበድሉ ትውልድ ታበላሻላችሁ ከትውልድ ትውልድ ይተላለፋል እርግማን የተበዳይ እባ ዱአ ፍሩ
@TSEGABHABTOM-cp5yt
@TSEGABHABTOM-cp5yt 6 ай бұрын
የጋዜጠኜው ጉብዝና እንዳለ ሆኖ ከቸርች የመጣዉ ወንድማችን ግን በጣም ምርጥ ሰው ምርጥ ቤተሰብ ነው
@nejatliben6293
@nejatliben6293 6 ай бұрын
እናት በህይወት እያለች ጎደሎዋ አይታወቅም ስታጦት ግን 🔥እሳቱ ከሆድ አይወጣም እረጅም እድሜ ለእናቶች🙏
@user-pf9lp7sm2n
@user-pf9lp7sm2n 6 ай бұрын
እማዬ ምን ይባላለል መሰለሽ የናት ሞትና የ ድንጋይ መቆርቆር እያደር ይሰማል። ያገኙታል።
@nejatliben6293
@nejatliben6293 6 ай бұрын
​@@user-pf9lp7sm2n ትክክል
@yabugebra6004
@yabugebra6004 6 ай бұрын
ኮሜንት አንብቤ ነበር ቪዲዮዉን የጀመርኩት መጥፎ እና ንብረት ወዳድ መስለዉኝ ነበር ግን ያንን አላየዉም ሰላምን ብቻ ነዉ የሚሹት አንደበታቹ እራሱ ጣፋጭ ነዉ እርጋታቸዉ ስራታቸዉ ኮሜንቱና እነሱ ሌላ ናቸዉ በምን እይታ እንዳያቾቸዉ እንጃ ብቻ ሰላም ያምጣላቹ ፍቅር ይስፈንላቹ መጥፎ ኮሜንት የምሰጡ ደሞ ልቦና ይስጣቹ የሰዉን ህይወት የሚበጠብጥ ነገር ባታረጉ መልካም ነዉ መግ በኔ ነዉ ፈጣሪ ሰላም ይስጣቹ ብትሉ ምን አለ ይሄ ሌላ ያኛው ሌላ ከምትሉ እንደ ቀልድ የምንፅፈዉ ነገር ለእነሱ ግን መጥፊያቸዉ መጣያቸዉ ሊሆን ይችላል እናስብ እናሰተዉ
@user-ec5lt4si7b
@user-ec5lt4si7b 6 ай бұрын
ፈጣሪ ይቅር ይበላቹ እናቴን ሳላገኝ 5 አመት ነው ያልሽው ጭካኔሽ😢 እማማግን ያሳዝናሉ የወላድ መሀን ሆኑ ሁሉም ለጥቅም ነው
@EtsegenetMeseret
@EtsegenetMeseret 6 ай бұрын
ስንሰማ የፈለግነውን ሳይሆን በተናጋሪው ጫማ ላይ ሆነን መሀን አለበት እናቴን ሳላይ 5 አመት ሆነኝ ያለችበትን ምክንያት ገልፃለች እኮ እሷ ምንም ምትፈል ው ነገር የለም ሲጀመር በፊትም በብዙ ምታግዛቸው ነበረች ጨዋ ናቸው ያልተናገሩት ብዙ ነገር ስላለ እንጂ
@user-ec5lt4si7b
@user-ec5lt4si7b 6 ай бұрын
@@EtsegenetMeseret ቢሆንም እናትን አለማየት ይከብዳል
@rahelestif2112
@rahelestif2112 6 ай бұрын
@@EtsegenetMeseretእውነት እንናገር ከተባለ ፍላጎት ቢኖራት 100 times ነጋሽ ክፉ ቢሆንም 24/7 ቤት አይቀመጥም።አንድ አፍታ ገብታ እናትዋን አታይም።ከተከራዮች contact ፈጥራ ሲወጣ እንዲነግርዋት አድርጋ እናትዋን ማየት ትችል ነበር በደንብ አድርጋ ግን ሁሉም የሚያወሩት ከንብረት ጋ ነው ስለ እናታቸው ግድ የላቸውው it is fact.
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar 5 ай бұрын
ሚሊዬን ጊዜ ነጋሽ ክፉ ቢሆን ፤5ዓመት እናታችንን አላየንም ማለት በጣም ጨካኞች ናችሁ። ታላቅ እህት እስከሆንሽ ድረስ ግንባር ኃላፌነት ነበረብሽ ተቆጥቶ ማስተካከል። አንቺ ግን ወገንተኛ ሆነሽ ነጋሽ እንዳለዉ ፓስተሩ በውኃ እየፀለየ ሄደሽ በዉኃዉ ቤቱን ወልዉዬ ስትባዬ ምን ማለት ነዉ ብለሽ አትጠይቄም ወይ? ምን ዓይነት አምልኮ ነዉ?? የምትሰሩት ስላላሜረዉ እናቱን ይዞ ጠፋ። ጋዜጠኛ ዓለም ሐሳብህ መልካም ቢሆንም መጀመሬያ አንኳር ችግሩ ይፈታና ይታረቁ። ንዋይ የኃጢያት ምንጭ ነዉ።ሁሉም ይዉጡ እናት ቤታቸዉ ይግቡ።
@solomonwedajo3243
@solomonwedajo3243 6 ай бұрын
ነጋሽ እራስክን መርምር ለሰው ሀሳብ ክብር ስጥ አብርሀም ስላንተ ቃል አጣው ሳልሰማ በልቤ ፈረድኩብህ አሁን ሳይህ እንባዬ መጣ አይዞአችሁ እግዚአብሔር ታሪክ ይለውጣል
@october15b
@october15b 6 ай бұрын
እናትዬው የፈለጉትን የማድረግ መብታቸው የተጠበቀ ነዉ ልጆቹ ሁሉም የውርስ ነገር ነው ያሳሰባቸው ስለእናታቸዉ ቢያስቡ ኖሮ አምስት አመት ሙሉ ሳያዩዋቸው አይቀሩም ነበር
@sunysuny8656
@sunysuny8656 6 ай бұрын
Do you think the others also why they need to sale the house?
@Daniel-fj3nc
@Daniel-fj3nc 6 ай бұрын
ወዳጄ። ይህ ግለሰብ እኮ የነሱን ትህትና ትግስት ከፍራቻ ቆጥሮት 1001 በደል በመላዉ ቤተሰብ ላይ ፈፅሟል። ከሱ በቀር ሌሎቹ ንብረት ይሸጥ በሚለዉ መስመር የሌሉ ናቸዉ።
@zteshome75
@zteshome75 6 ай бұрын
​@@Daniel-fj3ncየትኛው
@user-gy1ue1rj5p
@user-gy1ue1rj5p 6 ай бұрын
ወንድ ልጅ በቤቴሰብ ቤት ውስጥ ካገባ እናትም አባትም ሰላም የለም ስለዚህ ሁሉም ከጊቢ ወጥተው ተከራይተው መኖር አለባቸው የዚያኔ ሁሉም ፍቅር ይሆናል የቀረችዋን እናታችሁን አታሳዝኑ ተመረቁ
@selamhailu1990
@selamhailu1990 6 ай бұрын
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
@kalidabdella393
@kalidabdella393 6 ай бұрын
በእርግጠኝነት ታናች ወንድማቸው የስነልቦና ባለሞያ ቢያማክር ለዘለቄታው የሚጠቅመው ይመስለኛል ::
@teshome7693
@teshome7693 6 ай бұрын
የአቶ አብረሀም ጎደኛ እግዚያቢሄር ይባርኮት ቤተክርሲቲያን የሰላም የእረቅ አባሳደር ናት ተባረክ ውይ አስደሰተኝ ንግግርህ
@Haregi849
@Haregi849 6 ай бұрын
አለምዬ አንተ መልካም ሰው ነህ እስኪ እናትየውን በልጆቿ መሀል አድርግና ይነጋገሩ በየተራ ሁሉም የራሳቸውን እውነት ሲያወሩ እናትየው በመሀል ተሰቃየች እናት ምን ታድር ልጆቿ እርስ በርስ ሲጣሉ ከማን ትሁን
@sisaybalcha2920
@sisaybalcha2920 6 ай бұрын
Betam
@ginatesema6781
@ginatesema6781 6 ай бұрын
ጨካኝ ናችሁ እናትን ለረጅም ጊዜ አለማይት ግልፅ ነው እናታችን ቤቱን ለመሸጥ የፈለጉት እናታችን እግዚአብሔር ይርዳወት
@azebtufa7389
@azebtufa7389 6 ай бұрын
😢በጣም የተረገሙ ናቸው
@maranatageta6600
@maranatageta6600 6 ай бұрын
አረ አስተውሉ በ ፈጣሪ
@heransintayehu7311
@heransintayehu7311 6 ай бұрын
ሁሉም ፓስተሮች ድራማ ላይ ጎበዝ ናቸው የአብርሀም ሚስትህን ይዘህ ከእናትህ ቤት ውጣ እናትህ የሚፈልጉት ሰላም ስጣቸው
@bizuneshidawate9962
@bizuneshidawate9962 6 ай бұрын
እውነት ነው
@alemneshwaktola5887
@alemneshwaktola5887 6 ай бұрын
ልጁ እናቱን አፍኖ ሊገላቸው ነው ፊታቸው ያስታውቃል የልባቸውን ሀዘን እግዚአብሔር ልብ ይስጠው።
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 6 ай бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ እውቀቱን ይጨምርልህ❤
@webetr-vt7nl5zh4k
@webetr-vt7nl5zh4k 6 ай бұрын
የወድምየው ሚስት ናት በጣም ጫና የምታደርገው እሷን ማስተካከል የሚችለው ባል ነው እናት ከቴም አትገኝም ቧሃላ እዳይቆጭክ💔
@zeynebzelelew1288
@zeynebzelelew1288 6 ай бұрын
እነዝህ ቤተስቦች ታሪካቸው ኢትዮጵያ ሃገራችን አሁን ያለችበትን ውስብስብ ሁኔታ ያሳየኛል
@mesimesi1662
@mesimesi1662 6 ай бұрын
ምስኪን እናት አሳዘኑኝ በገዛ በቤታቸው ታግተዋል እግዚአብሔር ነፃ ያርጋቸው ሰላማችሁን ይመልስላችሁ
@abigailmarcel7664
@abigailmarcel7664 6 ай бұрын
በመጨረሻው ዘመን ስዋች ራሳቸውን የሚውዱ , ገንዘብ የሚውዱ ይላል 2ጢሞ 3፥1-5
@sarawolde9667
@sarawolde9667 6 ай бұрын
እምዬ እግዚአብሔር ብርታት ይሁኖት ቀሪዘመነዎን ደም በነዚህ እራስውዳድ ልጆቾት ላይ አጣሎት እግዚአብሔር ሞቶትንም ቅልጥፍ ያለ እንዲሆንሎዎ እመኛለሁ ሞት ለማንም ስለማይቀር አሳዘኑኝ የልጆቾዎ ጭካኔ አሰለቀሰኝ ዘመኖዎ ነጎደ አለፈ በመደሰቻዎ ግዜ አዘኑ የልጆቾዎ አይን ማየት የፈለጉ አልቻሉም የልጆቾውልጆች አቅፎመሳም አልቻሉም ልጆቾዎ ወተው በሰላም መመልሳቸውንም ማውቅ ስላልቻሉ መልካም እንቅልፍ አላገኙ እናቴ አሳዘኑኝ እራሴን በርሶቦታ አድርጌሳየው ታመምኩ ተጎዳሁ አለቀስኩ እናት ነኝ እና የናትን አንጀት አውቀዋለሁ የልጅ ልጆቾዎ አንድ ግቢ ውስጥ እየኖሩ አኮረፉኝ ሲሉ አንጀቴን በሉኝ አይዞዎት ሁሉም ያልፋ እርሶስ በዚሁኔታ አሳልፋ እነሱደሞ እንዴት ያሳልፋት ይሁን በዛሬዘመን ልጆች የዘሩትን ያጭዳሉ እርስ ብቻ ወደአምላኮዎ ጬሁ እግዚአብሔር በሰላም ወደሱ እዲሰበስቦህ ከዚህ በበለጠ ታመውና አቅም አጥተው በጃቸው እንዳይጥሎዎ አምስት አመት የበኩር ልጆዎን እና የልጁዋን ልጆች ሳያዩ መቅርት ያማል የሱስ ደንዳና አንጀት እንዴት አይነት አንጀት ሰጥትዋትነው ምነው ዘመድስቤት ሄደው አያውቁም እዛስድረስ መቶማየትና የልጅልጅንስ ማሳየት አይቻልም ካንጀት ካለቀሱ ነው ነገሩ እናት ደከመኝ ሰለእርሶዎ ።እግዚአብሔር ክእርሶጋርይሁን።አሜን
@AynalemAbreham-gb8ub
@AynalemAbreham-gb8ub 6 ай бұрын
​@@sarawolde9667😭😭😭
@wenyasrat6537
@wenyasrat6537 6 ай бұрын
በየቤታችን ያለ ጉድ ነው ፈጣሪ ይማረን።
@hannalulu4576
@hannalulu4576 5 ай бұрын
በትክክል በየጓዳችን ያለ ታሪክ ነው
@selamawitlemma1849
@selamawitlemma1849 6 ай бұрын
የዘንድሮ እናት ለአንድ ልጅ ነው ሚኖሩት ሌላውን እንደልጅ አያዩም ልጁንም ከእኸትና ወንድም ይለዩታል የተለየ እንደሆነ እዲያስብ እያረጉት የቤተሰብ መርዝ ያሳድጋሉ
@rahelteshome3788
@rahelteshome3788 6 ай бұрын
የኔ ታሪክ እሷም ሞተች እኔንም ብቻዬን አስቀረችኝ
@martatadesse7609
@martatadesse7609 6 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ አለ ዘፋኙ የሰማይና የምድሩ ባለቤት እግዚአብሔር አምላክ ለዚህ ቤት ሰላሙን ይመልስ ይሄ ቤተሰብ እንደሀገርም አሁን ላይ ሀገራችን የለችበትን ሁኔታ ያሳያል😢😢😢😢
@neimashemsu8585
@neimashemsu8585 6 ай бұрын
እዉናተዉን በለዉቅም ግን አምስት አመት ሙሉ እናትን አለመጣየቅ ከባድ አይደለምንን😢😢😢
@rahelsintayehu4729
@rahelsintayehu4729 6 ай бұрын
ወገን የትኛችሁን እንመን እናታችሁን በስተርጅና አታንከራቷቸው 😢
@frehiwetyonas22
@frehiwetyonas22 6 ай бұрын
እናትየው በአንድ አይን አያዩም ልጆቹን..... መሰለኝ 😀
@user-gy1ue1rj5p
@user-gy1ue1rj5p 6 ай бұрын
ሁሉም ወጥተው መከራየት አለባቸው
@exodusexodus8636
@exodusexodus8636 6 ай бұрын
Nagash inatun ba makoxaxare Abriham ka gibbe siwoxa beetun akarayito maxakam yifaligaalle innatochche dagimo woda andi lije yizorrallu bizun gize
@yenayena8676
@yenayena8676 6 ай бұрын
ነጋሽ ጋር ነው ጥፋቱ
@tsegaabera6243
@tsegaabera6243 6 ай бұрын
በዚህ ሁሉ ውስጥ ጋዜጠኛውን አለማድነቅ ከባድ ነው በዛሬው ብቻ ሳይሆን ከዚህ ቀደምም በነበረው ውዝግብም በጣም ሰላማዊና ሚዛናዊ ነው እና ተባረክ
@selamademsung5995
@selamademsung5995 6 ай бұрын
❤❤❤እግዚአብሔር ሆይ ሁሉ ለአንተ ይቻላል በዚህ ቤተስብ ስላም ይሁን
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 6 ай бұрын
በዚ ምድያ ብዙ ተምሬ አለሁ የአንድ ሰው ሰምቶ መፍረድ ፓስተር አብርሃም በደለኛ ሆኖ ተሰምቶኝ በኮመን ስድቤዋለሁ.ይቅርታ.እህቱ ስትናገር አመንኩ ማን ጥፋተኛ መሆኑ አዝላ.ያሰደገቹ ቢላ ያወጣበታል ነጋሽ አስመሳይ እናቱ በማገት መከስስ አለበት አለም ሰገድ ተባረክ ቴዱ ወዲ አስመራ
@simegnmekonnenalem4537
@simegnmekonnenalem4537 6 ай бұрын
በኑሮ ውድነት ምክንያት አንድ ልጂ ብቻ ነው ያለይ ብየ ቅር ብሎይ ነበር አሁን ግን ተመስገን ፈጣሪ ብዙ ልጂም ኑሮ እደዚህ አለ
@selammulatu3807
@selammulatu3807 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@EmuAssfa-lk6ji
@EmuAssfa-lk6ji 6 ай бұрын
በማንም መፍረድ አይቻልም ፈራጅ ፈጣሪ ነው ሰላምን ይስጣችሁ የሰላሙ ንጉስ አለምዩ ተባረክ
@tesg7804
@tesg7804 6 ай бұрын
True
@user-zg5bk1nx9g
@user-zg5bk1nx9g 6 ай бұрын
ይህን መልዕክት ለአለም ሰገድ አድርሱልኝ። አለም ሰገድ አንተ አስተዋይ ሰው ነህ። ስለዚህ እኝህ እናት ለተወሰነ ጊዜ ከሁሉም ልጆቻቸው ተለይተው በባለሙያ እየታገዙ ለብቻቸው እሳቸው መሆን የሚፈልጉትን የሚያስደስታቸውን ነገር ያለማንም ግፊት እና ጥምዘዛ አስበው አሰላስለው ጊዜ ወስደው እንዲወስኑ ቢደረግ። ማንም በህይወታቸው ባይወስን። በባለሙያ ቢረዱ።
@user-zg5bk1nx9g
@user-zg5bk1nx9g 6 ай бұрын
አለም ሰገድ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም የምትከበር ነህ። ምክንያቱም የሁሉንም እምነት ተከታይ እኩል አክብረህ ስለምታስተናግድ። ሁሌም በጣም የማደንቀው ባህሪህ ትኩረት የምታደርገው ይዘውት በመጡት ጉዳይ ላይ እንጂ በሀይማኖታቸው ወይም በማንነታቸው ላይ ስላልሆነ ነው። አለም ሰገድ ዘርህ ይባረክ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ። ኮሜንት ከሚያደርጉ ሰዎች የታዘብኩት አንድ ነገር ሰው ሁሉ ትኩረት የሚያደርገው እና ኮሜንት የሚሰጠው በእርግጥ ጉዳዩን መርምሮ ተረድቶ ሳይሆን በሀይማኖት ጥላቻ ስካር ውስጥ ሆኖ ነው። የዚህን ቤተሰብ ትክክለኛ እውነት ወደፊት አብረን የምናየው ይሆናል። ግን የታዘብኩት ነገር ቢኖር ሰው በጴንጤ ጥላቻ አቅሉን ስቷል። በጣም ነው የሚያሳዝነው። እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ። እናትየው በጣም ነው የሚያሳዝኑት ምክንያቱም በልጆቻቸው መካከል ተወጥረው እየተንገላቱ ነው ያሉት ነገር ግን የትኞቹ ልጆች ለናትየው እንደሚያስፈልጉ ወደፊት በሂደት ይደረስበታል እግዚአብሔር ስለሚፈርድ። ለዚህ ቤተሰብ እግዚአብሔር ፍቅርን እና መስማማትን ያውርድ። ለናትየው ያዘናችሁ በመምሰል የምትሳደቡ እና የሀይማኖት ጥላቻችሁን በሰበቡ ለመወጣት የምትሞክሩ እግዚአብሔርን ፍሩ ነውር ነው። በእርግጥ የእናታቸውን ሰላም ከፈለጋችሁ ለዚህ ቤተሰብ እንደየ እምነታችሁ ፀልዩ። ስድብ አቁሙ ነውር ነው። በቤተሰብ መካከል ገብታችሁ በደንብ ገና ባልተረጋገጠ ነገር ወሬ አታራግቡ።
@aidakifle9004
@aidakifle9004 6 ай бұрын
በልጅ ልጆቻቸው እያሰደቡ እናቴን እወድሻለሁ ይላል! ያሳፍራል!! ይህን የሰማነው ከእናትየው በዚህ ሚዲያ ነው። እኔ ለእናቴ ያለኝን ፍቅር ሳስበው ይህ ጉዳይ በጣም ነው ያመመኝ እግዚአብሔር ወደ ቀደመው ፍቅር ይመልሳቸው።
@user-yy1bh9om2l
@user-yy1bh9om2l 6 ай бұрын
የነጋሽ ስራ ነው የሚመስለኝ እንጂ መብራት ያለበት ከተማ ውሰጥ ያለመብራት ተግሰው ኖሩ በጣም ያሳዝናሉ እግዚአብሔር ይፍረድ
@user-hn8ln2fb6g
@user-hn8ln2fb6g 6 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ይህን የገንዘብና የንብረት ፍቅር ከምድራችን ያጥፋው! በሚዲያ ያልታየ ስንት ጉድ አለ በየቤቱ! በተለይ ታናናሾች ላይ ያለ የገንዘብ ፍቅር የመጽሐፍ ቅዱሱ ቃል እየተፈፀመ መሆኑን ያሳያል! እናቶች በየቤቱ ልጆቻቸውን ከቢላዋ መሀል እየገላገሉ በአጠቃላይ የማይሰሙ ጦርነቶች በየቤታችን አለ! ትልቁ የጎዳን ባህል ከቤት የመውጣት የዕድሜ ገደብ አለመኖሩና ነገሮች ቶሎ ወደ ህግ አለመወሰዳቸውና ገመናን እንደማውጣት ስለሚቆጠር ነው! እንደነጮቹ በጊዜ ሁሉ ቢደረግ ችግሮች ለመፍትሔ ጊዜ አይወስዱም ነበር!
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 6 ай бұрын
ነጋሽ ይህንን ኮመንት እንደምታነበው እርግጠኛ ነኝ ለእናትህ እውነተኛ ፍቅር ቢኖርህ ኖሮ ከሚወዷቸው ልጆቻቸው ጋር ለያይተህ እናትህን አታሳቅቅም ነበረ ሲጀመር አንተ የእናት ፍቅር ሳይሆን ያለህ የውርስ ገንዘብ ላይ ነው ትኩረትህ ለእናትህም አትጠቅማቸውም እባክህን እግዚአብሔር ፍራ ከዚህ መጥፎ ባህሪህ ጌታ እየሱስ ነፃ እንዲያወጣህ ፀልይ እግዚአብሔር በውሸት አይከብርም
@soniajonathan7618
@soniajonathan7618 6 ай бұрын
ጅል አትሁኝ ሲጀመሪ በአጠቃላይ አዚህ ቤት የገንዘብ አና የራሰ ወዳድነት ጥቅም አንጂ ፍቅር የለም ልጆቹ ፍላጎት ቢኖራቸዉ አንኳን አናት ጥሩ ጎሮቤትሸንም ለ አምሰት አመት አትዘጊም አከተመ
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 6 ай бұрын
@@soniajonathan7618 እስኪ እሱ ከመሀላቸው ይውጣና እና እዚህ ቤት ሰላም ይጥፋ አንዳንድ ወላጆቾ ወሬ የሚያመጣላቸውን እና አጥፊያቸው የሆነን ልጅ ይወዳሉ እሱ እናቱን ካገተ እንዴት ብለው ነው እናታቸውን ሄደው ማየት የሚችሉት ሲጀመር በአርባ ስምንት አመቱ ትዳር አለመያዙ በራሱ የባህሪ ችግን እንዳለበት ያስታውቃል ሁሉንም ያየኋቸው በሚዲያ ነው በግል አላውቃቸው ነገር ግን እንደ ባለ አእምሮ ሳየው ችግሩ ያለው ነጋሽ ጋ ነው ታናሽ እህቱም ከውሸት ጋር የተባበረች ይመስለኛል ለማንኛው መጨረሻ ላይ እግዚአብሔር እውነቱን ያወጣዋል የእናቱ ህመም የልጆች ናፍቆት ነው በቀሪ ዘመናቸው ከሚወዷቸው ልጆች ጋር በሰላም በደስታ እንዲኖሩ ጌታ ይርዳቸው።
@user-im2fr2vf4w
@user-im2fr2vf4w 6 ай бұрын
ገንዘብ ለካ ሰይጣን በስመአብ አንድ ከተማ ላይ እየኖሩ እናትን ለ5 አመት አለማየት በጣም ይገርማል አስተውሉ ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ እናተ እማማ እድሜአቸው ትልቅ ስለሆነ ከእናተ ቀድመው የሚሞቱ መስሏችሁ በሂወት እያሉ በገንዘብ ትባላላችሁ ቀድሞ የሚሄደውን ግን የሚያውቀው እሱ ፈጣሪ ነው
@TsegaAbebe-vp5hl
@TsegaAbebe-vp5hl 6 ай бұрын
ነጋሽ ተብዬው ተመለስ የቤተሰብ ፍቅር ይሻልካል ብር ያልቃል ብቻህን እንዳትቀር ካለፈ በዋላ ይቆጫል ለልጆቻቹ ስትሉ ሁሉም የዘራውን ያጭዳል ቤቱ መሰባሰቢያ ቢሆን ያምራል
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 6 ай бұрын
ልጆቹ ቤት ተከራይታችሁ ኑሩ ውጡ
@user-ec5rf3sk8l
@user-ec5rf3sk8l 6 ай бұрын
በእውነት አሌክስ ትልቅ ሰው ነህ ።እግዚአብሔር ኤሄንን ቤተሰብ አንድ ያድርግልን ።
@romangedeye9684
@romangedeye9684 6 ай бұрын
ሁሉም ልጆቻቸው ይቅርታ እናታችን ብለው ቤታቸው መተው ለእናታቸው ስላም ይኑሩበት
@SenaitTilahun-jp5pz
@SenaitTilahun-jp5pz 6 ай бұрын
ጥቅም ነው ያባላችው ይታወቃል እናትየው የፈለገችውን ታድርግ ድርሻዋን ትውሰድ ግን እናተ የናታችውንም ድርሻ እናጣለን ብላችው ስለሰጋችው ነው ከሞተች ብላችው ስለምታስቡ ጌታ ምህረት ያድርግልን የቤት ነገር አሁን ላይ አንገብጋቢ ሆናለች 😢
@BetelTekl
@BetelTekl 6 ай бұрын
የአለምሰገድ ባለቤት ግን ምን ያህል እድለኛ ናት ምትገርም ሰው ነህ ምርጥ ሰው።
@azebmengistu5222
@azebmengistu5222 6 ай бұрын
ምን አይነት ዘመን ነዉ መቼም ከቤት ዉስጥ አንድ በጥባጭ አይጠፋም
@lakecdingeto3332
@lakecdingeto3332 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያዉርድላችሁ ሰላም ይሁንላችሁ ከምንም በላይ ሁላችሁም እናታችሁን በህይወት እያሉ ተንከባከቡዋቸዉ ጌታ እድሜና ጤና ይስጥልን
@mesibrhane78
@mesibrhane78 6 ай бұрын
እዉነት ነው ኢትዮጵያ ልጅ 18 አመት ከሞላዉ ከናትና ከአባቱ ቤት መዉጣት እንደነበረበት
@netsanete1578
@netsanete1578 6 ай бұрын
ነጋሽን እግዚአብሔር ነው በቃ ያለው ሰላም ለዚህ ቤተስብ ይሁን ጋዜጠኛው እባክህ እንዲታረቁ አርግ ነጋሽ 50 ፕርስንት እናቱን ሊወስድ ነው የሽጥ ሚለው ሥራ ይስራ ውንጅል ነው እራሱን ለናቱ ብቸኛ ልጅ አርጉዋል
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 6 ай бұрын
ህጉ አይፈቅደለትም
@getachewyewubdar9089
@getachewyewubdar9089 6 ай бұрын
Ato abereham enatachew shentachewn enkuwan endayshenu yaderg seytan yeseytan kurach new
@HaJc-in1yb
@HaJc-in1yb 6 ай бұрын
​@@getachewyewubdar9089ትክክል
@JESUSSAVE791
@JESUSSAVE791 6 ай бұрын
​@@getachewyewubdar9089 እስኪ ስማ በደንብ እንኳን ሸንት ቤት ሊከለክል እናቱን እንኳን ሰላም ማለት አይችልም። አብረሀም እንደከለከላቸው አስመስሎ ነጋሽ እናትየውን ቤት ዘግቶባቸው ነው የሚውሉት።
@jonathansemere7697
@jonathansemere7697 6 ай бұрын
ባነሽበታል ነፂ ይሄ ነጋሽ የሚባል ጉፋያ ውጣና ሰርተህ ብላ በሉት ።ካልሆነ ማስቀፍደድ ነው።
@selamselina1321
@selamselina1321 6 ай бұрын
የ 48አመት ጎልማሳ እናቱ ላይ ተቀምጦ ቤተሰቡን ያተራምሳል እግዚኦ ነው ያ እብድ ልብ ይስጠው
@user-ns1bg1ux1o
@user-ns1bg1ux1o 6 ай бұрын
እናትየዉን ነዉ የምንሰማዉ።
@Rahel0969
@Rahel0969 6 ай бұрын
እኚ ሴትዩ ቤታቸውን ጥልው የወጡት እኮ ምን ያህል ችግር ቢደርስባችው ነው እነዚህ እያዋሹ ነው በዚህ እድሚያችው እንዴት ቤታችውን ጥለው የስው ፊት ያያሉ እግዚአብሔር ይፍረድ
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c 6 ай бұрын
በጣም ታሳዝናላችሁ በእዉነት እናታችሁን ማከራተት አላህ በመሀላችቡ ሰላሙን ይመልሰላችሁ ነገ ማዘር አንድ ነገር ቢሆኑ ፀፀቱ አይወጣላችሁም እባካችሁ ለመሰማማት ሞክሩ
@berhanetadesse7270
@berhanetadesse7270 6 ай бұрын
Leyetehe tenager mene aderge Aberham?
@beletetigist9830
@beletetigist9830 6 ай бұрын
​@@berhanetadesse7270ምንም ባያደርግ ነው ሃያ አመት ሙሉ ሠላም የጠፋው
@bezawoldmeskel284
@bezawoldmeskel284 6 ай бұрын
መጀመሪያ ለእናት ቅድሚያ መሰጠት ነው ልክ ነው ግን ጉዳዩ ስለምናውቀው ነጋሽ ነው መታረም ያለበት ደግሞ እንደታናሽ ዝቅ ቢልስ ምን አለበት እኔ ከልጅኔቴ ጀምሮ ስለማቅው አስቸጋሪ ነው አብርሃም ያሳለፈው መከራ ብዙ ነው ሚስቱም እኔን አሳድጋኛለች እንደዚህ አይነት ባህሪ የላትም ሆኖም ግን ሁሉም ዝቅ ብለው ያውሩና ይቅርታ ተጠያይቀው የናታቸውን ክብር ያስጠብቁ
@ruthbeyene2862
@ruthbeyene2862 6 ай бұрын
This media is really doing great job. God bless you my brother Alex. You are full of wisdom Tebarek
@mealatdemessie5939
@mealatdemessie5939 6 ай бұрын
አብርሃም በጣም ግሩምና መልካም ሰው ነው የሚመስለው። እግዚአብሔር ከነልጆቹና ቤተሰቡ ይጠብቅው፣ ሰላምኑም ይስጠው።❤❤❤
@berhanhailu7544
@berhanhailu7544 6 ай бұрын
Beset yememera wede waga yelewem kenatu bete leko mewetat alebet
@peace3791
@peace3791 6 ай бұрын
ቤቱን ይፈልግ
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 6 ай бұрын
ወንድሜ አንዳንድ ሰው ለውጪ አመለሸጋ ይሆንና ለቤቱ ግን ተንኮለኛ ስንት አለ መሰለህ ቤንጤ ስለሆነናፓስተር ስለሆነ ነው አይ ወንድሜ አያድርስ ነው .እሱም ሚስቱን የሚሰማ ከሆነ ተከራይቶ ይዞ መውጣት እንተ እናትን መዝጋት መገላመጥ አያስፈልግም እኔም እንት ነኝና ብቻ ለሁሉም ልቦና ይስጣቸው
@ellnizelelew7684
@ellnizelelew7684 6 ай бұрын
Yes, what about his wife ???? Nobody knows ❤️❤️❤️💕🎈
@JESUSSAVE791
@JESUSSAVE791 6 ай бұрын
@@manalegsadick2561 አብረሀምን የሚያውቀው ያውቀዋል ለጥል የማይመች እግዚአብሔርን ፈርቶ ትንሽ ትልቅ አይል አክብሮ ነው ሚኖረው። ሚስቱም ብትሆን እንኳን ልትናገር ቀና ብላ ሰው ማታይ እራሷን ጎድታ ስረአት ያላቸው ለጆች ስታሳድግ የኖረች ናት። ዛሬ እግዚአብሔር ብድራቱን ሊከፍለው አንገቱን ከደፋበት ቀና ሊያደርገው ስለፈለገ በአደባባይ ወጣ ጠላት ያዋረደው መስሎት ነው ግን አይደለም። ለሱም ለቤተሰቡም ሰላም ይሆናል። እኔ እና አንተ ግን በዳ ነን ከፉ ከአንደበታችን ባይወጣ ምን ይመስልሀል?
@ferhiwotfeleke816
@ferhiwotfeleke816 6 ай бұрын
ብዙ ጊዜ ልጅ ልጅ ሆኖ ነው መኖር ያለበት ወላጅ ሳይሞት በንብረት መተናነቅ እያንዳንዱ ቤት ብዙ ጉድ አለ። እናትን ማንም አይተካትም።
@Miky-ho3cu
@Miky-ho3cu 6 ай бұрын
እግዚአብሔር መጨራሻችውን ያሳምር።አላምሰገድ የእውነት ጋዜጣኛ ነህ ሥራክ ሁሌ ሚዛነዊ ነው። እግዚአብሔር ሥራህን ይባርክልህ።
@Jeremy13gg
@Jeremy13gg 6 ай бұрын
ያ ከእናት ጋር ያለው ልጅ ከቤት መውጣትኔ የራሱን ኑሮ መኖር አለበት 18 አመት ከሆነው ምን ይሠራል ካልሆነ አርፎ መቀመጥ ገና ለገና ቤቱን / ንብረቱን ብሎ እናት በነፍስ እያለች ከልጆቿ መለየት ምን ምሉት ነው? ለነጋሽ ቢጸለይለት ጥሩ ነው የአጋንንት ሥራ ሊሆን ይችላል ።በመጵሃፍ ቅዱስ ላይ ያዕቆብ እግዚአብሔር ሳይገናኘው በፊት ሁሉን አታሎ በረከትን ለእኔ የምል ነበር በያቦቅ ላይ እግዚአብሔር ከተገናኘው በኋላ ነው ገና ለመጀመሪያ ጊዜ ለወንድሙ ኤሣ ሥጦታን መስጠት የቻለው ።ሰው ከእግዚአብሔር ጋር ሳይታረቅ ከሰው ጋር መታረቅ አይችልም።
@bettykidane6788
@bettykidane6788 6 ай бұрын
"እናቴን በጣም እወዳታለው፣ ካየኳት 5 ዓመቴ ነው" ልጅ😊 " በጣም ቀረቤታ አለን፣በጣም እወዳታለው ካየኳት 4 ዓመቴ ነው" የልጅ ልጅ😊 እግዚኦኦኦኦኦኦኦ በጣም ያሳፍራል፣ የፈለገ ነገር ነጋሽ ከምትሉት ጋር ብትጣሉ እናታችውን ለመጠየቅ ከባድ ነው ብዬ አላስብም፣ ለዛውም ፓስተሩ ወንድማችሁ አንድ ግቢ እየኖረ፣ የማይመስል ነገር፣ እረ ልቦና ይስጣችው።
@mamet4476
@mamet4476 6 ай бұрын
😂
@selambekalu-hk6tn
@selambekalu-hk6tn 6 ай бұрын
😂😂😂
@hiwotmselasse9126
@hiwotmselasse9126 6 ай бұрын
ይህን ማመን ይከብዳል ትልልቆቹ ለናታቸው አያስብም
@samruth536
@samruth536 6 ай бұрын
Bila ena dula yizo aswetagn. Sitil alsemashim
@mercym1733
@mercym1733 6 ай бұрын
እስቲ አንቺ በሷ ቦታ ብትሆኚ ምን ታረጊያለሽ
@bututesfaye3526
@bututesfaye3526 6 ай бұрын
እኔ ይቅርታ አድርጉልኝ እናትየው በጣም አሳዝነውኛል በማረፊያቸው ሰአት የልጅ ምቀኛ አዞባቸው 5አመት እናትሽን ሳታይ አንቺ 5ወር ልጅሽን ሳታይ ትቆያለሽ አታስመስሉ በፈጠራችሁ ነጋሽ የጥቅም ሱስ ቢኖርበት የተላከውን አስር ሺ ብር አይመልስም ነበር እኔ እናት ከነአመሏ ቀሪ ግዜዋን ችለን መኖር አለብን።
@EtsegenetMeseret
@EtsegenetMeseret 6 ай бұрын
አንድ ጥያቄ ልጠይቄዎ ነጋሽ ለምን ለወንድሙ አልመለሰም ብሩን ለሚስቱ ለምን ሊሰጥ ፈለገ ምንስ አገባውና ለሱ አልተሰጠው ለእናቱ እንጂ
@bututesfaye3526
@bututesfaye3526 6 ай бұрын
እህቴ በአካውንቱ የገባውን በአካውንት መለሰ በእጅ የተሰጠውን ሊመልስ ሲሔድ ካጣው ባል እና ሚስት አንድ ስለሆኑ ሰጣት ነውር የለውም።​@@EtsegenetMeseret
@aynadis.Tube.4
@aynadis.Tube.4 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፍቅር አድነት ይመልስ ለዚህ ቤተሰብ ይስጥ❤
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 6 ай бұрын
አማኙም አላማኙም አንድ የሆነበት ዘመን እግዚአብሔር በማስተዋል ይባርከን እግዚአብሔር መስማማቱን ይስጣቹ
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 22 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 7 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 6 МЛН
የምርቃት ቀን ቤተሰቦቼ ሁሉ ቀሩ::ባለታሪክ ሸዋዬ ሙላቴ...ክፍል 2 ..
25:52