የዚ የፊት ማስክ ጥቅም ብዛቱ‼️ፊት ይወጥራል, ለጠቋቆረ ማጥፊያ, ጥርት ያደርጋል/ this is best homemade face mask ever 

  Рет қаралды 48,960

Meski Tube

Meski Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 206
@zinetali0
@zinetali0 15 күн бұрын
መስኪየ ሰላምሽ ይብዛ እኔ አንቺን መከታተል ከጀመርኩ 4አመት አካባቢ ሆነኝ የመጀመሪያ የፀጉር ጃሌንጅ ብለሽ ስጀምሪ ነው አንቺ ቤት የተቀላቀልኩት እና የዛን ግዜ ካንቺጋ ጃሌንጅ ስጀምር ፀጉሬ እርዝመቱ ከጆሮየጋ አያልፋም ነበር አሁን ግን እየተከባከብኩ ከጆሮየም አልፎ እወገቤ ደርሷል ውበቱ ብትይ አንዳንድ ግዜ ስራ በዝቶብኝ ለመስራት ሲደግመኝ ራሱ የአንቺን ቪደወ እያየሁ ነው የምሰራው አንቺ ለኔ ብርታቴ ነሽ እናም ለዙ ለሁሉም ነገር አመሰግንሻለው መስክየ ❤💐
@yems257
@yems257 15 күн бұрын
መስኪ በጣም ምርጥ ኢትዮጵያዊ በጣም እናመሰግንሻለን ሁሉንም የሚጠቅመንን ስለምታሳይን።
@mitamituye
@mitamituye 15 күн бұрын
በጣም የምፈልገው ነገር አመሰግናለሁ ማማየ❤
@yemisrachliben4382
@yemisrachliben4382 14 күн бұрын
መሲዬ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉
@MaryemSeid3040
@MaryemSeid3040 15 күн бұрын
ሰላም እኳን በሰላም በጣሽ በጣም የምትለቂያቸው ሁሉም በጣም ጥሩ ናቸው
@edelgemechu9620
@edelgemechu9620 15 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን መስኪዬ አንቺንም ባለሽበት ከነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ የኔ መልካም❤❤❤
@labiba8428
@labiba8428 13 күн бұрын
መስጊድ በጣም ነው የምወድሽ🌹
@rahelehaile6864
@rahelehaile6864 15 күн бұрын
የእኔ ቅን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ
@Suleiman1787
@Suleiman1787 15 күн бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበልልን ሜስየ እናመሰግንላለን
@Asemakadir
@Asemakadir 15 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ውዷ አይገርምም የድሮውን ዛሬ እያያሁት ነበር❤❤
@ensratube
@ensratube 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መስክዬ እኳን ደህና መጣሽ እናመሰግናለን❤❤❤
@dhfg336
@dhfg336 15 күн бұрын
እናመሠግናለን መስኪናአ
@selammebrahtu8373
@selammebrahtu8373 15 күн бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን መሲኪየ በቃ እወድሻለው😘💞💞💞💞💞💞💞
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 11 күн бұрын
መስኪ እንኳን ደና መጣሽ እንዴት ነሽ ልጆችሽ ደናናቸው❤❤❤❤
@Ana-ct8bx
@Ana-ct8bx 15 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ስታምሪ ስወድሽ❤❤❤
@እራሒል
@እራሒል 15 күн бұрын
መስዬ ደህናነሽልኝ መጀመርያ ኮማች ነኝ❤❤❤
@HayimanotBizuwork
@HayimanotBizuwork 15 күн бұрын
አመስግናለሁ መስኪዬ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hanasahle6688
@hanasahle6688 15 күн бұрын
ተባረኪ መስክየ ከቻልሽ የፀሃይ ሳንስ ክሪም እምዴት እንደሚስ ራ ብትነግርንጭጭ❤
@AccAcc-b1w
@AccAcc-b1w 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መሰኬዬ ❤እውነት ነው ለምን ይቀርብናል ❤ ኑሪልኝ
@AlshadayChane
@AlshadayChane 4 күн бұрын
መሥኪየ ሥዉድሺ ❤❤❤
@lakechshifeta1950
@lakechshifeta1950 15 күн бұрын
ተባረኪ መስክዬ እናመሰግናለን❤❤❤❤
@HAREGU1
@HAREGU1 9 күн бұрын
ሽኮሪና shikorna 💕🙏💖
@MahderBekele-v7f
@MahderBekele-v7f 15 күн бұрын
ኡኡኡኡኡይይይይይ እያልሽ አሳቅሽኝ። እናመሰግናለን መስኪ🙏🙏🙏
@adwaadwa7781
@adwaadwa7781 14 күн бұрын
መሲዬ ምርጥ ሰው
@tigsttesfaye8013
@tigsttesfaye8013 15 күн бұрын
ቻሌጃችንን ጨረስን መስኪየ❤❤😇😇😇
@fikerkiberu839
@fikerkiberu839 15 күн бұрын
መስኪዬ እንኳን ደህና መጣሽ❤
@BethlehemPhilipos
@BethlehemPhilipos 14 күн бұрын
መስኪዬ ተባረኪ
@nuxu-reacter
@nuxu-reacter 10 күн бұрын
❤❤❤❤ተባረኪ መስኪዬ
@Yeshiwork-r7q
@Yeshiwork-r7q 13 күн бұрын
መስኪዬ እናመሰግናለን ነጠር ግን ከቀቀልን በኋላ ብንፈጨውስ
@ራህማእዲሪስ
@ራህማእዲሪስ 14 күн бұрын
❤❤selam meskiye edet neshi ❤❤ betam enameseginalen❤❤😂😂 lemn ykirbn wunetshin newu
@Rs5-j1x
@Rs5-j1x 15 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 15 күн бұрын
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መስኪዬ በጣም ጥሩ
@ShukriaAbdul
@ShukriaAbdul 15 күн бұрын
Makdi ene bugur yelegnem gn shifitaa betam yebezabegnal tekakurem altefam alegn
@bezalesanu8640
@bezalesanu8640 15 күн бұрын
መስክዬ የኔ ውድ❤ የኔ ልዩ❤
@yenealemgenene
@yenealemgenene 15 күн бұрын
እናመሰግናለን አሁን ሰራለሁ ቆይ❤❤❤😂
@AdiamTewelde-b9r
@AdiamTewelde-b9r 12 күн бұрын
Thanks mesiye,please yenie hair very very low porosity new betam waha ayzim memin adrige normal madreg ychalal please help me
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 15 күн бұрын
ሰላም ሰላም መስኪ እንኳን ደህና መጣሽ ናይላላላላላላላዬንና ናታታታታታንን ሳሚልኝ
@fioriteka5215
@fioriteka5215 13 күн бұрын
Tebareki Meski
@nohamin9035
@nohamin9035 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤ thank u meskiye
@uaeuae4902
@uaeuae4902 14 күн бұрын
መስኪየ መፍጨት አይቻልም ውዴ ❤
@meskitube16
@meskitube16 14 күн бұрын
ይቻላል❤
@akezaweldehawaryat6833
@akezaweldehawaryat6833 14 күн бұрын
Proud of you ❤
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 14 күн бұрын
ቻው መስኪዬ ቤንጃሚንን ሰላም በይልኝ ልጆቹን ሳሚልኝ ❤❤❤
@HafsaMnur
@HafsaMnur 15 күн бұрын
Meskiyyy❤❤🥰🥰
@AbdiLegeso
@AbdiLegeso 14 күн бұрын
አሜን እህቴ ዋናው ሰላምነው
@samrawitassefa4640
@samrawitassefa4640 14 күн бұрын
መስኪዬ i like the ብልት part
@meskitube16
@meskitube16 14 күн бұрын
😅😂😂❤
@Zenach-oh9io
@Zenach-oh9io 14 күн бұрын
መስኪ 🙏🙏🙏❤❤❤
@HikmaMohammed-l3k
@HikmaMohammed-l3k 4 күн бұрын
Mrt enat meski
@ليسا-س8ز4ك
@ليسا-س8ز4ك 13 күн бұрын
Mesekeye betamw ewedeshalew tizita negne ksawedy
@meskitube16
@meskitube16 13 күн бұрын
❤❤❤
@tsegimarr3023
@tsegimarr3023 14 күн бұрын
መስኪዬ እንዴት ነሽ ናይላ ናታን ቤን ሁሉ ሠላም ድንገት አሞኝ ደብሮኝ መጣሽልኝ እኔ ricemilk soap መጠቀም ጀምሪያለሁ ወዲያው ነው የምታጠበው ፊቴ ላይ ላቆየው darkspot አለብኝ አስክራቡን እሞክረዋለው
@soadsaleh4581
@soadsaleh4581 8 күн бұрын
Amiiiiiiiiiiiiiin ይኔ ውድ
@MeryMameye-lh7lp
@MeryMameye-lh7lp 14 күн бұрын
Thanks❤❤
@sarichohus
@sarichohus 14 күн бұрын
meski fiten stem badergew chegr yametabgal eski 1 viedo lekekilen
@hanabeyene
@hanabeyene 13 күн бұрын
ተባረክልነ ቤትሸ ኑሮሽ ሁሉ ይባረክ
@meskitube16
@meskitube16 13 күн бұрын
አሜን ያንቺም ይባረክ❤
@FithaliWorki
@FithaliWorki 15 күн бұрын
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም laz bet 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ maskiyee yene malkm well come biyalo😍😍😍😍
@MariaYegeta
@MariaYegeta 15 күн бұрын
Shukuran habibt
@FithaliWorki
@FithaliWorki 15 күн бұрын
🙋🙋??Ferjii ust askmetan sinkabba tinsh inamokaleen hois ??kazkazuuno minkaba pls malishlegn mask
@meskitube16
@meskitube16 15 күн бұрын
አናሞቀውም
@FithaliWorki
@FithaliWorki 15 күн бұрын
@meskitube16 ok thanks🙏🙏😍
@hanateshome-k2x
@hanateshome-k2x 15 күн бұрын
Meski endiet nesh ለፊት ውፍረት ስሪ ውዴ አብሽ ካሜራ(እርሾ)ጥሩ ነው አሉ ግን ፈራው አንች ስሪልን ውዴ
@سعادهسعاده-غ2ه
@سعادهسعاده-غ2ه 14 күн бұрын
ካሜራ እርሾ ኬፍ
@አለምብመ
@አለምብመ 9 күн бұрын
❤❤❤❤እህትዋ
@wardewarde9415
@wardewarde9415 14 күн бұрын
አሳይን መሽኪ
@romanhope6119
@romanhope6119 15 күн бұрын
Betam new yemwedsh tebarekilgn nayilan samilgn
@etigirma2479
@etigirma2479 13 күн бұрын
መስኪዬ የልጄ ፀጉር በትሪትመንት አድጓል በተለይ በተለይ ግን በተልባ በቁርንፉድ እና በሮዝመሪ ልክ አብካዶ ሬት ስቀባት ነጭ ይሆናል ምንድነው ግን ምክንያቱ ሌላስ ምን ልጠቀም እባክሽ አማክሪኝ ?????????
@kidubekele5460
@kidubekele5460 14 күн бұрын
መስኪ እቤት ውስጥ የሚሰራ ሞስቸራይዘር አሳይኝ እስኪ
@መርYouTOube
@መርYouTOube 15 күн бұрын
አረ ደሙሩኝ 😢መስክየ የኔ ጣፋጭ ሁለት ኣመት ሆነኝ ከተከታቶልኩሽ የኔ እንቁ❤ ደምርኝ
@nebilove9097
@nebilove9097 15 күн бұрын
Meski endet nesh hulem teketatayesh negn saldenkegeshe alalefem berchilgn Allah yetebkshe
@gravitymobile8548
@gravitymobile8548 14 күн бұрын
መስክዬ የኛ ብርታት ነሽ በእውነቱ እማምላክ ልጆችሽን ትዳርሽን ትባርክልሽ እህቴ
@meskitube16
@meskitube16 14 күн бұрын
አሜን እማ❤
@MeronM-ut8bk
@MeronM-ut8bk 14 күн бұрын
እህቴ የጎሎ ፍሬ ፈጭተን ውሃና ጎሎ ጠጥቀን ፀጉሬን መቅባት ጡሩ ይሆናል ወይም ጉዳት ያምጣል እባክህ መልስለልኝ
@Wezi-21
@Wezi-21 15 күн бұрын
ሰላም መሲዬ ❤❤ ጀማሪት ነኝ ደሙሩኝ ዉዶች❤❤
@kulegetahungetahun5395
@kulegetahungetahun5395 15 күн бұрын
ደምሪሻለሁ አችም ደምሪኝ የኔ ውድ❤🎉
@MeryMameye-lh7lp
@MeryMameye-lh7lp 14 күн бұрын
Meseki Segura Siyadeg Eyetbek lash asechgerogal Ebakeshin Wudaa
@DestaSahile-z7k
@DestaSahile-z7k 14 күн бұрын
መስኪ የኔ ውድ እስቲ ለማድያት ስሪ አፍንጫዬ ላይ 3ኛ ልጄን ስወልድ ወጣብኝ አንድ አመት ሆነው በምን እንደማጠፋው ግራ ገባኝ በፊት ጥርት ያለ ነበር ፊቴ
@NaniLove-cx5tg
@NaniLove-cx5tg 13 күн бұрын
በየቀኑ እንጠቀመው መስኪዬ ?
@meskitube16
@meskitube16 13 күн бұрын
ይቻላል ፊትሽ ደረቅ ከሆነ ታጥበሽ ሞስቸራይዝ አርጊው
@bisrattilahun4317
@bisrattilahun4317 15 күн бұрын
Meskiyee🥰🥰
@መሲመሲዘኢተዮ
@መሲመሲዘኢተዮ 9 күн бұрын
ሥልዮ ያቸ ሁሉምነገር ለዉጥ አለዉ ለማድያተ የሚሆን ሥሬልኚሲ ፊቴ ተበላሸቶ በጣም አሠጠላኚ
@ኢስላምሰላምነው-ቀ2የ
@ኢስላምሰላምነው-ቀ2የ 14 күн бұрын
መሲ እበክሽ መልሺልኝ እሬት እና ቫይታሚን ኢ ለፀጉሬ ቀላቅዬ መጠቀም አልችልም? 😊
@meskitube16
@meskitube16 14 күн бұрын
ይቻላል
@ኢስላምሰላምነው-ቀ2የ
@ኢስላምሰላምነው-ቀ2የ 14 күн бұрын
@@meskitube16 አመሰግናለዉ ማሬ ከልብ 💐
@KidestTekalegn
@KidestTekalegn 13 күн бұрын
መስኪ እባክሽ ንገሪኝ ይሄ ለstrawbarry skin ለሚባለው ይሆናል ወይ ኧረ እጄ ላይ እና ታፋዬ ላይ ወሮኛል‼️‼️❓❓❓🥰🙏🙏🙏🙏
@meskitube16
@meskitube16 13 күн бұрын
ለሰውነትም ይሆናል ግን ቆዳችን ከፊታችን ስለሚጠነክር ግዜ ይወስዳል እንጂ ስትታጠቢ ሁሌም ብትቀቢው አሪፍ ነው
@KidestTekalegn
@KidestTekalegn 11 күн бұрын
@@meskitube16 እሺ የኔ ቆንጆ ስለምክርሽ አመሰግናለሁ ሁሌም እከታተልሻለሁ ለጸጉሬ በጣም ለውጥ አግኝቻለሁ🥰🙏 የመጨረሻ ጥያቄ ለዶክተር እጄና ታፋዬ ሙሉ ለሙሉ ጥቋቁር ጠቃጠቆ (Strawberry skin)እንደሆነ አሳይቼው ይሄ ገና ወጣት ስለሆንሽ ነው በጊዜ ሂደት ይጠፋል አለኝ።እና መስኪዬ ይሄ ማስክ ያጠፋል ትይኛለሽ ውዴ🙏❤
@MeFe-hr8ez
@MeFe-hr8ez 15 күн бұрын
❤❤❤
@MartaWubayehu
@MartaWubayehu 15 күн бұрын
ልእልቶ እዴት ነሽ
@QaYu-x5m
@QaYu-x5m 13 күн бұрын
አይን ስር ለጠቆረስ ይሆነናል ወይ መሲዬ❤❤❤
@meskitube16
@meskitube16 13 күн бұрын
ይሆናል እማ
@Supermax33-m1u
@Supermax33-m1u 3 күн бұрын
😮😢😮😢አብሽ
@ኢክሩነኝየመዳምስራየሰለቸ
@ኢክሩነኝየመዳምስራየሰለቸ 15 күн бұрын
ላይክ አድርጉኝ ቅመሞችየ 😂
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 14 күн бұрын
ፈልገሽው ነው ቅመሜ😂😂😂😂😂
@ኢክሩነኝየመዳምስራየሰለቸ
@ኢክሩነኝየመዳምስራየሰለቸ 14 күн бұрын
@@susuwarknh3321 አወ😂😂😂
@Edu-12m
@Edu-12m 9 күн бұрын
መስኪ ፍሪጅ ሳይገባ ለሳምንት መቀመጥ አይችልን
@NevergiveupYaarabbi
@NevergiveupYaarabbi 13 күн бұрын
ሰላም ወስኪዩ. እደትነሽ. እኔ አችን. 8 አመት በላይሆኖኛል. መከታተል. ከጀመርኩኝ. ግን ኮሜት መስጠት ስላማልወዲ ሰጥቸሽ አላቅም. አሁን ግን. ጥያቄ ላቀርብልሽነዉ. እደምመልሽልኝ. ተስፍ አረጋለሁኝ SPIRULINA ገዝቸ ነበር. ዝብየ. ልጠቀም ወይስ. ምን ትይኝ. አለሽ. እስኪ ምከሪኝ. ❤❤❤
@meskitube16
@meskitube16 13 күн бұрын
ለ ፕሮቲኑ አሪፍ ነው ግን side-effect አለው እንደ አለርጂ (እስከ ሞት የሚያደርስ), ራስምታት , ማስታወክ, የተለያዩ የሆድ ህመም ይላል በደንብ እይው እሱን ወይ ሀኪም አማክሪ
@NevergiveupYaarabbi
@NevergiveupYaarabbi 12 күн бұрын
Side,effest. እኳን. እደለለዉነዉ. የሜናገረዉ. ደሞኮ. ዉዲነዉ. የገዛሁት. የሜወሰደዉ. ከምግብ. በፍትነዉ
@Senlaqw123
@Senlaqw123 15 күн бұрын
መፍጨት ወይስ መጭመቅ ወይስ ሁለቱንም መጠቀም እችላለን
@meskitube16
@meskitube16 15 күн бұрын
ይቻላል በሁለቱም ብዙ ግዜ መፍጫ የለኝም ለሚሉትም ብዬ ነው እንጂ
@asna3332
@asna3332 15 күн бұрын
እረ መስዬ የኔ ዉዴ ሙሉ ሰዉነቴ ጥ
@lindaraymond4536
@lindaraymond4536 15 күн бұрын
Amen sis
@zedmah5532
@zedmah5532 15 күн бұрын
@meskeremasfaw1494
@meskeremasfaw1494 15 күн бұрын
መሰኪዬ እንዴት ነሽ? እኔ ትንሽ ማዲያት አለብኝ ቆዳዬ ደረቅ ነው ግን የህክምና ባለሙያ ሳማክር የአደይ አበባ ሳሙና; ክሬም 21 እና ሰን ስክሪን እንድጠቀም ነገሩኝ እና እነዚህን ነገሮች ብጠቀም ጥሩ ነው ወይ?❤❤❤❤
@meskitube16
@meskitube16 14 күн бұрын
ሰንስክሪን ጥሩ ነው ፀሀይ ማድያት ስለሚያብስ ግን ያሉሉሽን ሞክሪ አይታወቅም ሊሰራ ይችላል ሁሌም ከፀሀይ ተከላከይ ፊትሽን
@meskeremasfaw1494
@meskeremasfaw1494 12 күн бұрын
ኦሺ አመሰግናለሁ መስኪ​@@meskitube16
@genetberihun-h4d
@genetberihun-h4d 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣሽ መስኪየ እናመሰግን አለን ልሞክረዉ የኔ እማ በጣም የፊቴ ቆዳ ቀዳዳ በጣም ሰፋፊ ነዉ የዚህ መላ ካለሽ አሳዉቂኝ
@Max-zd3pg
@Max-zd3pg 15 күн бұрын
ሁሌ ጥዋት ከታጠብሽ ብኃላ በበሮዶ እሽው ወይም ቀዝቃዛ ውሀና በረዶ በንፁህ ስሀን ላይ ፍትሽን ለ30ሰከንድ ፍትሽን ንከርው ከዛ የምትቀቢውን ክሬም መቀባት ሁሌ እደዛ እድርጊ
@genetberihun-h4d
@genetberihun-h4d 14 күн бұрын
@@Max-zd3pg እሽ አመሰግን አለሁ
@YenebithonMekonen
@YenebithonMekonen 15 күн бұрын
Tanks
@Asu-i4t
@Asu-i4t 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤amesgenalhu
@dhfg336
@dhfg336 15 күн бұрын
አሜንንንንንን
@helenahelena7725
@helenahelena7725 13 күн бұрын
😍😍😍🙏🙏
@nalaals6496
@nalaals6496 14 күн бұрын
መሥክዬ ተባረኪ እስኪን ኦይል የፓፓያ እጠቀማለው በቅርብነው የጀመርኩት ችግር ያመጣብኝ ይሆን😳
@meskitube16
@meskitube16 14 күн бұрын
ምንም አይሆንም እስከተስማማሽ ድረስ
@JemberWodajo
@JemberWodajo 13 күн бұрын
ሰላም መስኪ እኔ የምለው ከተቀቀለ አይጠፋም ወይ ጥያቄ ሆነብኝ??
@JemberWodajo
@JemberWodajo 13 күн бұрын
sorry ያለው ጥቅም
@KalyoutubeE
@KalyoutubeE 14 күн бұрын
Yena kemem
@mekdesyeshitla
@mekdesyeshitla 15 күн бұрын
Meski ❤ gn bekdem d/r rashial mn ifektu mendenew melshilign beyesh nebr
@meskitube16
@meskitube16 14 күн бұрын
ክሬሙን ነው
@mekdesyeshitla
@mekdesyeshitla 14 күн бұрын
Sermum bihon keremu tekmuna gudatun betnegrign sorry yanchin eyandandu mekresh ende famili selhone new yetykush
@mekdesyeshitla
@mekdesyeshitla 7 сағат бұрын
Awo letekewew ende meski benatsh negerign
@BetiBeti-m3b
@BetiBeti-m3b 14 күн бұрын
ማር ነዉ የጨመርሽዉ?
@meskitube16
@meskitube16 14 күн бұрын
አዎ
@RuhamaAman
@RuhamaAman 3 күн бұрын
Edat neshi esti mesik lekorekor serlen
@TsiTsiTsi-hl6ve
@TsiTsiTsi-hl6ve 14 күн бұрын
ፈፊሪጂ ባይቀመጥ ችግር አለው በማርያም
@اميناتمحمد-ز4د
@اميناتمحمد-ز4د 15 күн бұрын
♥️💋💋👍🙏
@alexcroch4534
@alexcroch4534 14 күн бұрын
መስኪዬ በየቀኑ መጠቀም ይቻላል
@meskitube16
@meskitube16 14 күн бұрын
ይቻላል በየቀኑ ስትጠቀሚ ግን ፊትሽ ደረቃማ ከሆነ ታጥበሽ ሞስቸራይዝ አርጊው
@alexcroch4534
@alexcroch4534 13 күн бұрын
@@meskitube16 እሺ መስኪዬ እህቴ በጣም አመሰግናለሁ
@Hany-b2t
@Hany-b2t 15 күн бұрын
👍👍👍👍
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
37:51
bayGUYS
Рет қаралды 774 М.
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 18 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 13 МЛН
ፓስተር ቸሬ ባንቺ ምክንያት ተወቅሻለሁ ብሎ ቤቴ ድረስ መጣ።
44:42
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
37:51
bayGUYS
Рет қаралды 774 М.