Debate ከሰማያት የመጣው ድምጽ አብ በልጁ የተናገረው ነው ወይስ ሰማይ ቁጭ ብሎ? Chomba(Protestant)& P.Tame

  Рет қаралды 9,790

ቃሉ ይናገር Let The Word Speak Out

ቃሉ ይናገር Let The Word Speak Out

11 ай бұрын

#ማቴዎስ3_16
#Apostolic_church #Jesus_is_the_Father
#የኢትዮጵያ_የሐዋርያዊት_ቤተክርስታያን #protestant #Apostolic_Church_of_Ethiopia
#Apostolic_Church_International #acifna
#Heavenly_Flesh_of_Jesus #ሰማያዊ_ሥጋ #ሁለተኛው_ሰወ_ኢየሱስ #the_second_man #የኢየሱስ_ሥጋ_ከሰማይ_ነው #የኢየሱስ_ስም_ጥምቀት #መዳን_በሌላ_በማንም_የለም #የውኃ_ጥምቀት_በኢየሱስ_ስም_ብቻ #water_baptism_in_Jesus_name #oby_acts_2_38 #የሐዋርያት_ሥራ_2_38 #ከውኃና_ከመንፈስ_መወለድ #ዳግም_ልደት #born_again #born_of_water_and_spirit
#Apostolic_Generation
#ApostolicSong
#Biblical_debate #የመጽሐፍ_አዱስ_ውይይት
#acifna #apostolicchurchsongs #hawaryawitmezmur
#Apostolic_doctrine
#onlyjesus #ኢየሱስ_ብቻ
#Apostolic_doctrine #ሥላሴ #Trinity
#onlyjesus
#ቄስ_ታምርአየሁ_ከድር
#Pastor_Tamirayehu_Kedir
Follow me on:
www.tiktok.com/@tame_apo?_t=8...
On Facebook page:
profile.php?...
Telegram:
t.me/kalu2023

Пікірлер: 93
@dagnewmuluneh7059
@dagnewmuluneh7059 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ። እንዲህ ሥርዓት ይዞ መነጋገር መልካም ነው።
@elzabethtekestehaile4663
@elzabethtekestehaile4663 11 ай бұрын
Betam astmari new tebarku tebark be bezu paster tamye
@arabtowers9123
@arabtowers9123 11 ай бұрын
አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለአንድ አምላክ ይሁን አሜን 🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏🤲🤲🤲🙌🙌🙌❤❤❤❤
@tesfutesfu2145
@tesfutesfu2145 11 ай бұрын
አንድ አምላክ ኢየሱስ ይመስገን❤❤❤
@abrahambekele4196
@abrahambekele4196 Ай бұрын
Amlak saynorik amlak yilal enede 2john 1;7
@elzabethtekestehaile4663
@elzabethtekestehaile4663 11 ай бұрын
Tebark bro tamerhaiu❤
@tigesttisfy756
@tigesttisfy756 11 ай бұрын
ሁሉ በሁሉ የሆነው አንዱ አምላክ ጌታየሱስ ይባረክ
@eritrea576
@eritrea576 8 ай бұрын
GOD BLESS YOU Pastor Tame and your family, and Tomba
@Fares-zz4pn
@Fares-zz4pn 7 ай бұрын
tebarkiline w/Tame tsagahune yabizalye ❤❤❤Chombemi tebraky sila kininaty kaminime belayi lakalu temagni mahoni yimaratale🎉🎉🎉🎉
@ermiasassefa1504
@ermiasassefa1504 11 ай бұрын
God bless you
@user-wj4lj6nz6w
@user-wj4lj6nz6w 10 ай бұрын
በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም(የሚሄድ ማለት ነበረበት)የሚመጣ ሲል አብ መሆኑ ነው
@abrahambekele4196
@abrahambekele4196 Ай бұрын
Fidel yigelal abate
@user-sy1ts4sm5e
@user-sy1ts4sm5e 3 ай бұрын
ኢየሱስ በሰመይ በምድር በሁሉም ይመለከል የመንግስቱ ወንጌል ሁሉን ያሸንፋል ትውልድ ሆይ ተመለስ ኢየሱስ ብቻውን ይበቃል ደግሞም ብቻውን ይመጣል
@abrahambekele4196
@abrahambekele4196 Ай бұрын
Revelation 2;2 sayhonu hawariat yilal metsaf qidus
@user-og1yn4ci2u
@user-og1yn4ci2u 11 ай бұрын
ሲሄድ ያያችሁት እየሱስ እንዲሁ ሲመጣ ታዩታላችሁ
@paulosbelete9076
@paulosbelete9076 11 ай бұрын
God bless you Tame❤
@tigesttisfy756
@tigesttisfy756 11 ай бұрын
አልፋና ኦሜጋ ጌታየሱስ አንድ ነው
@diribadegefa3224
@diribadegefa3224 9 ай бұрын
እግዚአብሔርን አንድ በሰማይ አንዱን በአየር አንሳፎ ሌላውን በምድር በማድረግ በሌላ በኩል ደግሞ ድምሩን አንድ ማድረግ ጣኦት ነው።በሥጋ የተገለጠና ያልተገለጠ እግዚአብሔር አለ እንደማለ ነው። እባካችሁ እግዚአብሔርን ስሙት መዝሙር 81 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁸ ሕዝቤ ሆይ፥ስማኝ እነግርሃለሁም፤ እስራኤል ሆይ፥ እመሰክርልሃለሁ። ⁹ አንተስ ብትሰማኝ ሌላ አምላክ አይሆንልህም፥ ለሌላ አምላክም አትሰግድም።
@kassagurmessamelka7950
@kassagurmessamelka7950 9 ай бұрын
እውነት ነው የኃለኛው ዝናብ በዘነበ ጊዜ የአንድ አምላእ ትምህርት ለጆሯቸው ሚያሳክካቸው ሁሉ እግዚአብሄር ያሰባቸው በ11ኛው ሰዐት ይድናሉ!
@inispiredaily9203
@inispiredaily9203 11 ай бұрын
Tebarek kes tamirayehu
@mulukenfetene5442
@mulukenfetene5442 7 ай бұрын
ቾምቤ ካንተ ይልቅ ሰውየው ስለ ስላሤ የበለጠ አብራርተዋል በነገራችን ላይ እኛ በአካል ይለያያሉ አልን እንጅ ኢየሡስም መንፈስ ቅዱስም አብ ነው
@tsigabalemu5142
@tsigabalemu5142 11 ай бұрын
አሜን አሜን
@kassakawzaMalefia-nk3ox
@kassakawzaMalefia-nk3ox 28 күн бұрын
በኢየሱስ የማይሰናከል ብፁዕ ነው።
@user-ce8md4uq3r
@user-ce8md4uq3r 6 ай бұрын
Jesus is the everlasting father
@user-ef6vs2or4c
@user-ef6vs2or4c 3 ай бұрын
ጌታችን:እየሱስ:እኔ:አብም:ወልድም:መንፈስ:ቅዱስ:ነኝ:አላለም።
@mulutsega-dk9dy
@mulutsega-dk9dy 25 күн бұрын
Chombiye 3 Akal filega atidkem metsaf kidus ley 3 akaal atagegim wendim tame tebarek.
@adanechmulunehi3219
@adanechmulunehi3219 10 ай бұрын
አሜን አሜን❤❤💔💔💔🙏🙏🙏
@burteapostolic3249
@burteapostolic3249 11 ай бұрын
Yesus yibarikihi pastar tame
@user-nl1fp3vm5o
@user-nl1fp3vm5o 5 ай бұрын
እየሱስ:የእግዚአብሔር:ልጅ:መሆንን:ማመን:በቂ:ነው:ዩሐንስ:ወንጌል3÷16
@user-nl1fp3vm5o
@user-nl1fp3vm5o 5 ай бұрын
ጌታችን:እየሱስ:እኔ:አብም:ወልድም:መንፈስ:ቅዱስ:ነኝ:አላለም።
@AreriKotola-wh6fp
@AreriKotola-wh6fp 11 ай бұрын
Juses is the father of all
@mastewalize
@mastewalize 11 ай бұрын
በአዲስ ኪዳን እግዚአብሔር በልጁ ተናግሮናል፣ በልጁ *ብቻ* ግን አልተናገረንም። ከልጁ ውጪ ሲናገረን በተለያዩ ስፍራዎች ተፅፏል። ለምሳሌ ዮሀ12:28-30
@tsigabalemu5142
@tsigabalemu5142 11 ай бұрын
አሜን
@user-cm5tr1wc5z
@user-cm5tr1wc5z 8 ай бұрын
አሜን አሜን 🙌🙌 ጌታ እየሱስ ይበርክ ውድ ውንድማችን❤
@tsigabalemu5142
@tsigabalemu5142 11 ай бұрын
3 ጥቅሶች ተገኝተዋል 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:3 ወንጌላችን የተከደነ ቢሆን እንኳ የተከደነባቸው ለሚጠፉ ነው። 1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 1:5 ወንጌላችን በኃይልና በመንፈስ ቅዱስ በብዙ መረዳትም እንጂ በቃል ብቻ ወደ እናንተ አልመጣምና፤ በእናንተ ዘንድ ስለ እናንተ እንዴት እንደ ነበርን ታውቃላችሁ። 2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 2:14 ለዚህም የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር ለማግኘት በወንጌላችንጠራችሁ። ማውጫ መፈለጊያ ማስተካከያ እገዛ Licenses
@RahelNegash-zv3we
@RahelNegash-zv3we Ай бұрын
Eyesus yibarkh wondm /kes tame eyesus zamanhn hulu yibark
@tsigabalemu5142
@tsigabalemu5142 11 ай бұрын
የዮሐንስ ወንጌል 14:24 የማይወደኝ ቃሌን አይጠብቅም፤ የምትሰሙትም ቃል የላከኝ የአብ ነው እንጂየእኔ አይደለም። ማውጫ መፈለጊያ ማስተካከያ እገዛ Licenses
@user-sf7uz8qi3g
@user-sf7uz8qi3g 8 ай бұрын
W Tame Jegina!!
@mohamedmame9652
@mohamedmame9652 7 күн бұрын
አብ በሰማይ ቁጭ ብሎ የምወደው ልጄ አርሱ ነው እርሱን ሰሙት አለው።
@user-nl1fp3vm5o
@user-nl1fp3vm5o 5 ай бұрын
ታሜ:የመናገር:ችሉታ:አለው:ግን:በስህተት:የተረዳው።አባት:ሆይ:ብትውድ:ይች:ጽዋ:ትልፍ:አለ።
@abmyyaf8128
@abmyyaf8128 9 ай бұрын
Trinity አማኞች ሶስት የሚል አይምሮአችህ ውስጥ ስለሞላ አንዱን አምላክ ሶስት ለማድረግ አትሩጡ እውነትን ግዛ እንጂ አትሽጣት!!!
@DanielMelese-mz4dt
@DanielMelese-mz4dt Ай бұрын
እኔና አባቴ ወደ እናንተ እንመጣለን በእናንተም ዘንድ መኖርያ እናደርጋለን
@KaleabKebede-fq8bj
@KaleabKebede-fq8bj 11 ай бұрын
ትንቢተ ዘካርያስ 14:5 ፤ አምላኬ እግዚአብሔርም ከቅዱሳኑ ሁሉ ጋር ይመጣል። ማለት ኢየሱስ አብ ስለሆነ ነው
@kdhbsbejvsh2791
@kdhbsbejvsh2791 11 ай бұрын
Betam des yemil understanding ye tayebet wuyiyit eyesus yimesgen wodimachn chombe tiru eyehedk new gin le egziabher ke kiristos wuchi akal woym megelecha yelawm egziabher ye tegeletebet or ye tayebet akalu kiristos new. God manifested in the fleshy John 1vs 1-9.
@kdhbsbejvsh2791
@kdhbsbejvsh2791 11 ай бұрын
Beterefew pr tame ene minim kalat ye lugnm ye tsegaw balebet geta eyesus be bizu bereket tsega abzito yibarkh tebarekilign
@abrahambekele4196
@abrahambekele4196 Ай бұрын
Qal be qal eyesus ab new yemil xiqs sixegn
@tsigabalemu5142
@tsigabalemu5142 11 ай бұрын
1 ጥቅስ ተገኝቶአል 2ኛ የዮሐንስ መልእክት 1:9 ለሚወጣ ሁሉ በክርስቶስም ትምህርትለማይኖር ሰው አምላክ የለውም፤ በክርስቶስትምህርት ለሚኖር አብና ወልድ አሉት። ማውጫ መፈለጊያ ማስተካከያ እገዛ Licenses
@abrahambekele4196
@abrahambekele4196 Ай бұрын
Sayhonu hawariat sewuye bexam eyewashe new temelketu john 1;18 ena john 6;46 gilts ab ayitayim esu demo eyesus ab new yilal
@temamteamam2741
@temamteamam2741 8 ай бұрын
ወደ ሳማይ ያረገዉ ኢየሱስ የምመጣዉም አንዱ ኢየሱስ እንጅ ሌላ ሦሥት አካል ሆኖ አይመጡም !!!!
@mulukenfetene5442
@mulukenfetene5442 7 ай бұрын
ሐዋርያት ኢየሡስ አብ ነው ሌላ የለም ካለ ታዲያ አብን ያየ የለም የሚለው ቃል ዋጋ የለውም ማለት ነው አብ ታይቷል
@tsigabalemu5142
@tsigabalemu5142 11 ай бұрын
3 ጥቅሶች ተገኝተዋል 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:19 እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ። ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:16 ጥልንም በመስቀሉ ገድሎ በእርሱ ሁለታቸውን በአንድ አካል ከእግዚአብሔር ጋር ያስታርቅ ዘንድ ነው። ወደ ቆላስይስ ሰዎች 1:19-20 እግዚአብሔር ሙላቱ ሁሉ በእርሱ እንዲኖር፥ በእርሱም በኩል በመስቀሉ ደም ሰላም አድርጎ በምድር ወይም በሰማያት ያሉትን ሁሉ ለራሱ እንዲያስታርቅ ፈቅዶአልና። ማውጫ መፈለጊያ ማስተካከያ እገዛ Licenses
@TameTare-sl9nl
@TameTare-sl9nl 9 ай бұрын
Yesuese yebark wondime tame abim woldin manfsaim irasu yesusi ba yohanse 14;8-14 milaw amene
@tsigabalemu5142
@tsigabalemu5142 11 ай бұрын
1 ጥቅስ ተገኝቶአል 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 6:16 እርሱ ብቻ የማይሞት ነው፤ ማንም ሊቀርበው በማይችል ብርሃን ይኖራል፤ አንድ ሰው እንኳ አላየውም ሊያይም አይቻለውም፤ ለእርሱ ክብርና የዘላለም ኃይል ይሁን፤ አሜን። ማውጫ መፈለጊያ ማስተካከያ እገዛ Licenses
@decent-CL3
@decent-CL3 2 ай бұрын
Geta yibereki kes Tam yesus tsega Ina selam yabeza
@YohanesAklog
@YohanesAklog 9 ай бұрын
መንፈሱና ሙሽራዉ ና ይላሉ
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 8 күн бұрын
እግዚአብሔርን እነሱ እያልክ ለምን ታወራለህ?? Only Jesusሱ😂😂
@YohanesAklog
@YohanesAklog 9 ай бұрын
ወንድሜ ታሜ በጣም የተጣመመ ጥያቄ ነዉ የምትጠይቀዉ።Tri une God or trinity .Do not try to think of three separate person they are inseparable and yet distinct.I think these understanding ia lacking at "??Hawariyawit""churc"
@tsigabalemu5142
@tsigabalemu5142 11 ай бұрын
2 ጥቅሶች ተገኝተዋል የዮሐንስ ወንጌል 1:18 መቼም ቢሆን እግዚአብሔርን ያየውአንድ ስንኳ የለም፤ በአባቱ እቅፍ ያለ አንድ ልጁ እርሱ ተረከው። ማውጫ መፈለጊያ ማስተካከያ እገዛ Licenses
@tsigabalemu5142
@tsigabalemu5142 11 ай бұрын
2 ጥቅሶች ተገኝተዋል የዮሐንስ ወንጌል 8:19 እንግዲህ፦ አባትህ ወዴት ነው? አሉት። ኢየሱስ መልሶ፦ እኔንም ወይምአባቴንም አታውቁም፤ እኔንስ ብታውቁኝ አባቴን ደግሞ ባወቃችሁ ነበር አላቸው። 15:24 ሌላ ሰው ያላደረገውን ሥራ በመካከላቸው ባላደረግሁ፥ ኃጢአት ባልሆነባቸውም ነበር፤ አሁን ግን እኔንምአባቴንም አይተውማል ጠልተውማል። ማውጫ መፈለጊያ ማስተካከያ እገዛ Licenses
@tewoflosteferi8068
@tewoflosteferi8068 4 ай бұрын
ሲጀመር የሚመጣው ኢየሱስ ነው።ደግሞ እግዚአብሔር አብና መንፈስ ቅዱስ መጀመሪያ የት ነበሩ ኢየሱስ ወደ ምድር ሲመጣ ስለዚህ የት ተቀመጡ አይባልም የተመታ ጥያቄ ነው።
@user-kd7zr2zi2j
@user-kd7zr2zi2j 6 ай бұрын
ቾቤ ለምንድነው ጣልቃ የሚገባው ምን ሆኖ ነው?
@paulosgodana6886
@paulosgodana6886 5 ай бұрын
Tame amesegnalew
@abrahambekele4196
@abrahambekele4196 Ай бұрын
Liju wust ab ale malet liju ab adelema
@abrahambekele4196
@abrahambekele4196 Ай бұрын
Uuuuuuu menfes qidus estinfas new alalem estinfas yazinal woy yastemral wey yimaldal wey
@dynkwarajo5954
@dynkwarajo5954 8 ай бұрын
😂😂😂❤❤❤❤😢😢😢🎉🎉💔💔♥️♥️♥️🥰🥰
@Fares-zz4pn
@Fares-zz4pn 7 ай бұрын
Yemiasike mine aleh?🤔
@mulukenfetene5442
@mulukenfetene5442 7 ай бұрын
ሥላሤ ምንም የሚጋጭ ነገር የለውም ይልቅሥ ከሐዋርያት ጋር ለመከራከር የምትቀርቡ ሠዎች ራሳችሁ በደንብ ተዘጋጅታችሁ ይሁን
@RahelNegash-zv3we
@RahelNegash-zv3we Ай бұрын
Ewanat machem bihon yashanfal be min tizagejal
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 8 күн бұрын
ኦንሊ ጂሰሶች አጭበርባሪ አትሁኑ እግዚአብሔር አንድ እንጂ ሶስት አይደለም፤ እግዚአብሔር ደግሞ እነሱ ተብለው አይጠሩም፤ አታጭበርብሩ።
@bornagain2024
@bornagain2024 11 ай бұрын
የ ኦንሊ ጅሰስ መምሩ ሰውየ እየሱስ ሲጠመቅ ከሰማይ የመጣው ድምፅ የአብ ካልሆነ የማን ነው? በእርግጥ እግዚአብሔር መንፈስ ቢሆንም ስብእና ያለው እንደሆነ በባህሪው እናውቃለን። በብሉይ ኪዳን ከነሙሴና ከህዝበ እስራኤል ጋር በሚያወራበት ጊዜ ያዝን፣ ደስ ይሰኝ እንደነበረ፣ ይቆጣም እንደነበረ ይናገራል። እናንተ እብና ወልድንስ አንድ አረከው መንፈስ ቅዱስን የሰሜን ንፋስ ልትለው ባልሆነ። የማናውቀውን ነገር ከመዘላበድ ግን ካልገባህ ሚስጥሩ ለእግዚአብሔር ነው ብለህ ብታስተምር ይሻል ነበር። እነ ጳውሎስ ለምን እንደዚህ ብለው ሰላምታ ያቀርቡ ነበር "የእግዚአብሔር አብ ፍቅር የልጁ የእየሱስ ክርስቶስ ፀጋ የመንፈስ ቅዱስም ህብረት ከእናንተ ጋር ይሁን " ምን ማለት ነው ብራዘር? ኦንሊ ጅሰስ የሀዋርያትን ትምህርት ትቃወማላችሁ ማለት ነውና እግዚአብሔር ያስባችሁ።
@Fares-zz4pn
@Fares-zz4pn 7 ай бұрын
Sijamare tiyake matayaki kafalki confidence manire alabhi sikatile lakalu temagni sikatile asitaway malatime silase amagnochi yemasitawali gudayi bizu silamiasasibe ena ezaga yetabalewu erigibu ajali new alalame egi/bri kafalaki baisatime woridowali ba biluyi kidani yaha tadia esati new malti new?baerigibi amisali newu inje erigibu ayidelame kabi yetanatela akale yelame linorime ayichilime giltsi kaonaki woyime kahonashi tebraky woyim tebaraki❤🎉
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 8 күн бұрын
ሰው ነው እንዴ እግዚአብሔርን እዚህ እዚህ ተቀመጥ ብለን ቦታ የምንሰጠው?? ኢየሱስን እኛ ነን ወይ አብ የምናደርገው አብስ የምናደርገው? አንተ ደፋር ጥፋ ከዚህ...
@tsigabalemu5142
@tsigabalemu5142 11 ай бұрын
1 ጥቅስ ተገኝቶአል ኦሪት ዘጸአት 33:22 ክብሬም ባለፈ ጊዜ በሰንጣቃውዓለት አኖርሃለሁ፥ እስካልፍ ድረስ እጄን በላይህ እጋርዳለሁ፤ ማውጫ መፈለጊያ ማስተካከያ እገዛ Licenses
@mastewalize
@mastewalize 11 ай бұрын
የሚመጣው ኢየሱስ ነው። መንፈስቅዱስ ግን alreadyመጥቷል፣ ለዘላለም ከእኛ ጋር ነው። አብ በሰማይ ነው፣ እኛ ወደ አብ እንሄዳለን እንጂ አይመጣም።
@user-og1yn4ci2u
@user-og1yn4ci2u 11 ай бұрын
እስቲ እግዚአብሔር የሚለው ለየትኛው የስላሴ አካል ነው መጠሪያ የሚሆነው
@mastewalize
@mastewalize 11 ай бұрын
@@user-og1yn4ci2u እግዚአብሔር አብ ነው። የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ነው። የእግዚአብሔር እስትንፋስ ወይም ከአብ የሚወጣ የአብ መንፈስ ደግሞ መንፈስቅዱስ ነው።
@asna4291
@asna4291 11 ай бұрын
ይመጣል ይላል እንጂ ይመጣሉ አይልም እኮ ቾንቤ
@mastewalize
@mastewalize 11 ай бұрын
@@asna4291 ኢየሱስ እኔ እና አባቴ እንመጣለን ብሏል። ዮሀ14:23
@user-og1yn4ci2u
@user-og1yn4ci2u 11 ай бұрын
አሪፍ አገላለጽ ። ያለው አንድ እግዚአብሔር ነው በስጋ ሲገለጥ የተገለጠበት ማንነት(ክርስቶስ) የእግዚአብሔር ልጅ ተባለ ምክንያቱም እግዚአብሔር እኛን በክርስቶስ ልጆች ሊያደርገን ስለፈለገ ኤፌ 2:1-22,ገላ3:23-29። መንፈስ ቅዱስ ከአብ የሚወጣ ነው ዮሀ 15:26 ትን.እዩ 2:28። እየሱስ ደግሞ ምን አለ ማንም የተጠማ ቢኖር ወደ እኔ ይምጣና ይጠጣ ዮሀ 7:37። አለቱ ክርስቶስ ነው ። ውሃ የሚጠጣው ደግሞ ከአለት ውሰጥ ነው። መንፈስ ቅዱስ ከአብ የሚወጣ ከሆነ የምንጠጣው መንፈስ ቅዱስ በክርስቶስ ውስጥ ያለው አብ የሚየፈስልን ነው። በተጨማሪ እግዚአብሔር አንድ ነው ብሎ ማመን መልካምነት ነው። የእግዘብሔርን ጸጋ በሴሰኝነት መቀየር ቅጣቱ የከፋ ነው። ክርስቶስ ጸጋ ነው ። እግዚአብሔር ለሰው ልጆች ሁለተኛ እድል የሰጠበት። የስላሴን ትምህርት መነሻም መጥናት ያስፈልጋል አላማው መዳን ከሆነ። መዝ.ዳዊ 2:1 አስኪ በደንብ አንብብ ።
@tsigabalemu5142
@tsigabalemu5142 11 ай бұрын
አሜን አሜን
@tsigabalemu5142
@tsigabalemu5142 11 ай бұрын
አሜን አሜን
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 23 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 32 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 83 МЛН
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 23 МЛН