🛎️ለ እናንተ ያንስባቹሀል 🙌💕🥰🥰

  Рет қаралды 88,907

Hab  tube

Hab tube

11 күн бұрын

‪@BirukTube-‬ ‪@Haymitube01‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@EBSKids‬ ‪@ebstvWorldwide‬ ‪@seifuonebs‬

Пікірлер: 1 900
@fahdmtere-uj6vu
@fahdmtere-uj6vu 10 күн бұрын
የሀይሚ ወዶጆች ግን ስረአት ያዙ እሷ በሄደችበት ቤት ስጧታ ስጧት አትበሉ መስጠት የፈለገ ሰው አውቆ ይስጥ እናተ ስጡ ስጡ አትበሉ እጭ ልጅቷን ለማኝ አታርጉ 👊👊
@user-fj5pm5ez5o
@user-fj5pm5ez5o 10 күн бұрын
ትክክል❤
@xoxo6891
@xoxo6891 10 күн бұрын
👍❤
@user-ws6eo3pm7w
@user-ws6eo3pm7w 10 күн бұрын
ሣህ
@user-ci2vl8lh8z
@user-ci2vl8lh8z 10 күн бұрын
በትክክል ከራሳቸው ይምጣጅ በሰው ቤት ማዘዝ😅😂ምን እሚሉት ነው
@user-vn7zy3ov1x
@user-vn7zy3ov1x 10 күн бұрын
Yes❤
@Kidangaltewahdo
@Kidangaltewahdo 10 күн бұрын
ሀይሚ ና ብሩኬን የሚወድ በለይክ 👍👍
@JaMe-q2u
@JaMe-q2u 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@kkkk-pd9rh
@kkkk-pd9rh 9 күн бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@Kidangaltewahdo
@Kidangaltewahdo 9 күн бұрын
@@kkkk-pd9rh ok marye
@DelightsDelights
@DelightsDelights 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤ደምረኝ
@gdggggdffg6401
@gdggggdffg6401 9 күн бұрын
መስቀሉን ሳየው ልቤ ስንጥቅ ነው ያለው የምር የቡራ ወንድም በጣም ምርጥ ሰው ቡራና ሀይሚዬ በፍቅር ኑሩልን ሁላችሁም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤
@user-kd3lo6by4v
@user-kd3lo6by4v 9 күн бұрын
በጣምትልቅሽጣታ። መዲዪን
@rrr-bg9nv
@rrr-bg9nv 6 күн бұрын
👍👍👍👌👌👌👌👌🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺)🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼👌👌👌
@kidist-bz1xe
@kidist-bz1xe 10 күн бұрын
ግን እርጋታቸው ከዘርነው ደስ ሲሉ ወንድም ብሩኬን ምከረው ሀይሚ እንዳታመልጠው ይዋደዳሉ
@Zehara9
@Zehara9 6 күн бұрын
ቅድስትየ ደምሪኝ
@dinkuyetube360
@dinkuyetube360 10 күн бұрын
በዙህ ቭዶ 50K እናስገበው❤❤❤የማይጠገቡ ሰዎች ናቻው❤
@SGTtubeab
@SGTtubeab 9 күн бұрын
Enanemi demerugn
@user-hi7kp8cv5u
@user-hi7kp8cv5u 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@dinkuyetube360
@dinkuyetube360 8 күн бұрын
@@SGTtubeab anchim damiring ema
@dinkuyetube360
@dinkuyetube360 8 күн бұрын
@@user-hi7kp8cv5u እዚህ ውስጥ ከተበበራን ሁላችንም ሰብስክረብ ማሰደግ እንችለለን
@user-vr9ue4kg5j
@user-vr9ue4kg5j 10 күн бұрын
የቡራ ወንድም ሀይሚን ምራትህ አድርጋት አሳልፈህ እዳትሰጥ አደራ በጣም ነው እምንወዳቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@TryH5DFG
@TryH5DFG 10 күн бұрын
ayiqerimi wude ❤❤❤
@CleMobile-fz7wd
@CleMobile-fz7wd 9 күн бұрын
ሀይሚ ና ብሩኬ የሚወድ በለይክ👍 የኔ ውድሜ ጃግና በርቱ 100k እና ሰገባው የምትሉ ላይክ👍♥️♥️♥️♥️
@user-bl6dp6mp8n
@user-bl6dp6mp8n 9 күн бұрын
በስማም የሀይሚ ስጦታ ይለያን ተባረክ🙏❤
@Zehara9
@Zehara9 6 күн бұрын
ብዙየ ደምሪኝ
@menbiyemaryamlji
@menbiyemaryamlji 10 күн бұрын
ሀይሚ ና ብሩኬን የሚወድ👍❤❤
@Zehara9
@Zehara9 6 күн бұрын
መንቢየ ደምሪኝ❤
@user-cp8ho5cn2c
@user-cp8ho5cn2c 10 күн бұрын
ታይቶ የማይጠገቡ የኔ ተወዳጆች ደስ ስትሉ ኮ ምርጥ ቤተሰብ💚ሀይሚሻ ስስት ብዬ የምወድሽ የወንድሞቻ ንግስት አቤት ስብእና አቤት አስተሳሰብ ሁሌም ከራስዋ ይልቅ ለሰዎች የምታስቀድመው ነገርስ ትለያለሽ ኮ የኔ ቀመም💚ሃፍቱሻ በርታ ወንድማችን❤🙏
@user-dr2hk4kq6s
@user-dr2hk4kq6s 10 күн бұрын
በጣም ወላሂ ሡሦች 🎉🎉🎉 👌👌👌👌👌👌👌👌
@user-wu4vy5xk1j
@user-wu4vy5xk1j 10 күн бұрын
የኔዋ🤗
@menbiyemaryamlji
@menbiyemaryamlji 10 күн бұрын
በእመቤቴ ከስጦታዎች ሁሉ ትልቁ ስጦታ ሀብትሽ በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ አዛኝቷን ኡፍፍ ሀይምዬ ይገባሻል የኔ ቅን 🥺💕💕💕💕
@user-wl2yl4vd8q
@user-wl2yl4vd8q 9 күн бұрын
ዉፍ ወድማማች ስታስቀኑ ሀይሜ ደግሞ ድምቀታቸው ናት የምትሉ👍
@Nuratube826
@Nuratube826 10 күн бұрын
እነዚ ልጆች ግን ታላቅ እና ታናሽ ነዉ ሚመስሉኘ ስወዳቸዉ ሀይሚ ቡራ
@eyerusalem9504
@eyerusalem9504 9 күн бұрын
ወንዶቹ እኮ ታናሺና ታላቅ ናቸው
@user-ud3rh1yv9o
@user-ud3rh1yv9o 6 күн бұрын
እና ምን መሰለውሺ ነበር 😂
@user-op2gv4tu4d
@user-op2gv4tu4d 5 күн бұрын
ዋዉዋዉ,,ደስትላላቹ
@tigistDemeke-he7hi
@tigistDemeke-he7hi 10 күн бұрын
የቡር ዎንድሙን 500k እናስጋባው ይታስማማ 👌👌👌😘😘
@TryH5DFG
@TryH5DFG 10 күн бұрын
Ishi ❤❤
@tigistDemeke-he7hi
@tigistDemeke-he7hi 10 күн бұрын
@@TryH5DFG ❤️❤️
@user-hi7kp8cv5u
@user-hi7kp8cv5u 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤eshe
@DjggdjdhgxxbBzjxhgdushdg
@DjggdjdhgxxbBzjxhgdushdg 6 күн бұрын
አሺ ተፍተፍ በሉ❤❤
@tigistDemeke-he7hi
@tigistDemeke-he7hi 6 күн бұрын
@@DjggdjdhgxxbBzjxhgdushdg🤣🤣👌
@zinashtulu7696
@zinashtulu7696 10 күн бұрын
ምርጥ ስጦታ ሃይምዬ መስቀል ሃይል ነዉ መስቀል ፅኑ ነዉ መስቀል ፍቅር ነዉ ፍቅሩን ያድላችሁ❤❤❤❤❤❤❤ ::
@Zehara9
@Zehara9 6 күн бұрын
ዜድየ ደምሪኝ
@riyas8588
@riyas8588 10 күн бұрын
የተባረክህ ምሁርየስጣቱስጣታየሰጣሀት ተባረክ ወንድሜእግዚአብሔር በዘመንህሁሉ ይባርክህ
@Zehara9
@Zehara9 6 күн бұрын
ደምሪኝ ሁቢ
@BereketDargaso
@BereketDargaso 10 күн бұрын
ቡሩኬና ሀይሚ መቸም አይለያዩ እምትሉ ግጩልኝ ❤❤
@TryH5DFG
@TryH5DFG 10 күн бұрын
ayileyayimi❤❤❤
@user-jr9hq8qp2m
@user-jr9hq8qp2m 9 күн бұрын
❤❤❤👌
@zenebuasfaw3804
@zenebuasfaw3804 9 күн бұрын
መቼም ፍቅር እሰከ ❤❤🎉❤❤🎉❤❤
@DelightsDelights
@DelightsDelights 9 күн бұрын
❤❤❤❤የምር በጣም ነው የምወዶም
@user-hi7kp8cv5u
@user-hi7kp8cv5u 8 күн бұрын
❤❤❤❤😍😍😍😍😍🙏
@Mimi-fz1bg
@Mimi-fz1bg 10 күн бұрын
ሀብትሽ በእውነት በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ ከስጦታዎች ሁሉ ትልቁ ስጦታ ሀይምዬ ትልቁ ስጦታ ውዶችዬ ❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 6 күн бұрын
ሚሚሻየ ደምሪኝ
@user-em3nf3bu6w
@user-em3nf3bu6w 9 күн бұрын
ማነው እንደኔ የኮመንት ፍቅር ያለበት አቤት ማንበብ ስወድ በተለይ የቡራና የሀይሚን
@Zehara9
@Zehara9 6 күн бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@fiker1816
@fiker1816 9 күн бұрын
ማነዉ የድምፁን ጥራት እደኔ የወደደዉ❤🎉👍👍
@ffghfghh9615
@ffghfghh9615 10 күн бұрын
ወንድም አባት ወንድም ጋሻ መከታ😢እውነት እንዲሕ አይነት ወንድም ባላቸው በጣም ነው የምቀናው😢❤
@Zehara9
@Zehara9 6 күн бұрын
ትበልጭየ ደምሪኝ❤
@sojoogoj6399
@sojoogoj6399 10 күн бұрын
የኔ ማር ሀይሚዩ ይገባታል ስጦታ ማሪያምን ሀይሚ የሁለታችሁ ታናሽ እህታችሁ ነው የምትመስለው ከመካከላችሁ ስትታይ እህታችሁ ነው የምትመስለው የኔ ቅመም ግን ብራን ምከረው ለስው አሳልፎ እንዳይስጣት ይችን የመስለች ሁሉንም አሟልቶ የስጣት ሀይሚዪ እንወድሻለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@haniyhanan400
@haniyhanan400 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-cr1kn5jy9q
@user-cr1kn5jy9q 9 күн бұрын
የዛሬ ስጦታ የሀይሚ ይለያል በእውነት በሀይማኖት መፅናት ሀይሚ አደሩ❤❤እማ
@Zehara9
@Zehara9 6 күн бұрын
ደምሪኝ ውደ
@mekdimekdi-gs9je
@mekdimekdi-gs9je 9 күн бұрын
ዋው ደስ የሚል ስጦታ እግዚአብሄረ ይስጥህ ወድሜ ጀግናነህ ለምነትህ ቦታና ፍቅረ ስላለህ ነው መስቀል ሀይላቺንነው ❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 6 күн бұрын
ደምሪኝ እህት
@hddhgdydydh9607
@hddhgdydydh9607 10 күн бұрын
የቡራ ወንድም ቁርጥ እናቱን መሳይ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ 🍁🌷🙏🙏🙏
@user-cr1kn5jy9q
@user-cr1kn5jy9q 9 күн бұрын
በትክክል ትልቅ ወንድም ቡራከ እናት መሳያ
@komaistekle4512
@komaistekle4512 10 күн бұрын
እንዕ ዳሓን መፃኩም ዋውው ለሀይሚ የተሰጣት ስጦታ መስቀሉ❤ መስቀል ኃይላችን ነው መስቀል መድሀኒታችን ነው መስቀል የነብሳችን መዳኛ ነው አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን ብራ ፀጉርክ አሳጥረው እውነቱ ነው ወንድምክ ክርስትናችን አይፈቅድልንም በተረፈ እመብርሀን ትጠብቃቹ❤
@TryH5DFG
@TryH5DFG 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-ig8mx7sw9t
@user-ig8mx7sw9t 9 күн бұрын
ሀይሚን ናብሩኬን አይቶ እሮጧ የመጣ ማነው እደኔ እሚውዳቸው ❤❤🎉🎉🎉
@user-pp6ho8ql5q
@user-pp6ho8ql5q 9 күн бұрын
Wawww. ደሥየሚ። እረግት። ያለ ልጂ። ነው። የብሩኬ። ወንዲም። እናቱን። መሳይ። ታሥታውቃላችሁ። ጥሩ። ቤተሠብ። እንደሆናችሁ። ❤❤❤❤❤❤❤
@user-nt3oo8et3d
@user-nt3oo8et3d 10 күн бұрын
ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🤲❤
@user-sy1vb6ot5l
@user-sy1vb6ot5l 10 күн бұрын
አሚን ❤❤❤❤❤
@hermabahrain2870
@hermabahrain2870 9 күн бұрын
አሜን ❤❤❤
@Tigest639
@Tigest639 9 күн бұрын
አሜን 🙏🥰
@uiuu7425
@uiuu7425 9 күн бұрын
ኣሜን🙏🥰
@chuchulakew7211
@chuchulakew7211 9 күн бұрын
አሜን❤
@seni7092
@seni7092 10 күн бұрын
ወይ የዛሬዉ ይለያል ቤተሰብ እስቲ ዛሬ እንኳን ቡሩኬ እስቲ ተነገር የምትሉ ላይክ አሳዩኝ❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 6 күн бұрын
ሰኒየ ደምሪኝ
@user-ji1sv6tw4p
@user-ji1sv6tw4p 10 күн бұрын
Gobze neke berta hulme negr yilmdale endtfra😍😍😍👍
@user-hc9wl3zc5f
@user-hc9wl3zc5f 9 күн бұрын
ዋውውውው የሃይሚ ሶጦታ እንደ እኔ ደስ የለው ኣለ 🙏❤️❤️❤️
@Zehara9
@Zehara9 6 күн бұрын
ደምሪኝ ማሬ
@uadh7751
@uadh7751 10 күн бұрын
❤ዋው ያወድምናት ጥግ ❤🎉❤ሀይሚያ ያኔ ቆጆ ቡራዬ ያኔ ጃግና 🥰😢🥰💖
@user-fs8ws9kx5h
@user-fs8ws9kx5h 10 күн бұрын
ወይኔ የብሩክ ወድም በጣም እርግት ያለ ነው ነገር ግን አድስ ሆኖበታ ካሜራው ፕራክ ቢጨመርበት ሀሪፍ ነበር ለምሳሌ ሀይሚን ትንሽ የሚያዝናና ፕራክ ብታረጋት ጥሩ ነበር😂😂 ፈጣሪ ይባርክህ ወድማችን
@Zehara9
@Zehara9 6 күн бұрын
ነፂየ ደምሪኝ
@zenebuasfaw3804
@zenebuasfaw3804 9 күн бұрын
ሰላም የብሩክ ወንድም ወንድም ጋሻ ወንድም መከታ የዉም ታላቅ ወንድም አባት ነዉ አገላለፅህ ለብሩክ የልከዉ በጣም ነወ ልቤን የነካዉ አየህ ብሩክ ወንድም መከታ ነዉ አቤት አሰተዳደግ እምዬ ሽ አመት ኑሪላቸዉ ❤🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤🎉❤🎉
@user-sp3zl7rb7e
@user-sp3zl7rb7e 10 күн бұрын
