የልጄን ኦቲስቲክ መሆን እንዴት አወኩ?/How I found out that my son is Autistic?

  Рет қаралды 44,568

Elnat&Kido Vlog (Bubu Lije)

Elnat&Kido Vlog (Bubu Lije)

Күн бұрын

Пікірлер: 362
@senaityohannes1957
@senaityohannes1957 3 жыл бұрын
እግዛብሄር አዋቂ አምላክ ነው በስራው አይሳሳትም ሁሉንም ቀድሞ ያቃል አንድ ምወደው የ እግዛብሄር ቃል አለ ዮሐንስ 9 (John) 2፤ ደቀ መዛሙርቱም፡- መምህር ሆይ፥ ይህ ሰው ዕውር ሆኖ እንዲወለድ ኃጢአት የሠራ ማን ነው? እርሱ ወይስ ወላጆቹ? ብለው ጠየቁት። 3፤ ኢየሱስም እንዲህ ብሎ መለሰ፡- የእግዚአብሔር ሥራ በእርሱ እንዲገለጥ ነው እንጂ እርሱ ወይም ወላጆቹ ኃጢአት አልሠሩም። ይህ ማለት ልጂሽን ጌታ ለተአምራቱ ፈልጎት ይሆና በተረፈ ጠንካራ ነሽ
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
💙💙💙
@tenaworkfikre7012
@tenaworkfikre7012 3 жыл бұрын
የኦቲዝም ተጠቂ ማለት እኮ ህመም ሳይሆን worldን በሌላ መንገድ ማየት ማለት ነው።አሜሪካ በመወለዳቸው ብቻ የተለየ ጥቅም አያገኙም።እኔ ኢትዮጵያ ውስጥ የምኖር የኦቲስቲክ ልጅ እናት ነኝ።ኦቲዝም በእኛ ቤት አዲስ ትምህርት ያገኘንበት፣ፈን አድርገን የምንዝናናበት.....ነው። የኔ ልጅ ቢኒያም ስድስት አመቱ ነው every skills(using toilet,asking what he wants,expressing his fellings)ያለመታከት አሰልጥኜው በሚገባ ያከናውናል።and also he is dynamic in Mathematics and language. he is alert in any hard conditions.so የወላጅ ጥንካሬ እና የመቀበል አቅም ነው እንጂ ልጆቹ በጣም smart እና ፍቅር ናቸው።በጣም ጊዜ እንደ ሚፈልጉ አበክሮ ማስረዳት ነው ጠቃሚ የሚሆነው።የራስን ጉዳይ ለጊዜው በመተው ልጄ ላይ invest በማድረጌ ዛሬ ቢኒያም ልጄ በስድስት አመቱ መኪና እያየ አስፋልት መሀል ዘው ብሎ በፍፁም አይገባም(ይህን ለመረዳት ኦውቲስቲክ ልጆች ስለሚቸገሩ ነው) ሁል ጊዜ በሚረዱት አረዳድ (ስዕላዊ፣በመናገር፣በምልክት.....)ሳይታክቱ በማስረዳት ወደ እኛ አለም ማምጣት እንችላለን።ስነ ስርአትም ማስተማር እንዲሁ።በተለይ እናት በጣም መንፈሰ ጠንካራና፣ አንባቢ መሆን አለባት።በተረፈ ልምድ ለመካፈል ከፈለግሽ telegram ላይ Tenawork Bini(+251911720520)አግኚኝ።ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እንዲህ ያሉ አለምን በሌላ መንገድ የሚያዩ ልጆችን እንድንንከባከብ ለሰጠን።
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
👏👏👏ጎበዝ እናት ነሽ!!! እንዲሕ አይነት ጥንካሬ ስሰማ እጅግ በጣምምምምምም ነው ደስ የሚለኝ!!! እሺ እሕቴ እርዳታ ስፈልግ በሚገባ አገኝሻለው; thanks for sharing your #! በተለይ አገር ቤት ያሉ እናቶች ልጆቻቸው ላይ ከሰሩ ምን ያክል ለውጥ እንደሚመጣ እንደዚሕ እየወጣን ስናወራ ይማራሉ/እንማማራለን/ ቻናላችንም ትልቁን አላማ ያገኛል ግቡንም ይመታል ማለት ነው:: ሌላው, እንኳንም እዚህ ወለድኩት ማለቴ እንደ እናት ልጄ ብዙ እጅግ ብዙ እርዳታዎችንና ለነገሮች access ከሀገር ቤት በተሻለ ያገኛል ለማለት ነው እንጂ አገር ቤት ያሉ ልጆቻችን አይለወጡም ለማለት በፍፁም አይደለም:: ደፍሬ ሚዲያ ላይ እንድወጣ ሜን አስገደደኝና? እነሱ ; የነሱ ወላጆች እሕትና ወንድሞቼ እኮ ዋናዎቹ ናቸው:: ለማንኛውም ለሁሉም አመሰግናለው ጥንካሬሽን በድጋሚ ሳላደንቅ አልዘጋም በርቺ ሁሌም ጠንክሪ ! አንቺም እርዳታና ልምድ መለዋወጥ ከፈለግሽ you know where to find me sis💙
@mihertgebreselsie8407
@mihertgebreselsie8407 3 жыл бұрын
Tebareki
@nejatali7088
@nejatali7088 3 жыл бұрын
Betam tenkara nachu weder yelachihum
@nejatali7088
@nejatali7088 3 жыл бұрын
Lemewled betam eferalew
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
Atfri bechirash💙
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 3 жыл бұрын
የኔ እህት እግዚአብሔር ይፈውስልሽ ጠንካራ ሴት ነሽ እየወጣሽ ሃሳብሽን ሽር አድርጊ እንዳትጨነቂ ጌታ እግዚአብሔር አቅም ጉልበት ይሁንሽ
@ኢትዮጵያሃገሬ
@ኢትዮጵያሃገሬ 3 жыл бұрын
ታሪክ ይቀይራል እግዚአብሔር ይሻለዋል ፀልይ ማማዬ ደሞ ጤነኛ ነው 🇪🇹♥️🙏 እመብርሃን ትርዳሽ🙏🙏
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
Amennnnnnnnn!!!!💙💙💙 eshi
@NoRa-bk5nh
@NoRa-bk5nh 3 жыл бұрын
My daughter was recently diagnosed with autism and I can relate to you.I cried for whole 3 weeks before My brain start to process it and got myself together tobe strong for her. Its hard but we got it mama ❤️ Hugs to you and sweet baby boy🤗
@lulalela8087
@lulalela8087 3 жыл бұрын
Your son can achieve his goals with your support and with appropriate intervention. I work with a doctor who has aspergers ( it is a form of high functioning autism). He is the smartest and nicest doctor I ever met. I can tell he is different interims of communication. I have never met any doctor who passionate and compassionate. I also know another famous person who has autism. She graduated from Harvard and very famous. She published lots of books. She stated, “ my mom worked hard for me to reach my goal.” I can go on and on with autism. It is very common diagnosis in these days. Some people don’t even know they have autism until they reach on their 60’s. Back then it was difficult to diagnose it. Your son can reach a star. He is a gift from God.
@soliyan
@soliyan 3 жыл бұрын
በጣም ብዙ የሃበሻ እናቶች እውቀቱ ስለሌላቸው እየተሰቃዩ ያሉ አሉ እና አንች ወደሚዲያ መውጣትሽ ትልቅ ነገር ነው ነገሮችን ተቀብሎ ምን ማድረግ እንዳለብሽ ብቻ አንብቢ በሽታ አይደለም እውቀቱ ያላቸው ደግሞ በጣም ነው ኢንጆይ የሚያደርጉት አለመደበቅሽ በጣም ትክክል ነሽ ለብዙወቹ መፍትሄ ትሆኛለሽ
@hanna3904
@hanna3904 3 жыл бұрын
የተሻለ አገር ስለሆነ ምንም አይሆንም ያችን ግን ጥንካሬሽን አደንቀዋለው እናትነት ከባድ ነው 😭😭😭😭 እራስሽን ጠብቂ አይዞሽ
@t.y5386
@t.y5386 3 жыл бұрын
So inspirational! you are a strong women ! Mama Bear!!! a hero & a role model to our abesha community and beyond !!! These of you who disliked this video couldn’t imagine what your reason could have been?! ከድንቁርና በስተቀር ..🤷🏽‍♀️
@tsenatebehindthescenes
@tsenatebehindthescenes 3 жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ጒበዝ እናት ነሽ ምክርሽ በጣም ጠቃሚ ነው እግዛብሄር ጉልበት ይሁንሽ
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
Amen💙
@kassahun8
@kassahun8 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ላንቺ ጥንካሬውን ለልጅህ ምህረቱን ይላክልሽ
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@saraabebe865
@saraabebe865 3 жыл бұрын
ጌታ ላንቺ ብርታቱን ለልጅሽ ደግሞ ፈውስን ይላክልሽ በርቺ
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
Amen! Eshi💙
