KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሲህር ማክሸፊያ ሩቃ
55:49
ሸሪዓዊ ሩቅያ || ለሲህር ፣ ለቡዳ ፣ ለጂን ማስውጫ (በአላህ ፍቃድ) || ELAF TUBE || الرقية الشرعية
58:01
Friends make memories together part 2 | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18
CAN YOU DO THIS ?
00:23
MAGIC TIME @Whoispelagheya
00:28
Странная суперспособность вомбатов и новый тренд у шимпанзе
00:58
ለተበላ / ለተጠጣ ሲሂር ማክሸፊያ ሩቃ
Рет қаралды 84,277
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 47 М.
Abu Afnan ሙክታር مختار
Күн бұрын
Пікірлер: 455
@HayatFaris-hy4cl
Жыл бұрын
አሚን ያረብ አላህ በዚህ ሲህር ለተጠቁ ሁሉ ፈረጃውን ያቅርብ አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈል በዚህ ዘመን በሩቃ ሰበብ ስንት መፍሰዳ በሚታይበት እንዳንተ አይነቱን ማግኘት ትልቅ ኒእማ ነው አላህ ይጨምርልህ ኡማው ባንተ ሰበብ ሚፈወስ አላህ ያድርገው ያረብ አላህ ዱንያ አኼራህ ይመር አላህ ስራህን ይቀበል🤲
@hassenasfaw354
Жыл бұрын
አሚን አሚን
@ሐዋአሊ
7 ай бұрын
አሚን ያረብ😢❤
@kubra-hy3bn
4 ай бұрын
አሚንያረብ
@essaessa-gg5nf
Жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይር ኡስታዝ አፍያና ሀያት ይስጥህ ያረብ
@JawherAli-h2p
3 ай бұрын
ኡስታዝ ጂዛክ አላህ አላህ ሀያትህን ያረዝምልን 🤲
@Madina2023-u3m
9 ай бұрын
አላሁ አሚሚሚን ያርብ ማነው እንደኔ የደከም በሳሂር ያርብ ፈርጃህ ያረህማን. ያርብ. ጀዛከላሁ ኡስታዜ. አላህ ይጠብቅህ ያርብ
@hayatabdi1137
9 ай бұрын
🥺🥺🥺🥺🥺 5amet ene
@Madina2023-u3m
9 ай бұрын
@@hayatabdi1137 አብሺሪ እህት 10 አመቴ እኔም አልሀምዲዲላ
@BdHd-yp6ii
5 ай бұрын
አብሽሪ እየህቴ እኔም 15 አመት ሆነኝ ሁሉንም ነገር አጥቸ በሽታ ስሰቃኝ ነበር አሁን አልሀምዱሊላሀ በአቡ አፍናን ሩቃ ከሆነልኝ ቡሀላ ብዙ ነገሮች ከሰውነቴ ወጣልኝ አለህ ጀዛውን ይክፈለው እናም እህቶቸ ተስፋ አትቁረጡ በኢባዳ ጠንካራ እንሁን ለሁላችንም አለህ አፊያ ያድርገን
@rawdaawol9361
Жыл бұрын
አሚን ያረብ ሳዳምድው እባዬ ይወርዳል የአላህአንተ ሁነኝ😢😢😢😢
@BdHd-yp6ii
5 ай бұрын
ኡስታዝ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር ቁሜ የመሄዴ ሰበብ ከአሏህ በታች በአንተ ላይ ነው እድሜህ እና ጤና ይስጥህ በስዴት ሀገር ስሰቃይ የአንተ አይነቱን ያብዛልን
@ommohammed-kv6bp
2 ай бұрын
በአካል ነው ወይስ ዩቱቡን በመከታተል እህት
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
Ай бұрын
እህቴ ከሌሽ አነግርኝ ደሚርኝ
@አሚናቃሲም
Ай бұрын
በውስጥ መስመር በቴሌግራም ደውሉና ኡስታዝን አናግሩት ያግዛቹሃል
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
Ай бұрын
@@አሚናቃሲም አሚነዬ እሽ የኡስተዙን የቴሌ ግረም ቁጡር ዎይም ልክ ለክልኝ ቁጡሬን ልስጥሽ ዎይም ስጭኝ እኔ ከቅርብ ጊዜ ጀሚሮ በሆነዉ በልሆነዉ መነዳድ መበሰጨት ብቻ ሆኖወል ስረዬ ከአሰርዎቼጋ ልስማማ አልቻልኩም
@ዘሀራ-የ2ቐ
Жыл бұрын
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላህወበረካቱ ያረብ አላህ ያክሽፈው ዱአችሁ ይሰማ
@tube-dg2un
Жыл бұрын
አሚን
@ZedAliR
5 ай бұрын
የአላህ አላህ አፊያ ያድርገን የተበላእና የተጣ ሲህር በጣም ከባድነው እኔ ሩቃ ባስደረኩበት ሰአት መዲሀኒትሰጥቶኝ ነበር ከመድሀኒቱ ቀፊት ማር ሶስትማንኪያ መውሰድአለብኝእና ማሩ እኘንዳርጠላኝ ሆነ በመድሀኒቱ መክኒያት ግን እንደዛም ሁኖ አልተውኩትም አልሀምዱሊላህ ኢንሻ አላህ ወደፊትም እሂዳለሁ ብያለሁ አላህ ያግራልኝ
@hewaseydseid3442
2 ай бұрын
ጀዛኩላሁ ኸይር ኡስታዝ አሚንንንንንንንንንንንንንንንን ያረብ
@EjigneshHassen
11 ай бұрын
ውይበዚህለሊትየአለምዱአይድረሥልኝይሄየፃፍኩትእሚደርሣችሁሁሉለአላህብላችሁየ 39:32 ያሳብሽይሁንነጃአላህህያውጣሽበሉኝአላህወደሄይርስራይምራሽበሉኝያአላህ.
@مينينينين
2 ай бұрын
አላህ ያሺራቹህ እደዉ ማነዉጤነኛዉ ኢላሂ በተለይ በስደት ያለን አላህ ይዘንልን ቁረአን የሰዉልይ መዳኒትነዉ ዱአርጉ ስገዱ ሱናጡሙ ዚክር አብዙ መጥፍ ግደኛ አትቅረቡ የናትና የባቴን ሀቅ እንጠብቅ የትሞቺን ዳብሱ ሚሲኪን እሩዱ ወላሂ ግዘብ የዘትናል ማጣትም ማገኘትም ፊትኔነዉ አላህ ጡሩ ባሮቹያርገን
@SumuAbdullah
18 күн бұрын
እረጅም እደሜና ጤና ኡሥታዙና አልሀምዱሊላህ አላኒእመተል ኢሥላም ፣ እኔ ደካማ ፍጡር ብሆንም ስንት ጀግና እና ብርቅዬ የሆኑ የአላህ ባሮች የኢሥላም ስጦታዎች አሉኝ አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ መልካም ስራችሁን አላህ ይቀበላችሁ ጥበቃውም ከለላውም አይለያችሁ ያረብ🎉🎉🎉
@መሪየምነኝየረሱልወዳጅ
Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛከሏሁ ኸይረን ኡስታዙና ቀጣይ ደግሞ የመስተፋቅር ቅራልን
@abuafnan3577
Жыл бұрын
መርሃባ እንሻአሏህ
@ToybaHassan
Жыл бұрын
መረጋጋት አላውቅም ?
@aliami3143
Жыл бұрын
አሚንንንንንያርብላለሚን ኡስታስ አላህ ከይረ ስራች ሁን ይክፈላችሁ ያረብ አላህ በጧትም በማታም ይጠብ ቃ ችሁ አላህ ኢልመን ናፊ አ ያርብ 🌴🌴🌴🌴🌴🌴
@abuafnan3577
Жыл бұрын
አሚን አሚን🤲🤲 ሹክረን🙏🙏 እናንተንም ጀሊሉ ይጠብቅልኝ
@GgGg-e2y1v
10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😢😢አሚ ዉድ ዉስታሴሴ❤
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
Ай бұрын
አለሆይ ጌታዬ በእዝናትህ አበርታኝ እህቶቼ ደሚሩኝ
@زينبسعيد-ث7ش
4 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ኡስታዝ አይነጥላ የሚባለዉና አይንናስ ይልያያልወይስ በጣም ችግርላይ ነኝ ወላሂ አሰብያ ሁኛለሁ ገዘብ የትደሚገባ አላቅም ከሰወች ጋር መስማማት አልችልም በትለይ እስራቦታ አሰሪዉቸጋር የስራ ፍላጎት ተዘግቶል ባለቤቴጋር ደዉየ ሰላም የለኝም ምንደማደርግ ጨቆኛል ወላሂ አር ገላግሉኝ
@abuafnan3577
4 ай бұрын
ይቀራረባሉ ሁለቱም
@زينبسعيد-ث7ش
4 ай бұрын
@@abuafnan3577 የሰማይና የምድር ባለቤት በሆነዉ አላህ እጅ ጀዛችሁን ተከፈሉ እኔማ ለራሴኮ አማልሆን አላህ ይስጣችሆ ወላሂ
@FedilaFf
4 күн бұрын
ያረብ የአላህ እዝናትህ ለግሰን ያረብ የአላህ ምህረት ለግሰን የአላህ ድዋቹን ይቀበላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@حمد31-ض7ض
Жыл бұрын
لاإله إلا الله محمد رسول الله سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم واتوب إليه جزك الله خير
@zenaitzenait5268
9 ай бұрын
አሚንእኔጭቀትሊገለኝነዉ ምንእደሚያስጨንቀኝ አላቀዉም አይዛሬስ ብቻአልሃምዱሊላ
@Alwoyaaimed
Жыл бұрын
አሚን ያረብ ጀዛኩም አላህ ኸይረ
@rumanarumana3168
Жыл бұрын
😢😢😢😢😢ደከመኝ. ከፋኝ😢😢😢😢 ይህንሁሉአመት. ስቃይ. ብቻ ሊወጣይደርሳልእቢይላል. ቀን. እቅልፍ ገደምብየ. በእባብ. ተከብቤ. አያለሁ. እባቡም እጭትላይ. ተቋጥሮአያለሁ. አንድኛው ደሞ. እመሬትይሄዳል. ወዳውስነሳ. ሆዴን ሳይ ሆዴን ነፍቶኝ. ይላወሳል. ተስቃየሁ. ግን. የጠጣሁትነበር ወጣአ. ሌላአውሊወጣልኝአልቻለም😢. ሽታው. ጉሮሮየላይ. ያርብ. ሽፋአኒ. 😢😢
@suzansuzan2700
Жыл бұрын
በርች በዱአ
@sumayasumaya8011
Жыл бұрын
አላህ ይድረስልሽ
@ethiopianlove-fs9hl
Жыл бұрын
😢😢😢😢
@kamilajamal6499
6 ай бұрын
አላህ ያሽርሽ
@JawherAli-h2p
3 ай бұрын
አላህ ያሽረሽ ሁላችንምነን ምንም ከጤነኛዉ በሽተኛዉ በዛ አላህ ይድረስልን 🤲
@الحمدلله-ه3ق8د
Жыл бұрын
አሚንያረብላአለሚን ያአላህ ማዳመጥአልቻልኩም ፍርጃህን ቀረብአርግልንአላሁማ ያረብ
@AyishaIdris
4 ай бұрын
ኡሥታዝ እድሜህን ያርዝምልን
@Busy-s4r
5 ай бұрын
አሚንንንንንንንን ያረበላአለሚንንንንንን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Eyosi-u9b
Жыл бұрын
ወላሂ በጣም ያመኛል ምን እደማደርግ ግራ ገባኝ ዶአ አዲርጎልኝ
@MadinaEthopia-x6i
2 ай бұрын
አሚን አሚንአሚን ያረብ ኢሻ አላህ ጀዛካ አላህ ኸይር🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@EjigneshHassen
Жыл бұрын
እኔይሄንሩቅያአሡርላይከፍቸሣዳምጥአሞኝመቅረብድረሥራሤንአላውቅምያለሁትእሠውቤትነውከዚያሢለቀኝመቅሪብአዛንይላልማለትአሡርንምአልሠገድኩኢቃምኢሥቲወጣብየዝምብየነበርየከፈትኩትከዚያመዳሜለራሡእየሠራችአገኘሁትራትእቃየበሉበትንአነሣሁአቀረብኩአጠብኩግንወገቤበጣምነውያመመኝሣጎነብስየግድነውአሁንደሞልቤላይይርገበገብብኛልድአአድርጉልኝሁላችሁምለአላህሥትሉ
@HaymanotMatiwos
7 ай бұрын
አላህ ያሽርሽ እህቴ
@ZainabZainab-gq7xd
3 ай бұрын
አላህ የተላከለትን ሁሉ እህት ወንድሞቻችንን ያሽሪልን
@اممريم-و3ض
Жыл бұрын
በዱአችሁ አትርሱኝ ማንም የለኝ ከአላህ በቀር ሰው ተጎኔ የለም ብቻየን አመት ሆነኝ በሀኪም ቤት እሲ የጨኮራ ቃር መዳኒት የምታቁ
@swswit2309
Жыл бұрын
አላህ ያሽርሽ 😢😢😢😢😢
@እሙሙአዝyouTube-j9s
Жыл бұрын
አላህያሽርሽ እህቴ ተክባ ጥሩነው ሲሉ እሰማለሁ
@madinaamra
Жыл бұрын
የኔ ብጤ😢
@abuafnan3577
Жыл бұрын
የጮጋራ ቃር ብቻ ነው
@መሪየምነኝየረሱልወዳጅ
Жыл бұрын
አላህ አፍያሽን ይመልስልሽ
@muzamilkader7609
Ай бұрын
አልሀምዱሊላ መሥሊም መሆን መታደልነው ያረቢ አተ ጠብቀን😢😢
@MamoBizunesh
11 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጦት በጠም ነው ቀለል ያለኝ
@hjxbbjs-wd6fv
Жыл бұрын
ያረብ ይጨቀኛን ዱአ አርጉልኝ😢😢🤲
@edlawitworku2287
Жыл бұрын
Amen I’m orthodox
@እሙእብዴላ
5 ай бұрын
አሚንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን አሚንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን አሚንንንንንንንንንንን ያርብ
@MMm-er5mh
11 ай бұрын
አሚንንንንንንአላሁምአሚንንንንን ያረቢ
@HsHs-iq5yt
5 ай бұрын
ጀዘከላሁ ኸይር ኡስታዝ ድንያ ወልአኬራ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አሚን
@MadeenaMadeena-w7e
6 ай бұрын
አሚንንንን ያረብብ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@SadaYemer-su3uf
5 ай бұрын
አሚን ይረብ❤❤❤❤❤
@moomoalkaaber2171
5 ай бұрын
አሚን ያረብ የአላህ😢😢😢😢😢😢
@SihanS-ln2vm
9 ай бұрын
አሚንንንን❤❤❤❤
@بنلنبتلتلنلن
2 ай бұрын
ጀዛኩም ላህ ኸይር ፊዱኒያ ወል አኼራ ለኛም አላህ መዳኒት ያርግልን ያረብ የሴጣን መጫወቻ አታርገን ያረብብብ
@Aminat-qt5tq
Ай бұрын
ያርብ አፋያችን አላህይሰጠን ጀዛክላሁም ኡሰታዙ
@ኪያዬ-ቸ4ፈ
4 ай бұрын
አሚንያረብጀዛኩምላከይር
@SenayitSadu
Ай бұрын
አመን ያአላ ጀዛኩሙላ ሁስታዚ
@PathimaSony
20 күн бұрын
ያረብብብብ😢😢😢😢😢😢😢
@WselaW
6 ай бұрын
አሚንን የረቢለለሚን ኡስተስ ከይረ.ስራችሁን
@RukyaSeid-yy4me
2 ай бұрын
አሚንንንንንንያረብ😢😢😢😢😢😢
@HkmZ-jm2zd
28 күн бұрын
አሜን ያርብ
@FgFg-ei7tl
Жыл бұрын
አሚንንን አሚንንንንን ያረቢ ያአላህ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@Hfuff0ufuf
Жыл бұрын
አሜንንያረብ
@zeenath-u9b
2 ай бұрын
አሚን ያረብ😢😢😢
@Sofishkur
5 ай бұрын
አሏህ ይሥጥልን ኡሥታዝ
@hanankedir4808
Жыл бұрын
አላህ ጀዛቹሁን በከይር ይክፈላቹ ኡስታዛችን
@HalimaSeid-wm4sz
7 ай бұрын
አሚን አሚንያርብ አላህ ከድህአይነትበሺታይጠብቃችሁ
@SetAkmelw
3 ай бұрын
አሚን ያርብ😢
@lobabhmaliqh6821
8 күн бұрын
ጀዛህን ከአለህ አግኝ ሁስታዝ
@juhjghjjkj6423
5 ай бұрын
አሚን አሚን❤❤❤❤
@EbrahimDesye
5 ай бұрын
አሚንንን 😢😢😢ያረብ ማነው ጤነኛው ግን ላሀውላወለቁወተቢላህ
@EjigneshHassen
11 ай бұрын
አሚንንንንንንን.አሚንንንንንንንን.አሚንንንንንን.አሚንንንንንንን.አሚንንንንን.አሚንንንንን
@Sead647
Жыл бұрын
አሚንንንን ያረብ
@swswits-sf5pq
2 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኡስታዝ የአይን እና የጆሮን ይቀራለኝ በዚሁ ዱአአድርጉሊኝ እህት ውንድሞቼ በጣም ያመኛል እናም ኡስታዝ በአላህ አትለፈኝ ይቀራልኝ ጀዛኩመላሁ ከይረን ኡስታዝ እድሜችሁን አላህ ያርዝምላቹህ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@nafesan3417
Жыл бұрын
አሚንንንንንንንየረቢቢቢቢቢቢቢ
@VffHyh-ih6ev
11 ай бұрын
አሚንንያረብ
@hayatmohammed7063
Жыл бұрын
ኧረ ያረቢ እኔ በዚህ ነገር እየተሰቃየሁ ነው ኢላሂዬ እርዳኝ
@essaessa-gg5nf
Жыл бұрын
እኔም ያረብ
@VipVip-j3l
Жыл бұрын
አሚንን ያሪብ😢😢
@zanatzanat2234
5 ай бұрын
አሚንንንንንንንንንንአላሁመአሚንያረበላለሚን
@PathimaSony
20 күн бұрын
አሚንንንንንንንንንን😢😢😢😢😢😢😢
@rufu3986
5 ай бұрын
አሚንያረብብ
@ሐዋአሊ
7 ай бұрын
አሚንን ያረብብ😢😢😢😢❤❤❤❤
@لانامحمدا-س7ذ
5 ай бұрын
አሚንንንንንአላሁአሚን
@የአሏህ
11 ай бұрын
ያረቢ ጀዛኩሙሏህ ከይረን ያለሁት በስደት ነው ሀኪም ቤት እሄዳለሁ ደህናነሽ ቢታሚን ምናምን ነው የሚሉኝ ሮቃ በዩቲብ ሳዳምጥ በቃ አፌን ለመዝጋት እስከሚያቅተኝ ማፋሸግ እና ማልቀስ ነው የሚይዘኝ ያረቢ አተ እርዳኝ እስኪ በዱአችሁ አትርሱኝ ይሄን የምታነቡ።
@ሀላሌንናፍቂ
9 ай бұрын
አብ ሽር አይሽፊክ ሁላችንም ያውነን
@siifanmustefa2837
5 ай бұрын
Allah afiya yadirgish
@አለሀምዲሊላህነገምዛሪም
2 ай бұрын
ያሚን አሚን ያረብ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Sameera-k8f
11 ай бұрын
አሚን አሚን አሚን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰
@mekiyaadem1752
10 ай бұрын
አሚን 24:57
@MaMa-qr2kq
7 ай бұрын
አሚንንንን🤲🤲🤲🤲
@የኮቻዋነኝ
Күн бұрын
አሚንአላሁመአሚንያርብለአለሚን
@RahuAa
6 ай бұрын
امين باربي الله
@EjigneshHassen
11 ай бұрын
አሚንንንንንን.አሚንንንን.አሚንንንንንንን
@ውሎየዋነኝየመካነሠላሞ
Ай бұрын
አሚንንንያርብ
@زينبسعيد-ث7ش
4 ай бұрын
ከልጅነቴ ጀምሮ እስካሁሁ አይነጥላ አለባት እይተባለ አብሮኝአደግ ገባያ የፈለገ ቢሆነ አይሸጥልኘም እ ና ዉነት ይለቃል ትላላችሁ እሩቅያዉን በማዳምጥ ግዜ ቀኝ ትካሻይን ይገተግተኛል ዝግት ይላል ያፋሺገኛል ቶቶለ ግን ይለቀኝ ይሆን ተስፋለኝ ወይስ
@Zuzu-y6q
2 ай бұрын
አይዞሽ አላህ ያሳልሽ ያሳልህ ኢሻአላህ
@ZaiNat-x1l
Жыл бұрын
አሚን ያርቢ
@fatmaithyoba8769
Жыл бұрын
አሚንያርብብብብብብብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@TheGreat-v4u
2 ай бұрын
አሚን ያረብ 🤲 አላህ አፊያችንን ይመልስልን 😢😢😢😢😢😢
@seadamehammedseada1659
Ай бұрын
አሚንን
@HsHs-iq5yt
5 ай бұрын
አሚን ያረብ አፌያችንን አሏህ ይመልስልን ያረብ
@FathimaRmh
2 ай бұрын
ጀዛከአላህውስታዝ
@hussnh8893
5 ай бұрын
አሚንንንንንንንንንንንንንያረብብብብብብ
@kada1936
Жыл бұрын
አሚን,አሏሁመ,አሚን,
@samiraali2739
10 ай бұрын
አሚንንንንንንንን
@VffHyh-ih6ev
11 ай бұрын
አሚንንንንንንያረብ
@እኖራለሁበተስፉ
Жыл бұрын
አሚን😢😢😢😢
@alefiyadaredo885
Жыл бұрын
አሚንየረቢ
@ንፁዉሀ
10 ай бұрын
ያረብብ
@rufu3986
5 ай бұрын
ጀዛክአላሀይረንንን
@HHb-k5v
6 ай бұрын
ያረበ
@Aminat-qt5tq
Ай бұрын
አሚንንርብ
@زينبسعيد-ث7ش
4 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ኡስታዝ አይነጥላ አለብኝ ሩቅያችሁን ሳዳምጥ በራሴ ሸክም የተሸከምኩ ያሁል ይከብደኛል ዱአ አድርጉልኝ
@abuafnan3577
4 ай бұрын
አብሽሩ አሏህ ያንሳላቹ
@AliAhmed-x2y2n
3 ай бұрын
አሚንን ያረቢ ያጀማ አዱአድርጉልኝ😢😢
@GjfFvf
Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@ዝሀራወሌየዋዩቶብ
Жыл бұрын
አላህይጨምርልህ ውስታዝ
@abuafnan3577
Жыл бұрын
አሚን🤲ሹክረን🙏
@madnaTube
2 ай бұрын
አሚን ያረብ ዱአ አርጉልኝ አናቶ ታማለች
@medinayasin-zm5re
Ай бұрын
Amineee yareb
55:49
ሲህር ማክሸፊያ ሩቃ
Abu Afnan ሙክታር مختار
Рет қаралды 4,2 М.
58:01
ሸሪዓዊ ሩቅያ || ለሲህር ፣ ለቡዳ ፣ ለጂን ማስውጫ (በአላህ ፍቃድ) || ELAF TUBE || الرقية الشرعية
Elaf Tube
Рет қаралды 303 М.
00:18
Friends make memories together part 2 | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
Trà Đặng Official
Рет қаралды 82 МЛН
00:23
CAN YOU DO THIS ?
STORROR
Рет қаралды 48 МЛН
00:28
MAGIC TIME @Whoispelagheya
MasomkaMagic
Рет қаралды 38 МЛН
00:58
Странная суперспособность вомбатов и новый тренд у шимпанзе
Кик Брейнс
Рет қаралды 9 МЛН
28:41
በአሣማ በእሪያው የለመዳችሁ - ለአህያው ሥጋ አይገዳችሁም! በመምህር ዘበነ ለማ - ከ11 ወር በፊት የተላለፈ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 796
1:06:32
ጠንካራ ሩቃ ከስራ ጋር ለተሰራብን ሲሂር/ድግምት እና ለሂስድ
Abu Afnan ሙክታር مختار
Рет қаралды 171 М.
18:09
የቤተሰብ ሲሂር سحر العائلة
Abu Afnan ሙክታር مختار
Рет қаралды 11 М.
52:43
ያረቢ አተዉ አግራልኝ ሶላቴን በራህመትህ
ሰአዲ ዩቱብ
Рет қаралды 183
19:57
ክርስቲያንም ቢሆኑ በዚህ ቁርአን ከሲህር (ድግምት) ይፈወሱ 100 %
imamachn manew ኢማማችን ማነው ?
Рет қаралды 85 М.
59:00
ሲህር እና ጂን የሚያጠፋ ዱዓ
Abu Afnan ሙክታር مختار
Рет қаралды 4,1 М.
56:17
|| የአላህን ውሳኔ መቀበል || ኡስታዝ በድሩ ሁሴን
Bilal Tv
Рет қаралды 88 М.
2:09:56
إستمع لها وأنت نائم وقل وداعا لجميع أعراض الجن والسحر والحسد وكل تابعة ومس شيطاني والأحلام المزعجة
Everyday Ruqya كل يوم رقية
Рет қаралды 4,6 МЛН
48:07
👉ሩቃ ሲህሪን ጅኒን አይንናስን ለማክሸፍ 👉ለሁሉም መፍትሔ በአሏህ ፍቃድ
Abu Afnan ሙክታር مختار
Рет қаралды 62 М.
1:16:12
ሲህር፣ጂኒ፣የሰው ዓይን፣ጭንቀት ...ወዘተ ያለባቸው ሰዎች ሊሰሙትና ሊያነቡት የሚገቡ የቁርአን አያዎችና ዱዓዎች Ethiopia Qeses tube ሩቅያ ቁርአን
Qeses Tube
Рет қаралды 756 М.
00:18
Friends make memories together part 2 | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
Trà Đặng Official
Рет қаралды 82 МЛН