No video

ለቁርጥ Ethiopian Recipes "How to Make Sinafich Awaze" የስናፍጭ አዋዜ አሰራር

  Рет қаралды 29,374

Adane - Ethiopian Food

Adane - Ethiopian Food

Күн бұрын

Shop Here spreadshop-adm... Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
/ @ethiopianfood
ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Пікірлер: 48
@HiwetSewnet
@HiwetSewnet 4 ай бұрын
እቴ በጣም እንወደወታለን ኑሩልን ከርስዎ በዙ ተምረናል።ሒዊ
@hayatmashallhhayatmashallh2180
@hayatmashallhhayatmashallh2180 7 жыл бұрын
ማዘርየ እረጅም እድሜ ይስጥልን በውነቱ ምርጥ ምንም ያልተቀላቀለባት ኢትዬጰያዊ እና ለምታስተምሩን ሁሉ እናመሰግናለን ማዘርየ ማስቸገር ካልሆነብኝ የቂቤ አነጣጠር ቢያስተምሩኝ ዩቱብ ላይ ምናልባት ለቀው ከሆነ ብየ ስፈልግ ላገኝው አልቻልኩም እረጅም እድሜ ለውዷ እናታችን
@abebamengestu9914
@abebamengestu9914 3 жыл бұрын
በጣም አመስግኛለሁ እማምዬ።የምፈልገውን አይነት ነው የሆነለኝ።ያበርታልኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ።
@mesilove7630
@mesilove7630 7 жыл бұрын
ማማዬ እኳን ለብርሀነ ተንሳኤው በሰላም አደረሰሽ መልካም በአል እናመሰግናለን
@mimimengistu4439
@mimimengistu4439 7 жыл бұрын
thank you mamye,senafich aserar bedrgami asayugn.erejem edeme yestot tebareku
@martamola1075
@martamola1075 7 жыл бұрын
እኔ ግን እማዉቀዉ በጠጅ ሲሰራነዉ ወይም ባአረቂ ግን በጣም ደስይላል እናታችን እናመሰግናለን መልካም ባአላል
@zeharasaid9910
@zeharasaid9910 7 жыл бұрын
እሽ እናታችን እግዚአብሔር ያክብርልን መልካም የፍሲካ በአል ይሁንልዎ።
@kiflomhymanot3689
@kiflomhymanot3689 4 жыл бұрын
መዘርዬ ከአንቺ ብዙ ተማርኩኝ አሁን አሁን ሳልበልጥሽ አልቀረም በጣም ነዉ ምንወድሽ ኑሪልን
@user-ry1wy8dv9l
@user-ry1wy8dv9l 7 жыл бұрын
ማሚ ከነመላ ቤተሰብሽ እንኩአን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሰሽ አመሰግናለሁ
@embodethiopia4066
@embodethiopia4066 7 жыл бұрын
Thanks
@Soso-wb4qv
@Soso-wb4qv 7 жыл бұрын
thanks a lot #mom......relly l #respect you ከእርስዎ ብዙ ተምሬያለሁ ማሚያችን
@kiflomhymanot3689
@kiflomhymanot3689 3 жыл бұрын
መዘርዬ እንደፍላጎት ምትዪውን ተዪ አሰራር እንደዚህ ነዉ አለቀ
@user-hg3oc4xq6r
@user-hg3oc4xq6r 7 жыл бұрын
ማማ ውድድ😘😍እዲሜጤናይሥጠወትእመሠግናለን
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 7 жыл бұрын
Mother ejeshin yebarekew enamesegenalne 💚💛❤️️🙏👑🌹
@semiramohammed7617
@semiramohammed7617 7 жыл бұрын
yesenafch duket mndnew mami
@marinaMarina-kj2bt
@marinaMarina-kj2bt 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማሚ
@esuyaqaleesuyaqale8652
@esuyaqaleesuyaqale8652 7 жыл бұрын
ማሚ እነኳንለብርሀነ ቴንሳኤው በሰላም አደረሰሽ ከነ መላ ቤተሰብሽ መልካም በአል
@enataewedshalehu2735
@enataewedshalehu2735 6 жыл бұрын
Enatachin ebakshi yemgb aserarshi bemethat bamaregna asatmiln ebakshi
@zebibgebremedhin7852
@zebibgebremedhin7852 7 жыл бұрын
thanks
@jcjcj3271
@jcjcj3271 7 жыл бұрын
ማሚ እናመሰግናለን
@fh-tt6do
@fh-tt6do 7 жыл бұрын
Mashallah betam konjoo new mummy
@mekisayidea1896
@mekisayidea1896 7 жыл бұрын
enamesgenalen mam nurulen
@tadibaka2919
@tadibaka2919 7 жыл бұрын
Thank you Mom.
@lucky0n3
@lucky0n3 2 жыл бұрын
Needs captions!
@nuraisyah5252
@nuraisyah5252 7 жыл бұрын
ያምራል ማማየ እድሜና ጤና ይስጥልን እናታችን ግን ስናፍጭ ምንድን ነው ? ጉድ እኮ ነው ወሎ ተዘፍዝፌ ስናፍጭ አላውቅም
@helentesfay211
@helentesfay211 7 жыл бұрын
Thank you very much
@alemtshayabebe2488
@alemtshayabebe2488 6 жыл бұрын
thank you mum
@hassnaabdella
@hassnaabdella 7 жыл бұрын
looks yummy!!!
@user-kq9qd1mk5m
@user-kq9qd1mk5m 7 жыл бұрын
ማምየ እስኪ የአብሽ አሰራር አምጡልን
@muluabera2379
@muluabera2379 7 жыл бұрын
ኢሉ ፍቅር የወሎ ልጅ sertewoutal feligeew
@user-vd8uz5so4p
@user-vd8uz5so4p 7 жыл бұрын
ኢሉ ፍቅር የወሎ ልጅ
@khonphitsanulok
@khonphitsanulok 5 жыл бұрын
Can you write in English how much for each ingredient you used?
@aminatali1780
@aminatali1780 3 жыл бұрын
የሰናፍጭ ዱቄቱ ምንዲነዉ እኔ አለዉቀዉም ንገሪኝ
@bnajat6810
@bnajat6810 7 жыл бұрын
ማማ ውድድድድድ
@merammohammed5163
@merammohammed5163 7 жыл бұрын
ማምዬ ውድ ድ ድ ድድ ድ ድ ድ ድ
@abebasisay9273
@abebasisay9273 6 жыл бұрын
እማማ አዳነ የእባቱ ስም ማን ነው አንድ እዳነ ባህሩ የሚባል ጎደኛ ነበረኝ (የስራ ባልደረባዬ ነበር ) እዚህ አሜሪካ እንዳለ ስምቻለሁ ስቴቱን ግን እላውቅም የእሱ እናት ከሆኑ ብዬ ነው
@bintabdu4854
@bintabdu4854 7 жыл бұрын
ማም ተባረኪ ግን ሰናፍጭ የሚባለው የጎመን ዘር ፍሬ ነው ወይስ ?
@user-iy6gl2fn5u
@user-iy6gl2fn5u 7 жыл бұрын
Rehaf Abdu እህት እኔም እንደንቺም አልገበኝም ።ስነፉጭ ማለት ምን ማለት ነው የገበቹ ከለቹ አስራዱኝ
@user-ry1wy8dv9l
@user-ry1wy8dv9l 7 жыл бұрын
Rehaf Abdu ራህፋ አወ ጎመንዘር ነው የሚመስል ባለፈው አሳይታናለች እህት
@user-ry1wy8dv9l
@user-ry1wy8dv9l 7 жыл бұрын
{ፍ } ነኝ የስልጤ ልጅ ፊደከ አቢ ዋ ኡሚ የራሱላአለ አወ ባለፈው ስታሳየን ጎመንዘር ነው የሚመስል
@bintabdu4854
@bintabdu4854 7 жыл бұрын
እሽ ማር አመሰግናለው
@kedistyegeta8574
@kedistyegeta8574 7 жыл бұрын
Enkuan le birana tinsae beselam aderesachw Amesegnalew Ye Egziaber kudus feked ke hone ye zare amet agare gebiche seriche belabetalew
@user-qo3fd1eo2d
@user-qo3fd1eo2d 7 жыл бұрын
ቂበ አነጣጠር አሳዮኝ
@muluabera2379
@muluabera2379 7 жыл бұрын
ام نحيت النحاوي already serteutal feligew
@halimadiallo9377
@halimadiallo9377 7 жыл бұрын
ሲናፊች በንግልዚንያ ሚን ደነው?
@richuabraha6554
@richuabraha6554 7 жыл бұрын
mustard
Ethiopian Food - How to Make Sinafich Awaze - የስናፍጭ አዋዜ አሰራር
10:35
А ВЫ УМЕЕТЕ ПЛАВАТЬ?? #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 2 МЛН
Matching Picture Challenge with Alfredo Larin's family! 👍
00:37
BigSchool
Рет қаралды 48 МЛН
拉了好大一坨#斗罗大陆#唐三小舞#小丑
00:11
超凡蜘蛛
Рет қаралды 14 МЛН
Ethiopian Drink "How to make Kinito" የኪኒቶ መጠጥ አሰራር
23:37
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 167 М.
Ethiopian Food - How to Make Shekla Tibs - የሸክላ ጥብስ አሰራር
15:16
How to Make Processed Cheese at Home | Homemade Cheese Recipe ! No Rennet
13:43
THE BEST TURKISH VILLAGE BREAKFAST EVER 🍳 EASY RECIPES❗️ OUTDOOR COOKING
14:37
አገልግል
18:25
AddisWalta - AW
Рет қаралды 161 М.
А ВЫ УМЕЕТЕ ПЛАВАТЬ?? #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 2 МЛН