🛑 ለምን እንፎጋገራለን? Apostle zelalem /​⁠

  Рет қаралды 3,862

Amen TV

Amen TV

Күн бұрын

Пікірлер: 42
@Mezmur_melkam_nw
@Mezmur_melkam_nw 7 күн бұрын
ሁሌም ስሰማው ዳግም ጌታን መቀበል ያለብኝ ያህል ይሰማኛል ተባረክ apostle zele
@rahelmebrahatu1438
@rahelmebrahatu1438 8 күн бұрын
በነገር ሁሉ ተባረክ እናመሰግናለን እንወድሀለን ።
@ኩሩኢትዮጵያዊነኝ
@ኩሩኢትዮጵያዊነኝ 7 күн бұрын
God bless you❤
@esayasersabo1793
@esayasersabo1793 9 күн бұрын
I liked this kind of transparency of humble revision of the vision after 30 years!! Both the perception and practice gap in terms of the Great Commission can be tackled with this kind of humility! Let's get back to the Jesus method of missional discipleship! It was intentional, relational, transformational, missional, and reproducible!!
@amentvethiopia
@amentvethiopia 9 күн бұрын
Thanks for watching please subscribe our channel
@belaynegash6550
@belaynegash6550 9 күн бұрын
ዋዉ እንደ አንተ አይነት አስር አገልጋይ ቢኖር ህዝቡ ግራ አይገባውም ነበር የሀሰተኛ አገልጋዮች መጫወቻ አይሆንም ነበር ተባረክ 🎉
@amentvethiopia
@amentvethiopia 9 күн бұрын
Thanks for watching please subscribe our channel
@solgettraveltour8715
@solgettraveltour8715 6 күн бұрын
ይህን አገልጋይ ለመጠየቅ - እውቀትም መንፈሳፊ ብስለትን ይጠይቃል. ጥልቅ መንፈሳዊ እውቀትንና መረዳትን እንዳለው አይቸበታለሁ. ወደዚህ መረዳትና ህይወት መድረስ እፈልጋለሁ
@eleniterefe5528
@eleniterefe5528 8 күн бұрын
የኔ አባት ተባረክ እንኳን ያንተ ልጅ ሆንኩ
@magdydinku2104
@magdydinku2104 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ባርኳችኋል
@amentvethiopia
@amentvethiopia 9 күн бұрын
Thanks for watching
@tewodrostadesse-oj6tk
@tewodrostadesse-oj6tk 9 күн бұрын
geta ybarkh
@amentvethiopia
@amentvethiopia 9 күн бұрын
Thanks for watching please subscribe our channel
@Brook-e7d
@Brook-e7d 9 күн бұрын
No theology is perfect about Christ; But Christ Himself is the perfection of theologies!
@amentvethiopia
@amentvethiopia 9 күн бұрын
Thanks for watching
@joyjoy-bb1mq
@joyjoy-bb1mq 9 күн бұрын
Blessed apostel ❤
@amentvethiopia
@amentvethiopia 9 күн бұрын
Thanks for watching
@Brook-e7d
@Brook-e7d 9 күн бұрын
የሉቃስ ወንጌል 14:26፤ ማንም ወደ እኔ የሚመጣ ቢኖር አባቱንና እናቱን ሚስቱንም ልጆቹንም ወንድሞቹንም እኅቶቹንም የራሱን ሕይወት ስንኳ ሳይቀር ባይጠላ፥ ደቀ መዝሙሬ ሊሆን አይችልም። ከሰዎች ጋር ያለን ማንኛውም ማህበራዊ ተዘማጅነታችን ትክክለኛው ትርጉም ሊኖረን የሚችለው በክርስቶስ ሰውነት የተገለጠው ህይወት የራሳችን ህይወት እውነታ መሆኑ ስገባን ነው:: ማንነታችን በዚህ ብርሃን ስናይ ይህ የተበጣጠሰ ካርታ አንድ በሁሉ : ሁሉ በአንድ በሆነ እውነት ይተካል:: ተግዳሮት ቢኖረውም እውነታው ይህ ነው::
@gospleeee
@gospleeee 7 күн бұрын
በጣም እወድሐለው አፖስትል !!የኛ ሠው ብዙ ውሸት ሰምቶ እውነት እደዚ ስትናገር.........🤔🤔🤔🤔
@Brook-e7d
@Brook-e7d 9 күн бұрын
ዮሐ 1:14፤ ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ሥጋ ለባሽን በመለኮት ሕብረት ውስጥ በማካተት የሚጠራ ከዚህ የበለጠ ግልፅና እርግጠኛ ድምፅ አይኖርም
@amentvethiopia
@amentvethiopia 9 күн бұрын
Thanks for watching please subscribe our channel
@zeyadakulu1902
@zeyadakulu1902 9 күн бұрын
አዲስ ኪዳን አዲሱ ሕግ ፍቅር የሕግ ፍፃሜ ነው ይል የለ እንዴ :: ሮሜ 5:5 5: በተሰጠንም በመንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔር ፍቅር በልባችን ስለ ፈሰሰ ተስፋ አያሳፍርም። ፍቅሩን በልባችን አፈሰሰ ሰጠን ስለዚህ ፍቅር የሕግ ፍፃሜ ነው አዲሱ ኪዳን ፍቅር ነው:: - ሮሜ 13:8- 10 8: እርስ በርሳችሁ ከመዋደድ በቀር ለማንም ዕዳ አይኑርባችሁ፥ ሌላውን የሚወድ ሕግን ፈጽሞታልና። 9: አታመንዝር፥ አትግደል፥ አትስረቅ፥ በውሸት አትመስክር፥ አትመኝ፡ የሚለው ከሌላይቱ ትእዛዝ ሁሉ ጋር በዚህ፦ “ባልንጀራህን እንደ ነፍስህ ውደድ፥” በሚለው ቃል ተጠቅልሎአል። 10: ፍቅር ለባልንጀራው ክፉ አያደርግም፤ ስለዚህ ፍቅር የሕግ ፍጻሜ ነው።
@amentvethiopia
@amentvethiopia 9 күн бұрын
Thanks for watching please subscribe our channel
@Brook-e7d
@Brook-e7d 9 күн бұрын
የሉቃስ ወንጌል 2:12፤ ይህም ምልክት ይሆንላችኋል፤ ሕፃን ተጠቅልሎ በግርግምም ተኝቶ ታገኛላችሁ። …not just a particular baby; but it is the eternal Logos/logic/ of God that wrapped up the entire cosmos !
@amentvethiopia
@amentvethiopia 9 күн бұрын
Thanks for watching
@Nahomemesfin
@Nahomemesfin 10 күн бұрын
❤❤❤
@Nahomemesfin
@Nahomemesfin 10 күн бұрын
Welcome 🙏
@amentvethiopia
@amentvethiopia 9 күн бұрын
Thanks for watching
@Brook-e7d
@Brook-e7d 9 күн бұрын
ዘላለም ወንድም ፍርቱና ታዬን እና ወንድም ታርኩን ካገኘህ በኋላ ለውጥ እየታየብህ ነው
@amentvethiopia
@amentvethiopia 9 күн бұрын
Thanks for watching please subscribe our channel
@tedlamolla6673
@tedlamolla6673 9 күн бұрын
lemenfesawi temeheret yemerkato kal madreg telek sehetet new negegerum meletefum
@getumogess2779
@getumogess2779 8 күн бұрын
የ 3ኛ ክፍል ትምህርት ነው የሚያስተምረው ፣ ባይብሉን ራሱ በትክክል አይጠቅስም
@victorious.5394
@victorious.5394 8 күн бұрын
Your comment lacks courtesy, oh my God when do we become civilized ?
@coffeepulseexportingco.5207
@coffeepulseexportingco.5207 6 күн бұрын
እህቴ ሚዲያሽን አታቆሽሺ።ይህ ሰው የታይታ እንጂ ውስጡ ከሞተ ቆይቷል
@birhan3282
@birhan3282 9 күн бұрын
ሌላ ቃል አጥተሽ ነው የለጠፍሽው
@amentvethiopia
@amentvethiopia 9 күн бұрын
Thanks for watching
@nigistmengesha68
@nigistmengesha68 4 күн бұрын
You don’t know about this evil guy!!!!!!!! If you know him in person …believe me you will be so mad to see him in public trust me God will reveal soon.
@tekele_t5607
@tekele_t5607 9 күн бұрын
ወንድም ዘላለም የመፅሐፍ ቅዱስሱን ኢዮብን በምድር ላይ ቅን እና እግዚአብሔርን የሚፈራውን የተመሰከረለትን ስለ ወዳጆቹ የማለደውን ስው በጉባኤ መሳደብህ ከወዴት ነው የሚመደበው አድርግ ነው ወይንስ አታድርግ ነው መሳደብ ??? ሰው ከተሳደበ ባሪያነቱ ለማን መሆኑ ነው ባንተ አገላለፅ !!
@amentvethiopia
@amentvethiopia 9 күн бұрын
Thanks for watching
@IsraelChala
@IsraelChala 7 күн бұрын
እዮብን ሰድቦ አያውቅም!
@kenomiyo1714
@kenomiyo1714 6 күн бұрын
why you wasted your time with this man?
小路飞和小丑也太帅了#家庭#搞笑 #funny #小丑 #cosplay
00:13
家庭搞笑日记
Рет қаралды 12 МЛН
Миллионер | 3 - серия
36:09
Million Show
Рет қаралды 2,2 МЛН
Deadpool family by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 5 МЛН
40 Qiso┇40 Qiso Ee Ygu Saameynta Badan 2023ᴴᴰ┇► Sheekh Musdhafa Xaji Ismaciil
3:26:03