ትዳር እንዴት መምራት እንዳለብን የምታሳየን ድቅ ሴት ሁሉ አሟልቶ ነው የሰጣት

  Рет қаралды 55,883

ሀቢባ ፋምሊ

ሀቢባ ፋምሊ

Күн бұрын

Пікірлер: 153
@እናትአለሜእወድሻለሁ
@እናትአለሜእወድሻለሁ 4 ай бұрын
ዋናው ጤናና ብር ይኑር ትዳርችን እንዴት እንደምንመራ እናቃለን ሴት ሆነ የማታቅ ዬለችም ሁሉ ነገር ከተሟለ ቀላል ነውጤና ፍቅርን ሀብትን ይስጠን ደሞ በሰው ሀገር ሳይሆ በውዲቷዋ ኢትዮጲያ ሀገራችን የሰው ሀገር የሰው ነው
@hanlove412
@hanlove412 3 ай бұрын
ሀብት ኖሯቸውም ለሰራተኛ ጥለው ደጅ ደጅ የሚያውደለድሉ በየ ካፌ በየ ሬስቶራንት ስንት አለ ኩሽና የማሰራ ብር ያለው ሁሉ ቤቱን አይዝም
@jghjfh7892
@jghjfh7892 3 ай бұрын
እኮ ያለው ማማሩ አሉ
@MediRedi-t9e
@MediRedi-t9e 3 ай бұрын
ደህነት ነው ትዳር ሚያፈርሰው
@MediRedi-t9e
@MediRedi-t9e 3 ай бұрын
​@@hanlove412 እህቴ ሞኝ አትሁኚ ካስተዳደረሽ ለምን አለምን አይዞርም በዚህ ድህነት አናት ላይ በሚጨፈርበት ሰአት ይህ ያሳስብሻል?
@MaheltGetent
@MaheltGetent 3 ай бұрын
ትክክል ዋናው ሙሉ መሆኑ ነው
@hayutitube66
@hayutitube66 3 ай бұрын
ዲንን በገንዘብ መለወጥ መጨረሻው ኪሳራ ነዉ አላህ ይመልስሽ እስከ ቤተሰብሽ
@mdet8217
@mdet8217 3 ай бұрын
ሥለ ሀይማኖቷ እራሷ ታቃለች የማይባል ነገር አትፃፍ ሢቀጥሎ ሁላችንም የራሣችንን ህይወት ፈጣሪ ያሣምርልን ያርብ የሥደት ኑሮ ማነው እንደኔ የመርርው
@ዑሙአብዱረህማንህልሜንናፋ
@ዑሙአብዱረህማንህልሜንናፋ 3 ай бұрын
ሱብሃንክ የተፈተንሽ ሴትዩ ነሺ አሏህ ወደ ቀልብሽ ይመልስሽ ለዱንያ ብለሽ እንደዚህ መሆንሽ ያሳዝናል አለም አጪር ናት በዚህ ሃልሽ እዳሞቺ ሳይረፍድብሽ ወደ አሏህ በተውበት ተመለሽ አሁን ይህን ህይወት ብለሽው ይሆን ሙስሊም ስትር ያለች ጌታዋን የማታምፅ የእኔ ቢጤ ድሃ መዳም ቤት የምትጠገረር ትበልጣለች መጀመሪያ ለጌታሽ ታዛዢ ሁኒ ሀብት ተከትሎ አይሄድም አሏህ ይምራሽ
@الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ
@الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ 3 ай бұрын
እ ሙስሊም ናት እደ ከሆነች በጣም ያሳዝናል ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጀኡን
@FatumaFatuma-gs8qr9715
@FatumaFatuma-gs8qr9715 3 ай бұрын
ነይልኝ እህቴ❤❤ የዱኒያ ሂወት በልጦባታል
@FatumaFatuma-gs8qr9715
@FatumaFatuma-gs8qr9715 3 ай бұрын
​@@الحمداللهاللهاكبر-ي9ذአዎ ሙሥሊምናት 💔 ከተባለ
@HalimaHalimaseyd
@HalimaHalimaseyd 3 ай бұрын
አለሀንራሙሰሊምተለቹቹ
@HalimaHalimaseyd
@HalimaHalimaseyd 3 ай бұрын
ሙሰሌምነት አተበሉ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 3 ай бұрын
ሁሉም እህቶቻችን በአረብ ሀገር ደልቷቸው በኖሩልን
@tgstSolomon
@tgstSolomon 3 ай бұрын
ደምሪልኝ እማ
@LolisaLolisa-kn3ml
@LolisaLolisa-kn3ml 3 ай бұрын
👍👍👍👍👍👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️♥️♥️♥️♥️💔💔🌹🌹🌹🌹🌹📖📖📖📖📖🎉🎉🎉🎉🎉🎉​@@tgstSolomon
@helenmelkamw8375
@helenmelkamw8375 4 ай бұрын
ጥሩ ነው ግን ትዳርን ቀጥ አድርጌ ያዝኩት የሚባለው በፈተናዎች በድህነት በብዙ ውጣ ውረድ አልፎ ፀንቶ የቆመ ሰው ነው ይሄማ ሁላችን የምንኖረው ሂወት ነው
@Mነኝየናቴናፋቂ-f2l
@Mነኝየናቴናፋቂ-f2l 3 ай бұрын
በጣም❤
@hanlove412
@hanlove412 3 ай бұрын
እረ ስንት አለችኮ የማትነሳ ከመኝታ ዱካካም ሰራተኛ ብቻ የምጠብቀው ጎበዝ ናት
@بنتمحمدالأثريالإثوبيالولوية
@بنتمحمدالأثريالإثوبيالولوية 3 ай бұрын
አንገሪልኝማ ተደላድላ ተቀምጣ ትዳርን እንደት እንደሚመሩ ገጠር ሂደሺ ተማሪ በያት
@በመንዴቅደም
@በመንዴቅደም 3 ай бұрын
ችግር ብቻ አትመኙ
@susuyoutube-p7m
@susuyoutube-p7m 3 ай бұрын
ፈጣሪን ሀቡዬ ይባርክሽ ጀግና ሴት ነሽ
@mahbuba392
@mahbuba392 3 ай бұрын
ሀቡዬ ትዳርሺን አላህ ይጠብቅልሺ ከሰደት አላህ ይገላግለን
@blessingofgod1044
@blessingofgod1044 3 ай бұрын
ስወድሽ❤ Abu Dhabi ስለኖርኩ በጣም እወዳታለሁ! አንቺ ደግሞ የዋህ ትመስይኛለሽ ! And I love your family ! May the lord keep you and your family safe 🥰🤩
@MaserteBalchotub
@MaserteBalchotub 3 ай бұрын
ውውው ግብዣው እኛንም ያካተታል❤❤❤
@umurehana2327
@umurehana2327 3 ай бұрын
ን እኔ የሚገረመኞ አችን የሚክትሉ ነወ እንዴት አንድ ሙሰሊሞ ሴት. አላህ ካልፍቅድወ ውንድ ታገባልች. ሁሉሞ ነገርሹ የሙሰሊሞ አድብ ይለልሹ. አላህይ መጨርሻይን አሳሞርልኞ😢🙏
@Eman-if8od
@Eman-if8od 3 ай бұрын
yenm Teyki
@Adiess-zk2vr
@Adiess-zk2vr 3 ай бұрын
ስልክ ቁጥርሽን እዴት ነው ማግኘት ምችለው❤
@እናትዩቱብmothertube
@እናትዩቱብmothertube 3 ай бұрын
ሴት ልጅ እንዴዝህ ቀልጠፍ ስትል ደስ ሲል🎉🎉🎉🎉🎉🎉ማሻ አላህ
@sorasa-gk2gk
@sorasa-gk2gk 3 ай бұрын
በርቺ ሀቡ
@ሉሉ
@ሉሉ 3 ай бұрын
ያሲንማ በደብ ሠምቶሻል😂😂😂😂❤❤
@TeayabeAbeba
@TeayabeAbeba 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@ayushtube5979
@ayushtube5979 3 ай бұрын
ሀቢባ ሞያሽ ከፃዳት ጋር ጎበዝ ስንት ሴት አለች ሰነፍ የተኛችበትን ሳታነሳ በልዋ ከስራ የሚመጣ በእውነት
@tgstSolomon
@tgstSolomon 3 ай бұрын
ደምሪኝ እማ
@gdgddgdy9047
@gdgddgdy9047 3 ай бұрын
እረተይ ሀበሻ አንባልም
@gdgddgdy9047
@gdgddgdy9047 3 ай бұрын
ለጀግንነት
@Fatma-nr1rg
@Fatma-nr1rg 3 ай бұрын
Kkkk😂😂❤
@Zdነኝየህልሜደራሢ
@Zdነኝየህልሜደራሢ 3 ай бұрын
ደሞ ምን አይነት ሴትነች የትስ አድጋ😂😂😂ወየው አረ አበዛችሁት
@አስቴርጥበብበየነ
@አስቴርጥበብበየነ 3 ай бұрын
ብቻፈጣሪይስጠንእጂ፡እዴትእደማስተካክል፡እኔህአዉቃለሁ፡ፈጣሪእኛንምይስበን፡ምኞታችን፡ይሳካልን፡አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@Radet-vw4zb
@Radet-vw4zb 3 ай бұрын
Amen amen
@አስቴርጥበብበየነ
@አስቴርጥበብበየነ 3 ай бұрын
@@Radet-vw4zb 👍
@الحمدالله-ش8م5ي
@الحمدالله-ش8م5ي 3 ай бұрын
አሏህ ሂዳያ ይስጥሽ ምክር ከራስ ይጀምራል ሒጃብሽን ልበሽ ተሰተሪ አሏህን ፍሪ እህቴ ዱኒያ ጠፊ ናት
@Meron-m4w
@Meron-m4w 3 ай бұрын
ጎበዝ ሀብባ🥰🥰🥰🥰
@helenkiros6647
@helenkiros6647 2 ай бұрын
ባልየው የተኛችሁበትን አልጋ ቢያነጥፍ እጁ ይሰበራል??
@BalmyCorner
@BalmyCorner 3 ай бұрын
ፏ ፈሽ በይ እንደዛ እህቴ❤ ይመችሽ😂
@tube-yx5uh
@tube-yx5uh 3 ай бұрын
ጎበዝ እኮ ነኝ ቀልጣፋ 😂😂😏😏ሀሀሀሀሀ
@salem4086
@salem4086 3 ай бұрын
You look nice my dear sister
@yeshiharegwogayehu5152
@yeshiharegwogayehu5152 3 ай бұрын
ስላም ጢናይስጥልኝ እንዲት ነሽ ስላምሽ ይብዛ እንኳንበድናቁይሽኝ ውው በርችልኝ ❤
@tgstSolomon
@tgstSolomon 3 ай бұрын
ደምሪኝ እማ
@ወለየዋf
@ወለየዋf 3 ай бұрын
ቦርኮ ነገርነሽ እሕያ
@TegistBiru
@TegistBiru 3 ай бұрын
ምን ይደረግ
@MeretMarkos
@MeretMarkos 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤በጣምነው የምወድሽ
@ZeynebFesasso
@ZeynebFesasso 4 ай бұрын
በምቾት ውስጥ እራስን መግለፅ ቀላል ነው
@fettiahalbreadi5575
@fettiahalbreadi5575 4 ай бұрын
እኮ 😅
@EtuNigane-o8l
@EtuNigane-o8l 3 ай бұрын
😂
@tgstSolomon
@tgstSolomon 3 ай бұрын
ደምሪኝ እማ
@BettyHussen
@BettyHussen 3 ай бұрын
ልጅትዎ ከድሮም ጎበዝ ናት
@LeylaY-t6b
@LeylaY-t6b 3 ай бұрын
ሀቢሠ ❤❤ፀጉርሽን ኢጃብ አርጊ በናትሽ
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 3 ай бұрын
የሴት አንደኛ ባለሙያ ዋው
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 3 ай бұрын
ሠላም ለዚህ ቤት በውጭ አገር ሆኖ ልክ እንደኢትዮጵያ ነው የምትኖሩት አይገርምም ምንም እኮ ስደተኛ አመስልም ታድለሽ
@الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ
@الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ 3 ай бұрын
በደብ አብራሩልኝ እዉን ሙስሊም ናት? ባሏስ ሙስለከምነዉ ? መቸም እሷ እደዚህ ብትሆን ባል ዝም አይልም ብየነዉ እሄን የጠየኳችሁ አላህ ሂዳያዉን ይስጣችሁ
@Leyla-fp9xf
@Leyla-fp9xf 3 ай бұрын
ሀቢባ ሞያሽ ሣላደንቅአላልፊም ሥንቶቹነው የተኙበትማነጥፊት የጉራጌ ጀግነነሽ ሶሬሣባኪም
@MadinaAdem-fu7bx
@MadinaAdem-fu7bx 3 ай бұрын
አይ አንቺ ማንሳት ማቅረብ ሆነ ወሬሽ ለማንኛውም ጎበዝ ነኝ ትበይ ለገዛ ቤትሽ ን አንስቶሻል ስት ቆንጆ ስት ባለሙያ እህቶቻችን በችግር ምክንያት ማንነታቸው ዴብሶ በሰው ቤት እንዳሉ እወቂ
@AaBb-tk6qg
@AaBb-tk6qg 3 ай бұрын
ኡመርዱባይመምጣትያሥደሠተዉእነደኔማናዉአልሀምዱሊላ
@MesudMohamed-12345
@MesudMohamed-12345 3 ай бұрын
የአላህ መጨረሻውን አሳምርልን
@sumayaatube9937
@sumayaatube9937 3 ай бұрын
ሀብ ዛሬ ገና ቀና እንደሆንሾሽ አወኩ
@TaytoHassen
@TaytoHassen 3 ай бұрын
ሀይባየ የኔ የዋህ❤❤❤❤
@ادماادمالخىي
@ادماادمالخىي 3 ай бұрын
በጣምነውእምወድሺ💚💛❤😅
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn 3 ай бұрын
ኧረተይኧረተይ እራሥሺን አታከባብጂ ሁላችንም ይህነውምንጠብቁውበተሥፋ አሁንእምንደክመው ዘናብለንእንድኖርነው ባገራችን አላህያሳካልን ጤናካለ ገንዘብካለሁሉ በሂደትይሥተካከላል ኢንሻአላህ ሁሉምየሥደትእህቶቸ አላህያሳካልን
@HayuabHayuab2
@HayuabHayuab2 3 ай бұрын
Habu endet lagegese ecelalew
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 3 ай бұрын
እዳቺከመሆንአላህ ይጠብቀን አላህመጨረሻቺንንያሳምርልን ታሳዝኛለሺወላሂ መክፈርሺ
@899-r9n
@899-r9n 3 ай бұрын
ሙሢሊምነትደ
@talatoto-k5n
@talatoto-k5n 3 ай бұрын
wow
@zemzemtube2551
@zemzemtube2551 3 ай бұрын
ይችልጅግን ምንድነውአምነቷ
@MarginoMarcoss
@MarginoMarcoss 3 ай бұрын
ካንቺ ን ልንማር ነው ሙናፊቅ
@ibnulidrisibnul3163
@ibnulidrisibnul3163 3 ай бұрын
ማሻ አላህ ግን ከስር ገብተሽ አስጂ የልጆች ክፍል የለው ሶፋ እና ክፍልሽ ላይ የለው አልጋ አስጂው ሰየው ዘገኝ በተፈር ሰተር የሚያደርግሽ ልብስ ልበሽ ሌላው ጥሩ ነው
@MekidsMola
@MekidsMola 3 ай бұрын
ምነው አካበዳችሁ የኢትዮጵያ ሴቶች የሚሰሩት አይደል እንዴ
@Ayekil
@Ayekil 3 ай бұрын
ጓበዝ
@oneallahbcha
@oneallahbcha 3 ай бұрын
የወሬቋት ዝርክርክ ነሽ ሴትዮዋ ቀደም የወሬ ሱስ አዙሮ ሊደፋሽ የደረስሽ ቅድሚያ ስለእምነትሽ እወቂ ድንሺን አክብሪዉ ምን እደሚያዝ ምን እደሚከለክል ተሳስተሽ አሳሳቺ ነሽ ቀደም ሴትዮዋ ባለ ዩቱበሯ ለሷ አድርሺልኝ ኮመንቴን ያዉ ቻናሉ የሷ እዳልሆነ አዉቃለሁ 😏😏😏
@BillyMog-oo5ug
@BillyMog-oo5ug 3 ай бұрын
Enagna men ageban yhenen arku yhenen areku dema
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 3 ай бұрын
ዋውባለሞያነሽ
@alemesoratube9648
@alemesoratube9648 4 ай бұрын
woww yen gegena dase seteye❤❤❤❤
@kidyedegel5784
@kidyedegel5784 4 ай бұрын
Habebaye dero lemen edemetelashe alawekem ahun gen edache mehon felekugn betam new mewedeshe lesewu lebaleshe lelejocheshe yaleshe keber tsedateshe beka becha ahun erasin wekesekugn lemen neber metelat beye enem egede kemedam bet weteche tedare edezi tseleyelegn ❤❤❤❤❤❤❤❤ahun kemetelashe belay wedeshalewu
@gjdnfjf2933
@gjdnfjf2933 3 ай бұрын
ሙስሊም ናት
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 3 ай бұрын
ከፍራለቺ
@tube2883
@tube2883 3 ай бұрын
ሀቢባ ስላምስላም ቤተስብ እንሁን ስብስክራይብ አርኩሽ አንችምአርጊኜ
@remlamahmmude
@remlamahmmude 3 ай бұрын
Alega sayeragef new minetf anchi ekawucheshn new metasaye enj menm muya yelshm
@EluWelde
@EluWelde 3 ай бұрын
Des styi yenie konjo
@fgfg3784
@fgfg3784 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ግን እኔ የምለዉ ሙስሊም ነሽ ወይስ አራ የች ነገር እድት ነው😮😮😮
@EmameMkounen
@EmameMkounen 3 ай бұрын
የሴት በላይ በየሻለሁ ሀቡየ
@sameyamoha8232
@sameyamoha8232 3 ай бұрын
እና ምን ይጠበስ😂😂😊
@gdgddgdy9047
@gdgddgdy9047 3 ай бұрын
ይቅርታ አድ ጥያቄ አለኝ ሀቢባ ሙሥምነሺ
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx 3 ай бұрын
ምኗ ሙስሊም ይመስለል ጉድ እኮ ነው
@klm9872
@klm9872 3 ай бұрын
Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistmeskelu2917
@tigistmeskelu2917 3 ай бұрын
You’re so beautiful
@SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx
@SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx 3 ай бұрын
ግን ሙሰሊም ነች?
@Chewa-j5v
@Chewa-j5v 3 ай бұрын
የመቀመጫ ማሥታወቅያ የምትሠሪ ይመሥላል
@AboSamsoo-kw4uc
@AboSamsoo-kw4uc 3 ай бұрын
Salam mare❤❤❤❤❤❤❤
@Zinab-l7k
@Zinab-l7k 3 ай бұрын
አኡዙቢላ አኡዙ ቢላ አኡዙቢላ አች ሙሥሊም ነሺአሉ በስም ብቻ ቱቢ ኢለላህ አላህ አዛቡ አሣማሜነው
@FatumaFatuma-gs8qr9715
@FatumaFatuma-gs8qr9715 3 ай бұрын
ወላሂ እኔም ይገርመኛል 💔
@HawaHussein-w6f
@HawaHussein-w6f 3 ай бұрын
استغفر الله العظيم واتوب اليه
@Radet-vw4zb
@Radet-vw4zb 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤👍👍
@የኔ-ቐ3ጀ
@የኔ-ቐ3ጀ 3 ай бұрын
ካለ ምን ችግር አለ ዋናው ይኑርሽ ሌላው ቀላል ነው
@Nardos-z5t
@Nardos-z5t 3 ай бұрын
ትክክክክል
@ععلي-ذ4ظ
@ععلي-ذ4ظ 3 ай бұрын
እኔ ኣይሽ ነበር የኔ ሴት ትምርት ስላለኝ ኣጠፋው
@سلطان-ث7و
@سلطان-ث7و 3 ай бұрын
Kkkkk habiba ene anchi bete lejochen yeze bemeta bota yelsim ene masha allah dubai al qoz naw minorew masha allah 6 lejoch aluni bale Emarati naw 7 tenaw ensha allh bekerb yemetal alhamdulillah gobez nash ene 2 uganda seratenoch aluni bechayen alchelm alhamdulillah alkule hale
@MarthaTerefa
@MarthaTerefa 4 ай бұрын
እኔበጣም እወድሻለሁ ልጅሽንያሳድግልሽ
@samsom1388
@samsom1388 3 ай бұрын
የኔ ቅመም
@asterachule
@asterachule 3 ай бұрын
Berchi 🎉🎉🎉
@MaikoMaiko-l4p
@MaikoMaiko-l4p 3 ай бұрын
ጉራሽ በዛ የአንቺ ተከታዮች ምስኪን ናቸው መሰለኝ ሻማ ለኮስኩ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ወሬሽ የምታበዢው business እየሰራሽባቸው ነው ደበሪ በፕላስቲክ ሰውነትሽን ለጥጠሽ ጠጃም
@BettyHussen
@BettyHussen 3 ай бұрын
እሷ የተፈጥሮ ሰውነትዎ ነው ስታሾፍ ነው
@AmeeraAmeera-xj9tf
@AmeeraAmeera-xj9tf 3 ай бұрын
Ye Muslim SIM ezesh endezi sithogn tasazgnalesh bezi edme tish😢😢😢
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 3 ай бұрын
የይቱብስምሽ ሀቢባነው ሙስሊምሁነሽነው በሱሪእምትመናቀሪው ወይስሀይማኖትሽን ቀይረሽነው
@BetsetaberaBetsee-lz7et
@BetsetaberaBetsee-lz7et 3 ай бұрын
This not ምስትነት😳😳
@SwSw-zd7yj
@SwSw-zd7yj 3 ай бұрын
❤❤
@jahrajahra3941
@jahrajahra3941 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@HawaDubia
@HawaDubia 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@tgay5642
@tgay5642 3 ай бұрын
እረ ባልሽ ከተነሳ አያነጥፍም እዴ ኡኡ
@FatumaMo-hd3sz
@FatumaMo-hd3sz 3 ай бұрын
ቆይምድነዉሀይማኖቶይችልጅ
@FireSima-zm8ge
@FireSima-zm8ge 4 ай бұрын
wanw tena kal tedr memrt aykbdm
@wxcfdz5872
@wxcfdz5872 3 ай бұрын
🎉🎉🎉
@HanaTamiru-bb5se
@HanaTamiru-bb5se 3 ай бұрын
Yen kimemi
@FatmaH-g7m
@FatmaH-g7m 3 ай бұрын
ባሎ ሀበሻ ነው ግን
@zinetasefa510
@zinetasefa510 3 ай бұрын
Atemechegnm
@zainabseid7067
@zainabseid7067 3 ай бұрын
የት አገርነው የምኖረው እምነቷ ምድነው ሥሟ የሙሥሊምነው
@fhxh2270
@fhxh2270 3 ай бұрын
እሷ ሙስሊም ባሏ ክርስቲያን የምትኖረዉ ድባይ
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 3 ай бұрын
​@@fhxh2270ሙስሊም ሆና ክርስቲያን ማግባት ክልክል ነው እሱም ክርስቲያን ሆኖ ሙስሊም ማግባት ክልክል ነው ብቻ ማን ያውቃል አንዳቸው አንዳቸውን ሊያድኑ ይሆናል መልካሙን መንገድ ይምራቸው በጣም ነው የምወዳት ሙያዋ
@ElhamAmir-es8gb
@ElhamAmir-es8gb 3 ай бұрын
Ketshn new weys tdarshn yemtasayn ke debub korya lemd wesjy tafryalsh ye migrm vlog yalachw yetashg megb ayblum kkkkkk
@ቢትአደምነኝያላህባሪያ
@ቢትአደምነኝያላህባሪያ 3 ай бұрын
ቀይ ይች ግን ስሟ የሙስሊም ነው ተግባሯ የክርስቲያን ምን ጉድ ናት ክርስቲያን ናት?
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx 3 ай бұрын
ሀቢባ የተባለ ሁሉ ሙስሊም መሰላችሁ እንዴ
@sabiyagaxc
@sabiyagaxc 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@salamboughalou6419
@salamboughalou6419 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@adugnateklu7304
@adugnateklu7304 4 ай бұрын
Ene
@OpLl-y7i
@OpLl-y7i 3 ай бұрын
Rrr
@foodandfashiontv
@foodandfashiontv 4 ай бұрын
😘😘😘😘
@WhCh-zp9mm
@WhCh-zp9mm 4 ай бұрын
🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍👍
@seadesalih8344
@seadesalih8344 4 ай бұрын
ሳህኑን ከታች ያዠዉ
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል 4 ай бұрын
ሀቢባ ናት ወይ
@Makkawiya4811
@Makkawiya4811 4 ай бұрын
አዎ
@winniedawit4823
@winniedawit4823 4 ай бұрын
ለምን ባልሽን አግዘኝ አትይውም ብቻሽን ይደከማል
@centralperk7062
@centralperk7062 3 ай бұрын
For me this is bulshit. Your husband should support you in doing the house chores.this is 2024 eko lady
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
7:40:31
Семейные Сериалы
Рет қаралды 1,6 МЛН
요즘유행 찍는법
0:34
오마이비키 OMV
Рет қаралды 12 МЛН
Жездуха 41-серия
36:26
Million Show
Рет қаралды 5 МЛН
ዉሽዬ ሀገሩዋ ስትገባ ያጋጠማት ጉድ
11:01
Fasika Tola
Рет қаралды 38 М.
December 13, 2024
6:04
Efirata
Рет қаралды 1,3 М.
ሁለታችሁም ቆም ብላችው አስቡ
9:02
Seble Bekele Gizaw
Рет қаралды 10 М.