አለምሰገድ ተስፋዬ ሀመልማል አባተ የይዋጣልን ፊልም ተዋንያኖች በእሁድን በኢቢኤስ/Sunday With EBS Yewatalen Film Cast & Crew

  Рет қаралды 209,410

ebstv worldwide

ebstv worldwide

5 жыл бұрын

Пікірлер: 355
@samrawit5314
@samrawit5314 5 жыл бұрын
ውይ ስወድህ አለም ሰገድዬ እስኪ እንደኔ አለም ሰገድን ባክብሮት በፊልም ስራው የሚያደንቅ አቤት የኔ ልዩ ነው አለም ሰገድ ያለበት ፊልም ምንም ይሁን ይመቸኛል💓👌
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 жыл бұрын
እንደ እኔ አለም ሰገድን የሚወደው ማን ነው
@sonofthenile6223
@sonofthenile6223 5 жыл бұрын
እኔ በበኩሌ በጣም የምወደው ተዋናይ ነው
@user-oq7eg1qt1s
@user-oq7eg1qt1s 5 жыл бұрын
እኔ አለው በጣም ነው ምወደው ማደንቀው
@hayugh1573
@hayugh1573 5 жыл бұрын
Ene
@AaAa-sf8vw
@AaAa-sf8vw 5 жыл бұрын
እኔ በጣም ነው አለም ሠገድን የምወደው የማደቀው የኔ መለሎ
@yemariyamlija737
@yemariyamlija737 5 жыл бұрын
አኔ አለው በጣም ነው ምወደው
@ashruka
@ashruka 5 жыл бұрын
*ሐመልማል ከሚድያ አለመጥፋትሽ ደስ ይላል አለምሰገድ አንተ የሳቅ ፋብሪካ ስራችሁ አሪፍ እንደሚሆን ተስፋ አለኝ*
@makadeshabtam9590
@makadeshabtam9590 5 жыл бұрын
Hamelmal sewdsh eko mert sew
@ripzaid3185
@ripzaid3185 5 жыл бұрын
Wedaje ashruka
@sofifamily
@sofifamily 5 жыл бұрын
Ashruka 100%right 😂
@w0rkineshtufa636
@w0rkineshtufa636 5 жыл бұрын
Ashruka ashuruka hantem eko ye sak fabrika nek kkkk
@user-di5yo4px8c
@user-di5yo4px8c 4 жыл бұрын
@@ripzaid3185 aaaaa
@tehaytouryaaway9043
@tehaytouryaaway9043 5 жыл бұрын
አለምሰገድ ስወድህ Ebs እናመሰግናለን ስይፉ ፍንታሁን አልሰማን ብሎ ነበር
@ruthabrham2859
@ruthabrham2859 5 жыл бұрын
U are right
@loveLove-ev7mq
@loveLove-ev7mq 5 жыл бұрын
Enbi belot yehonal kkkk
@omsa3eedahmad684
@omsa3eedahmad684 5 жыл бұрын
😍😍😍😍
@rahimakheder7641
@rahimakheder7641 5 жыл бұрын
😃😃👍
@hayutihayuti5106
@hayutihayuti5106 5 жыл бұрын
@@rahimakheder7641 kkkkkkkkkkk besaki
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
እንዳ እኔ #አለምሰገድ የምወደው ማነው
@abelmohammed4253
@abelmohammed4253 5 жыл бұрын
Ene betam ewedewalew 😀
@user-wg6qt1kt7m
@user-wg6qt1kt7m 5 жыл бұрын
እኔ እምለው ሰይፉጋ አለም ሰገድድድድ የምትሉ ይህው በተደጋጋሚ ecs ላይ ከች እያለ ነው እንኳን ደስ ያላቹ
@na-uu5or
@na-uu5or 5 жыл бұрын
Betam aselchtewn😊 neber endemiferam bezaw tenagere
@zadzad9017
@zadzad9017 5 жыл бұрын
አዎ ሰይፉ ለምኑኝ ያበዛል
@user-iv1gx6eh7h
@user-iv1gx6eh7h 5 жыл бұрын
እረ በጣም ደስ አለኝ በቃ ሰይፉን መለማመጥ ቀረ
@user-zd1gw9nv5i
@user-zd1gw9nv5i 5 жыл бұрын
Masi Konjo እዚ ስለስራ ነው እሚያወራው ሰይፉ ላይ ደሞ ስለ ግል ህይወቱ ነው እሚያወራው
@saralove7453
@saralove7453 5 жыл бұрын
ውይ#አለም ሰገድን ምርጥ አድናቂህ ነኝ የአለም ሰገድ አድናቂ የት ናችሁ
@MimiMimi-eb4lv
@MimiMimi-eb4lv 5 жыл бұрын
amlmal best best Ethiopian singer beautiful ladiy god bless u
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
#አለምሰገድ ና #ሀመልማል እምወዳችሁ💝💝💝💝💝
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 5 жыл бұрын
ማን ከማን ተዋቶለት ማን እንደሚያሸንፍ እጅግ ናፍቆኛል ማየት አለምዬ እወድካለው
@user-hw2gh5pv6d
@user-hw2gh5pv6d 5 жыл бұрын
አለምሰገድ ትወናን ተክነህበታል በረታ
@rozaroza4150
@rozaroza4150 5 жыл бұрын
ራኬብዬ ሁሉ ነገርሽን እወደዋለው ሰላምሽ ይብዛ የአስፋውም አድናቂ ነኝ
@bezawitlondon5805
@bezawitlondon5805 5 жыл бұрын
አለምሰገድን ወይኔ ስወደው💙💟
@user-pz9sn4kq6e
@user-pz9sn4kq6e 5 жыл бұрын
በሰይፉ ይቅረብልን የሚሉት በጣም በዝተው ነበር በዚህ ሥለ አገኘንህ ደሥ ብሎናል ግን በሠይፉ ቢሆን ብዙ ያሣየን ነበር እደ ልጅነት ፈቶ ለማለት ነው በቻ አድናቂህ ነኝ አለም ሠገድ ተሥፋየ
@andnet2276
@andnet2276 5 жыл бұрын
አለም ሰገድ እንኳን ደስ አለህ የሀብታም ልጅ ስለሆንክ አድናቂህ ነኝ 👍
@user-bv9fj5dy8h
@user-bv9fj5dy8h 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ አለምሰገድ የኔ ጅግና ግን አሌክስ አልወፈረባቹሁም እሲኪ ያሌክስ አድናቂዎች ላይክ በሉ👍👍👍 እኔም በጣም በጣም ነው የማደቀው የምወደው
@user-mx6qj2si7k
@user-mx6qj2si7k 5 жыл бұрын
አለም ሰገድ ስወድህ እደኔ የምወደው አለ
@samerhussan1637
@samerhussan1637 5 жыл бұрын
ሰይፉ ፈንታውንን ምታስጨነንቁት ቺኮች ኢሀውላቹ አለም ሰጋድ
@sonofthenile6223
@sonofthenile6223 5 жыл бұрын
ሁላችሁንም ደስ ትላላችሁ በርቱ አሪፍ ፊልም እንደሚሆን ተስፋ አለኝ
@eliabeanbesawo7144
@eliabeanbesawo7144 5 жыл бұрын
ተርጋጉ ሴቶች አለም ሰገድ የሁሉም ተደናቂ አርቲስት ናው።
@user-ng2kf1tc9l
@user-ng2kf1tc9l 5 жыл бұрын
አለምዬ የኔ ምርጥ እንኳን ደህና መጣክ ለሰይፍሻ ደራ አስፍዬና እራኬብዬ ስወዳቹ መሸሻ ይሙት አለምዬን ስላቀረባቹሁልኝ አመሰግናቹ አሎ♥♥
@user-gq1eq3eb5p
@user-gq1eq3eb5p 5 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ፊልም በሁለት ይከፈላል አለምሰገድ ያለበትና የሌለበት😎 አለምሰገድ በጣም አድናቂህ ነኝ በርታ ሀመልማልዬ የእኔ አንደኛ በጣም አድናቂሽ የሙዚቃዎችሽ ወዳጅ አፍቃሪ ነኝ😍😘😍
@user-oz9td6mv5b
@user-oz9td6mv5b 5 жыл бұрын
የኔ ምርጦች ስወዳችሁ ልክ የ ፌስቡክን ወሬ መሰለኮ ክክክክክክ ለማንኛውም ነገርን አዳምጦ እህልን አላምጦ ይላል ያገሬ ሰው
@user-cb5cn7os4j
@user-cb5cn7os4j 5 жыл бұрын
ዉይ ኮመንተሮቸ እንኳን ደስ አላቸሁ አለም ሰገድ ቀረቀላቸሁ በሉ እሁድን በebs አመሠግኑ ዋዉ ሀመልማል ፌልም ጀመርሸ ደስ ይላል በርቱልኝ የሀገሬ ልጅቸ
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 4 жыл бұрын
ሐመልማል ሁሌም ውብ እኮ ነሽ ከልጅነቴ ጀምሮ እንዴት እንደምወድሽ 😘💚💛❤
@user-zo5si5mr3z
@user-zo5si5mr3z 5 жыл бұрын
አለም ሰገድ አረ ሰይፉ ጋ ሂድ ስታልፉ ከዘረኝነት የፀዳ ላይክ እፈልጋለሁ
@ermiyasmulat2447
@ermiyasmulat2447 5 жыл бұрын
zare yikerbal seifu lay
@user-zo5si5mr3z
@user-zo5si5mr3z 5 жыл бұрын
በምን አወቅሺ
@user-cb5cn7os4j
@user-cb5cn7os4j 5 жыл бұрын
አንቺ እምትፈልጊዉ አለምሰገድ መቅረቡን ነዉ ወይስ ሠይፋ ጋር መሔዱን??
@user-zo5si5mr3z
@user-zo5si5mr3z 5 жыл бұрын
@@user-cb5cn7os4j ሰይፉ ጋ መሄዱን
@user-cb5cn7os4j
@user-cb5cn7os4j 5 жыл бұрын
@@user-zo5si5mr3z በቃ ዛሬ ማታ ይሔዳል ebs tv ተከታተይ ማታ 3 ሠአት ላይ እሸ አሁን ከአንድ ሰአት በኀላ ጠብቂ እሸ እማ
@user-nj1dz9bf9o
@user-nj1dz9bf9o 5 жыл бұрын
እራኪና አስፍሽ እንኳን ደህና መጣችሁ እድሁም ኮሜቶች ሰይፉን አለምሰገድን እያላችሁ ነበር እንኳን ደስ አላችሁ አለን ፊልሙን እጠብቃለን
@fikerabi9151
@fikerabi9151 5 жыл бұрын
አለምዬ..... ማኛ ሰው ስላየንህ ደስ ብሎናል፤ ደግሞ በሰይፍሻ (ሾ) ብቅ በል! አድናቂህ ነኝ ፤በጣም እንወድሃለን ምርጥ ሰው።
@rozirozi4048
@rozirozi4048 5 жыл бұрын
አሌክስ በጣም ነው የማደቅክክ አተና ባባ ስከፋኝ የናተን ፍልሞች ሳይ እዝናናለሁ በርቱልኝ በጣም አድናቂያችሁ ነኝ
@brquwaeskel3613
@brquwaeskel3613 3 жыл бұрын
እንደኔ ማነው አለምሰገድን የሚወደው ❤❤❤
@user-pv3xq1gc7j
@user-pv3xq1gc7j 5 жыл бұрын
አለም ሰገድ ታሪኩ ባባስወዳችሁ ማንዴላ የኔ ምርጦች ምነው ታሪኩ ባባሳይቀርብ አለም ሰገድ ደግሞ ለምን አይሸለምም ?
@hamanotabera8474
@hamanotabera8474 5 жыл бұрын
ሀመልማል አባተ ከልቤ የምወድሽ የማከብር አርቲስት ነሽ
@betelhemlema4218
@betelhemlema4218 5 жыл бұрын
ሀመልማል ዌልካም ወደ ፊልም ገባሽ በርቺ
@user-pg3mh6fj3z
@user-pg3mh6fj3z 5 жыл бұрын
ዋው አለምዬን ስላቀረባችው እናመስግናለን የኔ አሂናፋር አለምስገድ ስወድህክ እንጠብቃለን አዲህስ ፊልም ልቀቁልን እስቲ እኛን ፈታ እንበል
@meslmanecell4056
@meslmanecell4056 5 жыл бұрын
አለም ሰገድ፣ሐመልማል በጣምነው ምወዳችው በርቱ
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 5 жыл бұрын
ከቀደሙት ሀመልማል ስለተሳተፈች ደስ ይላል
@user-ks7tw4fl6z
@user-ks7tw4fl6z 5 жыл бұрын
አለም ሰገድ በጣም አድናቂህ ነኝ
@user-qn9yb8go9t
@user-qn9yb8go9t 5 жыл бұрын
አለም ሰገድ ምርጥ ተዋናኝ ነው እዩኝ እዩኝ አይልም ምርጥ ልጂ ነው
@mesiabeseh222
@mesiabeseh222 5 жыл бұрын
እኔም በጣም ከምወደው አርቲስት አንድ አለም ሰገድ ነው ❤❤❤👍🙏🙏
@user-ep6qh4lr9l
@user-ep6qh4lr9l 5 жыл бұрын
ሁላቹሁን እወዳቹሀለው በርቱልን ያገሬ ልጆች አለምሠገድ ውሥጤ ነህ
@bet7883
@bet7883 5 жыл бұрын
ማርያማዊት አባተ የኔ ቆንጆ በፊልም ስላየሁሽ በጣምምም ደስ ብሎኛል፡፡ በተለይ ከአለምሰገድ ምርጡጡጡ ጋር፡፡ ራኪ እውነትሽን ነው እኔም ዘፈኑን ደጋግሜ ከማየቴ የተነሳ ማርያማዊት የሆነ ጎረቤት፡ ዘመድ ነገር ትመስለኝ ጀምሯል ስወዳት የኔ ማር፡፡ ፊልሙ እስኪወጣ በጣም ቸኩያለሁ
@enalmateklu2117
@enalmateklu2117 5 жыл бұрын
አለም ሰገድ ዋው ለብቻው ጋብዙልን ፍራቱ እንዲለቀው ዋው ስንት ፊልም ሰርቶ የለ እንዴ በሳቅ ድክም ነው የምታደርገው በርቱ ሁላችሁም እናመሠግናለን
@hiwottaddis2293
@hiwottaddis2293 5 жыл бұрын
አለም ሰገድ ምርጤ ነው በቃ አንተ ምርጥ አክተር ነህ ስወድህ በርታልን እባክህ ፊልሞችህ ናፍቀውናል+ሀመልማልዬ ዘፈነችሽን በጠቅላላ ውድድ ነው የማረግልሽ ህይወት ናቸው
@mihretjorge716
@mihretjorge716 5 жыл бұрын
Yezfen hiwot yelwm
@bezayacop9534
@bezayacop9534 5 жыл бұрын
Nice 👍 thank you ebs, please aliemsegedien teykulien
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 5 жыл бұрын
አለመስገድ፣ተስፋየ፣ለምን፣አይሻለምም
@user-nd3ym4pm8w
@user-nd3ym4pm8w 5 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@ggalaxys2010
@ggalaxys2010 5 жыл бұрын
መሸለም ነበረበት ምርጥ ተዋናይ ነው
@rihanahashem456
@rihanahashem456 5 жыл бұрын
ፐ ሞክዬ አለምዬ እና ባባ የምወዳቸው ተዋንያን ተጣመሩ ደስ ይላል እንግዴ ለኛ ስደተኛ you toub እስትለቁ በጉጉት እንጠብቃለን
@amettube5071
@amettube5071 5 жыл бұрын
ውዱ #አለምአስገድ መጠልን 🙏🙏❤️ ❤️❤️
@sisayabueed6064
@sisayabueed6064 5 жыл бұрын
ስታምሩ ኡፍ አለምሰገድዬ ውሰጤ ነክ ❤❤❤
@brhnimola4909
@brhnimola4909 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ማራማዊትዬ በጣም ነው ምወድሽ😍😍😍😍😍😍😍
@liveyou7200
@liveyou7200 5 жыл бұрын
አቦ አለም ሰገድን ስወደው ፍቅረኛየን ነው የሚመስለኝ የኔ ጀንታላ💖💖💖💖💓💓💓💓💓👌👌👌👌👌👌
@ethopiya4260
@ethopiya4260 5 жыл бұрын
አለም ሰገድ ለኔ አደኛየ ነህ አድናቂህ ነኝኝ ውድድድድ
@yotube4
@yotube4 5 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነው ሁሉሽንም ውድድ ግን በተለየ አለም ሰገድ ውስጤ ነክ 😍😍
@deboratekli4462
@deboratekli4462 5 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል ሁላችሁም አንደኛ ናችሁ ስታምሩ
@hfhfhfjff1364
@hfhfhfjff1364 5 жыл бұрын
ያለምሰገድ አድናቂነኝ እንኮን ደህና መጣህ አለም ሰገድ
@user-dx2ey4xk8l
@user-dx2ey4xk8l 5 жыл бұрын
አለምሰገድ ያለበት ሁሉ ያምራል አቦ ይመችህ
@godismyshepherd1281
@godismyshepherd1281 5 жыл бұрын
Fiqir aregezku, min amaregn meselachu LIKE amaregn🙏👍,isti izichiga wered belu
@mhiwilove6090
@mhiwilove6090 5 жыл бұрын
ወይ አለም ሰገድ ተስፋይበጣም ነው የማደንቅህ የምወድህ በ አካል አንድ ቀን እግዚአብሔር ፈቅዶት በአካል ባገኘሁት ኡፍፍፍ ምኞቴ ነው
@mahelatmahemahelatmahe2298
@mahelatmahemahelatmahe2298 5 жыл бұрын
Alame Segade Batme Naw Madainkehe Mewadhe ❤️❤️👈
@user-te9mo7pu3n
@user-te9mo7pu3n 5 жыл бұрын
አለምዬ የኢትዮ ፊልም እንዳለ አንተ ብትሰራቸው አንድም አያመልጠኝም ነበር
@addistadesse3368
@addistadesse3368 5 жыл бұрын
Wow betam geramiy film new wedjewalew
@birahnetsegaye7891
@birahnetsegaye7891 5 жыл бұрын
Tariku &alemseged love you so much 👄💯✔adnkichu negn
@betilove3613
@betilove3613 5 жыл бұрын
አለም ሰገድዬ የኔ አንደኛ ውድድድድ
@alemayhufulas7547
@alemayhufulas7547 5 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ፑሮዲወስር ፣
@tigstlove8517
@tigstlove8517 5 жыл бұрын
ይች ልጆ የኤፋሬም ክሊፕ አለች
@user-ps2dd7ez8r
@user-ps2dd7ez8r 5 жыл бұрын
አለም ሰገድ ከምር ከምር በጣም አድናቂህ ነኝ በተለህ ደሀ እሆንህ ምሰራቸውን ፊልሞችህን ስወድልህ ::አለም ሰገድን ሚወድ የሚመቸው እደእኔ
@user-zj4wp1qo3z
@user-zj4wp1qo3z 5 жыл бұрын
ልክ ብለሁል ሰው ያገሩን፡ትቶ የሌላ አገር እያየ እንቅልፍ ያጣል አለም፡ሰገድ አድናቂህ ነኝ ዛራ ቻንድራ ቃና ብቻ ከሁሉምን በቋንቋችን ሸበላ የሆኑ ያገራችን እንቁዎች የደከሙበት ብናይ በጣም ደስ ይለኛ የሰው ወርቅ አያደምቅ ነው ነገሩ
@birehussena3027
@birehussena3027 5 жыл бұрын
My favorite actor alamesagad ❤️❤️❤️💕🥰😍👍👍👍👍👍
@hellahellapen5595
@hellahellapen5595 5 жыл бұрын
Woww enamsgnlni Almi segdni aqerbachulni
@user-dq2vp4dm6r
@user-dq2vp4dm6r 5 жыл бұрын
ያለም ሰገድ አድናቂወች የት ናችሁ በላይክ ግለፁልኛ አ
@kenebeker8651
@kenebeker8651 5 жыл бұрын
አለም ሰገድ እንኳን በደና መጣህ
@birahnetsegaye7891
@birahnetsegaye7891 5 жыл бұрын
Beguguti entebkal tolo be you tube liqequlin plz
@meazanuhamin2851
@meazanuhamin2851 5 жыл бұрын
አለም ሰገድ አድናቂህ ነኝ
@rehimaahmed
@rehimaahmed 5 жыл бұрын
አለምሰገድ አድናቂህ ነኝ
@bernitube1747
@bernitube1747 5 жыл бұрын
አለምዬ አምሮብሀል በጣም
@gj1093
@gj1093 5 жыл бұрын
ዋው አለም ሰገድ የኔውድ ሰላምነው በጣም ደስ ይላል አይናፈረ ነህ አሌው ዋውውውው ማኝየ
@gj1093
@gj1093 5 жыл бұрын
ሰይፍን ብንለው ብንለው እቢብሎን ነበረ ዋውውውው
@genetalemu3967
@genetalemu3967 5 жыл бұрын
Yeni konjowech hulachum #1👌me
@user-fn9xl1di9l
@user-fn9xl1di9l 5 жыл бұрын
ሰይፉ ታዘብኩህ አለምሰገድን አቅርብልን ብለንህ እቢ አልክ ebs ሁለተኛ አመጣልን እናመሰግናለን
@meharibrothershenokmeharik3073
@meharibrothershenokmeharik3073 5 жыл бұрын
Alme segediyeeee well love you ❤❤
@NadeemNadeem-tp4eg
@NadeemNadeem-tp4eg 5 жыл бұрын
ራቁት ሼም ጠፋ አይ 21ኛው ክፍለዘመን
@siifanharmeekoo665
@siifanharmeekoo665 5 жыл бұрын
አለምሰገድ ዝም ብዬ ሳይህ እንኳን ታስቀኛለህ
@user-rf7kp4jo4s
@user-rf7kp4jo4s 5 жыл бұрын
ሀመልማል ልጅ እየሆነች ነው ምትሄደው ሚስጥሩ ምን ይሆን
@user-bb1dn2vs5h
@user-bb1dn2vs5h 5 жыл бұрын
እቢ አላረጅም ነዉ ነገሩ ሀሀሀሀ
@user-so2mo8jc8u
@user-so2mo8jc8u 5 жыл бұрын
መቹት ይሆናል
@sarasara-du3ny
@sarasara-du3ny 5 жыл бұрын
ያለው ማማሩ ሲባል አትቅም
@alio1765
@alio1765 5 жыл бұрын
ewntm
@user-cb5cn7os4j
@user-cb5cn7os4j 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አበላልሸ ከአማረ ና ስፓርት ከሰራሸ ሁሌ የተሥተካከለ ዉበት ይኖርሻል እና በተጨማሪ ደግሞ ሜካፑ ነዉ
@lidyashkor8829
@lidyashkor8829 5 жыл бұрын
አለምሰገዲኖ መቼ ይሆን ያንተ ለረጅም ስአት ቃለመጠየቅ የማየዉ፡ለምን እንደሆነ አላውቅም ስላንተ ማወቅ እፈልጋለሁ ሺኾሪኖ።
@hugojumbo6658
@hugojumbo6658 5 жыл бұрын
እኔ የምለው አለምሰገድ ለምንድነው ሚዲያ ላይ መቅረብ የማይወደው? ምርጥ ሰው pls pls የተጠየቃችሁ በአማርኛ ነው ግን እናንተ ዝም ብላችሁ በእንግሊዝኛ እየቀላቀላችሁ ተደናብራችሁ ሰው ፍሬ ሀሣብ እንዳያገኝ ታደናብራላችሁ
@tube-jp8hb
@tube-jp8hb 5 жыл бұрын
HUGO JUMBO Ayin afari silahona new
@aminatseid9841
@aminatseid9841 5 жыл бұрын
ጥርቅምሙ በጣም ደስ ይላል ቶሎ ብለቀቅ
@user-yy7nt7ie7v
@user-yy7nt7ie7v 5 жыл бұрын
አለምሰገድ ለምን አይሸለምም ?
@selamselam5018
@selamselam5018 5 жыл бұрын
አለምዬና ሀመልማል ስወዳችሁ
@user-ek7vw9xn9f
@user-ek7vw9xn9f 5 жыл бұрын
አለም ሰገድ የሳቅ ምንጭ እደት እደምወድክ
@Temesgen282
@Temesgen282 5 жыл бұрын
አለምሰገድ ዋው ስወደው
@adeytv2197
@adeytv2197 5 жыл бұрын
ስኬታማ ሰዎች ከንፈር ላይ ሁለት ነገር ይስተዋላል ። አንደኛው «ዝምታ» ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ «ፈገግታ» ነው ። ልንገርህ !ስኳርና ጨው አንድ ላይ አደባልቀህ መሬቱ ላይ ታስቀምጥ ይሆናል ሆኖም ጉንዳኖች ጨውን ትተውት ስኳሩን አንስተው ይሄዳሉ ። አንተም ህይወትህን የሚያጣፍጥልህን ሰው ምረጥና ጣፋጭ ኑሮን ኑረው ። ግብህ ጋር መድረስ ከተሳነህ ግብህ እንጂ ተስፋህ አይቀየር ። ፣ አስታውስ ! ዛፎች ቅጠላቸውን እንጂ ስሮቻቸውን አይቀይሩም ። ደግሞም ልብ በል ! ለሚያንባርቅ ውሻ ሁሉ እየቆምክ ድንጋይ የምትወረውር ከሆነ ግብህ ላይ ፍፁም አትደርስም ። አዎን አትደርስም ! ጠላቶችህ እንደሆኑ ጠላቶችህ ናቸው ! ውሃ ላይ ስትራመድ ቢያዩህ “መዋኘት ስለማይችል ነው !” ይሉሃል ። እንዳውም ውሃ ላይ ስትሮጥ ቢያዩህ “አቧራ አታቡንብን !” ብለው ይከሱሃል ። ክብደት መስጠት ባለብህ ጉዳዮች ላይ ክብደት ስጥ ። ፣ ቀለል ማድረግና አንዳንዴም ማለፍ ባለብህ ጉዳዮችም ላይ ጊዜህን አታባክን ። ከአሳማ ጋር ጭራሽ አትላፋ ! ሁለታችሁም ትቆሽሻላችሁ ። አሳማው ግን በመቆሸሹ ቅንጣትም አይከፋውም እንደውም ያዝናናዋል ።!! በተረፈ በገንፎ ተጀምሮ በንፍሮ ለሚያልቅ ህይዎት አትጨነቅ እንደ አባይ ግድብ የማያልቅ ፍቅር ይስጣችሁ አሜን ከተመቻቹ ብቻ ፎቶየን በመንካት በሰብስክራይብ አጋጩኝ
@FreeSoul76
@FreeSoul76 5 жыл бұрын
Hamelmal gen be 60 ametewa lij eyhonche newe ende yemetehedew wey gud 😍😍
@mameykimeme724
@mameykimeme724 5 жыл бұрын
Betam new des metelut Alemseged betam new mewodeke
@aynalemtekele5808
@aynalemtekele5808 5 жыл бұрын
አለምሰገድ የኔ አደኛ ስወድክ
@user-vw3ef2ft9d
@user-vw3ef2ft9d 5 жыл бұрын
አለምዬ አመልመልዬ ስወዳቹሁ
@MeMe-cg7xg
@MeMe-cg7xg 5 жыл бұрын
አለምሰገድየ በጣምነውእምወድህ እማከብርህ
@seadalove5488
@seadalove5488 5 жыл бұрын
Alem segedye swedh 🌷🌷🌷😍😍💋💋💋❤❤
@mhnuser9879
@mhnuser9879 5 жыл бұрын
አለም ስገድ እና አመመል ውስጠ ናቸው በጣም ነው ምውዳቹ
@selamwitsharew8950
@selamwitsharew8950 5 жыл бұрын
Alemsegedi yene konjo betam amrobhal
@user-uu4db1bv1x
@user-uu4db1bv1x 5 жыл бұрын
አለም ሰገድዬ ስወድክ ምርጥ ሰው ፍልቅልቅ
@user-wt2lt2om7t
@user-wt2lt2om7t 5 жыл бұрын
አለሜሥወዲህህህህ👌👌👌😍😍❤❤❤
@user-bt6wh2mf3w
@user-bt6wh2mf3w 5 жыл бұрын
ኩር ኩር ኩር ሌቧች የታላቹ መቼም እነሱ አመትም አይለቁትም ሌቧች 💪 ክክክክክ አትፍሩ እኔ አለሁላቹ ስረቁ 💪💪💪💪
@user-ht2yb8zb8s
@user-ht2yb8zb8s 5 жыл бұрын
አለምሰገድ ውድድ አንደኛነክ
@habimar7961
@habimar7961 5 жыл бұрын
አለም ሰገድ ስወድህ
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 17 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 31 МЛН
Betoch  - "ዘና" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 251
25:03
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,4 МЛН
The FAST and FURIOUS Table Hack 😱
0:29
LosWagners ENG
Рет қаралды 19 МЛН
Выйграли Много Денег с Сыном
0:55
Карман
Рет қаралды 7 МЛН
19 июля 2024 г.
0:20
мишук круглов
Рет қаралды 5 МЛН
我说我不是故意的,你们信吗
0:25
侠客红尘
Рет қаралды 13 МЛН