ሁለት ፍቅር - Ethiopian Movie Hulet Fikir 2019 Full Length Ethipian Film Hulet Feker 2019

  Рет қаралды 508,625

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

4 жыл бұрын

ሁለት ፍቅር - Ethiopian Movie Hulet Fikir 2019 Full Length Ethipian Film Hulet Feker 2019
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 1 400
@NetsebraqMedia
@NetsebraqMedia 4 жыл бұрын
Follow Us On FaceBook : facebook.com/NetsebraqMediaPLC/ Follow Us On Instagram : instagram.com/netsebraqmedia/ Join Our Telegram Channel : t.me/NetsebraqMedia
@aaronconstantine2242
@aaronconstantine2242 4 жыл бұрын
በጣም አሰልቺ ፊልም አስቀያሚ አነጋገሮች እና መጥፎ ዳኞች አይደሉም የተወለዱት እና ያደገው በአሜሪካ ነኝ አውቃለሁ ኢትዮፒያ እነሱ እንደሚናገሩት ጥቁር ሰዎች ሲጋራ አጫሾች ንቅሳታቸውን በ instagram እና በፌስቡክ ላይ እንደ ሚያሳዩት ነገር ነው ኃጢአት ብለው የሚሰሩት ከዛ በኃጢያት ያናድዳሉ ፡፡ ቤተክርስቲያኗ እሁድ ቀን ላይ እነሱ ተበላሽተው ለመሞከር ይሞክራሉ ፣ ሁሉም ሰው ልጆች ያሏቸዋል ፣ እና ኃላፊነቱን አይወስዱም ሃላፊነት የጎደለው ድርጊት ቢፈጽሙም ወደ ኢትዮ theyያ ሄጃለሁ እነሱ ስለ ፕሬዝዳንቱ ብቻ ያሳስቧቸዋል ሙስና ፖሊስ እዚያው ያለው ነገር የለም ፡፡ habesha ወደ d.c መሄድ ይፈልጋል። እንደ ስቲፊሽ ቦት ጫጫታ አጫጭር ቀሚሶች እና አንጋፋዎች እንደ ማንፀባረቅ ከማንኛውም ሰው ጋር ይተኛሉ እና አያገቡም በዲጂታል ዶክ መፍጨት በጡት ክለብ ላይ እንደ ሂፕ ሆፕ የሙዚቃ ቪዲዮዎችን ዲዳ ሰዎች የሚያደርጉት ለዚህ ነው ethiopia በጣም መጥፎ ስለሆነ ቅጣት ከ እግዚአብሄር ፡፡ ቻይና እና ነጭ ብቻ ኢትዮጵያን ይጎበኙ እና ወደ ምግብ ቤቶቻቸው ይሄዳሉ ኢትዮiopያ ከኦሮሞን እና ከሶማሊያ eritrea ጋር ቢሆንም ምንም ኢትዮiansያዊያን በፍቅር እና በገንዘብ ላይ እርስ በእርስ ይገደላሉ ፡፡ እራሳቸውን ያታልላሉ ጥቁር ሰዎችን ያዋርዳሉ ግን ውሸትን ይናገራሉ እና ሲኦልም የሚገባቸው ነው ፡፡ እኛ በመጨረሻው ቀን ውስጥ ነን። የኢትዮianያዊያን ልጃገረዶች የወርቅ ቆፋሪዎች ናቸው እና ወደአሜሪካ የመጡት ፍቅር በእውነተኛ ፍቅር ላይ አይደሉም እነሱ እዚህ በአሜሪካ ውስጥ ስፖንሰር አድርገው የኢትዮጵያን niggas ጉርጅ አድርገው እዚህ ስፖንሰር አድርገው ትተው ይሄዳሉ ማለት ነው? ወደ ሰማይ መሄድ የሚገባቸው ሰዎች ናቸው?
@aaronconstantine2242
@aaronconstantine2242 4 жыл бұрын
በጣም አሰልቺ ፊልም አስቀያሚ አነጋገሮች እና መጥፎ ዳኞች አይደሉም የተወለዱት እና ያደገው በአሜሪካ ነኝ አውቃለሁ ኢትዮፒያ እነሱ እንደሚናገሩት ጥቁር ሰዎች ሲጋራ አጫሾች ንቅሳታቸውን በ instagram እና በፌስቡክ ላይ እንደ ሚያሳዩት ነገር ነው ኃጢአት ብለው የሚሰሩት ከዛ በኃጢያት ያናድዳሉ ፡፡ ቤተክርስቲያኗ እሁድ ቀን ላይ እነሱ ተበላሽተው ለመሞከር ይሞክራሉ ፣ ሁሉም ሰው ልጆች ያሏቸዋል ፣ እና ኃላፊነቱን አይወስዱም ሃላፊነት የጎደለው ድርጊት ቢፈጽሙም ወደ ኢትዮ theyያ ሄጃለሁ እነሱ ስለ ፕሬዝዳንቱ ብቻ ያሳስቧቸዋል ሙስና ፖሊስ እዚያው ያለው ነገር የለም ፡፡ habesha ወደ d.c መሄድ ይፈልጋል። እንደ ስቲፊሽ ቦት ጫጫታ አጫጭር ቀሚሶች እና አንጋፋዎች እንደ ማንፀባረቅ ከማንኛውም ሰው ጋር ይተኛሉ እና አያገቡም በዲጂታል ዶክ መፍጨት በጡት ክለብ ላይ እንደ ሂፕ ሆፕ የሙዚቃ ቪዲዮዎችን ዲዳ ሰዎች የሚያደርጉት ለዚህ ነው ethiopia በጣም መጥፎ ስለሆነ ቅጣት ከ እግዚአብሄር ፡፡ ቻይና እና ነጭ ብቻ ኢትዮጵያን ይጎበኙ እና ወደ ምግብ ቤቶቻቸው ይሄዳሉ ኢትዮiopያ ከኦሮሞን እና ከሶማሊያ eritrea ጋር ቢሆንም ምንም ኢትዮiansያዊያን በፍቅር እና በገንዘብ ላይ እርስ በእርስ ይገደላሉ ፡፡ እራሳቸውን ያታልላሉ ጥቁር ሰዎችን ያዋርዳሉ ግን ውሸትን ይናገራሉ እና ሲኦልም የሚገባቸው ነው ፡፡ እኛ በመጨረሻው ቀን ውስጥ ነን። የኢትዮianያዊያን ልጃገረዶች የወርቅ ቆፋሪዎች ናቸው እና ወደአሜሪካ የመጡት ፍቅር በእውነተኛ ፍቅር ላይ አይደሉም እነሱ እዚህ በአሜሪካ ውስጥ ስፖንሰር አድርገው የኢትዮጵያን niggas ጉርጅ አድርገው እዚህ ስፖንሰር አድርገው ትተው ይሄዳሉ ማለት ነው? ወደ ሰማይ መሄድ የሚገባቸው ሰዎች ናቸው?
