“አትወዳደሪም ተብዬ ቁጥር በተከለከልኩበት ውድድር አሸነፍኳቸው“ - አትሌት መሰረት ደፋር

  Рет қаралды 239,819

EBC Entertainment

EBC Entertainment

Күн бұрын

Пікірлер: 413
@wmym
@wmym 9 ай бұрын
መሲ! ከሚከታተሉሽና ከሚያደንቁሽ ነኝ! አሸንፈሽ ስትገቢ የእመቤታችንን ሥዕል ከደበቅሽበት አውጥተሽ ስታሳዪን ዕንባዬ ነበር የመጣብኝ። ቀሪውን ዘመንሽን ይባረክልሽ።
@HulsinHulsin
@HulsinHulsin 8 ай бұрын
Ewenatenaw ianekanen benebanaw dasetaiane iagalasekote iamabata wadaje zamaneshenen tebarekaw❤❤❤
@danielbeketa6229
@danielbeketa6229 9 ай бұрын
መሲ በጣም ጎበዝ እና ጀግና አትሌት ነች። ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሻለሁ። በአትሌቲክሱ ዘርፍ የኢትዮጵያ ባለውለታ ነሽ።
@TizazuBireda
@TizazuBireda 9 ай бұрын
መሲ ሁሌም ጀግናችን ነሽ ሥንት ችግር አለፍሽ የምታምኛት ድንግል ማርያም አሁንም ትርዳሽ
@DannyDesalegn
@DannyDesalegn 8 ай бұрын
የተወደድሽና የኢትዮጵያ አገራችን ኩራት ነሽ እግዚአብሔር ይባረክሽ❤
@azmeraalemayehu3597
@azmeraalemayehu3597 8 ай бұрын
ጀግና ነሽ መሠረት ደፋር የኢትዮጵያና የመላው ሴቶች ኩራት ነሽ!!!!!
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik 9 ай бұрын
መሲዬ አንቺ የኢትዮጵያ እንቁ ነሽ አትሌት ሳስታውስ ከጡትሽ ሰር የምታወጫት ምስለ ፍቁር ወልዳ ትዝ ይለኛል ዘመንሽ ይባረክ
@coolnassa1420
@coolnassa1420 9 ай бұрын
ብዙ ያልተነገረላት የአገራችን ጀግኒት ነች
@abieteffrimekta2344
@abieteffrimekta2344 9 ай бұрын
ጉብዝና ከነሙሉ ስብእና ግብረገብ የታነፀች ፈርሀ እግዚያብሄር ያላት ኢትዮጵያዊ ከማየት ከማድመጥ የመሰለ የሚያስደስት ነገር የለም እናመሰግናለን የኛ ጀግና መሲ ❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹
@kabthiwagaye8344
@kabthiwagaye8344 9 ай бұрын
ሁልጊዜም እግዚአብሔር ታላቅ ነዉ እግዚአብሔርን ምርኩዝ ያደረገ ምንም ጊዜም አያፍርም ስሙ ለዘለዓለም ይመሰገን ለሁሉም አንቺ ምሳሌ ነሽ ❤❤❤❤
@ZerihunM
@ZerihunM 9 ай бұрын
ልበ እርግብ፣ ልበ አንበሳና ልበሰብነት ተቀላቅለው የሚገኘው አንቺ መሲ ጋ ነው... አቤት ስወድሽ!!! ኑሪልን የልጅ እህቶቻችን አርዓያ!!!
@lily-qz4mm
@lily-qz4mm 8 ай бұрын
😄😂
@meseretendaylalu
@meseretendaylalu 8 ай бұрын
መስየ፡ለኔ፡ምር፡አትሌት፡ነሽ፡እግዜአብሄር፡እድሜና፡ጤና፡ይስጥሽ፡
@azebb.9813
@azebb.9813 8 ай бұрын
Well said!!!
@tsoinfikadu6562
@tsoinfikadu6562 4 ай бұрын
ትልቅ ክብር ላንቺ የኛ ጀግና እንኳንም አትችይም በለው ለዚህ ክብር አበቁሽ እኔ ባገኝሽ እግርሽን ነው የምስመው በቃ ከናተ በሁላ ለማየት እንጂ እሩጫ ያስጠላል ወኔ የላቸውም ማርያምን ሁሌም የእናተን ፉክክር ማየት እራሱ ይናፍቀኛል❤❤❤❤❤❤ጀግና ሲያንስሽ ነው
@bettyshemelis5357
@bettyshemelis5357 9 ай бұрын
የሚገርመው እኛ ከሁኔታሽ ድሮም እንረዳሻለን በጣም ጀግና የጀግና ጀግና እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤❤❤
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 9 ай бұрын
ተሰፋ በእግዚአብሔር በውስጥሽ ሰንቀሽ ስለነበር ፈጣሪ ደግሞ አብሮሽ ስለነበር ሃይል እና ጉልበትን የሰጠሸ ማሸነፍሽም የእናት ሃገርሽንም ስም ማስጠራትሽ አትሌት መሰረት ደፋር 💚💛❤️
@bersabehalayou4811
@bersabehalayou4811 9 ай бұрын
መሲ ገና ሳይሽ አንዳች ኃይል እና ጉልበት ትሰጪኛለሽ።እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥሽ።ፈጣሪ ልጆችሽን በሞገስና በጥበብ ያሳድግልሽ።
@birehanemeskel4253
@birehanemeskel4253 4 ай бұрын
😢😅😢😢
@machomehari-GG1978
@machomehari-GG1978 9 ай бұрын
መሲዬ አንቺ እንቁ አትሌታችን ነሽ የደፋር ልጅ ደፋር ነሽ እመቤታችንን ስለምታከብሪ ሁሌም ታከብርሻለች!!!
@eagle4452
@eagle4452 9 ай бұрын
🚨እንደ ሰው ክፍት ቢሆን እዚ ባልደረስሽ ነበር የምትናገሪው በጣም ያማል በተለይ የገዛ ወገን ጠላት እና ምቀኛ ሴሆን።። እግዚአብሔር ይመስገን እንባሽን አይቶ በጠላቶችሽ ፊት ከፍ አደረገሽ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 9 ай бұрын
መስዬ ስወድሽኮ፣ በተለይ አንድ ጊዜ አሸንፈሽ የእማምላክን ምስል አውጥተሽ ለአለም ያሳየሽበት ጊዜ ድንቅ ነበር❤፣ ታምሪያለሽ ደግሞ እህታለም🎉
@mathiaswoldeamanuel6758
@mathiaswoldeamanuel6758 9 ай бұрын
መንፈሰ ጠንካራ ልባም ሴት ስለሆንሽ ነው መሰናክልሽን ሁሉ አልፈሽ ለክብር የበቃሽው! እንቁ ጀግና ሴት ነሽ ለብዙ ወጣት ወገኖቻችን ምሳሌ ነሽ! እግዚአብሄር ዘመንሽን ይባርክልሽ!
@fetleworkmerhatibeb8870
@fetleworkmerhatibeb8870 8 ай бұрын
Messi you are Super hero! እመቤታችን ድንግል ማርያምን ስለምታከብሪ ሁሌም ታከብርሻለች!!! ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሻለሁ😇 I love you🥰😍
@Ebrotube414
@Ebrotube414 9 ай бұрын
የአገራችን ተመሳሌት ነሽ
@777kiya
@777kiya 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ላንቺ የሰጠውን ፅናት ጥንካሬ ፍጥነት እና እልህ ከሀይሌ በቀር ለማንም አልሰጠም። እንዴት እንደምወድሽ እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያውቀው! የለንደን 2012 የእመቤታችንን ስዕል ያወጣሽ ጊዜ ያለቀስሽውን ባየሁት ቁጥር አለቅሳለው። እግዚአብሔር ከሁሉም በላይ አርጎ ያኑርሽ። እመቤቴ ትጠብቅሽ።
@rarecell8397
@rarecell8397 4 ай бұрын
መስዬ አንቺ ላይ የተፈጸመ ግፍ ዛሬም በእህቶቻችን ላይ እየተፈጸመ ነው ግን አንቺ እግዛብሄር ድንግል እናቱን አስቀድሞልሽ አንቺ ጋር ያለው እነሱ ጋር ካለው ይበልጣልና አሸነፍሻቸው እናታችንንም በአለም አሳየሽልን የኔ አንደኛ
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 9 ай бұрын
መሲየ የሚገርም ስብዕና እምነት ጀግንነትን ይዘሽ የተፋለምሽ ጀግና ❤❤❤
@merci1093
@merci1093 9 ай бұрын
መሲዬ ችግር ያልበገረሽ ጀግና ሁሌም ታሪክሽን ስሰማ በጣም ውስጤ ይነካል እንኳንም እግዚአብሔር እረዳሽ ሁሌም የኛ ወርቃችን ነሽ ክብራችን ነሽ❤❤❤
@KarakoreJapan
@KarakoreJapan 9 ай бұрын
ከሴት አትሌቶች በከፍተኛ ደረጃ ከማከብራቸው የመጀመሪያዋ ናት። ለምን መድልኦ ይደረግባት እንደነበረ ባትገልጽም ምክንያቱ ምን እንደነበር መገመት ይቻላል። ከዚያ ሁሉ በደል በህዋላ ያገኘቻቸው ድሎች ለብዙ ሰዎች መድኃኒት ሊሆን እንደሚችል የሚያስተምር ነውና ለትመሰገን ይገባታል።
@tsinatkonjo9200
@tsinatkonjo9200 9 ай бұрын
Sa
@TizazuBireda
@TizazuBireda 9 ай бұрын
መሲ የምታምኛት ድንግል ሁሌም ካንቺ ጋር ትሁን
@wondwossentiruneh4196
@wondwossentiruneh4196 8 ай бұрын
ጀግኒት፣ ለብዙ ወገኖቻችን በስፖርቱ አለም ብቻ ሳይሆን በሌላውም Field የቁርጠኝነት፣የአላማ ፅናትን ስለምታሳይ በየወጣቶች ስብሰባ ብተጋባዥ motivation speaker ርነት ልምድዋን ብታካፍል ለስንት ወጣት role model በሆነች። ወገን ብርቆቻችንን እንከባከብ። ወደ አደባባይ እናውጣቸው !!!Thank you !
@tekezetube
@tekezetube 9 ай бұрын
Our Ethiopian Hero Messi we love You
@aynitashu4609
@aynitashu4609 9 ай бұрын
ችግር እንደነበር በቲቪ እያየን በደንብ ያስታውቅ ነበር ለዛም ነው ከሌሎቹ አብልጠን የምንወድሽ ቅንነትሽን, በዚህ ልክ በፈተና አልፎ ለውጤት መብቃት በእውነት እግዚአብሔር ካንቺ ገር የመሆኑ ማሳያ ነው!
@entyew3204
@entyew3204 8 ай бұрын
ልዑል እግዛብሔር ደግፎሰሽ ነው መስዬ እድሜ ጤና ይስጥሽ
@woineshetamare9336
@woineshetamare9336 9 ай бұрын
መሲ እጅግ በጣም የማከብርሽ የምወድሽ እንደ ልጄ የምሳሳልሽ እንቁዬ ነሽ ጤና ከእንጀራ ይስጥልኝ ለልጆችሽ ምርጥ እናት ልጆችሽ በእግዚአብሄር ቤት በምትወጃት እመቤቴ ማርያም ድጋፍ ይደጉልሽ
@s0lomon150
@s0lomon150 9 ай бұрын
hero of mesi love you more than too የኛ ጀግና ምንግዜም አንወድሻለን❤❤❤❤
@negasenshew7085
@negasenshew7085 8 ай бұрын
የእኛ ጀግና እንደ ትንሹ እረኛ ቅዱስ ዳዊት ተንቀሽ ተጥለሽ ፈጣሪ ከትቢያ ያነሳሽ የኢትዮጵያ አምሐ / ስጦታ ነሽ የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ኃይል የሆነሽ እናቱ ድንግል ማርያም ሁልጊዜ አሸናፊ የሆነችሽ ክበሪልን ፈጣሪ የሚጠለው የተሟላ አካል እያለው ዝም ብሎ ተጎልቶ እግዚአብሔር እግዚአብሔር የሚልን ሰነፍን ሲሆን የሚወደው ደሞ በላቡ በወዙ እየታገለ እየፈጋ የፈጣሪን የእናቱንና የመላእክትን እገዛ በጸሎቱ የሚጠይቅን ነው ከጠንካራዎቹ መሰረት ደፋር አንዷ ነሽ ተባረኪ በጸጋ በበረከት በኃይማኖት ቤትሽን እግዚአብሔር ይባርክ አሜን
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 8 ай бұрын
እገዳ ተደርጎብሽ አሸናፊ! እያለቀስኩ አዳመጥኩሽ። ጀግና ነሽ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 9 ай бұрын
መሲ ቆንጆ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ያድልሽ የእመቤቴ ወዳጅ❤❤❤
@alemayehualemayehu
@alemayehualemayehu 8 ай бұрын
የእግዚአብሔር ይመስገን
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 9 ай бұрын
እድህ ነው ማሥደመም አትነሡም ሢባል ተነሥቶ ማሣየት መሢየ❤❤❤❤❤❤
@demeasne2938
@demeasne2938 4 ай бұрын
በጣም የሚገርም ፌዴሬሽን ነው ስንት ዓመት አትሌሎች ላይ ቀለደ አሁንም እየቀለደ ነው አትሌሎች ግን በራሳቸው ጥረት አገራችንን እያስጠሩ ነው ፈጣሪ ይርዳችሁ በርቱ
@Lewis-HM1
@Lewis-HM1 5 ай бұрын
Meseret defar is my favorite ethiopian runner besides miruts yifter. Meseret defar is the most underrated and underappreciated ethiopian legend. No God father No family connection Her story is amazing to me.
@self-possessed
@self-possessed 9 ай бұрын
You are a very inspiring woman who is mature enough and has done her best in everything.
@dawitmersa9115
@dawitmersa9115 9 ай бұрын
You 've been missed for long long time !!
@wegayehuassefa7371
@wegayehuassefa7371 9 ай бұрын
We love you Mesiyea, Our great hero!!!!!
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia 8 ай бұрын
መሰረት ደፋር እንኴን ለዚህ አበቃሽ የእኛ ቆንጆ ኢትዮጵያዊ !!!
@geez2115
@geez2115 9 ай бұрын
ውድ ልጅ ጀግኒት ዶክተር መሲ እንዴት ነሽ ያሳዝናል ግን ሊጥሉሽ ያሉትን ጥለሻቸዋል እግዛብሔር ይመስገን አሸናፊ ሆንሽ ዛሬ በአለም ላይ እንችን የማያውቅ የለም ባንቺ የደረሰው ችግር በአትሌትክሱ አስተዳደር በብዙዎች ደርስዋል እየደረሰ ነው ግን ማነው የሚቀርፈው እስካሁን መቅረፍ ያልተቻለውስ ለምንድን ነው?🙏
@samrawittsehay1610
@samrawittsehay1610 8 ай бұрын
🥳❤
@bekelechtolaboku4650
@bekelechtolaboku4650 8 ай бұрын
ጀግና እና ጨዋ ነሽ፡፡ ስለ ጨዋ ንግግርሽ ክብር ይገባሸል፡፡
@yosefadhanom7081
@yosefadhanom7081 8 ай бұрын
የሁልግዜ ጀግና!
@tteklu
@tteklu 8 ай бұрын
Meseret - you are the most precious athlete of all times. We Ethiopians love so much.
@israeltewabe8031
@israeltewabe8031 9 ай бұрын
መሲ የኢትዬጰያ ጀግና እንወድሻለን❤
@kirubealbekele4955
@kirubealbekele4955 8 ай бұрын
መሠረትን በጣም ነው የምወዳት። በተለይ የማይረሳኝ ፣ አንድ ጊዜ ስታሸንፍ ፣ እያለቀሰች የማርያምን ሥዕል ስታውለበልብ ያየሁትን ፣ እስካሁን አልረሳውም!! እኔንም አስለቀሰችኝ።
@wonshetmokonnen
@wonshetmokonnen 9 ай бұрын
አበረታች መድሀኒትሽ እመቤቴን ይዘሽ አለማሸነፍ አይቻልም
@masarat2998
@masarat2998 8 ай бұрын
ስውድሽ የማርያም ልጅ❤❤❤❤
@AbebaMengestu
@AbebaMengestu 9 ай бұрын
ይቅናሽ በንትሽ ለካ እንደዚኽ ነሽ ጅግናችን በርቺ!!!
@Shemet-c9v
@Shemet-c9v 4 ай бұрын
በጣም ጀግና ነሽ አስታውሳለሁ የእመቤታችን ስእል አውጥተሽ ስታሳይ በጣም ነበር ያለቀከስኩት
@mitu-hn9kf
@mitu-hn9kf 9 ай бұрын
ብዙ አትሌቶች እድል ሳያገኙ ሲቀሩ ዜግነት እየቀየሩ ይሮጣሉ ፌዴሬሹኑ ብቁ የሆኑ አትሌቶችን ማሳተፍ ሲገባው እነሱ ግን በዘመድ በዘረኝነት የተጨማለቁ ናቸው ብዙ አትሌቶችን አተናል መሲዬ ለብዙ አትሌቶች ተምሳሌት ጀግና ነሽ አሁንም ትችያለሽ 👑💪🏾
@endalksolomon2000
@endalksolomon2000 8 ай бұрын
እውነትም የደፋር ልጅ ነሽ ጀግና
@milliteshome3651
@milliteshome3651 9 ай бұрын
የመጀመሪያ የወርቅ ሜዳልያ ለቤተክርስቲያን የሰጠች ብቸኛ አትለት መሲ እንወድሻለን
@syselassie6778
@syselassie6778 8 ай бұрын
We Tegaru in the whole world love you for who you are my dear. Long life for you ♥️♥️
@webalemnnnu
@webalemnnnu 9 ай бұрын
ሰዎች በናቁሽ ቦታ ላይ ሲያነሳሽ ❤❤
@uaeuae6416
@uaeuae6416 8 ай бұрын
መሰረት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የፅናት ምልክት ነሽ ያከበርሻት አከበረችሽ
@RRuth8852
@RRuth8852 9 ай бұрын
We proud of you and love you ❤❤❤
@Chaina88
@Chaina88 3 ай бұрын
የኔ ወርቅ ዘመንሽ በደስታ በጤና ይደምደም ፈጣሪ ሁሌ አብሮሽ ነው
@zerihunyelma
@zerihunyelma 9 ай бұрын
በህይወቴ ከተደሰትኩባቸው ቀናቶች ውስጥ አንዱ አንቺን በአካል አግኝቼ ፎቶ የተነሳውበት ቀን ነው ❤
@menetewabtekeste3600
@menetewabtekeste3600 4 ай бұрын
መስዮ የኢትዮጲያ ንግስት እኮ ነሽ ግዜ የማይጥልሽ እሕቴ እግዛብሔር የኢትዮጲያ አምላክ ይፍረድ አሁንም እግዜር እያጋለጣቸው አይዞሽ መስዮ።
@zenebegetaneh-vc8lx
@zenebegetaneh-vc8lx 8 ай бұрын
GREAT
@firiwaktolesa8141
@firiwaktolesa8141 8 ай бұрын
Mesi u r so enthusiastic athlete. I remember ur energy since I was a kid. It's painful to hear the pain u felt at that time. U r exemplary not to despair through entailing underestimation as a fuel for success. We love u and we r happy to hear ur voice.
@Internationalwate
@Internationalwate 4 ай бұрын
መሲሲ ዘመንሽ ይባረክ ምርጥ የኢትዮጵያ ባለውለታ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@PM-cc5vs
@PM-cc5vs 9 ай бұрын
The Federation needs a huge reform.
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 9 ай бұрын
ከዱሮ ጀምሮ ነው
@የሁሉኢትዮጵያውያንወዳጆች
@የሁሉኢትዮጵያውያንወዳጆች 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክሽ ነው፥ ክብር ይሁንለት።
@rfdos2152
@rfdos2152 4 ай бұрын
You’re a golden child for Ethiopia. Running world will Miss you. You’re br
@henokwendemu3726
@henokwendemu3726 8 ай бұрын
የዲባባ ቤተሰብን አፈር ድሜ ያበላሽ ጀግና ነሽ ስንት ችግር በነሱ ቤተሰብ የደረስብሽን በደል እእናውቃለን ከደራቱ ጭምር ብቻ ጀግና ነሽ
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 8 ай бұрын
እሷን ለማድነቅ የድባባን ቤተሰብ መሳደብ ምን የሚለት ጅልነት ነው ስድ
@ephremabye7489
@ephremabye7489 8 ай бұрын
Henok shame on you.
@MeseretHaylegebrel-ds9eq
@MeseretHaylegebrel-ds9eq 8 ай бұрын
የኔ መልካም ስወድሽ ሰላምሽ ይብዛ
@gebyaneshzeleke6858
@gebyaneshzeleke6858 8 ай бұрын
ወይ መሲዬ ስንቱን ችግር አሳልፈሻል ያከበርሻት እመብርሃን አክብራሻለች ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን። መገለል እንዴት ይጎዳል
@friyeamen9579
@friyeamen9579 9 ай бұрын
ይገርማል ተደብቆ የነበረው ቁንጅናዋ ወጣ ትንሽ ወፈር ስትል #ጅግኒት💪🏾
@ዋሰ
@ዋሰ 9 ай бұрын
ሞኝ
@lensa3719
@lensa3719 9 ай бұрын
በፈትም ቆንጆ ናት ❤❤❤❤
@ዋሰ
@ዋሰ 9 ай бұрын
@@lensa3719 እሱ ያለሸ ወፍረት የቁጅና ምልክት ነዉ ያለሸ
@as9017
@as9017 8 ай бұрын
You are truly a hero, God is great.You are really a good example for us Africans.
@zulfanesruz
@zulfanesruz 8 ай бұрын
ጀግናችን♥️!!
@tsiont2506
@tsiont2506 8 ай бұрын
God bless you ❤
@AdugnaTasew-b6n
@AdugnaTasew-b6n 8 ай бұрын
የምታምኛት የአምላክ እናት ደግፋሻለች
@ashenafinigussieebido9213
@ashenafinigussieebido9213 9 ай бұрын
God is always good!!!
@tisi3500
@tisi3500 9 ай бұрын
ጀግና ነሽ!
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 9 ай бұрын
ሰው ማንን ይመስላል ቢሉ ኑሮውን ማለት መሲ ነሽ ጀግና❤❤❤
@solocmc
@solocmc 9 ай бұрын
እድሜ ለመሰረት ደፋር ETV 45000 ሰው በሁለት ቀን አየው
@Viva-Ethio
@Viva-Ethio 4 ай бұрын
😂😂😂
@user-vn2pc4RICH
@user-vn2pc4RICH 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@hahu3160
@hahu3160 4 ай бұрын
እውነት ነው። እኔም ዛሬ እሷን ለማየት etv ያየሁት
@N33Natty
@N33Natty 9 ай бұрын
መሲ ስወዳት ጀግና ዛሬም ጠንካራ ነሽ ።❤❤💪💪
@alexyedingllij2119
@alexyedingllij2119 4 ай бұрын
የምንጊዜም ጀግናችን ነሽ!!!አዬዬ ያ ዘመን መሲየ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ!!!
@selambelay615
@selambelay615 8 ай бұрын
አቤት የሁኔታዎች መመሳሰል። እንዴት ይገርማል እኔም አሁን ላይ በእንዲህ አይነት ሁኔታ ላይ ነው ያለሁት። ሰዎች አላማየ ላይ እንዳልደርስ መንገዴ ላይ እየቆሙ ከባድ ጫና እያሳደሩብኝ ይገኛሉ። ቼሩ መድሐኒአለም፥ ሩሁሩሁ አምላክ ግን አሳልፎ እንደማይሰጠኝ እና አላማዬን እንዳሳካ እና በተሰማራሁበት ዘርፍ ለሀገሬ አልፎተርፎ ለአለም ተስፋ እንደምሆን እንደሚረዳኝ አልጠራጠርም። እመብርሀን እናቴ መንገዴ ላይ ቆመው እንዳላልፍ እያደረጉኝ ያሉትን ዘወር አድርጋልኝ ማለፊያ መንገዱን እንደምታመቻችልኝ አልጠራጠርም። መሠረት የኔ እናት እንኳንም ቼሩ መድሐኒአለም ከነ ርህሩህ እናቱ ረዳሽ። እንዴት ከባድ እንደሆነ የደረሰበት ብቻ ነው የሚያዉቀዉ። ማንም የማንንም እንጀራ ላይበላ ሰዉን ማሰቃየት። ልቦና ይስጣችሁ ይህን የምታደርጉ ሰዎች።
@TenagneTola
@TenagneTola 8 ай бұрын
አይዞሽ ሰላምዬ ምቀኛ አታሳጣኝ ይባል የለ ምቀኛ ያጠነክራል ከእግዚአብሔር ጋር ያለሽን ነገር ሁሉ ያጠብቃል እጅ አትስጪ!!!!!
@selambelay615
@selambelay615 8 ай бұрын
@@TenagneTola በጣም አመሰግናለሁ
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 8 ай бұрын
የኔ ጀግና ሴት መሲ ❤❤❤❤❤❤❤ ሰዎች ሲገፉሽ ድንግል ማርያም ከነ ልጇ ይዘሽ አሸነፍሻቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hiwot-b8v
@Hiwot-b8v 8 ай бұрын
ስወድሽ መሲዬ ስላየሁሽ ደስ በሎኛል ከእግዚአብሔር ጋር ሁሉን ያለፍሽ ጀግናነሽ👍👍👍 አትሌትክስት ፌዴሬሽን የዘመድ አዝማድ ቤት ነው እንቺ ከዛ ውስጥ ፈጣሪ ነጥቆ ያወጣሽ ሰው ቢበድል ቢከፋ እግዚአብሔር ከ🎉ያዝን ምንም እንዳማንሆን ያየነው ባነቺ ህይወት ነው
@AdonyTamerat
@AdonyTamerat 8 ай бұрын
ቆሻሻ የሆነ አትሌቲክስ በፖለቲካ የተበረዘ ነው አይዞሽ መሲየ በጣም ነው እምዎድሽ ምርጥ እናት ነሽ የቅ/ድንግል ማሪያምን ስዕል አድኖ ያዎጣሽበትን መቼም አልረሳውም ለእምነትሽ ያለሽን ጥንካሬ አደንቃለሁ WoW Ebc ምናለበት እንደዚህ አይነት ዶክመንተሪ ሁሌ ብትሰሩ ዋው Directing እሷ የገባችበት መንገድ ጎበዝ ጋዜጠኛው Colour ,Editing ,Loaction ,Quality 1# እውነት ሁልጊዜ እንደዚህ ስሩ እስኪ የሆነ የውጪ Documentary እያየሁ ነው የመሰለኝ , Director ,camera ,editor በርቱ
@Samson-sm4cc
@Samson-sm4cc 8 ай бұрын
መሲየ እጅግ ጠንካራ አትሌት ነሽ በጣም ነው እምነዎድሽ ❤❤❤❤ሁሌ እንደዚህ ስሩ ያምራል EBC የሌላ ሀገር ቀረፃ ነው እሚመስለው Director camera Edited Nice
@abrahamengida4898
@abrahamengida4898 8 ай бұрын
በጣም ጀግኒት። እግዚአብሄር ጨምሮ ይባርክሽ !!
@Shibettube
@Shibettube 8 ай бұрын
You are so amazing. Almost ba hulum wididr wistish yalew elih ena kuchit yastawik neber.
@asegedechbetru7129
@asegedechbetru7129 8 ай бұрын
በርች ጀምሪ ጌታ ይርዳብ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@yabseragirma1606
@yabseragirma1606 9 ай бұрын
የኔ ጀግና ❤
@tsege2112
@tsege2112 9 ай бұрын
Mesi I love you so much and proud of you for being the best role model for women! I am so happy to see you today our hero ❤❤❤
@hanlove412
@hanlove412 4 ай бұрын
የወርቅ ዘመን እኮ ነበረ በፊት በለይ የዲባባ ቤተሰብ የአለም ፈጣኑ ቤተሰብ ተብለው ጎግል መዝግቧቸዋል የኛ የኢትዮጵያ ኩራቶች አትረሱምኮ❤❤❤
@samiabera7894
@samiabera7894 4 ай бұрын
መሲ ስወድሽ እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜ እና ጤና ይሰጥሸ ጀግናችን
@betelhemtigabu8468
@betelhemtigabu8468 9 ай бұрын
ከቃል በላይ ነሽ
@tewedajmedia8683
@tewedajmedia8683 9 ай бұрын
መሲየ ጀግናችን ነሽ
@TheBex2007
@TheBex2007 9 ай бұрын
መሲ አመለ ሸጋ የትጋት ምልክት ነሽ:: የኔ ቆንጆ ገና ብዙ ነገር እንጠብቃለን ካንቺ ትችያለሽ
@tsehaymogestsehay-oy9fo
@tsehaymogestsehay-oy9fo 8 ай бұрын
ፈጣሪ ሁሌም ይጠብቅሽ መስዬ ሀይል የመድሀኒያለም ነው አይዞሽ የኔ ማአር አሁንም እመብርሃን ካች ጋር ትሁን አሁንም እምነት ያወጣል እምነት ይጥላል በርችልን
@marigoldan1
@marigoldan1 8 ай бұрын
So Inspiring story ❤ Long live our hero Mesi
@aberashgesset-yx8ku
@aberashgesset-yx8ku 4 ай бұрын
የኛ ጀግና ❤❤ ውብ ሴት ❤❤ ጤና እና ስላም ላንችና ለቤትሽ ይሁን ❤❤
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,5 МЛН
Lamborghini vs Smoke 😱
00:38
Topper Guild
Рет қаралды 69 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 16 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 51 МЛН
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 19 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 19
25:50
EBC Entertainment
Рет қаралды 59 М.
Ethiopia’s Derartu Tulu 🇪🇹I Legends Live On
26:33
Olympics
Рет қаралды 301 М.
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,5 МЛН