የሀይሚዬ ስጦታ ዋዋዋ እግዚአብሔር ያክብርህ❤❤❤
@user-yx3gg7el5o
@user-yx3gg7el5o 10 күн бұрын
ቡራ በትላንቱ ቪዶ በጣም ደሥ ብሎኛል ገና ሥትገናኙ ሥለቀረፅክልን❤❤❤❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 6 күн бұрын
ሱሱየ ደምሪኝ
@SalamTamne
@SalamTamne 10 күн бұрын
ቡራ ደስ የሚል ውድም ነው የሉክ ሀይም የኔ ውድ ቡራ ሲውደችሁ ❤❤❤❤
@galhayelom7944
@galhayelom7944 9 күн бұрын
ውውውውው በጣም ደስስስ የምል ስጦታ ነው ማርያመን Habየ ምርጥ ስጦታ ነው በተረፈ ፈጣሪ ይጠብቃቹ የኔwachu❤✝️💕
@merongm5989
@merongm5989 7 күн бұрын
ዋው ታድለህ ቡሩኬ ልቡን ልስጥህ የየዘጋጀ የአባት ምትክ የሆነ ወንድም ነው ያለክ ደሞ እርጋታችሁ ትህትናችሁ አንድ አይነት ክፍ አይካችሁ
@hihihihi8372
@hihihihi8372 10 күн бұрын
ሀይሚንና ብሩኬን አይቶ ሲሮጥ 😂😂የመጣ ማነው👍👍❤❤
@IgKhf
@IgKhf 9 күн бұрын
እኔም😂
@aishShagh
@aishShagh 9 күн бұрын
እኔ😂😂😂😂
@ANa-cr7xu
@ANa-cr7xu 9 күн бұрын
እኔ እግሬ ተሰብሮ ነበር😂😂😂😂❤
@user-freyutb
@user-freyutb 9 күн бұрын
እኔ😂😂
@sebleabebe400
@sebleabebe400 9 күн бұрын
😅😅እሩጭ ያለኝ ሰው ዘንድሮ
@Lidiy6
@Lidiy6 10 күн бұрын
ቀን ወጣልኝ አንደኛ ነኝ ላይክ አርጉኝ መላጣ ሁላ😅😅🎉❤❤ሀይሚ ብሩኬ የኔ ሱሶች❤❤
@user-jg4cx5nt1z
@user-jg4cx5nt1z 10 күн бұрын
ሳብስክራይብ ኣድረግልኝ ውዴ🎉😮😅😊
@TesgaTesga-dl8lx
@TesgaTesga-dl8lx 10 күн бұрын
የሱሱ ወዳጅ 😢😂😂🎉🎉🎉❤❤❤❤
@user-qc3hq9vf1p
@user-qc3hq9vf1p 10 күн бұрын
እውነት አዎ ጡሩ አይደለም❤
@user-ee1fb2mx1i
@user-ee1fb2mx1i 10 күн бұрын
😅😅😅አረኩሺ አች ሞዛዛ😅😅
@Lidiy6
@Lidiy6 10 күн бұрын
@@user-jg4cx5nt1z አረኩሽ ውዴ 🌸
@stc6291
@stc6291 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠበቃችሁ በጣም ምርጥቤተሰብናችሁ በእዉነት የሀይሚ ሰጦታ የተለየነዉ ❤❤❤❤❤❤
@Hifg-ct6fi
@Hifg-ct6fi 10 күн бұрын
ሀይሚ እንኳንደስ ደስአለሺ መቸም እማይረሳ ስጦታነዉ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 10 күн бұрын
ዋው!ጨዋቤተሰብ ቡራወንድምክ የተረጋጋ ምርጥ ሰው ነው!ስጦታ ስጥ እያላቹ ልጁን የምታዙ ዱዝ ሴቶች ባላቹን እዘዙ ሀብለሚዲያ አዲስ ስለ ሆነአታጨናንቁት በተረፈ B&H&H ilove you 👌😘😘😘😘😘😘😘😘😘👌👌👌👌
@user-yv1me1ub1h
@user-yv1me1ub1h 9 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@user-lq7mf6if9h9
@user-lq7mf6if9h9 10 күн бұрын
ሀሚና የሚወድ በለይክ😂😂😂❤❤❤
@user-vo4kp2ld3e
@user-vo4kp2ld3e 9 күн бұрын
ማርያምን በጣም ምረጥ ስጦታ ነዉ አዉነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ሀይሚዬ ብሩኬ👌👌👌👌
@firiyefiriye2403
@firiyefiriye2403 9 күн бұрын
ትልቅ ስጦታ ምናለ ከዚህ የበለጠ ተመስጌን ጌታዬ መስቀል ሀይላችነው ሀብትሽ ተባረክ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mftube5344
@mftube5344 10 күн бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ ሰላማችሁን ያብዛልን ይብዛ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ሀይሚዬ የኔ ቅመም የሁልም ድምቀት ቡራዬ በርቱ ወንድሜተ🎉🎉🎉🎉🎉ሎቶሎ ቪድው ይልቀቁልን የምትሉ
@aminat984
@aminat984 10 күн бұрын
የዚህ ቤተሰብ አድናቂዎች ❤👍
@HanaMelaku-xx4du
@HanaMelaku-xx4du 9 күн бұрын
ከስጦታም በላይ ስጦታ የሐይሚ ስጦታ ይበልጣል መስቀል ኃይልነ መስቀል ጽንዕነ መስቀል ቤዛነ መስቀል መድኃኒተ ነፍስነ አይሁድ ክሕዱ ንኅነሰ አመነ።💚💛❤እግዚአብሔር ያክብርሕ ወንድማችን ስጦታ መምረጥ ትችላለሕ።
@user-sq4np8zd9n
@user-sq4np8zd9n 9 күн бұрын
ወንድሞቻችን ሀይሚዬ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ አሜን፫ መስቀል ሀይላችነዉ ልዑል እግዚአብሔር ፍቅሩን በልባቹሁ ጽላት አትሞ በሰላም በፍቅር ያኑራቹሁ አሜን፫ በርቱልን❤❤❤🎉🎉🎉
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 10 күн бұрын
ብሩክ ያስታውቃል በጣም ጨዋ ቤትስ አክባሪ ልጅ ነው
@user-bi6sq3ey1v
@user-bi6sq3ey1v 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤ዋው ደስ የሚል ወንድምነት የእውነት ቀናሁ ልቤን የምሰጠው ለወንድሜ ስትል ልቤን ነካህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ፍቅረኛህም እድለኛ ናት ሜዲስን ተማሪ ናት ዋው እግዚአብሔር አምላክ ፈተናውን ያቅለላት ጥሩ እድል የማታ እንጀራ ይስጣት ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤እኔ ወንድሞች አሉኝ ግን የይሁዳ አለቃ የፈሪሳዊ አለቃ ናቸው በእነሱ ምክንያት 15 ዓመት በስደት ባዶ ህይወት የአምስት አይነት በሽተኛ ሆኛለሁ በእነሱ ምክንያት አያቴን በሞት አጣሁ በእነሱ ምክንያት አባቴ ታሞ ሶስት ወር ሙሉ አልጋ ላይ ነዉ አሁን ደሞ በጊሊኮስ ላይ ይግኛል በ13ዓመቴ ስደት መጥቼ ልጅነቴን ዓለሜን ወጣትነቴን ትምህርቴን ሀገሬን ቤተሰቤን እፍፍፍፍፍ ጥዬ መጨረሻዬ በሽተኛ ሆንኩ ታማሚ ከሆንኩ ወደ 11ዓመት ሆንኩ ብሄድም ሀኪም የሚወስደኝ ፀብል የሚወስደኝ ወንድም አጣሁ የቡታጀራዎች ዩቱበር ወንድምነት እህትነት ጓደኝነት እያየሁ እፅናናለሁ እቀናለሁ እደሰታለሁ አዝናለሁ ይህ ሁሉ ሲሆን አንድ ነገር አምናለሁ ነገ መልካም ይሆናል እግዚአብሔር ስለሚወደኝ ነዉ የሚፈትነኝ ብዬ አምናለሁ ወለተ ማርያም እያላችሁ በፀሎት አትርሱኝ ቤት እንኳ የሚሰራልኝ ዘመድ አጣሁ እንዴት ለግባ አንድ እህቴም በዱባይ ከመግደል ተርፋ ግባች ያውም ተስዬላት በእግዚአብሔር ምህረት ለሚያምን ሁሉ ይደረግለታል እህቶቼ የኔ ስብራት ብዙዙዙዙዙዙ ነዉ ነገር ግን እግዚአብሔር አምባ መጠጊያዬ መሸሽጊያዬ እረዳቴም ነዉ ይህ ሁሉ ሆኖ አመሰግናለሁ አምላኬን ❤❤❤❤❤❤
@user-us9zg7nz5r
@user-us9zg7nz5r 9 күн бұрын
😢😢😢😢 የኔ እናት አይዞሽ ኡፍፍ ለነሱም ልብ ይስጣቸው አንቺንም እመብረሃን ታስብሽ
@abebazenabu3941
@abebazenabu3941 9 күн бұрын
እመቤቴ ማርያምታስብሽ እህቴ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው ቤተሰቦችሽንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው አይዞን 😢😢😢😢
@user-op7wq9gg8s
@user-op7wq9gg8s 8 күн бұрын
አይዞሽ የኔ እናት ሁሉም ለበጎ ነው
@luluhabtu6808
@luluhabtu6808 9 күн бұрын
የቡሩከየ ወንድም በጣምምምም ትወደዳለክ በጣምም ድግ የዋህ ነክ አድናዊያቺ ከኤርትራ ነኝ ቡታጅራ ፍቅርርር ናቹ ታስቀናለቹ እግዚሄር ይጠብቃቹ🎉❤🎉❤
@user-gq3sq4ly9q
@user-gq3sq4ly9q 10 күн бұрын
🌷የኛማ 🌷ሀይሚየ 🌺ጽ ጌ ረ ዳ አ በ ባ 🌷ይመስላል መልክሽ🌺 🌷እንደ ገብርዬ ጦር🌺 🌷ይዋጋል ዓ ይ ን ሽ🌺 🌷እንደ እ ፀ..በ ለ ስ🌺 🌷ይገድላል ሳ ቅ ሽ🌺 🕊️🌹🕊️ :¨·.·¨: ❀ `·. 🌺የኛ ቡራየ🌺 🌺የተጀራገደው ቁመቱ እንዴ ዝናብ 🌺 🌺እሱን ፈጣሬ እንጂ 🌺 🌺ሰውም አልፈጠርው🌺 🕊️የኛማ ቡራየየዉበትህልኬት🕊️ 🕊️እንደፀሀይ ብርሀን ይህ ምድር ሲሞላዉ ፤🕊️ 🕊️የትኛዉ ሊቅ ይሆን? ችሎ የሚያሰላው🕊️ 🕊️🌹🕊️ :¨·.·¨: ❀ `·. 💐ወንድም አማቾቹ አቤት ማማራቸው አቤት ውበታቸው መስለው የፅዋት ጮሪ በኢትዩብ ሲዩቸው💐 💐እንደሰማይ ኮኮብ እደውብ ጨረቃ ወንድም አማቾቹ ከእህታቸው ጋራ ይታያሉ ደምቀው እንዴ ውብ ጨረቃ💐 🕊️🌹🕊️ :¨·.·¨: ❀ `·. 🥰አገራቸው ደቡብ ፍቅራቸው ልዩ ነው ምናለ ፈጣሪ ለነሱ ሲደላ🥰 🕊️🌹🕊️ :¨·.·¨: ❀ `·. በጣምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምም ታምራላችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ፍቅራችሁሁሁሁሁሁሁሁ ለምልሞ ያፍራ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ፍቅራችሁ ለምልሞ ያፍራ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ፍቅራችሁ ለምልሞ ያፍራ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 🕊️🌹🕊️ :¨·.·¨: ❀ `·. 🕊️🌹🕊️ :¨·.·¨: ❀ `·.
@fafiweloyewa5478
@fafiweloyewa5478 10 күн бұрын
@@user-gq3sq4ly9q 😍😍
@EhteBelachew
@EhteBelachew 10 күн бұрын
❤❤❤ዋዉ❤❤❤❤በማርያም ስም 🎉🎉🎉በጣም ጎበዝ❤❤
@Eyaruse-my3le
@Eyaruse-my3le 10 күн бұрын
የሚገርምነዉ ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EtetTeettrte-fw8hx
@EtetTeettrte-fw8hx 10 күн бұрын
ዋውውውውው❤❤❤❤❤❤
@user-uk5tp3yc4t
@user-uk5tp3yc4t 10 күн бұрын
❤🥰🥰🥰🥰🥰
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f 10 күн бұрын
ኤጭ ኮሜንቶች ስታነዱ ስጧታ ስጡ ፍቅር ጥያቄ አቅርብላት ዝምብላችሁ አታዩም
@TryH5DFG
@TryH5DFG 10 күн бұрын
Achi mina asiceneqi tada xuru minotineu mina chigiri ale😢❤😂
@SuSu-ch8np
@SuSu-ch8np 10 күн бұрын
እኮ ወይ እኔ የኮመት ማንበብ ሡስ በተወኝ ወይ እነሱ እንድህ አይነት መኮመት ባቁሙ ብይ ተመኘሁ እኔ ደሞ እንድህ ሲሉ ለምን እንደምናደድ አላውቅም ግን ያው በሠው ሂወት ምን አገባቸው ብዬ ነው
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 9 күн бұрын
በጣም ያስጠላል አንዳንዴ ስው የሚናገረው አያቅም
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f 9 күн бұрын
@@SuSu-ch8np እኔም ስለምነደድ እኮነዉ ሀሀሀ
@Janah-pk7dk
@Janah-pk7dk 9 күн бұрын
😂😅😅😅
@user-mo2ii1il8b
@user-mo2ii1il8b 9 күн бұрын
የብርኬ ወድም እርጋታው ደሥ ሲል ጉዞ ወደ 50k😍😍እፎ እኔም እዳተ የሚወዱኝ የሚሳሱልኝ እደናት የማስቡልኝ ወድሞቸ ክፉ አይካብኝ ናፍቄቴ 😥
@rozaroza6847
@rozaroza6847 9 күн бұрын
በጣም ደሥ የሚል ሥጦታ እውነት መሥቀል ሐይላችን ነው ያለችን መሥቀል ነው ❤ምርጦች❤
@hbeesan7426
@hbeesan7426 10 күн бұрын
እውነቱን ነው ፀጉርህን አስተካክል ውይይይ የብሩክ ወንድም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ውይይ እኔም ወንድሜን ሞቸ ነው የምወደው 😢አፉፉፉ ናፎቆት እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ❤❤
@badryahmdi5979
@badryahmdi5979 10 күн бұрын
Hab ምስትክንም አምጣልን😢ያምትሉ ለይክ 😢😊🎉
@saniatube2360
@saniatube2360 9 күн бұрын
ማረያምን ከሰጦታ ልዪ ሰጦታ አሰበህ ሰለሰጠሃት አምላካችን መድሃኒታችን እየሱስ ክረሰቶሰ በመሰቀሉ ከጠላት ይጠብቅህ ወድማችን 50k እናሰገባው የምረ
@Zehara9
@Zehara9 6 күн бұрын
ሳኒየ ደምሪኝ
@fndbhndnjr3342
@fndbhndnjr3342 9 күн бұрын
Betam nawu des mitlu wadimoch nachuu hayimiyem sawun yemitradaa mirt lij nat❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-fc4vr3td5r
@user-fc4vr3td5r 10 күн бұрын
ማሻአላህ ወንድምአማች እደዚህ ሲከባበር እደት ደስይላል 🎉🎉🎉🎉🎉ሀይሚየ የኔቅመም
@Zihabusisay
@Zihabusisay 10 күн бұрын
ደምሪኚ ውዴ🎉
@sarabh698
@sarabh698 9 күн бұрын
❤❤❤❤
@user-ms4hv4hy8y
@user-ms4hv4hy8y 10 күн бұрын
ሀይሚና ቡርኬ ፈጣሪ ፍራችሁን ይጠብቅላችሁ በጣም ታምራላችሁ🎉🎉❤❤
@user-qc3hq9vf1p
@user-qc3hq9vf1p 10 күн бұрын
የኔውቦች ስታምሩ. እግዚአበሔር ይጠብቃችሁ. ❤❤❤
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 9 күн бұрын
አይሚ ቅመማ የብታጀራዎች ቅመም ብሩኬ እንዳታመልጠው ምከረው ዩኑበርስታ ስትገባ አይሚ የኔ ናት ብሎ ብሩኬ ማሳወቅ አለበት ስማኽም እኔ ያላገባ ወንድም ቢኖረኝ ባያግባት ደስ ነበር የሚለኝ አስተዋይ ልበ ቀና ሴት ናት እንዳታመልጣችሁ❤❤❤❤❤❤
@seadamelaku3377
@seadamelaku3377 10 күн бұрын
አቤት እርጋታ ግርማ ሞገስ ማሻአላህ በርታልን
@user-ws7rc5pd9p
@user-ws7rc5pd9p 10 күн бұрын
የኔ አባት ስታምር አይዞ አትጥፋ❤ሀይሚዬና ብረክን የምትወዱ👍👍❤❤
@tibebugramu-ov3mk
@tibebugramu-ov3mk 9 күн бұрын
Waawoo tiliqi sixotanewu fetari yakibiriln❤❤❤❤
@abraajabraaj6004
@abraajabraaj6004 6 күн бұрын
እውይ ደስስስስ ሲል ወንድም ብሎ ዝም ነው ፈጣሪ የባረከው አስተዋይ እንከን የሌለው ንፁህ ወንድም አለም ለሁላችሁ ድንግል ትጠብቃችሁ ሀሚየ ከምንም በላይ ትልቅ ስጦታ ነው የተሰጠሽ እድለኛነሽ
@user-bx2pl8py6okidst
@user-bx2pl8py6okidst 10 күн бұрын
እስኪ የሀይሚዬ ወዳዶች የት ናችሁ በላይክ አሳዩኝ 👍👍👍👍❤❤❤❤
@MisayFgwg
@MisayFgwg 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@MisayFgwg
@MisayFgwg 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@MisayFgwg
@MisayFgwg 10 күн бұрын
😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@user-vd2cp9eh5z
@user-vd2cp9eh5z 9 күн бұрын
በርታ❤❤❤
@AllahKerim-mo7hd
@AllahKerim-mo7hd 10 күн бұрын
በርቱ ያምር ውንድሜ ትልቅ ባታ ትደረሰችው
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 9 күн бұрын
ምርጥ ወንድም አለህ ቡራ ታድለህ በጣም ደስ ስትሉ ሀይሚዬ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤
@SeadaAwel-ih2gb
@SeadaAwel-ih2gb 10 күн бұрын
Masha allah des stlu wendmnet endezih new hamiye lyu set eko nesh❤❤❤
@gjggguih2161
@gjggguih2161 10 күн бұрын
ሃይሚ በኤፊ ቤት ትምጣ 100k እና ስገባው የምትሉ ላይክ🎉❤🎉
@Sahiba-ru9en
@Sahiba-ru9en 10 күн бұрын
,ጭራሽ አልቀረብሽም😂😂😂
@hayatHayat-bz2cq
@hayatHayat-bz2cq 9 күн бұрын
ሀይሚ መሸቀያ ናት እዴ😂😂😂
@lubabalubaba-lq4cl
@lubabalubaba-lq4cl 6 күн бұрын
😅😅😅​@@hayatHayat-bz2cq
@AwaLeyla-nr8te
@AwaLeyla-nr8te 10 күн бұрын
የኔ ውድ እች ልጅ መልካምነቷ ደስ ስትል❤❤❤ሀይሚቾ
@semirabereka6737
@semirabereka6737 9 күн бұрын
Wowww yana wubochi sitamru ayelayachu,biylaw❤❤❤❤❤
@Nardoszawudu
@Nardoszawudu 9 күн бұрын
ልዩ ስጦታ❤❤❤ደግሞ እርጋታችሁ ደስ ስትሉ
@ZemzemZnabu-pn6cb
@ZemzemZnabu-pn6cb 10 күн бұрын
ሀይሚዬ❤❤ የኔ ንግስት የወንድሞቹዋ እቁ❤❤❤ሀይሚ ካለችበት ጉዞ ወደ 50k እናስገባው የብሩኪ ወንድምን❤ ሁላቹሁንም ስወዳቹአለሁ❤🌎🥰
@user-om9mg1tc7f
@user-om9mg1tc7f 10 күн бұрын
የኔ ወዶች የነዚህን ቤተሰብ የሚወድ❤❤
@mhirat
@mhirat 9 күн бұрын
ጌታን የሀይም ስጦታ በጠም ወድጂያለው ❤
@zulfbell6149
@zulfbell6149 10 күн бұрын
ወዉዉዉዉዉ መሸ አለሀ ተስቀልቹ ፈጠሪ ይጠብቀቹ እኛም እነመሰግነልን🎉
@saadahsaadah9872
@saadahsaadah9872 10 күн бұрын
ዋዉ ደስሲል አብሽር ላይክ እናረግሀል ሀይሚእና ብሩኬ አላህ ያጣምራቹሁ አደብ አላቸዉ ሁለታቸዉም
@user-qq3ro3fv3v
@user-qq3ro3fv3v 10 күн бұрын
ስምረት እና ይዊና አድጋ ይስሩ የምትሉ🎉🎉🎉
@user-yv1me1ub1h
@user-yv1me1ub1h 9 күн бұрын
😂😂😂😂ለማጣመር እድመችነው😂😂😂
@temr8492
@temr8492 9 күн бұрын
ኧረ ኮሜንታተሮች እያሥተዋላችሁ ኮምቱ ሆ አሥገድዶ .... መሠለባችሁኮ በቃ ዝም ብለን ላይክ እናድርጋቸው ይደጉ ማሥጨነቅ 😢
@eledaneyasuseledan6771
@eledaneyasuseledan6771 10 күн бұрын
ስታምሩ የብሩኬ ወድም በጣም አይናፋር ነህ. በሁለተኛው ቪዲኦ እደምታስወግደው አምናለው. ተባረኩ
@user-wm4zs7kx5v
@user-wm4zs7kx5v 4 күн бұрын
ሀር በጣም ስርዓት ያለ ሰው ነህ እኔ በጣም ወድጅለዉ የቡሩክ ወንድም ሀብትሽ ❤️❤️👌
@Mimi-fz1bg
@Mimi-fz1bg 10 күн бұрын
ውዶችዬ እንኩዋን ደህና መጣችሁ ሀብትሽ በርታ ገና መቼ አትጥፉ እንጅ በርታ ጉዞ ወደፊት🎉🎉❤
@GalaxyA-cb9sj
@GalaxyA-cb9sj 10 күн бұрын
ቡራ የሀይሚ የፍቅር ጥያቄ ያቅርብላት የምትሉ🙈👍👍👍👍👍👍👍
@emebete6
@emebete6 10 күн бұрын
እፍፍፍፍፍ አሁንስ አስጠላችሁኝ ማርያምን
@Mubetube2
@Mubetube2 10 күн бұрын
@@GalaxyA-cb9sj ያቅርብላት 🙈🤣
@user-fz5wv5rl8b
@user-fz5wv5rl8b 10 күн бұрын
ግዜው አይደለም ብሏል እሚቀድመው
@GalaxyA-cb9sj
@GalaxyA-cb9sj 10 күн бұрын
😂😂😂😂😂🙈​@@emebete6
@አማራዊቷ
@አማራዊቷ 10 күн бұрын
እማ መቸኮል አልፈልግም ብሏልኮ እማ
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 4 күн бұрын
ዋው የሀሚ ስጦታ ከስጦታዎች ሁሉ የሚበልጥ ስጦታ ይመችህ ብሮ
@saadaaragaomohe
@saadaaragaomohe 8 күн бұрын
ሀይሚ ልዩ ሴት ነሽ ማማዩ
@hanichotube
@hanichotube 10 күн бұрын
ዋውውው በጣም ምርጥ ስጦታ ሀይሚ ይገባሻል ብሩክ ዋውው ምርጥ ወንድም አማቻቾች ደስ ስትሉ ❤❤❤
@user-wv5mx7wy1s
@user-wv5mx7wy1s 10 күн бұрын
ደስስ ስትሉ አብራችሁ ስሩ ገና መቶሺ ከዛም በላይ እንጠብቃለን❤❤❤ትክክል ብሩኬ ፀጉርህን ተቆረጥ ❤
@user-cs8wq3wy5r
@user-cs8wq3wy5r 9 күн бұрын
ሀይሚያችን የራሳችን የግላችን የኛ ድምቀት🎉❤
@user-bq8im3ob3t
@user-bq8im3ob3t 7 күн бұрын
እንኳን በደህና መጣህ ወንድማችን❤❤❤❤❤
@fatemaa7263
@fatemaa7263 10 күн бұрын
ማሽ አለህ ማሽ አለህ ተሚረለችሁ 👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼
@user-yv1me1ub1h
@user-yv1me1ub1h 9 күн бұрын
ሀይዋና ዝብለሽ እይ መሻአላህ እሚያስብልነገርየለም
@fatemaa7263
@fatemaa7263 9 күн бұрын
@@user-yv1me1ub1hምን ተስሲቸ ነው እንቻ ኪፊ ምንስ አገብሺ ማሽ አለህ ማለት ኪፊት ነው እድ ገገመ እረሲ ቱ አንቸ ስውነሺ እና ለስው ልጅ ኪፊታ አተሲቢ ኤወነት አቻ ነሺ
@Guragewa5270
@Guragewa5270 10 күн бұрын
🎉ሀይሚ ያለችበት ቦታ ሁሉ ድምቅቅቅ ይላል የምትሉ👍👍👈ቡራው ፣ሀብ ፣ሀይሚ ታይተው የማይጠገቡ የሚዲያ ድምቀቶች ሀብ በወጣ ይተካ ብለናል
@TryH5DFG
@TryH5DFG 10 күн бұрын
Eko❤❤❤❤
@እምነት
@እምነት 9 күн бұрын
ወይኔ እርጋታህ ወዳወድ መሆንክ ደስሲል ታምራላችሁ ❤❤
@betelehimababa6487
@betelehimababa6487 9 күн бұрын
ኡፍፍፍ ፍቅርችሁ ስይምር ፈጣረ አይላያችሁ እጅግ በጣም ወዳችኃለሁ ሰላመችሁ ይብዛ❤❤❤❤❤❤
@Jkeesum
@Jkeesum 10 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ሀብቴ❤❤ አይዞህ አትፍራ ንግስትህን ያዝና ና አይደብርህም
🛑ስለተፈጠረው ነገር አዝኛለው😌
22:41
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 19 М.
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 40 МЛН
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 15 МЛН
👑ከ ሀይሚ ጋር ተጣላን😳😱
13:01
Hab tube
Рет қаралды 234 М.
ረዱ ስትማግጥበት አገኛት
17:27
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 146 М.
ሩታ ረሙን አፍቅሬሃለው  አለችው.አብርሽ ደነገጠ😱🙈
27:39
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 217 М.
የሙቢ ጓደኝነት ተፈተሸ አለቀሰ 😱😱
15:33
Wende.zeleke
Рет қаралды 3,9 М.
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН