ሁለት ዓመት ሙሉ እንቅልፍ የነሳኝ ጥፋት /ሀሳብ ስጡኝ

  Рет қаралды 70,293

FEVEN KETEMA ፌቨን ከተማ

FEVEN KETEMA ፌቨን ከተማ

Күн бұрын

#fevenketema #wedding #artistfevenketema
The official You tube Channel of Feven Ketema.
Enjoy! Subscribe!
Connect for more.
/ fevenketema
/ fevenketema. .
fevenketema.com/

Пікірлер: 163
@fevenketema
@fevenketema 2 жыл бұрын
በዚ የቴሌግራም አድራሻችን እውነተኛ ታሪካችሁን ላኩልን 0973710801 @feven04
@rahimabeautiful7566
@rahimabeautiful7566 Жыл бұрын
አይሰራም
@hanayosef3410
@hanayosef3410 Жыл бұрын
Ayseram eko
@kidistabere4749
@kidistabere4749 2 жыл бұрын
ይህ ሰውዬ የሚወድ ላይክ ያድርግ እውነት ሁሌም የሚአወራው ነገሮችን አስተማሪ ናቸው
@burtukantolosa9023
@burtukantolosa9023 Жыл бұрын
ሰውዬ 😳😳😳😳😔😔
@mulatwayirga598
@mulatwayirga598 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ መሐረነ ይባላል ባለጌን ካሳደገ የገደለ ይፀድቃል
@gman9628
@gman9628 2 жыл бұрын
ፓ የሚገርም ጥበብ ነው የነገርካት u are our special Dr ወዳጄነህ መሀረነ Thank you please አትጥፋብን ሁሌም ልናይህ ልንሰማህ እንፈልጋለን
@rerf-wu5kr
@rerf-wu5kr Жыл бұрын
😭😭😭እናመሰግናለን ግን አለባስሽ ያንቺን ክብር ይቀንሳል የኔ እህት እንደዚ አይነት ሰዉ ስታቀርቢ ክብር ያለዉ ልብስ ልበሺ ላንቺም ለተመልካችም ክብር ነው ከጠፋዉ ይቅርታ አቀማመጥሽ ተመልከቺዉ 😭😭😭🙏🙏🙏
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 2 жыл бұрын
የምወድህ የማከብርህ አንደበተ ጫፋጭ ዶክተር ወዳጄነህ እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይሰጥህ🙏
@zainadfiekt3465
@zainadfiekt3465 2 жыл бұрын
ከዚህ በኋላ ግን እሱ ሴትን ያምናል ብይ አላምንም አንዱ ባጠፋ ሌላዉ ይከፍላል ፈጣሪ ይርዳት ሳይመጣ ብትነግረዉ ባይ ነኝ ወታደር እኮ ነዉ ባካል መጥቶ ብነግረዉ ወዲያዉ ነዉ የሚያቃት
@birtukanhayileyesus340
@birtukanhayileyesus340 2 жыл бұрын
ወታደር ሢያአፈቅር አይደለም ገንዘቡን ህይወቱን ሣይሠሥት ይሠጣል ብትነግረው መልካም ነበር ግን ያማል በሡ ቦታአ ሥሆን እኔም የጀግናአ ወታደር ሚሥት ነኝ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል
@sarahbeirut9545
@sarahbeirut9545 2 жыл бұрын
ህይወት ብርቱ ሰልፍ ነው ወገኖቼ ሁሌም በእውነት እንመላለስ እውነት አርነት ያወጣልና
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 2 жыл бұрын
ዶክተር ዘመንህ ይባረክ እኔ ብዙ ነገር ነው የእውነት ካንተ የተማርኩት
@tgtigu1516
@tgtigu1516 2 жыл бұрын
ከምርጡ ከደኩተር ሀሳብ ጋር እስማማለው, ደግሞ ሁላችንም እንተልይላት የባልዋ ልብ በመልካም እንዲርዳት እና እሱም እንዳይጏዳ😍
@bakdjansdksj8523
@bakdjansdksj8523 2 жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄ ነህ በመጀመሪያ የከበረ ሠላምታይን የተባረከ በጎ እሩሩህ በዚህ ላይ ሁሊም ትምህርት አዘል ምክርህ ለባላታሪኳ ብቻ ሳይሆን ለመላው ህዝብ ትልቅ ብልሀት አስተማርከን እግዚአብሔር ይጥብቅህ
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው ተወልዳል ብሎ መዋሸት። የተረገዘ ሁሉ አይወለድም የፈጣሪ ስራነው መውረዱን ወድያው ብታሳውቀው ለነገ ፈጣሪ ይሰጠናል ብሎ መሰብም አለ እኮ። ተወልዳል ብሎ ይሄን ያህል አመት ትልቅ ጥፋት ነው ሲመጣ የባሰነው ፀልይ ልቡን እንዲያራራልሽ። በጣም ይጨንቃል በወቅቱ ነበር መፍትሄው አሁን እረፈደ ግን ከሰው ከሚሰማ ንገሪው ላንተ አስቤነው በይው ፈጣሪ ይርዳሽ
@meskremwegdres4700
@meskremwegdres4700 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነው። የሰው ልጅ ለወላጆቹም ሆነ ለትዳር ጓደኛ የማይነገር ሚስጥር ሁሉ ተጎጂዎች ወይም ግራ ተጋቢዎች ወደዚህ ፕሮግራም ሀሳባቸውን ሲገልጹ ይህ ሚስጥራቸው የፕሮግራሙ አዘጋጆች የመጠበቅ ኃላፊነት ስላለባችሁ በስልክም ሆነ በቪዲዮ የደረሳችሁን መልዕክቶች ሚሥጢር ከእጃችሁ እንዳይወጡ ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ ይኖርባችኋል።
@amarehabesha5544
@amarehabesha5544 2 жыл бұрын
አዎ ዛሬ ለቦታው የሚመጥን እንግዳ አቀረብሽ ፌቭዬ
@salamasalama9690
@salamasalama9690 2 жыл бұрын
ገራሚ ትምርት ነው የያንዳንዱ የሰው ታሪክ ከማዳመጥ አልፈን ልንማርበት ይገባል
@Eyerusalembini
@Eyerusalembini 2 жыл бұрын
የዶኮተር ወዳጄነህ ሀሳብዎን ሙሉ ትክክል ነው ተጠቀሚው እግዚአብሔር ይርዳሽ ፀልይ አንዴ በሆነ ነገር ላይ እንዲህ አንዲየ ብንልሸ ጥቀም የለውም የሱ ግን ያለ ፍርድ ትክክለኛ መፍትሄነው።
@እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ
@እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ 2 жыл бұрын
ፌ ቨ ዬ ቆንጃ አለባበስሽን አስተካክይ ውብ ነሽ በተሪፍ
@kaltedke6735
@kaltedke6735 2 жыл бұрын
ፌቨንየ ለሚቀጥለው ዶክተር መስከረም ለቺሳን ጋብዥልን እና ደሞ ሰአትሽን ትንሽ እረዘም ብታደርጊው መልካም ነው
@samsonyimam1550
@samsonyimam1550 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን አደበተ ሩቱ የሆነውን ዶክተርን ስላቀረብሽልን አናመሰግናለን እህታችን በርችልን ሳሚና ጋደኞቹ ከድባይ
@almasahmad5494
@almasahmad5494 2 жыл бұрын
ዶክተር፡በጣም፡የምወድህ፡የማከብርህ፡ወንድሜ፡ኩሩ፡ቀብራራ፡ኢትዮጳዊ።ነህ፡ተባረከ።አብዝቼ፡እወደሀለዎ፡ክብር፡ይስጥልኝ፡
@ፅጌማርያም-ፀ7ጀ
@ፅጌማርያም-ፀ7ጀ 2 жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ በጣም የምወደው ሰው ምጡቅ አእምሮ ያለው መልካም ሰው
@ፎዚፎዚያ
@ፎዚፎዚያ 2 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ሀሳብ ነው ዶክተር እናመሰግናለን በዚህ አጋጣሚ ብዙ ልጆች ሊጠቀሙ ይችላሉ ዋውውውው
@andualemmengistu9668
@andualemmengistu9668 2 жыл бұрын
ጥሩ ፕሮግራም አቅርበሻል ድምፅ ላይ ችግር አለው ከደክምሽ አይቀር እንግዲህ አይነት ችግር ጥንቃቄ ቢደረግበት በተረፈ በርቺ
@tesfaneshimathiwos8698
@tesfaneshimathiwos8698 2 жыл бұрын
ዋወ ዋወ ዋወ ዋወ ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ጥሩ ሀሳብ ምክር በእውነት
@cvv6071
@cvv6071 Жыл бұрын
ዶ/ር እጅግ በጣም እምወድህ ባለሙያነህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ አርቲስት ፌቭን የምታቀርቢው ሀሳብ እጅግ ጠቃሚና ገንቢ ነው በዚህው ቀጥይበት
@user-yz5ch4uf3d
@user-yz5ch4uf3d 2 жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጅነህ በጣምነው የማከብርህ ብርቅየ የኢትዮጲያ ልጅነህ እረጅም እደሜና ጤና ይሰጥህ ግን ሰውነትህ በጣም እየቀነሰ ነው
@kaltedke6735
@kaltedke6735 2 жыл бұрын
ወይኔ ዶክተርየ በጣም የማከብረው የምወደው ሰው ለኢቶጲያ ያስፈልጓታል ከሚባሉት ሰወች ውስጥ አንዱ ነክ እና እድሜና ጤና ይስጥልን
@maheletethio1154
@maheletethio1154 2 жыл бұрын
dr ስነስራትህ በቻ ይበቃል እኔ ከአንተ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ thank you🙏
@bezinobel4406
@bezinobel4406 2 жыл бұрын
የታሪኩ ውሳኔ ያለበት ሁኔታ የደረሱበት ቢነገረን ፌቡዬ
@ፅጌማርያም-ፀ7ጀ
@ፅጌማርያም-ፀ7ጀ 2 жыл бұрын
እሷስ እደሞተ አውቃ ተስፋ የላትም ባልየው ግን ልጅ አለኝ ብሎ ለማየት የሚጓጓ ነው ተስፋውን እህሙን ደስታውን ያጣው እሱ ነው ደሞ አለ ማወቁ ከባድ ነው ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እሷም ለጥቅም መሆኑ ከባድ ነው ለሱ አስባ ቢሆን ይችለው ነበር ግን ለጥቅም መሆኑ
@wudeabebe4912
@wudeabebe4912 2 жыл бұрын
Dr. Wedaj, thank you for trying to sharing your amazing knowledge on each media, we are really appreciated you , stay blessed.
@Lijeyassu
@Lijeyassu 2 жыл бұрын
Dr. Wodajeneh is excellent intellectual
@sisaytiruneh1696
@sisaytiruneh1696 2 жыл бұрын
Excellent man Dr.wodajeneh!I like him too much!
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 2 жыл бұрын
ወላሂ ለሱ እኔ ልቤ ተሰበር እከፍ ናት እሱ ልጅ አለኝ ብሎ ጎግቶ እሱ ትዎሻለች ብሩ ቢቀርስ ሰርታ አበላም በሰ መርማመድ አላህ የፈቀደው ነው ልጁ የሆ ነው
@yordiyemaryam2124
@yordiyemaryam2124 Жыл бұрын
Don't judge her አትፍረጂባት ብዙ ችግር ያለበት ሰዉ ወቶ የማይናገረዉ ይዞት የሚጎዳዉ እንደዚህ ስለሚባል ነዉ
@beletuasefa5884
@beletuasefa5884 2 жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ የእግዚያብሔር ሰው ተባረክ
@tewodrosehailu4998
@tewodrosehailu4998 Жыл бұрын
እንዲት እንደምወድህ ዶከተር ወደ ሀገር እግዜሃብሔር ፈቅዳ ከመጣሁ አነተን አግኛቼ ባወራህ እጅግ ደስ ይለኘል ፍቃድህ ከሆነ አክብሮቴን በመጨመር ፍቀሪን የለኝን ጊዜ በሙሉ የነተን ቃለ ምለልስ እሰከዚያው እከታተላለሁ።
@ወለተ.ስላሴ
@ወለተ.ስላሴ 2 жыл бұрын
አቤት.እውቀት.መታደል.ዶክተር.በርታ
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቦት በእውነት እላችሆለው ታሪኩን ስታነቢማርይምን በጣም ከባድ ጥፍት እደሆነ በስመሀም ሲዘገንን ..ትልቅ ጥፍት ይሳዘነኝውታደር ቤት ይለው ባሎ ..ይበጠይፈዳ መናገር ነበረባት
@nuredinnesro9166
@nuredinnesro9166 2 жыл бұрын
Wow! what an amazing solution get from you Dr. Thank you Dr.
@fiametaferede7428
@fiametaferede7428 2 жыл бұрын
Wuy be Geta tenagresh bitgelagey yishalish neber. Yikirta mechem ayadergilishim, betam kebad new, rasishin azegaj lemimetaw hulu, Egziabher libun yararalish.
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
ሠላም ሔቬንየ ዶክተር ወዳጄነሕ በጣም የምወድህ የማከብርሕ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 🇪🇹❤😘በጣም አሪፍ ሐሳብ ነው በስልክ ነው መናገር ያለባት ከባድ ነው ግን በሱ ቦታ ሑኖ ማሰብ ነው ስንት ነገር እያስፈለገው ደሞዙን ለልጄ ብሎ እየላከ በስማም አምላክ ፅናቱን ይስጠው እኔ ለሱ ነው ያዘንኩ
@helenyismaw3979
@helenyismaw3979 Жыл бұрын
በጣም ግሩም መልስ ነው የሰጠሃት ዶር ልክ የሰሎሞን ጥበብ
@misszebib3969
@misszebib3969 2 жыл бұрын
Absolutely right & good advice Dr bless you richly
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 2 жыл бұрын
ይሄን ዶክተር ስወደው ቬብየ በርች
@etsegenetadar7558
@etsegenetadar7558 2 жыл бұрын
ለሁሉም ነገር ፕሮፊሽን proficen ያስፈልጋል! እንደዚህ ነው ትክክል መለስና የሚያስተምር መልስ. በጣም አመሰግናለሁ🙏🏻
@lydiafikre6038
@lydiafikre6038 2 жыл бұрын
Selam Feven yerase Tarik Alen ena be hasab setun program lay endetakerbiln efelegalew bemn tariken bemn lagnsh yekereta.
@KikiKitchenwesi
@KikiKitchenwesi 2 жыл бұрын
የኔ ሰው አክባር ዶክተር እድሜ ይስጥህ
@ሳርዬ
@ሳርዬ 2 жыл бұрын
ዋው ተባርክልኝ!ብሩክ ነህ ዶክተር ወዳጄነህ!!
@AsterBelete-kj6nq
@AsterBelete-kj6nq Жыл бұрын
ከጥበበኛ ጥበብ ይናገራል ተባረክ ባለታሪኳም ተጠቀሚዉ ህቱ
@zenebech1312
@zenebech1312 2 жыл бұрын
እውነት ምርጥ ሀሳብ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@sentiysentiy5324
@sentiysentiy5324 2 жыл бұрын
በርቺ ፌቨንዬ ደስ የሚል ምክር ነው 👌❤
@almazbegashaw6756
@almazbegashaw6756 2 жыл бұрын
Feve yen abnebesa Berchi tru astemar new
@birukabera465
@birukabera465 2 жыл бұрын
I appreciate Dr's proposed solution!
@abc12452
@abc12452 2 жыл бұрын
ዉይይ በጣም ከባድ ነዉ ግን ዶክተር እንዳለዉ ቀስ በቀስ እዛዉ እንዳለ ትንገረዉ ፈጣሪ ልቡን ያራራላት!!
@user-sv1lq2qu8e
@user-sv1lq2qu8e 2 жыл бұрын
ዶክተር ወዳጀነህ በጣም ጥበበኛ ሰው ነህ 100% እስማማለሁ
@zemaretigenettashome
@zemaretigenettashome Жыл бұрын
Docter Wedajen Mharen Be Mareyam Ymtaqut Selk Qutrun Lakulang.Yemamkrew Selaleng New💝
@amena3575
@amena3575 Жыл бұрын
ወታደሩ በንዴት ቢገላት አራሡ አይጠየቅም ይሄን ያህል በደል እግዚኦ💔😥
@abebagebre8143
@abebagebre8143 Жыл бұрын
የዶክተር ወዳጀነህን ትምህርት ከልቤ ነው ምወደው ዶክተር ከልቤ አከብርህ አለሁ ::
@ወለተሰንበትአምላኬሆይአስ
@ወለተሰንበትአምላኬሆይአስ 2 жыл бұрын
ወይኔ እኅቴ በጣም ከባድ ስህተት ነዉ የሰራሽዉ እግዚአብሔር የፈቀደዉ ነዉ የሆነዉ በወቅቱ መናገረ ነበረብሽ ሳይወለድ ስለሆነ የጠፋብሽ ከዛ ላይ የፈጣሪ ስራነዉ ችግር የለዉም ቆየ ።ገንዘብ ጠፊነዉ ።።ለመዉቀስ አይደለም እኅቴ እናም አሁንም ብነግሪዉ የተሻለ ነዉ።።። ምክንያቱም ሁለት አመት የናፈቀዉ ልጁን ለማየት ስለሚጓጓ ሲመጣ ከባድ ስህተት ሊሰራ ይችላል እናም ዶክተሩ ባለዉ መልኩ ንገሪዉ እኅቴ።
@kalkidantesfaye2518
@kalkidantesfaye2518 2 жыл бұрын
Good idea and I like the program
@scs3116
@scs3116 2 жыл бұрын
dr wedajeneh is a brilliance person
@hussenarzouni6634
@hussenarzouni6634 2 жыл бұрын
Betam yemigerm temert new enamesegnalen
@sige7116
@sige7116 2 жыл бұрын
የተማረ ይግደለኝ የሚባለው ለዝህ ነው ደር ወዳጄነህ ጥሩ ምክር ነው እግዜር ይርዳት
@ፅጌማርያም-ፀ7ጀ
@ፅጌማርያም-ፀ7ጀ 2 жыл бұрын
መናገር አለባት ይቅርታ ያደርግላታል
@yeabsiraabebe6937
@yeabsiraabebe6937 2 жыл бұрын
ዋው አንደኛ እናቴ ውሻዬ መሞቱን የነገረችኝ በዚህ ስልት ነበር reaz respect Mom
@user-so8pj9dl6r
@user-so8pj9dl6r 2 жыл бұрын
ፊበንየ እንኳን ደና መጣሺልን
@birtukanhayileyesus340
@birtukanhayileyesus340 2 жыл бұрын
ትክክል ብለሀል ዶክተር
@ፎዚፎዚያ
@ፎዚፎዚያ 2 жыл бұрын
ማሬ ምርጧ በርች ያገሬ ልጅ
@sun1October
@sun1October 2 жыл бұрын
Dr we love you You are wise man
@kuworldku2733
@kuworldku2733 2 жыл бұрын
የዶክተር ምክር ሙሉ በሙሉ ትክክል ነው አመስግናለሁ በየጊዜው ስለሚስጠንም ምክር።
@selamselam3065
@selamselam3065 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ሰው እንዴት በስህተት ላይ ስህተት ይጨምራል??? ቶሎ ታሳውቀው። በዛው ከቀረም ።።። አምና መቀበል አለባት።
@fraoltilahun520
@fraoltilahun520 2 жыл бұрын
አሪፍ ሀሰብ ነው ግን የሯሰን ታረክ እንደ friend የደረሰባት አርገ ብትነግረው እና ሀሰቡ በትጠይቀው
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 2 жыл бұрын
በጌታ እዴት እደዚህ ታረጋለች እፍፍፍ ትልቅ ስህተት ዶ,ር ምክር ትተግብር በይ ነኝ ቪብዬ በጣም የምወደው የማደቀውን ሰው ሰላቀረብሽ በጣም ደስ ብሎኛል
@Aelekkso
@Aelekkso 2 жыл бұрын
ገራሚ ጥበብ ነው ። ሙሉ በሙሉ ጠቃሚ ኃሳብ ነው።
@lopesohadiso
@lopesohadiso 2 жыл бұрын
መነገር ያለበት መጀመሪያ ህፃኑ የወረደበት ሰዓት ነው
@candasmanaye7407
@candasmanaye7407 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርህ ዳ/ር
@simegnmenge8201
@simegnmenge8201 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው በርች
@amena3575
@amena3575 Жыл бұрын
ይኛ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤🙏
@nesantetshum1733
@nesantetshum1733 2 жыл бұрын
ፌቢ ስልክሽን አስቀምጭ
@betty4950
@betty4950 2 жыл бұрын
እውነቱን ብትናገር ከፀፀት ትድናለች እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር
@gideyhaila5302
@gideyhaila5302 2 жыл бұрын
Eahe Asamasay (yatgeray hezeb eandetafa) yabaraka sheyetane
@tegestbayu6028
@tegestbayu6028 2 жыл бұрын
Betam amsetemari neger new yemetakeribiwu berechi
@Sነኝወሌየዋ
@Sነኝወሌየዋ 2 жыл бұрын
አር እዛው እዳለ ትገርው ከመጣብሆላ ብትነግርው ቢገላትስ ወታደርኳነው
@አጣዬሽዋ
@አጣዬሽዋ 2 жыл бұрын
ፌበን የኔ ውድ ለአጣዬ ግንባታ የሆነነገር በይ. እንገንባ መልሰን
@HB-kv6xf
@HB-kv6xf 2 жыл бұрын
አለም ነጭና ጥቁር አይደለችም:: ህይወት ዥንጉርጉር ናት::
@teg22345
@teg22345 Жыл бұрын
Wow very nice advice God bless you
@user-so8pj9dl6r
@user-so8pj9dl6r 2 жыл бұрын
ዱክተር ልክ ነው አሁን እውነቱን መናገር አለባት
@meneliksahle5216
@meneliksahle5216 2 жыл бұрын
Wow feven good program
@selamselam3065
@selamselam3065 2 жыл бұрын
ፌብዬ።።። ሰዐትሽ አጭር ናት። ሰፋ ኡድርጊው።
@tollimucaaiyesuskiristos9974
@tollimucaaiyesuskiristos9974 2 жыл бұрын
Egziaber yirdat 🙏💔😢
@qonjokiwi2564
@qonjokiwi2564 2 жыл бұрын
Educational program thank you both
@abebayagatlegaman4459
@abebayagatlegaman4459 2 жыл бұрын
Sewedish kaliba fibe
@bezahunde8874
@bezahunde8874 2 жыл бұрын
wow dr your answer 👏👏👏
@kedesrzegene1704
@kedesrzegene1704 2 жыл бұрын
የዶክተር ወዳጄ ነህ ምክር ትክክል ነው ብዬ አስባለው ካሁኑ መናገር ይሻላ
@sarajamale5932
@sarajamale5932 2 жыл бұрын
Doctor sewdeki egezihabehar yebareki
@gospelsingerasinakekora9411
@gospelsingerasinakekora9411 Жыл бұрын
እባሽ Fevet ከዶ/ር ጋር እንደምንም እንድገናኝ እርጅ አሁን ላለሁበት ሕይውት በጣም አስፈላግ ነው
@zuzu...3825
@zuzu...3825 2 жыл бұрын
ትክክል ጥፋትን በጥፋት ለማስተካክል አደጋ ነው
@rosaroza5555
@rosaroza5555 2 жыл бұрын
እኔ በጣም ነው ምወድሽ አለባበስሽ ጥሩ አይደለም
@burtukanasffa6153
@burtukanasffa6153 2 жыл бұрын
በርች ያገር ልጅ ውብ
@salamadorono2479
@salamadorono2479 2 жыл бұрын
የኔቆጆ በርች ስወዲሺ
@tube-kg2ss
@tube-kg2ss 2 жыл бұрын
Wedajyeee yemwedhh ante mentnagerw hulu gulbet new lene bruh aymro fetari regim edme ystikkkk lebzuwoche medan slemtehon
@ljfekerljfeker9697
@ljfekerljfeker9697 2 жыл бұрын
በዶክተር ሀሳብ እስማማለሁ
Angry Sigma Dog 🤣🤣 Aayush #momson #memes #funny #comedy
00:16
ASquare Crew
Рет қаралды 50 МЛН
He bought this so I can drive too🥹😭 #tiktok #elsarca
00:22
Elsa Arca
Рет қаралды 53 МЛН
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 37 МЛН
ተፈላጊ ሰው መሆን! 6 መንገዶች
18:13
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 698 М.
Angry Sigma Dog 🤣🤣 Aayush #momson #memes #funny #comedy
00:16
ASquare Crew
Рет қаралды 50 МЛН