ለስራ የሚሆኑ መኪኖች አይነት እና ዋጋ!

  Рет қаралды 263,952

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

Пікірлер: 351
@samueltesemah5599
@samueltesemah5599 4 жыл бұрын
በሀገረችን እሄ የመኪና ዋጋ መቼ ነው እንደ ሌላ ሀገር ህዝባችን በተመጣጣኝ ዋጋ ገዘተው እንድጠቀሙ ምደራገው ያሳዝናል በጣም።
@zerihunbalta5636
@zerihunbalta5636 4 жыл бұрын
የሀገራችን የመኪና አሻሻጭና ግዥ ፖሊሲ መፈተሽ አለበት:: ያገለገለ መኪና የዋጋ የበላይነትና ያገለገሉ የበላይ የሆኑበት:: ከጋና ሀገር ልምድ መወሰድ አለበት:: በውጭ የምንኖር የምንገለገልበትን ተሽከርካሪዎች ዕቃዎች የማስገባት ፍቃድ ቢሰጠን በጋና ዜጎች በጣም ነው የምንቀናባቸው:: የሚመለከታቸውን ክቻልክ አነጋግርልን:: እናመሰግናለን::
@danielabate5053
@danielabate5053 4 жыл бұрын
የሀይሩፍ ዋጋ ቢነገር አሪፍ ነው ጋዜጠኛው ደግሞ በርታ አሪፍ ስራ ነው ምትሰራው
@EyohaMedia
@EyohaMedia 4 жыл бұрын
ውድ Daniel ስለተከታተሉን እና ስለሰጡን ገምቢ አስተያየት እናመሰግናለን የሀይሩፍ ዋጋ 1,800,000 ነው!
@እኔየማርያምነኝ-ጠ1ወ
@እኔየማርያምነኝ-ጠ1ወ 4 жыл бұрын
@@EyohaMedia tenx bro eski 5L Wagawn Kawek Please
@hejjej7857
@hejjej7857 3 жыл бұрын
@@EyohaMedia ምነዉ ሸዋይህሁሉብር
@mesfinbelay1180
@mesfinbelay1180 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን በርታ። በመቀጠል ብዙ በውጪየምንኖር ሰውች ለቤተሰቦቻችን ውይም ለራሳችን ኢቨስትመት ልንገዛት እንፈልጋለን ከባንክ ጋር ያለውን ነገር በደብ መረጃ ብታገኝልን ጥሩ ነው ባይ ነኝ ማለትም በብድር ለመግዛት።ኢትዬጵያውስጥ መኪና መግዛት በጣም ከባድ ነው ሌላው አለም ላይ እደ መኪና መግዛት ቀላል ነገር የለም።
@EyohaMedia
@EyohaMedia 4 жыл бұрын
ውድ Mesfin ስለተከታሉን እና ገምቢ አስተያየት ስለሰጡን እናመሰግናለን!
@hailekinfe5730
@hailekinfe5730 4 жыл бұрын
@@EyohaMedia great job.
@husainali3939
@husainali3939 Жыл бұрын
ጠያቂው እስማርት ነው ሁሉንም አሳውቀህናል በርታ
@helensemere4807
@helensemere4807 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛው በጣም ጎበዝ ጥያቄው ትልቅ ደረጃ ላይ ይደርሳል ተስፋ ኣለው
@finally7664
@finally7664 4 жыл бұрын
He asked too many questions. he shouldn’t be asked some personal questions
@ahmada7727
@ahmada7727 4 жыл бұрын
አጠያየቅህ በጣም አደንቅ አለሁ
@abdulebrahim4263
@abdulebrahim4263 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ጥያቄዎችን ነው የምትጠይቀው እናመግነሃለን🙏 በርታ 👍
@peaceforethiopia7420
@peaceforethiopia7420 4 жыл бұрын
ጠያቂው በጣም ጥሩ ጥያቄ አቀራረብ ነው ያደረከው ጎበዝ በርታ እናመሰግናለን። ደስ የሚል መረጃ ነው የሰጣችሁን ሁለታችሁንም አመሰግናለሁ
@yaseenyoutub5994
@yaseenyoutub5994 Жыл бұрын
ሃሪፍ መረጃ ነው እምትሰራው በርታ
@mesaymeskelu8484
@mesaymeskelu8484 4 жыл бұрын
የሀይሩፍ ዋጋ አልተነገረም መረጃው ግን ያስመሰግናል ጎበዝ ጋዜጠኛ ነክ በርታ
@EyohaMedia
@EyohaMedia 4 жыл бұрын
ውድ Mesay ስለተከታሉን እና ገምቢ አስተያየት ስለሰጡን እያመሰገንን የሀይሩፍ ዋጋ 1,800,000 ነው!
@RozaAmlaku-kl3cq
@RozaAmlaku-kl3cq 8 ай бұрын
Aba ahun gn 6,500,000 birr gebtuwal
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ጠያቂ to the pint ነው የሚጠይቀው ጥሩ አስፈላጊ ጥያቄዎችም ናቸው መላሹም እንዲሁ ፕሮፌሽናል ትመስላላችሁ ተራ አርቲቡርቲ ወሬ አላበዛችሁምና you are the bedt guys. ግን ከ፣፣፣፣airport rental car ይዞ ለመውጣት አይገኝም ሰርቪስ? የአይሩፎቹን ዋጋ አልተናገራችሁም።
@selamhadra5332
@selamhadra5332 4 жыл бұрын
ወንበር የሌለውን እንዳትገዙ ምክንያቱ dubai ላይ እቃ ሲያጓጉዝ የቆየ መኪና ነው ወደ ኢትዮጰያ ሚገባው
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 4 жыл бұрын
ጥሩ ምክር ነው እስኪ ሱዚኪ ታዋጣለች እንዴ ካወቅሽ መልሽልኝ
@samerasamera6202
@samerasamera6202 3 жыл бұрын
ድባይ እስከ ስንት ይገኛል አንድ ሚኒባስ አዲስ
@shukuraldasala5597
@shukuraldasala5597 Жыл бұрын
Silk malki katchla Makina magizati sila falgno silk indti lakulin batitina inxyiqalen
@MariyeBekel
@MariyeBekel 6 ай бұрын
siliki laki
@binman8831
@binman8831 Жыл бұрын
ወንድም በ ኣሁን ሰዓት ያሉበትን ዋጋ ጠይቅልን pleace 🙏🙏
@ተወለደብርሃን
@ተወለደብርሃን 4 жыл бұрын
ጥሩ ስራ እና ጥሩ ጥያቄ ነው ያቀረብክለት ይመችህ
@ኢስላምነውሂወቴሰውሞትአነ
@ኢስላምነውሂወቴሰውሞትአነ 4 жыл бұрын
ወደም እናመሰግናለን ግን ደጋሚ ከ6 እስከ8 ሰው የሚጨነው ን እደዚህ ግለፅ አደረገህ ብታሰረኘዳኘ እፈለግነብር እዳቅማችን ማለቴነው የህመኪናው በጣም ደስ ይላል ግን ዋጋው ከባድነው
@temesgenfadelo7700
@temesgenfadelo7700 Жыл бұрын
አርፍ ነው ወገቸዉ ትንሽ በዞቶል እንጅ ለመሰረት ለተነሰሰ ወጣት በጣም ጥሩ እድል ነው
@ybrahimymer
@ybrahimymer 4 жыл бұрын
አትዋሽ ጀርመን ፈፅሞ ቶዮታ የለም እንደውም ከጃባን የታይላንድ ምርት ይበዛል
@ahmedhussen8979
@ahmedhussen8979 Жыл бұрын
ስልክ ቁጥር ይተባበሩን
@sailorforlifebestti3366
@sailorforlifebestti3366 4 жыл бұрын
This is the only country where sales people are proud to say the car is expensive.
@bitkamp9215
@bitkamp9215 4 жыл бұрын
😂😂😂
@fathemafathema1236
@fathemafathema1236 3 ай бұрын
ውዶቸ መኪና ስራ ያዋጣልወይ ?ማለቴ እኔ ከወድሜጋ ብሰራ መኪናውን እኔ ገዝቸ ወድሜ ሹፌር ሁኖ የሚሠራውን ለሁለት ምክር እፈልጋለሁ?
@MariaMaria-y5l
@MariaMaria-y5l Жыл бұрын
ጤናይስጥልን ወድሜ የሰራኸው የመኪናዋጋ የመቸነዉ ያሁንነዉ የሁለትሺ አስራስድስት 2016
@MariaMaria-y5l
@MariaMaria-y5l Жыл бұрын
ብትመልስልኝ ደስይለኛል አመሰግናለሁ
@LegeseTomas-sb2tf
@LegeseTomas-sb2tf 4 ай бұрын
እባክዎ ስልክ ቁጥር ያስቀምጡ ደውለን ለማማከር
@ars-ol3sl
@ars-ol3sl 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@cocacolaethio8800
@cocacolaethio8800 4 жыл бұрын
ሻጩ ሰለሚሸጣቸው መኪኖች እንኳን መረጃ የለውም ሁሉም የጃፓን ምርቶች ናቸው ከሆላንድ ና ጀርመን ሀይ ሩፍ እና በተለምዶ አባ ዱላ የሚባሉት መኪና አይመጡም
@yonasdenekew6453
@yonasdenekew6453 4 жыл бұрын
Eyegeremegn nbr 😂😂
@getachewferede1869
@getachewferede1869 4 жыл бұрын
ትክክል
@bemnettaye
@bemnettaye Жыл бұрын
የአስኑሰ ዋጋ እንዴት ነው ለመግዛት ፈልጌነው
@tenkirdesu
@tenkirdesu Жыл бұрын
ሻርክ መኪና ዋጋ 2016 ህዳር ወር ላይ ስንት ነው ወይም ስልካቹ ጻፉልን
@kumelmohamed3179
@kumelmohamed3179 Жыл бұрын
አሁን ሴልስማኑ የተናገረው ዋጋ 2012 የነበረው ዋጋ ነው አሁን ከሰዎች እጅ እንኳን ጥሩ ይዞታ ያለው D4D 2008 አይናማው 3.4 ነው ያለጠፈው D4D 2008 4.3 ነው
@hasenseyd-jg7td
@hasenseyd-jg7td Жыл бұрын
እባክህን ዛሬ ላይ ስት ገብስ የሻርክ ዋጋ ንገርን
@safeenahsha1163
@safeenahsha1163 4 жыл бұрын
እኔ ያሳካል እጂ ከዱባይ ይዤ ነው ምገባው
@bemnettaye
@bemnettaye Жыл бұрын
ሻርክ መኪና ለመግዛት ፈልጌያለሁ አዲሱ ዋጋ ስንት ነው
@ሰላምየፍቅርሰው
@ሰላምየፍቅርሰው 4 жыл бұрын
ምነው በነፃ ማለፍ ቢችል ከዱባይ ይዘን እንገባ ነበር
@getachewferede1869
@getachewferede1869 4 жыл бұрын
ስንት ነው ዱባይ
@ፊዳክያረሡለሏህ
@ፊዳክያረሡለሏህ 4 жыл бұрын
ወላሂ በነፃ ቢሆን ከዱባይ 3ይዘ እገባነበር
@amanuelnegash2934
@amanuelnegash2934 4 жыл бұрын
ቀረፁ ስንት ነዉ ?
@Nasir-rd1ky
@Nasir-rd1ky 4 жыл бұрын
ዋለሂ በትክክል
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 4 жыл бұрын
ምን አለ እኔም ምኞቴ ነው
@adamgirmu
@adamgirmu 4 жыл бұрын
ህዝባችን በመኪና አደጋ የሚያልቀው ጉልበታችሀው ያለቀ ሰልቫጅ መኪኖችን በማስገባት ለገበያ ስለሚቀርቡ ነው ሌላው ደግሞ በጣም የተጋነነ ዋጋ መኖሩ ለአሮጌ መኪኖች በአገራችን ላይ መብዛት ትልቁ እና ዋናው ምክን ያት
@habeshantube4489
@habeshantube4489 2 жыл бұрын
Merejaw arif nw gen update bihon maletm 2014 EC lay nen ahun so....
@eyutube4465
@eyutube4465 2 жыл бұрын
ውዶች በቅንነት .....ፈጣሪ ውለታችሁን ይክፈላችሁ 💜 እግዚአብሔር ሀገራችንን ህዝቦቿን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን 🙏 በስደት አለም ላይ ያለነው ኢትዮጵያን ሁሉ በሰላም ወደ ዉዲ ሀገራችን እንድንገቦ ፈጣሪ ያግዘን 🙏 ዉድ የሀገሬ ልጆች ሁሉችሁም በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🙏💜💜
@selamfeleke116
@selamfeleke116 2 жыл бұрын
እባክህ አሁን ላይ የሻርክ ዋጋ ንገረን
@tesfumekonen6168
@tesfumekonen6168 2 жыл бұрын
ዋጋዉ የመቼ ነዉ ብትገልፁልን ???
@የፋኖአድናቂነኝ-ጠ8ዠ
@የፋኖአድናቂነኝ-ጠ8ዠ 2 жыл бұрын
መኪና መሸጥ እፈለግ ነበር ግን አዳድ ነገሮች ተወሳሰቡብኝ እና በፍጥር ይሁንብህ አድራሻህን አስቀምጥልኝ ና ላናግርህ
@miliyonTACAHANE
@miliyonTACAHANE 2 ай бұрын
ምን አይነት መኪና ነው የምሸጠው
@DerejeIdessa
@DerejeIdessa Ай бұрын
የሀይሩፍ ዋጋ ስንት ነዉ?
@tigistshumet7021
@tigistshumet7021 2 жыл бұрын
ጠያቂዉ በጣም ጎበዝ ነህ
@TenawBrhanu-u2l
@TenawBrhanu-u2l 9 ай бұрын
የሻረክ ዋጋ ተመችቶኛል ስልክ ላኩልን
@RabiaHassen-lw6ez
@RabiaHassen-lw6ez 5 ай бұрын
እስኪ አድስ ቪድዎ ስራልን በአሁኑ ዋጋ
@fነኝየመዳምቅመምዩቱብ
@fነኝየመዳምቅመምዩቱብ 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛው አጠያየቅህ ተመቸኝ በረታ
@amenat2362
@amenat2362 Жыл бұрын
እስኪ አሁን ያለበትንዎጋ አሳወቁን በምታሚኑት ስልክቁጥረምአሰቀምጡ
@AbaCbe
@AbaCbe 4 ай бұрын
የት ነው አድራሻ አስቀምጡ
@אנייודעתשאתה
@אנייודעתשאתה Жыл бұрын
ሳር ቤት መኪና መሸጫ ስታስተዋውቅ ስልክ ቁጥር አስቀምጥ
@henokerassa7656
@henokerassa7656 4 жыл бұрын
ዋጋውን የሰውን አቅም ያገናዘበ መሆን ያለበት እርግጠኛ ነኝ ባለቤቱ መኪናውን ከ 5 ሽህ ዶላር በላይ አይገዛውም
@fikermariamayalew1645
@fikermariamayalew1645 3 жыл бұрын
Hager wast segbu tax 3 etf naw
@miliyonTACAHANE
@miliyonTACAHANE 2 ай бұрын
ስልክ ለምን አታስቀምጡልንም
@pawlosslovable3597
@pawlosslovable3597 4 жыл бұрын
Ante gazetga betam new teyakieh yemechigen gobez berta bro
@mahinabo6070
@mahinabo6070 3 жыл бұрын
It was nice interview and I want to say thank you!! Keep up the good work! Automatic vs manual? Automatic is way better!!
@user-cd9bt9bn9k
@user-cd9bt9bn9k 3 жыл бұрын
ፈረንጁዬ ! አዎቶማቲክ በእጅ መቀየሪያው ይሚበልጥበትን እስቲ አብራራልን !
@أبوعبدالمنان
@أبوعبدالمنان 4 ай бұрын
ሥልክ ቁጥር ሥንት ነው?
@shemsaytube3768
@shemsaytube3768 4 жыл бұрын
በጣም ጎቦዘ ነሀ ቀል መሊልሰከ ዳሰ የአላል ዘሬ ነዉ የአይሁት
@ወለተስላሴ-ሰ5መ
@ወለተስላሴ-ሰ5መ 2 жыл бұрын
የሰራ መኪና እንተ አገኝለሁ እኔ ዱባይ ነኝ እንደትስ ወደ ሀገር ማስገባት እችልልሁ
@seyumggiyorgis
@seyumggiyorgis Жыл бұрын
አደራሽ የት ነው
@kumelmehamed7595
@kumelmehamed7595 2 жыл бұрын
2008/ዲልፊን አሁን ያለበትን ዋጋ ያለጠፈ ስንት ነው
@mesfinfeleke9995
@mesfinfeleke9995 Жыл бұрын
ሻጭ ድርጅት ስልክ በምን መልኩ ማግኘት እችላለሁ ድጋፍህን እፈልጋለሁ።
@sofiyajula2792
@sofiyajula2792 4 жыл бұрын
Selam wondim and mekina ke dubayi lemas gebat hasab aleg indet masgebat ichilalhug informshin alhehi bitredag plc
@YaethiopiaYakurtikanligi-fc4pu
@YaethiopiaYakurtikanligi-fc4pu 9 ай бұрын
በአሁን ሳዓት ስንት ናቸው ዋጋው
@hadiyyahadiyya4066
@hadiyyahadiyya4066 Жыл бұрын
አረ እስቲ ባአላህ እዳታል ፈኝ እኔመላክ እፍልጋለሁ እንዴት ነው ግን ምልከው
@betyatk5570
@betyatk5570 3 жыл бұрын
ግን ለመኪና ሻጭ ጥያቄ አለኝ መኪና ሲገዛ ሁሉን አሞልቶ መሆን አለበት ለምነው ገዠው ወንበርና መስታዊት የሚያስገጥም ኧረ ሸህም ነው
@sobr1677
@sobr1677 3 жыл бұрын
የጃፓን መኪና የጀርመንና ይሆላንድ ይላል እንዴ ።
@eyobtekalign4161
@eyobtekalign4161 2 жыл бұрын
What is the current price in July 4 2022
@AklilLisan
@AklilLisan Жыл бұрын
አሁን ያለበትን ዋጋ ንገረን
@AmanuleUsaa
@AmanuleUsaa 11 ай бұрын
አካል ጉዳተኛ ምነዳት አላችሁ?
@habtelezaw-zj8or
@habtelezaw-zj8or Жыл бұрын
ስልክ ቁጥሩን ላኩልን መኪና እፈልጋለሁ
@Secreto-mo6dc
@Secreto-mo6dc 5 ай бұрын
የትነውየሚሽጠው እውነት ነውብሩ ግን
@danielmekonenn3029
@danielmekonenn3029 Жыл бұрын
ልገዛነው ስልክ
@seyahabeshatube854
@seyahabeshatube854 4 жыл бұрын
አድስ ነኝ የምጠይቃቼው ወሳኝ ወሳኝ ነገሮች ናቼው ስለተመቼኽኝ ሰብስክራይብ አድርጊለሁ እዮሀ በርታ
@BusyLine-q9c
@BusyLine-q9c 15 күн бұрын
ሥልክ ቁጥር እፍልጋለሁኝ
@kadile5215
@kadile5215 Жыл бұрын
በጣም ይመቻል ጋዜጠኛው በርታ
@NurhNurh-n5h
@NurhNurh-n5h Ай бұрын
አሁን ላይ ስንት ናቸው
@ADDIS1942
@ADDIS1942 4 жыл бұрын
Ethiopia mechem Hulu neger yaskal yeleba ager silehone $500.00yemayawta mekina bezih waga betam yaskal
@alemushiferaw1040
@alemushiferaw1040 4 жыл бұрын
የሀይሩፍ ዋጋ አልተገለፀም እስኪ ንገረኝ ።
@dagidaniel1229
@dagidaniel1229 2 жыл бұрын
How do know Germeny mehonue layer
@susenesh
@susenesh 4 жыл бұрын
የጃፖን ምርቶች ናቸው የጀርመን ወይም የሆላንድ አይደሉም
@06q52
@06q52 4 жыл бұрын
Leju mashate enji selmkina bezu ewkate yelawem
@susenesh
@susenesh 4 жыл бұрын
Abdulla Jamol exactly he knows nothing
@jenniferrobert2701
@jenniferrobert2701 4 жыл бұрын
Toyota የjapan ነው ሰውየው አለውኩትም ማለት አልፋላጌም
@mamobelete4317
@mamobelete4317 3 жыл бұрын
አይደለም ወንድሞች የጃፓን ምርት ቢሆኑም በተለያየ ሀገር ይመረታሉ። ቮልስ የጀርመን ምረት ቢሆንም Made in Brazil እንደሚባለው።
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez 3 жыл бұрын
የሚያሳዝን ሀገር, በጥራዝ ነጠቅ እውቀት አሻሻጭ የሚኮንበት ሀገር። European standard , international standard, ወዘተርፈ ስላልን ብቻ ያወቅን የሚመስለን ደካማ አስተሳሰብ ያለን ማህረሰብ መሆናችን ያሳዝናል ‼
@husenawoltube1068
@husenawoltube1068 4 жыл бұрын
like! gin ye ayrufu waga ynegeren ligeza nw
@EyohaMedia
@EyohaMedia 4 жыл бұрын
ውድ Husen ስለተከታሉን እና ገምቢ አስተያየት ስለሰጡን እያመሰገንን የሀይሩፍ ዋጋ 1,800,000 ነው!
@husenawoltube1068
@husenawoltube1068 4 жыл бұрын
@@EyohaMedia BETAM BETAM THANK YOU!
@dgsd9383
@dgsd9383 3 жыл бұрын
ኢትዮጲያ ውስጥ ፋክስ አለ?ከሌለስ ለምን አይገባው መኪና ሊገዛ የፈለገ ግለሰብ ከነጋዴው ወይም ከሻጩ ስለመኪናው ጥራት በፋክስ ማረጋገጥ የተመረጠ ነው
@user-cd9bt9bn9k
@user-cd9bt9bn9k 3 жыл бұрын
ምን አይነቱ ሰገጤ ነህ ባክህ ! ከእውቀት ነጻ የሆንክ ስደተኛ ስለሆንክ ነው እንጂ አለም በኢንተርኔት ኔት ወርክ ሆና አንድ መንደር በሆነችበት ዘመን ኢትዮጵያ ፋክስ አለ ወይ ብለህ መጠየቅህ የእውቀት ጥግህን ነው የሚያሳየው ! ሰው ዌብሳይታችሁን ወይም ኢሜል አድራሻችሁን ስጡን ወይም እንዴት ነው አድራሻችሁን በዌብ ላይ ማግኛት የምችለው ብሎ ይጠይቃል ይሄ ስደተኛ ደግሞ ኢትዮጵያ ውስጥ ፋክስ አለ ወይ ይለናል ! በፋስ አናትህን ነበር ማፍረስ !
@bktad
@bktad 4 жыл бұрын
የ ሽያጭ ሰራተኛው ሰለ መኪኖቹ ብዙ እዊቀት የለውም ። ሃይ ሩፍ የ ጃፓን እና የ ታይላንድ ምርት ናቸዉ
@user-cd9bt9bn9k
@user-cd9bt9bn9k 3 жыл бұрын
ሌላው ሰገጤ ከች አለላችሁ ! አንተን ብሎ አዋቂ ! በአንተ ቤት ከሌሎቹ ከእውቀት ነጻዎቹ ለየት ብለህ መቅረብህ መሆኑ ነው !
@SileshiBatte
@SileshiBatte 8 ай бұрын
ስልክ
@demelawembeale3940
@demelawembeale3940 4 жыл бұрын
Automatic Toyota Vans ለምንድነው በገብያ ላይ ብዙ ገዥ የሌላቸው?! አክሲደንት ለመቀነስ አውቶማቲክ መኪናዎች የተሻሉ ናቸው።
@gedionseyum7601
@gedionseyum7601 4 жыл бұрын
Automatic ethiopia west yembelashet edelu sefi nw
@zeharatube1183
@zeharatube1183 2 жыл бұрын
ሰልክየታለ????
@najajamalrased
@najajamalrased Жыл бұрын
የሁን ገዛው ወገአ ና አዱረሸ ኢና ሰልኩ ቁጠረ
@GenushGene
@GenushGene 5 ай бұрын
የመቼ፡ዋጋ፡ነው፡ስልክ፡ቁጥር፡ላክልን
@negashlemmakemisso8102
@negashlemmakemisso8102 4 жыл бұрын
Tast drive about shok whee allayement balance of car this very important for used car
@ቢኒያምቢረዳ
@ቢኒያምቢረዳ 4 күн бұрын
seles manu ግን ለምን ትዋሻለህ 1.150የሚሸጥ መኪና ኬት መጣ
@arayashewanesesh5375
@arayashewanesesh5375 4 жыл бұрын
Toyota minibus meche new ye sweden germen holand mekina yehonut?
@kahsaymengesha1338
@kahsaymengesha1338 4 жыл бұрын
Euneth new Araya Sweden or Germany aldelem negergn Germany lay yemimeret ale malet Japan standard yalew negergn kalew yager climate and yemert akemamet yemimeret (sometimes when you need to buy the dealers the ask you import or export) ager west yetemerete weys yewich maletachew
@ነብስላዶ
@ነብስላዶ 4 жыл бұрын
Endye Toyota kemeche nw Holland wey Europe mimeretu
@gedionseyum7601
@gedionseyum7601 4 жыл бұрын
Tekekel nw ke dolfin ke Europe nw wede dubi yemigebawe
@milysamichannel2006
@milysamichannel2006 4 жыл бұрын
የጃፓን ምርት የሆነዉን መኪና የሆላንድ ይለዋል ወተት መሰለው, ያው አለማወቅ ስለሆነ አይፈረድበትም.
@user-kp9ps9bd3x
@user-kp9ps9bd3x 4 жыл бұрын
አድራሻቹህን አስቀምጥልን
@احمدالحبشي-ب7ح
@احمدالحبشي-ب7ح 2 жыл бұрын
አድራሻ በእናትህ
@elatube1752
@elatube1752 4 жыл бұрын
ሀሪፍ
@osmandulla7944
@osmandulla7944 4 жыл бұрын
ባባዬ በሩላይ የት ሃገር ስሪት እንደሆነ ይናገራል ከዛሬ ጀምሮ ከፍተህ እይ ሁሉም የጃፓን ስሪት ናቸው
@kahsaymengesha1338
@kahsaymengesha1338 4 жыл бұрын
Betam tru program new des ylal .sale manu syabrar and yeresaw linor ychilal malet mekinochu rezem yalu and ater yalu nachew (long wheel and short wheel ) bezi mknyat michunut sew lileyay yhonal.i know about this vehicle but I'm not dealership.
@henokerassa7656
@henokerassa7656 4 жыл бұрын
I can buy with that price brand new year 2020 Mercedes Benz
@kiyadeje9711
@kiyadeje9711 4 жыл бұрын
Arasawuyewu fresh nagarnawu sila makina yemmiyaawukawu nagar yelam bagimit nawu yemiyawarawu.Ibaakihin Kaqarax natsaa yemakina shiyaac,maalatim Dizayer yemakina shiyac ma'akal asgobgnan ibaakih
@emuuzeyf9341
@emuuzeyf9341 Жыл бұрын
ቁጥርህንእሰኪ ወኝድማችን
@MohaanoorFarah-mh9ij
@MohaanoorFarah-mh9ij Жыл бұрын
Gaari aan rabay luuqadaan yaa ii turjuma oo ale yaqaan
@deresburu5804
@deresburu5804 2 жыл бұрын
የትነው እደዚህ እሚሸጠው
@ወይለከሽረኒ-አ6ፐ
@ወይለከሽረኒ-አ6ፐ 3 жыл бұрын
Abadula feliga neber bro
@amanuelnegash2934
@amanuelnegash2934 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@etsegenetmilion
@etsegenetmilion 5 ай бұрын
silik yet ale?
@rashidkhayr6777
@rashidkhayr6777 2 жыл бұрын
makinaw iska ahun sinti km,indatanada nigarun
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 22 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 15 МЛН