አደራ ይሄን አታርጉ ከወሊድ በኃላ/ things we’re not supposed to do after giving birth 

  Рет қаралды 2,229

Meski Tube

Meski Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 41
@sarahsarah1524
@sarahsarah1524 5 сағат бұрын
ሳገባና ስውልድ ይጠቅመኛል ብየ በጥሞና ነው የሰማሁሽ የኔ ትሁት 😍❤️
@dagimdagi8797
@dagimdagi8797 6 сағат бұрын
በዚህ ሰአት ፍቅርና እንክብካቤ ከባሏ ያገኘች ወላድ እድለኛ ነች
@meskitube16
@meskitube16 6 сағат бұрын
እያንዳንዷ እናት እንክብካቤ ፍቅር ክብር ይገባታል ይሄ ለባሎች ግዴታቸው ቢሆንም ፈጣሪ ደሞ ልቦናቸውን ያብራላቸው❤
@ayudawudtube
@ayudawudtube 5 сағат бұрын
​@@meskitube16አሜንንን🤲
@tsi5298
@tsi5298 4 сағат бұрын
መስኪዬ ኢትዮጵያ ሆኜ ነበር የምከታተልሽ አሁን ደግሞ አሜሪካ ሆኜ ነው እያየሁሽ ያለሁት የምትይው ሁሉ እውነት ነው።የኔ መካሪ እግዚያብሔር ይስጥልን
@የጉራጌአዶትyoutube
@የጉራጌአዶትyoutube 6 сағат бұрын
እናመሰግናለን መስኪዬ እኔ ገና የመጀመረያዬ ነው እርጉዝ ነኝ 2ተኛ ወሬ ነው አላህ በሰላም ያምጣልኝ አንዳዴ እዲህ ምከሪን
@جنات-ذ1و
@جنات-ذ1و 5 сағат бұрын
መስኪየ ታቂያለሽ የሆነ ነገር ስትግሪን አች እደሌሎቹ ዩቶበሮች ዉሸት ስለማትቀላቅይ የእዉነት አምኝሽ ነዉ የምትገብረዉ ቡዙም ተጠቅሚያለሁ እማምላክ እናቴ ከነሙሉ ቤተሰቦችሽ ትጠብቅሽ❤🙏
@የብሩክእናት19
@የብሩክእናት19 Сағат бұрын
የእኔ ውድ እህት ለእኛ ይጠቅማል ብለሽ ስለምታደርጊልን ምስጋናችን ከልብ ነው የእኔ ደርባባአ በጣም ነው ምወድሽ በርቺልኝ❤❤❤👌👌👌
@menatube7519
@menatube7519 2 сағат бұрын
እናመሰግናለን መስኪዬ ጠቃሚ ምክር ነው
@SaraMekuriya
@SaraMekuriya Сағат бұрын
እሽ የኔ አደበተ መልካም ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ensratube
@ensratube 3 сағат бұрын
መስክዬ እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ እናመሰግናለን 😢ለምክርሽ
@ayudawudtube
@ayudawudtube 6 сағат бұрын
መስዬ የኛ መካሪ እናመሰግናለን ለበዓል አንቺጋር ጎራ እንድል ቪዛ ላኪልኝ 😂😂😂
@meskitube16
@meskitube16 5 сағат бұрын
ነይልኝ ቢሆንልኝማ ሁላቹንም ሰብስቤ ባለችኝ ቦታ አዳራሽም ቢሆን ሰርተን እንኖር ነበር😅😂
@MekiyaJemal-b9h
@MekiyaJemal-b9h 5 сағат бұрын
የኔመልካምኑሪልን❤
@ayudawudtube
@ayudawudtube 5 сағат бұрын
@@meskitube16 እናመሰግናለን የኛ እንቁ እህት ሁሌም ለኛ ለማዳም ቅመሞች ያለሽ ክብር ወደር የለዉም💐🥰
@Litta107
@Litta107 6 сағат бұрын
አንቺ ብቻ አውሪ ❤️
@mawaysh
@mawaysh 6 сағат бұрын
መስኪዬ የኔ ልዩ 🥰 ደምሩኝ የናይላዬ ናፋቂ ነኝ🥰
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 3 сағат бұрын
ብና ነገር የሆ ዲቦራ እህታችን ተና ብና ትወድ ነበ ልጅ ከከወለደ በሃ ጡት ስታጠባብና አንድቀንጠጥ ልጅ ሳትኛእሷ ሳትኛ ቀርታ ተጠንውቀቁ ብል ነበር
@AaAa-ex7mf
@AaAa-ex7mf 5 сағат бұрын
ሰብስክራይብ አርጓው አላህ ይጠብሽ ውደ
@tetr4232
@tetr4232 3 сағат бұрын
እኔማ ከወረድኩ በኃላ በጣም አንዳንዴ ያሳክከኛል በጣም ስራ ስለማበዛ ማህፀኔ አልተመለሰም ሀቂቃ ይለየኛል በእጀ እነከዋለሁ ግን በጣም ነው የማዝነው ኡፍ ስደት ከባድ ነው
@FatumaKh
@FatumaKh 6 сағат бұрын
❤❤❤❤❤👍👍
@KalkidanTsegaye-n4x
@KalkidanTsegaye-n4x 4 сағат бұрын
❤❤ thanks 😊 🫂 siweld ytekmegnal biye iyesemewu new😮
@kiyaysabebe2615
@kiyaysabebe2615 6 сағат бұрын
Swedshi eko❤❤❤
@degesewbezza7465
@degesewbezza7465 Сағат бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@TomT-sp9bd
@TomT-sp9bd 6 сағат бұрын
🌹🌹🌹🌹❤️
@Tybatube
@Tybatube 5 сағат бұрын
አሰላም አሌይኩም ወድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ😢❤
@meskeremegza1448
@meskeremegza1448 3 сағат бұрын
የሴትነት ጥግ ሞክሽዬ ሠላምሽሽ ይብዛ ከስደት ተመልሰን የመውለድ ህልምና ናፍቆት ላለን ምርጥ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ክብር ያብቃን መልካም ፍቃዱ ይሁንንጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ thank you❤❤❤❤
@senaitshishay4839
@senaitshishay4839 3 сағат бұрын
Ay meskiye fqrr ekinesh❤🎉
@tizbogale3006
@tizbogale3006 5 сағат бұрын
እኔም ከወለድኩ ሁለት ወሬ ነዉ ፀጉረ ይነቃቀላል
@Seada-o9m
@Seada-o9m 6 сағат бұрын
@zellitube
@zellitube 4 сағат бұрын
የመታረሱ ነገር ተይው እንዴት እንደሚከፋ እኔ አሁን ሁለተኛ ልጄን ከወለድኩ 5 ወሬ ነው ሺሩባ አልተሰራውም ጸጉሬ ግን በጣም እየተነቃቀለብኝ ነው
@meskitube16
@meskitube16 4 сағат бұрын
የሮዝመሪ ቅባት በ holy oil and castor oil, coconut oil አርገሽ ስሪና በየ 2 ቀኑ አናትሽን መሳጅ አርጊበት ብዙ አታበጥሪው በስሱ ጎንጉኚውና አሳርፊው ስተኚ ሽፍን አርጊው
@zellitube
@zellitube 51 минут бұрын
እሺ መስኪዬ አመሰግናለው🥰🙏
@senaitshishay4839
@senaitshishay4839 4 сағат бұрын
❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 3 сағат бұрын
ብዙ ስው ሚሽወደ ጡት ምታጠ እናት ልጆ ቶሎ ምታጠባ አታረገዝ እየተ ብዙ ያሽወ በተ ኖርማ ኡምጠው የወለድ ስዎ እኔ ደኛትዬ 7እርዝ ሆ ልጆ መጀ የወለደቻ 11 ወር ነበረች( አሆነ አሜት ስትሄ እርጉ ያወቀችው(እናቶ csባብዛኛ 6 ወርs!xማድረግ ስለማያፈቀድ ሃኪም ስለሚናገሩ ብዙ አያሽወድም
@ShiferawBelsti
@ShiferawBelsti 6 сағат бұрын
@እማፍቅርአንቺጠብቂን
@እማፍቅርአንቺጠብቂን 5 сағат бұрын
❤❤❤❤
@meaztube5551
@meaztube5551 5 сағат бұрын
@ZamnAli-y8m
@ZamnAli-y8m 3 сағат бұрын
❤❤❤
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
GERE EMUN PART 209 | ገሬ እሙን ክፋል 209
39:16
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 93 М.