ለሥላሴ ማስረጃ ተብሎ የተጠቀሰው ዕብራውያን 5:7 የሥላሴ መጨረሻ ሆነ |በቄስ በረከት|

  Рет қаралды 9,731

ቃሉ ይናገር Let The Word Speak Out

ቃሉ ይናገር Let The Word Speak Out

Күн бұрын

Пікірлер: 86
@QajeelaaGirmaa
@QajeelaaGirmaa Жыл бұрын
የምገርም ትምህርት እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@arabtowers9123
@arabtowers9123 Жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረክ ቄሰ በረከት የሐዋርያት ወንጌል ያሸንፋል ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@duyetueh7120
@duyetueh7120 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቤኪዬ ዘሜን ይባርኪ የኢየሱስ ወታደር❤❤❤❤❤❤አሁንም የጸጋ ቃሉን ፍች ይግለጥል የኢየሱስ አገልጋዮች በሙሉ የቃሉን ፍች ይግለጥላችሁ
@endaleabayneh6255
@endaleabayneh6255 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም በረከትዬ
@almaztamirat8331
@almaztamirat8331 Жыл бұрын
17 ብቻውን አምላክ ለሚሆን ለማይጠፋው ለማይታየውም ለዘመናት ንጉሥ ምስጋናና ክብር እስከ ዘላለም ድረስ ይሁን፤ አሜን። ፓስተር በረከት ተባረክ ❤❤❤❤🙏
@ZedZed-b3p
@ZedZed-b3p Жыл бұрын
አቤት ጌታ የሱስ ከምን።አይነት ግራ የተጋባ ትምህርት ነው ያወጣኽን ትባረክልን።ወ፣ቤኪ ጌታ የሱስ እጥፍ በረከትያብዛልህ
@mohamedmame9652
@mohamedmame9652 4 ай бұрын
ምንም ግራ የሚያጋባ ትምህርት የለም መፅሀፍ የሚለውን በቅንነት ስለማትቀበሉ በአጠቃላይ ለመፅሀፍ ቅዱስ ያላችሁ እሳቤ የተጣመመ ስለሆነ አይገባችሁም ለማንኛውም ንሰሀ ግብ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች ሌላ ስም የለም።
@philiposapostlic-pn4bq
@philiposapostlic-pn4bq Жыл бұрын
አሜን ንገረቸዉ እንደዝ ታበረክ ወ በረከት
@a2y100
@a2y100 Жыл бұрын
🌸❤️🙏አስደናቂ መጽሐፍ ቅዱሳዊ መልስ ነው🙏 ❤️❤️❤️❤️እጅግ እጅጉን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ቤኪ🙏
@mihretabreham1055
@mihretabreham1055 Жыл бұрын
ጌታየሱስ ይባርካችሁ ለብዙዎች የማንቃት ደውል ይሆናል ብዙዎች ወደ የሱስ መንግስት የሚመጡበት ይሁን አሜን
@RahelNegash-zv3we
@RahelNegash-zv3we 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ኢየሱስ ይባርክህ እስከ ሰማይም ይሸከም ረጂም እድሜ ይስጥህ ወንድሜ በረከት
@asefawapostolictube210
@asefawapostolictube210 Жыл бұрын
Taberaki P.Bekiye 🎉❤
@adanedegaga8182
@adanedegaga8182 Жыл бұрын
ተባረክ
@eyobyhaneslapso4823
@eyobyhaneslapso4823 7 ай бұрын
ተመስገን አንድዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ቄሰ በርከት ❤❤❤❤❤❤❤
@HabtamuDaka-y3x
@HabtamuDaka-y3x Жыл бұрын
በርታልኝ ቄስ በረከት ተባረክ
@TemesgenShanko
@TemesgenShanko 7 ай бұрын
እዉነቱን ስለገለጠኝይባረክ
@Lediya-j1f
@Lediya-j1f Жыл бұрын
Kesi barakat yekal fchi yichamir❤❤❤
@MandefroLegso
@MandefroLegso 11 ай бұрын
ወ /በክ ገታ የሱስ ዕድሜህ ያረዝምልን ለዘላለም ብሩክ ሁን ለጥበበኛው ሰለሞን የሰጠውን ጥበብ ይጨምርልህ
@yabetstemesgen
@yabetstemesgen Жыл бұрын
NOW that they are in darkness,the light has been hidden from them, so we believe in one God, the name of jesus is printed on our foreheads, let us pray for the souls. Thank you for sharing!😊
@Badawcho
@Badawcho Жыл бұрын
እየሱስ ይባረክ ዎንድም🥰🥰 ቤክ የእናሱን ግራ ማጋብት ለእናሱም ግራኖ
@woldeade
@woldeade Жыл бұрын
beky tebarek berta geta yesus yasibachw.
@Hana-rf1wi
@Hana-rf1wi 5 ай бұрын
God bless you qes bereket ❤️❤️👍👍👍👍👍 yalew ihunet ihe new
@Beza-b3x
@Beza-b3x Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ተባረክ ቤኪዬ
@EyobAlemu-ik7zr
@EyobAlemu-ik7zr 7 ай бұрын
God bless you Br. Beki❤❤❤❤
@S.mS.m-q4y
@S.mS.m-q4y Жыл бұрын
Aminnnnn.anidi.lela.amilaki.yelemi.anidi
@Asna-iy7zp
@Asna-iy7zp 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤tabarek
@mairagudesta5420
@mairagudesta5420 9 ай бұрын
እንደዚህ ዘመን ስላሴ የተዋረደው ጊዜ የለም።
@AtsedeDechasa
@AtsedeDechasa Жыл бұрын
W.barakat.tabarake
@addisuendale6307
@addisuendale6307 Жыл бұрын
አይ የስላሴ አስተማሪዎች 1ኛ ስላሴ በመፅሀፍ ቅዱስ አልተፃፈም ግን ኮንሰብቱ አለ ይሉሀል 2ኛ ሰወስት አካል የሚል በግልፅ የተፃፈ የለም ግን ሰወስት ናቸው የሉሀል 3ኛ ጥምቀት ጋር ስቴድ እኛ እየሱስ ያለውን እንስማ ወይስ ሰው(ጼጥሮስ) የተናገረውን እንስማ ይሉሀል እንዲያው በአጭሩ በመፅሀፎ ቅዱስ እናምናለን ነገር ግን አናምንበትም እያሉ እንደሆነ የገባቸው አይመስለኝም። እየሱስ እውነቱን ያብራላችሁ
@የአንድአምላክልጅበሥጋየተ
@የአንድአምላክልጅበሥጋየተ Жыл бұрын
በእውነት ጌታ ኢየሱስ የእውነት ወንገል ይገለጥላቸው ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ፖስተር በክ
@DegifeDaniel-dw9nz
@DegifeDaniel-dw9nz 8 ай бұрын
Beki tebarek
@dorrasodano9475
@dorrasodano9475 Жыл бұрын
tabaraki yesusi yibarikihi
@የኢየሱስልጅነኝ-ለ8ሰ
@የኢየሱስልጅነኝ-ለ8ሰ Жыл бұрын
መቸም የሐዋርያት ቸርች አትሸነፍም ምክንያቱም ከመፅሐፍ ቅዱስ ውጪ አሰብክም ከቃሉ ውጪ ስብከት የለም ስላሴ አማኞች ሠፅሐፉን አንብቡ
@TadelechTakele-d2g
@TadelechTakele-d2g 21 күн бұрын
Yeanda.ámilak.lij.tebarek
@AbebechKoche
@AbebechKoche Жыл бұрын
Yes ,they can't bring answer ,even all the world 🗺, no one bring surely answers. You are so right 🎉 ❤, no problem what ever they can ,say don't worry or don't be mind my brother. What ever you are right 👉. Thanks my brother.
@የኢየሱስልጅነኝ-ለ8ሰ
@የኢየሱስልጅነኝ-ለ8ሰ Жыл бұрын
ዘመንሕ ይባረክ ቄስ በረከት እግዚያብሔር አንድ ነው አንድነቱ የሚገባው ልቡ ቅን የሆነ ብቻ ነው መቸም አይገባቸውም
@AsterEr
@AsterEr 4 ай бұрын
የአዳም ዘር የሆነ ሁሉ መቼም ቢሆን በኃጢአቱ ምክንያት ሞት የተፈደበት የሚበሰብስ ሥጋ እንጂ፥ አንዲም የሰዉ ልጅ አምላክ ሆኖ አልተፈጠረም ። ኢየሱስ ፦ ለእነርሱ፤ የማርያምና የዮሴፍን ሥጋ ለባሽ ልጅ፦ሆናባቸዉ ። ኢየሱስ እራሱ የቃሉ ባለቤት እንዲያስተዉሉ አእምሮአቸዉን ይክፈትላቸዉ ። ይሁንና ፥ only jesus ብለዉን የለ? ኢሱስን፦ የማንነቱን መረዳት ለእኛ ፥ተዉልን ። አዎን !! ❤ኢየሱስ ብቻ ለእኛ በቂያችን ነዉ፤ ሁሉ ነው፤በሁሉም ነዉ። አሜን !! ❤❤❤❤❤
@ethiopiatikdem1439
@ethiopiatikdem1439 Жыл бұрын
🦋❤🦋❤🦋
@BezaDache
@BezaDache 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@salamedagafa151
@salamedagafa151 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Tabarake.bekeye
@AtsedeDechasa
@AtsedeDechasa Жыл бұрын
Tabarke
@AntenehFeleke-ln2cd
@AntenehFeleke-ln2cd 9 ай бұрын
👍
@AtsedeDechasa
@AtsedeDechasa Жыл бұрын
@mekonnenbogale3231
@mekonnenbogale3231 7 ай бұрын
Erie Egziabiher libona yistachihu. Egziabiher anid mehonun seitanim eko amino yinqeteqetal. Abirien bie gehaneme-esat eniqatel bilo awuqo naw yemiyasasitachihu !
@MakbleBesu
@MakbleBesu 6 ай бұрын
ቤኪ የሐዋርያት እምነት በሁለት በኩል የተሳለ ሴፍ ነው በእግዚአብሔር ቃል በሙላት የተሞላችሁ። እውነተኛ የኢየሱስ ልጆች ናችሁ
@AshagreEyob
@AshagreEyob Жыл бұрын
exactly
@SarariamHailema
@SarariamHailema Жыл бұрын
eyesus wede egzabher setseleye bante zende beneberegne keber akebregne men maletu new ?
@Ajuluthomas
@Ajuluthomas Жыл бұрын
እግዚአብሔር ወልድ ለምንድነው እግዚአብሔር አብን የሚፈሩት? 😂😂😂😂😂😂😂
@woldeade
@woldeade Жыл бұрын
bk tebarek gizw nw wengel yibek iwunetun semtw yemdnu aluna antem yesilassen gemena agalt.
@rahelnegasi1803
@rahelnegasi1803 Жыл бұрын
Ma mals yelam(M)
@konjitgodebo4996
@konjitgodebo4996 Жыл бұрын
ፀጋውን ጨምሮ ይስጥህ መፅሀፍትን ያስተውሉ ዘንድ አእምሯቸውን ከፈተላቸው ይላል ካልተከፈተ መረዳት ???
@ChernetFeyissa
@ChernetFeyissa 10 ай бұрын
Silaman Yinagarl
@DawitMana-wj6xk
@DawitMana-wj6xk 6 ай бұрын
ከእነዚ ሌሎች ከፍ ያሉ አስተማሪዎችቻቸው ይሻላሉ። ቢያንስ ስላሴን ብዙ ማወቅ አይቻልም ብሎ አለማወቃቸውን ያምናሉ። ግን እነዚ ትዕቢተኛኞች ከመምህራኖቻቸው በላይ እናወቃን እያሉ የሌለውን እና የማይረዱትን ስላሴ እናስረዳለን እያሉ ተረጋግጠው አለቁ።
@habtshi5283
@habtshi5283 Жыл бұрын
ረ መልስ የለም😁
@biruk8617
@biruk8617 Жыл бұрын
