ለእኔ አንገቴን አስደፍቶኛል ይሄ ኦሊምፒክ - አትሌት መሰረት ደፋርEtv | Ethiopia | News zena

  Рет қаралды 41,519

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 64
@nigatuteferi9347
@nigatuteferi9347 2 ай бұрын
መሰረት ደፋር የእኛ ጀግና እጅግ አስታዋይ ሴት ነሽ! ድካማችንን በደንብ ንቅሰሽ ለይተሻል በዚያ ላይ ለመስራት ከፍተኛ ለዉጥ መደረግ ይኖርበታል ። ከዚያ ዉጭ አትሌቶች ላይ ጫና መፍጠር ሞራላቸዉን የሚነካ ነገሮች መናገር ተገቢ አይደለም ያላሽዉ እጅግ ተገቢ ነዉ ። በጣም እናመሰግናለን።
@Rahelgzaw
@Rahelgzaw 2 ай бұрын
መሲዪ የኛ ጀግና እንወድሻለን
@selamawitbalengo3652
@selamawitbalengo3652 2 ай бұрын
መሲ ጀግና ነበርሽ ተተኪ ጠፋ በጣም የሚያስከፋ ውጤት ነው በጣም
@كونفيكون-م1ل
@كونفيكون-م1ل 2 ай бұрын
አብሽሩ በጣምም ልባችሁ አይሰበር ነገ ኢንሻአላህ ሌላ ቀን ነው ደስታችሁ ደስታችን ሀዘናችሁ ሀዘናችን ነው አብሽሩ
@BiniyamBayisa
@BiniyamBayisa 2 ай бұрын
አኔም አዝኛለዉ ዘንድሮ ዉድድር ማራቶን ወንድማችን አሰደሰቶናል በርታልን
@MikoMiko-tb6tc
@MikoMiko-tb6tc 2 ай бұрын
እንወድሻለን ጀግና ሴት ❤❤❤
@omariumari1202
@omariumari1202 2 ай бұрын
እኛ በውጪ ሀገር ለምንናር ቀና የምንበት (በአየር መገዳች እና በአትሌቶቻች ነው)በተቻላቹ መጠን በርቱ ዶ/ር አሸብር እና ደራርቱ ከስልጣን የሚወርዱበትን እነሱ የሀገራችን የስፓርት ትልቁ እንቅፋት ናቸው
@ZelekeKelemua-dj6ye
@ZelekeKelemua-dj6ye 2 ай бұрын
መሲ ስወድሽኮ❤❤❤
@ewunetnatsnat
@ewunetnatsnat 2 ай бұрын
መሰረትም ደፋር ብሔራዊ ጀግናችን ናት።
@kerubelalmi7267
@kerubelalmi7267 2 ай бұрын
መስዬ ❤️
@MikoMiko-tb6tc
@MikoMiko-tb6tc 2 ай бұрын
ስነምግባር ይላት ምርጥ ሰው!!
@TekalignAmente
@TekalignAmente 2 ай бұрын
ዶ/ሩን አደራ ሀገርን የካዴ ሰዉ ስለሆነ አደራ ይቀጣልን እምባችንን እንድታበስ አደራ ከሀገር አይበልጥም
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 ай бұрын
በቆጂ እየሰለጠኑ ላሉት ህጻናት ደራርቱ ትራክ እንድታሰራላቸዉ እንጠይቃታለን ቀነኒሳ ያሰራዉ አለ እሷም አስተዋጽኦ ታድርግላቸዉ መነሻ ቦታዋን ታስብ
@wstm3399
@wstm3399 2 ай бұрын
erasih asera min bewetat yemanm gubogna lemimer tewatlhlet tilfa
@ETHIOPIA7773
@ETHIOPIA7773 2 ай бұрын
መሲያችን❤❤❤❤ስወድሽ🙏🙏🙏
@amaregebru6560
@amaregebru6560 2 ай бұрын
Outstanding comment and recommendation. Really amazing!
@TsigardaYednglmaryam
@TsigardaYednglmaryam 2 ай бұрын
Mesi smart we proud of you 🥰
@DamteChala
@DamteChala 2 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ደሥ ብሎናል በጣም እንኳን ደሥ አላችሁ ሲበዛ በአትሌቶቻችን።
@Kassegntadele
@Kassegntadele 2 ай бұрын
እርግት ያለች ልጅ እውነት !!
@genethailu4895
@genethailu4895 2 ай бұрын
እና ጉደፍ ተብዬዋን እልል ብለን እንቀበል 😢😢
@ashenafiayalew3547
@ashenafiayalew3547 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤ መሲ ጀግናችን ነሽ ❤❤❤❤❤❤
@kirubelgeb
@kirubelgeb 2 ай бұрын
She is right. Ashebir and Derartu has to leave their position. Especially Ashebir needs to be accountable for all the damage and corruption!!
@user-Sol-Godelyas
@user-Sol-Godelyas 2 ай бұрын
ይህ ኦሎምፒክ አንገት አስደፍቶናል ❤❤❤
@retadinka1346
@retadinka1346 2 ай бұрын
ፍትህ ለትግስት
@Jimmajimmittii483
@Jimmajimmittii483 2 ай бұрын
Sifan alone got 3 medals, almost equal to Ethiopia
@bineymgeresu7888
@bineymgeresu7888 2 ай бұрын
Mesert respect 👍👌🙏❤️
@tidwuhamarkeshaw3732
@tidwuhamarkeshaw3732 2 ай бұрын
አትሌት ትግስት መንገድ አጠበበች፣ ሲፋን የትግስትን እጅ ገፍታ አለፈች። ሁለቱም ብርቱዎች ስለሆኑ ጉዳት አልደረሰም። በ600 ሜ. ክልል ውስጥ ሲፋን በሚመራው ቡድን መሆኗ አሸናፊነቷ የታመነ ነው። አንዳንድ ወንድሞችቻና እህቶቻችን፣ እባካችሁ ሰው አይሰደብም፤ እናስተውል። ከ5000 ሜ. እስከ 42 ኪ. ሜ. በአንድ ኦሎምፒክ የሮጠች፣ የስፖርት ሣይንስን ለኢትዮጵያ አትሌቲክስ አሰልጣኞችና ጭፍን አመራሮች አስተምራለች። ሲፋንና ታምራት ቶላ ለኢትዮጵያ አትሌቲክስ ተሃዲሶ መነሻ ይሆናሉ። ራስ ወዳድነት አይብዛ!
@TofikTemesgen
@TofikTemesgen 2 ай бұрын
ሀቅ ነው እውነተኛው ንግግር ማለት እንደ አንተ አይነት ንግግር ነው ወንድም
@habiba_sewali
@habiba_sewali 2 ай бұрын
ይሄ እኮ ራስ ወዳድነት አደለም! እስክትገፋት ሰአት ድረስ ትግስት አየመራች ነበር። ቦታ ዘጋችብኝ ወይ አጠበበችብኝ ብትል እንኳን መግፋት ትችላለች??? ወይስ በጎን መውጣት ይሻላል? ወይስ ቢሆንም ሲፈን መቅደሟ አይቀርም ልትለኝ ነው? ጥላቻ ሳይሆን ጉዳዩ ልክ ነው አይደለም የሚለው ነው!
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 ай бұрын
ተንኮለኛ ነች ሲፈን ብዙ ጊዜ አይተናታል ለኢትዮጵያዉያን ሯጮች መጥፎ ስሜት ነዉ ያላት ​@@habiba_sewali
@Yar-bp8qe
@Yar-bp8qe 2 ай бұрын
​@@habiba_sewali ሲፋን ማፈነፏ አይቀሬ ነበር ። ልብ ብለህ እንደሆነ ሲፋን በመጨረሻ የመፍጠን ተሰጥኦ አላት ። ሌላው ሲፋንም እኮ ኢትዮጵያዊት ነች ።
@habiba_sewali
@habiba_sewali 2 ай бұрын
@@Yar-bp8qe አይደለችም አላልኩም እንደውም ዞሮ ዞሮ የምስራቅ አፍሪካዊያን ጥንካሬ ያሳየ ነው! ግን ድርጊቱን ልክ አልመሰለኝም። ብትቀድም እራሱ ያለ ምንም መገፋፋት አሸነፈች ቢባል ጥሩ ነበር። አሁን አለፈ በቃ የወደፊቱን ማሰብ ነው።
@hdxz7664
@hdxz7664 2 ай бұрын
የኦሮሞ ባለስልጣናት ተጫወቱብን
@BezaGirma-cz5mc
@BezaGirma-cz5mc 2 ай бұрын
አይ መሲ ጥሩ ነበር ሀሳብሽ ግን ሰሚ የለም ከሪዮ ጀምሮ ይህ ሀሳብ ሲነሳ ነበር ሰሚ ወፍ መሲ ያንቺ እና የጥሩዬ ዘመን ናፈቀኝ እኮ
@omariumari1202
@omariumari1202 2 ай бұрын
እባካችሑ የአትሌትክ ህጉ ቀይሩት (ኦሎፒክ እና የአለም ሻንፒዬና )ሲደር ሚኒማውን የማሉቱን በሀገርቤት ማጣሪያ አድር ገው ያለፈው ከአንድ እስከ ሶስተኛ የወጡት አገራችን ይወክሉ ለምሳሌ ኬንያ የፈለገ ታዋቂ አትሌት ቢሆን ማጣራውን ካለፈ ብቻ ሐገሩን ይወክላል እኛም ሀገር በስም እና በዝና (በሚኒማ)ነው ያ ደግሞ ለኮራብሽን እና ለወቀሳ ያጋልጣል እባካቹ ሀገራችሁ የምትወዱ ይህ ነገር እንዲስተካከል ታገሉ
@Mahiaki-tp3sv
@Mahiaki-tp3sv 2 ай бұрын
ምንም ብቃት ያላቸው ልጆች ተልከዋል ማት ነው ዕድል ከዕኛ ጋር አልነበረም ሁሉም አቅም ብቃት \ላቸው ናቸው በቃ ዕድል ጥረዋል በቃ ከወሬ መውጣት ነው የበቁ ናቸው የሄዱት
@Mahiaki-tp3sv
@Mahiaki-tp3sv 2 ай бұрын
ብቃት ያላቸው ልጆች ተልከዋል ማለት ነው ዕድል ከእኛ ጋር አልነበረም ሁሉም አቅም ያላቸው ናቸው በቃ ዕድል ከእኛ ጋር አልነበረም በቃ ከወሬ መውጣት ነው የበቁ ናቸው የሄዱት አለቃ
@tidwuhamarkeshaw3732
@tidwuhamarkeshaw3732 2 ай бұрын
የመንደር ጠባብነታችንን ለአለም ህዝብ አናጋልጠው። ራስ ወዳድነት ልክ ይኑረው። የመንገድ መዝጋት ታክቲክ (ትግስት)፣ እጅን በማስለቀቅ (ሲፋን) ተጠናቀቀ። ሁለቱም ጀግኖች ናቸው።
@mekdestesgaw
@mekdestesgaw 2 ай бұрын
Hulum endachy asitawayi bihon
@HY-kz6vd
@HY-kz6vd 2 ай бұрын
መሲዬ❤❤❤❤❤❤❤
@eleanorberhanu9751
@eleanorberhanu9751 2 ай бұрын
Telke sew
@alganeshgidey8463
@alganeshgidey8463 2 ай бұрын
ASETEDADERU YEFETESH ATELETOCH LAY CHEGER YELEM
@ethiopiawitabraham
@ethiopiawitabraham 2 ай бұрын
atqeleje beyat. Lewt ale eswam ga eko. ye gashe defar lij 🤣🤣
@AbrahamGebrhiwet
@AbrahamGebrhiwet 2 ай бұрын
እንኳን አንገታቹ ደፋቹ ካሃዲዋች
@ZelekeKelemua-dj6ye
@ZelekeKelemua-dj6ye 2 ай бұрын
ቅማላም ከሃዲስ አንተ/ቺ ነሽ መሲን የመናገር ሞራል የለሽም/የለህም
@tsenat381
@tsenat381 2 ай бұрын
Meseret lemen angettedefiyalesh
@Koke01-24
@Koke01-24 2 ай бұрын
መሰረት አንች ብቻ ሳይሆን እኔ ከአሜሪካ ተነስቼ ፈረንሳይ በመኤድ ወገኔን ላበረታታ ልቤ እንክት ብሎ እዝዬ ነው የተመለስኩት።
@nonenone3420
@nonenone3420 2 ай бұрын
you must be Democrats 😂
@TalineYamout
@TalineYamout 2 ай бұрын
Anchi dedebi wesha l yesew bati kemteshi deani aslkesesh
@tidwuhamarkeshaw3732
@tidwuhamarkeshaw3732 2 ай бұрын
ጉዳፍ ምንም አላጠፋችም። አይዞሽ ጉዳፍ፤ እናመስግናለን። ውሃ የሚጠጣበትን ብርጭቆ የማያነሳ ወረኛ ብሎገርና ጋዜጠኛ አንቺን መተቸት ቀርቶ ጫማሽን አያጥብም። ይህ ሁሉ ወሬ የአንችን 5 ሰኮንድ ድካም እንኳ አያክልም።
@tilahunjimma4804
@tilahunjimma4804 2 ай бұрын
በሰግብነት ታዉራ እኔ ካልበላሁት ጭሬ ልበትነዉ ብላ ከመርዘኛ ባለቤቶ ጋር በክፊት ተሞልተዉ ከሁሉም ሳይሆኑ ቀሩ ።
@BezaGirma-cz5mc
@BezaGirma-cz5mc 2 ай бұрын
ጥፋቱማ የማችለዉን 3 ርቀት መሳተፉ ነዉ አንዱ ቢበቃት ጥሩ ነበር😢
@BezaGirma-cz5mc
@BezaGirma-cz5mc 2 ай бұрын
​@@tilahunjimma4804😂😂😂😢
@yadolij8239
@yadolij8239 2 ай бұрын
ጉዳፍ ስሟ አንዴ የኦሎምፒክ መዝገብ ውስጥ ሳይገባ ባክና ቀረች። በኦሎምፒክ መቼም ስሟ አይነሳም። በቃ ስም የለሽ ነች።
@tidwuhamarkeshaw3732
@tidwuhamarkeshaw3732 2 ай бұрын
የመንደር ጠባብነታችንን ለአለም ህዝብ አናጋልጠው። ራስ ወዳድነት ልክ ይኑረው። የመንገድ መዝጋት ታክቲክ (ትግስት)፣ እጅን በማስለቀቅ (ሲፋን) ተጠናቀቀ። ሁለቱም ጀግኖች ናቸው።
@lightworkers19
@lightworkers19 2 ай бұрын
ante minew Netherland new yetweldkuti alki , 90 gize comment atilkilk limot new ende, beka sifen foul sertalechi , she always runs ugly, curve lay advantage lemwusdi teblo kefit eyrote yalen ruachi megafati atchilm ya sitet new alke beka ee and tigist gobez ruachi nat silver silagenchi betam new minkorabati, she is still the world record holder in women's marathon eko bikat yalati jegna lij nat, ena birk adelm le ethipoia werki Mametati demo, ena afihn atkifet beybotaw lemaleti new eshi fara! you are very unknowing.
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB 2 ай бұрын
ግን መንገድ የዘጋችው ትእግሰት ናት አሰቡ እዛችኛዋ ላይ እንደዚ አድርጋ ቢሆንሥ ብላቹ አሰቡ/ክሰሱ ምናምን አትበሉ ካሜራ ላይ ሲታይ ሌላ ቀርቶ ያልገፋቻትን ገፋች በማሐቷ ሰም በማጥፋት ሌላ ክሰ እና ክፍያ አለው ሁሉ ነገር እን እኛ ሀገር ጉቦ በ 50-90 ሺ ሰጥተህ የምታልፈው ጉዳይ አይደለም የሀገሩ ሰምም በውሸት ሊስት ውሰጥ መመዝገብ አለ እኛም አሁን ነው ያወቅነው።
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 11 МЛН
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 116 МЛН
How to whistle ?? 😱😱
00:31
Tibo InShape
Рет қаралды 19 МЛН
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2 МЛН
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 11 МЛН