@rahelbelay3961
@rahelbelay3961 2 жыл бұрын
ጠንካራ ጎበዝ እናት,እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ልጅሽንም በሞገስ በጥበብ ያሳድገው 🙏🙏🙏
@amiyjohar7875
@amiyjohar7875 3 жыл бұрын
I have a kid with asperger syndrome some social problems and not been able to connect with the world we know it was very very hard the first 6 years after that it was the most smart kid in the planet thank God and pray you all who have kidz with special need God is great
@zewdineshhaile3727
@zewdineshhaile3727 3 жыл бұрын
አይዞሽ አንች ጠንካራ ሁኝ በጣም ቀላል ነው ያውም የሰለጠነ አገር ውስጥ ሆነሽ ፀልይ ወ/ሮ ዘሚ የጆጆ እናትን ተመልከች ጠንካራ እናት ነፍሶን ይማረውና ጠንካራ እናት ሁኝ ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ።
@banjaminseid569
@banjaminseid569 3 жыл бұрын
አላህ ይርዳሽ ጠንካራ እናት ነሽ።
@henokderiba4802
@henokderiba4802 3 жыл бұрын
አይዞሽ እመቤቴ ድንግል ማርያም ትዳብሰው እግዚአብሔር ጋንቺ ጋር ይሁን
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
Amen Amen ehite! 💙
@bettytube2366
@bettytube2366 3 жыл бұрын
የመኖር ዋይ እህቴ እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ ጠንካራ ሴት መልካም ምክር እግዚአብሔር ይባርክሽ አሁንም እግዚአብሔር እስከመጨረሻው መገኘቱ፣ ድጋፉ ከናተ ጋር ይሁን። መልካም ሴት የእናት ሆድ በርቺልኝ። ቤተሰብ ሆኛለሁ ፣ ላይክ። የእግዚአብሔር እጅ ከሁሉ ይበልጣል እናመሰግናለን
@tinsaevlog6646
@tinsaevlog6646 3 жыл бұрын
፣እረዳሻለው የልጅ ስሜት ምን እንደሆነ ግን ሳላደንቅሽ አላልፍም አሁንም ብዙ ትምህርት ካንቺ እንጠብቃለን ቤተሰብሽ ብታደርጊኝ ደስ ይለኛል ልጅሽን በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ ምክንያቱም እግዚአብሔር አይሳሳትም 😍👌
@Abi-uq6ne
@Abi-uq6ne 3 жыл бұрын
Endmamer wuda
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
Des eyalegn! Thanks tho💙
@hewannegash5626
@hewannegash5626 3 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ አንቺ እራስሽን ጠብቂ ጠንካራ ሁኚ አንቺ ጠንክረሽ ራስሽን ጠብቀሽ ስትኖሪ ልጅሽን ትጠቅሚዋለሽ ማን እንደ እናት። ደግሞ ልጅሽ ምንም አይሆንም አንቺ ግን ኑሪለት ስሜቱ ቢከብድም ራስሽን አበርትተሽ ልጅሽን መንከባከብ አለብሽ ልጅሽ ደሞ ምንም አይሆንም እያደር ይለወጣል በጣም ጸልይ ደግሞ ጌታ መልካም ነው ።
@messilemma5116
@messilemma5116 3 жыл бұрын
እኔም ልጄ ኦቲዝም ነው ነገር ግን ኦቲዚም ልጆች በጣም ስማርት ናቸው የአንቺ ጥንካሪ ይውስነዋል ብዙ ነገሮች መስራት ትችያለሽ ልጅሽ ላይ እኔ ልጄ አሁን ላይ የሦስተኛ አመት ሀይስኩል ተማሪ ነው ከትምህርት ቤቱ ተሸላሚ ነው ልጂ ስለሆነ አጋንኚ አይደለም ምነግርሽ በጣም እስማርት ነው ልዩ የተፈጥሮ እውቀት አለው እና እኔም ከዛ በኃላ አጭር ኮርስ ወስድኩ ስለ ኦቲዝም እና ማግዝሽ ነገር ካለ ዝግጁ ነኝ ።
@samiramohammed8008
@samiramohammed8008 3 жыл бұрын
Eseki enin erejigi lefetari honeshalehi
@messilemma5116
@messilemma5116 3 жыл бұрын
@@samiramohammed8008 ሳምሪ በምን ልርዳሽ እኔ ፈቃደኛ ነኝ ልረዳሽ የት አገር ነው ምትኖሪው
@selamleethiopia2153
@selamleethiopia2153 3 жыл бұрын
Messi እንዴት ላግኝሽ እህት ፈልጊሽ ነበር
@messilemma5116
@messilemma5116 3 жыл бұрын
@@selamleethiopia2153 ስልክሽ ወይም ኢሜልሽን ወይም ደግሜ Facebook Adona Melaku መሰረት በሚሰንጀር መልክት ተይልኝ እና እናወራለን
@እናቴየኔውድእወድሽአለሁ
@እናቴየኔውድእወድሽአለሁ 2 жыл бұрын
Ehta please erdate efalgalhu
@asteralebachew1614
@asteralebachew1614 3 жыл бұрын
በርች የኔ እህት ጠንከር በይ ጌታ ከአንች ጋር ይሁን
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
Amen!💙
@eyosiasabiot5477
@eyosiasabiot5477 3 жыл бұрын
አቺ ከጀግና እናቶች አንዶ ነሽ ተባረኪ ❤❤❤❤
@Abi-uq6ne
@Abi-uq6ne 3 жыл бұрын
Ewnet nw
@rahelwolde146
@rahelwolde146 3 жыл бұрын
አይዞሽ ማማዬ እናት ለሆነ ምን ያህል እንደሚከብድ የሚያውቀው። ፀሎት እና ስግደት በርቺ ፀበልም። ምህረት ይላክለት። ባባዬ ይድናል ጠንካራ ሁኝ።
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
Eshi amen yene enat! Ttsom tselotunm beretalew amesegnalew
@solihabesha722
@solihabesha722 3 жыл бұрын
አይዞሽ እንጅ ማማየ አይዞሽ አንች ስትጠነክሪ ብዙ ሰው ካንች ይማራል አይዞሽ ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይሽ ግን ጎበዝ ነው መሆን ጠንካራ ሁኝ በህክምና ስህተት ያጋጥማል እንዴ ይሄ ነገር
@tigistigeber3057
@tigistigeber3057 3 жыл бұрын
ኣይዞሽ እህቴ በርቺ ፈጣሪ ታሪክን ይቀይራል:: የእግዚአብሔር ድጋፉ ኣይለይሽ:: ወላዲት ኣምላክ በምህረቷ ትዳብስልሽ🙏🙏🙏
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
AmenAmen Amen!!!💙
@adanechtena6049
@adanechtena6049 3 жыл бұрын
አይዞሽ ጠንካራ ሰው ነሽ በርቺ ለልጅሽም እድሜና ጤና ይስጥሽ ቸሩ አምላካችን
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
Amen!💙
@senaithagos8089
@senaithagos8089 3 жыл бұрын
እህቴ በእግዚአብሔር ታመኝ ምንም ነገር ቢመጣ እግዚአብሔር አዋቂነው አቀዋለሁ የልጂን ነገር 3አመት ለልጄ አኪቤት ያለእረፍት አሳልፊአለሁ ያለነው ደህነ ሀገር ነው መፉትሄ መፈለግ ነውእጂ ማዘን መፍትሄ አይሆንም በርች አይዞሺ ያለፈበት ይረዳሻል እግዚአብሔር ደሞ ይረዳነል
@hopeliveshere1121
@hopeliveshere1121 3 жыл бұрын
This is heartbreaking. I don’t necessarily agree with your vaccine theory, but I see where you are coming from. You are a wonderful mom. Neither you nor your baby is broken. He is a beautiful man and he is lucky to have you fighting for him. Science is continuously evolving and we will continue to have better treatments. I hope you have access to support groups. You area strong lady
@mary4094
@mary4094 3 жыл бұрын
Sorry but it’s the vaccines 100%... you know in America and Europe vaccines injured kids the court paid millions to the family.
@saronabi1387
@saronabi1387 3 жыл бұрын
@@mary4094 i agree with u totally sure that the problem is with the vaccine. We have to tell each other the truth and save our community.
@danigeni3089
@danigeni3089 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ታሪክ ይቅር የኔ ጌታ እድግ በል 😘
@tesfayeayelech1831
@tesfayeayelech1831 3 жыл бұрын
ያንቺ ጥንካሬ ለልጅሽ ትልቅ አስተዋፆ አለው በግዜ ማወቅሽ ደግሞ በአጭር ጊዜ ውስጥ ለውጥ ያመጣል ዋናው ያንቺ ጥንካሬ እና ክትትል ነው አይዞሽ ይለወጣል መድሐንአለም ታሪክ ይቀይራል!!!!
