አልቋጥርም /Alkwaterim / አዲስ አስቂኝ ጭውውት New Ethiopian short comedy movie 2022 ኮሜዲያን ፍልፍሉ እና መርዞ ፣ፍቅሩ

  Рет қаралды 788,475

Tsedal Multimedia - ፀዳል መልቲሚዲያ

Tsedal Multimedia - ፀዳል መልቲሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 177
@zewedetuabera7532
@zewedetuabera7532 2 жыл бұрын
እኔ ፍልፍሉ ያለበት ድራማ በጣም ነው ደስ የምለኝ ወይኔ አምላኬ
@famisha8283
@famisha8283 2 жыл бұрын
ፍልፍሉ ድሮ በሲዲ እንደዚህ አይነት ትሰራ ነበር አሁን በዩቱብ በመምጣትህ ደስ ብሎናል በርቱ ቀጥሉበት
@BewuketuTube
@BewuketuTube 2 жыл бұрын
ፍልፍሉዬ አንደኛ ይመችክ እረጅም እድሜ ጤና ሰላም ያብዛልክ ከጐደኞችክ ጋር እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
@fatumamehmmede9203
@fatumamehmmede9203 2 жыл бұрын
አቤት እኮ ፍልፍሉ አንተ ያለህበት ሁሉ በሳቅ ሆዴን ታሳምመኛለህ ከመዳሜ ጋር ተጣልቼ ተናዴጀ ነበር አዝናናከኝ ቀጥልበት
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 2 жыл бұрын
አይዞሽ እዚህ ደግሞ ፊሊፒኒዎች አድመውብኝ በያያት ይለኛል
@SamsungJ-ni7qg
@SamsungJ-ni7qg 2 жыл бұрын
ፍልፍሉዬ አንደኛ ይመችክ እረጅም እድሜ ጤና ሰላም ያብዛልክ ከጐደኞች ጋር እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ጎበዞች በርቱልን ሁሌም እንድታስቁን👌👌👍👍😘😘
@madinamadina4406
@madinamadina4406 2 жыл бұрын
ሰላም 🇪🇹😅😅😅😅😅😅
@fikaethio3180
@fikaethio3180 2 жыл бұрын
@@madinamadina4406 selam nesh
@ethiopianbeautiful5841
@ethiopianbeautiful5841 2 жыл бұрын
felfeluye aref timret new yefeterachehut bertu Betam ahun sew feta malet new menfelgew 🥰🥰🥰🥰
@somposompo1836
@somposompo1836 2 жыл бұрын
መልስ አላለም። 😃😂😂😂
@wubetitegegne7113
@wubetitegegne7113 2 жыл бұрын
😀😀😀😀felfelu kale saki aytefami sewdew
@تمرةحبشي
@تمرةحبشي 2 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅቅቅቅቅ😂😂😂😂😂😂
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 2 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው በስንቱ ተጨናንቀናል እደዚ ፈታ አርጉን 😂 ግን አጠረ 😔
@yakobteka7505
@yakobteka7505 2 жыл бұрын
Ahun yehey menu asekosh nw 🤔, ewnetem sak nafekoshal
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 2 жыл бұрын
@@yakobteka7505 😂😂😂🙌🙌🙌🙌😂😂
@astertalahon6375
@astertalahon6375 2 жыл бұрын
ክክክክ አየ ፍልፍሉ ምርጥ ሰው
@makiyak6270
@makiyak6270 2 жыл бұрын
Fagulo lixabeq ha 😂😂😄
@muluayalew9280
@muluayalew9280 2 жыл бұрын
Andand sew filfilun alewedewen ayaskim aychelim ere sintu yelale ene gin yasekegale endene emsimama like
@ቃልነኝየሽዋልጅ
@ቃልነኝየሽዋልጅ 2 жыл бұрын
ፍልሉ አተንሣይ ጭቀቴ ይጠፋል ኑርልኝ የደሥታዬምጭ
@ፍቅርህያፀናኝልጌታሆይ
@ፍቅርህያፀናኝልጌታሆይ 2 жыл бұрын
😂😂 በዚህ ግዜ መሳቅ እንዴት እንደናፈቀን እኮ እናተን ሳይ 90ቹን ነው የሚመልሰኝ ተባርኩ
@sharewmisge2791
@sharewmisge2791 2 жыл бұрын
ፍልፍሉ በጣም የሚመቸኝ ይመችህ አቦ
@ጊዮናዊትአበበ
@ጊዮናዊትአበበ 2 жыл бұрын
ሰው እንደቅጠል ይረግፋል የኛ ደናቁርቶች ያሳሰባቸው የዘይት ጉዳይ ነው
@blenshawel4354
@blenshawel4354 2 жыл бұрын
ere baks ena zyt yalasasbn tadiya min yasasbn tkljals ende ho
@ጊዮናዊትአበበ
@ጊዮናዊትአበበ 2 жыл бұрын
@@blenshawel4354 ወሬኛ የት አባሽ ስታውቂው በጓያ ሽሮ አድገሽ አሮጊት
@AdisuDenu
@AdisuDenu 5 ай бұрын
kaziiiminii inmarii bamiifasii uwaa mashiinatii nawuu
@bruktyrose5879
@bruktyrose5879 2 жыл бұрын
ፍልፍሉ❤❤❤❤🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍👍👍
@kef1613
@kef1613 2 жыл бұрын
መልስ አላለው 😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂
@yedani5574
@yedani5574 2 жыл бұрын
እንደዚ ፈጠራ ስትሰራ ጥሩ ነው !! የበለጠ ሞክር!! this is turning point of filfllu
@madinamadina4406
@madinamadina4406 2 жыл бұрын
😅😅😅😅😅🎁
@asekelebb5283
@asekelebb5283 2 жыл бұрын
ውይ ከበበው ፍታ አረከን የዝይቱማ ዝም ነው ክክክክክክክ
@eyob2837
@eyob2837 2 жыл бұрын
አሪፍ ጭውውት ነው በዚው ቀጥሉ እኖዳችዋለን
@tube8613
@tube8613 2 жыл бұрын
ዋው ያምራል
@abatofficial
@abatofficial 2 жыл бұрын
የኛ ዘመን ሁለት ሺዎቹን መሰለኝ ያን ዘመን አስታወሳቹኝ🤣🤣🥰🥰
@Guzo360
@Guzo360 2 жыл бұрын
ሳላየዉ ነው 👍 ያረኩት ምክንያቱም ፍልፍሉ ነዋ
@Abdat-u1m
@Abdat-u1m 2 жыл бұрын
Sntt nehh 😂😂😂😂
@629ization
@629ization 2 жыл бұрын
'After 20 minutes later' ተመችቶኛል
@meleketmedia-5596
@meleketmedia-5596 2 жыл бұрын
I think it is a part of the comedy.
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 2 жыл бұрын
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።።።
@thomasgebremedhin831
@thomasgebremedhin831 2 жыл бұрын
መሐመድ የዉሸት ነብይ አሁን ገሐነም ጠብቀው
@hamziyahussen3677
@hamziyahussen3677 2 жыл бұрын
@@thomasgebremedhin831 mn endant ayntu talkasha engan wed naby aynagrwm 😡
@destamelese3244
@destamelese3244 Жыл бұрын
አይ ፍልፍሉ የሳቄ ምንጭ ስወዲህ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 жыл бұрын
እረ ፍጉሎ ልጠብቃ አላለም 😂😂😂😂😂
@melattube8071
@melattube8071 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkk eree Wayine uuuuuuu
@sara-sq4fe
@sara-sq4fe 2 жыл бұрын
የሀገሬ ውሀ ናፈቀኝ እንዲህ ቀዳ አድርጎ መጠጣት እማማ ኢትዮጵያ ፈጣሪዬ ሆይ ሀገሬን ሰላም እና ፍቅር ስጥልኝ
@yonatangebre5002
@yonatangebre5002 2 жыл бұрын
Sucks
@desalegneshete5026
@desalegneshete5026 2 жыл бұрын
Woy felfelu kkkkkk
@yomifkumsisabededa3469
@yomifkumsisabededa3469 2 жыл бұрын
fagulo sil betam new des milegn gin amarigna bezum balakim asabu gebtolignal! even if I don't know amharic very well I can understand what does he mean but I wanna speak amharic like native language!
@aiichakonjo5391
@aiichakonjo5391 2 жыл бұрын
ቆንጆ ነው
@ענתטפרה-ט8כ
@ענתטפרה-ט8כ 2 жыл бұрын
ፍልፍሉ..ቆጆ..መኪና..አለችህ
@እህተማርያምየገብርኤልልጅ
@እህተማርያምየገብርኤልልጅ 2 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው ከእሙዬ ቤት ነው የመጣሁት
@kuwaitcity863
@kuwaitcity863 2 жыл бұрын
ዎውውውው ክክክክክክክክ
@Fun_Media-New
@Fun_Media-New 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 very funny አመሰግናለሁ
@ababooman9494
@ababooman9494 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣Wayii filfiluu
@gezhagnteramedew9192
@gezhagnteramedew9192 2 жыл бұрын
minim ayil but kante bizu yitebekal filfilu
@mdmubarokmdmubaok1051
@mdmubarokmdmubaok1051 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ወይ በሳቅ
@healenhealenan1817
@healenhealenan1817 2 жыл бұрын
Ar uuuu yamidama sera dakema aragong nebr aboo yimach zan nw yalekuta
@mahitube7604
@mahitube7604 2 жыл бұрын
Kkkkk Aye filefilu besake gedlekegn lemanignawem demergn betesebe arigehalehu
@LoveAmericaorLeaveAmerica
@LoveAmericaorLeaveAmerica 2 жыл бұрын
ተመችቶናል
@clickclick4680
@clickclick4680 2 жыл бұрын
በጣም ነው የሳኩት
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 2 жыл бұрын
ወዮ ሆዴ ቆሰለ 🤣🤣🤣🤣
@tg8765
@tg8765 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂አይያተነገር
@megerssam4944
@megerssam4944 Жыл бұрын
The end 😂😂😂
@zeyenyadawud9443
@zeyenyadawud9443 2 жыл бұрын
keberu yesfa filifelum balimekina hone
@kabenawolkete3976
@kabenawolkete3976 2 жыл бұрын
የወልቂጤ እና አጎራባች ወረዳ የቀቤና ልዩ ወረዳ በአስቸኳይ የኢትዮጵያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት እንድያጻድቅ እንጠይቃለን::
@binalefart2799
@binalefart2799 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ፏግሎ ልጠብቃ ክክክክክክክክክ
@negattube1899
@negattube1899 2 жыл бұрын
እነደማመር
@zolzol7995
@zolzol7995 2 жыл бұрын
ዋው ዋው ፋጉሎ
@samuelmekonenn6615
@samuelmekonenn6615 Жыл бұрын
Kebet temchetogale ke gizew ga yehedale😂
@kalabaregawi1050
@kalabaregawi1050 2 жыл бұрын
አካባቢው ባለው material መጠቀም 🤣🤣🤣
@askidesta4271
@askidesta4271 2 жыл бұрын
እውነትም ሣቅ ተራ
@mahimaha1230
@mahimaha1230 2 жыл бұрын
After 30 minutes latter kkkkk
@hayaatnasraddiin5546
@hayaatnasraddiin5546 2 жыл бұрын
እፉይ እህ አሚሮይ እኮ በዝህበጡረንት ምከናይት ሌፈንዳሲል ደረሳችሁሉኝ እኮ
@መርየምነኝየአላህባርያ
@መርየምነኝየአላህባርያ 2 жыл бұрын
በውሀ ሆዱን ሞላው እኮ😂😂😂
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE 2 жыл бұрын
በዚስአት ከመጨነቅ ያተመስማት ይበልጣል
@ሳርዬዩቱብ21
@ሳርዬዩቱብ21 Жыл бұрын
ደቂቃውን ረዘም አድርጉልን
@layelaalayelaa6282
@layelaalayelaa6282 2 жыл бұрын
Sawodachuh💚💚💚💛💛💛❤❤❤🕊🕊🕊🕊🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@ementmedia8081
@ementmedia8081 2 жыл бұрын
bertu Dess Yelal
@HabeshaOnlineStore
@HabeshaOnlineStore 2 жыл бұрын
Fagulo😂😂😂😂😂😂😂
@በጌታደሰይበላቹ
@በጌታደሰይበላቹ 2 жыл бұрын
ለህብረተሰቡ ሸንት መሸናት በይ መንገዱ ጥሩ እዳለሆነ ብታሰተምሩ መልካም መሰለኝ ግን የፍለፍሉ ልክ እንደ ደና ነገር በቆማቹብት ባገኛቹት ቦታ ሸኑ እንደ ማለት ነው መልክቱ ። የሄ ጥሩ አይደለም የፀዳት ሰራተኛው መከልከሉ መልካም ሆኖ ግን ትምህረት ነገረ ወይም ምክረ ነገረ አለገረውም ? ቡዙ ሰተት ያለበት ኮሜዲ ነው ምኑም አነፋኝም የደብራል በአጠቃላይ ሸንተ በይ መንገዱ መሸናት ነወር ነው
@ትዝታሥማቸውምስራቅአማራፋ
@ትዝታሥማቸውምስራቅአማራፋ 2 жыл бұрын
አቤት
@meazagirmakostr9267
@meazagirmakostr9267 2 жыл бұрын
የሳቅ ምጭ😂😂
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@ermiyasgebremeskel3004
@ermiyasgebremeskel3004 2 жыл бұрын
felflu beካ ቀልድ alkebh
@kidugedefaw5889
@kidugedefaw5889 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው ያዝናናል። ግን እንግሊዝኛውን በሚያውቅ ሰው አፅፉት። After 20 minutes later አይባልም። የሚሆነው After 20 minutes ወይም 20 minutes later ነው።
@meleketmedia-5596
@meleketmedia-5596 2 жыл бұрын
ምናልባት የኮመዲው አካል መሠለኝ..
@ענתטפרה-ט8כ
@ענתטפרה-ט8כ 2 жыл бұрын
ፍልፍሉ..ስወድህ..ሳይናገር..እዲሁ..ያስቀኛል
@clemobile2086
@clemobile2086 2 жыл бұрын
ፍልፍሉ ሆድህ ውስጥ አሳ እያረባህ ነው? ክክክክክክክክክል
@mulyeayte3582
@mulyeayte3582 2 жыл бұрын
ewunetm sak tera
@godismysavior2684
@godismysavior2684 2 жыл бұрын
Menew felfelu enzan nageroch meselk kaneterhe keyerew
@elminshe8659
@elminshe8659 2 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@dsitadsita7433
@dsitadsita7433 2 жыл бұрын
ክክክክክክ
@fionasabado5035
@fionasabado5035 2 жыл бұрын
Zayiti kkkkk
@userenter2635
@userenter2635 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍
@NetsanetTadesseAyalew
@NetsanetTadesseAyalew Жыл бұрын
Des ayilim
@aminaibrahim7705
@aminaibrahim7705 2 жыл бұрын
መስራት ያለብክ ሚያስቅ እና የሚያስተምር መሆን አለበት እጅይ በየመገዱ መሽናት ያናዳል እጅ አያስቅም ምክንያቱም በአለም ነው የምትታየው ደሞ አሜርካ መተክ አይተሀል መገላይ መሽናት ነውር እደሆነ ብትችል አስተማሪ ሁን
@ebrahiamhassen2280
@ebrahiamhassen2280 2 жыл бұрын
😄 🤣 hahahaha
@enattubeenattube2109
@enattubeenattube2109 2 жыл бұрын
እውነት አያስቅም ግን ይሁን እሺ ፍ ፋጉሎ!!
@azizaali8905
@azizaali8905 2 жыл бұрын
ክክክክ
@tamtamiratitikilutamiratit1248
@tamtamiratitikilutamiratit1248 2 жыл бұрын
አዲስ ሙዝቃ በሲዳምኛ ሲዳም ጐባ አማያ የተሰው ን በቅርብ ቀን ይጠብቁ እመሰግናሌሁ😅🎉
@togetherasone6448
@togetherasone6448 2 жыл бұрын
እዳይቆጠርብ በትንሹ ጠጣ!
@سميرهمحمد-خ3ظ
@سميرهمحمد-خ3ظ 2 жыл бұрын
👍👍👍👍🤣🤣🤣🤣🤣❤️❤️
@binambekele1762
@binambekele1762 2 жыл бұрын
😂😂👌
@yeshibelete8533
@yeshibelete8533 2 жыл бұрын
Very funny
@negattube1899
@negattube1899 2 жыл бұрын
subscribe እነደማመር
@wondimgetachew7574
@wondimgetachew7574 2 жыл бұрын
Alkuatrim mndnew
@fassildesalegn8621
@fassildesalegn8621 2 жыл бұрын
😂😂🤣🤣😅🤣🤣😂
@melakubekeleadane4259
@melakubekeleadane4259 2 жыл бұрын
ፍልፍሉ ትችላለህ ምን ሳትዘጋጅም ታከታትለዋለህ።
@ቃልነኝየሽዋልጅ
@ቃልነኝየሽዋልጅ 2 жыл бұрын
ጨምሩበት ለቀጣይ
@layelaalayelaa6282
@layelaalayelaa6282 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk
@بركهبركه-س1ط
@بركهبركه-س1ط 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤❤❤❤❤👍👍
@-burbuaxazmaritube8209
@-burbuaxazmaritube8209 2 жыл бұрын
ማገርም
@enockgetenet2156
@enockgetenet2156 2 жыл бұрын
Lemndnewe mechina yendale lemene lela sewe yemineda asemeselachu yemtkresute debari hule eko nw ateseltenume ende
@Mነኝየተዋህዶልጂ
@Mነኝየተዋህዶልጂ 2 жыл бұрын
ደቂቃዉ ይጨመር አጭር ነዉ
@nadifafm763
@nadifafm763 2 жыл бұрын
After 20 minutes later አይባልም ጋይስ 20 minutes later ነው እሚባል
@teddytilahun3490
@teddytilahun3490 2 жыл бұрын
It's the part of movie
@eh9850
@eh9850 2 жыл бұрын
ወይ ዘይት?
ሳንቾ  /Sancho / አዲስ አስቂኝ ጭውውት  New Ethiopian short comedy movie 2022 ኮሜዲያን ፍልፍሉ
14:14
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
ለንደን አዲስ ኮሜዲ ድራማ London new comedy drama
13:49
Shewaferaw Desalegn Official
Рет қаралды 352 М.
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН