"አለው ግን" አስቂኝ የገጠር ድራማ (Gin Alew New Ethiopuan Comady) 2022

  Рет қаралды 339,530

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

Күн бұрын

Пікірлер: 1 400
@አማራይቱየአሳምነዉፅጌልጅ
@አማራይቱየአሳምነዉፅጌልጅ 2 жыл бұрын
ይሄን ድራማ እንደኔ በጉጉት የምጠብቅ ማነው👍💚💛❤
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ 2 жыл бұрын
እኔ ደምሪኝ ደሜ
@gdhdg3660
@gdhdg3660 2 жыл бұрын
እኔም
@Lአማራነኝ
@Lአማራነኝ 2 жыл бұрын
አኔ
@blentube3002
@blentube3002 2 жыл бұрын
@@Lአማራነኝ ደምሩኝ
@blentube3002
@blentube3002 2 жыл бұрын
@@gdhdg3660 ደምሩኝ
@ክብርክርስቶስንለወለደች
@ክብርክርስቶስንለወለደች 2 жыл бұрын
የዛሬው አስለቀሳችሁኝ😭😭😭 እናቲቱ እየተበደለች ለትዳሯ መቆም ያላት ጥረት ውይ ልብ ይነካል 😭 ትወናችሁ ድንቅ ነው በተለይ እናትና ልጁ ሁላችሁም እንወዳችኃለን በርቱ😍😍
@Concordtv123
@Concordtv123 2 жыл бұрын
እሺ እናመሠግናለን
@መዲየጎጃምቢቸናልጅ
@መዲየጎጃምቢቸናልጅ 2 жыл бұрын
ያባቱ ልጅ ብርቁ ጤፍ ሰርቆ ሊሰጥ ነው አይ ወኔ እርድው የብርቁ አድናቂወች ለይኩኝ 😄😄🤗
@eveali6794
@eveali6794 2 жыл бұрын
እህ አችየ ጉድድድድ
@seadamohammed8496
@seadamohammed8496 2 жыл бұрын
😂😂😂
@mariamnogus3567
@mariamnogus3567 2 жыл бұрын
ልጅ ያባቱን ይዞ ያርጋል አሉ 😳🤔😁😁😁 ወላሂ ቁርጥ እኛኑ ገጠሮችን😏😆😆🤣🤣😂😂
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@mariamnogus3567
@mariamnogus3567 2 жыл бұрын
@@እሙፍቅር-ቀ5ቨ 😌😂😂
@kbrtgormes2548
@kbrtgormes2548 2 жыл бұрын
ይችላሉ የምትሉ እስኪ ልያችሁ❤❤❤❤
@emadtube9949
@emadtube9949 2 жыл бұрын
ውዷ እህቴ ደምሪኝ
@Sariy177
@Sariy177 2 жыл бұрын
የመዳም ቅማሞች የእርፍት እንጀራ ይስጣችሁ ድካማችሁን በእርፍት ይለዉጥላችሁ 🤲🤲 አገራችንን ሰላም ያርግልን 🇪🇹🇪🇹
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 2 жыл бұрын
አሜን
@Lነኝየአባየናፍቂ
@Lነኝየአባየናፍቂ 2 жыл бұрын
አሜን❤️❤️❤️ውደ
@wessenfisha3001
@wessenfisha3001 2 жыл бұрын
Amen
@iamfromethiopia3942
@iamfromethiopia3942 2 жыл бұрын
አሚን
@zemzemmustefa5012
@zemzemmustefa5012 2 жыл бұрын
አሚንንንን
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ 2 жыл бұрын
ብርቁ ከሚባለው በላይ ይችላል የምትሉ 😍😍 በሳቅ ገደለኝ
@menberugobezai5718
@menberugobezai5718 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@nefassilknefassilk3985
@nefassilknefassilk3985 2 жыл бұрын
Betam!!!!🤣🤣abewa new simu🤣
@yostinamengistie1581
@yostinamengistie1581 2 жыл бұрын
Er ligelegn new siyaleks😆😆😆
@ትዝየቢኒ58
@ትዝየቢኒ58 2 жыл бұрын
አባትና እናቱም ይችላሉ ግን አንደኘ ነው ወርቁ
@afo5830
@afo5830 2 жыл бұрын
እኔ እራሱ ብርቁን ማየት እንዴት እንደምቸኩል
@tube4409
@tube4409 2 жыл бұрын
😂😂😂 ብርቁ ደና የታረቁትን በድጋሜ አጣላ 👍ግን ስወዳችሁ በእውነት 😍❤️ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የብርቁ እናት በጣም ጎበዝ ናት ዋው ቸሎታ 👍👍👍100/100
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 2 жыл бұрын
አባት እና ልጅ በአንድ መቀስ ነው የተቆረጡጥ ጭራሽ ተሸክሞ ወጣ😂😂😂😂😂😂❤❤
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ 2 жыл бұрын
በጣም ነው እሚችሉት ደምሪኝ ማማ
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ 2 жыл бұрын
@@fikirethiopia7654 ክክክክክ ደምሪኝ ማማ
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 2 жыл бұрын
@@መካያላህባሪያ መህራባ ብርቁንም አንች ደምሪልኝ ጤፍ ይዞልሽ እንዲመጣ 😂
@Concordtv123
@Concordtv123 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@ከነአንነኝ-ደ2አ
@ከነአንነኝ-ደ2አ 2 жыл бұрын
የብርቁ አድናቂዎች 👍ማሊያውና ልብሱ ሁሉ ነገሩ ገና ሳየው ያስቀኛል😃
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ 2 жыл бұрын
እኔ ደምረኝ
@Concordtv123
@Concordtv123 2 жыл бұрын
ከልብ አመሠግናለሁ
@tanhimelse2296
@tanhimelse2296 2 жыл бұрын
@@መካያላህባሪያ ደምሩኚ
@sikosilo7233
@sikosilo7233 2 жыл бұрын
በጣም እህ😀😀😀
@አለምቻናል-ቐ4ፀ
@አለምቻናል-ቐ4ፀ 2 жыл бұрын
ችሎታቸዉ ይለየል የኔገረመኝ ሎጆቹ መተከተቸዉ በዋቄዉቹፈታ
@hilt9788
@hilt9788 2 жыл бұрын
ስትገርሙ ምንም ድራማ አይመስልምኮ ሁላቹም ምርጥ ናቹ 😍😍
@emadtube9949
@emadtube9949 2 жыл бұрын
ውዷ እህቴ ደምሪኝ
@Lአማራነኝ
@Lአማራነኝ 2 жыл бұрын
አዉ😍😍😍
@ሱሱነኝየአላህባሪያ
@ሱሱነኝየአላህባሪያ 2 жыл бұрын
ይችንየምታነቡ እህት ወንድሞቸ ከድንገተና ነገር አላህ ይጠብቃችሁ ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቃችሁያረብ ጉሉ አሚን 😍😍😍😍
@abdallahhijazi8393
@abdallahhijazi8393 2 жыл бұрын
አሚን
@iamfromethiopia3942
@iamfromethiopia3942 2 жыл бұрын
አሚን
@sadasada9242
@sadasada9242 2 жыл бұрын
አሚን.ያረበልአለሚን.
@zemzemmustefa5012
@zemzemmustefa5012 2 жыл бұрын
አሚንንን
@medinamelkie9737
@medinamelkie9737 2 жыл бұрын
አሚን ያርብ
@ሁንያለውይሆናል-ኈ3ፀ
@ሁንያለውይሆናል-ኈ3ፀ 2 жыл бұрын
በጀሊሉ በሳቅ ገደሉኝ🤣🤣🤣 እውነት ይሄ ነገር ግን ድራማ ነው ጎበዝ አረ ሠይፉ ላይ ይቅረቡልንንንንንን❤️❤️❤️❤️
@emtube9470
@emtube9470 2 жыл бұрын
ውዷ እህቴ ደምሪኝ ❤️❤️
@dubaidubai5171
@dubaidubai5171 2 жыл бұрын
እንደኔ በጉጉት የሚጠብቃቸው
@classclass3379
@classclass3379 2 жыл бұрын
Eni ewnet felgi new yemgebaw
@malikatamn2589
@malikatamn2589 2 жыл бұрын
እኔ ም
@iamfromethiopia3942
@iamfromethiopia3942 2 жыл бұрын
እኔ
@hanatlatibalu5054
@hanatlatibalu5054 2 жыл бұрын
እኔ
@zeynumolla5456
@zeynumolla5456 2 жыл бұрын
እኔ እየቆዩብን ነው
@mikiyasdereje4119
@mikiyasdereje4119 2 жыл бұрын
ትክክለኛ የገጠር ህይወት ብዙ ነገርን እየዳሰሱ የሚያስተምሩን ደጉን፣ ክፍውን ባህሉን ወጉን ጥፋቱና የዋይነቱን....... ሁሉንም የሚያሳዩን እናመሰግናለን.....
@sherefsuafi6605
@sherefsuafi6605 2 жыл бұрын
በዚህ ድራማ ውስጥ ብዙ ነገር ማየት ችያለሁ የገጠርን ባህል አኗኗርና ወግ፣በየተዋናዮቹ ያለውን የተፈጥሮ ባህሪ፣ለምሳሌ የብርቁ እናት ባህሪ ይገርማል ታታሪ ነዳዳም በጣም ደግሞ አዛኝ የብርቁ ና አባቱ የትወና ችሎታ ሌሎችም በጣም ትችላላችሁ በርቱ
@emadtube9949
@emadtube9949 2 жыл бұрын
ውዷየ እህቴ እሥኪ ደምሪኝ 🙏🙏🌹❤🌹❤
@gelannegash7327
@gelannegash7327 2 жыл бұрын
እጅግ ልብ መሳጭና አስተማሪ የሆነ ድራማ ነው ፣ እናትና ልጅ ከሚገባው በላይ ትጫወቱታላችው። በተለይ ብርቁ ልበ ብርሃን የሆንክ ፣ የማትጠገብ የእውነት አምባሳደር ነክ።
@emadtube9949
@emadtube9949 2 жыл бұрын
ውዷየ እህቴ እሥኪ ደምሪኝ 🙏🙏🌹
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም 2 жыл бұрын
😂😂😂 ብርቁ ሲያለቅስ ቢያስቀኝም. እናትየው አሳዘነችኝ. ሰው ወዶ አይደለም የሚያብድ እውነትን ነው!! 😢
@emadtube9949
@emadtube9949 2 жыл бұрын
ውዷ እህቴ ደምሪኝ
@ጃጁሻነኝየሀራዋ
@ጃጁሻነኝየሀራዋ 2 жыл бұрын
እደ እደኔ ማነው በጉጉት የሚጠብቃቸው 😘አይ ብርቁ ያባቱልጅ😂😂😂😂
@emtube9470
@emtube9470 2 жыл бұрын
ውዷ እህቴ ደምሪኝ ❤️❤️
@ጃጁሻነኝየሀራዋ
@ጃጁሻነኝየሀራዋ 2 жыл бұрын
@@emtube9470 እሺ😘
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 2 ай бұрын
Thank you megeberiawin saew Kibirt Ethiopia.
@rabiyoutube8168
@rabiyoutube8168 2 жыл бұрын
የተቸገረውን ሁሉየተጨነቀውንሁሉ አላህ ፈረጃውንቅርብያድርግልንያረብ በሰላም ለሀገራችንያምቃን
@emadtube9949
@emadtube9949 2 жыл бұрын
ውዷ እህቴ ደምሪኝ
@bateablneha5887
@bateablneha5887 2 жыл бұрын
ብሩቁ ችሎታህ ከቃል በላይ ነው ሁላችህም ጥሩ ስራ ነው አገራችንም ሰላም ያውርድልን አሜን 🙏❤❤
@Concordtv123
@Concordtv123 2 жыл бұрын
እሺ እናመሠግናለን
@የገጠርልጅ
@የገጠርልጅ 2 жыл бұрын
ሁላችሁም በጣም ትችላላችሁ 👏👏👏 የእናቲቱማ አይነገርም እንዴት እንደምወድሽ አንች ከሌለሽበት ግን ማየት አልፈልግም ቀኑን ሙሉ ባይሽ በፍፁም አልሰለችሽም ጀግና ተዋናይ ነሽ❤
@emadtube9949
@emadtube9949 2 жыл бұрын
ውዷየ እህቴ እሥኪ ደምሪኝ 🙏🙏🌹
@አማራፋኖ-ጘ9ጐ
@አማራፋኖ-ጘ9ጐ 2 жыл бұрын
በፈጣሪ ምን አይነት ተሰጦ ነው ግን በተለይ እናት ልጅ አባት የችሎታ ጥግ ማርያምን ትችላላችሁ በፈጣሪ ገራሚ ነው ❤
@Concordtv123
@Concordtv123 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@helanhelan50
@helanhelan50 2 жыл бұрын
ብርቁየ ያባቱልጅ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 መሀላ የማይታክተው ታደስ የኔ ምርጦች የሳቄ ምንጮች ❣️❣️❣️❣️
@havahava6060
@havahava6060 2 жыл бұрын
ይች ሴት አቤት ችሎታዋ ያለማድነቅ አይቻልም እድሜሽ ይርዘም
@emadtube9949
@emadtube9949 2 жыл бұрын
ውዷ እህቴ እስኪ ደምሪኝ🌺🌹
@wesen-wc8uj
@wesen-wc8uj 2 жыл бұрын
ያባቱ ልጅ ብርቁ😳😳 የብርቁና የናትዬዋ አድናቂ ነኝ❤❤❤
@emadtube9949
@emadtube9949 2 жыл бұрын
ውዷ እህቴ እስኪ ደምሪኝ
@kabthiwagaye8344
@kabthiwagaye8344 Жыл бұрын
በዚህ ጭንቅ ሰዓት እግዚአብሔር እንኳን እናንተን ሰጠኝ በምትሰሩት ሰራ ሁሉ እዝናናለሁ በጣም ደሰታኛ ነኝ አመሰግናለሁ በርቱ!!!
@zamzam372
@zamzam372 2 жыл бұрын
ወላሂ በሳቅ ፈነዳሁ ይመቻችሁ አቦ የሳቄ ምጮች 😂😂😂😂😂❤️❤️❤️❤️
@emtube9470
@emtube9470 2 жыл бұрын
ውዷ እህቴ ደምሪኝ ❤️❤️
@tube8181
@tube8181 2 жыл бұрын
ሱሪህእደይድቅ፣ብርቆ፣ቀበቶህእጂህነው
@አሐ
@አሐ 2 жыл бұрын
እንደው ስወዳችሁእኮ በጣም+%ጎበዝ ብቻ የማይገልፃችሁ ተዋንያኖች ናችሁ ጠቅላላ ግሩፓችሁ ከመውደዴ የተነሳ ደግሜ ደጋግሜ ነው የማየው እኔ የገጠርን ህይወት አላውቀውም ግን በእናንተ እያየሁት ነው ትወናችሁ ተወዳዳሪ እስካሁን አልመጣም ለዛችሁ ምኑ ቅጡ በርቱ በርቱ ሰአቱን አርዝሙት ደግሞ።።
@ahmedsiragahmesiraghassen5322
@ahmedsiragahmesiraghassen5322 2 жыл бұрын
የብርቁ እና የናቲቱ ትወና በጣምነው የምወደው
@Concordtv123
@Concordtv123 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 2 жыл бұрын
I'm happy for see this program.Thank you.
@ሶሲነኝየሸዋዋ
@ሶሲነኝየሸዋዋ 2 жыл бұрын
የምር ሁሉም በጣም ነው የሚችሉት እግዚአብሔርን ገበዞች ቀጥሉበት በሳቅ ሞትኩ🤣🤣🤣🥰🥰
@meazabelachew3436
@meazabelachew3436 2 жыл бұрын
ይህቺ ተዋናይት እጅግ በጣም ጎበዝ ናት ከብቃትም በላይ ነች /ሁሉም ጎበዝ ናቸው ለመለየት ያስቸግራል/
@ሰሙ.ነኝየመርሳዋእማ.ኑሪ
@ሰሙ.ነኝየመርሳዋእማ.ኑሪ 2 жыл бұрын
የስደት መዝናኛየ 👌👌👌 እስኪ እናት አና አባት እንደዚህ የሆኑ በሳቅ😎😃😃😃😃😃😃😃😃ትክክለኛው የገጠሩ ሲጣሉ እድህ ነው እሚሆኑት
@amaamm741
@amaamm741 2 жыл бұрын
እኔና ባሌ እድህስንሆን ልጄ ከመሀልሆና አችም ዝበይ አተም ዝበል ትለን ነበር ግን መጨረሻ ተለያየንና ልጆቸ አለቀሱብኝ ኡፍፍፍፍ የኔ ታሪክ
@ማርያምእናት-ጘ7ጰ
@ማርያምእናት-ጘ7ጰ 2 жыл бұрын
አንደኛ ናቹሁ በውነት የተመሰረተ ነው
@MM-cg5zi
@MM-cg5zi 2 жыл бұрын
ባልና ሚስቶቹ ችሎታቸው በጣም በጣም የሚደነቅ ንው
@emadtube9949
@emadtube9949 2 жыл бұрын
ውዷ እህቴ እስኪ ደምሪኝ
@CgDt-xt1or
@CgDt-xt1or 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤በሳቅ ሞትኩ
@የመንዝወርቅ
@የመንዝወርቅ 2 жыл бұрын
😁😁😁ሁሉም አንደኛ ናቸው የብርቁዬ♥ የባሰ ነዉ ገደለኝ በሳቅ ውሃ እኮ ይጠጣል የኔ የዋህ በጤፉ ፋንታ ዱባውን😁😁😁😁😁😁😁
@emadtube9949
@emadtube9949 2 жыл бұрын
ውዷየ እህቴ እሥኪ ደምሪኝ 🙏🙏🌹
@የመንዝወርቅ
@የመንዝወርቅ 2 жыл бұрын
@@emadtube9949 አብሽር🙏
@tube8181
@tube8181 2 жыл бұрын
ብርቆመቸነውሱሪህን፣እምለቀው
@berukalemayehu2902
@berukalemayehu2902 2 жыл бұрын
የአንቀልባው ልጅ!
@majeedabualragheb5597
@majeedabualragheb5597 2 жыл бұрын
ትወና በእናንተ ብቻ እፍፍፍፍፍፍ በሳቅ ነው እኮ የምትገሉኝ😂😂😂😂😂
@Concordtv123
@Concordtv123 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@sarahtube9907
@sarahtube9907 2 жыл бұрын
ይችላሉ አይገልፀውም /በጣም ምርጥ የተዋጣላቸው ተዋንያንንን 👍👍👍👍👌👌👌👌👌❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Concordtv123
@Concordtv123 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@خديجهموسى-ح3ع
@خديجهموسى-ح3ع 2 жыл бұрын
የናቷልጂ ጤፍ አምጣንኝ አላላቺም🤣🤣🤣ትወናዉን ብርቁ ከነናቱ ይተዉነዉ 🥰🥰🥰
@emtube9470
@emtube9470 2 жыл бұрын
ውዷ እህቴ ደምሪኝ ❤️❤️
@blatob8799
@blatob8799 2 жыл бұрын
እደው እማትጠገቡ ምርጥ ናችሁ ወላጆቸን ትዝ ታስብሉኛላችሁ ጭቅጭቃችሁ
@tamrimohamed1008
@tamrimohamed1008 2 жыл бұрын
የብርቁ አድናቂወች ላይክ ግጩኝ
@emtube9470
@emtube9470 2 жыл бұрын
ውዷ እህቴ ደምሪኝ ❤️❤️
@tewodrosmindaye3666
@tewodrosmindaye3666 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ትችላላችሁ ነገር ግን ተመሳሳይ ባይሆን ያማለት ሁሌ ስለ ዉሽማ ብቻ ባይሆን ምክንያቱም ህፃናት ስለሚከታተሉያችሁ።በሌላ ርዕስ መምጣት ።
@እሙአቡበክር-ፀ3መ
@እሙአቡበክር-ፀ3መ 2 жыл бұрын
የዱባው ነገርና የጎታው ነገር ትዝታ ያለበት 👍👍 እማማ የምን ዱባ ነው አላሉም 😂😂😂
@emtube9470
@emtube9470 2 жыл бұрын
ውዷ እህቴ ደምሪኝ ❤️❤️
@rimyoutube9063
@rimyoutube9063 2 жыл бұрын
Seifu ላይ ይቅረቡ የምትሉ በፈጣሪ ድንቅ ችሎታ የገጠር Reality ነዉ።
@user-vg1q3263
@user-vg1q3263 2 жыл бұрын
በፍቅር እደኔ የሚወዳቸው ማነው ❤❤❤❤
@emadtube9949
@emadtube9949 2 жыл бұрын
ውዷየ እህቴ እሥኪ ደምሪኝ 🙏🙏🌹
@እናትነኝጎጃሜዋ
@እናትነኝጎጃሜዋ Жыл бұрын
​@@emadtube9949ነይ ውዴ ❤
@fftt5007
@fftt5007 2 жыл бұрын
ይሄን ድራማ አድሺ ግዜ ነው ያየሁት
@ahmedsiragahmesiraghassen5322
@ahmedsiragahmesiraghassen5322 2 жыл бұрын
የምንጊዜም ምርጥ ድራማ
@emadtube9949
@emadtube9949 2 жыл бұрын
ውዷየ እህቴ እሥኪ ደምሪኝ 🙏🙏🌹
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp 2 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ በጉጉት ነበርስጠብቃችሁ የነበረው እንኳንደህናመጣችሁ እወዳችኋለሁ የመዳም ቅመሞች ዘና ያረጋችኋል እዩት እኔመቸም ሀዘኔን ያስረሱኛል 😂😥😥😂😂
@Concordtv123
@Concordtv123 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@hcchhcg8979
@hcchhcg8979 2 жыл бұрын
እናት ሰውቻ ትለያላቻሁ ብርቱ እዳታቋርጡ ማነው ሰምሽ የብርቆ እናት አሳዘሽኝ የወነት ይመስል ጎድሽን አላ የሽ የዱባው ነገርስ ኪኪኪኪኪ
@emtube9470
@emtube9470 2 жыл бұрын
ውዷ እህቴ ደምሪኝ ❤️🌹
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 жыл бұрын
😀😀🥰🥰🥰🥰 የትወና ብቃታቸው ዋው ነው ደስ ሲሉ ቀጭኗ ከነ ቤተሰቧ
@emadtube9949
@emadtube9949 2 жыл бұрын
ውዷ እህቴ እስኪ ደምሪኝ
@rebkat6712
@rebkat6712 2 жыл бұрын
የእውነት ትናፍቁኛላችው መቼ ነው የሚለቁልን እያልኩ ነው ምጠብቃችው ትችላላችው 101%
@abayabay3382
@abayabay3382 2 жыл бұрын
በናታችው ተለተሎ ኑልን በጣምነው እምችሉበት
@bemntamen9894
@bemntamen9894 2 жыл бұрын
አይ ብርቁ ያባቱልጅ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@genetedessa5507
@genetedessa5507 2 жыл бұрын
ትሰሩታላችሁ ነው የሚባለው ስወዳችሁ!❤
@emadtube9949
@emadtube9949 2 жыл бұрын
ውዷየ እህቴ እሥኪ ደምሪኝ 🙏🙏🌹
@valeriimahu8852
@valeriimahu8852 2 жыл бұрын
እነዚ ድንቅ አርቲስቶች ስይፊ ላይ ይቅረብ የምትሉ
@እሙረያንቻናል-ገ2ቐ
@እሙረያንቻናል-ገ2ቐ 2 жыл бұрын
ልጅ የአባትና እናቱን ስራ ይዞ እደሚያድግ ይህትልቅ ትምህርት ነው
@emadtube9949
@emadtube9949 2 жыл бұрын
ውዷ እህቴ እስኪ ደምሪኝ
@fisehamersha2289
@fisehamersha2289 2 жыл бұрын
በጣም ወድጀ ነው የሚከታተላቸው እንዴት ደስ እንደሚሉ
@kedirmoges9033
@kedirmoges9033 2 жыл бұрын
አብዋ ክፋት የለለበት ነገር ግን ብዙ ጥፋት የሚሰራ የዋህ ሰው ነው ❤
@ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ
@ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ 2 жыл бұрын
በትክክል
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ 2 жыл бұрын
ልክ የኔን አባት ነፍሱን ይማረዉና ሞተብኝ በጣም የዋህ ነበር እናቴን ግን በሽተኛ አረጋት😌
@netsanetgirma2128
@netsanetgirma2128 2 жыл бұрын
እያዝናና ግን ትልቅ ትምህርት አለው ጌታን
@asefadamaw111
@asefadamaw111 2 жыл бұрын
የሚገርም ሪያሊሰቲክ ትእይንት ነው።የገጠሩን ሕይዎት ቁልጭ አርጎ ያሣያል የሚበላውም ሆነ የሚጠጣው የለት ከእለት የሚከወነው ፍቅሩም ሆነ ፀቡ ይታያል በተለይ የብርቁ ሞኛሞኝነት ሳቅ እና ሐዘንን በጋራ ያጭራል የሚደንቅ ስራ ነው
@yiso2009
@yiso2009 2 жыл бұрын
ሁላችሁም1ኛ
@blentube3002
@blentube3002 2 жыл бұрын
@@yiso2009 ቤተሰብ ያርጉኝ
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ 2 жыл бұрын
ያባቱ በሺታ ወደ ልጁ ተጋባ ወይኔ በሳቅ ሞትኩ🙈🙈🙈🙈🙈🙈😂😂😂😂😂😂😂ሁላችሁም ትወና ትችላላችሁ በርቱ ቀጥሉበት ይመቻችሁ🤗🤗🤗🤗
@emadtube9949
@emadtube9949 2 жыл бұрын
ውዷየ እህቴ እሥኪ ደምሪኝ 🙏🌹
@ethiosaki4515
@ethiosaki4515 2 жыл бұрын
እኔ ቃላት የለኝም የሁላችሁም የትወና ብቃት Amazing ነው ። የቀጭኖ ግን ይለያል የልጁም ድንቅ ነው ። ምን ዋጋ አለው የሀገራችን ኢንዱስትሪ እደዚህ ያሉትን እያበረታታም ። እኔግን ቀጭኖን ባገኛት በጣም ደስ ይለኛል ካየሽው መልሽልኝ።
@solomonamare8148
@solomonamare8148 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ ድህራማም አይመስልም በጣም አሪፍ ነው
@ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
@ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 2 жыл бұрын
ወይኔ ልጁ በሳቅ ገደለኝ እምዋ እስክመጣ እዚህ ልቆይ 😂😂😂 ዱባ አይሆንም ብላኛለች ጤፍ ልወስድ ነዉ 😂
@emadtube9949
@emadtube9949 2 жыл бұрын
ውዷ እህቴ ደምሪኝ
@ematube9407
@ematube9407 2 жыл бұрын
በጣም ነው የሚችል
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 2 жыл бұрын
Thank you Birku.
@jamalsalma2843
@jamalsalma2843 2 жыл бұрын
የሳቅ ምንጮች እነኳን መጣችሁ ወላሂ ምነው ሺ ጊዜ ላይክ እና ፎሎው ብችል በቃ እናንተን ሳይ ክፍለ ሀገር ቤተሰብጋ የሆንኩ ያክል ነው እሚሰማኝ በርቱልን 100ሺ አደለም ከዛ በላይ እንጠብቃለን እንደ ስራችሁ አለደለም ፎሎር
@Concordtv123
@Concordtv123 2 жыл бұрын
እሺ እናመሠግናለን
@rehmetm1532
@rehmetm1532 2 жыл бұрын
ወይኔ ወላሂ የብርቁ እናት አንደኛ ናት ማንም አይወዳደራት
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 2 жыл бұрын
በሳቅ ልጁ ይችላል 😂😂😂 እናትየዋ ግን ስታሳዝን አባትና ልጅ ዱቄት ውሰድላት እለት ሚደርስ አላለም😂😂😂
@emadtube9949
@emadtube9949 2 жыл бұрын
ውዷ እህቴ ደምሪኝ
@omuanimn3771
@omuanimn3771 2 жыл бұрын
🤣🤣
@sarahsaoron2393
@sarahsaoron2393 2 жыл бұрын
አረ ድው ምን ላርጋችሁ የኔ ማሮች ሁናችሁ እኮ ነው እምትሰረቱ ደንግል ማርያም በሄዳችሁበት ጥላ ከለላ ትሁናችሁ
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ድራማ ነው የእውነት እንደዚህ የሚያደርግ ባል አለ ለሚስቱ የማያረገውን ለውሽማው/ለውሽማዋ ጠብ እርግፍ ይላሉ😥💔
@amaamm741
@amaamm741 2 жыл бұрын
በጣም የኔ ህይወት ይህ ነበር ሪቁን ከፍቶ ነበር ልክ እድህ የሚወስደው ደሞኮ እሶሱላ እራሱ ይገዛላት ነበር እደዛ ሲያረገኝ ብዙአመት ታግሼ ለልጆቸ ብየ መጨረሻተለያየን
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ 2 жыл бұрын
@@amaamm741 ከንደዝህ አይነት እንኳን ተለየሺ የተሻለውን ይስጥሺ እማ💖💖💖💖😍
@tg6171
@tg6171 2 жыл бұрын
ወየውውውውውው ይበል ነው የምር
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 2 жыл бұрын
ሱሶቼ እንኳን ደህና መጣችሁልኝ በማርያም ቶልቶሎ ልቀቁልን በናፍቆት አትግደሉን😘😘😘😘😘😘😘😘😍
@emadtube9949
@emadtube9949 2 жыл бұрын
ውዷየ እህቴ እሥኪ ደምሪኝ 🙏🙏🌹
@nigussegemeda2827
@nigussegemeda2827 2 жыл бұрын
ትክክለኛ የገጠር ወግና ባህል የያዘ ድራመሠ ነዉ። እጅግ በጣም ያምራል ደስም ይላል ግን ትንሸ ሰአት ጨምሩበት......
@emadtube9949
@emadtube9949 2 жыл бұрын
ውዷየ እህቴ እሥኪ ደምሪኝ 🙏🌹
@yeneMB
@yeneMB 2 жыл бұрын
Weyene tilachihuti sitbelu betami azegni neber
@ሂወቴሂወቴ-ሰ3ተ
@ሂወቴሂወቴ-ሰ3ተ 2 жыл бұрын
እንኳን ደናመጣችሁ አዪ ብቃትህ ብርቁ በጣም አድናቂህ ነኚ ሁላችሁንም,😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@Concordtv123
@Concordtv123 2 жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@meseretlema9655
@meseretlema9655 2 жыл бұрын
ውይ እናንተስ እምትገርሙ ድንቅ ድንቅ ውይይ
@adinaagezeaknaw8770
@adinaagezeaknaw8770 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ምርጦችየ ስወዳችሁኮ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@emadtube9949
@emadtube9949 2 жыл бұрын
ውዷ እህቴ ደምሪኝ
@እሙነኝየብሌንእናት-ኀ2ደ
@እሙነኝየብሌንእናት-ኀ2ደ 2 жыл бұрын
ወግና ባህሉን የጠበቀ ምርጥ ድራማ
@KidusYared12
@KidusYared12 2 жыл бұрын
በርቱ ደስ የሚል የገጠር ድራማ ነው።
@bortoqalaamman713
@bortoqalaamman713 2 жыл бұрын
ብርቁ አደኛ ትወና👍👍👍
@smms6004
@smms6004 2 жыл бұрын
አቤት ችሎታ ጎበዞች
@mesidebebe2224
@mesidebebe2224 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ውዶቸ❤❤❤❤❤❤❤
@habibanuru9068
@habibanuru9068 2 жыл бұрын
አላህ ሆይ ሀገረችን ሰላም አድርግልን
@ሱሱነኝየአላህባሪያ
@ሱሱነኝየአላህባሪያ 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ😍😍😍😍
@zemzemmustefa5012
@zemzemmustefa5012 2 жыл бұрын
አሚንን
@ፍቅርየማሪምልጅ
@ፍቅርየማሪምልጅ 2 жыл бұрын
ብርቁእና እናቱን አባቱ አድኛ ችሉታ ዋው በረቱ እወዳችሁልው ውዱች
@emadtube9949
@emadtube9949 2 жыл бұрын
ውዷ እህቴ ደምሪኝ
@ታደ
@ታደ 2 жыл бұрын
ማሪያምን ይቲዩብ እገባለው እወጣለው እዴት በጉጉት እደምጠብቃቸው ዋው ማሮቸ
@Mነኝየተዋህዶልጂ
@Mነኝየተዋህዶልጂ 2 жыл бұрын
ኧረ በሳቅ ሞትኩ 😂😂 ብርቁ በማዞሪያ😂🤣
@getanie6591
@getanie6591 2 жыл бұрын
መጣችሁ የድካማችን ፓናዶሎች❤❤
@emadtube9949
@emadtube9949 2 жыл бұрын
ውዷየ እህቴ እሥኪ ደምሪኝ 🙏🙏🌹
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 2 жыл бұрын
😁😁😁😁😁 ወይኔ ስወዳችሁ ብርቁ ዱባው አይበቃም ወደጤፉ ገባህ ወይኔ ደስ ትላችሁ ደሞ በጣም ነው የምትችሉ በርቱ አይ ብርቁ ሁትልጅ ነው የሚኖረን አላለም😁😁😁😁😁
@emadtube9949
@emadtube9949 2 жыл бұрын
ውዷየ እህቴ እሥኪ ደምሪኝ 🙏🙏🌹
@zizyomer193
@zizyomer193 2 жыл бұрын
እኔ ይህንን ድራ ሳይ የገጠሩ ህዝብ ምን ያክል እንደሚችሉ ነዉ የምረዳዉ ለትዳራቸዉ ያላቸዉ ክብር እናቶቻችን ማለቴ ነዉ ሁላችሁም ትችላላችሁ
@ሁንያለውይሆናል-ኈ3ፀ
@ሁንያለውይሆናል-ኈ3ፀ 2 жыл бұрын
አይ ብርቁ በቀር እሱ ልጂ ሁነህ ልትረባ ነው ደሞ ሳቃቸው ከችኳ ጋር ይችን ሚስኪን አገብግባችሁ ልትገሉዋት ነው 😃😃❤️❤️
@fasikakibebew3509
@fasikakibebew3509 2 жыл бұрын
ወይ ብርቁ እናቲቱ አባትየ ስወዳችሁ
@blentube3002
@blentube3002 2 жыл бұрын
@@fasikakibebew3509 ቤተሰብ አርጊኝ
@hgg6334
@hgg6334 2 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪያአላህሰታዝናኑይመቻችሁ
@tigisttdasse9790
@tigisttdasse9790 2 жыл бұрын
ቀጥሉበት ደስ ይላል በርቱ ዋው ብርቁ ተመቸኝ😀
@Concordtv123
@Concordtv123 2 жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@Mkids2836
@Mkids2836 2 жыл бұрын
የብርቁ እናት በጣም ጎበዝ ነች ዋዉ
@emadtube9949
@emadtube9949 2 жыл бұрын
ውዷ እህቴ እስኪ ደምሪኝ❤
@America1219
@America1219 2 жыл бұрын
OMG ብርቁ😂 I have never laughed😂😂😂😂😂😂 as much as I did today. You guys are so talented, I'm watching you from 🇺🇸. Keep going up
@rozirozi1335
@rozirozi1335 2 жыл бұрын
Berikuye minabet lihunelki 🥰🥰🥰🥰
@Concordtv123
@Concordtv123 2 жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@ወሎቤተአማራዩቱብ
@ወሎቤተአማራዩቱብ 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ በሥራ የደከመ መንፈሴ ትንሽ ዘና ልበል
@emtube9470
@emtube9470 2 жыл бұрын
ውዷ እህቴ ደምሪኝ ❤️❤️
@woletemaryam418
@woletemaryam418 2 жыл бұрын
ወይኔ እናንተ ሰወች ስትመቹኝ በርቱ እወዳችኋለሁ
@alemtubealemtube9834
@alemtubealemtube9834 2 жыл бұрын
የዛሬው ያበደ ነው ቀጭናን ሴትዮ እንደኔ ማነው የሚወዳትbelike አሳዩን
@emadtube9949
@emadtube9949 2 жыл бұрын
ውዷየ እህቴ እሥኪ ደምሪኝ 🙏🙏🌹❤🌹
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 жыл бұрын
የብርቁዬ አድናቂዎች የት ናችው ከምር ይችላሉኮ ሁሉም *ወይ ብርቁዬ አባትዮው ብርቁ የእጅ ውሀ ይኖራል ብርቁ ጠጥቸዋለው* 😂😂ሲያስቁኝኮ ዱባውን ተሸክሞ አባትና ልጅ ብርቁን እያየው ስስቅ የሚያወሩት ያመልጠኛል😂😂
@emadtube9949
@emadtube9949 2 жыл бұрын
ውዷ እህቴ እስኪ ደምሪኝ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 жыл бұрын
@@emadtube9949 ይሔው አደረኩክ አብሽር ውዱ ወንድሜ በ5 ስልክ ነው ሰብስክራይብ የማደርግክ ትንሽ ጠብቀኝ አንተ ተጠቀምበት እንጅ ደግሞ ለዚ ለቀላሉ በርታ አይዞክ እሽ
"እቃዉ ሲሰናዳ" አስቂኝ የገጠር ድራማ(Ekaw Sisenada New Ethiopian Comady) 2022
24:26
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
"ልሸልተዉ" ምርጥ አስቂኝ የገጠር ድራማ(Lisheltew New Ethiopian Comady) 2023
50:57
ህዳር 29 የብሄር ብሄረሰቦች ቀን 2017
7:30
Sekota woreda communication youtube ሰቆጣ ወረዳ ኮሚኒኬሽን
Рет қаралды 21 М.
የጉያ ሎሌ አስቂኝ የገጠር ድራማ (Yeguya Lola New Ethiopian Comady) 2022
37:40
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 428 М.
"ተኪበት" ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Tekibet New Ethiopian Dirama) 2023
26:10
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 547 М.
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН