የጉያ ሎሌ አስቂኝ የገጠር ድራማ (Yeguya Lola New Ethiopian Comady) 2022

  Рет қаралды 422,350

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

Күн бұрын

Пікірлер: 981
@እማእወድሻለሁ-ኘ3ኘ
@እማእወድሻለሁ-ኘ3ኘ 2 жыл бұрын
እናታችን ሲያማት ለናተ ስል ትንሽ ልቆይ ትን ነበር እናት 💔 አትታመም😭 እናት ክፉ አይንካት💔 እናት ያላችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ በጣም ደስ የሚል ነው ቀጥሉበት 🥰
@ደሴላይነውቤቷ
@ደሴላይነውቤቷ 2 жыл бұрын
አሚንንን ማን እንደናት ለናቶቻችን እረጅም እድሜ 🤲🤲🤲🤲 ያረብ ❤️❤️❤️
@pkkhan17
@pkkhan17 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@jemilaseid5331
@jemilaseid5331 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ እረጂም እዲሜ ለናቶቻችን እማ ሚስጥሬ ኑሪልኝ
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ 2 жыл бұрын
አሜን በእውነቱ
@ስላምነኝገጠሪዋ
@ስላምነኝገጠሪዋ 2 жыл бұрын
አሜን
@shalushalu58
@shalushalu58 2 жыл бұрын
የልጁ እና የቀጭኒት ብቃታቸው ትወና ሳይሆን እውነት እርያሊት ነው የሚሰሩ ስወዳችሁ😘😘😘
@Concordtv123
@Concordtv123 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@senaitabeje8147
@senaitabeje8147 Жыл бұрын
ጎጃምን ቁጭ ምንም ሳይቀር
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@senaitabeje8147 ደምሪኝ
@bateablneha5887
@bateablneha5887 2 жыл бұрын
ልጅየው ሁሌም ይስራ የሚል ላይክ ❤❤😂
@የኔልዩልጅእውድህአለሁ
@የኔልዩልጅእውድህአለሁ 2 жыл бұрын
እኔም ደሰ ይለኛል
@bateablneha5887
@bateablneha5887 2 жыл бұрын
እኮ የኔ ውድ
@ማሜነኝሂልመኛው
@ማሜነኝሂልመኛው 2 жыл бұрын
ሚንዲነው ሚሰራው ሚስት ነው😂😂
@አማን-ተ8በ
@አማን-ተ8በ 2 жыл бұрын
የማንንም ፖለቲካ ከማየት እናተን ሳይ ጭቀቴ ሁሉ ይለቀኛል😍😍 👍👍👍👍👍👍
@tube9316
@tube9316 2 жыл бұрын
በትክክል
@seady9546
@seady9546 2 жыл бұрын
ደምሪኝውደ
@seady9546
@seady9546 2 жыл бұрын
@@tube9316 ደምሪኝዜድዬ
@tube9316
@tube9316 2 жыл бұрын
መጣሁ ነይወደነኔም
@seady9546
@seady9546 2 жыл бұрын
@@tube9316 ደምሪኝውደ
@blatob8799
@blatob8799 2 жыл бұрын
ትክክለኛ እሪያለቲ ማለት ይሄ ድራማነው የባለሀገሩ የገበሬው ኑሮ ይሄነው እናመሰግናለን
@ሂወቴሂወቴ-ሰ3ተ
@ሂወቴሂወቴ-ሰ3ተ 2 жыл бұрын
ትክክክክል ሀገሬ ያደኩበትን ያስታውሱኛል
@tigistmamo857
@tigistmamo857 2 жыл бұрын
በትክክል ልጅ ሆኜ ገበያ ይመጡና ባል ከሚስቱ ሚሰት ከባሏ ሲሰርቁ አይ ነበር ግን አሁን ነው የገባኝ ወይ ትዝታ ወደ መደሬ መለሱኝ አሁንማ ከተሜ ሆኜ
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 2 жыл бұрын
Tekkkle
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 2 жыл бұрын
@@yosefakatsukihokage4817 ውዴ ደምሪኝ
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 2 жыл бұрын
@@tigistmamo857 ውዴ ደምሪኝ
@ደሴላይነውቤቷ
@ደሴላይነውቤቷ 2 жыл бұрын
ማነው እንደኔ በጉጉት የሚጠብቃቸው ወይኔ ስወዳቸው ትዝ ባላችሁኝ ቁጥር ነው የሚስቀው 🤣🤣🤣🤣 ችሎታችሁ አንደኛ ናችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰 ጀል ብሎ የሚሰራ ልጅ ሲስቅ 🤣🤣🤣🤣
@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ
@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ 2 жыл бұрын
እኔም ውደ
@ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ
@ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ 2 жыл бұрын
እኔም
@ሂወቴሂወቴ-ሰ3ተ
@ሂወቴሂወቴ-ሰ3ተ 2 жыл бұрын
እኔ በጉጉት እጠብቃቸው አለሁ ወይኔ ስወዳቸው ውድድድድድድድድድ
@נגוסהמרסו
@נגוסהמרסו 2 жыл бұрын
​@@ሂወቴሂወቴ-ሰ3ተ ቨነጠተ
@fatumaffatumaaa8358
@fatumaffatumaaa8358 2 жыл бұрын
ወላሂእኔም ነኝ።ችግሩቶቶለ አይለቁም
@merdiah6963
@merdiah6963 2 жыл бұрын
የቀጭኗ ብቃት መቸም ልዩ ነው አቤት ትወና
@ksaksaksaksa1853
@ksaksaksaksa1853 2 жыл бұрын
ስሟ ማነው
@merdiah6963
@merdiah6963 2 жыл бұрын
@@ksaksaksaksa1853 አላቃትም ማሚየ
@እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ
@እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ 2 жыл бұрын
በጣም
@almazekaseye7172
@almazekaseye7172 2 жыл бұрын
በጣም Aነት
@yenehiwot1433
@yenehiwot1433 2 жыл бұрын
በጣም እኔም ግርም ይለኛል
@ሀናንጎደሬዋ
@ሀናንጎደሬዋ 2 жыл бұрын
የኔ ማልቀስ እናት ለዘላለም ትኑር አትሙት አትታመመም ያረቢ የናቶችን ሀያት አርዝምልን ያረብ
@GhGh-me9vv
@GhGh-me9vv 2 жыл бұрын
አሚን🥰💕🌹💕💕💕🥰💕🥰
@ayacell5823
@ayacell5823 2 жыл бұрын
አሜን
@zemzemhussen1701
@zemzemhussen1701 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@merdiah6963
@merdiah6963 2 жыл бұрын
ደስ የሚሉኝ ተዋንያኖች ከልዩ ብቃት ጋር ዋው
@Concordtv123
@Concordtv123 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@ተመስገንአምላኬ-ዀ6ረ
@ተመስገንአምላኬ-ዀ6ረ 2 жыл бұрын
በሳቅ ወይኔ መስላችሁ ሳይሆን ሁናችሁ ነው የምሰሩት የገጠር ልጅ የሆነ ብቻ ይገባዋል በርቱልን ❤️❤️❤️🥰
@habibahadji8756
@habibahadji8756 Жыл бұрын
በስመዓብ የገጠር ልጅ ብቻ !!! ወይ መሆን
@ከነአንነኝ-ደ2አ
@ከነአንነኝ-ደ2አ 2 жыл бұрын
ልጁን ሁሌም አምጡት እሜዋ ሲል ደስ ሲል ሆዷ አብጧል😃😃
@እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ
@እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@helenbaba2870
@helenbaba2870 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@Concordtv123
@Concordtv123 2 жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@kbrtgormes2548
@kbrtgormes2548 Жыл бұрын
እማዋ😂😂😂
@የመርቲዋቀበጥ
@የመርቲዋቀበጥ Жыл бұрын
ከናን እዚህም መጣህ
@meseretzelekew8822
@meseretzelekew8822 2 жыл бұрын
አስተያየት አንብቡ ከጠዋት ማታ አድርጉ ተመልካች እንደኖራችሁ በተረፈ በጣም ጎበዞች ናችሁ በርቱ💚💛❤
@ቴወድሮስበዛብህ
@ቴወድሮስበዛብህ 2 жыл бұрын
እናቱ በየአም ሀገሩ ያለው ስአት ይለያያል እነሱ ደግሞ እዛው ባሉበት ስአት ነው መለወቀቅ ያለበት ተመልካቹ ሁላ በሚደልገው ስአት መለወቀቅ ከባድ ነው
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp 2 жыл бұрын
አንደኛ ማንም አልቀደመኝ ተቀድማችኋል ቅመሞች ግን ለምይ ማታማታ አለቁም ቡዙእይታእድኖረው ማለትነው እና እንኳንደህናመጣችሁ እመለሳለሁ ልይና 😘😘😘😘😘😘😘😘እደኔየማወዳቸው አለ 🖐👍👍
@merdiah6963
@merdiah6963 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አቤት ፍጥነት
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia 2 жыл бұрын
እመዋችን እኮ ሁሌ አንደኛ የድራማው ነፍስ ናት። ልጁም ግን እንደ እናቱ በጣም ጎበዝ ነው በጌታ እንዴት አንደሚችልበት እረ እናንተስ ኑሩልን የእኛ ኦርጅናሎች😃😍ሰው እንዴት እንዲህ ሆኖ ሊሰራ ይችላል ያለ ማስመሰል ተባረኩልን። ኢትዮጵያ ውስጥ እንደ እናንተ የእውነት ትወና የሚችል አላየውም እኔ ለዛ ነው ሌላ አማርኛ ድራማ የማላየው ከእናንተ ውጭ ወደ ውጭ ነው😃
@adugnaf442
@adugnaf442 2 жыл бұрын
sara መርጠሽ ስለምትመለከችንእና ስለምትሰጭን ገምቤ ሀሳብ ምምስጋናችየላቀነዉ
@esteagebreab4313
@esteagebreab4313 2 жыл бұрын
ውይ እናትና ልጅ😂😂😂😂 እንዲያው ተባረኩልን ...እንጀራ ከነሌማቱ...ለነገሩ ሐቃቸው ነው "ብድሩን የማይመልስ ለእናቱ አይወለድ"🙏🏽❤️
@habeshaengdaw3848
@habeshaengdaw3848 2 жыл бұрын
አትጥፉብን በየ ሶስት ቀን አምጡልን እኛም እናበረታታቸው በላይክ እንጀምር
@alemaddis5526
@alemaddis5526 2 жыл бұрын
ቦኦሽብብmን ኔ ። ጅዥ
@Mmmm-do4iv
@Mmmm-do4iv 2 жыл бұрын
ይህ ሞኝ ሁኖ የሚሰራው ልጅ በጣም ብቃት አለው ችሎበታል በእውነት
@Alexis1003-w6d
@Alexis1003-w6d 2 жыл бұрын
እውነት የያዘ ታሪክ ነው. የልጁ ነገር አስለቀሰኝ. በተለይ ገና “በአንድ ቀን እርቦት” ስትል.
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
የዘመኑ ምርጥ ዲራማ በርቱ ትችላላችሁ ሰበር ዜና እያሉ ልባችንን ከሚሰብሩት የናተ ዲራማ ይሻለናል ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሳኡዲ እስርኞች
@seady9546
@seady9546 2 жыл бұрын
ደምሪኝውደ
@feradesa9188
@feradesa9188 2 жыл бұрын
በፍጹም ሰው የማያቃቸው ምርጥ ብቃት ያላቸው ተዋናይ ናቸው ግን አልታወቁም
@ቃልየእምነትእዳነውYouTube
@ቃልየእምነትእዳነውYouTube 2 жыл бұрын
በጣም
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ 2 жыл бұрын
ስወዳችሁ በደንብ ተውናችኋል የልጁ ነገር ሲያስቅ🙈🤓🤓😂😂😂😂💚💛❤🤗🇪🇹💕
@procell803
@procell803 2 жыл бұрын
ወይኔ እንዴት እንደምወዳችሁ እኔ አለባበሳችሁ ቃላት አመራረጣችሁ ደስ ይላል በርቱልን የእውነት አንደኛ ናችሁ ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ ♥️♥️♥️
@adaneboss920
@adaneboss920 2 жыл бұрын
ኧረ ያተ ልጅ ብቃት በጣም ነው ማደቅህ ማርያምን ልሎችም አደቃችሁ አለሁኝ የሀገሬ ልጆች እግዚአብሔር ኧረዠም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ የድግል ማርያም ልጅ
@Concordtv123
@Concordtv123 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@joszel2011
@joszel2011 2 жыл бұрын
አንደኛ ናችሁ። ትክክለኛውን የጎጃም ዘዬ የምናይባችሁ ምርጦቹ።
@mariamnogus3567
@mariamnogus3567 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰😭😭😭😭 ወላሂ ሳኩም አለቀስኩም አዘኩም 🥺🥺 ብቻ ደስ ይላል እናት ሽ አመት ትኑር 🤲🥺🥺
@amriadelele1573
@amriadelele1573 Жыл бұрын
Amen
@esteagebreab4313
@esteagebreab4313 2 жыл бұрын
እውነተኛ ጥበብ ጮክ ብላ የጠራቻቸው የጥበብ ሰዎች...ግሩም ትውና ...በርቱልን እናመሰግናለን !!!
@Concordtv123
@Concordtv123 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@elsashewaamhara3024
@elsashewaamhara3024 2 жыл бұрын
በጉጉት እኮ ነው እምጠብቃችሁ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ሲቀጥል ከ ጥዋት ወደ ማታ አድርጉት ብዙ ተመልካች ይኖራል ይመቻችሁ ምርጦችዬ
@feben8177
@feben8177 2 жыл бұрын
እናቴ ነብስሽን ይማርልኝ ከአንቺ በኃላ አልተመቸኝም 😢😢😢😢
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
🥲🥲ማንስ ይችላል 🥲
@woyinshetbelete1871
@woyinshetbelete1871 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂አረ ወይኔ የዛሬውሰ ይበልጥ በሳቅ ገደላችሁኝ ጤፉም የኛ ነው እንጀራውም የኛ አላለም 😂😂😂ባዶ ሞሰብ ይዛ ጤፋችንን የት አድርጋው ነው
@merdiah6963
@merdiah6963 2 жыл бұрын
በሳቅ ሀሀሀ
@rahemahhassan
@rahemahhassan Жыл бұрын
ክክክክክክክ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 жыл бұрын
አቤት የትወና ብቃት ቀጭኗ ጠይሟ የዋህ ሁኖ የሚሰራው ልጅ ከእነ አባቱ ዋው ነው በቃ አይቸ እስክጨርስ እዛው አለም ውስጥ ሁኘ ነው እኮ
@medinatube2080
@medinatube2080 2 жыл бұрын
እንደው የገጠሩን ታሪክ ጫወታ ንግግር ቁጭነው ልጁ አንደኛ 😂😂😂ግን ማታ ብለቁት 1ሰአት በኋላ ብለቁት ብዙ ተመልካች ታገኛላች አሁን በቲክቶክ በፌስቡክ እየወሰዱ ይለቁታል አስተያየት ማታ አርጉት😘
@ኢማንየሀይቋ-ሰ7ቐ
@ኢማንየሀይቋ-ሰ7ቐ 2 жыл бұрын
የኔ ማሮች ወላሂ በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤ ትክክለኛ ኦረጂናል ድራማነው ከሠው አትቀሺሙ በራሣቼሁ በገጠረ ድራማ እውነተኛ ታረክላይያለ ነው❤❤❤❤
@seady9546
@seady9546 2 жыл бұрын
ደምሪኝውደ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 2 жыл бұрын
የቀጭኗ ብቃትኮ በጣም ይገርመኛል በርቱ
@helenlegese304
@helenlegese304 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@seadifkr12342
@seadifkr12342 Жыл бұрын
እናታለም ለምን ትሙት እህ😥 እማየ በሠላም እንገናኝ ሆደ ናፍቀሽኛል😭😭
@toybalove4980
@toybalove4980 2 жыл бұрын
ወይኔ ልጁ የእጀራው ነገርስ በጣም ነው ያሳቀኝ😂😂😂😂
@messy127
@messy127 2 жыл бұрын
ቀላል😂😂
@hadeyaalbitcho1141
@hadeyaalbitcho1141 2 жыл бұрын
በጣም ክክክክ
@hamudi_Hubi
@hamudi_Hubi 2 жыл бұрын
@@hadeyaalbitcho1141 ሀድያ ነይማ በዚህ ቴሌግራም @Habeshawhabesha
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@messy127 ደምሩኝ
@messy127
@messy127 Жыл бұрын
@@blentube3002 እሺ
@Meheret-Nany
@Meheret-Nany 2 жыл бұрын
አንደኛ ካራክተሮች ዋው ዋው የትወና ብቃት እናንተጋኮነው የለው 👍👍👌 ተናፍቃቹዋል ደሞ ውይ ቤቢ 😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆ሞትኩኝ በሳቅ 😆😆😆😆😆አረ ያንተስ ይለያል
@wubatube1644
@wubatube1644 2 жыл бұрын
የሚገርም ትወና ነው የልጁ እና የቀጭኗ ሴትዮ ብቃት ይለያል በዚሁ ቀጥሉ
@selamhailu1990
@selamhailu1990 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂 ልጁ በጣም ያስቀኛል በጣም እወዳችሃልሁ❤❤❤❤❤❤❤
@Alem9287
@Alem9287 2 жыл бұрын
የኔ እናት የእናት አንጀት ታማም የምታስበው ለልጅዋ ነው 😥😥😥
@alemalem7864
@alemalem7864 2 жыл бұрын
ላይክ አድርጎ እሰኪ ድንቅ ባህላችን የሚታይበት የባላገሩ ንሮ የዝች ሴት ችሎታ ድንቅ ነው
@SsSs-ek7ni
@SsSs-ek7ni 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭አየ እናቴ አላህ በጀነት ያገናኜን
@merdiah6963
@merdiah6963 2 жыл бұрын
አብሽሪ ማማየ አላህ ይዘንላቸው አንችንም አላህ ያሶብርሽ ከነ መላ ቤተሰቦችሽ እህቴ
@adelalbalooshi8054
@adelalbalooshi8054 2 жыл бұрын
Inshaa Allah leinatishi jeneteli firidosin yiwefikachewu lanchim sebirun yisitishii
@Metiwollo5
@Metiwollo5 2 жыл бұрын
አብሽሪ ምርጤ አላህ ጀነተል ፈርዶስን ይወፍቃት ያረብ
@منيرهحسين-ب4ه
@منيرهحسين-ب4ه Жыл бұрын
Amene😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@EssEss-mf3cw
@EssEss-mf3cw 8 ай бұрын
አሚን እናቴዋ አላህ በጀነት ያገናኝን😢
@hayatuaeamar7538
@hayatuaeamar7538 2 жыл бұрын
እናት አትታመም እሶ ብትታመም እንጀራ ጋገራ ገባህ 😭😭
@abrhamtilahun4881
@abrhamtilahun4881 2 жыл бұрын
The regional culture and heritage bureau should reward this channel
@እዛውዋርካውስርነኝ
@እዛውዋርካውስርነኝ 2 жыл бұрын
እደው የገጠር ቤት ሲያሳዝንኮ የኛ ምርጦች ስንወዳቹ
@ሩሐማለማ
@ሩሐማለማ 2 жыл бұрын
ሁሉም ዋው ናቸው በተለይ እናትና ልጅ አንደኛ
@kemalebrahim6164
@kemalebrahim6164 11 ай бұрын
እረ የታዴ ውሸትና ብልጠቱ ደግሞ ሢሣካለት 🤙🤙🤙🤙
@teruneshray9966
@teruneshray9966 2 жыл бұрын
I have been watching this wonderful play over and over again . The actors are amazing. The play writer and director are great. I joyed. It so much and I’m so grateful to you guys. 🇲🇱✌️🙏🇪🇷
@መቅዲዩቲዩብ
@መቅዲዩቲዩብ 2 жыл бұрын
በቃ መስለው ሳይሆን ሁነው የሚተውኑት 🥰🥰🥰🥰
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp 2 жыл бұрын
ክክክክክ ቤቢን እደኔየሚወደው 😅😅😅😘😘😘😘ወየኔ የጀራውነገር
@zeeezeee8686
@zeeezeee8686 2 жыл бұрын
ማርያምን እኔ ስወደው
@ደሴላይነውቤቷ
@ደሴላይነውቤቷ 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣 እኔስ
@hadiasaid6679
@hadiasaid6679 2 жыл бұрын
😂😂😂
@Concordtv123
@Concordtv123 2 жыл бұрын
ሁላችሁንም በጣም አመሠግናለሁ ።
@Concordtv123
@Concordtv123 2 жыл бұрын
ሁላችሁንም በጣም አመሠግናለሁ ።
@ጠቢየፍቅርሃገር
@ጠቢየፍቅርሃገር 2 жыл бұрын
እናተዬ እደታደራችሁ አቦ በጎ ናችሁ ስማማ ጠዋት አትልቀቁ ማታ ማታ ልቀቁ ተመልካች እድታገኙ እህታዋ ምክሬ ነው ሸቃሎች በዚህ ሳዓት ሩጫ እጂ እናንተን ማን ያያል ሆ
@mahleta.kassie8193
@mahleta.kassie8193 2 жыл бұрын
እንደዉ ይሄ ድራማ አማራ ቲቪ ላይ የአየር ሰዓት ቢሰጠዉ በጣም ጥሩ ነበር። 👏👏👏👏
@እራዲያ
@እራዲያ 2 жыл бұрын
የቤቢው ነገር በሳቅ ይገላል አንደኛ ናችሁ የንጀራው ነገር ልጅ ሊወለድልን ነው ሆዷ አብጣል አር ስንቱ በሳቅ ፍርፍር ሁሌም ልቀቁማ
@jaredorebeto9801
@jaredorebeto9801 2 жыл бұрын
ተዋናዮች በጣም የምትወደዱ የአካባቢውን ባህል እና የአኗኗር ዘይቤ በትልቅ ብቃት የምታደርሱን ስለሆናችሁ ልትመሰገኑ ይገባል ለአይን የሚሞላ ለጆሮ የሚጥም ለዛችሁ ከተማ ባልኖሩበት ሕይወት ከሚያደነቁሩን አንዳንዶች በጣም ትሻላላችሁ ግን ይዘቱ በአብዛኛው አንድ አይነት ጉዳይ ላይ ያጠነጠነ ይመስላል ። ግን እውነት ባለሐገሩ እንደዚህ አይነት ነገር አለበት የእውነት ?
@ቴወድሮስበዛብህ
@ቴወድሮስበዛብህ 2 жыл бұрын
ምርጥ ድራማ ነው ዩትዩብ ምገባው እናንተን ብቻ ለማየት ነው😍
@ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ
@ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ 2 жыл бұрын
አረ ወይኔ😃ምጣዱ ሳይሰማ እጀራውን ጋገረው የወይሊ 🤗🥰🥰😄😄😄😄😄ስወዳችሁ ደሞ የምሰሩበት አካባቢው ደስ ሲል ዋውው
@habibanuru9068
@habibanuru9068 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጠቹሁ ምነው ነገር ከምትበይ ምግብ ብትበይ አይሻልም አለላም ክክክክ
@selametadessa9761
@selametadessa9761 2 жыл бұрын
የዚ ድራማ ጉሩፕወች በሙሉ ልዩ ችሎታ አላቸዉ በደብ አርገዉ ነዉ ያሳዩን የገጠሩን ኑሮ የልዩ በልዩ ሽልማት 🏆🏆🏆🏆🏆 ተመኘዉላቸዉ
@Concordtv123
@Concordtv123 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@meye1988
@meye1988 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ አረ ይመችህ,በጣም አሳቃችሁኝ
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 2 жыл бұрын
የኔ ምርጦች እንኳን ሰላም መጣችሁልን የሳቄ ምንጮች እንደው ደስ ስትሉ ሁናችሁ እንጅ እኮ መስላችሁ አይደለም የምታቀርቡልን እናመስግናለን በርቱልን
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 Жыл бұрын
እናትና ልጅ በውእነት በጣም ችሎታ አላቸው ሁሌም ኑልን
@ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ
@ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ 2 жыл бұрын
አድናቂያችሁ ነኝ የምር ሆናችሁ ነዉ እምሰሩት ደራማም አይመስል አንደኛ ናችሁ👍👍👍
@ahlameadem2605
@ahlameadem2605 2 жыл бұрын
እናተ ብቻ ድራማ ስሩ የኔ አደኛወቹ
@procell803
@procell803 2 жыл бұрын
የእውነት ሞኝ ልጅ መስሎ የሚሰራው በጣም ነው የሚችልበት
@ይፋት
@ይፋት 2 жыл бұрын
ውሽሜውም ብቃት አለው
@fhdh9770
@fhdh9770 2 жыл бұрын
ወላሂ፡መስሎ ሳይሆን ሆኖ ነዉ የሚሠራዉ
@Concordtv123
@Concordtv123 2 жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@edenwolidya6663
@edenwolidya6663 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ድራማ ነው በርቱ ጠንክሩ ደቂቃው ስለርዘመ ደስ ብሎናል
@ነፃነትጎንደሬዋ
@ነፃነትጎንደሬዋ 2 жыл бұрын
ቱባ ባህሉን ስለምታቀረቡልን ከልብ እናመስግናለን በረቱ
@kram2502
@kram2502 2 жыл бұрын
ወይኔ ልጁ ሞኝ መሆን ሲችል😂
@nadiamabratu4701
@nadiamabratu4701 2 жыл бұрын
የዛሬው ደሞ ያበደ ነው የምረ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ የልጁ ደሞ ይለኛል ሁላችሁንም ውድድድድድድድ 💞💞💞💞💞💞
@etayehumekonnen1717
@etayehumekonnen1717 2 жыл бұрын
ሆናችሁ ነው የምትሰሩት የኔ ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁ ሁሌም እናንተን ባይ
@solomonworku6115
@solomonworku6115 Жыл бұрын
you are the baste comediyan
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ 2 жыл бұрын
ሆዷ አብጧል አላለም ልጁ ወይኔ ስታስቁ ደስም ስትሉ 🥰🥰🥰🥰
@hadeyaalbitcho1141
@hadeyaalbitcho1141 2 жыл бұрын
ክክክክ
@seady9546
@seady9546 2 жыл бұрын
ደምሩኝውዶቸ
@tigefe1337
@tigefe1337 2 жыл бұрын
በሰማም ትወና ትለያላችሁ ድንግልን ሁለተኛ እርኛየን እያየሁ ነው እናተን እዳታቆሙ በርቱ ምርጦች የኔ ምርጦች
@rabiyoutube8168
@rabiyoutube8168 2 жыл бұрын
የሳቄ ምንጮች እእእፍፍፍፍፍፍእናት ምናለ ለዘላለም ብትኖር የልጅነቴን አስታወሰኝ እናቴ ሁሌም ያማታል እናይህንህይወት አልፌበታለሁ እናቴ ህመሟባይተዋትም ወይኔ ልጁ ችሎታው
@ማንእዳአገር
@ማንእዳአገር 2 жыл бұрын
የውነት ትችላላችሁ በጉጉት ነው እምንጠብቃችሁ በርቱልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@emilyalove8284
@emilyalove8284 Жыл бұрын
እንደ ብርቁ እና እንደ እናቱ አይነት ጀግና ጀግና አርቲስት የለም ፖፖፖፖፖ ቆሜ አጨብጭቤለው ውበቱ ናቸው ለድራማው ሲችሉበት
@እኔምየአርበኛፋኖዘመነካሴ
@እኔምየአርበኛፋኖዘመነካሴ 2 жыл бұрын
ቀድመሽኝ ልሞቺ ነው እዲ አላለም😂😂😂😂እዴት ደስስስስስስ እንደ ምትሉ🥰🥰🥰🥰
@ማንእንደእናት-መ5ሐ
@ማንእንደእናት-መ5ሐ 2 жыл бұрын
ወይኔ ልጅና እናቱ ዋዉ ናቸዉ 👍ሆዶ አብጦል 🤣🤣🤣🤣ደብተሩን ትዉሰደዉ ልጃችን ይማርበታል አላለም 🤣🤣🤣🤣
@merdiah6963
@merdiah6963 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀ
@tenagneadmasu3285
@tenagneadmasu3285 2 жыл бұрын
አረ ይመቻችሁ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ክበሩልኝ
@zahrhm9524
@zahrhm9524 2 жыл бұрын
ምን አለ ሁሌ ብትመጡ 😘
@ወለተማርይምወለተማርያም
@ወለተማርይምወለተማርያም 2 жыл бұрын
Eni eko enedun felgi new yemgebaw
@ZahraZahra-d2x
@ZahraZahra-d2x 7 күн бұрын
❤❤❤
@ZahraZahra-d2x
@ZahraZahra-d2x 7 күн бұрын
@sabaalemy1345
@sabaalemy1345 2 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው በጣም ነው እምናመሰግነው ለደቂቃ ወደ ልጅነት ነው እምተወስደን
@mahletabebe4905
@mahletabebe4905 2 жыл бұрын
እንዴት ናቹ ተናፍቃቹ ነበር ግን አላሣፈራችሁኝም ምርጥ እኮ ናቹ
@asiat4178
@asiat4178 2 жыл бұрын
ምርጦች ይች ፀይሟ እኮ የማለዳ ኮከቦች ላይ ተወዳድራ ነበር ልክ እነደነእመቤት ካሳ ያኔም ዳኞች ጥሩ አስተያየት ነዉ የሰጧት
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ 2 жыл бұрын
ጤፉ የኛ ነው😂👌
@ethioameri
@ethioameri 2 жыл бұрын
ጎበዞች በደንብ ነው የምትችሉበት በርቱልን❤❤❤❤
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ የኔ ሳቆች ማነው በጉጉት የሚጠብቃቸው እንዴኔ😂😂😂ትክክለኛ የገበሬውን ሒወት ባህላችንን የጠበቀ ምርጥ ድራማ ነው ሞኝ ሆኖ የሚሠራው ልጅማ ልጅ ሊወለድልን ነው😂😂😂😂😂
@seady9546
@seady9546 2 жыл бұрын
ደምሪኝውደ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 жыл бұрын
@@seady9546 አብሽሪ ሡሡ እሽ
@seady9546
@seady9546 2 жыл бұрын
@@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ አመሰግናለሁ ሡሡዬ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 жыл бұрын
@@seady9546 ኧረ ምንም አይደል ለአንች ከጠቀመሽ ለኔ ቀላል ነው ደግሞ ለዚ በርች ውዴ
@tirusewfetene8982
@tirusewfetene8982 2 жыл бұрын
ዋው ቶሎቶሎልቀቁልን
@htube3752
@htube3752 2 жыл бұрын
እዳው ልጁ ሲያስቅ
@ያላህባሬነኝ
@ያላህባሬነኝ 2 жыл бұрын
በጣምወላሒ
@አለምገራሚ
@አለምገራሚ 2 жыл бұрын
ስትጣፍጡ በተለይ ሞኝ ሆኖ እሚሰራው ልጅ ሲበዛ ጎበዝ ነው ስወደው ወይኔ ዛሬ ደሞ በሳቅ ገደለኝ በርቱ እንጀራ አገጋገር ብታሳየኝ ጥሩ ነበር
@Concordtv123
@Concordtv123 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀ አመሠግናለሁ ምን ችግር አለ አሳይሻለሁ
@meticar4025
@meticar4025 2 жыл бұрын
ሆዷ አብጧል አላለም 🤣🤣🤣🤣🤣 ወይኔ ዘንድሮ ወደዉ አይስቁ አይደል እሚባል ሆይ 🤣🤣🤣🤣💞
@halmaabc9097
@halmaabc9097 2 жыл бұрын
ኧረ ቀጣይ ግን ለምን ትቆያላችሁ ቀን በቀን ለምን አለቁልንም ስንወዳችሁ እኮ
@ኢክራምየገጠሯይቱብ
@ኢክራምየገጠሯይቱብ 2 жыл бұрын
አይ እናት 😥😥😥እንባየ መጣ ወላሂ እናቴን አስታወስኳት
@helanhelan50
@helanhelan50 2 жыл бұрын
የዲካሜ ማርፍያ ስወዳችሁ አቦ ምችት ይበላችሁ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣💝💝💝💝💝🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬ሰላም ፍቅር ለእምየ ሀገራችን አሜን 🤲🤲🤲🤲
@rehimaahmed
@rehimaahmed 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ ምርጦች
@dinkalemayele7723
@dinkalemayele7723 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ኧረ ምን ልሁንላችሁ ደብሮኝ ነበር የዋለ ፈጣሪ ያቆያችሁ አቦ
@eliyasabdurahman7540
@eliyasabdurahman7540 2 жыл бұрын
ሞኝ ሆኖ የሚሰራው አንደኛ ነው በዚሁ ቀጥል የምትወዱት በላይክ እስቲ እንያቹ
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 Жыл бұрын
This Media is my favorite.Thank you.I am comfortable.
@rehmaemam571
@rehmaemam571 2 жыл бұрын
ወላሂ የኛ ቤተሰብ ታሪክ ነው
@addisgulema3748
@addisgulema3748 Жыл бұрын
እጅግ ደስ የሚሉ ና ትልቅ ችሎታ ፣ትልቅ ተዋንያን ፣ ኡፌዬ በሳቅ አንጀታችን ርሳል፣ ክክክክ መቼም አልቅባቸውም ፣
@ሰሌንውሃራያ
@ሰሌንውሃራያ 2 жыл бұрын
ጠይሟ ልጅ ጠፍታ ነበር እንኳን ደህና መጣሽ ናፍቀሽኝ ነበር
@gatnetabay4498
@gatnetabay4498 2 жыл бұрын
ጧት ጧት የምለቁት ግን አለመቸኝም ኧረ ወደ ማታ ይቀየር የምትሉ አሳዩ
@tigetishome2984
@tigetishome2984 2 жыл бұрын
አይምሮ ዘገምተኛ መስሎ የሚሰራው ልጅ በሳቅ ፍርስ ነው የሚያረገኝ ጌታን 😄😄😄
@lijfikirulf9763
@lijfikirulf9763 2 жыл бұрын
ይች ጠይሟ ታሳዝነኛለች ሁሌም ውሽማ እየሆነች ነው የምትሰራው የማለዳ ኮከባች ላይ ተወዳድራ ስታልፍም ልክ የውሽማ ስራ ሰርታ ነው እወድሻለው ካየሽው መልሽልኝ 💚
@Concordtv123
@Concordtv123 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን
"የኪሱ ዳኛ" ምርጥ የገጠር ድራማ(Yekisu Dagna New Ethiopian Dirama) 2023
30:12
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 151 М.
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 93 МЛН
ЛУЧШИЙ ФОКУС + секрет! #shorts
00:12
Роман Magic
Рет қаралды 11 МЛН
አሳድረኝ  ብላ አዲስ ሙሉ ፊልም(Asadiregn Bila New Full Length Ethiopian Movie 202
1:07:17
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 35 М.
ተባረሩ ያሳዝናል@NEGASHMEDIA
43:31
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 11 М.
ሙሳ  ቢሂ  አብዲ  የምስራች  ለኢትዮጵያ  አሰሙ    ዲፕሎማቱ  ተባረሩ
12:07
ግዕዝ መዝናኛ እና ዜና
Рет қаралды 4,5 М.
ሩታ በቢሾፍቱ ያልጠበቀችው ነገር ተደረገላት.❤️💕
21:16
ያሸዋል ልዩ አዲስ የገጠር ድራማ(Yashewal New Ethiopian Dirama) 2024
1:04:10
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 63 М.
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 93 МЛН