#ለእስራኤላዊያን

  Рет қаралды 18,444

ጊዜው አሁን ነው Tube

ጊዜው አሁን ነው Tube

Күн бұрын

ለእስራኤላዊያን ከባድ ሞት እና ሀዘን #አስደንጋጭ ትንቢት #ዳዊት ፋሲል #2024

Пікірлер: 93
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 8 күн бұрын
ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል ወንጌል ለአለም ሁሉ ይሰበካል. ኢየሱስ ይመጣል
@habtamugebeyehu9328
@habtamugebeyehu9328 8 күн бұрын
@@belayneshtadesse6315 በልዬ ኢየሱስ የት ሄዷል በይ? እንዴት ያለ ንግግር ነው እባክሽ? ምነው ቃሉን በደንብ አልተማርሽም እንዴ? መንግስተ ሰማያት በእናንተ መካከል ናት ካለ በኋላ ተመልሳ ልትመጣ ሄዳለች ብሎናል እንዴ ቅዱሱ? ኧረ በጭራሽ! ይልቁን እኔ እስከአለም ፍጻሜ ድረስ ከእናንተ ጋር ነኝ አላለምን? ማነው ሀሰተኛ አንች ወይስ የሱስሽ? በይ እቴዋ አስተካክይ!!!
@BiniyamTemesgen-ky3xj
@BiniyamTemesgen-ky3xj 8 күн бұрын
ዳዊት ወንድማችን ብቸኛ የጌታ ሰዉ ፀጋዉ ይብዛልህ
@samuelteshome6974
@samuelteshome6974 8 күн бұрын
ብቸኛ ተው ጌታ ብዙ ምርጦች አሉት
@helenyohannes4863
@helenyohannes4863 Күн бұрын
❤❤❤Amenn
@meralenaaida2316
@meralenaaida2316 8 күн бұрын
ወንድማችን ያለው እኛ( ቤ/ክ) ከተነጠቀች በሖላ ነው ያለው:: ይህንን ደግሞ መጽሃፍ ቅዱስ ነው የተናገረው:: ትንቢት ብለህ ሰዎችን አታሳሳት ::
@AzebWeldearegay-cx3hm
@AzebWeldearegay-cx3hm 8 күн бұрын
ይህ በመፅሀፍ ቅዱስ የተነገረ ትንቢት ነው ያለው። እይደለም እኔ የተናገርኩት መፅሀፍቅ ቅዱስ ቅየተፃፈው ቅዱስን የፃፉት ትንቢትነው ሰውየው ትንቢት ማለቱ አልተሳሳተም።
@nazrikepha435
@nazrikepha435 6 күн бұрын
Did all the 12 tribes of Israel back to their land ???????
@AzebWeldearegay-cx3hm
@AzebWeldearegay-cx3hm 6 күн бұрын
@@TakKasa-x5y ምን የሚያሳፍር ነገር አለ መፅሀፍቅዱስ የተፃፈው ነቢያቶች በመንፈስ ቅዱስ ተመርተው ስለፃፉት ብዙው በንሱ ዘመን ስለሚፈፅመው ብቻ ስይሆን ስንትና ስንት ዘመን እልፍ ለመጣነው። አሁንእኛ የምንኖርበት ህይወት በዛ ዘመን የተፈፅመ ትንቢት ነው ።ስለዝህ shame on you ከማለት ቃሉን ማንበብና መረዳት የተሻለ ይመስለኛል።
@TakKasa-x5y
@TakKasa-x5y 6 күн бұрын
@@AzebWeldearegay-cx3hm I am sorry for the comment I just misunderstood his motive the creator you God bless you for your polite advice I know the bible it is in the bible but I thought he did that to catch attention of people. I will delete my comment it is not constructive
@amanuel1014
@amanuel1014 3 күн бұрын
Eko
@demissiekebede22
@demissiekebede22 8 күн бұрын
እግዚሕአቤሄር የላከልን ወንጌላዊ ።
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 8 күн бұрын
እስራኤል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ። በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እንዲያምኑና እንዲቀበሉ እንዲድኑ እፀልያለሁ ። ለዘላለም ሕይወት መዳን ይሁንላቸው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@mame8874
@mame8874 8 күн бұрын
ዋናው ነገር ውዴ ኢየሱስ ሊመጣ ነው እንዴት እንደጉዋጉሁ ጭቅጭቅ የለ ንዝንዝ የለ ጦርነት የለ የኑሮ ውድነት ነጋ መሸ የለ ድራግ የለ ጫት የለ መጠጥ የለ እርኩሰት የለ ውዴ ና ቶሎ ናልን ማሸነፍ መሸነፍ ስደት ጉስቁልና ሰልችቶናል እየሱሴ ተስፋችን ና አሳርፈን ፍጥረት ቃተተ የኔ ኢየሱስ የእኛ ኢየሱስ የጥቁር ነጩ ኢየሱስ የክርስቲያን የአህዛቡ ጌታ ኢየሱስ ልትመጣልን ነው ሀሌሉያ
@habtamugebeyehu9328
@habtamugebeyehu9328 8 күн бұрын
@@mame8874 ውዴ ያልከው እውነተኛው የበጎች በር እኔ ነኝ ያለው ለመሆኑ ምን ያህል እርግጠኛ ነሽ? እሱ እኮ እኔ ስለእናንተ አብን እንድለምን የምላችሁ አይደለሁም ብሏልና የእናንተው እየሱስ ሌባው ሀሰተኛው ክርስቶስ እንዳይሆን መጠንቀቅ ሳይሻል አይቀርም።
@bahailuyonas6849
@bahailuyonas6849 5 күн бұрын
ትንቢቱን የመጽሓፍ ቅዱስ ትምህርቱን እንለይ እነጂ
@tensayetesfaye9881
@tensayetesfaye9881 2 күн бұрын
🙏🙏🙏
@Ferewoinighebru
@Ferewoinighebru 5 күн бұрын
ወንድሜ ዳዊት አባቴ ያክበረህ የወንጌል አርበኛ አንተ ዝም ብለህ ስበክ ጆሮው የተከፈተለት እንዳንተ ተንበርኮ መልእክት የሚቀበል የመስማትና የመታደደስ የቅድስና ፅጋ የበዛለት ያዳምጥሀል ብድራትህን እስማይ ታገኝዋለህ:: እንዳንዶች ወንድም ዳዊትን የምትቃወሙ ጆሮእችሁን እያሳክካችሁም ሆነ ትስሙታላችሁ:: እስኪ ቆም በሉና አስቡት እሱእኮ የሚስብክላችሁ ያነበውን የገባውን ንፁህ ወንጌልን ነውማስተዋል ያስፈልጋል :: ዳዊት የወንጌል አርበኛ የክርስቶስ ወታደርነው ወደዳችሁም ጥላችሁም ጌታ የሚጠቀምበት ሞገሳም ወንድማችን ነው :: ተባረክ ዳዊት
@kukulu99
@kukulu99 6 күн бұрын
የእስራኤል ካህናት ወደ እግዚአብሔር እጆቻቸውን ለፀሎተ አንሱ እኛም አብረናቸው እንፀልይ
@najaiAli-e3m
@najaiAli-e3m 5 күн бұрын
Ewnet 💯💯 eslylacew lsrael aytefan❤❤
@שוקוזהטוב
@שוקוזהטוב 7 күн бұрын
አም እስራኤል ሀይ
@kidistmulatu8690
@kidistmulatu8690 5 күн бұрын
Wow
@rosageber3196
@rosageber3196 6 күн бұрын
Egzabher amelke ye barkhe
@MeklitMeki-b4v
@MeklitMeki-b4v 4 күн бұрын
ሰውየው ትንቢት አለ እንጅ ውንድም ዳዊት በመፅሐፍ ያለውን ነው ያስተማረው ገብታችሁ ሙሉዉን ት/ት ስሙት Wendim Dawit Fassil Ministry የሴትቱ ዘር ብላችሁ ት/ቱን ተማሩ......
@tecnopova1384
@tecnopova1384 7 күн бұрын
Ere Isti Teregagu Kebet Chirstyan Nitket Behalanewu Ye Yeacob Mekera😢❤
@user-id3zw8po7qAbayi
@user-id3zw8po7qAbayi 8 күн бұрын
Esirayeli Ayidochi Nacho
@AbegealG
@AbegealG 5 күн бұрын
አባት ሆይ በህይወት ዘመን አንትን ፈርቼ እንዳልፍ እርዳኝ ደመና አይተው ነገ ይዘንባል ዜና እየሰሙ ትንቢት ከመናገር ጠብቀኝ አደራ 🙏🙏🙏
@habteyesusbelongstojesus1505
@habteyesusbelongstojesus1505 2 күн бұрын
ከቻልክ ሙሉን ስማ Dave ስለ መጨረሻው ዘመን ትምህርት ያስተማረውን ቆርጦ እንጂ ትንቢት አይደለም
@BireAmele
@BireAmele 2 күн бұрын
የአሁኑ እስራኤል ማለት እስራኤል ዘነፍስ ነው እነርሱንም በክርስቶስ እየሱስ ያመኑትን ማለት ነው ። ለዚህ ኒቆዲሞስ ምስክር ነው ።
@teshomefeleke7904
@teshomefeleke7904 4 күн бұрын
ዴቭ ድንቅ ስው
@Lisalove.-yz9xl
@Lisalove.-yz9xl 5 күн бұрын
ምን ታጭበረብራለህ ይህ የመጨረሻው ዘመን ትምህርትንጂ ትንቢት አይደለም
@MulukenFirew-c5n
@MulukenFirew-c5n 7 күн бұрын
prophecy prophecy major
@Semubam
@Semubam 7 күн бұрын
የደነዘዘ ሕዝብ ማለት ጴንጤ ነው ሀገሪቱንም ማጥ ውስ እየከተታት ነው።
@MulukenFirew-c5n
@MulukenFirew-c5n 7 күн бұрын
ምህረቱ ይብዛልህ
@AddisBelay-gu2ex
@AddisBelay-gu2ex 7 күн бұрын
Geta ayenochehen yekefet
@Kidane_cw5qc4ll3r
@Kidane_cw5qc4ll3r 5 күн бұрын
ሰትል???
@Emna-nv1li
@Emna-nv1li 4 күн бұрын
ኪኪኪኪኪኪ የጎግማጎግ ጦርነት የተፃፈ ነው
@ZerihunDachoTura
@ZerihunDachoTura 6 күн бұрын
Not Dawit Fassil but bible say about this. After rapture of church tribulation of Israel will be high. After 7 years Israel will be redeemed by messiah
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 7 күн бұрын
እስራኤልን የሚጠብቀዉ ጌታ የት ሄዶ ነዉ እልቂት የሚሆነዉ
@YosephhailuKebede
@YosephhailuKebede 7 күн бұрын
99ፐርሰንት ኢየሱስን የካዱ።አይሁድ ናቸው።ከሀዲ
@yohannesgetahun6731
@yohannesgetahun6731 7 күн бұрын
መፅሐፍ ቅዱስ ነው እኮ ይህን ያለው። ልክ ነህ የኪዳን ሀገር ነች እስራኤል ነገር ግን ከፍፃሜ ዘመን አንፃር የተፃፈውን ማመን መቀበል ይገባናል!
@ErmiasGebermichael
@ErmiasGebermichael 7 күн бұрын
ተዲያ ለምንበ ጀርመን የንያህል አይሁዳዊያን አለቁ
@PorMob-k6i
@PorMob-k6i 5 күн бұрын
​@@yohannesgetahun6731betekekl esrayl west yalwu hulum kerstyan adelum
@AberaMeberatu
@AberaMeberatu 8 күн бұрын
ሙሉ ትምህርቱ የት ይገኛል ? በናታቹ
@פיטפיטהנגאש
@פיטפיטהנגאש 8 күн бұрын
ሟርተኛ ሀዘን እና ሞት ለእስራኤል አልክ ለራስህ ይሁን በርግጥ ቀልዱ እግዚአብሔር ቀን አለዉ ጌታ እንዲህ ብሏል ሰዉ ለሚናገርዉ ለእያንዳንዱ ከንቱ ንግግሩ በመጨርሻ ቀን ፍርድ ይሰጥበታል በእስራኤል ላይ ለሚሟርት ሁሉ ሟርቱ ወደ እራሱ ይመለስ የሚርግመን የተርገመ ይሁን የሚባርከን የተባርከ ይሁን
@worldoffun-dh9tt
@worldoffun-dh9tt 8 күн бұрын
ሰውዬ የእግዚአብሄርን ቃል ሟርት ትላለህ እንዴ
@tsegayezeleke6730
@tsegayezeleke6730 8 күн бұрын
Ene ye Israel Wedaj Negh. Gin Hasabh Kalun Kalemawek Yemeneche Endehone Eredalew …Bigebah Muwart Sayhon egha endinzegaj message new
@Chacha2024-z1
@Chacha2024-z1 8 күн бұрын
Why don't you read the Bible,he is talking about Revelation book of the Bible(prophecy). This is what Ethiopians problem arise,you just heard the pretext,never read the Bible so you are arrogant and ignorant. Shameful!
@פיטפיטהנגאש
@פיטפיטהנגאש 8 күн бұрын
@@worldoffun-dh9tt የእግዚአብሔርን ቃል አልተቃወምኩም ሲቀጥል ሁሉም ነገር የመጣው ከእስራኤል ነዉ ቃሉ ያልገባችሁ እናንተ ናችሁ የታሪኩን ባለቤት ና ከእኔ እወቅ ማለታችሁ ጌታ ኢየሱስ የመጣዉ ለገዛ ወገኖቹ ነበር እነሱ ግን ባለማወቅ ገፉት ለአርማዊያን አሳልፍዉ ሰጡት ይሄንም ያደርገዉ እራሱ እግዚአብሔር ነው ዉጭ ያሉት አሃዛቦች ወደ ቤቱ እስኪመጡ ድረስ ከዛ በኋላ ግን ለእስራኤላውያን የተሰወርዉ ይገለጥላቸዋል ያእኔ ነዉ አሃዛብ ሁሉ ኑ ወደ ያቆብ ታራራ እንሂድ የሚባባሉት ቀራኒዮ ተራራ ለአለም ሁሉ ቤዛ ሊሆን የተሰቀለዉ ጌታ ዳግም ሲመጣ እግሮቹ ደብር ዘይት ላይ ይቆማሉ ለህዝቡ ለእስራኤላውያንም ይዋጋላቸዋል እነርሱም ያኔ ያዩታል ታላቃ ለቅሶም ያለቅሱለታል እግዚአብሔር ን የአባቶቼን አምላክ👈 በስጋ የተገለጠዉን ጌታ አመልከዋለሁ ንጉስ 👑ከእስራኤል ከዳዊት ዘር ይወጣል የተባለለት በአባቶቼ የተነገርለት ኢየሱስ ጌታ ነው ያድና ይታደግማል 👈
@kalkidaniel
@kalkidaniel 7 күн бұрын
ለዛሬ ብዙ አገኘህ ከዚህ ቦሀላ በእንቅልፍ ይውላልህ አንተን የሚያይህም ኮመንት የሚሠጥህም የለም ክርስቲያን ከሆንክ ይቅርታ ጠይቅ
@fikerfiker7922
@fikerfiker7922 6 күн бұрын
ሁሉ የአስራኤል ትንቢት ተፈፅመዎል ።
@TezeruHailu
@TezeruHailu 7 күн бұрын
ለምን ትዋሻላችው ወሸት ሀጽያት ነው ትምህርት እንጂ ትቢት አይደለም የሰው ስም አታጥፉ
@BelachewBelachew-df3lt
@BelachewBelachew-df3lt 6 күн бұрын
awo tibete ayidelm timerti nw❤❤❤
@endalezewdie4109
@endalezewdie4109 8 күн бұрын
It is not dawit fasil's prophasy it is bibilical prophasy. Correct your title
@Emna-nv1li
@Emna-nv1li 4 күн бұрын
የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች
@samsonemiru9845
@samsonemiru9845 5 күн бұрын
This is a tentative intellectual guess on current afairs, not prophecy.
@jesusarharegudarkarlk1271
@jesusarharegudarkarlk1271 8 күн бұрын
Aye enate demena aytachu metembey btitewu min alew ebakachu temelesu
@kiflebidika7537
@kiflebidika7537 6 күн бұрын
Ere brother yohe ye koyee timihrt new
@MuluneshTesfaye-q6v
@MuluneshTesfaye-q6v 7 күн бұрын
ግምት
@LawofGod
@LawofGod 7 күн бұрын
What is he talking about? Does he know the Bible ? WTH 🤦
@kiflebidika7537
@kiflebidika7537 6 күн бұрын
You don't understand him unless God opens your heart
@AbbedHjkai
@AbbedHjkai 8 күн бұрын
What is history ? Miraf yelewum?😂😂😂😂😂😂😂😂
@helenmoligeta5505
@helenmoligeta5505 6 күн бұрын
Meategna lante yadergew balege
@oumermohammed268
@oumermohammed268 3 күн бұрын
ሲቀደድ ነው
@skywalAstio
@skywalAstio 8 күн бұрын
በእስራኤል ሟርት አይሰራም ሟርተኛ እዛ ጅማ ግባና አሟርት ሁል ጊዜ ስብከትህ ለሁለት የሚሰነጥቅ ነው
@worldoffun-dh9tt
@worldoffun-dh9tt 8 күн бұрын
አንተን ለ 5 መሰንጠቅ ነበር
@skywalAstio
@skywalAstio 8 күн бұрын
@@worldoffun-dh9tt ነበረ ግን ምን ያደርጋል
@wehaveabiggod5673
@wehaveabiggod5673 8 күн бұрын
አያሟረትክ ያለኸው አንተ ነሕ እኮ 😂😂😂
@wehaveabiggod5673
@wehaveabiggod5673 8 күн бұрын
አያሟረትክ ያለኸው አንተ ነሕ እኮ 😂😂😂
@yelmag2511
@yelmag2511 7 күн бұрын
ወዠባራ ፡ የሰይጣን ፡ ጉራጅ ፡ ወሸላ
@AddisBelay-gu2ex
@AddisBelay-gu2ex 7 күн бұрын
Balege geta yegeswtseg
@AdanechAwel
@AdanechAwel 6 күн бұрын
Mastewal yestachu gata yerdachu
@abezashsewnet571
@abezashsewnet571 5 күн бұрын
የሚሳደብ ከአባቱ ከሳጥናኤል የተማረውን ነው የሚያንጸባርቀው።
@graceofholyspirt5766
@graceofholyspirt5766 8 күн бұрын
Bro metsafe kidusune tensh atena esti zembelek ke KZbin yesemakewone atelefelefe. Bro christo le iranawi alemotem woye? Keisreal yeleke bekerstose yemeyamen hezeb Iran worst ale.
@aklilu_abraham
@aklilu_abraham 8 күн бұрын
Mani alimotam ale?
@samrawittekeste8380
@samrawittekeste8380 7 күн бұрын
😂​@@aklilu_abraham
"كان عليّ أكل بقايا الطعام قبل هذا اليوم 🥹"
00:40
Holly Wolly Bow Arabic
Рет қаралды 12 МЛН
World‘s Strongest Man VS Apple
01:00
Browney
Рет қаралды 70 МЛН
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 33 МЛН
Flipping Robot vs Heavier And Heavier Objects
00:34
Mark Rober
Рет қаралды 59 МЛН
አስራት አዲስኪዳናዊ ነው?Is Tithing New Testament? በዳዊት ፋሲል
1:13:24
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 244 М.
አልኮል መጠጦች ይፈቀዳሉን? በወንድም ዳዊት ፋሲል
13:52
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 60 М.
ጥያቄ እና መልስ 2
2:17:10
Grace family
Рет қаралды 33 М.
ክፍል-2 የጎግ ማጎግ ጥምረት ጅማሬውና ውድቀቱን በመፅሐፍ ቅዱስ እይታ ሲተነተን።
37:27
"كان عليّ أكل بقايا الطعام قبل هذا اليوم 🥹"
00:40
Holly Wolly Bow Arabic
Рет қаралды 12 МЛН