የቤተሰብ ሲሂር سحر العائلة

  Рет қаралды 11,814

Abu Afnan   ሙክታር   مختار

Abu Afnan ሙክታር مختار

Күн бұрын

Пікірлер: 87
@መሪየምነኝየረሱልወዳጅ
@መሪየምነኝየረሱልወዳጅ Жыл бұрын
ጀዛከሏሁ ኸይረን መፍትሄው ይነገረን
@مكيه-ر3ن
@مكيه-ر3ن Жыл бұрын
እኛ ቤት ሙሲባ ይሄ ነው ያልከው ሁሉ እኛ ቤተስብ ውስጥ ነው ወላሂ ገንዘብ ሳናጣ መከባበር ቀርቶ ልክ እንዳ እህት ና ወንድም ቤተሰብ ቀርቶ እናዳውም እማይታወቅ ሰው እንኳን ፍቅር ይኖራል እኛ ቤት ግን ምንም ነገር የለም ቤተስብ አንመስልም እና በሰው ቤተሰብ በጣም እቅናለሁ ብዙ ግዜ ና መላው ምንድን ነው ሁሉም ነገር አለ ለአላህ ብለህ እስኪ መፍትሄው ንገረኝ ያለሁ በስደት ነው ይሄው ከአገሬ ከወጣሁ አስራ አንድ አመቴ ዕድሜየን በስደት ጨረሱ ወልዶ ለመሳም በጣም እጎጎለሁ ግን ከአመት አመት ስል ግዜው ሊያልፈኝ ነው ባል ይመጣልኛል ጨክኝ ለማግባት እፈራለሁ ከአለፈኝ በሀላ እለድማለሁ ምክነያቱ ሲሂር እንደሁ አውቃለሁ ይህም ሁሉ እንዳለ ሁኖ ደግሞ የፀናየ ነገር አሁን ላይ በጣም አስፈርቶኛል እስኪ በዱቃ አትርሱኝ!😭😭
@madinaamra
@madinaamra Жыл бұрын
እኛም እደዚሁ ነን😢
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 5 ай бұрын
😢😢😢ልክእደኔነሽ እህቴእኔምእዳችው11አመቴ እናትናአባቴ ስደትከመጣሁ ተለያይተው ቤቱ ምስቅልቅል ወጣ
@SaudiArabia-y8h
@SaudiArabia-y8h 2 ай бұрын
ኡስታዝ ይሄ ሁሉ እኔ ቤት ተከስቷል. ልጀ እና ባልተቤቴ. ሰላም አጡብኝ እኔም በሰው ሀገር ተጨናነኩኝ. እስቲ በዱአችሁ አትርሱኝ
@madinaamra
@madinaamra Жыл бұрын
እኛቤት ሠላም የለንም😢አሁን ሁላችንም ተለያዬን ሥደት ቤተሰቦቼ ብቻ ቀሩ እነሱም ይጣላሉ😢
@SdfgSaff
@SdfgSaff Жыл бұрын
ወላሂ እኛም ቤት ሁሌም ጠብነው በተለይ በተሠቦቼ አላህ ሠላማቸውን ይሥጥልን ያረብ
@Sameera-k8f
@Sameera-k8f Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭👍👍👍👍🙏
@madinaamra
@madinaamra Жыл бұрын
@@Sameera-k8f አብሽሪ እማ ያልፋል
@minajamalpooran72
@minajamalpooran72 Жыл бұрын
😢😢😢
@ZaharaZA-o4m
@ZaharaZA-o4m 2 ай бұрын
አላህይጠብቀንያረብ
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc 9 ай бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር👍👍👍👍👍👍
@ItaliyaM
@ItaliyaM 12 күн бұрын
Rahamaaan idmeena xena yisxihii leelaa minim.aliilim
@whfsasf5855
@whfsasf5855 Жыл бұрын
እሥታዝ ጀዛኺ አላኽ ኸር
@Hilm.Ethiol
@Hilm.Ethiol 4 ай бұрын
ወይኔ አባቴ ከአባቱገራ ይጣሉነበራ ታሞ አባቴ አያቴ ሥያየው ሞተ ለልቅሶ ነው የመጣው ክዛ ወንድሜ በጣም ክፍ ሆና በጣም መጥፊ አሁን ወንድሜ በሰው እጄ ሞተ ክሰውጋረ አይስማማም ነበረ ቤተሰባችን ሁሌ ሀዘን ውስጥነው
@kuikash-dw6qz
@kuikash-dw6qz Ай бұрын
የኔ ውድ አላህ ጀነት ይወፍቀው አይዞሽ አላህ ከሁሉም በለይ ነው የኔ ወንድም ከሌለ ሰው ከሁሉም ሰላም አለው ከቤተሰበችን ምንም አይስማማም አንድ እህትሽ ሊገለት ነበር ይሉኛል አንዴ አበትሽን ሊገለው ሞክሮ አልተሰከለትም ልጄንም ሊገለት ነበር ከብዙ ትግል ተርፈለች እኔ ስደት ለይ ለእብድ ነው ሀገር ብሆን በባሌም ባቦሌም ብዬ ቁርኣን ቤት እወስደው ነበር
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 Жыл бұрын
ሀስቡን አልላሁ ወኒእመል አረ ወንዲም ተባበረኝ ታዳ ምን ሰበብ እናዲርግ የሚቀሩ የሩቃ ሱራወች ብትጠቅስልኝ
@nejahmedia3354
@nejahmedia3354 Ай бұрын
صل الله عليه وسلم
@ደስተኛህይወትበኢስላም
@ደስተኛህይወትበኢስላም 5 ай бұрын
subhan allah welahi egna btesb befeqer yetmola neber abte lenate leljochu yenbre feqer ahun wedtelacha teqyro betam yemnasazen betsb hunoal enatna abte yihew sent amet yager shmagle tsebsebo liyastrq betdgagami bimokrem altchalem mefte tefton techgrnal beduachuh asbun
@ZaharaZA-o4m
@ZaharaZA-o4m 2 ай бұрын
ውነትነውአተንምአላህይጠብቅህያሠብ
@whfsasf5855
@whfsasf5855 Жыл бұрын
አልሀምዲልላህ እናት እና አባቴ ብቻ ደህናናቸው ወላሂ ነው የምልህ ወንዲሜ በጣም ነበር እናቴን የሚወዳት እሶም እንደዛው አሁን ግን እቤት እንኮን ከመጣ አመት ሌሁነው ነው ብላ አልቅሳ ነገረችኚ እኔ ያለሁት ሥደት ነው 😥😥😥😥😭😭😭😭😭
@Yareb8127
@Yareb8127 Жыл бұрын
እነኝህ ምልክቶች በሙሉ እኛ ቤተሰብ ላይ አለ ኡስታዝ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 5 ай бұрын
😢😢😢ሁሉም አንተያልከውእኛቤትውስጥ አለ አስታዝ ሀተ እናትናአባቴ ተለያዩ እርስበእርስ አንስማማም
@habibinasernaser9871
@habibinasernaser9871 2 ай бұрын
እናትና አባቴን በሲህር አለያዩዋቸው አሁን እኔም ማግበት አልቻልኩም ከእናት ወደ ልጅ የተላለፋል እንዴ
@ዙበይዳአህመድ
@ዙበይዳአህመድ Жыл бұрын
ወሏሂ በጉጉት ነው ፕሮግራምህን ምጠብቀው ሹክረን ኡስታዝ🙏
@فاطمةداود-ي4ج
@فاطمةداود-ي4ج Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ ጀዛካላህ ኸይረን ወላሂ ይህ ነገር እኛ እየኖርንበት ሀገር እያለሁ ከደጃፋችን ላይ የማናገኘው ነገር የለም ነበር ግን በሰአቱ ምን እንደሚደረግ ስለማናቅ ውሀ ነበር የምንደፋበት አባቴም በጣም ተሰቃይቶ ተሰቃይቶ አንድ ቀን ደስተኛ ሳይሆን ወደ አኼራ ሄደብኝ አሁንም ሙሉ ቤተሰቡ በሽተኛ ነው እህቴቸም እርስ በርሳቸው እንዱሁን እናታችንም ጭምር በጣም ነው የሚረባበሹት ብቻ እኔም ጥሩ ሩቃ የሚያደርግ ስላላገኘሁ ዝም ብየ አለሁ ምክንያቱም ጠንከር ያለ ሰው ነው የሚያስፈልገው ብቻ ዱአ አድርጉልኝ እኔም በሰው ሀገር እያገላታኝ ነው
@ararsoise3258
@ararsoise3258 Жыл бұрын
Ustaz jazaakallaahu kheeyran be orominga negeruleng
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc 9 ай бұрын
ወላሂ ከኛቤትም አለና ምን ይሻለናልየአላህ አተፈረጃ በለን🤲🤲🤲🤲☝️😭😭😭
@FedilaKemal-mg1ox
@FedilaKemal-mg1ox 4 ай бұрын
Good
@heydhehe2035
@heydhehe2035 11 ай бұрын
ያአላህዬ አተው ሀክመን አንተው ጠብቀን😢
@zeyinebmohammed2594
@zeyinebmohammed2594 7 ай бұрын
መፍትሄውን የት ነው እምናገኘው . ይሄ ችግር አለብኝ . ጠቁሙኝ
@FafiAbdu-gq3xw
@FafiAbdu-gq3xw Жыл бұрын
አሰላሙአሌኩም ወራህመቱላሂወበረካቱ ኡስታዝ ያልከው ምልክቶችይታይባታል ባለቤቴ ያማታል ምንድነው መፍትሔ
@abuafnan3577
@abuafnan3577 Жыл бұрын
በውስጥ መስመሪ አናግሩኝ
@Alhamedulilhe
@Alhamedulilhe Жыл бұрын
Wawrwb ውሥታዝ ጀዛካሏህ ህይር አሏህ ይዘንልን በአሁን ዘመን ሥህር የማይሠራበት ሠው አለ ብሎ ማመን እራሡ ይከብዳል ይሄው ለአመታት እየተሣቃየሁ. እገኛለሁ ህክምና ሥሄድ ሙሉ ጤነኛ ነኚ ግን እኔ በጣም ያመኛል ሥአት እና ጊዜ እየለያየ የመኛል ሩቃም ሞክራያለሁ እራሤም ለራሤ ሩቃ እያርኩኚ ሞከርኩኚ ትንሺ ይሻለኚና ይመለሥብኛል አልሀምዱሊላህ. አለኩሊሀል
@RollaMall-jt8in
@RollaMall-jt8in Жыл бұрын
ተለቅ ወንድምነ ተነሽ ወንድሜ ውይ እንኳን ለአንድ እህተቻው ለኔ ለዎንድሞቸቻው የለቻው ጥለቻ በቃ ማሥማማት ማረደደት ምበል ነገር ዬለም አባት እነቴንም ይማተሉ በጠም ከበድ ነው በተለይ ሁለቱ ውይይይ እሠት እሠት ኡፍፍፍ
@ToybaUae
@ToybaUae 5 ай бұрын
አስታዝ መፍትሄ የትነዉየሚገኘው
@abuafnan3577
@abuafnan3577 5 ай бұрын
በውስጥ መስመር አናግሩኝ 0996530863
@فطومفطوم-د7ض
@فطومفطوم-د7ض Жыл бұрын
እደትነዉ ሀዳ ህክምዉ ሁላችንምነን ህክምና እምንወስደዉ ያአላህ እርዳን ያረብ ወላሂ በጣም ከባድነዉ ያላህ እርዳኝ ያረብ
@TaybaTayba-z7u
@TaybaTayba-z7u 5 ай бұрын
እኔ ም በተሰቡቻጋር አልሰማማም የክፈኝል ወድፊት የወዱኝ ነበር😢😢😢😢😢😢ግን ሁላቻወም ጋር አልሳማማም ሱባሀን አላህ 💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭
@hawamuhammed9725
@hawamuhammed9725 3 ай бұрын
እሥቲ በዱአችሁ አትርሱኝ እናቴ በጣም ነበር የምትበድለኝ አላህ ይቅር ይበላት ያረብ እና አሁን ደሞ ልጀን ባማና ሰጥቻት ሥደት መጣሁ ይሂው እሱንም እኔን ከምትበድለኝ ባላይ እጥፍ ድርብ አርጋ ታሰቃየዋለች ምን እደማረግ ግራገብቴኛል ሂወቴ በሙሉ ከቱ ነው በጭቀት ልሞትነው 😢😢😢😢😢
@sbsbvsga48
@sbsbvsga48 Жыл бұрын
አድራሻችሁ የት ነው
@dollarhadi9234
@dollarhadi9234 7 ай бұрын
አድራሻህ የት ነው
@And-qj5th
@And-qj5th 3 ай бұрын
SAWSAW😢😢😢
@khaledgamee4622
@khaledgamee4622 Жыл бұрын
አሠላም አለይኩ ወራህመቱ ሏሂ ወበረካቱ ሠላም ነው እስኪ መሥመሩ ከሠራ ይመልሱልኝ ችግርአለኝ
@abuafnan3577
@abuafnan3577 Жыл бұрын
0996530863
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc 9 ай бұрын
😭😭ከኔቤትም አለ ምንላድርግ🤲🤲☝️
@yonasamare1188
@yonasamare1188 Жыл бұрын
ስለ ቀሪን ማብራሪያ ብትሰጠን ጀዛከላህ ኸይር
@abuafnan3577
@abuafnan3577 Жыл бұрын
ስለ ቀሪን ዘይት ነው
@yonasamare1188
@yonasamare1188 Жыл бұрын
​@@abuafnan3577 ስለ (ቀሪን) ቁራኛ ጅን ማለቴ ነው ወንሜ
@فاطمهالثيوبي
@فاطمهالثيوبي Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲
@saniaahmmad2678
@saniaahmmad2678 7 ай бұрын
የም ትሉ ነገሪ ሁሉ የኛም በበተሰቢየ ተከሲተኛል😢😢😢😢😢😢ወላህ ዱዉዓ ኣዲሪጉልኚ
@ለይላረሻድ
@ለይላረሻድ Жыл бұрын
ሰላማሌኩም ጥያቄ ለመጠየቅ ነው ይሄን በምን መንገድ ማጥፋት እንችላለን ቀጣይ ክፍል ካለው ቢመለስ ብይ ነው
@abuafnan3577
@abuafnan3577 Жыл бұрын
መርሃባ
@ሠሚራይማምእብራሂም
@ሠሚራይማምእብራሂም Жыл бұрын
ወድሜዋ ግን ለምንቶቶሎ አሰራልንም በጉጉት ነው እምንጥብቅህ
@abuafnan3577
@abuafnan3577 Жыл бұрын
መርሃባ
@TaybaTayba-z7u
@TaybaTayba-z7u 5 ай бұрын
9:26
@whfsasf5855
@whfsasf5855 Жыл бұрын
አላህ ይርዳህ እሥኪ የማደርገው ነገር እዳለ እርዳኚ ??
@abuafnan3577
@abuafnan3577 Жыл бұрын
አብሽሪ በዚህ ቁጥር በቴሌግራም አውሩን 0996530863
@aminetseid-z4x
@aminetseid-z4x Жыл бұрын
አ, ሰ ወ እኔ ለቤትህ አዲሰ ነኝ ግን የምትለዉ በሙሉ ከኔ ቤተሰቡ ጋር አለ ምን ማድረግ አለቡኝ ጨነቀኝ በአላህ መፋትሄ ንገርኝ ወንድም እንዳታልፈኝ ??
@fathimafathima8148
@fathimafathima8148 Жыл бұрын
የምትለው ሁሉ እኔ ቤተሰቦች ጋር አለ
@whfsasf5855
@whfsasf5855 Жыл бұрын
ወላሂ ይህ ያልከው ሁሎ እኛ ቤት አለ ግን ምንዲነው መፋትህው ወላሂ በፊት በጣም ነበር የምንተሳሰበው አሁን ላ ሁሎም ነብሥሺን አውጪ ነው😥😥😥💔💔💔
@khairiyasaeed6693
@khairiyasaeed6693 Жыл бұрын
አሠላማለኩም ወድሜ እባክህ የናቴ ነገር በጣም ከፍ
@እማናፍቆቴ-ኈ7የ
@እማናፍቆቴ-ኈ7የ Жыл бұрын
ወላሂበጉጉትነዉፕሮግራምህንምጠብቀዉሽኩራንኡሥታዝ
@fanostube-d4k
@fanostube-d4k Жыл бұрын
Way yanya bet gud naw yawarahaw ustaz min ladirg ballah
@momi8826
@momi8826 Жыл бұрын
ሣህ ወንድሜን ይነፈቀኝነበረ ግን አሁን አንሥማማም ሁሉም ቤተሰብነወ የኛ ጉድነወ ያልተዴረገብን ነገረ የለም
@kaderlalu1408
@kaderlalu1408 Жыл бұрын
አሰለም አለይኩም። ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ። አሞኘል ወለሂ ሼክ ሄጀ ነበረ። ሂሰድ። ነው አለኘ አመት ሆኖኘል። አለቀቀኘም። ምን ለረግ። እንቅልፈ የለኘ ጡቅር ሰዉ የመጠ የመሰለኘል ዱአ አርግልኘ ወለሂ የሂሰድ ሩቂየዎች ንገረኘ በአለሀ የሁንበክ
@Zነኝየረያንእናት-f4y
@Zነኝየረያንእናት-f4y Жыл бұрын
እረ ወድሜ ይህ ሁሉ ያልካቸው ነገሮች ሁሉም እለብነ ከኛቤት ከደጃፋችነ ተርከፍክፋ እረግጦት የዛሬ 27 አመት ሆኖታል ምን እናድርግ
@abuafnan3577
@abuafnan3577 Жыл бұрын
ሩቃ ተጠቅማቹሃል
@MekiyaYesuf
@MekiyaYesuf 5 ай бұрын
ወላሂ የምትለው ሁሉ እኛቤት አለ ድዋ አድርግልን
@ZAINbZ-qn1dt
@ZAINbZ-qn1dt 6 ай бұрын
ጀዛከላሁኸይረንእስኪዱኣረጉልኛየኛቤትእዴዎብትትንብሎልኣላሂሰብስበን
@kadejahqueen5504
@kadejahqueen5504 Жыл бұрын
ማሻአላህልክነህ
@MhMoh-cu7ft
@MhMoh-cu7ft 11 ай бұрын
111❤❤❤❤
@Eyosi-u9b
@Eyosi-u9b Жыл бұрын
እር ተመሰቃቀልን ቤተስቡ ተበታተነ ዶአ አዲርጎልን ያርብ
@naima8338
@naima8338 Жыл бұрын
የኛ ቤት ጉድ የአላህ ምን ላድርጋቸው እኔም ተጣልቸ ነው የወጣሁት ገጠር ናቸው ምን ላድርጋቸው😥😥
@RollaMall-jt8in
@RollaMall-jt8in Жыл бұрын
እኔ በልጣለም በለ ትደር ነኝ ግን ይሄ ሁሉ አለ እቤተችን የእኔም ገጠር ነቻው ኡፍፍፍ በተለይ አነቴ ለእለሃ እለላህ
@temri4431
@temri4431 Жыл бұрын
ግን ለምን አትመልስም ስጠይቅህ
@abumahir1835
@abumahir1835 Жыл бұрын
Za yha ahun yalkaw hulau yallbat bat ylam hulum tblashetoal hagarachenn sew basaw heywat lay eykald naw yala allhn mafrta kartoal allh ytdrgbachawnm yaksheflachaw lmakangabseram allh fsadn ylkakbat yarbbbbbbbb Ynam batasboche emasasbng nagr yha naw enat hakim kahady atchebn naw ymeluwat esua gn kbat malkkkk aflgm hakbat bla kwatache tdnalche ena sehru yaw bbatachen ala
@roqiaroqia5421
@roqiaroqia5421 Жыл бұрын
ወለሂ ሁሉም ያልካቸዉ እኛ ቤት አለ አንዱ እንኳን አልቀረም ወንድሞቸ መሳሪያ ሳይቀረ ተማዘዋል እኔ እነ አባቴ እሱ ከገባ እኔ እወጣለሁ በመጨረሻ የገንዘብ ችግረ የለብንም ነገረ ግን ባለመሰማማታችን ምክኔት እኔ ከሐገረ መዉጣት ግድ ሆነብኝ ከባድ ፈተነ አልሐምዱሪሊለ
@hawamuhammed9725
@hawamuhammed9725 3 ай бұрын
መፍትሂውን ንገረኝ ተጨንቃለሁ እችግር ውሥጥ ነው ያለሁት
@abuafnan3577
@abuafnan3577 3 ай бұрын
0996530863
@FafiAbdu-gq3xw
@FafiAbdu-gq3xw Жыл бұрын
አሰላሙአሌኩም ወራህመቱላሂወበረካቱ ኡስታዝ ያልከው ምልክቶችይታይባታል ባለቤቴ ያማታል ምንድነው መፍትሔ
@abuafnan3577
@abuafnan3577 Жыл бұрын
0996530863
@zinetseid-f7b
@zinetseid-f7b 8 ай бұрын
0:56​@@abuafnan3577
@فاطمهالثيوبي
@فاطمهالثيوبي Ай бұрын
😭😭😭😭😭💔💔💔💔🥱🥱
ለተበላ / ለተጠጣ ሲሂር ማክሸፊያ  ሩቃ
1:02:55
Abu Afnan ሙክታር مختار
Рет қаралды 84 М.
ረሱላችን ﷺ    ሲህር በተሰራባቸው ግዜ  የተጠቀሙት ሩቃ
39:31
Abu Afnan ሙክታር مختار
Рет қаралды 99 М.
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 275 #shorts
00:29
They Chose Kindness Over Abuse in Their Team #shorts
00:20
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 10 МЛН
Motorbike Smashes Into Porsche! 😱
00:15
Caters Clips
Рет қаралды 22 МЛН
I Turned My Mom into Anxiety Mode! 😆💥 #prank #familyfun #funny
00:32
ክርስቲያንም ቢሆኑ በዚህ ቁርአን ከሲህር (ድግምት) ይፈወሱ 100 %
19:57
imamachn manew ኢማማችን ማነው ?
Рет қаралды 85 М.
በቤት እና በስራ ቦታ የተረጨ ሲሂር
17:02
Abu Afnan ሙክታር مختار
Рет қаралды 26 М.
የመርሳት ችግር እና ነቢያዊ የህክምና መፍትሄ
13:03
Abu Afnan ሙክታር مختار
Рет қаралды 8 М.
ሲህር ማክሸፊያ  ሩቃ
55:49
Abu Afnan ሙክታር مختار
Рет қаралды 4,2 М.
ጠንካራ ሩቃ ከስራ ጋር ለተሰራብን ሲሂር/ድግምት  እና ለሂስድ
1:06:32
በትዳር የተሰራ ሲህር/ድግምት           ምልክቶቹ ና መፍቴዎቹ
22:54
Abu Afnan ሙክታር مختار
Рет қаралды 31 М.
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 275 #shorts
00:29