No video

ለምሳ 20 በጎችን የሚያቀርበው ታዋቂው ሰንዓ አረቢክ ሬስቶራንት በአዲስ አበባ

  Рет қаралды 179,262

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

ለምሳ 20 በጎችን የሚያቀርበው ታዋቂው ሰንዓ አረቢክ ሬስቶራንት በአዲስ አበባ
#Ethiopia #EyohaMedia #ሰንአ

Пікірлер: 704
@mimibinyam1774
@mimibinyam1774 3 жыл бұрын
የመኒ ማለት አንበሶች ናቸው የማይሰሩት ነገር የለም በዛ ላይ ስራ አይንቁም በጣም ቅኖች ናቸው ባሉበት ሁሉ ለየመኒዎች ሰላምና ጤናን ይስጣቸው
@Ahmed-211
@Ahmed-211 3 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል
@mohamedshagarai1370
@mohamedshagarai1370 3 жыл бұрын
Well said
@chicofresh4396
@chicofresh4396 3 жыл бұрын
ኣረብ ይውጡ ከሃገራችን። ኣፍሪቃ ለኣፍሪቃውያን ብቻ።
@phun4379
@phun4379 3 жыл бұрын
@@chicofresh4396 እነሱ 300,000 አበሻ ይውጣልን ሳይሉ? ለዛውም በጦርነት እየታመሱ ተው
@munthakedra2927
@munthakedra2927 3 жыл бұрын
@@chicofresh4396 አጂብ ነው
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 3 жыл бұрын
ወይ ታሪክ የኛ ሰዎች የመን እየገቡ ያልቃሉ ጀግኖች ሰርተው በኛ ሐገር ይለወጣሉ!
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በርታ ወንድማችን ገና ትልቅ ደርጃ እንደምትደርስ ባለ ሙሉ ተስፍ ነኝ ጎበዝ ጠንካራ ነህ በርታ
@user-us6ok4fz3z
@user-us6ok4fz3z 3 жыл бұрын
የሱን ቻናል ሊንክ ላኩልኝ
@ednasamuel9312
@ednasamuel9312 3 жыл бұрын
እንደየመኒ መልካም አረብ የለም Wow እኔ የመን 10 አመት ኖሪያለሁኝ መልካምነታቸው ሁሌ ይገርመኛል ሀብታሙ ባለስልጣኑ በወታደር ታጅቦ ተራ cafe ገብቶ ይጠጣል መልካሞች❤
@samritube9007
@samritube9007 3 жыл бұрын
ከዳሀ ጋ ዝቅ ብለው በልተው እር ስንቱ የትም አለም ቢዞር እደ የመኒ ደግ የለም
@ednasamuel9312
@ednasamuel9312 3 жыл бұрын
@@samritube9007 Ewniet niew❤
@oumzki736
@oumzki736 3 жыл бұрын
በጣም ደግ ልብ ነው ያላቸው
@ednasamuel9312
@ednasamuel9312 3 жыл бұрын
@@oumzki736 በጣም
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 3 жыл бұрын
He is a hard working man I want to try Yemen 🇾🇪 food when I get back to Ethiopia 🇪🇹.good job 👏🏽👏🏽👏🏽he make so many verity food .
@t2y3g2gtttq5
@t2y3g2gtttq5 3 жыл бұрын
አቦ የወንድ ጀግና እንዲህ ጠንካራ ወንድ በጣም ነው ደስ የሚለኝ
@chicofresh4396
@chicofresh4396 3 жыл бұрын
ኣረብ ይውጡ ከሃገራችን። ኣፍሪቃ ለኣፍሪቃውያን ብቻ።
@ajl2232
@ajl2232 3 жыл бұрын
@@chicofresh4396 yes!
@eduhaile5853
@eduhaile5853 3 жыл бұрын
@@sikosilo2644 😄😄😄😄😄😄
@sikosilo2644
@sikosilo2644 3 жыл бұрын
@@eduhaile5853 እንድት ማረ
@aaswrajah323
@aaswrajah323 3 жыл бұрын
@@chicofresh4396 አ ችምቀኛ። ምቀኝነት። ጡሩ አደለም። እሳት ነዉ።
@aaaabbbb1078
@aaaabbbb1078 3 жыл бұрын
በምድር ላይ የመኖችና ንግድ አብረው የተፈጠሩ ነው የሚመስለው። በጣም ጠንካራና የስራ ሰዋች ናቸው።
@ali3439
@ali3439 3 жыл бұрын
اثيوبيا واليمن قلب واحد من قديم الزمان ❤️ اثيوبيا اجمل بلد وشعبها طيب تحياتي من اليمن للشعب الاثيوبي والمغتربين اليمنين المكافحين وين ما راحو 🌹🌹🌹
@albilal8030
@albilal8030 3 жыл бұрын
يسلمو الارض اليمن الشعب طيب ومحترم. ان شاء الله ربنا يدوام علينا محبه 🇪🇹🇪🇹🇾🇪🇾🇪
@user-xk9fi8rg9b
@user-xk9fi8rg9b 3 жыл бұрын
نعم والله
@user-xk9fi8rg9b
@user-xk9fi8rg9b 3 жыл бұрын
طيبون اهل اليمن
@Rafagsadik
@Rafagsadik 3 жыл бұрын
እግዚያብሔር ኣምላክ እቺን ምድር ኑሩባት ብሎ ብሔርን ፣ ዘርን፣ ሓይማኖትን ሳይለይ ነው የሰጠን። ቅድስቲቷ ምድር ኢትዮጵያም የተባረኩና እንግዳን ተቀባይ ሕዝቦች ስላሏት፣ የመን ወንድሞቻችንን ተቀብላ እንዲያድጉ እንዲበለጽጉና ሰላምም ኣግኝተው፣ ተጋብተው ተዋልደው እንዲኖሩ ማየታችን ደስ ይላል።
@abdurehimgumataw6455
@abdurehimgumataw6455 3 жыл бұрын
አንተ ቁርበት በየትኛው በኩል ነው ኢትዬጲያ ቅዱስ የሆነችው ?
@Rafagsadik
@Rafagsadik 3 жыл бұрын
@@abdurehimgumataw6455 በሰይጣን አምልኮ. የተላበሱ የአረብ ቑራጮችና የባንዳው ሕውሐት አሽከሮች የኦነግ ሽኔ ነብስ ገዳይ ቅጥረኞች የባእድ አምልኮ የዱያብሎስ እንዳንተ አይነቱ ቡችሎች አይገባቸውም ።
@abdurehimgumataw6455
@abdurehimgumataw6455 3 жыл бұрын
@@Rafagsadik አንት ማሀይም የጠየኩህን ብቻ መልስ ፣ በየትኛው ሂሳብ ነው ኢትዬጲያ ቅዱስ ሀገር የሆነችው ? አረቦች ፣ የሰይጣን ቁራጭ ፣ ምናምን ላልከው አንተ እንኳን እየኖርክባት ነው ጭራቅ !
@zeynebaali8292
@zeynebaali8292 3 жыл бұрын
It will be my number one choice, when I arrive in Ethiopia. Mash-Allah May Allah bless your business.
@fatumamengesha2883
@fatumamengesha2883 3 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ጎበዝነው ኢትዮጵያ ሁሉንትቀበላለች አገሬ ሰላምሽ ይብዛ
@goldentubetube6756
@goldentubetube6756 3 жыл бұрын
ሰውናቸው እኮ መቀበልም ግዴታችን ነው
@mohammedyonus798
@mohammedyonus798 3 жыл бұрын
Hiiii I am Eritrean. I loved Yemenian. Because I know In my country. Eritrean and Northern Ethiopian they are originated from Yemeni am so proud. I am pure Habesha. Long live Yemen.
@keren7
@keren7 3 жыл бұрын
No..they originated from us..
@mohammedyonus798
@mohammedyonus798 3 жыл бұрын
Stop talking shut your big mouth.
@hawahawa3240
@hawahawa3240 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ ጅግና ነህ አባቴ እጅህ አይቆርጥመው ጋዜጠኛዋ ረጋበይ ምነው ተቅለበለብሽ ደሞ ስሙን ሳጠይቂ ከየትመታህ ጉድድድ
@samrsamorasamrsamora686
@samrsamorasamrsamora686 3 жыл бұрын
Kkkkkk
@dontjudgeme7968
@dontjudgeme7968 3 жыл бұрын
ቅቅቅቅ
@user-kj6wi8vw7h
@user-kj6wi8vw7h 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀ
@aminalove6098
@aminalove6098 3 жыл бұрын
@@samrsamorasamrsamora686 x x Z
@samrsamorasamrsamora686
@samrsamorasamrsamora686 3 жыл бұрын
@@aminalove6098 😘
@user-dt8on7tb4p
@user-dt8on7tb4p 3 жыл бұрын
ሙሐመድ ምርጥ የዋህ ሰው አብሬው ስርቻለሁኝ
@efremfitaw7655
@efremfitaw7655 3 жыл бұрын
I love Yemen ,best restaurant I will come and eat !
@samirasamiraa9152
@samirasamiraa9152 3 жыл бұрын
INSHALLHA
@zizitino6797
@zizitino6797 3 жыл бұрын
ጠያቂዋ በጣም ተቅለብለብሽ እርጋ በይ ግራ አጋባሽው እኮ
@isaiahisrael6858
@isaiahisrael6858 3 жыл бұрын
Batamm a batamm
@samritube9007
@samritube9007 3 жыл бұрын
የመንየ ስላምሽን አምላክ ይመልስው
@etcetera3282
@etcetera3282 3 жыл бұрын
That will be the first place I will be going when I land in Ethiopoa for the first time. The chef is amazing. Thank you for the information.
@yohannesgebre-sellassie5557
@yohannesgebre-sellassie5557 3 жыл бұрын
It's OK, she just misunderstood him because of his pronunciation. This reminds me of my Sana'a, Yemen memory. May the Almighty God restore PEACE in 🇾🇪 beloved Yemen.
@azebmokonnen9702
@azebmokonnen9702 3 жыл бұрын
How nice, may God Bless Yemen and its people. Peace be upon you YEMEN!!
@mohammedalfadel3179
@mohammedalfadel3179 3 жыл бұрын
አሰላም አሌኩም አቡ የመን እንኳን ወደ ሀበሻ ምድር በሰላም መጣችሁ እናት ኢትዮጲያ ለሠራባት እጥፉን የምትሠጥ ምርጥ ሀገር ስለጠን አላህን እናመሰግናለን ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅልን።
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 3 жыл бұрын
ማሻአላህ የመኒዎች በሞያ በስራ አይታሙም አቦ አላህ ሃገራቹን ሰላም ያድርግላችሁ ጀግና ወንድ እወዳለሁ አላህ ይጨምርልህ
@t2y3g2gtttq5
@t2y3g2gtttq5 3 жыл бұрын
ወይ አገራችን እንዲህም አለ ለካ በጣም ደስ ይላል
@metageswagaaelew1534
@metageswagaaelew1534 3 жыл бұрын
አይገርምም እኔ ድፍን ዶሮ ያለ አልመሰለኝም ነበር በጣም ደስ ይላል
@samritube9007
@samritube9007 3 жыл бұрын
ስነአ ሀቢብቲ ክፉሽን አልስማ የመን ፈጣሪ ስላምሺን ይመልስልን
@melsatube6360
@melsatube6360 3 жыл бұрын
የአረብ ምግብ እዲህ ሥታዩት ያምራል ግን ተበልቶ በጣም ሠውነትን በሺታ ነው ሚያመጣ ሺሮየ ያኑረልኝ
@amanuelhabtai6037
@amanuelhabtai6037 3 жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 Yelefa yagejal berta ayzoh And all the best You are very amazing person
@abieteffrimekta2344
@abieteffrimekta2344 3 жыл бұрын
Shukran for the chefs you are very professional next my trip to Ethiopia that is my favorite place tanks for you good work
@nabilteha4432
@nabilteha4432 3 жыл бұрын
We wish peace for yemeni volk. One of the beautiful Arabic nation.
@Hopedespitethepain
@Hopedespitethepain 3 жыл бұрын
ما شاء الله تبارك الله أكلكم مشهي بالتوفيق يا بن بلدي تحيه من امريكا ممكن تكتبوا العنوان بالعربي 🙋‍♀️👍👍
@abdolah6556
@abdolah6556 3 жыл бұрын
በደንብ ስሚዉ 7 እና 8 አይነት ነዉ ያለዉ ከልብሽ ስሚዉ ክሽን ስትገቢ ደሞ ፀጉርሽ ላይ የሆነ ነገር ማድረግ አለብሽ ሆሆሆ የሀበሻ ፀጉር ስራ አይፈታም 🙈🙈🙈
@daruselamteshome3019
@daruselamteshome3019 3 жыл бұрын
Hahahaha are besak
@sikosilo2644
@sikosilo2644 3 жыл бұрын
ክክክክክ
@sonofthenile6223
@sonofthenile6223 3 жыл бұрын
እሷ ደሞ 78 ትላለች ምን አስቸኮላት ሲቀጥል ፀጉሯ አልተሸፈነችም
@abdolah6556
@abdolah6556 3 жыл бұрын
@@sonofthenile6223 ለመብላት ቸኩላ ነዉኮ አንዳንድ ጋዜጠኛ ዝምብለዉ ናቸዉ
@Ahmed-211
@Ahmed-211 3 жыл бұрын
@@abdolah6556 ኧረ ትባላ ርቧታል ቀኑን ሙሉ ስትሮጥ 🙏😂
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
ሰንዓ ሆቴል በጣም እምወደው ሬስቶራንት ነው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ምግባቸው ያሚ 👌👌👌👌
@user-ce9pj7np7q
@user-ce9pj7np7q 3 жыл бұрын
Alem ኤሙ L አድራሻቸውን የት ነው ?
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
@@user-ce9pj7np7q ኦሎምፒያ
@user-ce9pj7np7q
@user-ce9pj7np7q 3 жыл бұрын
@@Love-ej5tp አመሰግናለው
@loveeritreapeaceeritrea9847
@loveeritreapeaceeritrea9847 3 жыл бұрын
Its look like Delicious woooo👍👍👍👍🏆 good job
@user-pc7bq7hk1v
@user-pc7bq7hk1v 3 жыл бұрын
ወዶቹጀግና
@eriboy2421
@eriboy2421 3 жыл бұрын
Great job I'm hungry 🤤
@AfricaLalibelaSML
@AfricaLalibelaSML 3 жыл бұрын
ስንዓ አሉ ከሚባሉ ሀገራችን ውስጥ አዲስ አበባ ሽገር ውስጥ ከሙስሊም ምግብ ቤቶች እጅግምርጥ ከሚባለው አንዱ ነው ፍሬንዶቹ በብዛት የሚሄዱበት ስለ ሆነም እኔም አውቀዋለሁ ምርጥ ምግብ ቤት ነው ስለ ምርጥ ፕሮግራሙ ምስጋና ❤️👍🏽
@haykelhaykel8677
@haykelhaykel8677 3 жыл бұрын
የት አካባቢ ነው
@betelihemtassew6581
@betelihemtassew6581 3 жыл бұрын
ወደፊት አረብ ሀገር ብቃኝ ብለን ያረብ ሀገር እና ማዳም ትዝ ስትለን እንመጣለን
@hdskdk1593
@hdskdk1593 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክ። በትክክል። ብየን። ሄደን አሲር። እጠጣላን
@habteshifa8196
@habteshifa8196 3 жыл бұрын
ጥረትሽን በጣም ነው የማደንቀው ደስ የሚል ስራ ነው ግን ካሜራ ማኑ በጣም ነው የሚያበሳጨው ቀረፃዎቹ በተለይ ቀረብ ነድርጎ ሲቀርፅ ብለር/ብዥ ያለ ነው ቢስተካከል በተረፈ ተመችቶኛል
@ideaahmad5949
@ideaahmad5949 3 жыл бұрын
እንደ የመን ህዝብ ደግ ህዝብ የለም አላህ አገራቸውም አገራችንም ሰላም ያድርግልን ።🇪🇹❤️ 🇾🇪 تحياتي علا شعب يمني
@samuelt5334
@samuelt5334 3 жыл бұрын
Every food he has shown looks Amazing.
@abduselamseid723
@abduselamseid723 3 жыл бұрын
____የመኒዎች እኮ በጣም ሲበዛ ባለሙያ ናቸው በተለይ የሩዝ አሰራር ሙያቸው ጣት ያስቆረጥማል👍👍👍👌👌👌
@Ephrem58
@Ephrem58 3 жыл бұрын
I can't wait to try this restaurant when I get home 🏡😋.
@GiasBd-oz4yh
@GiasBd-oz4yh 3 жыл бұрын
ዋዎ ደስ ይላል በተለይ የሀረብ ሀገር ስጋ ሳይሆን እትዮጵያ ውስጥ ዋዎ
@elhammohammed8132
@elhammohammed8132 3 жыл бұрын
ماشاء الله تبارك الله الله يحفظك اخي
@anutube1560
@anutube1560 3 жыл бұрын
ما شاء الله تبارك الرحمن
@user-dt8on7tb4p
@user-dt8on7tb4p 3 жыл бұрын
ሙሐመድ ምርጥ ሰው ነው ሸፉ አብሬው ሰርቻለሁኝ
@menelikanteneh6637
@menelikanteneh6637 3 жыл бұрын
Looks so yummy 😋😋 what a great guy and great job👏👏 አቅራቢያችንም ተመችቶኛል በግሌ አንዳንድ እህቶች ግን ትችታቹህ የቅናት መሰለባቹህ ይህን የመሰለ ፕሮግራም ይዛ መታ ወረዳችሁባት አይገልፀውም ምድረ ምቀኛ ሁላ😃
@user-yn8yw9ql2h
@user-yn8yw9ql2h 3 жыл бұрын
ቅመሙ78 አይነት ሳይሆን ያለው ሰባት፣ ስምንት አይነት ነው ያለው።አይ ጋዜጠኛ¿¿¿¿¿¿ ¿¿¿¿ ?????????????
@tigetad5649
@tigetad5649 3 жыл бұрын
Ewente ename yeyrdahut endante nw
@t2y3g2gtttq5
@t2y3g2gtttq5 3 жыл бұрын
በትክክል
@fatmahusan3555
@fatmahusan3555 3 жыл бұрын
ክክክ
@maheletethio1154
@maheletethio1154 3 жыл бұрын
Yemutchi gazetega atgmetem 7_8 yalewen 78 bela kuchi kk
@user-fm6my4yk9o
@user-fm6my4yk9o 3 жыл бұрын
ክክክክ
@ashiqtyemen3392
@ashiqtyemen3392 3 жыл бұрын
የመኒዎች ግሩም የዋህ ሰውን የሚወዱ ናቸው በተለይ ለኢትዮጵያና ህዝቦቻ በጣም ልዩ ክብር ነው የሚሰጡት
@wubalemhabtemariyam9961
@wubalemhabtemariyam9961 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አና ኢሺቲ ቢንተል ሣህን ሰነአ ትዝ አለኝ ሆብዝ ተኑር
@user-je5pu7tc7m
@user-je5pu7tc7m 3 жыл бұрын
እች ሙያቢስ ጋዜጠኛዋ 78 አይነት ቅመም አላለችም 🙉🙉🙉🙉🙉🙉 ወደው አይስቁ አለ ያገሬ ሰው 😂😂😂😂😂 እኔም ለመዳም የለየልኝ ሸፍ ነኝ 💪💪💪💪 ሰላምና እድገት ለሐገራችን ኢትዮ 🇪🇹💔
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 3 жыл бұрын
ጎበዝ🥰🇪🇹
@user-lp9lm4ep8j
@user-lp9lm4ep8j 3 жыл бұрын
አልተግባቡም እና ነው 7. 8 ሲላት እሷ 78ብላው አረፈች እሱም ሰክሚደናገር አዎ አላት
@user-oq4ml5ov5o
@user-oq4ml5ov5o 3 жыл бұрын
ክክክክ
@daruselamteshome3019
@daruselamteshome3019 3 жыл бұрын
Hahahahaha
@user-or8dq9zm6z
@user-or8dq9zm6z 3 жыл бұрын
👍👍👍ጎበዝ ምን ያንስሻል
@amrnas5318
@amrnas5318 3 жыл бұрын
በርታ ወድማችን አላህ ይጠብቅህ ምቺ እዳይመታህ አተ ሥኖር ነው ሁሉም የሚሣካው እራሥህን ጠብቅ በተረፈ በጣም ነው የማደቅህ
@cgcgj6403
@cgcgj6403 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ይጨምርልህ አባቴ እኛ አገራቹ ደብር ለማቋረጥስንመጣእኳንተገርፈነ ታገለን ተሰቃይነን። አይ አገሬ ሠላምሽ ይብዛልኝ ደግ ህዝብ ንን
@alisho1
@alisho1 3 жыл бұрын
ወይይይኔኔኔኔ ምነው ጋዜጠኛዋ ላይ ወረዳችሁ! እሷ ናት ይህን ምርጥ ምግብ ያሳየችን thanks for the effort وشكراً للمعلم تسلم يديك
@maxamedxasan7484
@maxamedxasan7484 3 жыл бұрын
Mansha allah Alle ha u barakeeyo hargaysa ka daawanayaa
@dontjudgeme7968
@dontjudgeme7968 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ጎበዝ ሼፍ ነው ሰንኣ አሪፍ ሬስቶራንት ነው .የመኖች አላህ አገራችሁን ሰላም ያርግላችሁ ኢትዩጽያ ከእናንተ እጣ ፍንታ አላህ ይጠብቃት አሚን
@user-eo6zq7qv2t
@user-eo6zq7qv2t 3 жыл бұрын
ይህንን ሚዲያ እጂግ እናምሰግናለን ምግባቸዉ በጣም ጣፋጪ😋😋 ነዉ ቀምሸዋለዉ ዳግመኛ። እመለሳለዉ አገር ስገባ ። ስልካቸዉን ስለፈጠንሽ የመጨርሻዉን አልሰማዉም።
@almasalmas8628
@almasalmas8628 3 жыл бұрын
አከባቢ ነው
@slmena9603
@slmena9603 3 жыл бұрын
ጎበዞች በርቱ አማርኛም ጨርሳል ሁለተኛ ሀገርህ ሳይሆን አደኛ አገርህ ነው ኢትዮጰያ ይመችህ።
@imransherif555
@imransherif555 3 жыл бұрын
Mashaa Allah, a marvelous touch of cultural experience and a mouth watering meals , presenting such a variant meals of different countries does bring about an understanding and sound perceptional thinking of the cultural orientations. keep up the good work.
@user-ds5sk5ym1z
@user-ds5sk5ym1z 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ የተባረከ ይሁንላችሁ አላህ ይጨምርልህ ለብዙ ሰወችም ስራ ፈጥረሀል
@tingrettilaye1168
@tingrettilaye1168 3 жыл бұрын
በጣም በጣም ጥሩ ነው በርቱበት. መልካም ሰራ::!!!(*!*)
@mariyambekele9600
@mariyambekele9600 3 жыл бұрын
ደስ ይላል ዎጋው እዴት ነው በርቱ አሪፍ ነው
@madinaalali584
@madinaalali584 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹
@yezn4604
@yezn4604 3 жыл бұрын
አሰይ ጀግና ነው ሙያ ያለዉ ሰዉ ኮርቷ ነው የሚኖረው
@user-zw5hm2yb1w
@user-zw5hm2yb1w 3 жыл бұрын
ኢንሻአላህ አገራችንን ስላም ያርገው በቅርቡ ከባለቤቴ ጋር አገር ስንገባ እጋብዘዋለው
@zedyezufi34
@zedyezufi34 3 жыл бұрын
እጅህ ይባረክ አቦ ጎበዝ ነህ
@aishaumdua128
@aishaumdua128 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@selamhailu1990
@selamhailu1990 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛ በደንብ ስሚው ስባት ስምንት አይነት ቅመም ነው ያለው ጥሩ ይመስላል የሙስሊም ምግብ ቤት ነው መስለኝ
@kattysom4285
@kattysom4285 3 жыл бұрын
Muslim restaurant new
@Ahmed-211
@Ahmed-211 3 жыл бұрын
የሙስሊም የክርስቲያን ሬስቶራንት የምንለው እኛ ብቻ ነን በየትም አገር የለም በሳዑዲ እንኳን የለም ። በኢስላም ደንብ በ አህሉል ኪታብ ( በእግዚአብሔር የምያምኑና መጽሐፍ ያላቸው እንደ መጽሐፍ ቅዱስ ፡ ቁርዓን.... ) የታረደ በሬ በግ ወይም ዶሮ ሌላም አይከለከልም ።
@abbyzerihun2127
@abbyzerihun2127 3 жыл бұрын
Yes
@Getaneh188
@Getaneh188 3 жыл бұрын
@@Ahmed-211 ክርስቲያን ሙስሊም አይገባኝም። ያገኙትን መብላት ነው
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 3 жыл бұрын
@@Ahmed-211 ትክክል
@FafiTVYouTube
@FafiTVYouTube 3 жыл бұрын
ድስላይክ የምታደርጉት ሰዎች ግን ጤነኛ ናችሁ እህኔ እራቁቷን የምጨፍር የሰይጣን እህት ብትሆን ኑሮ በ5 ጣታችሁ ላይክ ታደርጉት ነበር
@ebromamee3912
@ebromamee3912 3 жыл бұрын
የመኔ በምግብ አደኛ ነው።
@lidacall5379
@lidacall5379 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ የምግቡ ሽታ ነው ያቅለበለበሽ ጀማሪ ነሽ መሰለኝ
@user-yn8yw9ql2h
@user-yn8yw9ql2h 3 жыл бұрын
ማስክ አይደረግም ?????????????እናንተ ካላደረጋችሁ ሌላውን እንዴት ታስተምራላችሁ
@hanlove412
@hanlove412 3 жыл бұрын
እረ ለሌላው ነው እንዴ የሚኖረት መኖር የፈለገ ያርግ ያልፈለገ አያርግ ልጅ አይደለም በታዋቂ ሰው የምንመራው
@efremfitaw7655
@efremfitaw7655 3 жыл бұрын
Konjo migib neaw, I love Yemen !!!
@user-ef9bv8rv9u
@user-ef9bv8rv9u 3 жыл бұрын
መሻአላህ መሻአላህ በጣም ጎበዚ
@midoabdelbary3536
@midoabdelbary3536 3 жыл бұрын
Masha Allah enkuwan le huleteja agerachew temelesachew yemeny kheyr kulu maa
@seadifafitube5586
@seadifafitube5586 3 жыл бұрын
መሸአላህ በርታልን
@addisababa4835
@addisababa4835 3 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ መጨርሻ ሳትበየ ብትሄጂ ያናድድ ሆዴን ያመኝ ነበር
@gmussie2152
@gmussie2152 3 жыл бұрын
his Amharic is impressive
@user-zt4ks9ht4w
@user-zt4ks9ht4w 3 жыл бұрын
ዋዉ የምርታማቼኝ የሞኖች ምርጥ ሰዉ ናቻዉ
@fetyaethiopia8481
@fetyaethiopia8481 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን ጩኸትሽ መዋከብሽ ምናምን በጣም ይረብሻል በዛ ላይ ማስክ የለ ፀጉርሽን አልሸፈንሽ። አስተካኪ ማሬ
@quruxoday533
@quruxoday533 3 жыл бұрын
Beautiful yummy love it from London
@hagosgabriel3962
@hagosgabriel3962 3 жыл бұрын
I am just on my way, I love it
@tenkirreta3293
@tenkirreta3293 3 жыл бұрын
ምነዉ ጥያቄ አበዛሽ አዲስ እንደሆንሽ ታሰታዉቂያለሽ ሁሉንም ነገር መጠየቅ የለብሽም የራሳቸዉ ሴክሬየት የሆኑ ቅመሞች አሉ አስተያዬት ስለሆነ ቅር አይበልሽ
@user-lp9lm4ep8j
@user-lp9lm4ep8j 3 жыл бұрын
እኔም አናዳኛለች እዚህ አሀግር ድብን ብለው አይናገሩም
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ሀገራቺን ልሀብታም ጥሩምግብ አል
@mimibinyam1774
@mimibinyam1774 3 жыл бұрын
እሱ አማርኛ በደንብ ስለማይችል ሰባት ወይንም ስምንት ማለቱ ነው አንቺ ሺ ግዜ ሰባ ስምንት አልሽ እረጋ ብለሽ ስሚ እሺ
@samirasamiraa9152
@samirasamiraa9152 3 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👍👌👌👌
@samirasamiraa9152
@samirasamiraa9152 3 жыл бұрын
abo imechsh yne konjo
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 3 жыл бұрын
Tekekel
@simpleymoretired7693
@simpleymoretired7693 3 жыл бұрын
Very rude
@user-tn4gt9gj4d
@user-tn4gt9gj4d 3 жыл бұрын
woooooo yemne and Ethiopia
@hayu5817
@hayu5817 3 жыл бұрын
ወላሂ እንደየመኒ ኢኮ ጎበዝ ሰራተኛ የለም ሁሉንም ነገር ይሞክራሉ እኔም የመኒ ነው ማግባት ምፈልገው
@alizuamr6683
@alizuamr6683 3 жыл бұрын
ምሻአላህ ጎበዝ የኔምእህት እድህ እሚረዳትቢኖር በጣምጎበዝነበረች አንድበሬ ለብቻዋ ያለማሽን
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው። በጣም ጎበዝ ነው። ገላገለን ከመከረኛዋ ሽሮ ና ቀዬ ወጥ ምናምን። ተመሰገን ነው። እንደዚህ አይነት ለውጥ ያለ የ ምግብ አይነት አሰራር አዲሱ ትውልድ መማር ያስፈልገዋል። በርቺ
@yesufabdulhakim9326
@yesufabdulhakim9326 Жыл бұрын
ድንቄም ይሂኔ እኮ ቀይ ወጥ በአመት አንዴ ማግኘት አትችልም
@ruthina1927
@ruthina1927 3 жыл бұрын
Thank you
@user-pw5xn2wy4w
@user-pw5xn2wy4w 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@aneshamood6033
@aneshamood6033 Жыл бұрын
መማር ከየመኖች ነው ደግነት ለሁሉ ነገር አብሮ ለመብላት እና ይህ ሰው ከየመንም በጣም ጥሩ ቦታ የነበረ ሰው ነበር ዛሬም ትልቅ ቦታ አለው የመኒ የመሰለ ሰው የለም ሁሉ ነገራቸው የጎራጌ አይነት ነበር የዛሬ ሃምሳ አመት በአባታችን ጊዜ አንዋር መሰኪድ ፊት ለፊት በሙሉ ባለሱቂ ነጋዴው እነሱ ነበሩ የመኒ ያልገባበት ሃገር የለም ያልተዋለድበት ሃገር የለም የሰራ ሰው ብቻ ናቸው ሰርተው ሰውን ይጠቅማሉ በኤድበት ለሰው ቅን የዋህ ሰው ናቸው ምቀኝነት የለም እርሰዝ አላላህ ብቻ ነው የሚሉት በኤድበት ያለነሱ ሰው የለም ነበር የመኒ የሰራ ሰው በኤደበት ሃገር ሰርቶ መብላት እንጂ መሰረቅ አያውቀም አላህ የመንን ይመልሰ ለሰንቱ መሸጋገሪያ ሃገር ነበረች ሰንቱ በዲቪ የወጣበት ሃገር ነው አላህ ይመልሳትና አላህ ለዛ ያብቃን ሁሉም ከነሱ ይማር
@madeenamadeena7413
@madeenamadeena7413 3 жыл бұрын
ማሻ.አላህ
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ ግን ምነው እንደዚ እንደመረቀነ ሰው አረገሽ ቀስ በይ ጋዜጠኛ እረጋ ሲል አሪፍ ነው
@adamibraheem3055
@adamibraheem3055 3 жыл бұрын
ገዜጣኛ አይደለችም ሻርሙጣነገርነች ባል ፍለጋነው የማጣቺው
@RajRaj-yv2fp
@RajRaj-yv2fp 3 жыл бұрын
Wawww gobez egna bezer behaymanot sinfaji enesu yegnanu zega agibto yihew beselamu yirorali ahunm selamun yabzalih fetar gobez shef anbesa👏👏👏
@mikyethiop7892
@mikyethiop7892 3 жыл бұрын
ቦታውን በናትሽ ቦታውን ንገሪኝ ከልጆቼ ጋር ስመጣ ከባሌ ጋር መምጣት ፈልጋለው
@mikyethiop7892
@mikyethiop7892 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ
@ajibaabnagesh8940
@ajibaabnagesh8940 3 жыл бұрын
Mashala
@ahmedsaeed9170
@ahmedsaeed9170 3 жыл бұрын
Enamesegenalen egna yemeniwochen yadenekachehu hulu😍
@workalemmera7080
@workalemmera7080 3 жыл бұрын
አይ ጠያቂዋ በደንብ ትሬንግ ያስፈልግሻል መሲን ባየሁበት ደግሞ እንደዚህ አይነት ሳይ ይገርማል እሱኮ ሁለተኛቋቋው ነው እረጋ ብለሽ ለመጠየቅና ለመስማት ከዚያ explan ለማብራራት ሞክሪ ሸፉ ግን በጣም ጎበዝ ነው እግዛብሄር ካንተ ጋር ይሁን
@shewaasfaw6671
@shewaasfaw6671 3 жыл бұрын
Wow it's amazing thing l am so happy to see this in Ethiopia 🇪🇹 ❤ great job 👏 👍 😀 🙌 😄 ❤ 👏 👍 😀 🙌 😄 ❤ 👏 👍
@abdellahtube2861
@abdellahtube2861 3 жыл бұрын
አንደኛ ሬስቶራንት ቢባል ማካበድ አሆንም
@kemaloumer134
@kemaloumer134 3 жыл бұрын
ማሻላህ
@habibakemal62
@habibakemal62 3 жыл бұрын
ቦሌ ሚካኤል ሠነአ አሪፍ ምግብ ቤት ነው
@user-us6ok4fz3z
@user-us6ok4fz3z 3 жыл бұрын
ቦሌሚካኤል ነው? ቦታው
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 63 МЛН
Schoolboy Runaway в реальной жизни🤣@onLI_gAmeS
00:31
МишАня
Рет қаралды 2,1 МЛН
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 65 МЛН
ISSEI & yellow girl 💛
00:33
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 20 МЛН
ባህሉን ያለቀቀው የሥጋ ግብይት
14:13
Fana Television
Рет қаралды 119 М.
ዶሮ ወጥ  አስራር how to cook doro wat Ethiopian food @zedkitchen
12:59
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 1,7 МЛН
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 63 МЛН