@wintab9571
@wintab9571 3 жыл бұрын
ሰላም የኔ እህት በርቺ በጣም አስፈላጊ ነገር ነው ይዘሽ የመጣሽው እኛ ኢትዮጵያን ዘግይቶ ነው የሚያወራው ወይም ፈጣን አይደሉም እያልን ክትትል አናደርግላቸውም በጊዜ ከታወቀ ግን በጣም ይስተካከላል እኔም ላይ ስለገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ
@tgsisthaile7176
@tgsisthaile7176 Жыл бұрын
ጠንካራ እናት ነሽ እመምሽ ተሰምቶኛል😢😢
@christdeli8534
@christdeli8534 3 жыл бұрын
Egziabher yimarew. Lanchim xegawn yabzalsh
@fitsumworku9593
@fitsumworku9593 3 жыл бұрын
Hi konjo,I was tear when I saw your video. Sorry what you going through.I know it's hurts so much .Be strong you inspire me a lot .Thank you for sharing what you experienced. I don't have a word to say my friend but God be with you and your little angel.
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
Thank you so so much and my pleasure Fitsumeye! Amen!
@martawogaso8493
@martawogaso8493 3 жыл бұрын
አይዞሽ እግዛብሔር ከአንቺ ጋር ነው ይረዳሻል
@begrateful5112
@begrateful5112 3 жыл бұрын
Gobez enat!! I also heard about it and i rejected the vaccine until my twins turned 5. They took it before the started kindergarten and they are doing well. Thanks to God! God is good my dear sis! Your son is beautiful and very active! I didnot see anything different on him! So keep helping him and keep dreaming big for him, God will put him in a higher position as you believe in! Ayzosh yene jegna!
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
Smart way!💙💙💙
@saronabi1387
@saronabi1387 3 жыл бұрын
Thanks sister we have to know the truth the vaccine has its impact on our children. U did the right thing.
@koketisinan6640
@koketisinan6640 3 жыл бұрын
@@saronabi1387 wich one? It so many vaccines ?
@firehiwotsenbetu6300
@firehiwotsenbetu6300 3 жыл бұрын
@@koketisinan6640 MMR
@Eurael
@Eurael 3 жыл бұрын
Ayzosh yrne konjo, Egziabher le miwedew ena le strong sew new mifetinew. I agree with you yene enat , shotu bizu lijoch yabaleshe new biye asbalew enem!
@jesusislord9447
@jesusislord9447 3 жыл бұрын
First to all of you who commented on this video , with such kind and loving words, God bless you so much!!! You guys have said it all that there is no more to say !!! You are an amazing mom, such a great example! May The Lord Jesus give you grace!!! Can you make a video on why do you think the habesha comunity is more and more affected by this? If there is a common cause and a solution! God bless you, Geta Eyesus lijeshen yasadeg, yitebk !!! Tebareki
@amanawit1598
@amanawit1598 3 жыл бұрын
ጠንካራ፡ነሽ፡፡እግዚሀብሄር፡ደሞ፡አለ።
@meazabeyene5109
@meazabeyene5109 3 жыл бұрын
Oh sweetheart my heart break for you. Thank you so much for sharing your story. It takes courage and you help lots of people by doing so. May you and your son be blessed! ❤️
@ጓልመቐለ-የ2ቘ
@ጓልመቐለ-የ2ቘ Жыл бұрын
ኣይዞሽ የኔ እናት ፈጣሪ ኣለ።በፈጣሪ ተስፋ ኣይቆረጥም።
@Honey-zv7zb
@Honey-zv7zb 3 жыл бұрын
My sister, stay strong God has a plan for each one of us!
@sarasisay5487
@sarasisay5487 3 жыл бұрын
የሆነ ዓመት ኬንታኪ ገብርኤል ለጸበል ሄጄ በዛ ያሉ ልጆች ኦቲዝም ናቸው ብለው ለጸበል አምጥተዋቸሁ አየሁ... ወላጆቻቸውን በየተራ ምን ሆነው ነዉ ብዬ ስጠይቃቸው vaccine ከወሰዱ በኃላ እንደተለወጡባቸው ነገሩኝ:: ሆስፒታሎቹም እንደካዷቸው:: በጣም ግራ ገባኝ:: ዛሬ ደግሞ አንቺ ደገምሽው:: ውይ ጉድ:: አይዞሽ በርቺ
@mindabeletshiachew5652
@mindabeletshiachew5652 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያበራታሺ የኔ ማር አይዛሺ
@emmanuelabel4638
@emmanuelabel4638 3 жыл бұрын
My dear sis do not worry my God Almighty Will give you strength. Just enjoy the time with him.
@metsehetjoseph6608
@metsehetjoseph6608 3 жыл бұрын
As the late queen zemy yenus( may her soul rest in peace) said" they are angels" she is right. I have seen my son every day he is so sweet, funny , honest, a caring big brother and so many more... thanks for sharing your experience. I understand you because i have been there. God has a reason for everything. Keep beeing strong for your angel a hero mom😍
@Abi-uq6ne
@Abi-uq6ne 3 жыл бұрын
I would like to say , you are a great mom.Keep continue your great job 👍👏. Thank you for sharing 😊☺ and GOD blessed your lovely son.
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
Amen! Thanks💙
@ruthstyle3069
@ruthstyle3069 3 жыл бұрын
አይዞሸ ጌታ መልካም ነው""ይፈወሰ""**
@zewdiberhane8054
@zewdiberhane8054 3 жыл бұрын
በመጀመሬያ በጣም ጠንካራ እናትነሽ እንድ ነገር ላሳሰብሽ የምፈልገው እኛ ኣበሾች በደንብ እናብራራም ደሞ ብዙ እንግሊዘኛ እንጠቀማለን በብዛት እንግሊዘኛ የማይችል ስው ኣል ክትባቱስ የምን ክትባት ንው ግልፅ ኣድርጎ ማብራራት ሻት ስትይ ብዙ ስው ላይረዳው ይችላል መጀመሬያ ምን እንደምንናገር ትሬኒግ ኣድርገን መቅረብ በጣም ግልፅ ያልሆነ ንገሮሽ ኣሉ እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ቆንጆ👍🏾🙏🏾💕
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
Eshi ehite, kalat lemasitekael training yemadregiya seat enkuan yelegnim, bayhon bechalku akim wede amarignaye limeles emokiralew.
@የጅማዋቅመም
@የጅማዋቅመም Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂እኔም ግልጵ አልሆነልኝም በደብ ባማረኛ ማብራራት ሲቻል
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije Жыл бұрын
@user-si3um2jy9u እውይ እውይ እውይ ማሳዘን!!! እንግሊዝኛም እኮ ቋንቋ ነው እሱን ለምን እንረሳለን ግን!!!??😂😂😂😂
@focusonjesus4938
@focusonjesus4938 3 жыл бұрын
የተባረክሽ ብርቱ እና ቆንጆ እናት
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
Thank you dear!💙
@hayatmohammed6986
@hayatmohammed6986 3 жыл бұрын
Egzabher bertatun yestesh Tenkere lejechenm yasadegew 😍😍😍👍👍
@bsahle
@bsahle 3 жыл бұрын
You are a great mom. Keep up the good work. Science doesn’t have all the answer but it’s always evolving and changing so let’s hope that they will find a treatment to help children that are within the spectrum.
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
🤞🤞🤞🤞🙏🙏🙏
@wubitwoldeyes4872
@wubitwoldeyes4872 3 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል።
@evgeniakaptimer7223
@evgeniakaptimer7223 3 жыл бұрын
Betam gobez mesh !! beech tekekel Nawe hasbesh Thank you vary mach . ❤️❤️❤️
@workneshnaga2973
@workneshnaga2973 3 жыл бұрын
የኔ እናት ከኔጋ በጣም ተመሥይነው እዴት ልግልፅልሺ
@leyudesta356
@leyudesta356 3 жыл бұрын
What is wrong those 11 people who dislike this video. God bless you dear. God has plan for you and your son.
@elsatekle1095
@elsatekle1095 3 жыл бұрын
Egzabher melkam new ehitiwa Ayesh
@yaallahadera9726
@yaallahadera9726 3 жыл бұрын
Am new subscriber yeni konjo I love your son and you may Allah bless you
@fireghenetepherem456
@fireghenetepherem456 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ያበርታሽ እህቴ እንዳንች እማውቃት እህት አለችኝ ብርቱዎች ናችሁ የእውነት ፈጣሪ ጉልበት ይሁናችሁ እናት ማለት ይህንንም መሸከም ነው
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ማሬ!
@samitefera2841
@samitefera2841 3 жыл бұрын
Oh dear ,Thank you for sharing ..i really need advice so many of us going through z same
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
My pleasure, and anytime am ready to give u any advice that u want to get.
@hiluya
@hiluya 3 жыл бұрын
Thank you for sharing!! its not easy but remember you are a super mom and you have done it well !! Be strong !! you got this !! May God gives you more strength and show you the way that could make things easier for both of you. THANK YOU !!!
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
Amennnnnn!!! Thank you!
@meseretmengistu7287
@meseretmengistu7287 3 жыл бұрын
Kidus Gabriel yerdash!!!! Be strong.
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen!! Eshi
@meseretmengistu7287
@meseretmengistu7287 3 жыл бұрын
My dear sister, I understand that what you're going through as I know a friend who has the same condition as you, at the mean time I admire your honesty and have a courage to talk about it and encourage others which is not an easy topic to discuss in public. I believe that you are the light for those who walking in the dark tunnel. I believe that it would be very useful if you create a group platform especially to our community to come forward and share the experience. God bless🙏
@mimi4866
@mimi4866 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ከአንቺ ጋር ነው ልጅሽን በሺድዮ ሳየው በጣም ቀላሉ ማለትም ማየልድ አትዝም ነው ያለው ኦርጋኒክ ምግብ አብይው የአንችን ጥረት ጥንካሬ ለእሱ መድኃኒት ነው ከሁሉም የበለጠ ግን ፀበል ብትወስጅው የመዳን እደሉ አለው
@jesuschristismylord-p3o
@jesuschristismylord-p3o 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ስላካፈልሽን ፈጣሪ አለ አይዞሽ 🙏 በየቤቱ አለ በአሁን ሰአት እየበዛ ነው አስኪ እህቶች የፀበል የትኛው ጋር ነው አብዛኛው የሚሻልው ዋናው እምነት ቢሆንም? የሚጠቁመኝ?
@munaahmed3868
@munaahmed3868 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህት አላህ ያጠከርሸ
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
🙏💙
@konimamo1332
@konimamo1332 3 жыл бұрын
Praying us the key don't regret what has be done declare the word of God on your sun I feel the pain you are strong keep going thanks for sharing 👍 💗
@alemfiseha7079
@alemfiseha7079 3 жыл бұрын
አይዞሽ በርቺ የአንቺ ማዘን መሰበር አይጠቅምም በጣም ጠንካራ ልትሆኚ ይገባል ምን ያክል ከባድ እንደሆነ አውቃለሁ
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
Eshi mar!🙏💙
@Tes-x1u
@Tes-x1u 3 жыл бұрын
Ayizosh Egizhbeher kanchi gare new betam degimo gobeze tenikara enate nesh berichi🙏
@bettyhabeshawit5765
@bettyhabeshawit5765 3 жыл бұрын
U have to be strong specially for him...God stay with you 🙏
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
🙏💙
@fanayeagebreyesus342
@fanayeagebreyesus342 3 жыл бұрын
አይዞሽ በርቺ እ/ር ይርዳሽ
@tigistmekonen5666
@tigistmekonen5666 3 жыл бұрын
Yene nate ayizosh tekara eset nesh fetari yimarew
@HydronovaOG
@HydronovaOG 3 жыл бұрын
Hizoshi igziabier tarikin yemikeyer amilaki newu
@jaguar3050
@jaguar3050 3 жыл бұрын
አስለቀሽኝ አይዞሽ እህቴ በርቺ
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
Oww sorry luv! Thanks!💙
@LM10-goat-l3j
@LM10-goat-l3j 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያበርታሽ
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
Amen yene konjo!💙
@lidyagebre8381
@lidyagebre8381 3 жыл бұрын
Exactly the same experience with my son,I did the travel vaccination when he was one to travel to Ethiopia. Its not easy road but God is good.
@adicho5964
@adicho5964 3 жыл бұрын
What is the name of the vaccine ? Pl Pl let me tell u tell to God.by standing up by knee and cry he is with us God has plan he will be back normal. Give the food Organic put him on activities.
@lidyagebre8381
@lidyagebre8381 3 жыл бұрын
Its a travel vaccination for kids.I am praying every day for my God to do miracle. Nothing is impossible for God.
@kedosemekaletebekege9083
@kedosemekaletebekege9083 3 жыл бұрын
Gta fetare yeredoshe Ayezoshe berhe
@አለም-ጐ8ቀ
@አለም-ጐ8ቀ 3 жыл бұрын
የኔውድ አይዞሽ
@fraabrham2723
@fraabrham2723 3 жыл бұрын
Ayezoge, there is empirical evidence that kids who spend time bathing/ spend time in the sun create a conducive environment for cell regeneration. Cell regeneration helps in helping our body heal from all alignmnets including Autism. So please let your child spend as much time playing in the sun as possible. May God bless you and your son.
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
Thanks dear!💙
@eyerusalemjilo5557
@eyerusalemjilo5557 3 жыл бұрын
yenen himem tameshiwal himemen geletsishilgn. egziabher lijochachinin yifewusln
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
Amen
@nebilabeauty
@nebilabeauty 3 жыл бұрын
ሐይዞሽ ቤሪች
@saraasmeron925
@saraasmeron925 3 жыл бұрын
Yena mar beritu nesh betam demo Egzabiher kanchi gr new men endmelsh alwekim gn bemigrm semat neber yesemwsh leba zike eskilbig dirse ayezosh berchi ye Egzabiher melkam new kesu andachi atswerm mane yawkal besu tesfa aykortm keayemro ena kesayese belay new bemihrtu yegbigw Emberhan alu tiblsh gobes sete nesh
@rozakassahun7707
@rozakassahun7707 3 жыл бұрын
በጣም ጠንካራ እናት ነሸ መጨርሰ ግን አቃተኝ
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
🙏
@helenkiros6647
@helenkiros6647 3 жыл бұрын
You are brave mom.and he is doing well.bless you all.
@mikumusa2327
@mikumusa2327 3 жыл бұрын
Ehti bzwoch enatoche yagatmen slhone ayzoshe Fetari yfetrachew kenaa blay ytbkachwal
@obsey2154
@obsey2154 3 жыл бұрын
Ayzosh egizihabiher yifewusewal
@samrawitsammmferew5056
@samrawitsammmferew5056 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ያበርታሽ
@savage_doom4367
@savage_doom4367 3 жыл бұрын
Ayzosh ehte geta kanchiga new
@orthodox2645
@orthodox2645 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። እውነት ነው እንኮንም እዚህ ሀገር ኖርሽ እናትዬ አሁንም እግዚአብሔር የራሱ ግዜ አለው እማዬ በርች እህቴ።
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
አሜን!!!እሺ
@Haymanotsavedbygrace
@Haymanotsavedbygrace 3 жыл бұрын
ስለኦትስቲክ ልጆቻችን እምንወያይበት የ ቴሌግራም ግሩፓችን ላይ መቀላቀል እምትፈልጉ ኦትስቲክ ልጅ ያላችሁ ቤተሰቦች join እንድታረጉን እጋብዛችዋለሁ😍😍ኑ እናውራ ቀለል ይበለን
@samiramohammed8008
@samiramohammed8008 3 жыл бұрын
Yet new kuteru
@Haymanotsavedbygrace
@Haymanotsavedbygrace 3 жыл бұрын
Haymanot101a@gmail.com ላይ ኢሜል አርጊልኝ እና እሰጥሻለሁ ለግሩፑ አባላት ፕራይቬሲ ሲባል እዚህ መፃፍ አልችልም
@tgalextubemeheret
@tgalextubemeheret 3 жыл бұрын
it's sad story but you have to be strong ma dear
@kadraread6559
@kadraread6559 3 жыл бұрын
እደእናት አሣዘንሽኝ በርቺ ጠካራእናትነሽ
@RibkaDessalegn
@RibkaDessalegn 11 ай бұрын
Thanks for the vidio , Where are you living please ?
@moonr5874
@moonr5874 3 жыл бұрын
Tenkara enate nshe gobze alha yrdashe
@selinaab1608
@selinaab1608 3 жыл бұрын
Ene german new yeminorew anchi yemitiyiw kitibat simu ezi min endemibal alakim ye 4 wer lij alegn min endemareg alawekum yalugnin hulu lasketib?
@mkditube
@mkditube 3 жыл бұрын
በርችልኝ እህቴ💕💕💕
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
🥰🥰🥰🤗🤗🤗
@mama3j3j70
@mama3j3j70 3 жыл бұрын
Batme thank you so much
@bettyethchannel9091
@bettyethchannel9091 3 жыл бұрын
Yene konjo God is Good
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
Always!💙
@ሰላምንናፋቂበሱፈቃድ
@ሰላምንናፋቂበሱፈቃድ 3 жыл бұрын
Allah yemarelish aizosh be strong 💪
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
Amen! Thanks💙
@Yeshimamma
@Yeshimamma 3 жыл бұрын
ayzosh yene ehte tenkara nesh egziabher yemisanew yelem
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
Amnalew yene ehit, thanks tho!
@sara-ll7cb
@sara-ll7cb 3 жыл бұрын
እመቤቴ ታጠንክርሽ
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
🙏💙
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
ኤም ኤም አር ክትባት! #Autism #Ethiopia
25:59
Elnat&Kido Vlog (Bubu Lije)
Рет қаралды 5 М.
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН