ለፓርኪንግ ብሎ 7500 ብር ያስከፈለው ኢንተርናሽናል ሆቴል ለተገልጋዩ ክፍያው ተመላሽ ይደረጋል አለ!

  Рет қаралды 47,381

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

shegerfm,sheger fm news,sheger maleda,sheger,sheger sport,shegernews,shegercafe,shegerradio,shegershelf,shegerfmyoutube,shegermeaza,shegermekoya,shegerchewata,shegerdrama,shegersport,shegermeazabirru,shegercafenew,shegerabdualihigera,shegerwerewoch,shegerprograms
shegerbestradio,shegertizitazearada,102.1``,manchister
city,esheteassefaprogram,sport,chewata,``yechewataengida,sport
news,yealemquanqa,kidamechewata,mekoya on youtube,news,“ethiopia”,radio,mekoya mekoya,mekoya new,new mekoya,shegermekoya,kidame mekoya,mekoya mark felt,sheger mekoya,sheger radio mekoya,mekoya on youtube,mekoya jeffrey epstein,shegermeaza,kidamechewata,chewata,shegercafe,shegerradio,shegerchewata,victor manuel,eshete asseafa,news,jeffrey epstein,eshete assefa youtube,shegernews
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: t.ly/Sheger
Website: t.ly/ShegerFM
KZbin: t.ly/SHEGER
Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 171
@birikitiasmerom2180
@birikitiasmerom2180 3 ай бұрын
አቶ ለማ በጣም መልካም ሰው አንደበተ ርቱዕ አንደርሶ አይነቱን ያብዛልን
@abukeman7274
@abukeman7274 3 ай бұрын
አቶ ለማ ያዴቻ በ እውነት ሳላደንቆት አላልፍም ለመልካም ምላሾት ክብር ይገባዎታል
@akemanu48
@akemanu48 2 ай бұрын
እንደርስዎ አይነት የአስተዳደር ሰው በየቢሮው ያስፈልጉናል:: እናመሰግናለን አቶ ለማ ያደቻ
@Eyerasalem
@Eyerasalem 3 ай бұрын
አቶ ለማ በጣም እናመሰግናለን
@yoyobuddy9874
@yoyobuddy9874 3 ай бұрын
ዘ ይገነርም ! ሚድያ.......ሦስተኛ መንግስት ! ❤❤❤.......thank u journalist Girma
@tedamy1698
@tedamy1698 3 ай бұрын
በኤርፖርትና በእርሱ ስር የተያያዙት ድርጅቶች ሕግ እና ፍትሕ እየተጣሰ ነው
@yeshibekele1370
@yeshibekele1370 3 ай бұрын
My favorite program!!
@Samuel-Ethio
@Samuel-Ethio 3 ай бұрын
Ato lemma Yadecha response is superb. He is a really great person! 👍
@yaikobbezabihkochito
@yaikobbezabihkochito 3 ай бұрын
beritu Shegeroch, beetle Girman enameseginalen
@Myen0912
@Myen0912 3 ай бұрын
መኪና ውድ ሆቴል park አርጎ ሌላ ቦታ ሄዶ መጠቀም ምን የምሉት ሀብታምነት ነው😂
@ethioFikir_GizeTube
@ethioFikir_GizeTube 3 ай бұрын
ሴትየዋ አካብዳ እንደሆነ.. ስተት እንደሰራች ያስታውቃል
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar 2 ай бұрын
ለምን አቁማችሁ ሄዳቸሁ??? ኦቴሉ ለእቲሉ ተጠቃሚዎች እንጂ አቆሞ መሄድ ይቻላል ወይ?︎??
@ሺጓዜየግሼዋ
@ሺጓዜየግሼዋ 3 ай бұрын
መንግስት ነፃ ገበያን መፍቀድ የለበትም ሁሉም ባጠፍው ልክክ ይቀጣ እቃም የሚገባውን ነጋዴው ያትርፍ
@AklilWagnor
@AklilWagnor 3 ай бұрын
Betam teru yemer customer id king
@HabetHundey
@HabetHundey 3 ай бұрын
ሴትዬዋ ግን ቀጣፊናት
@zerihundadi6591
@zerihundadi6591 3 ай бұрын
ትክክል አታቁሙ ብሎ ተነግራት ንቃው ነው የሄደችው
@abel-fn1ee
@abel-fn1ee 3 ай бұрын
​@@zerihundadi6591ዋናው ሰውዬ እኮ 24ሰአት ድረስ ማቆም ይቻላል አለ
@andomberhane8939
@andomberhane8939 3 ай бұрын
just let me ask u this how did u know that?
@ashenafi5164
@ashenafi5164 3 ай бұрын
ኤርፖርቱም ሆቴሉም ሙሉ በሙሉ በአንድ ብሄር ተይዞ ምን ይጠበቃል
@kirstanmore1709
@kirstanmore1709 3 ай бұрын
High way robery
@ambachewalamrew7101
@ambachewalamrew7101 3 ай бұрын
I thought they modeled Addis like Singapore?, I guess it must be a different Singapore I didn’t know!! What a lawless country
@MelesAlemayehu
@MelesAlemayehu 3 ай бұрын
Zebrekrek yale new kewnetu weshetu yagadlal gin 7500 ……
@WubeshetTefera-x5j
@WubeshetTefera-x5j 3 ай бұрын
ጠቅላላ እነ ጫላ አይደል እንዴ የሞሉት
@MaMarbager
@MaMarbager 3 ай бұрын
ደግ አደረጉ - እነ ደም-መላሽ ፣ መካሻና አይተነው ተጠርተው ቢሆን ይሄን ባላልክ - ዘረኛ ትል ።
@ዒሳወዲዓሰብ
@ዒሳወዲዓሰብ 3 ай бұрын
ቀልጧል ምን አለፋችሁ።ተበልቷል
@DawitSeyoum-xb5mv
@DawitSeyoum-xb5mv 3 ай бұрын
አይ አብይ
@MekuanentKetsela-dm4qc
@MekuanentKetsela-dm4qc 3 ай бұрын
የዩቲዩብ ቀፋዮች እንድህ አይነት ጮማ ወሬ እንዳያመልጣችሁ ተረባረቡ ሌላ እንቶ ፈንቶ ከማውራት ::
@habtehabte2605
@habtehabte2605 3 ай бұрын
🛑🛑 ye sostum serategnoch ye abat sim...🤣🤣🤣
@MesfinTadesse-lc5pi
@MesfinTadesse-lc5pi 3 ай бұрын
አቶ ለማ ምርጥ መሪ
@alemhurst3350
@alemhurst3350 3 ай бұрын
So at the end of the day, you dont care about taking care of coustumers. Your prioritie is the safty of ur bulding. How shameful. Will never come to this place .😢
@abrehamabreham3111
@abrehamabreham3111 3 ай бұрын
ጠቅላላ የኦሮሞ ስም ከዘበኛ እስከ ሃላፊው ተረኞች እህ
@genetadugnaheran1328
@genetadugnaheran1328 3 ай бұрын
Wow yimachachuu
@StrangeFavour
@StrangeFavour 3 ай бұрын
ኢትዮጵያ ዉስጥ ያሉ አገልግሎት ሰጪዎች.. ውጪ አገር ሔደው አገልግሎት ምን ማለት እንደሆነ ቢማሩ መልካም ነው.... የኛ ሀገር ሰርቪስ ሰጪዎች ለማን እንደሚከፍቱ ራሱ አያውቅም 🙏
@yohannesassefa6414
@yohannesassefa6414 3 ай бұрын
The guy who respond the compliant was very diplomatic and he knows hospitality industry respect
@henokamelga1650
@henokamelga1650 3 ай бұрын
ጋዜጠኛ ግርማ ፍስሐ የህዝብ አይንና ጆሮ❤🙏
@tigetad5649
@tigetad5649 3 ай бұрын
እንደገባኝ ከሆነ መኪናዋን ሴኩር በሆነ መልኩ ለማቆም ነው እንጂ ማኪያቶ ለመጠጣት አይደለም ስለዚህ መክፈል ግዴታዋ ነው :: ሲጀመር በጉልበት ነው ያቆመችው ምክንያቱም ስራተኛ መናቅ ማፈሪ ናት ደግሞ ህዝብ ፊት ታቀርባለች !!!
@Freepress12
@Freepress12 3 ай бұрын
መብቷ ነው።
@endalewhaile1169
@endalewhaile1169 3 ай бұрын
ሆቴል መሆኑን እረሳከው ነው አንተም ፓርኪንግ ሰራተኛ ነህ ዳሩ ከላይ እስከ ታች ማነው ያለውና
@gamuregolcha
@gamuregolcha 3 ай бұрын
አባትህ ቤት መሠለህ እንዴ ያቆመችሁ ሆቴል እኮ ነዉ። ደደብ ስትሆን እንዲህ ታስባለህ
@dendene9526
@dendene9526 3 ай бұрын
Exactly! She want play smart
@awt8904
@awt8904 3 ай бұрын
መኪና የሌለ ሰው አስተያየት
@ro7601
@ro7601 3 ай бұрын
She was at fault 1. She was disrespectful when the security guy told her not park there but she went on a head and park it anyways 2. She got caught lying when she said በልተን ጠጥተን when in fact she only drink macchiato 3. She and her friend’s were disrespectful again to the security by not informing about the parked car and exiting the wrong way I know she was there for a cheap way to park her car in the secure facility and go on her business for the price of macchiato but she doesn’t’ve manner.
@zerihundadi6591
@zerihundadi6591 3 ай бұрын
You are very true she disrespect our brothers
@Maereg-
@Maereg- 3 ай бұрын
She think she is smart, she ordered Machiato to avoid parking fee, not only that she parked her car and left the hotel with a friend, then she came back and ordered Machiato.
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 2 ай бұрын
መንግስት ላይ ትልቅ ተቃውሞ ቢኖረኝም ለመንግስት ያለንን አመለካከት አቶ ለማ ለጥያቄው የሰጡት መልስ ትክክለኛ በህግ የሚመራ ሀገር የሚሰጠው መልስ ነው የሰጡት ህዝብ ከመንግስት ፍትህ ነው የሚፈልገው ይሄን ከብዙ ፓለቲከኞች አንሰማም ሁሉም የአቶ ለማ አይነት አስተዳደር ቢሆን ሀገራችን በረት ባልሆነች😢😢😢
@tilahun3392
@tilahun3392 3 ай бұрын
የአቶ ለማ ትህትና እጅግ በጣም ያስደስታል ! keep the good work Mr.Lemma
@michaelengdawork6073
@michaelengdawork6073 2 ай бұрын
አቶ ለማ በጣም በጣም ደስ የሚል diplomatic ንግግር
@Heni930
@Heni930 3 ай бұрын
2:31 😂😂😂 ጋዜጠኛው: እዛው ነው የበላችሁት እዛው የጠጣችሁት? ተበዳይ በላተኛ: "አዎ እዛው ነው የበላነው የጠጣነው"። ጋዜጠኛ: "ምንድነው የበላችሁት (የተጠቀማችሁት)?" ተበዳይ በላተኛ (ጠጣተኛ? 😀): "ማኪያቶ ☕ " ጎበዝ: ማኪያቶ'ም ቢሆን፣ መጠ'ጣት(ጠ ይጠብቃል) ብቻ ሳይሆን፣ አንዳንድ ጊዜ ይበ'ላል (በ' ይጠብቃል)። በተለይ ከ menu በስተቀኝ ያለውን column (price tag)፣ አይናችሁን ካጥወለወለው😂 ግን ምን ያረጋል፣ የ Parking receipt ሲመጣ፣ አይናችሁን ብቻ ሳይሆን ሁለመናችሁን ሊያጥወለውለው ይችላል።
@FortyfourMertule-iv4gu
@FortyfourMertule-iv4gu 3 ай бұрын
የሆቴሉ እና አየር መንገዱን በሚመለከት በአንድ ጉዳይ የተጠየቁት 1. ለማ ያደቻ 2.መንግሥቱ ሚደቅሣ 3.ፍሬዘር ጋቢሶ እነዚህ ናቸው ሌሎችን የሚወቅሱት !!?
@WendmagegnMintsnot
@WendmagegnMintsnot 2 ай бұрын
የኤርፖርቶችንም ቢታዘቡልን በተለይ ራይድ ሲያዩማ በስመአብ አውሬ ነው የሚሆኑት ለሽንት መሄድ አይቻል የገዛ ወላጃ መቀበል አይቻል እንዴት እንደሚመነጫጨቁ ውይ
@JulietDelta007
@JulietDelta007 3 ай бұрын
Profesional ማለት እንዲህ ነው። አቶ ለማ ያደታ thank you. አየር መንገዱ ትልቅ የሆነ በእንደነዚህ ዓይነት ሰዎች ምክንያት ነው። ጋዜጠኛውም በርታ።
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 3 ай бұрын
ሴትየዋ ሳትበላ በላሁ አለች፥መኪና አቁማ ሄደች፤ እስዋም ንጹሕ አይደሀችም።
@getdani
@getdani 3 ай бұрын
የሆቴል አለቃ ግን የእውነት አለቃ ነው ለመልኳም መልሶቹ ምስጋና ይገባዋል 👍👍
@Maereg-
@Maereg- 3 ай бұрын
Why did.she park her car and left the hotel with a friend, then she returned back to hotel and ordered Machiato, I think she was trying to be smart ....but the cost was very high😂she paid a heavy price, next time she needs to get right place to park her car
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 3 ай бұрын
Even if she left for two hours, how can three hours parking can cost that much?
@lukej2891
@lukej2891 3 ай бұрын
We know she try to be smart but the price for her parking was skyrocket price. BTW thank for your responsibility and decent repose to Ato Girma Yadecha.
@TitaLema-bf3yz
@TitaLema-bf3yz 2 ай бұрын
Coming from ሌባ ጋላ go to hell
@WendmagegnMintsnot
@WendmagegnMintsnot 2 ай бұрын
አቶ ለማ በጣም ደስ የሚሉ ሰው ናቸው የምር እድሜ ይስጥልን❤
@77senait
@77senait 3 ай бұрын
She’s very ignorant and that’s why her car got taken and she was being very unprofessional
@woseneg.s.1564
@woseneg.s.1564 3 ай бұрын
ለማ ያዴሣ፣ ፍሬዘር ጋቢሶ፣ መንግስቱ ሚደቅሣ.....🤔
@ethiopian7722
@ethiopian7722 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@yosefebirhane3620
@yosefebirhane3620 3 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣
@Freepress12
@Freepress12 3 ай бұрын
ዘበኛ እስከ ሀላፊ
@ethiopian7722
@ethiopian7722 3 ай бұрын
እኔሣ 😅😅😅
@Bilateoyato
@Bilateoyato 3 ай бұрын
😂😂😂
@Amuke23
@Amuke23 3 ай бұрын
ያንዳንድ ሰዉ ራስወዳድነት ልክ የለዉም :: ወስላታ ቀጣፊ ነገር ናት ::
@yosefebirhane3620
@yosefebirhane3620 3 ай бұрын
min atefach
@yayatheethiopia5984
@yayatheethiopia5984 3 ай бұрын
የታችኛው ሎቢ በር ጋ ከመጠን እና ማውረድ ውጪ ፓርክ ያደረገ አንድ ሺ ብር ቅጣት እንዳለ የተፃፈ አለ ።
@birukbirhanu6147
@birukbirhanu6147 3 ай бұрын
እና አዋጁ ተሻሽሎነዋ
@Zelalem-gm
@Zelalem-gm 3 ай бұрын
በልተው ጠጥተው ለፓርኪንግ 7500 ከፍለው ወይ ያለው ማማሩ😂
@ዒሳወዲዓሰብ
@ዒሳወዲዓሰብ 3 ай бұрын
የሌለውስ?
@fantahunbirhanu4038
@fantahunbirhanu4038 3 ай бұрын
The hotel is right,she was instructed not to park
@solomonkidane4248
@solomonkidane4248 3 ай бұрын
How do you know that?
@fantahunbirhanu4038
@fantahunbirhanu4038 3 ай бұрын
@@solomonkidane4248 from their conversation she parked by neglecting the security person
@belayneshzerihun7276
@belayneshzerihun7276 3 ай бұрын
I think you haven't heard the hotel customer service manager's response. He said the parking fee was unjust, and they will pay it back to the woman."
@fantahunbirhanu4038
@fantahunbirhanu4038 3 ай бұрын
@@belayneshzerihun7276 I heard it but he has only this to say,as an employ of business firm.
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 3 ай бұрын
​@@belayneshzerihun7276people do not listen they go straight to writing to comment.
@KAIYOAmad
@KAIYOAmad 2 ай бұрын
የአቶ ለማ ያዴቻ አይነት ያብዛልን
@ዳድቱንጋ
@ዳድቱንጋ 3 ай бұрын
Unfair fine.this is looting not fine.ይኽ በህግ አግባብ ቅጣት ሳይሆን ዝርፊያ ነዉ።ወንጀል የሰራ ሰዉ እንኩዋን በዚህ ልክ አይቀጣም ።ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት ዉሰጅዉ።
@kalkidanteshome-j8u
@kalkidanteshome-j8u 3 ай бұрын
ትልቅ ሆቴል ፓርክ አድርጎ ማኪያቶ ጠጥቶ በሌላ መኪና ተደብቆ በመውጣት ሌላ ቦታ ጨፍሮ መመለስ በፍፁም ተቀባይነት የለውም:: ሆቴሉ ትክክለኛ እርምጃ ነው የወሰደው::
@ራስዳርጌ
@ራስዳርጌ 3 ай бұрын
አላፊ ተብለው ለዚህ ጉዳይ የተጠየቁት ሰው ... ከ24 ስዓት በላይ ካልሆነ ልጂቱአ ያደረገችውን አይነት ተግባር መፈፀፍ በደንብ ይቻላል ሲሉ አልሰማህም 🤣🤷🏾‍♂️
@Ellyou2012
@Ellyou2012 3 ай бұрын
It’s too early to party. Listen first
@dib_anbesa
@dib_anbesa 2 ай бұрын
Mehaym 7500 le parking tikikil new sitil atafrim! Lenegeru egregna silehonk alferdbhim
@abdm.3336
@abdm.3336 3 ай бұрын
እህቴ ሀገሩ ሁሉ ሌባ ሆኗል መጠንቀቅ ይበጃል።
@girmaadamutafese2464
@girmaadamutafese2464 2 ай бұрын
ጉድ በል አደገኛ አሰራር ፣ በዚያን ብስጭትና ገዜ ስዓት ማዬትስ አይመችም፣ ወይ ትልቁ ሆቴል
@MesfinVvfvbfudf-cs9nq
@MesfinVvfvbfudf-cs9nq 3 ай бұрын
አቶ፣ለማ፣ያደቻ፣በእውነት፣ትልቅ፣አክብሮት፣እሰጦታለው፣እንድውም፣ሁለ፣በጎ፣ነገር፣የምታደርገውና፣እውነትን፣የምትመሰክር፣ሌብነትና፣ውሸታሞችን፣የምትፀየፈው፣ማንን፣ምን፣እንጠይቅሎው፣ፕሮግራም፣አዘጋጅን፣እናመሰግናለን፣ግን፣መስሪያ፣ቤቱ፣አቶ፣ፍሬዘር፣ጋብሶን፣የተባለውንና፣ያን፣የሰኪውሪትውን፣ክፍል፣የምመራው፣ላይ፣ክትትል፣ማድረግ፣ይኖርበታል፣ብዬ፣አምናለው።
@girmaadamutafese2464
@girmaadamutafese2464 2 ай бұрын
ነጭ ራስን መከላከል ሰዉዬዉ ጥፋቱን አምኖ ከማረም የዉስጥ አሠራር ምን አይነት ክርክር?
@HailemkayelAsers
@HailemkayelAsers 3 ай бұрын
የሆቴል ሴኩሪቲ ኦነግ ሸኔ ነው እንዴ።
@ethiopian7722
@ethiopian7722 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@seedforafarmer4126
@seedforafarmer4126 3 ай бұрын
ከላይ እሰከ ታች በባለጊዜዎቹ ነው የተያዘው
@MaMarbager
@MaMarbager 3 ай бұрын
ጠባብ ዘረኛ ፣ አንተና መሰል ጮማራሶችን ተሸክማ ነው ሐገሪቱ ከዘር ነቀርሣ መላቀቅ ያልቻለችው - መዥገሮች !!
@DaddyYanki-x4b
@DaddyYanki-x4b 2 ай бұрын
Ahun ye tiyakew melse altawekem.... Ande akumo mehed yichalal ale buhala demo akumo mehed aychalim,😛 gils adrgut.
@mekke6544
@mekke6544 3 ай бұрын
መንግሥት እራሱ የነፃ ግብይት አዋጅ በመጣስ የአምባግንን አዋጅ በግል ቤት አከራይ ላይ አውጥቶ እንደደላላ እኔ ነኝ የማፈራርመው ብሎ አከራዮችን የኔ ቤት ነው ቢሚል በየወረዳው ሥራ አስፈትቶ እያንከራተተ ነው ።ይህ ህግ በነፃ ገበያ መሃል ጠልቃ እንደመግባት የሚቆጠር ስለሆነ ህግ ባገሪቱ ካለ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ህጉን መቃወም አለበት። እና ይህ ሚዲያ እባክዎን ህጉን ህገ ወጥ መሆኑን በነፃ ገበያ መሃል ጣልቃ መግባት ስለሆነ ያጣራልን።
@firewb5731
@firewb5731 3 ай бұрын
I smell public stunt !
@ዳድቱንጋ
@ዳድቱንጋ 3 ай бұрын
ሆቴሉ ሁለተኛ ደዳጅችን እንዳደርሱ ለማለት የፈለገ ይመስለኛል።ኸኸኸኸ
@adonawitsamuel
@adonawitsamuel 3 ай бұрын
ድሮ በእየ እርከኑ እነ ሐጎስ ነበሩ በኃላፊነት የተመደቡት። ዘንድሮ ደግሞ እነ ገመቹ ናቸው የተመደቡት። ቀጥሎ እነ ደስታ ቦታውን ለመያዝ በጀመሩት ትግል እየመጡ ነው ተብለን ነበር! የት ደርሰው ይሆን?😂😂😂
@Johnnbrothers
@Johnnbrothers 3 ай бұрын
ይሄ ሀገር የዱርዬ ሀገር ከሆነ ቆየ
@FLYZ007
@FLYZ007 3 ай бұрын
በልተን ጠጥተን ... 7500ETB, ሲጣራ ማኪያቶ ብቻ 😂, ለማንኛውም 7500 ብር በጣምምምምም ብዙ ነው ... ግን አንችም ቲፕ ማድረግ ልመጂ ከዛሬ ጀምሮ ... ወይንም በአክብሮት ሰውን ትሪት ማድረግ ይኑርብሽ ...
@nebiyoumelisie309
@nebiyoumelisie309 3 ай бұрын
lema yadecha realy leader አዲስ አበባዎች ከዚህ ተማሩ ማንን ምን እንጠይቅልዎት እንደሆነ ጠያቂንም ተጠያቂ በአካል ሳያገኝ አብጠርጥሮ የአዲስ አበባ ሲቪል ሰርቫንት ገበና ማጋለጡን ተክኖበታል::🎉🎉
@PlayMaster-m1k
@PlayMaster-m1k 3 ай бұрын
ከእኔ ደሞዝ በላይ ነው እኮ
@MohammedSafi-os3sf
@MohammedSafi-os3sf 2 ай бұрын
ህጋው ሌብነት ቢባል አይሻልም ወይ ጉድ
@Londoners-e8l
@Londoners-e8l Ай бұрын
hotel car park? As long as you use their facilities it shouldn't be any questions? But life in Ethiopia is very hard and the attendant needs something it's normal. God bless.
@AlemayehuyewnetuKebere
@AlemayehuyewnetuKebere 3 ай бұрын
ዶክተር አብይን ሽመልስ አብዲሳን ደብተራ ዳንኤል ክእብረትን ወይ ዘር አዳነች አቤን ስልጣን ለቀው አገር ጥለው እንዲጠፉ ጠይቅልኝ
@solomonteklewoldetsadik4264
@solomonteklewoldetsadik4264 3 ай бұрын
ግርማና መዐዛ የኔን ጥቆማ ነው ከ5 ዓመት ባላይ እደጦር የሽሹት : ለምን ? እሚኖራቸውን ...... ማስረጃ አለ! ጊዜ......
@user-ot5dg8kp4v
@user-ot5dg8kp4v 3 ай бұрын
አረ ኡኡኡኡ ምደቅሳ ቀጀላ ጋቢስ እረ ተውን
@MinilikAnkober
@MinilikAnkober 3 ай бұрын
እንኳን አንድ ሆቴል መንግስት እራሱ ህገ ወጥ የሆነበት አገር ነው
@gezu1573
@gezu1573 3 ай бұрын
ዲቃላ
@kumneger6418
@kumneger6418 3 ай бұрын
@@gezu1573እበት
@MinilikAnkober
@MinilikAnkober 3 ай бұрын
@@gezu1573 ጋላ መቼም አፉና እግሩ እንደገማ ነው
@MinilikAnkober
@MinilikAnkober 3 ай бұрын
@@gezu1573 የሌቦቹ ቤተሰብ መሆን አለብህ
@AbdurezakKedir-cg5dh
@AbdurezakKedir-cg5dh 3 ай бұрын
Yasazinal birr leyitew mayaku meselegn biyans 500birr bekiyachew neber
@Yonatube1988
@Yonatube1988 2 ай бұрын
Weye skylight kegna honesh kereshi
@20204606
@20204606 3 ай бұрын
በእውነት የሁላቹም ትህትና ይገርማል።
@robelkebede8
@robelkebede8 2 ай бұрын
Le 1 💀macchiato deg aregulesh
@hamedessa064
@hamedessa064 3 ай бұрын
ማኪያቶ ለመጠጣት ምን አስገባሽ
@Abel0911
@Abel0911 3 ай бұрын
Nobody cares about her drama 😂😂😂
@girmaadamutafese2464
@girmaadamutafese2464 2 ай бұрын
ሸገር Fm❤
@AddisusisayTadese
@AddisusisayTadese 2 ай бұрын
Yih le bole habtam normal new chigr yelewum yemigermegn dehaw yemibelawu atito yeminkeratetew new anchi 10shi kifey le hager gebi new hataraw amara
@selomontadesse2311
@selomontadesse2311 2 ай бұрын
ሸገር መቼም መቼም የመንግሰትን ሰራ ነው ተክታቹ የምትሰሩት በርቱበት
@AbdurezakKedir-cg5dh
@AbdurezakKedir-cg5dh 3 ай бұрын
Zerafiwoch Mengist lebabayhon ene sum lebaayhonum never!!!
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 2 ай бұрын
አላስፈላጊ ንግግርስ ቢሆን የገንዘብ ቅጣት አለ????
@HayAbd-hl8cl
@HayAbd-hl8cl 3 ай бұрын
በልተን ጠጥተን ብላ ማኪዬቶ ትላለች😂
@ademahmed7207
@ademahmed7207 3 ай бұрын
እሷ ራሱ ትዘበረርቀለች 😂😂 ።foul ...ማ ሰርተለች
@astertadese2229
@astertadese2229 3 ай бұрын
Ethihopiya West Yalachu Alafewoch Ye Ato Lema Aynet Betuhonu Betley Degmo Werda Kefle Ketma Yalachu Gudoch
@legese103
@legese103 3 ай бұрын
በፊት ትግሬ ብቻ ነበሩ አሁን ደግሞ ኦረሞ ብቻ። ዘረኛ ህዝብ
@tomk5529
@tomk5529 3 ай бұрын
😛
@genetadugnaheran1328
@genetadugnaheran1328 3 ай бұрын
ያለ የነበረ ነው ተረኝነት 🎉🎉🎉🎉🎉
@godsaveethiopia1328
@godsaveethiopia1328 3 ай бұрын
እኔ እንዲጠየቅልኝ የምፈልገው አካል አለ ስልካቹን
@HelinsMengesha
@HelinsMengesha 3 ай бұрын
ይሄ ጉዳይ ለሀገር ጠር ነውና እርምጃ መወሰድ ይኖርበታል
@77senait
@77senait 3 ай бұрын
You are wrong because he told you he cannot park in here. She said he said that’s it. That’s the way you must be paid.
@TruthTube1942
@TruthTube1942 3 ай бұрын
እኔ እንዲጠየቅልኝ የምፈልገው አካል አለ ስልካቹን
@endalewhaile1169
@endalewhaile1169 3 ай бұрын
መቼ ይሆን ህዝቡን ማስለቀስ የምታቆሙት
@gumaminatube6346
@gumaminatube6346 2 ай бұрын
Edilegna nesh 7500 yansibishal yebetishi park adelem temaribet
@merikonjo798
@merikonjo798 2 ай бұрын
ወይአገሪ።መግስትየለሚ😢😢
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 3 ай бұрын
How can three hours of parking cost over $130 dollars in Ethiopian? Parking does not cost that much anywhere in the world
@genanawtesema1552
@genanawtesema1552 3 ай бұрын
አቤት አቤት ጠቅላላ ኦሮ ብቻ ወሮታል ተረኛች
@abelbekuretsion5105
@abelbekuretsion5105 3 ай бұрын
Wow, great customer service by the ET management side but not by skylight.
@AlemayehuyewnetuKebere
@AlemayehuyewnetuKebere 3 ай бұрын
ዋው አቶ ለማ ክብር ይገባዎታል
@ephremtibebu571
@ephremtibebu571 3 ай бұрын
ሚደቅሳና ጋቢሶ ሆቴሉን እስር ቤት አደረጋችሁት
@abedesta7604
@abedesta7604 3 ай бұрын
Sihitetin marem tilikinet new👏
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 3,5 МЛН
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 67 МЛН
Please Help This Poor Boy 🙏
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 19 МЛН
Funny Bewketu Seyoum full አጫጭር ትረካዎች
3:01:44
KIDUS getem
Рет қаралды 139 М.
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 3,5 МЛН