@user-yq6nj7hs2w
@user-yq6nj7hs2w 4 жыл бұрын
ጭንቀት ላይ ነኝ በሰው ሀገር በሰው ቤት ፈጣሪ ይደርስልሺ በሉን በላይክ
@ahmedalmualla1296
@ahmedalmualla1296 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይድረስልሽ እህት❤
@user-yq6nj7hs2w
@user-yq6nj7hs2w 4 жыл бұрын
አሜን እህት
@woyini2675
@woyini2675 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይድረስልሽ
@rashid4574
@rashid4574 4 жыл бұрын
አብሺር የሁኑችግርሽ የወደፍትጥንከሬሽነው በርች
@hiwipretty7160
@hiwipretty7160 4 жыл бұрын
E.r yidreslish sis
@enatayalew7290
@enatayalew7290 4 жыл бұрын
ከ 10 አመት በኋላ አገሬ ልገባ 2ቀን ቀረኝ ሰላም ግቢ በሉኝ እስኪ
@konjitekonjite8127
@konjitekonjite8127 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነገር የኔ እህቴ በሰላም ገቢ መልካም ጉዞ ❤❤
@user-vz3tm1gt8z
@user-vz3tm1gt8z 4 жыл бұрын
መልካም ጉዞ
@ayinalemlem7602
@ayinalemlem7602 4 жыл бұрын
Selam gibi
@sofyabm2178
@sofyabm2178 4 жыл бұрын
በናትሽ እንዴት አስችሎሽ ቆየሽ ???በሰላም ግቢ
@setthungilet9328
@setthungilet9328 4 жыл бұрын
Selam gbi
@user-gg7iz3fr9s
@user-gg7iz3fr9s 4 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው አስለቀሳቹኝ አምላኬ ደካማ ጎኔ ቤተሰቦቼ ናቸው በህይወት እያለው የቤተሰቤን ክፉ አታሰማኝ አደራ 😭🙏
@memoyeeyu7764
@memoyeeyu7764 4 жыл бұрын
Amen amen
@memoyeeyu7764
@memoyeeyu7764 4 жыл бұрын
Amen amen
@semuyemariamlijyemariamlij2578
@semuyemariamlijyemariamlij2578 4 жыл бұрын
Amen
@medi9725
@medi9725 4 жыл бұрын
Amen amen 😭😭😭😭🙏
@user-bu7yx6ex1t
@user-bu7yx6ex1t 4 жыл бұрын
አሜን
@user-dz9pb7vs2d
@user-dz9pb7vs2d 4 жыл бұрын
ምርጥ የቤተስብ ፍቅር የሞላበት አንዱ ለአንዱ መስዋት የሚሆንበት ፍቅርን ከማውራት ይልቅ የሚኖርበት ኢትዩጵያዊነት የሚገልፅ ምርጥ ፊልም ነው።
@enasyafaysellej1037
@enasyafaysellej1037 4 жыл бұрын
ትልቁ ወንድምየው ግን የኔ ወንድም እንደሱ ሌባ አይደለም እንጂ ወንድሜን ነው የሚመስለኝ ።ታናሼ ናፍቀህኛል እንደኔ ወንድሙ የናፈቀው
@ra3ytalbosh362
@ra3ytalbosh362 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀ፩ ወድምሽ ስለሆነነው ሌባ ያልመሰለሽ
@hargahmed2177
@hargahmed2177 4 жыл бұрын
ዉይይይይይይ እኔም በጣም ናፍቆኛል ወንድሜ
@zhabyassin8721
@zhabyassin8721 4 жыл бұрын
ምንአለእንምእደሰውወዲምባኑረኚ
@kiyatube510
@kiyatube510 4 жыл бұрын
ቢናፍቀኝም አላገኝውም
@azebtufa8535
@azebtufa8535 4 жыл бұрын
በጣም ያሣዝናል የሰዉ ልጅ ከምንም በላይ ጤና ነዉ ለሰዉ ልጅ የሚያስፈልገዉ ከደዲ አይነት ይሰዉረን ጤና አብት ነዉ የአገሬ ልጆች ጤናችሁን የስጣችሁ ይሰጠነን አሜን
@emailmail9547
@emailmail9547 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@hyme7165
@hyme7165 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 4 жыл бұрын
እናታችሁ ገበያ ስትሄድ የሆነ ነገር ግዥልኝ ብላችሁ ለምሳሌ ብርቱካን ግዥልኝ ብላችሁ ሳትገዛ መጥታ ስታኮርፉ "ልጄ ያልገዛሁት እኮ የብርቱካኑ እናት ሙታ ለቅሶ ነው የዋልኩት " አልተባላችሁም ።ክክክክ እኔ ተብያለሁ ።
@user-wg5cz8ub3w
@user-wg5cz8ub3w 4 жыл бұрын
ብላይ ታቃለች የኔ እናት
@zaharamohammedbintbaba467
@zaharamohammedbintbaba467 4 жыл бұрын
እኔም ተብያለሁ ቤተሠብ እንሁንማር
@zufankiftew8996
@zufankiftew8996 4 жыл бұрын
Kidist mamo እውነት ነው
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 4 жыл бұрын
@@zaharamohammedbintbaba467 እሽ
@safiakader7224
@safiakader7224 4 жыл бұрын
እኔማ የከረሜላ አባት ሙተዋል ትለኝ ነበር የአሁን ልጅ ቢሆን እንደዛ ሲባል ምን የሚል ይመስላችኃል?
@user-kf9ix8xr8k
@user-kf9ix8xr8k 4 жыл бұрын
ኮሜት ማንበብ ወስጤ ነው እኔም የምትሉት ላይክ አቦ ምችት ይበላችሁ የማዳም ልጆች እወዳችሃለው ባላችሁበ ፍጣሪ ይጠብቃችሁ
@haniyifatewalovenewmirchay4789
@haniyifatewalovenewmirchay4789 4 жыл бұрын
Amen anchinm yitebklen mamaye
@eriboy5326
@eriboy5326 4 жыл бұрын
ኣሜን
@shibiregaremu1745
@shibiregaremu1745 4 жыл бұрын
Amen wudee achinim
@zenabyasen9046
@zenabyasen9046 4 жыл бұрын
አሚንንማር
@mesitube153
@mesitube153 4 жыл бұрын
አሜን ሳምሪዬ
@user-by6nr1fi8k
@user-by6nr1fi8k 4 жыл бұрын
ዋዜማ !! አብሳሪው መለዓከ ቅዱስ ገብርኤል በዚህ ምሽት ያላሰባችሁትን ደስታ ያብስራችሁ♥️♨️🙏↩ ➡️ተሰዶ ከመቅረት እንደወጡ ከመቅረት ይጠብቃችሁ♨️🙏 ➡️እማማ ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ግቢው ገብርኤል አባቴ ቤተክርስቲያን አዲስ አበባ / ቤተ መንግስት አከባቢ!! መልካም♥️ ምሽት 💚♨️🌺🙏
@setthungilet9328
@setthungilet9328 4 жыл бұрын
Amen
@zahirbd3146
@zahirbd3146 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@miftay5655
@miftay5655 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-oo2ns8jd4k
@user-oo2ns8jd4k 4 жыл бұрын
አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏
@user-re5ej4nb7b
@user-re5ej4nb7b 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ መልካም
@user-hm2gb2cp4g
@user-hm2gb2cp4g 4 жыл бұрын
ማነው እንደኔ የሀገሩ ሰላም የሚያስጨንቀው ሀገራችንን አላህ ያድርግልን
@user-gb4tu4qx2w
@user-gb4tu4qx2w 4 жыл бұрын
አሚንንን
@zaharamohammedbintbaba467
@zaharamohammedbintbaba467 4 жыл бұрын
አሚን ውደ ሠብስክራይ ብ አድርጊኝ
@user-vz3tm1gt8z
@user-vz3tm1gt8z 4 жыл бұрын
ኣሚንንን
@feradesa9188
@feradesa9188 4 жыл бұрын
Amen 3
@user-cs5jt9zw5i
@user-cs5jt9zw5i 4 жыл бұрын
አሚንንን አላሁመ አሚን
@maresylastamru3738
@maresylastamru3738 4 жыл бұрын
በጣም ይመቻል ፌልሙ እዬት እና ደግሞ ለ ኦርቶዶክ አማኝ ቤተሰቦቼ እንኳን ለ ሊቀ መላአክቱ አባታችን ቅድስ ገብርኤል አመታዊ በዓል በስላም አደርሰን ይህ በአል የተጨነቀ ነፍሰ የሚያርፍበት የታመሙት የሚፈወስበት : ሰላም ሁሉ በ ሰው ዘንድ የ ሚሆንበት እንዲሆን ፀሎቴ ነው :: ወገን በርታ አይዞን🙏🙏🙏😇😇😇😇
@fiyorinaadmassu4169
@fiyorinaadmassu4169 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💚💛❤
@abebaad9110
@abebaad9110 4 жыл бұрын
አሜንን(3)🙏🙏
@zahirbd3146
@zahirbd3146 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@raduradu5202
@raduradu5202 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@jerryyutbe1557
@jerryyutbe1557 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Asia-ii6bd
@Asia-ii6bd 4 жыл бұрын
ይች ልጅ የሆነ ነገሯ ከቃልኪዳን ታምሩ ጋ ትመሳሰላለች ልበል
@SrinivasRao-ep9sh
@SrinivasRao-ep9sh 4 жыл бұрын
Yes
@alelmunur7207
@alelmunur7207 4 жыл бұрын
እኔም ቃል መስላኝ ነበር
@tamrathile4293
@tamrathile4293 4 жыл бұрын
አትበል
@sunnytheplantmum8373
@sunnytheplantmum8373 4 жыл бұрын
Asia 123 በጣም ትመስላለች
@selamwitmesfin3011
@selamwitmesfin3011 4 жыл бұрын
Awo tmeslalech
@user-uk2yj3zz3k
@user-uk2yj3zz3k 4 жыл бұрын
ስለፊልሙ አንድ ሰው የሚናገር ይጥፋ ወይ ግዜ ያሳዝናል ዋው ምርጥ ፊልም ነው የላይክ ለማኞች በዝተው ኮመንት ሳነብ ጥሩ የሚያወሩት ጥቂቶች
@binikid4780
@binikid4780 4 жыл бұрын
Wow!!! It's touching movie. 😭😭😭 በጣም አስተምሮኛል. ከዚህ ቡሃላ ለራሴ ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም መኖር እንዳለብኝ ተምሬበታለው. ፍቅር ያሸንፋል. 😍😍😍😍
@Tewodros52
@Tewodros52 4 жыл бұрын
በሕየወቴ አንደዚህ ያሰቃየኝ ፊልም የለም . የቤተሰብ ፍቅር ከባድ ነዉ . ያማል . ተዋንያን. ደራሲ. ቀራጭ. አልባሳት . አስተባባሪ ድምጽና ተንቀሳቃሽ ቀራጭ. አዘጋጅ አና ኃላፊው በጣም ምርጥ ናችሁ . አመሰግናለሁ .
@mohammad5957
@mohammad5957 4 жыл бұрын
በሉ ስራችንን ሰርተን ስንጨርስ እናየዋለን ወደ ስራ መልካም ስራ😍😍😍
@leylamuzye5614
@leylamuzye5614 4 жыл бұрын
አሁን ላይ ነው አይፈቀድም
@mhalitgirmay3064
@mhalitgirmay3064 4 жыл бұрын
በዚህ አመትማ የፊልም ጎርፍ ሳይወስደን አይቀርም
@genifikir4923
@genifikir4923 4 жыл бұрын
😂😂
@user-lz1wm6nv7h
@user-lz1wm6nv7h 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ እኔማ ወስዶ እነ እትየ አስካሉ በር ጣለኝ አበጀ ይሙት
@weleladelele5993
@weleladelele5993 4 жыл бұрын
Mhalitማ girmay 😂😂😂😂😂ewnt nw
@rahwag5982
@rahwag5982 4 жыл бұрын
Kkkkkk
@user-bo2vx3co2e
@user-bo2vx3co2e 4 жыл бұрын
እውነት ብለሻል 🙋😂😂😂😂
@user-ey6ce1cl6x
@user-ey6ce1cl6x 4 жыл бұрын
ኦፍፍፍፍፍፍ በእባ አለቀ 💔💔💔😭😭😭😭እደኔ ያስለቀሰዉ ✅ላይክ😓😓😓
@delmabebida2260
@delmabebida2260 4 жыл бұрын
አሪፍ ፍልም ነዉ ዱርዬ ሰዉ ዉሰጤ ነዉ ምክንያቱም ሁሌም ከልባቸዉ ነዉ ሚወዱን እምነት እዉነተኛ ፍቅር ዱርዬዎች እና ሌቦች ጋ ነዉ ያለዉ😘😘😘 መሞቱ ግን አናዶኛል 😥
@amurifkrrr8125
@amurifkrrr8125 3 жыл бұрын
የፊልሙን መጨረሻ ትናገራለህ እንዴ 🤛😠👎 ጀዝባ
@amurifkrrr8125
@amurifkrrr8125 3 жыл бұрын
የፊልሙን መጨረሻ ትናገራለህ እንዴ 😠🤛👎 ጀዝባ
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 4 жыл бұрын
መልካም ዕለተ ቅዳሜ😍 የልባችንን መሻት እግዚአብሔር ይሙላልን። ሰላም ፍቅር ለአገራችንና ለህዝባችን😍😍
@Mametube
@Mametube 4 жыл бұрын
እንደ ፀሀይ የሚያበራ እንደው የጠራ ኑሮ ይስጣችሁ ባይሆን እስኬ ማሜ ቲዩብን ገባ ብላችሁ ጥሩ ጥሩ ነገር ታገኛላችሁ
@genetkonjo5074
@genetkonjo5074 4 жыл бұрын
እመቤቴን እንደዚህ አይነት ፊልም አይቼ ያለቀስኩበት የለም በእውነት በዚህ አጋጣሚ ደራሲውን ሳላደንቅ አላልፍም ዋዉዉዉዉ ምርጥ ፊልም አርጎ ነው የሠሩት በርቱ.
@eldanagetachewtube4260
@eldanagetachewtube4260 4 жыл бұрын
እኔ የኢትዮጵያ ደራሴዎች የእናቶች ጠላት ናቹ እዴ ደነዝ ሁላ ሁሌም እናቱ ሞታበት ምናምን ፊልሙ ከነ እናት ሞት አይገባትም የሆነ ነገር ቀይሩ ስርኣት ያለው አስተማሪ ስራ ስሩ ሌባ እዴት መስረቅ እዳለበት ሳይሆን እዴት ከዛ ህይወቱ መውጣት እዳለበት አስተምሩ ቲ
@user-bj7xq6ln3j
@user-bj7xq6ln3j 4 жыл бұрын
አቦ ስሚሽ ተመቸኝ ቡንዬ ደሜ ነውውውውውው
@eyerushoney6005
@eyerushoney6005 4 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል ከምር
@ebtsamenat7299
@ebtsamenat7299 4 жыл бұрын
እኔም ያናድደኛል ማለፍ እየተቻለ እናትን ምንም ሳይራሩ ይገሏታል
@selamyemariyamlij7101
@selamyemariyamlij7101 4 жыл бұрын
ልክ ነሽ ግን ፊልሙን በደንብ ልብ ብለን ከተመለከትነው መልዕክቱ ከገባን ትልቅ ትምህርት አለው ታሪኩን ምንን እንደሚያስተምር ምን እንደሚያሳይ ከተረዳን ትምህርት አለው እህቴ ግን ይቅርታ።
@eldanagetachewtube4260
@eldanagetachewtube4260 4 жыл бұрын
እኔ ምንም ይሁን እናቴን ከራሴም ከምንም በላይ ስለምወዳት መሰለኝ የእናትን ሞት በውሸትም ቢሆን ሞቷን አልፈልግም ርዕስ ቀይረው ታሪኩን እንረደዋለን ሁሉም ደራሲ ግን እናትን ካልገደለ ደስ አይለውም ልቦና ይስጣቸው እናቶቻችን ያቆይልን የሞቱትን ይማርልን ይመቻቹ ምርጦቼ😍😍
@elizanegn4183
@elizanegn4183 4 жыл бұрын
ይቺዉ የፈረደባት 21/22 የሚሏት እድሜ እዚህም አለች ወይ ጉድ እ ምድረ የእድሜ ሌባ ናቲ ደግሞ የለለ ወፍረህ የለዴ የሚገርም ለዉጥ ለዉጥማ አለኮ አምላኬ የናቲን የሰዉነት ለዉጥ ያሳየህኝ አምላክ የኔንና መሰሎቼን ሂወት ቀይረህልን አሳየን አቦ አሜን እ
@mnhv1839
@mnhv1839 4 жыл бұрын
እኮ
@fatimamahamad7935
@fatimamahamad7935 4 жыл бұрын
ወይኔ ከወድሞቹጋር ሥትጪወት ደሥ ሢሉ ዉይይይ አላህ ሆይ እኛንም ከምንወዳቸዉ ቤተሰቦቻቸን ደብልቀን ያረብ ይህንን በሽታ አላህ ያጥፋልን ያረብ
@fujfuj9403
@fujfuj9403 4 жыл бұрын
አቦ ዱርየው ልጅ ውስጤ ነው ይመቻችሁ ፈገግ አስደርጎ የሚያስለቅስ ፊልም ስለለቀቃችሁልን ተዋናዩቹ ሠርታችሁታል ቀጥሉበት በተለይ ቲንሹ ሸባ
@meheretnegusie3289
@meheretnegusie3289 4 жыл бұрын
ፍቅር ሁሌም አሸናፊ ነው ደራሲሁን ሳላደንቅ አላልፍም👍!!!
@Tewodros52
@Tewodros52 4 жыл бұрын
ስለ ፊልሙ አድናቆት የስራቸውን ውጤት ማድነቅ መልካም ነው . የፊልሙን መረዳት , ማድነቅ ለተሳናችሁ መዝለፍ አዋቂነት አይደለም ከድህነት የመጣ አውቀት ነው . ለስራቸው በማድነቅ ዋጋ አንክፈላቸው .
@habtamumolla2069
@habtamumolla2069 4 жыл бұрын
በጣም ደስየሚልነው የቤተሰብፍቅር እንድሁም የሀገርፍቅር እና ለህይወት አጋር የሚደረግፍቅር እጅግበጣም ደስይል ይመቻችሁ
@zaharamohammedbintbaba467
@zaharamohammedbintbaba467 4 жыл бұрын
ቤተሠብ እንሁን ወድም
@user-hc5xc1ex9y
@user-hc5xc1ex9y 4 жыл бұрын
ሚስቴ እርጉዝ ነች ደስስስስ ብሎኛል ላይክ ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@ahmedalmualla1296
@ahmedalmualla1296 4 жыл бұрын
ተናፍቃችሁ ነበር ነፀብራቅ አድስ አድስ ፊልም ስለምትለቁልን እናመሰግናለን ውዶቸ በፍቅር ዋሉልኝ ስለ ፊልሙ አትናገሩ ከተመቻችሁ ያምራል ብቻ በሉ😉
@user-vb6tu7gg9e
@user-vb6tu7gg9e 4 жыл бұрын
ልክብለሻን የኔቅመም 💓 💓
@haymihaymi6301
@haymihaymi6301 4 жыл бұрын
በጣም ልቦና የሚነካ ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆
@makdasyoutube8299
@makdasyoutube8299 4 жыл бұрын
እንደኔ የተመቸዉ ፊልሙ እጃቺሁን አሳዩኝ
@alihamdulilah6475
@alihamdulilah6475 4 жыл бұрын
ማንም ሰው /ስደተኛ ጭንቀት ሀሳብ ለማንም ያልገረው ኣለው ግን ብዙ ለፍተው ለሚያቀርቡልን ፊልም ሰሪዎች ደካማ ሆነ ጥሩ ጎናቸው አስተያየት ብንሰጥ ለነሱ ሞራል ይመስለኛል እንደኔ።
@user-ck9ly2td8t
@user-ck9ly2td8t 4 жыл бұрын
መጨረሻ ለይ በጠም ያሰዝነል😢😭 በተራፋ አሪፍ ነው
@user-sz9qc2qc9g
@user-sz9qc2qc9g 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የምል ፊልም ነው ይህ ን መሰል ፊልም ያስፈልጋታል ሀገራችን አንዱ ላዱ መተሳሰብን ‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
@abayabay3228
@abayabay3228 4 жыл бұрын
ለመላዉ ኦርቶክሰያዊያን እኳንም ለአብሳሪዉ ቅዱዉሰ ገብረኤል አመታዊ ክብር ባአል በሰላም አደረሳቹዉ አደረሰን
@habshi1131
@habshi1131 4 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱ ገብርኤል ወረሀዊ መታሰባ ከብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ
@ssewayefikirsew3700
@ssewayefikirsew3700 4 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደርስን
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 4 жыл бұрын
ዓመታዊ ነው እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-vy9ul9ms5c
@user-vy9ul9ms5c 4 жыл бұрын
ስለ ፊልሙ አስተያየት ካልሰጣችሁ እንዴት ደራሲው ስተት ካለው ወይ አድናቆቱን ያውቃል በተቻለ መጠን በሀይማኖትም ስለሀገርም ስለራስ ችግርም የምትገልፁበት ቦታለ ኤጭ አሁንስ የናንተን ኮተት ሲያስጠላ😏
@alezide2301
@alezide2301 4 жыл бұрын
Min ayenate dadabe nashi sawe eko bechaneqawe naw emawerawe eshi yehoneshi
@hermelaelias4016
@hermelaelias4016 4 жыл бұрын
@@alezide2301 bihonm slefilmu comment endidereg meselegn you tube yemifelegew ... siketel degmo bergata menager eyetechale mesadebn min ametaw!
@alezide2301
@alezide2301 4 жыл бұрын
@@hermelaelias4016 aye bexame anadagni naw enje lemanegnaweme achene kaseqeyemekhushi sorry yewenate eshi
@emebetbelina9580
@emebetbelina9580 4 жыл бұрын
Konjo flemu arife newu gene wendmyw baymote teru niber yawe hiwot endi nat engdi
@noorsoleman8310
@noorsoleman8310 4 жыл бұрын
ሠሊና ሠላም afe kurt ybellsh ewnet bleshal hulum like lmena enji ye film asteyayet yemiset yelem
@sofyabm2178
@sofyabm2178 4 жыл бұрын
አክተሮቹ ጎበዞች ናቸው ደራሲዎች ግን በፈጣሪ ሰው አታስጨንቁ እንዴ በስንቱ እራሳችን ይታመም
@zaharamohammedbintbaba467
@zaharamohammedbintbaba467 4 жыл бұрын
ምን ይደረግ
@Ahmed-211
@Ahmed-211 11 ай бұрын
ዝቅ ብሎ የጀመረ በጣም ትልቅ ፊልም ነው 🙏
@user-jv1rz8bo7k
@user-jv1rz8bo7k 4 жыл бұрын
ሠላም እንዴት አደራ ችሁ እሥቲእንየው የማዳም ሥራ እደውአያልቅ እኛን ይጨርሳል መልካም ቀን ይሁንላችሁ😍
@user-tx3vi5op8o
@user-tx3vi5op8o 4 жыл бұрын
ሲገርም ምን ብየ ልግለፀው አሁን!!!በቃ ፍቅር የሆነ ፊልም ነው ፍቅር ታውቃላችሁ!!!
@mimiteshome840
@mimiteshome840 4 жыл бұрын
እውነትም ሁለት ፍቅር በጣም አሳዛኝ ትልቅ ትምህርት አለው ፍቅር ሁሌም ያስፈልገናል
@ethiomeaza4176
@ethiomeaza4176 4 жыл бұрын
ሰላም ሰላም እዴት ናችሁ ዛሬ ከኔጋ ታሪካዊ የሆነ ቁርስ እንብላ ግን ስደተኞች በቻ ኢትዮጵያ ያላችሁት ደግሞ ሌላ ቀን እጀራው አይበቃም እዴ በቃ አትናደዱ ኑ ተባብረን እንብላ
@user-st6cu8kx2u
@user-st6cu8kx2u 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም አሪፍ ቁርስ ነበር እናመሠግናለን እህት
@johniykebrom6642
@johniykebrom6642 4 жыл бұрын
It with great bricke fast 😘😘😘😘😘😘😘😍😍
@nanitouamitiye4516
@nanitouamitiye4516 4 жыл бұрын
እሽ ማሬ ተባረኪ
@fekertesfa1011
@fekertesfa1011 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዉድ
@user-xz8nm3ob8n
@user-xz8nm3ob8n 4 жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን የኢትዮጵያ እና የቤተ እምነቱች፡ጠላት ይጥፋ ፍቅር አድነትን ለሁላችንም ይሁን ዉድ ያገሪ፡ልጁች እናስተዉል፡የገደለዉ ባልሽ የሙተዉ ወድምፅ ቅጥ፡አጣ አዘንሽ፡ከቤትሽ አልወጣ፡እዳንወን፡አደራ፡እአልወጣ፡እዳንወን፡አደራ፡እባካቹ፡በእምነት፡ብንለያይም ደማችን አድ፡ነዉ።።።።
@gbnknmkuucbku3673
@gbnknmkuucbku3673 4 жыл бұрын
ፍዎዎዎዎዎዎዎ ማር
@gbnknmkuucbku3673
@gbnknmkuucbku3673 4 жыл бұрын
አዎ ማር
@arayabiniam2
@arayabiniam2 4 жыл бұрын
ተርቦ ከሚለምነው ይልቅ ሰብስክራይብ አድርጉኝ እያሉ እጃቸውን የሚዘረጉ በዝተዋል !!! 😃😃
@user-ul7gb5vh9d
@user-ul7gb5vh9d 4 жыл бұрын
egziyabehie yisth lk neh biro
@toybaseid7941
@toybaseid7941 4 жыл бұрын
ትክክል
@selamtube12
@selamtube12 4 жыл бұрын
አው አንዷ እኔ ነኝ 😂
@user-tj1sm4zz2q
@user-tj1sm4zz2q 4 жыл бұрын
በጣም😂😂😂
@zdbintyimer6399
@zdbintyimer6399 4 жыл бұрын
ክክክክ አደል
@martafikr5050
@martafikr5050 4 жыл бұрын
ስራየ ጨርሸ እመለሳለው ሸቃላ ሰላም ናቹ ሰላማቹ ይብዛ ከመከራ ስቃይ ይሰውረን ፈጣሪ ኣሜን በሉ ኣላስከፍላቹም በነፃ በረከት ታገኛላቹ
@haniyifatewalovenewmirchay4789
@haniyifatewalovenewmirchay4789 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen ehite
@user-vf5zd7nj9j
@user-vf5zd7nj9j 4 жыл бұрын
ክክክክክክ አሜን
@user-kc6is1cs3h
@user-kc6is1cs3h 4 жыл бұрын
አሜን አሜን
@sebleseble5930
@sebleseble5930 4 жыл бұрын
እሺ እንጠብቅሻለን
@user-vf5zd7nj9j
@user-vf5zd7nj9j 4 жыл бұрын
@@sebleseble5930 ክክክክክ
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 4 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ኡፍፍፍፍፍ ምን አይነት ደራሲ ነዉ አስለቀስከኝ እነሳምሪ ቤተሰቦች ፍቅራቸዉ ደስ ይላል ወድማቸዉ ባይሞት ኖሮ ደስ ይል ነበር
@user-rt9sb1rm8s
@user-rt9sb1rm8s 4 жыл бұрын
ወይኔ አዲስ ፊልም ተለቀቀ 😘😘😘😘😘😘እናመሠግናለን ምርጦች አይቼዉ እመለሳለሁ
@lovemarium4018
@lovemarium4018 4 жыл бұрын
እኔምለው ግን ከጨንቀት በቀር ዘና የሚያደርግ ፊልም የለምደ ሆ ተጨንቀን መትንኮ
@user-lz1wm6nv7h
@user-lz1wm6nv7h 4 жыл бұрын
ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ ሰላም ለሀገራችን
@fdtube4966
@fdtube4966 4 жыл бұрын
እስቲ መስጊድ ቤተክርስቲያን መቃጠል ያማረረው ለሀገራችን ሠላም እንድትሆን በዱአ በፀሎት በርቱ እና የሰው ማደግ የሚያስደስተው photowan በመንካት subscriber አርጉኝ
@user-hk5vv2fw7w
@user-hk5vv2fw7w 4 жыл бұрын
እባውን መጨረሢ ያመረው ይየው 😭😭😭😭😭
@borntodie6459
@borntodie6459 4 жыл бұрын
ምን አረኳችሁ በቅዳሜ ቀን የምታስለቅሱኝ ደስ የሚል ፊልም እውነት በጣም ወድጄዋለው በቀናት መካከል ድራማ ላይ የመሰረት መብራቴ ልጅ ሆነህ የሰራህው ልጅ እድገትህ በጣም ገርሞኛል
@hayatmohammed7413
@hayatmohammed7413 4 жыл бұрын
እድሜ ይስጥሽ እዳው የት ነው ያየሁት ብየ አውጥቸ አውርጀ እዴት እዳደገ ይገርማል
@ehhsue20
@ehhsue20 4 жыл бұрын
እስኪ እደኔ ኮሜት የማበብ ሱስ ያለበት ክክ
@momanddadiloveyoumomanddad1328
@momanddadiloveyoumomanddad1328 4 жыл бұрын
Firest one negn ine damo
@orangeapple8458
@orangeapple8458 4 жыл бұрын
ዋዉ ፊልም ብሎ ዝም ነው እኔ 👉😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭መቆጣጠር እስኪያቅተኝ ነው ያየዉት ነገሮች ሁሉ እንዳሰብናቸዉ አይሔዱም በመሀል እንከን አይጠፋም ግን ለበጎ ነው የሰዉ ልጅ አብሮ እንደኖረ አብሮ አይሞትምና
@yasernazarpour6472
@yasernazarpour6472 3 жыл бұрын
Family is everything for me and this movie can be a part of the true history, that’s why sometimes I was emotional. She is so sweet and all of them acted professionally very good. Thank you!!
@wabieshetie5135
@wabieshetie5135 4 жыл бұрын
❤❤የሰውን መጨረሻ ፈጣሪ ሰጦታል ሚጀምረው ግን ከትንሿ ታሪኩ ላይ ነው። ላይኩሽ አድርጓት
@tebateba7798
@tebateba7798 4 жыл бұрын
ሠመሸበቸ
@user-sy4pl7fp6s
@user-sy4pl7fp6s 4 жыл бұрын
ውይ ወንድማምቾቹና እህተቸው ደስ ሲሉ ከወንድሞቼ ጋር ያሳለፍኩትን ጊዜ አስታወሳቹኝ ቶሎ በርሬ ወደ ሀገሬ ብገባ ተመኘው ኡፍፍፍ ኢሄ ስደት ስንቱን አሳጣን
@user-fg6pe8rn9q
@user-fg6pe8rn9q 4 жыл бұрын
በዝወር ፊልም በፊልም አደረጋቹሁን በተረፈ በጣም አዳዲስ የፊልም ተዋናዮች እያየናቸው ነው በጣም ደስ ይላል በርቱ እናመሰግናለን 💚💛❤
@jembo7675
@jembo7675 4 жыл бұрын
ሳምሪ አዳድ ነገሮ ቃል ኪዳንን ትመሰላለቺ
@selamawitsisay5641
@selamawitsisay5641 4 жыл бұрын
Goshi teru ayn aleshe eyalekugn neber ENEM
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 4 жыл бұрын
በጣም ብዙ ነገራቸው ይመሳስላል
@haanahaana1836
@haanahaana1836 4 жыл бұрын
Ara awo ename eyaliku nbara
@emuzeleke2087
@emuzeleke2087 4 жыл бұрын
ይመሳሰላሉ
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 4 жыл бұрын
Yes
@user-wk1mm1im2i
@user-wk1mm1im2i 4 жыл бұрын
ግን ዶክተሩ ምን አይነት ዶክተር ነው ለራሳ ይነግራታል እዴ
@user-bx8ht5ju2g
@user-bx8ht5ju2g 4 жыл бұрын
ኮሜንት ሰጪዎች በጣም ታዘብኳችሁ ፊልም እያየሁ አሰተያየት ማንበብ ዉስጥ ነዉ ግን አንድም ነገር ስለፊልሙ አስተያየት የፃፈ ሰዉ አላየሁም ስትገርሙ
@user-nl1kl1ow5i
@user-nl1kl1ow5i 4 жыл бұрын
አንዱ ለ አንዱ ሂወት መስጠት ፊልም ላይ ብቻ ቀረ ምን አለበት ብንተሳሰብ እርስበራሳችን ከምንጨራርስ። ፈጣሪ ፍቅር ይስጠን ፊልሙም አሪፍ ነው ያስተምራል እናመሰግናለን
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
ከስረረ ቦኋላ አየዋለሁ ፅድት ድምቅ ያለች መልካም ቅዳሜ ነገ ደሞ የአመቱ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ነው ለተጨነቃችሁ ላዘናችሁ ሁሉ እሱ በምልጃው ይድረስላችሁ መልካም ቀን
@user-ue9kl7cx9y
@user-ue9kl7cx9y 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@haniyifatewalovenewmirchay4789
@haniyifatewalovenewmirchay4789 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍ እናተስ ለብር ነው እኔ አልቅሽ ሞትሁ የኢትዮጵያ ደራሴ ግን ከሞት ውጪ ምንም አታቁም እንዴ
@kidimengs5134
@kidimengs5134 4 жыл бұрын
ስልችት ያለኝ ነገር ቢኖር ህመም ላይ የምትሰሩት ነገር እረ እባካቹ እስቲ ቀየር አርጉት
@Tube-xy2sl
@Tube-xy2sl 4 жыл бұрын
Hememtgnaew selbza news🙄
@ywbetsalonhairsalonehairsa7230
@ywbetsalonhairsalonehairsa7230 4 жыл бұрын
በጣም የኢትዬፒያ ፊልም ክህመም እና መጠጥ ቤት ከሌለ አያምርም ይተባለ ይመስል
@lemmaeyosiyas7149
@lemmaeyosiyas7149 4 жыл бұрын
ኑሮ ይበቃናል
@azizatowfik6707
@azizatowfik6707 4 жыл бұрын
True always the same
@user-zq9hr8us1s
@user-zq9hr8us1s 4 жыл бұрын
ተማሪበት
@user-tu7nd1og4m
@user-tu7nd1og4m 4 жыл бұрын
ኡፍፍ ሲጀምር ደስ የሚል የቤተሰብ ፍቅር ሲጨረስ ሀዘን ሀሪፍ ነዉ በርቱ
@aishaisha4052
@aishaisha4052 4 жыл бұрын
አቤት የዚህ አይነት ፍቅር በገሀዱ አለም ቢኖር ችግሩ ፊልም ላይ ብቻ ነው
@user-dy8ke2jv2v
@user-dy8ke2jv2v 4 жыл бұрын
እውነትነው ፌልምላይ ብቻነው
@fatumbintadem802
@fatumbintadem802 4 жыл бұрын
😅😅😅😅😅😆😆😕
@fatumbintadem802
@fatumbintadem802 4 жыл бұрын
👍👍
@QwertQwert-yq3kh
@QwertQwert-yq3kh 4 жыл бұрын
Aish Aisha እህ ትክክል
@cvf5013
@cvf5013 2 жыл бұрын
በጣም
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 4 жыл бұрын
ዉይ እድት ያሳዝናል እድኔ የዋህ አለ ግን ፊልም እያየ የሚያለቅስ ቱ
@user-pm8uf4ud9y
@user-pm8uf4ud9y 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክንክ
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 4 жыл бұрын
@@user-pm8uf4ud9y እዉነቴን ነው ፊልሙ ሲያልቅ ነው ማልቀሴን የማዉቀዉ 😂😂
@user-pm8uf4ud9y
@user-pm8uf4ud9y 4 жыл бұрын
@@user-ik6oo5yi7l እኔ አለለቃስኩም ስልሽ የሆነ ግዜ አልቅሻላው. እሱም ፍቅሬን ለድንበት የሚል ፊልም አይቼ
@user-pm8uf4ud9y
@user-pm8uf4ud9y 4 жыл бұрын
@@user-ik6oo5yi7l ቆይ እስኪ ልሹፈው የስለቅሳል?
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 4 жыл бұрын
@@user-pm8uf4ud9y 🤭😂😂 እዳታለቅሽ ሶስት ጊዜ አየሁት ግን ሶስት ጊዜም አስለቀሰኝ
@hiwotbyani2339
@hiwotbyani2339 4 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ፊልምነው ወድምየው መሞት አልነበረበትም በፍቅረኛዋ መሰዋእትነት ታክማ ብትድን ደሥይልነበር
@user-su7nv1lm9h
@user-su7nv1lm9h 4 жыл бұрын
ከምለው። በላይ ተሰማኝ መጀመሪያ ላይ በጣም። ደሰ ብሎኝ ነበር ግን ሁልጊዜ ደሰታ ይለም። ቤተሰብ ሰላም ፍቅር እመኛለሁ እናመሰግናለን። ግን። መጨረሻ። ሰው ካልሞተ አይቻልም። አሰለቀሳኝ። ግን ሁልጊዜ የኢትዮጵያ ፊልም ማሰለቀሰነው ሰራችሁ 😚😚😚😚😚😚
@selamatnafu6593
@selamatnafu6593 4 жыл бұрын
ተውኮት እኳን ነገርሽኝ ሙት እማባል ጠላቲ ነው
@user-su7nv1lm9h
@user-su7nv1lm9h 4 жыл бұрын
@@selamatnafu6593 💋💋🌷እይው ማር ቢሆንምያሰተምራል። ግንደሞ ያሰለቅሳል
@genet1091
@genet1091 4 жыл бұрын
የኔ ህይት በእውነቱ ተገለፀ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-hd7uj7ck5r
@user-hd7uj7ck5r 4 жыл бұрын
በፈጣሪ ይህ ልጅ በቀናት መካከል ሲሰራ የነበረው ልጅ እግዚኦ እንደዚህ አድጎ እረ ይህ ስደት ድራማ ሊሰራኝ ነው ሰዎች
@zd5125
@zd5125 3 жыл бұрын
enm.krmonai🤔🤔🤔
@user-vb6tu7gg9e
@user-vb6tu7gg9e 4 жыл бұрын
ላይክ ግጩኚ እምትሉ ከመዳም ግርግዳ ያጋጫቺሁ ፎ ያለቀን ይሁንላቹ
@Sa-pn8tg
@Sa-pn8tg 4 жыл бұрын
ኣሜን ፪ ስያስጠሉ ላይክ ምን ያርግላቸዋል
@alexlolo1701
@alexlolo1701 4 жыл бұрын
ትክክል እኔማ አናደው ደሜንጨመሩትክክክክክክክ
@telamohamed4274
@telamohamed4274 4 жыл бұрын
😃😃
@nanitouamitiye4516
@nanitouamitiye4516 4 жыл бұрын
አረ አሜን ክክክክ
@hafesuayoutub9468
@hafesuayoutub9468 4 жыл бұрын
Kkkkkkkk amiiiiiin
@user-uf9fi8gg9u
@user-uf9fi8gg9u 4 жыл бұрын
እኔ ግርም የሚለኝ የኢትዮጵያ ሴቶች በ20 ቤት ነው እንዴ የተለከፋችሁ ሆ ለማንኛም አሪፍ ፊልም ነው በርቱ መልካም ቅዴ የሀገሬ ልጆች ይሁንላችሁ😍😍😍
@user-dl1sf2wi4r
@user-dl1sf2wi4r 4 жыл бұрын
👍👍👍 ደስ ሚል ትወና ግን ግን እኔ የሀገራችን ገዳይ በጣም አስፈራኝ አሁንስ ምን ተብሎ ደአ ፀሎት እደሚደረግ ሁሉ ግራ ያጋባል አላህ ሰላም ያርግልን እያልን ነበር ግን በየ ቀኑ የሚፈጠረው ያስፈራል
@user-fe1vn9py3s
@user-fe1vn9py3s 4 жыл бұрын
ፋልሙ ምርጥ ነዉ ግን ደጋገማቹት ምስቲ ወጣ ያለ ፍልም አምጡ ልፋቱ ካልቀረ እስቲ ስለ እኛ ጭንቀትም ስለ ሀረብ አገር መከራም ስሩ አንድ አንዴ
@duryewtube3044
@duryewtube3044 4 жыл бұрын
ይህን ፅሁፍ ለምታነቡ የሀገሬ ልጆች አላህ ያሰባችሁትን ያሳካላቹ ስደተኛ ጋደኞች ከዚ በፊት የነበረኝ channel ስለተዘጋብኝ ነው እባካቹን photowan በመንካት subscribe በማረግ ተባበሩኝ ስለሁሉም ነገር አመሰግናለሁ
@user-bn8ge8df5l
@user-bn8ge8df5l 4 жыл бұрын
ነፀብራቅ እናመሰግናለን ፈለማ በፈለማ አደረጋችሁ እኮ
@habibotube6672
@habibotube6672 4 жыл бұрын
እረ ተው ስለ ፊልሙ ብቻ ኮሜንት ስጡ አገሬ ልገባ ላይክ ስጡኝ ጂኒ ቆለጥ ምናምን እንዴት እንየው ኤጭ አሁንስ በዛ
@betytade2907
@betytade2907 4 жыл бұрын
ክክክክክክ ዮኒ ኩረጃ
@samiraahmed9226
@samiraahmed9226 4 жыл бұрын
Yene knjoo anchim meroshal
@rehmetademkemeresaabagetey6735
@rehmetademkemeresaabagetey6735 4 жыл бұрын
ሁለተኛዋ ይዎኒ ማኛ
@selamawitselam9509
@selamawitselam9509 4 жыл бұрын
ፍቅር ማለት ይኤ ነው ለሌላ መስዋት መሆን በጣም ያዛዝናል እባዬ ልቆጣጠር አልቻልኩም ምርጥ ፊልም ነው
@user-fl3sv3mr1r
@user-fl3sv3mr1r 4 жыл бұрын
Bethm Meszne New Destha Wedzne Sekyer Bethm Yekbdle Bethme Bethm new Yeslksge
@user-ec1nm9hd9u
@user-ec1nm9hd9u 4 жыл бұрын
ዋው ደስ እሚል ፊልም ፍቅራችሁ ያስቀናል ይመቻችሁ
@Leylafamily44
@Leylafamily44 4 жыл бұрын
የኔ ወንድም አደለም ህይወቱን ሊሰጠኝ እኔን ሽጦኝ ለአረብ ማለትም የአንድ አመት ብር ፈርሞ ወስዶ አንድ አመት ሙሉ እኔ አልነበርኩም ግን ደሞ ለእኛ ማንም መጥፎ ቢያደርገን ልክ እንደዛው መልካም የሚያደርጉ ሞልተዋል ለካ እንድል አደረገኝ
@user-hf3vt4by5t
@user-hf3vt4by5t 3 жыл бұрын
ሳህ።አሳቅሽኝ ቀመማ
@sablework6012
@sablework6012 4 жыл бұрын
ውይ የህትና የወድም ፋቅር ሳይ እደት እደምቀና አሪፍ ነው
@user-ye6jq9ys2g
@user-ye6jq9ys2g 4 жыл бұрын
እንካን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል አደረሰን አሜን አሜን አሜን
@miftay5655
@miftay5655 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@samri9788
@samri9788 4 жыл бұрын
Amen🙏🙏🙏
@AliAli-kx2ff
@AliAli-kx2ff 4 жыл бұрын
አሜን
@myloveumi8095
@myloveumi8095 4 жыл бұрын
የእውነት የተጎዱ እኮ ነው የሚመስሉት አቦ የስራችሁን ይስጣችሁ ብራችሁን እየበላችሁ ታስለቅሱናላችሁ
@sameerasameera2857
@sameerasameera2857 4 жыл бұрын
ባሁን ሰዓት እራሱን አሳልፎ የሚሰጥ አለ ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ❤️❤️❤️
@HuaweiY-ot6si
@HuaweiY-ot6si 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ከቤተሰቦቼ በፍት እኔን ውሰደኝ የነሱን ክፉ ለኔ ለድለቢሷ
@rahmarahma3329
@rahmarahma3329 4 жыл бұрын
S 8to
@semuhabeshawit729
@semuhabeshawit729 4 жыл бұрын
ላይክ ግጩኝ የምትሉ ያባቴ አምላክ ከግድግዳ ያጋጫቺሁ አቦ ፊልሙ አሪፍ ነው እዩት ደስ ይላል
@user-ck9ly2td8t
@user-ck9ly2td8t 4 жыл бұрын
በሰላም ነወ ስድቡ😢
@semuhabeshawit729
@semuhabeshawit729 4 жыл бұрын
@@user-ck9ly2td8t አያናዱም? ስለፊልሙ አስተያየት እንደመስጠት አረገዝኩ ወለድኩ ማዳም አማረኝ ሰብስክራይብ ላይክ ምናምን እያሉ ይቀባጥራሉ ፊልም ሊያዩ እስከሆነ ድረስ ስለፍልሙ ብቻ ማዉራት አለቀ
@user-zq9hr8us1s
@user-zq9hr8us1s 4 жыл бұрын
እር ይቅር ይበልሽ
@tizta7097
@tizta7097 4 жыл бұрын
ጊዜየ አልቆ አላሳፍርም አሉኝ ፀልዩልኝ ዱአ አድርጉልኝ
@user-kc6is1cs3h
@user-kc6is1cs3h 4 жыл бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ
@belayneshterfebelayneshter3984
@belayneshterfebelayneshter3984 4 жыл бұрын
Yena konjo ayezosh enam aseba nber gin yemifekidwelign almeslignim deniget tenisecha ehadalehw leli new
@user-yq6nj7hs2w
@user-yq6nj7hs2w 4 жыл бұрын
አይዞን እህት ፈጫሪ ይድረስልሺ
@abitube3078
@abitube3078 4 жыл бұрын
አይዞን
@anwarsherif5040
@anwarsherif5040 4 жыл бұрын
የት ነው ያለሽው በህጋዊ ነው የመጣሽው ወይስ በሰው
@user-wx9wj8td3o
@user-wx9wj8td3o 4 жыл бұрын
በመጀመሪያ ስለም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ፍቅሪ ለውገኔ ቡዚት ይበልለችሁ uffff አስለቀሳችሁኝ ከኢትዮጵያ film ለቅሶ ከህንድ film ዘፈን አይጠፈም ከሜት ማበብ ውስጥ ነው ሀገራችን ትኑር ለዘላለም በስድት የለችሁ እግዚአብሔር ይጠቢቀችሁ
@user-vy6yo9pc6p
@user-vy6yo9pc6p 3 жыл бұрын
እእእእእፉፉፉፉፉፉፉፉፉ በጣም ነው የማሳዘነው ማልቅስ ፈልጌ ነበር በሰበቡ ዛሬ ወጣልኚ በዚህ ፊልም ለማንኛውም ስላማችሁ ብዜት የበልላችሁ ወድ የሀገሬ ልጆች🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@burtelaka5166
@burtelaka5166 4 жыл бұрын
ይገርማል በስድስት ሰዎች ተተዉኖ ያለቀ ፊልም
@user-mj3mg3gf3b
@user-mj3mg3gf3b 4 жыл бұрын
እስኪ እደኔ የሶደሬ ማስታወቂያየሠለቸዉ እፍፍፍፍ
@user-sj7gy7uz8g
@user-sj7gy7uz8g 4 жыл бұрын
በጣም ኣስተማሪና ወደ ውስጥክ እንድታይ የሚኣበረታታክ ፊልም ነው እናመሰግናለን እግዚኣብሄር ኣምላክ ችግርላይ ላሉ እና በሕማም ለሚሰቃዩ ይድረስላቸው ።
@user-ti5oz7lj4n
@user-ti5oz7lj4n 4 жыл бұрын
ሠላመ ክርስቶስ ከናተጋር ይሁን የ {KZbin} ቤተሰብ ያልሆናችሁ ሰብስክሪያብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ይሁኑ የምለቃቸውንመዝሙር መንፈሳዊ ትምህርቶች ይከታተሉ::
@user-vh5uz5ws5v
@user-vh5uz5ws5v 4 жыл бұрын
የሰሞኑን ፊልም ጨፍልቃቹ አንድ አታደረጉትም ከምትመላለሱ ብዙ ርቀት የለውም ታሪኩ 😒
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 4 жыл бұрын
ትክክል ስራ ሲያጡ ነው ድግግሞሽ ታሪክ
@zzzabate7275
@zzzabate7275 4 жыл бұрын
Kkkkkkk
@ethiopia6933
@ethiopia6933 4 жыл бұрын
ከከከከከ
@user-cp9pd8qf9e
@user-cp9pd8qf9e 4 жыл бұрын
😀😀😀😀
@ethiopia6933
@ethiopia6933 4 жыл бұрын
@@user-cp9pd8qf9e 👍😅😅😀
ሁለት ፍቅር - Ethiopian Movie Hulet Feker 2024 Full Length Ethiopan Film Hulet Fikir 2024 Hulet Feqer
1:33:56
3 wheeler new bike fitting
00:19
Ruhul Shorts
Рет қаралды 49 МЛН
Василиса наняла личного массажиста 😂 #shorts
00:22
Денис Кукояка
Рет қаралды 9 МЛН
Khóa ly biệt
01:00
Đào Nguyễn Ánh - Hữu Hưng
Рет қаралды 20 МЛН
81 ባለጊዜ 2 - Ethiopian Movie 81 Balegize Hulet 2020 Full Length Ethiopian Film Balegize 2, 2020
1:36:13
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 780 М.
የትንሣኤ መዝሙራት ስብስብ - Tinsae Mezmur Ethiopian Orthodox Tewahedo
34:15
Tebelma tube - ጠበልማ ቲዩብ
Рет қаралды 3,1 М.
ኤዶምያስ ሙሉ ፊልም Edomiyas full Ethiopian film 2019
1:46:56
ደስ ሲል   DES SIL Ethiopian Movie 2018
1:48:39
Arada Movies
Рет қаралды 2,5 МЛН
ጠይም ፍቅር - Ethiopian Movie Teyem Fikir 2020 Full Length Ethiopian Film Teyem Feker 2020
1:28:31
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 168 М.
Yeserge Leta (የሰርጌ ለታ!) NEW! Amharic Full Movie from DireTube 2016
1:23:34
Why didn’t Nika like my long and beautiful nails? #cat #cats
0:25
Princess Nika cat
Рет қаралды 126 МЛН
ХЕЧ БУЛМАСА МЕХНАТГА БИТТА ЛАЙК БОСИНГ
0:12
Муниса Азизжонова
Рет қаралды 6 МЛН
Luck Decides My Future Again 🍀🍀🍀 #katebrush #shorts
0:19
Kate Brush
Рет қаралды 7 МЛН
Жизнь КОМАРА (смешное видео, юмор, приколы, поржать)
0:59
Натурал Альбертович
Рет қаралды 2,7 МЛН
Blue🩵+Yellow💛=
0:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 50 МЛН