"አምላካችን እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ነው" ተብሎ ተጽፎአል፡፡ አምላክ "እንድም ሶስትም ነው" የሚል አልተጻፈም፡፡ ዲያብሎስ እንኩዋን የሚፈታተነን የተጻፈውን በማጣመም እንጂ ያልተጻፈ በማንበብ አይደለም! በዚህስ የስላሴ አማኞች ከዲያብሎስ የባሱ ሆነው ተገኝተዋል፡፡ "እንዳይዘልፍህ ሀሰተኛም እንዳትሆን በቃሉ ላይ አንዳች አትጨምር" ቅዱሳን ሐዋርያት እና ነብያት ያላወቁትን፣ ያልጻፉትን፣ ከየት አገኙት? የኮሚቴ (የህብረት አማልክት) የተፈጠረው በስጋዊ ጭንቅላት ውስጥ ነው፡፡
@Mahaletv
@Mahaletv 4 ай бұрын
ምን አይነት ደፋር ሰዉዬ ነዉ መጽአፍ ቅዱስን አጣሞ የአገንንት ትምርት ያስተምራል
@SamuelPaul-nu4cs
@SamuelPaul-nu4cs Жыл бұрын
ጥያቄ ለስላሴ አማንያን በነሕሚያ 9:6" አንተ ብቻ እግዚአብሔር ነሕ..." የተባለው ለማን ነው ለእግዚአብሔር አብ ወይስ ለእግዚአብሔር ወልድ ወይስ ለእግዚአብሔር መንፈስቅዱስ ለሶስቱም እንዳይባል አንተ ብቻ ነው የሚለው
@RegassaDenbi-fi5xo
@RegassaDenbi-fi5xo 6 ай бұрын
ቢቻህ ቪዲዬ ሰርቶ ማውራትእውቀት እውቀት አይደለም
@KaseshZgreat
@KaseshZgreat Жыл бұрын
እነ አማኒ መልስ ለመስጠት በ325 የኒቂያ ጉባኤ የነበሩ ሰዎች ስለሌሉ (ምንም መልስ የላችሁም)መፅሐፍ ቅዱሳዊ መልስ የለውም የሰው ትምህርት ስለሆነ ከየትም ማምጣት አይቻልም ::አትድከሙ
@TikTok-u1t4s
@TikTok-u1t4s 4 ай бұрын
አማርኛው ልክ ካልሆነ English እንየው እሲ normal English እንደዚህ ካለ አማርኛ ላይ ችግር አለዉ እንጂ ስላሴ አደለም ☺️Hebrews 5 7: During the days of Jesus’ life on earth, he offered up prayers and petitions with loud cries and tears to the one who could save him from death, and he was heard because of his reverent submission.
@TikTok-u1t4s
@TikTok-u1t4s 4 ай бұрын
ዕብራውያን 5 KJV - ዕብራውያን 7፦ እርሱም በሥጋው ወራት ከሞት ሊያድነው ወደሚችል ጸሎትና ምልጃን በብርቱ ልቅሶና እንባ አቀረበ፥ ስለ መፍራትም ተሰማ። 🎉
@duyetueh7120
@duyetueh7120 Жыл бұрын
ወይ ሥላሴ አንድም መስሬጃ የለም በጌታ በኢየሱስ ስም ወደ ኢግ/ር ኢነዝም አይገቡም የምገቡትም ኢንዳይገቡ ኢንቅፋት ሆኑ
@KaseshZgreat
@KaseshZgreat Жыл бұрын
ኢሳያስ በእውነት ተናገረ ዓይን አላቸው አያዩም ጆሮ አላቸው አይሰሙም አልተገለጠላቸውም ያልተሻገረ እምነት ......
@Mehert-kc9cy
@Mehert-kc9cy Жыл бұрын
ገና በደንበብ ተደጋግሞ እስከሚገባችሁ ትማራላችሁ አንድ አካል እስክትሉ ድረስ እሽ።
@דוויתביינסאי
@דוויתביינסאי 4 ай бұрын
ክርስቶስ ወይም እዬሱስ ፍጡር ሰው ነው ስንላችሁ እኛ እስራኤላውያን አትሰሙም ወይ ? እግዚአብሔር አምላክ ነው ። ክርስቶስ ፍጡር ሰው ነው አይመልክም ነዉር ነው። ወንጌል ሰው ሰራሽ መፅሀፍ ነው። ኦሪት ግን ህገ እግዚአብሔር ነው ። እግዚአብሔር በእጁ ፅፎ በቃሉ አንብቦ ለሙሴ ለእስራኤላውያን ነው የሰጠን ። ለክርስቲያን ለእንጨት አምላኪ፥ ለስዕል አምላኪ፥ ለፍጡር ለሰው አምላኪ አይደለም ህገ ኦሪትን የተሰጠው ። እስከመቼ ነው እግዚአብሔር ሥጋ ለበስ፥ ትቸነክረ፥ ተሰቀለ፥ ስላሴ ቃል ሆነ ምናምን ሆነ አያላቸሁ የሌለ ነገር እምትዘባርቁ??? ወይም እምታመልኩ ። እራሳችሁ አዬጨመራችሁ ያልተባል ትርጉም እዬሰጣችሁ ባዶ እምነት እዬፈጠራችሁ ለዘላለም በሃሰት ትኖራላችሁ ትሞታላችሁ። ትንሽ ጭቅላት የላችሁም ወይ ክርስቲያንኖች እረ ህሊና ይኑራችሁ 😂😂
@duyetueh7120
@duyetueh7120 Жыл бұрын
መቸም ሥላሴ ሴዉ የፈጠሬዉ ስለሆነ አይቆምም
@AbebechKoche
@AbebechKoche Жыл бұрын
Yes don't bring answer for them ,i know answer but don't tell for them.
@SarariamHailema
@SarariamHailema Жыл бұрын
beka tselote wede egzabher beyesus sem belachehu atseleyum malete new ?
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 5 ай бұрын
የሰው ችግር ስላሴ ወይም ሌላ አይደለም ሐጢአት ነው ሰው ከሐጢአት ወደ እግዚአብሔር እንዲመጣ መስክሩ
@Ashu-r9e
@Ashu-r9e 5 ай бұрын
መጀመራ እግዛሐቤሪን እወቁኝ ዬላል ከዛም እመኑብኝ ዪላል እሰያስ43:10
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 5 ай бұрын
አውቀነው እየኖርንበት ነው። ኢየሱስ ያድናል አለቀ!
@MercyBini
@MercyBini 6 ай бұрын
Gena tewaredehale yete hedeki new metezemirew
@Asna-iy7zp
@Asna-iy7zp 7 ай бұрын
Amen.anidi.lela.amilaki.yelemi.anidi.bicha
@mebrat-wi7ok
@mebrat-wi7ok Жыл бұрын
ሰ በረከት ጨዋ ነው😅😅😅
@AbenezerAklilu-j5m
@AbenezerAklilu-j5m Жыл бұрын
❤❤
@mohamedmame9652
@mohamedmame9652 4 ай бұрын
እውነትህን ነው ፐ ያወክ ትመስላለህ ሴጣንን ይመስል ጥቅስ ትመርጣለህ ከሞት ሊያድነው ወደሚችል የፀለየው ኢየሱስ ነው የፀለየውም ወደ አብ ነው ለምን ፀለየ በስጋ ወራት ላይ ስለነበረ አንተ ከተደፈነብህ ምን ማረግ ይቻላል
@ChernetFeyissa
@ChernetFeyissa 10 ай бұрын
በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስንት እግዚአብሔር አለ ????? አብ እግዚአብሔር አለ እንዴ ????? ወልድ እግዚአብሔርስ አለ እንዴ ?????? መንፈስ እግዚአብሔርስ አለ እንዴ ?????? BY THE WAY ሳትሉ እስት መልሱልኝ !!!!!!!!
@Kalkidan-u7w
@Kalkidan-u7w Жыл бұрын
E kkkkkkkkkkkkk ere gud new eneyemlh wendme beki enezi yemnayachew shemaglewoche ena amoraw sostu slase nachew ende ere yhema yasleksal beyesusme lemehonu ab ytayal ende siketl menfeskdus ke ab yemiweta aydel ende meche new ke ab weto ekul amlak yehonew ere gud new enate slaseyawyan lemehonu eyawekachut new yalachubet bota kezihs mot alemefeter yshalal eyesuse temesgen keslase yadankegne
@RenaissanceProsperity
@RenaissanceProsperity Жыл бұрын
እንዴ ⁉️ ያንተ ደሞ ያሳዝናል።
@AbenezerAklilu-j5m
@AbenezerAklilu-j5m Жыл бұрын
mnu nw meyasazinwe
@RahelNegash-zv3we
@RahelNegash-zv3we 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ኢየሱስ ይባርክህ እስከ ሰማይም ይሸከም ረጂም እድሜ ይስጥህ ወንድሜ በረከት
@SamuelPaul-nu4cs
@SamuelPaul-nu4cs Жыл бұрын
ጥያቄ ለስላሴ አማንያን በነሕሚያ 9:6" አንተ ብቻ እግዚአብሔር ነሕ..." የተባለው ለማን ነው ለእግዚአብሔር አብ ወይስ ለእግዚአብሔር ወልድ ወይስ ለእግዚአብሔር መንፈስቅዱስ ለሶስቱም እንዳይባል አንተ ብቻ ነው የሚለው
ስለ ሥላሴ የሚናገሩ የመጽሓፍ ቅዱስ ክፍሎች || Paster Asfaw Bekele
27:36
እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
Рет қаралды 6 М.
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,4 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 15 МЛН
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
3:58:03
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,1 МЛН
Cool Discussion ኤሎሂም ሦስት አካላትን ያሳያልን? |አክሊል Vs ፓስተር ቤኪ|
1:04:20
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН