🔴 “

  Рет қаралды 41,347

Ecclesia Media - ኤክሌሲያ ሚዲያ

Ecclesia Media - ኤክሌሲያ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 253
@ecclesiamedia316
@ecclesiamedia316 Ай бұрын
Part 2 👇 👇 👇 kzbin.info/www/bejne/rZO7lGCcncitZ5Ysi=V65q_mCraZPvWLZX ኤክሌሲያ ሚዲያ /ECCLESIA MEDIA/ ከስር ባሉት ሊንኮች በመጠቀም አብራችሁን ተጓዙ፦ KZbin (ዩቲዩብ)፦ www.youtube.com/@ecclesiamedia316 ቴሌግራም፦ t.me/ecclesiamedia ፌስቡክ፦ facebook.com/profile.php?id=100083338178939 ቲክቶክ፦ ecclesiamedia Instagram፦ instagram.com/ecclesiamedia?igshid=ZjA0NjI3M2I
@woldegemechu6885
@woldegemechu6885 Ай бұрын
ፓስተር በቀለ ወ/ወልደኪዳን የዘመናችን ቤተክርስቲያን ውድ ስጦታ ስለሆንህ ስላንተ ጌታን እጅግ አመሰግናለሁ። አንተንም ጌታ እግዚአብሔር ለዘላለሙ መባረክን ይባርክህ። በተለይም መስከረም ወር 2003 ዓ ም ለኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን "ወዴት ናችው ኢየሱስም ትውልድ ከእናንተ ጋር የሉም " የሚል መልዕክት ይዘህ ከመላው ሀገሪቱ ለተውጣጡ የአብያተክርስቲያናት መርዎችና አገልጋዮች ያሰማኸው የማንቂያ ደወል እስከዛሬ ያንቃጭልብኛል፣ ጌታ ይባርክህ ረጅም ዕድሜ ይስጥህ በጸጋ ላይ ጸጋን ይጨምርልህ።
@zewd878
@zewd878 Ай бұрын
ጋሽ በቄ በጣም የምወድህ ቀጠና ሁለት ሙሉ ወንጌል የዛሬ 32ዓመት ነበር ጌታን በአገልሎትህ ስብከት ደጋግመህጥሪ ስታደርግ መጨረሻ ላይ ፈርቼ ወሰንኩኝ ወደ ፊት ወጣሁና በጌታ ቤት አለሁኝ ተባረክልኝ አባቴ ዘመንህ ይርዘም
@bezdegefa1170
@bezdegefa1170 Ай бұрын
Amen
@lhaile1499
@lhaile1499 Ай бұрын
Kaka
@danielmuluneh3100
@danielmuluneh3100 Ай бұрын
ፀጋ ያብዛልህ
@yonatangebray9821
@yonatangebray9821 Ай бұрын
GOD bless you 🙏
@tigisthaile7565
@tigisthaile7565 Ай бұрын
የምወዳቸው አባት ረጂም ዕድሜ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@eyobdemoz7832
@eyobdemoz7832 Ай бұрын
He is lair typical lair.
@mesfinkebede9915
@mesfinkebede9915 Ай бұрын
ጋሼ በቄ አንተ የምትገርም አባት ነህ በዕውነት ስለ አንተ ሳሰብ ትህትናህ፣ ቁጥብነትህ፣ እርጋታህ ያስደንቀኛል። አላስታውስም ትላለህ እንጂ አለማስታወስህንም ማስታወስህ እራሱ ለኔ አሁንም አስታዋሽነትህን ያረጋግጥልኛል። እግዚአብሔረን ስላንተ አመሰነዋልሁ። ሰትራወራ ብተወል አትሰለቸኝም እውቀትህም የዋዛ አይደለም አሁንም ኑርልን ጤናውን ያብዛልህ ተባረክ።
@megenagna8743
@megenagna8743 Ай бұрын
ፓስተር በቄ በጣም እሳሳልሃለሁ አንተ እኮ ሪፈራንስ ቡክ እንደማለት ነህ ጌታ ረጅም እድሜ ይስጥህ
@ManeWo
@ManeWo Ай бұрын
እንደደመና የከበቡን ብዙ ምስክሮች አሉን ። ጌታ ኢየሱስ ያድናል !!!
@sabafeleke7085
@sabafeleke7085 Ай бұрын
ጋሽ በቄ የተወደድክ የእግዚአብሔር ሰው እንደ ሙሴ እድሜ ያልያዘህ ዛሬም እንፈለክ ብታወራ የማትሰለች ሁሌም ኢየሱስን የሚያሳይ ማንነት ያለህ የዘመናችን የወንጌል አማኞች ምሳሌያችን ነህና በብዙ እንወድሀለን ተባረክ
@manal-jc777
@manal-jc777 Ай бұрын
የምንወድህ ጋሽ በቄ በረከታችን ነህ ደግመህ ብታወራንም በብዙ አክብሮት ነው የምንሰማህ ኑርልን ቀሪ ዘመንህ ይባረክልን❤🙏❤️
@lhaile1499
@lhaile1499 Ай бұрын
አረመን ኽፋ ይቄርታ የማያቅ ሸፍታ ነው
@manal-jc777
@manal-jc777 Ай бұрын
@@lhaile1499 ወንድሜ የምትለው ለመግለፅ ቃላት አጣህ ወይስ ቸኩለህ ነው ?
@ishaahmedali6209
@ishaahmedali6209 Ай бұрын
Gash Beke I can't get enough of you. I love listening to you over and over. May God give you a long life, God bless you ❤
@tadiyosnigussie
@tadiyosnigussie Ай бұрын
ድንቅ መሪ ትልቅ ቤተመፅሐፍት ጋሽ በቄ ተባረክ።
@YONASGEBREEGZIABHER-r9c
@YONASGEBREEGZIABHER-r9c Ай бұрын
ጋሽ በቄ አክብሮቴን ለመግለፅ እወዳለሁ። አንተ መንፈሳዊ ነህ። አባት ነህ። አዋቂ ነህ። መፅሐፍ ነህ። የቀረው ዘመንህ ይለምልም። Thank you Ably
@takelebegna3215
@takelebegna3215 Ай бұрын
Powerful !! Much blessings.
@Tenu-gn9wf
@Tenu-gn9wf Ай бұрын
ልዑል እግዚሐብሔር እያለመለመ ያቆይልን ይባረኩልን
@behailutefera8120
@behailutefera8120 Ай бұрын
Bless you Dear P. Beke.
@EyosafetKassa
@EyosafetKassa Ай бұрын
ፓስተር በቄ አስተምሮህን የመጸሐፍ ቅድስ አተረጓገምህን በጣም ጥሩ ምሳሌ ሆኖኛል ተጠቅሜበታለሁ አሁንም እተጠቀምኩበት ነው አሁንም ዘመንህን በመልካም የቃሉ ዘይት ያለምልምህ
@sinidumelese7376
@sinidumelese7376 Ай бұрын
ፓስተር እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ እግዚአብሔር በውስጥህ ብዙ የሚቆረስ፣ የሚበላ ነገር አስቀምጧል ለቤተክርስቲያን የሚጠቅም ፣ ለአገልግሎት ፣ ለመታነፅ ፣ ለመቆም ፣ ፀንቶ ለመኖር ፣ በመንፈሳዊ ሕይወት ለማደግ የሚጠቀም ስለዚህ ምን እንላለን ፓስተር ስለአንተ እግዚአብሔር እናመሰግናለን ። ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይባረክ ጤና እድሜ ይስጥህ የእግዚአብሔር ሞገስ ከአንተ ጋር ይሁን ተባረክ።
@ዳድቱንጋ
@ዳድቱንጋ Ай бұрын
በእዉቀት የተደገፈ ማብራሪያ ደስ ይላል።የሰለቸን ነገር ፣ሰዉ መንፈስ ነዉ የሚሉ ተነስተዋል ከማለት ሰዉ መንፈስ እንዳልሆነ የሚያስተምር የለም። ሀሰተኛ ነብያት ተነስተዋል እያሉ ህዝብን ግራ ከማጋባት ስለ እዉነተኛ ነብያት የሚፅፍም የሚያስተምርም አላየንም። ጋሸ በቄ ተባረክ ንግግርህ ከተረት ተረት የነፃ ነዉ።
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 Ай бұрын
አሜን አሜን። እግዚአብሄር ይባርካችሁ ፖሰተር ሰለ ክርሰቶሰ እየሱሰ ምፅአት የገለፅክበት መንገድ በጣም የሚገርም ነው የትውልድ በረከት ነህ ጌታ እደሜ ጤና ያብዛልህ 🙏🙏💕
@abayabay690
@abayabay690 Ай бұрын
ሁሌም ብንሰማህ አንጠግብህ ጋሽ በቄ ቀሪ ዘመንህ የደስታና የጤንነት ይሁንልህ እንወድሀለን ❤
@danielbelay4946
@danielbelay4946 Ай бұрын
ጋሼ በቄ እግዚአብሔር ይባርክህ ባንተ ብዙ ተጠቅመናል አብይም ተባረክ
@shitayetolossa873
@shitayetolossa873 Ай бұрын
ጋሽ በቄ በጣም ነው የምወድህ ጌታ ዘመንህን ይባርክ የምትወደውንና ያገለገልከው ጌታ ከዚህ ምድር ( ከስጋ) ድካም ይጠብቅህ ፍጻሜህ በእረፍት ይሁን❤
@yetmi4451
@yetmi4451 Ай бұрын
God bless you, doing great around spiritual life peoples . God give you more and more grace to your life.
@betheldemeke-g2i
@betheldemeke-g2i Ай бұрын
ጋሽ በቄ እድሜ ከጤና ጌታ ይስጦት የካበተ እውቀት ለትውልድ ይውጣ እንፀልያለን
@tesfayetilaye3363
@tesfayetilaye3363 Ай бұрын
በጣም በአትኩሮት በአክብሮትና በፍቅር ያዳመጥኩት ውይይት:: ተባረኩ::
@denekeego1734
@denekeego1734 Ай бұрын
ኪያ ጌታ ይባርክህ! ጌታ ኢየሱስን እንደ ግል አዳኜ አድርጌ የተቀበልኩት ናይሮቢ ታህሳስ 26/1983 ዕለተ ዓርብ በጋሼ በቄ ስብከት በተወዳጁ ዘማሪ ፓ/ር ተስፋዬ ጋቢሶ ዝማረ ነበር። ወጣ ገባ አላልኩም ። የሁለቱ ጸጋና ሕይወት በሕይወቴ በጎ ተጽዕኖ ያደረገ ይመስለኛል። ከወርልድ ቪዥን በወቅቱ ከፍተኛ ክፍያና ጥቅማጥቅም ለወንጌል ሲወጣ ጥሪ ማለት ይሄ ይመስለኛል።ረጅም ዕድሜና ጤና እመኝልሃለሁ። አገልግሎትህን ቀጥል።እወድሀለሁ። ደነቀ ነኝ።
@girma9892
@girma9892 Ай бұрын
ጋሽ በቄ ጌታ ይባርክህ።በጣም ተምሬብሀለሁ።
@ermiyasyeshitla9354
@ermiyasyeshitla9354 Ай бұрын
Gash Beke, May God bless 🙌 you. You have been a great blessing for the Ethiopian church. Many love and respect 🙏 ❤
@senaitgaim766
@senaitgaim766 Ай бұрын
God bless you.
@alexchakiso311
@alexchakiso311 Ай бұрын
Praise Jesus! You are blessed, Kiya Show!
@mulushewabahiru4314
@mulushewabahiru4314 Ай бұрын
ዋው ቢሰማ ቢሰማ ቢደገምም የማይሰለች ፀጋ ከትልቅ ዕውቀት ጋር ምን አለ አንዳንድ ሰው ሁሌ ቢኖር
@itsmee5496
@itsmee5496 Ай бұрын
ጋሽ በቄ እጅግ እንወዶታለን❤ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥዎት
@addistedla
@addistedla Ай бұрын
አንቱተዉን አይወደዉም
@giezemedia1562
@giezemedia1562 Ай бұрын
ሰላም ኖት ጋሽ በቄ
@junefirst500
@junefirst500 Ай бұрын
Gashe Beke is a special person! He is very honest, tell the truth without holding! He isn't afraid of fanatic rellgion people! He is moderate not hiding wekness!!!
@alemeyasu635
@alemeyasu635 Ай бұрын
I love you Gasn Beke your teaching is amazing wow We need mores interview and teaching for this nation ❤❤
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 Ай бұрын
በዉነት እምባ እምባ እያለኝ ነዉ የሰማሁት በታማኘነት እግዚአብሔር ያገለገሉ እግዚአብሔር የሜፈሩ እግዚአብሔር እንዲት በእርሶ ይደሰት ሩጫዋቱን እንድትጨርሱ የረዳዋት እግዚአብሔር ይባረክ።
@meazahurufa4631
@meazahurufa4631 Ай бұрын
GOD bless you all!!
@homeofgoodnewsministries2128
@homeofgoodnewsministries2128 Ай бұрын
ጋሽ በቀለ (መጋቢ) ስለ ትጋትህና ወጥነት ስለነበረው ትኩረትህ እግዚአብሔር ይባርክህ
@eyobdemoz7832
@eyobdemoz7832 Ай бұрын
What kkkkqaqaqakk
@MelkeTaddesse
@MelkeTaddesse Ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንዎትን ይባርክ የምድራችን በረከት።
@TersitTesfaye2009
@TersitTesfaye2009 Ай бұрын
ጋሽ በቄ የተወደዱ የጌታ ባርያ የእግዚአብሔር ህዝብ በረከት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝሎታለሁ ❤❤❤❤❤
@AstemamagnGeta
@AstemamagnGeta Ай бұрын
የፕሮግራሙ መክፈቻ የክላሲካሉን የመዝሙር ቅኝት እወደዋለሁ።ተባረክ።
@salimba242
@salimba242 Ай бұрын
Gash bekele I have no words how I am always excited to hear you. It's like the scripture with sound and it's a previledge share your understanding of the end times as the Bible says.
@assefabekele8885
@assefabekele8885 Ай бұрын
ጋሼ በቄ ቆይ እባክህ አንተ አትወስን ጌታ ባበዛልህ ዘመን ሁሉ ቤተክርስትያን ትፈልግሀለች ባለፈው ጊዜ አሜሪካን ዋሽንግተን ዲሲ ለመጀመሪያ ጊዜ አግኝቼህ በአገልግሎትህ ተጠቅሜለሁ እባክህ ኑርልን ጌታ ይባርክህ።🎉🎉🎉
@tamirattadesse8186
@tamirattadesse8186 Ай бұрын
ጋሽ በቄ፣ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይብዛሎ። በአገልግሎት በብዙ ተባርክያለሁ። በአንተ አገልግሎት ድህነትን አግኝቻለሁ። ዘመንህ ሁሉ የበረከት ይሁንልህ። እወድሃለሁ።
@Hanan9628
@Hanan9628 Ай бұрын
ፓስተር በቄ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረኩ
@astergirma8239
@astergirma8239 Ай бұрын
ፓስተር በቄ። እጅግ ደስ የሚል፣ ንፁህ፣ የዋህ፣ ለትውልድ የሚቀና ልብ ያለህ ሰው። ተባረክ፣ ትውልድህም ይባረክ፣ ይብዛ። ትልቅ ክብር አለኝ። አብይም መልካም ቅን ሰው። ለምልም፣ ብዛ። ደስ የሚል፣ የሚያስተምር፣ የሚያሳስብም ጭውውት ነበር።
@mulukendese4363
@mulukendese4363 Ай бұрын
ጋሸ በቄ ስላንተ ሳስብ በጣም ደስ ይለኛል መጸሐፍ ቅድስ የምትተነትንበት መንገድ ይመቸኛል ፓ/ር
@alemayhutilahun2368
@alemayhutilahun2368 Ай бұрын
አብይ ተባረክ ጋሽ በቄ በጣም የሚገርም ስብእና ነው ያላቸው። አስተማሪ ዝግጅት!!
@Habtamuchane-u6r
@Habtamuchane-u6r Ай бұрын
ጋሽ በቄ በጣም እንወድሃለን በብዙ በትምህርት ተጠቅመናል ኑርልን
@meazaworku6870
@meazaworku6870 Ай бұрын
God bless you gash bekey!!! Stay blessed!!!
@Muluneshmunde
@Muluneshmunde Ай бұрын
በጣም የምወዳቸው አባት ናቸው ጌታ ይባርካችሁ
@lemisederibe2181
@lemisederibe2181 Ай бұрын
83 ?በእርግጥ ጋሽ በቄ በዕድሜ ተባርከሃል።አሁንም ተባረክ
@סלמוןאלמו-ה5ג
@סלמוןאלמו-ה5ג Ай бұрын
ጋሽ በቄ የምኖረው እስራኤል ውስጥ ነው የተሰጠው እንደቃሉ የሆነው ማብራሪያ በጣም ትክክል ነው ጌታ ይባርከወ።
@solomonnunumamo9744
@solomonnunumamo9744 Ай бұрын
ጋሽ በቄ በጣም የምንወዶት የእግዚአብሔር አገልጋይ❤ ተባረኩ 🙏🙏🙏
@AgezeTereda
@AgezeTereda Ай бұрын
መጋቢ በቀለ፣ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይብዛሎት!!
@prophetElpanim
@prophetElpanim Ай бұрын
በቄኮ ወጣ ይላል እናም ብዙ ታላላቅ ነገሮችን አይቻለሁኝ የተወደደ ሰው ነው ብዙ መጽሐፍትን ጽፎ አበርክቶልናል ሌላ እንደገና አስደናቂ መጽሐፍ ጨርሷል ጌታን ስላንተ ከማመስገን ምን እንላለን
@gelaguda-xp1gq
@gelaguda-xp1gq Ай бұрын
አሜን ጌታ ሆይ የማለዳ ሰው አድርገን
@eliaskitila9421
@eliaskitila9421 Ай бұрын
ወንድሜ አብይ፣ ጋሽ በቄ የእኔም ወዳጅ ነው፤ አሁን እየሰማኋችሁ የበለሷን ምሳሌ ለእሥራኤል አድርጎ መውሰዱ ሁላችንንም ቀድሞ ያሳሳተን ጉዳይ እንደሆነና እኔ "ፓሩሲያ" የኢየሱስ መምጣትና የዓለም መጨረሻ ምልክት (የእግዚአብሔር መንግሥት ገጽታ) በተሰኘችውና በ2010 ዓ/ም ባሳተምኳት መጽሐፌ ላይ ይህንን ጉዳይ ነክቼ ሞግቻለሁ። ምናልባት ከጠቀመህ ምላሽ ከሰጠኸኝ እስከነገጹ ልነግርህ እችላለሁ። መጽሃፏ ጋሽ በቄም ጋ አለች፣ ያነባታል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። ተባረክ።
@ecclesiamedia316
@ecclesiamedia316 29 күн бұрын
@@eliaskitila9421 u can send us using Telegram 👇@ecclesiaet Blessings
@HeavenLight-d1h
@HeavenLight-d1h Ай бұрын
ፓ/ራ በቀላ ጌታ ይባራክ ቢዙ ጣቅማናሊ ቃራ ዘማን የታበራክ ይሁን
@TadeleArgago
@TadeleArgago Ай бұрын
ጋሽ በቄ ጤናና ብዙ ዕድሜ ተመኘሁሏት
@tewodrosmekonnen
@tewodrosmekonnen Ай бұрын
ተባረኩ❤
@ephethaferi2485
@ephethaferi2485 Ай бұрын
ተባረኩ ተባረኩ
@Yajibushal
@Yajibushal 27 күн бұрын
ጋሽበቄለእኔ ትምህርት ቤት ነህ።ጌታ የልብ አዘንህንያውቃል እሱ ይጠግንህ ምንም ለኛ ይሄ ሁሉ ብታወራን ፤ለኛ ዋጋ ብትከፍልም የ ልብ የሚያዝንበት ስብራት እሱ ይጠግን እንደስሞን ዕራይክን ያሳቅፍ።❤❤❤❤❤
@millii1
@millii1 Ай бұрын
ጋሽ በቄ እንደ ሁሌም በረከት ነሕ
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 Ай бұрын
ጋሽ በቄ፣ በልጅነቴ ወላይታ የእናትህ እና የእኛ ቤት ጎረቤት ነበርን፣ በሌላም በብዙ ቤተሰብ ለቤተሰብ ቅርበት ነበረን፣ አንተን በደንብ የማውቅህ በተለይ ከእህትህ ከእትዬ በሀብቷ ጋ ስትወጣ መፅሀፍ ከእጅህ አይጠፋም ነበር ያኔ በጌታ የበረታህ ክርስቲያን ትመስለኝ ነበር፣ በዚያኛው እምነት ሆኜ አንተ ከወጣትነቱና ጎልማሳነቱ መሀከል የነበርክ ይመስለኛል ሚሺን ት/ ቤት እማር ስለነበር መፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ ከማውቃቸው ሰዎች ትመስለኝ ነበር፣ እትዬ በሀብቷ ገብርኤል ስንገናኝ ስትፀልይ ፀሎቷ ይስበኝ ነበር ጌታን የተቀበለችም ይመስለኛል ትታማ ነበር። ወደ ጌታ ከመጣሁ በኋላ መፅሀፍህን እየገዛሁ አንብቤአለሁ። አሁንም አንተ እንደ ካሌብ በ40ዎቹ ነህና እድሜ ቁጥር ነው፣ በርታ ጌታ ፀጋውን ጤንነትህን ይጨምርልህ!
@sheba9627
@sheba9627 Ай бұрын
Not even my Eschatology Professor break down end times with such a passion and in a short time. I love his passion! Glory to God!!! And Yes I agree that we are Pre - Millennialist too. By the way where can I get his book in America. እውነትም መቀበል መናገር እና መዘጋጀት ❤
@thionlema7724
@thionlema7724 Ай бұрын
ፓስተርዬ ዘመኖት አሁንም ዘመኖት ይባረክ ❤❤❤❤❤
@manexgebremichael2185
@manexgebremichael2185 Ай бұрын
በፍትሃዊ ጦርነቱ ላይ ስብከት የመጨረሻ ቃለ መጠይቅና ለትግራይ ሕዝብ ከልብ የሆነ ይቅርታ የታከለበት ጌታ መንፈስ ቅዱስ ግዜ እንዲሰጥህ ፀሎቲ ነው:: እኔ ግን ይቅር ብያሎህ በጌታ እወድሃለሁ ስላተም ጌታ ይክበር::
@wondew9
@wondew9 Ай бұрын
ለወያኔ ይቅርታ መጠየቅ አታስበው የደደቢት ደደብ
@amsalework1
@amsalework1 Ай бұрын
ጋሽ በቄ ሲናገሩ ሁሌም እስከመጨረሻው ነው የማየው!
@hannaseyoum384
@hannaseyoum384 Ай бұрын
ስሰማቸው ደስ ከሚሉኝ ከምወዳቸው ከማከብራቸው ሰዎች መካከል ጋሽ በቄ አንዱ ናቸው ጌታ ዘመናቸውን ይባርክ 🙏🙏❤❤🎉🎉
@alemheaven
@alemheaven Ай бұрын
ኡፍፍፍፍ ጋሽዬ የአባቴ መንትያ ነው ሚመስሉኝኝ❤❤❤❤❤❤
@prophetashenfichosen8614
@prophetashenfichosen8614 Ай бұрын
ጋሸ በቄ ተባረክ በእውነት እውነትን በፍጹም ፍቅር የሚገልጽ ሰው ነህ ሁሌ አንተ ስትናገር መስማት መባረክ ነው እኔ ተምሬያለሁ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ዘመንህ እግዚአብሔር ያለምልምልህ ተባረክ🎉እወድሃለሁ ፓስተር 🎉❤
@redasirak5608
@redasirak5608 Ай бұрын
በአብዛኛው ጊዜ የምታዘወትረው ምግብ ምን እንደሆነ ጠይቅልኝ ጋሽ በቄን። እኔ እጋብዘዋለሁ። ጌታ ይባርከው
@rabincall2859
@rabincall2859 Ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይመጣል❤❤❤
@GeremachewWeldeyohans
@GeremachewWeldeyohans Ай бұрын
ጋሸ በቂ በረከታችን ነህ ተባረክ
@mesertkebede4115
@mesertkebede4115 Ай бұрын
Dr GOD bless you and your family ❤️🙏
@fantaneshsisay1462
@fantaneshsisay1462 27 күн бұрын
ጋሽ በቄ ድንቅ አባት ጌታ ይባርክህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይጨመርልህ አንተ የሚነበብ መጽሐፍ ነህ።
@MetasebiyaAlemayew-m5b
@MetasebiyaAlemayew-m5b Ай бұрын
የምንወዳቸዉአባትተባረኩ
@rabincall2859
@rabincall2859 Ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ቅዱሳን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@HS-wy8yl
@HS-wy8yl Ай бұрын
ዓይኖቼ በሰዎች ሁሉ ፊት ያዘጋጀኸውን ማዳንህን አይተዋልና፤” - ሉቃስ 2፥30-31
@King-tm9yu
@King-tm9yu Ай бұрын
ጋሽ በቄ የሚያምርበት የእግዚአብሔርን ቃል ሲያስተምር ብቻ ነው ከዚህ ከወጣ ነገሩ ሁሉ ይበላሽበታል። አያምርበትም። ቢቀባው ቢያሳምረው የበለጠ እየተበላሸበት ይሄዳል። "አንተ ግን ወንጌላዊነትን ሥራህ አድርግ"
@nebyattesfaye6858
@nebyattesfaye6858 Ай бұрын
ጋሽበቄ በጣም የምወደውና የምሳሳለት ሰውነው በሕይወቴ የማልረሳው ቀጠናሁለት ትቃጠላለሕ ወይስ ትጠጣለሕ? የሚል ስብከት ሰብኮነበር ስለመጨረሻው ዘመን ያስተማረው 7 ኦዲዮ አልረሳቸውም ዘመኑ ይባረክለት...
@hailuassalafi1788
@hailuassalafi1788 Ай бұрын
ተባርክ
@tesfamichaelgebremariam5885
@tesfamichaelgebremariam5885 Ай бұрын
ጋሽ በቄ እጅግ የማከብረው የእግዚአብሔር ሰው
@messicho8260
@messicho8260 Ай бұрын
ጋሽ በቄ እናከብርዎታለን፧ እንዎዶታለን፧ መስልዎት ካልሆነ የታሪክ ሂደትን ከዚህ በላይ እንዴት ይገለጽ? ይልቁን ጌታ በሰጠዎት ዕድሜና ጤና እስካልዎት ጊዜ ድረስ ትውልድ ከማንቃት ወደኋላ አይበሉ። ከመናገርም አይከልከሉ።❤❤❤
@eliaskebede4732
@eliaskebede4732 Ай бұрын
በዕድሜ ካንተ የተለቁትን እንግዶችህን (አንቱ) የሚለዉን ቃል ብትጠቀም መልካም ነዉ
@sarasolomon-y4r
@sarasolomon-y4r Ай бұрын
ጋሽ በቄ. አንተ ነው የምንለው. ሁሉንም በፍቅር ነው የሚወደው
@ManeWo
@ManeWo Ай бұрын
አንተ ያለው ከቀረቤታውና ከፍቅር የተነሳ ነው ።
@addistedla
@addistedla Ай бұрын
It is so obvious Kiya has a common sense too but it is by choice not by circumstance.
@eyobdemoz7832
@eyobdemoz7832 Ай бұрын
Who are you after all ?
@NebiyouTesfaye-i9w
@NebiyouTesfaye-i9w Ай бұрын
ሰውየው አልፈልግም ካሉት ጋዜጠኛው ምን ያድርግ
@bety2338
@bety2338 Ай бұрын
ጋሽ በቄ ጌታን የሚወዱ አንባቢ አዋቂ ጥሩ አስተማሪ ፀሀፊ እውነት ተናጋሪ የፅናት መለክያ የቤተ ክርስቲያን ጌጥ ትሁት እግዚአብሔር ዘመኖን ያርዝምልን።🙏
@eyobdemoz7832
@eyobdemoz7832 Ай бұрын
So what tell to him and exoalt him if he is your god!
@MekaduLemu
@MekaduLemu Ай бұрын
Paster geta bewusitl silaskemet bereket geta yibarek
@yirgalemtsegaye3618
@yirgalemtsegaye3618 Ай бұрын
Pastor, you are so blessed.
@alemabebe2674
@alemabebe2674 Ай бұрын
ጋሽ በቄ❤❤❤❤😊😊😊😊
@tsionadnew5483
@tsionadnew5483 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጋሽ በቄ እንዲሁም የተወደድክ አብይ 👉እንግዲህ እነዚህን የመሳሰሉ ብዙ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፣ ሸክም የሚሆንብንን ሁሉ፣ በቀላሉም ተብትቦ የሚይዘንን ኀጢአት አስወግደን በፊታችን ያለውን ሩጫ በጽናት እንሩጥ። እብ 12:1
@EphraimKebede
@EphraimKebede Ай бұрын
May God bless you. Gash beke
@GizawGetaneh
@GizawGetaneh Ай бұрын
ዮሐ.ራእ፣22 20 ይህን የሚመሰክር፡- አዎን፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ይላል። አሜን፥ ጌታ ኢየሱስ ሆይ፥ ና። 21 የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከሁላችን ጋር ይሁን፤ አሜን።
@negashworku4594
@negashworku4594 Ай бұрын
I love Gash Beke in all his ideas with due respect as anyone can not question his knowledge of bibble and the church.
@AnwarTriche-o5d
@AnwarTriche-o5d Ай бұрын
ጋሽ በቄ በእውነቱ አንተንና ዘሮችህ በእግዚአብሔር ቃል ያስተማርሀቸዉ የተባረኩ ናቸው
@tingritzwdie9266
@tingritzwdie9266 Ай бұрын
ጋሽ በቄ በእዉነት በጣም ነዉ የምወድህ እድሜህን ያስረዝምልን
@thionlema7724
@thionlema7724 Ай бұрын
❤❤❤❤❤እባክህ ኪያ ሾህ የፓስተር በቀለን ስልክ ፃፍልኝ ኳታር ነኝ ተባረኩ
@ecclesiamedia316
@ecclesiamedia316 29 күн бұрын
@@thionlema7724 text telegram laye @ecclesiaet
@GuroDiki1969
@GuroDiki1969 Ай бұрын
"ሰማንያ ቋንቋ ሰው እየተናገረ ሰው እንዴት ሀገር ይሆናል?" ይሄ ንግግር የእሳቸው ከሆነ እጅግ ስህተት ነው። ምክንያቱም በመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ በልዩነት አንድነትን የሚያስተምሩ ብዙ የተፃፉ አሉ። ይህንን ይፃረራል።ይታረም።
@Selam-o7m
@Selam-o7m Ай бұрын
Gashe Beke❤❤❤
@Idont7dan
@Idont7dan Ай бұрын
አቤት እውቀት ጋሼ እርሶ እራሶት የሚነበቡ መፅሐፍ ኖት ፡፡ ❤❤❤
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН