Рет қаралды 32,076
ይህ ቪዲዮ መታሰቢያነቱ ለመልካሟና ጠንካራዋ ኦቲዝም እናት ለኔ ሮል ሞዴል ዘሚ ዩኑስ ይሁንልን፤ ይህ ቪዲዮ የተለቀቀዉ ዜና እረፍቷን በሰማንበት እለት ነዉና፡፡ 😭😭😭😭😭 this video is dedicated for the mom of Autism son and inspirational and strong women who I know worked so hard on Autism in Ethiopia Zemi Yunus, RIP!!!!!!!!!!!!