ስትሄድ ስከተላት - Ethiopian Movie Sethed Seketelat - 2019 ሙሉፊልም

  Рет қаралды 581,880

Arada Movies

Arada Movies

4 жыл бұрын

Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
Latest Ethiopian Trailers:
• Ethiopian Movie Trailer
Latest Full Ethiopian Movies:
• Ethiopian Movies

Пікірлер: 1 000
@user-wy8fo9vj8l
@user-wy8fo9vj8l 4 жыл бұрын
እናት አትሙቺ ኑሪልን አጎንብሰሽ ለእናቶችችን እድሜ እና ጣና ይስጣቸው ፍጣሪ አሜን😭😭😭
@merhi8895
@merhi8895 4 жыл бұрын
እረ እዉነት ነዉ እኔስ የእናት ስቃይ ለማየት በጣም ነዉ የምፈራዉ 😢😢😢😢😢😢 እንኳን እስከ ወዲያኛዉ ሂዳ ቤት ከሌለች እራሱ እምይዘዉ ነዉ ጠፍቶብኝ በር በሩን የማየዉ 😢😢😢 ዛሬ እንዲህ ልለያት አይ ስደት አይኑ ይጥፋ 😢😢😢😢
@user-sp7mp8zi7y
@user-sp7mp8zi7y 4 жыл бұрын
አሞንንን ያረብ
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 4 жыл бұрын
Ufffff ewenati belashal😭😭😭😭😭😔
@tadomoon4025
@tadomoon4025 4 жыл бұрын
ፍሬ ፍሬ ያንተው አፍቃሪ aman
@user-bq7zz7qg3m
@user-bq7zz7qg3m 4 жыл бұрын
@@merhi8895 ተመስገን ነው እናት ኮፒ የምትደርግ ብሆን ኮፒ አደርገያት ያለ እሷ የትም አልቀሳቀስም ኑበር
@sameykonjo9214
@sameykonjo9214 4 жыл бұрын
እናቱን የሚወድ እስኪ እንያችሁ እናት ለዘላለም ትኑር መከራ አይንካት
@habibamohammed6817
@habibamohammed6817 4 жыл бұрын
አሚን
@peterberhanu6778
@peterberhanu6778 4 жыл бұрын
አሜን
@stareyob392
@stareyob392 4 жыл бұрын
Amen
@sara543
@sara543 4 жыл бұрын
@@peterberhanu6778 አሜን
@user-ti3ni6df3r
@user-ti3ni6df3r 4 жыл бұрын
አሜን
@ahmedalmualla1296
@ahmedalmualla1296 4 жыл бұрын
በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ ህልማችን እውን ሁኖ ለ እምየ ኢትዮጵያ ያብቃን ❤
@emuzeleke2087
@emuzeleke2087 4 жыл бұрын
አሜን
@kdstaaa7628
@kdstaaa7628 4 жыл бұрын
Amen
@amria9574
@amria9574 4 жыл бұрын
አሜን
@onelove774
@onelove774 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen 💚💛❤
@safiam6524
@safiam6524 4 жыл бұрын
አሜንአሜንላይክግጩኛየምትሉውልጅችእባካችሁስለፉልሙውአስተያየትእናለሀገሪችንሰላምያሪግልንእንበልላይክምግምአደለምእሺ
@wollotube1
@wollotube1 4 жыл бұрын
*ዛሬ የታሪክ ቀን እነኳን ደስ ያለን እኛ የዚህ ታሪክ ልጆች በመሆናችን ደስታችን ወደር የለውም የሀገራችን ከፍታ የሚመኝ ላይክ* 🇪🇹🇪🇹
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ ደስ አለን
@user-vw5sp1wy7u
@user-vw5sp1wy7u 4 жыл бұрын
መን ተገኝ
@user-io9vd6cj8q
@user-io9vd6cj8q 4 жыл бұрын
A.lilah enkane abro dase alen
@seadahussen201
@seadahussen201 4 жыл бұрын
አንተ ልጅ ግን እማገባበት የለህም😜😜😜
@wollotube1
@wollotube1 4 жыл бұрын
@@seadahussen201 😂😂አንችስ
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 4 жыл бұрын
የመጪው ዘመን ፊት ናት መሪ፣ ዛሬ ዓለም ቢላት ኋላ ቀሪ። የመጀመሪዋ የኢትዮጵያ ሳተላይት የአዲስ ታሪክ ምዕራፍ ጅማሮ እንኳን ደስ አላችሁ፡፡ Congratulations! Ethiopia 💚💛❤
@mohammedakmel2858
@mohammedakmel2858 4 жыл бұрын
i love Ethiopia
@user-bi7pf1ly2t
@user-bi7pf1ly2t 4 жыл бұрын
ምንደነው ጥቅሙ ግን
@zahralama8064
@zahralama8064 4 жыл бұрын
Enkuan abro des alen
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 4 жыл бұрын
@@user-bi7pf1ly2t መሬት ላይ የሚደረገውን ነገር በሙሉ ተመልክታ መረጃ ታቀብላለች ነው የሚሉን። በሀገርኛ አባባል #አቃጣሪ እንደማለት ነው 😂
@user-cl4hp5qv4x
@user-cl4hp5qv4x 4 жыл бұрын
እንኮን ደስ አለን
@ziyadismail3700
@ziyadismail3700 4 жыл бұрын
ለእናት ክብረ ሲቴል እስኪ like
@lucykhalil3342
@lucykhalil3342 4 жыл бұрын
Asezagn
@lucykhalil3342
@lucykhalil3342 4 жыл бұрын
Asezsgn
@kkss2237
@kkss2237 4 жыл бұрын
enatun yemaywed yelem
@aliganeshiyegorawo1074
@aliganeshiyegorawo1074 4 жыл бұрын
አድስ ነው እንዴ በነገራችን ላይ ስለ ኢትዮጵያየ ደስ ብሎኛል እኳን ደስ አላቹ ስለፊልሙ ልየውና እኮምታለሁ
@tizta7097
@tizta7097 4 жыл бұрын
ዛሬ ደስ ብሎኛል ሀገሬ እድገትን 1 ብላለች ዋው አገራችንን ሠላም ፍቅር ብልፅግና ይስጥልን ፊልሙ አሪፍ ነው
@hanantube3049
@hanantube3049 4 жыл бұрын
ከፍ በይ ሀገሬ ከፍበይ ሀገሬ ከፍ በይ በለምለይ የንቺን ደስታ እንጂ ክፉሽን እንደለይ ውድ ነሽ ለኔ ከሁሉም በለይ ከልመዝ የበለጥሽ ክፉሽን እንደለይ ክብር ለኢትዮጵያ. ክብር ለኢትዮጵያ እውነት ዘሬ በጠም ደስ ብሎኘል ኢትዮጵያ ሁሌም ደስ ይበልሽ
@sarauae3435
@sarauae3435 2 жыл бұрын
ዘርየሚክድ ሠውሠው መሥሎአይታየኝም
@emuhabeshawit3779
@emuhabeshawit3779 4 жыл бұрын
አላህ ሆይ ሁሌም የእናቴን የሀገሬን የወገኔን ደስታና ፍቅር አሳየኝ
@user-qg2mz1ur3k
@user-qg2mz1ur3k 4 жыл бұрын
እሄን ጵሁፍ የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ብዝዝዝዝት አርጎ ይስጣችሁ ።ቅን ከሆናችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ ። (ሰው ለመርዳ የግድ ሀብታም መሆን አይጠበቅም ሰው መሆን በቂ ነው)
@gvrufsuc3329
@gvrufsuc3329 4 жыл бұрын
ሳህ
@pezapet411
@pezapet411 4 жыл бұрын
@@gvrufsuc3329 amen Amen Amennn
@sameykonjo9214
@sameykonjo9214 4 жыл бұрын
ክክክክ
@meymunabelay7229
@meymunabelay7229 4 жыл бұрын
አድርጌሻለው ውድ በቅንነት
@user-qg2mz1ur3k
@user-qg2mz1ur3k 4 жыл бұрын
Samey Konjo ምን ሚያስቅ ነገር ተባለ?
@fekirhaylu3068
@fekirhaylu3068 4 жыл бұрын
እውነተኛው የሀገራችን ላይፍ በዚህ ፊልም ላይ ይታየኛል በተለይ የአባትና እናት ካራክተሮች በጣም ያምራል
@hanahana9037
@hanahana9037 4 жыл бұрын
ስለ እናት ስቃይ ድካም ምን እደሆነችልን እናውቃለን ጭራሽ በፋልም እያሳያችውን እንኳን አታሳቁን በጌታ በጣም ነው እምወድሽ እማ
@kalkidanabaw4125
@kalkidanabaw4125 4 жыл бұрын
ታካልጂያለሽ እንዴ እና ፊልም ላይሰሩ ነው እነርሱ የሚሱሩትኮ ያለውንና የሚኖረውን ነገር ነው
@hayderkadeir6392
@hayderkadeir6392 4 жыл бұрын
የዛሬዋቀን እጅግ ደስ የሚልና የሚይልኮራ ስራ ነው የተሰራው እናት ሀገሬ እካዋን ደስ አለሽ እኔ ደስ ብሎኛል ከልቤ እስኪ እደኔ ደስ ያለው በላይ
@user-sv7rq6sf3y
@user-sv7rq6sf3y 4 жыл бұрын
እናቴ በጣም እወድሻለሁ ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይስጥሽ
@user-ej5pz8be7n
@user-ej5pz8be7n 4 жыл бұрын
እናት ሁሌም እናት ናት ደከመኝ ሰለቸኝ አመመኝ ሳትል ህመሟን ደብቃ ለልጆቿመስዋት ከፍላ የምታሳድክ እማዬ ሺ አመት ኑሪልኝ እወድሻልው እምዬ እናት በህይወት ያለው ልጅ ሁሉ የታደለ ነው ለናቶቻችን እረጅም እድሜ ይስጥልን
@soodasooda7285
@soodasooda7285 4 жыл бұрын
አሚንንን
@user-pz7ly8sx1f
@user-pz7ly8sx1f 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@user-xy3fz2uq3c
@user-xy3fz2uq3c 4 жыл бұрын
እንኳን ደሳላችው የገሬልጅች በአገራችን እድገት ደስ የለው እንደኔ ማነው♥️💚💛
@rahitube4102
@rahitube4102 4 жыл бұрын
እኔ ሳልሰማ አደገች እዴ
@familytube6745
@familytube6745 4 жыл бұрын
@user-xy3fz2uq3c
@user-xy3fz2uq3c 4 жыл бұрын
@@rahitube4102 ቆየች
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 4 жыл бұрын
@@rahitube4102 ክክ ክክክ እኔም ገርሞኝል
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 4 жыл бұрын
እኔ ስልስማ አድገች ማለት ነው
@rodasyemareyamlij4030
@rodasyemareyamlij4030 4 жыл бұрын
የትም አምጭው ዱቄቱን ፍጭው ነው እና ዛሬ የታሪክ ባለቤቶች ሁነናል እኛ ኢትዮጵያዊያን ኢትዮጵያን ከፍ ካላደረግናት ማንም ከፍ ሊያረጋት አይችልም እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ
@gelilasolomon9616
@gelilasolomon9616 4 жыл бұрын
We don't understand why you're happy 😁
@rodasyemareyamlij4030
@rodasyemareyamlij4030 4 жыл бұрын
@@gelilasolomon9616 ask ur self way u not. happy?
@gggyyy8570
@gggyyy8570 4 жыл бұрын
የትም ፍጭው ዱቄቱን አምጭው ነው
@rodasyemareyamlij4030
@rodasyemareyamlij4030 4 жыл бұрын
@@gggyyy8570 😂😂😂ሲጠፋብኝስ 😂😂😂
@ematube
@ematube 4 жыл бұрын
ክክክ ደግ አረግሽው ተረቱን ገለበሽው
@imandhd7835
@imandhd7835 4 жыл бұрын
ወይ አድሌን አዉጣዉ ወይ ሞቴን አድርሠዉ የሠዉ ሠራተኛ አታድርገኝ ለሠዉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ጏደኞቼ ከፋኝ መዳሜጋ ተጣልቸ ሠደበችኝ ድህነቴ ጨዋነቴን አረከሠዉ እና የኢቶጲያ ሠወች መቸነዉ እሚያልፍላችሁ ብላ ሀገሬን ሠደበችብኝ😭😭ግን መቸነዉ የሚያልፍልን እኔ አጥቤ በተኮሥኩት ልብሥ እየደመቀች አነጠፍኩት አልጋላይ እየተጋደመች የሠራሁትን ምግብ እየበላች ግን በማጣቴ ተሣለቀችብኝ እዉነት እሷንና እኔን የፈጠረን አንድ አይነት ጌታነዉ?እሥኪ ይሁን ከማልቀሥ በሥተቀር ምን አቅም አለኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-yz2ol5es1l
@user-yz2ol5es1l 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ኢንሻ አላህ ሁሉም ያልፍል መጥፎን ካልወጡት ደጉ አይገኝም ማሬ መቻል ነው አንዲ ቀን ሁሉም ያልፍል አትከፊ እህቴ ደግሞ ለነሱ ቦታ አትሺጫቼዉ ያለ እኛ እኮ እነሱ አይኖሩም እነኝህ ..ልሳደብ ነበር እነዚህ አላህ የርገማቼዉ እነሱም ሰደት የሚወጡበት ቀን አለ ኢንሻ አላህ አይዞሽ እሺ ዉዴ
@merhi8895
@merhi8895 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህት ማር የእነሱን መርዝ ነገር ከሰማሽማ ልብሽ ይቆስላል አትስሚያት እሽ 😢😢😢😢😢😢 እንዲያዉም ሲንቋቸዉ ነዉ የሚይሻላቸዉ እኔማ ስትናደድብኝ አጎራጉሬለሁ በአማረኛ ቅጥል ትላለች በታይ 😢😢😢
@missfanoos5796
@missfanoos5796 4 жыл бұрын
Ayziahi yene ehit hulum alafi new legizewu newu enji hulum and aynet nachewu semteshi endalsema zim beyat atnadeji erasshinm atguji eshi enat
@user-gc2zl1oc5s
@user-gc2zl1oc5s 4 жыл бұрын
ኧረ አይዞሽ ማር ሁሉም ነገር ለበጎ ነው
@user-by2fy4pm9k
@user-by2fy4pm9k 4 жыл бұрын
Iman Dhd አይዞሽ እማ ይነጋል 😭😭
@smartcorner745
@smartcorner745 4 жыл бұрын
የዛሬው ቀን ለገረችን ብሉም ለህዝባች ታላቅ ቀን ነው እንኳን ደሰ አላቹሁ አለን💚💛💖
@user-sp7mp8zi7y
@user-sp7mp8zi7y 4 жыл бұрын
እኳን አብሮ ደስ አለን
@munayemaryamlij1492
@munayemaryamlij1492 4 жыл бұрын
አዎ ዛሬ ደስ የሚል ዜና ሰምተናል በፖለቲካውም በኢኮኖሚውም መልካም ዜና ያሰማን........,
@user-bs2sx3ks2v
@user-bs2sx3ks2v 4 жыл бұрын
እናቱ የሚያከብር ዘላለም እግዚአብሄር ያክብረው እናት ክፉ አይንካት
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 4 жыл бұрын
ትክክለኛ አኗኗራችን የተንፀባረቀበት ምርጥ ፊልም👌💚💛❤ እርግጠኛ ነኝ ይሄ ፊልም የተሰራው በልማት ስም ህዝቡን ሳይበታትኑት ማህበራዊ ኑሮአችንን ሳያቃውሱት በፊት ነው 🙂
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 4 жыл бұрын
💚💛❤️ “ጥላቻውን ትተን ፣ መናናቁን ትተን ፣ መሰዳደብ ትተን - ምነው ብንፋቀር፣ ሁሉም ቅርብ ወራጅ ነው - ከፈጣሪ በቀር፤” 💚💛❤️
@tube965
@tube965 4 жыл бұрын
ትክክል
@Mamiye_alemey_21
@Mamiye_alemey_21 4 жыл бұрын
ልክ ነህ
@dagma5455
@dagma5455 4 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ የእናት ህመም አታሣየን ስለ እናቶቻችን እንጸልይ ስንቶቻችን ነን እናቶቻችን ያለ አባት ያሣጉን
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 4 жыл бұрын
የእናት ነገር መተኪያ የሌላት።። እማዬ ናፈክሽኝ 😭😭😭ሰው ግን እንዴት ተጨካክኖል።
@farah-jt2ud
@farah-jt2ud 4 жыл бұрын
በዚች ምድር ላይ ምንም አልፈልግ እናቴና አባቴን ብቻ ነው አደራ ያለነሱ ምንም አይሆንልኝ በስደት ላይ ነኝና የነሱን ክፉ መስማት ለኔ ሞት ነው
@abitube3078
@abitube3078 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ll1co3gh5o
@user-ll1co3gh5o 4 жыл бұрын
እረ ኮመንቶች እንዴት ነው ዛሬ ደስ የሚል ቀን ነው ትላላቹሁ እንኮን ደስ የሚል ቀን ሆነ ሁልግዜም ደስታ ይሁን
@user-sp7mp8zi7y
@user-sp7mp8zi7y 4 жыл бұрын
አሚን
@mohd200
@mohd200 4 жыл бұрын
ይይይይይ ስደት ግፉ
@user-vl2hw3gh1e
@user-vl2hw3gh1e 4 жыл бұрын
#እንኳን_ደስ_አለሽ_ኢትዮጵያዬ🇪🇹🇪🇹 "ተሳካ፣ ተከናወነ፣ ተፈፀመ!" 🇪🇹እንኳን ደስ አላችሁ የኢትዮጵያ ልጆች የመጀመሪያው ሳተላይታችን ከቻይና ወደ ጠፈር መጥቃለች! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hiwothabesha1503
@hiwothabesha1503 4 жыл бұрын
አቦ እናቶቻችን ሺ አመት ይኑሩ አሪፍ ነው
@user-oq3xb9xg3x
@user-oq3xb9xg3x 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እማይ ትንሽ ሲል እንጅት ይበላል ለእናቶቻችን እርጅም እድሜን ይስጥልን
@weletehiwetmesi1867
@weletehiwetmesi1867 4 жыл бұрын
ወይ ፊልም የኔ የሂወት ታሪክ ብፅፈው እባ የሚያራጭ ታይቶ የማይታወቅ ፊልም ይወጣው ነበር ከተወለድሁ ስደት እስከኖሩሁበት ድረስ ብቻ እግዚአብሄር ይመስገን
@mahitaiba8387
@mahitaiba8387 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ በጣም ያሳዝናል አደራ ፈጣሪየ የ እማየን ነገር አንተ ጠብቅልኝ 😭😭😭😭😭😭😭
@user-sh7ux2wp5f
@user-sh7ux2wp5f 4 жыл бұрын
ስህተት ሲሰራ ወጥቶ መቃወም ብቻ ሳይሆን እንዲህ ለሀገር ኩራት የሆነ ነገር መልካም ነገር ሲሰራ ማመስገን እንደ ሰው ሰውኛ እንደ ክርስትናም ተገቢ ነው። እናም ይህ እንዲሆን የረዳህን አምላክ መጀመሪያ ክብሩን አንተ ውሰድ በመቀጠል ይህ እንዲሆን የሰራችሁ ሁሉ ውድ ኢትዮጵያዊያን ምስጋና ይድረሳችሁ ሀገሬ ትንሳየሽን ያሳየኝ እንኩዋን ደስ አለን አሜን።
@yesasofa4174
@yesasofa4174 4 жыл бұрын
እንኩዋን ደና መጣችሁ 🙏 ዛሬ የደስታ ቀን ነው እንኩዋን ደስ አለሽ እማማ ኢትዮጵያ 💚💛❤️🙏እንዳማረብሽ ለዘላለም ኑሪልን ሀገሬ 🙏🙏🙏
@aishanuredin7435
@aishanuredin7435 4 жыл бұрын
ስላም ለሀገራችን ፍቅር ለወገኖቻችን❤❤😍😍
@asil4421
@asil4421 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ማማዬ በቅንነት ፎቶዬን ተጭነሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ
@user-mt3xe3xw1t
@user-mt3xe3xw1t 4 жыл бұрын
በጣም ያስለቅሳል##ያሳዝናል#ሰው በህይወት እያለ መረዳዳት መልካም ነው##እናት ክፉ አይንካት
@senaitabera2679
@senaitabera2679 4 жыл бұрын
እናት ክፉ አይካት አይኖ ጠፍቶ እግሯ ተቆርጦ አልጋላይ ተቀምጣ ትፈሻብቻ ይኑር አለሁ ማለቶ ብቻ በቂነዉ እናት አትሙት እናቴ የኔንም እድሜ ጨምሬ ብሰጥሽ ደስባለኝ
@leyuyeshiadane9360
@leyuyeshiadane9360 4 жыл бұрын
ዛሬ ደስ እሚል ቀን ነው የሃገሬ ልጆች እንኳን ደስ ያለን ኢትዮጵያ ሁሌም ከፍ ትበል የስደት ልጆቿን ትሰብስበን እስከመቼ ተሰድበን በሰው ሃገር ጎንበስ ቀና ብለን በሰራን ጩኸትና ስድብ ፈጣሪ ሆይ በቃችሁ በለን 😢😢
@MerryLove-oz2dl
@MerryLove-oz2dl 4 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ የኢትዮጵያ ልጆች congratulations Ethiopian hagere
@hnaahna2260
@hnaahna2260 4 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ አስተማሪ ድራማ ነው እናመሰግናለን እናት ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@ayoonylk4602
@ayoonylk4602 4 жыл бұрын
ሁሌ በምንሄድበት እና በንሰራው እሚከተለን ኣለ እና እናመስግን ተመስገን እንበል ቁል ኣልሃምዲላህ
@ematube
@ematube 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ያረቢ
@RobiRobi-by7yr
@RobiRobi-by7yr 4 жыл бұрын
የ እዮብ ኣድናቂ ነይ
@user-xy3fz2uq3c
@user-xy3fz2uq3c 4 жыл бұрын
እኔም♥️
@user-jt7gh5nb1i
@user-jt7gh5nb1i 4 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ ውድ የአገሬ ልጆች በጣም ደስስስስስስ ብሎኛል በአገሬ እኮራለሁ
@abusajidah3535
@abusajidah3535 4 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭
@user-ck3fy8ke1n
@user-ck3fy8ke1n 4 жыл бұрын
የሐገሬ ልጆች እናታችን ኢትዮጲያ በአለም ከፍ አለችልን እንኳን ደስ አለን ሊያልፍልን ነዉ መሰል መዳም ደህና ሰንብቺ
@cvf5013
@cvf5013 2 жыл бұрын
👍👍👍🇪🇹🇪🇹💪💪💪
@mihretmikias8060
@mihretmikias8060 4 жыл бұрын
ፊልሙ የተሰራ በዘጠናዎቹ ነው እዴ 😂😂ማለቴ እዮብ አውን ላይ ቁመቱ አቤቴን ደርሷል ማነው የእዩ አድናቂ😋😎😍
@user-mg4cj6xo6h
@user-mg4cj6xo6h 4 жыл бұрын
ውይይይ የናት ሞት ይከብዳል እማዬ የኔ እናት ማሜዬ ዘላለም ኑሪልኝ በጣም ናፍቃኝለች እግዚአብሔር አምላክ ላይነስጋ ያብቃን
@user-gh2vy7ll3o
@user-gh2vy7ll3o 4 жыл бұрын
እዮባ ውስጤ
@user-tc3iu2be8i
@user-tc3iu2be8i 4 жыл бұрын
ለእናትና አባቶቻችንን እረጅም እድሜ ይስጥልን
@maaziyerayaliji686
@maaziyerayaliji686 4 жыл бұрын
ደብሮኝ በርዶኝ ነበር 😢እስኪ ልዝናናበት አይቸ እኮመት አለሁ
@user-dp7cy9uc5k
@user-dp7cy9uc5k 4 жыл бұрын
ኮመትሽ እኮ ድጋሚ ደስስስስ አይለም
@djephi
@djephi 4 жыл бұрын
ውድ ኢትዮጵያዊያን እንካን ደስ አላችሁ 🇪🇹 እንደኔ ደስ ያላቹው እስኪ like ጉጩኝ
@alihamdulilah6475
@alihamdulilah6475 4 жыл бұрын
ስትሄድ ስከተላት የኛ የስደት ህይወት ከርዕሱ ይመሳሰላል ጊዜው ይሄዳል እኛም ስንከተለው ስንከተለው በቃ.....💔
@user-sg5qw4vh3o
@user-sg5qw4vh3o 4 жыл бұрын
ትክክል ህበጣም
@user-dv6cr9zb2x
@user-dv6cr9zb2x 4 жыл бұрын
ሳህ ማማየ
@soodasooda7285
@soodasooda7285 4 жыл бұрын
ሰህ
@user-wn4ro4os6u
@user-wn4ro4os6u 4 жыл бұрын
ውይ ዛሬ ደስ ብሎኛል ኢትዪጺያ ከፍ ስላለችልን ሁልግዜም ከፍ ብላ ትታይልን 🇪🇹💚💛❤
@meehh9264
@meehh9264 4 жыл бұрын
ውይይይይ አባት እናት ካላሰቃያችሁ ፊልም አይሰራም ማለት ነው እስኪ በፊልም ውስጥኳን ደስተኛ አደርጓቸው ውይይይ ፈጣሪን ሰለቸኝ የናትን ስቃዬ ማየት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢የናት ስቃይ ይበቃል
@habeshalove4349
@habeshalove4349 4 жыл бұрын
ወይኔ አንዱን አይተን ሳንጨርስ መልሰው ፊልም በቃ ብርቅየ የእምየ ኢትዮጵያ ልጆች እወዳቹዋለው በስደት አለም ላይ ያላቹም አገራችን እንደሌሎች አገር አድጋ ወዳገራችን መሬት በሰላም ያብቃን
@user-dv6cr9zb2x
@user-dv6cr9zb2x 4 жыл бұрын
አሚን
@yaseen419
@yaseen419 4 жыл бұрын
ኧረ ጉድ ይሄን ሰሞን ፊልም አበሽበሻችሁን ዋዉ እናመሰግናለን
@ebtsamenat7299
@ebtsamenat7299 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው ግን ደራሲዎች እናት መከራው ይብቃት አትሙት አትግደሏት በልጆችዋ ቀን ይውጣላት 😭😭😭😭😭 ስንት መሞት የለባቸው አሉ ።
@emuzeleke2087
@emuzeleke2087 4 жыл бұрын
ምን አሥጠላኝ ብዙ ገንዘብ የሚያስጠራ ነገር ሕክምና ለቤት መግዣ በቃ በአጠቃላይ የኑሮ ውድነት መሥማት መሮኛል የዛሬን ውሎዬን የማላቅ ከንቱ ሠው ነኝ ግን ነገን ሳስብ ያመኛል
@Master_ofElements
@Master_ofElements 4 жыл бұрын
አረ በጣም በሠራሽው ልክ እኮ ነው የሚወጣው
@user-vf4xj8eh7b
@user-vf4xj8eh7b 4 жыл бұрын
ለነገ ነገ ይጨነቅ የዛሬን በሰላም ከኖርሽ የነገን የነገ ባለቤት እግዚአብሔር ያውቃል በፀሎት በርቺ
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 4 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ሁሉ ነገር ይደብራል ግን "ነገን ለነገ ተይው" እግዚአብሔር ሁኑ ኑሩ እንዳለን ብቻ ስለምንኖር 💚💛❤
@AbdulRahman-gp4qr
@AbdulRahman-gp4qr 4 жыл бұрын
አሁንስ ሰብርክራይብ አድርጉኝ የሚል ሰው ነው ያስጠላኝ ስለፊልሙ ብቻ እናውራ እባካችሁ
@addis.g6448
@addis.g6448 4 жыл бұрын
ሀገሬ ኢትዮጵያ አኔኳን ደስ አለሽ(ቹ) የዛሬዋ ቀን ለሁላችንም በአንድነት በሀገረ ነን እንድንኮራና ለነገ መልካም ተስፈን እንዲታየን ያደረገን እለት ነው የመጀመሪያው የኢትዮጵያን ሳተላይት ጅማሬው መልካም ብስራት ነው። የኢትዮጵያ አምላክ እግዛሐቢሔር ሰሙ ይባረክ
@huaweiwhite382
@huaweiwhite382 4 жыл бұрын
ኮመንት ስፅፉ ግን ስለ ቤት ጣጣ ለምን ትኮምታላቹ በመሰረቱ ስለ ፊልሙ ደካማ እና ጠንካራ ጎን ሀሳብ መስጫ እንጂ ወሬ ማናፈሻ አይደለም
@user-hl3tb2gt7b
@user-hl3tb2gt7b 4 жыл бұрын
አችስ ስለፊልሙነው የፃፍሽው
@user-pv2ep8pc1v
@user-pv2ep8pc1v 4 жыл бұрын
ተፈጥሮ አቸዉ ነዉ
@asteraster6531
@asteraster6531 4 жыл бұрын
ምንአገባሽ
@rahmasaeed9322
@rahmasaeed9322 4 жыл бұрын
ፈጣሪ የእናቶቻችኝኝ ስቃይ አታሳየን😭😭😭😭ወላሂ እያለቀስኩ ነው ያየሁት
@fanswishafana400
@fanswishafana400 4 жыл бұрын
አለበት የ እናት ስቃይ እና ሃዘን ባታሳዩን እማ በ ህዮት እስካለዉ ደስታስህን እንጂ ሃዘንስህን አያሳየን GETA
@princesss7977
@princesss7977 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍ ፊልማቹ ሁሉ እናት መግደል ነው ግን ለምን እናት ለምን ትሞታለች እማዬ ያንቺ ክፉ ኣያሳየኝ ፈጣሪ 😢😢😢
@soreti3556
@soreti3556 4 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ ደስ ብሎኛል ሀገራችን ዛሬ ያሰማችን ዜና በጣም አሰደስቶኛል
@mamezenach1920
@mamezenach1920 4 жыл бұрын
ጋሽ ሰሌ በጣም ይመቹኛል ሰሞኑን ግን እንደ ማንዴላ በየ ፊልሙ በዝተዋል ረጅም እድሜና ጤና ለጋሽ ሰሌ
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
ከተለቀቀ ፊልም 38 ደቂቃ ነው ብዙም አልተቀደምኩም ልየው እና እኮሜንታለሁ መልካም ቆይታ
@Tube-tb5zy
@Tube-tb5zy 4 жыл бұрын
ሳተላቱ ስትወነጨፍ ምናለ ዘረኝነትንም ላይመለስ አብራችሁ ብትወነጭፉልን ጋይስ
@user-xi7oc2ie2o
@user-xi7oc2ie2o 4 жыл бұрын
yan konjo like nesh behon dessss yeli nber
@sahar470
@sahar470 4 жыл бұрын
በትክክል ቢለሽል
@user-cl4hp5qv4x
@user-cl4hp5qv4x 4 жыл бұрын
ልክነሽ
@user-mf6rv8pr6y
@user-mf6rv8pr6y 4 жыл бұрын
እርፍ ነበር
@user-qi9lh5mx9r
@user-qi9lh5mx9r 4 жыл бұрын
@@user-mf6rv8pr6y አሪፍ 🌹
@aselefechhabtamutube
@aselefechhabtamutube 4 жыл бұрын
ውድ ኢትዮጵያዊያን እንካን ደስ አላችሁ 🇪🇹
@mmmh7409
@mmmh7409 4 жыл бұрын
ሁሉም እንኳን ደስ አላቹ ይላል ምን አዲስ ነገረ አለ
@aselefechhabtamutube
@aselefechhabtamutube 4 жыл бұрын
@@mmmh7409 ኢትዮጵያ የራሱ ሳታላይት ልታመጣ ነው አላየሽም?
@mmmh7409
@mmmh7409 4 жыл бұрын
አለየሁም ሁለም ሰው ደስ ይላል እየለ ነው እኔግን ምንም አለቅም ሚሲኪን የጨው እቃ
@aselefechhabtamutube
@aselefechhabtamutube 4 жыл бұрын
@@mmmh7409 አይዞሽ ታያለሽ Biras Habesha Chainal Bilesh Search Argi Tayiwalesh
@mmmh7409
@mmmh7409 4 жыл бұрын
@@aselefechhabtamutube አሁን አየሁት አመሰግናለው
@user-kr3mp1et8j
@user-kr3mp1et8j 4 жыл бұрын
እናት ❤😍ብር ሆና እኔ ብበደድራት ዘላለም ብትኖር አበለ በከፍልላታ
@rehmetademkemeresaabagetey6735
@rehmetademkemeresaabagetey6735 4 жыл бұрын
እኔም
@user-sg3zx7me4y
@user-sg3zx7me4y 4 жыл бұрын
እማ ክፉ አይንካሽ እፍ በጣም ነው ተጨንቄ የጨረስኩት በስማም
@user-qg5xt4er2i
@user-qg5xt4er2i 4 жыл бұрын
እንኳን ድስ አላችሁ ውድች
@ethiomusic2711
@ethiomusic2711 4 жыл бұрын
congratulation for All of Ethiopian people እንኳን ለዚህ በቃሽ ሀገሬ Please.እስት ደስ ያለው LIKE ያርገኝህ
@adisshambel7510
@adisshambel7510 4 жыл бұрын
ይታያል ለጉድ እናንተ ልቀቁልን ብቻ ለማየቱ እኛ አለን
@neiymahabeshaweti6093
@neiymahabeshaweti6093 4 жыл бұрын
ክክክክ
@engdagold5124
@engdagold5124 4 жыл бұрын
ክክክክክቅ
@user-qi9lh5mx9r
@user-qi9lh5mx9r 4 жыл бұрын
ቅቅ
@barakatnaji576
@barakatnaji576 4 жыл бұрын
ኢቲዮጰያ ለዘላለም ትኑር በልጆቿ ተከባ በደስታ ና በሰላም በፍቅር ኑሪልኝ እናቴ❤❤❤❤💋🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
@miracletube-cc9jq
@miracletube-cc9jq 2 ай бұрын
እንደ ኢትዮጵያውያን እናት ግን ልጁን የሚወድ አለ ብዬ አላስብም ፍቅራቸው ያስለቅሳል
@tmijeerylove7800
@tmijeerylove7800 4 жыл бұрын
*Eyobe yemiwed like me please*
@user-eq2tm2ql2o
@user-eq2tm2ql2o 4 жыл бұрын
ሄወቴም ፊልም ሁኖብኞል እስኪ የሆነበት ላይክ ይጫን
@nebratnigatu2819
@nebratnigatu2819 4 жыл бұрын
ያቺ ፊልም ልሆናል የኔ ደሞ ተኰታታይ ድራማ ነው አሁን ጨረስኩ ስል ሌላ ታሪክ ይቀጥላል
@aillaill9989
@aillaill9989 4 жыл бұрын
ሠውእኮ
@makizewdu6486
@makizewdu6486 4 жыл бұрын
Mamatiii ayzosh
@dianawelu6886
@dianawelu6886 3 жыл бұрын
Enem endezaw
@user-eq2tm2ql2o
@user-eq2tm2ql2o 3 жыл бұрын
@@nebratnigatu2819 የኔም ተከታታይ ሁኖል አሁንስ
@user-me5rt6oi7j
@user-me5rt6oi7j 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ከፊልሙ ጋር አብሮ የሚሄደውን ክላሲካል መቀነሳችሁ ሀሪፍ ነው ሳችት ነው እሚረገው
@Titay2348
@Titay2348 4 жыл бұрын
የራሴን የሕይወት ታሪክ ብፅፍ ምርጥ ፊለም ይወጣዋል በቃ ትችላላቹ ቃላት የለኝም
@aselefechhabtamutube
@aselefechhabtamutube 4 жыл бұрын
ሁላችሁም ሰላማችሁ እንደ ሰማይ ኩዋክብት እንደ ምድር አሸዋ ይብዛላችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በቅንነት #ሳብስክራብ# አድርጉኝ
@ahmedalmualla1296
@ahmedalmualla1296 4 жыл бұрын
😋ሰብስክራይብ አደረኩሽ
@aselefechhabtamutube
@aselefechhabtamutube 4 жыл бұрын
@@ahmedalmualla1296 😍
@mesimykinig4367
@mesimykinig4367 4 жыл бұрын
@@aselefechhabtamutube እሽ አደረኩሽ አንችም አድርጊኝ ማል
@mesimykinig4367
@mesimykinig4367 4 жыл бұрын
@@ahmedalmualla1296 ስብ አድርጊኝ ገኒ እኔም
@aselefechhabtamutube
@aselefechhabtamutube 4 жыл бұрын
@@mesimykinig4367 Eshi Amesegnalew Konjo
@user-vv8xs1yo5e
@user-vv8xs1yo5e 4 жыл бұрын
አረ ጋደኞቼ ዱአ አርጉልኝ በስደት በሽታ በጣም ነው የሚከብደው
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 4 жыл бұрын
እግዚብሄር ይማርሽ
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህት ፈጣሪ ይማርሽ
@samri9788
@samri9788 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ እህት
@emaneshtu4427
@emaneshtu4427 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይማርሽ
@mamaf1225
@mamaf1225 4 жыл бұрын
አላህ ያሽርሽ
@user-oy5rk7kb8u
@user-oy5rk7kb8u 4 жыл бұрын
ዋውው አሪፍ ነው ኣምላክየ ሆይ የናቶችን ስቃይ ኣታሳየን አድሜ ለናቶቻችን 🤲🤲🤲
@gggyyy8570
@gggyyy8570 4 жыл бұрын
አይ ወንዶች አሸሸ ገዳሜው ላይ ልጅ ሲመጣ ለመካድም አንደኛ እንደው ምንይሻላችሗል
@user-xi1td5yk8w
@user-xi1td5yk8w 4 жыл бұрын
እናት ክፉ አይንካት
@brightnation7403
@brightnation7403 4 жыл бұрын
amen amen
@bouchrabaghdadi2504
@bouchrabaghdadi2504 4 жыл бұрын
በቤሂሩት ስራ ጠፋ ሰላም የለም መልካም ተመኙልን
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 4 жыл бұрын
እግዚብሄር ይርዳችሁ
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 4 жыл бұрын
አይዟችሁ
@samrawittadu9111
@samrawittadu9111 4 жыл бұрын
ፈጣሪ አለ አይዞሽ
@user-yx2vd2pt9s
@user-yx2vd2pt9s 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@bekeludechassa2942
@bekeludechassa2942 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጥላ ከለላ ይውንላችሁ
@ethioafarson6648
@ethioafarson6648 4 жыл бұрын
Wonderful Always the best Ethiopian movies
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 4 жыл бұрын
ስለሞን እዮቤ ስውዳችሁ ምርጥ አስተማረ ፈልም ነው እማ ሺ አመት ኑረልኝ ሲከፋሽ አልውድም
@user-fh6zu2mm2i
@user-fh6zu2mm2i 4 жыл бұрын
ሀገሬ ትልቅ ነበርሽ ትልቅም ትሆኛለሽ
@merifkrgedelyigbaabo9916
@merifkrgedelyigbaabo9916 4 жыл бұрын
ዛሬ በጣም ደሰሰሰሰ ብሎኛል ሀገሬ ኢትዮጵያ ወደ ሰማይ ከከፍፍፍፍፍፍ ብላ ታየችልኝ 💚💛❤
@user-do8ft7iq5z
@user-do8ft7iq5z 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነው ያላያቹ ካላቹ እዩት እውነት አንደኛ ልብ የሚነካ ፊልም👏👏👏👏👏👌👌💯💯💯
@kibenashbekele6257
@kibenashbekele6257 4 жыл бұрын
ወንድምዩ አንዳንድ ወንዱች ለናቱቻችን እንደዚህ ሲሁኖ ኡኡኡኡኡ የሚስውማኝን መግለፅ አልችልም
@fekirhaylu3068
@fekirhaylu3068 4 жыл бұрын
Congregation ሀገሬ💚💛❤
@maaziyerayaliji686
@maaziyerayaliji686 4 жыл бұрын
በሀገረችን እደገት ደስ ያለው ማነው 😍😍
@user-cc4gc9kw2f
@user-cc4gc9kw2f 4 жыл бұрын
ሁላችንንም
@adenhabeshawit7767
@adenhabeshawit7767 4 жыл бұрын
ከዚህም በላይ ትደግልን አቦ ድህነት ሰለቸን
@tsadikmamo7102
@tsadikmamo7102 4 жыл бұрын
እኔ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላቸው ጓደኞች
@user-vv8xs1yo5e
@user-vv8xs1yo5e 4 жыл бұрын
ምን ተገይቶ ነው
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 4 жыл бұрын
እኳንደስ ያላችሁ ደሰ ብሎኛል አገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን ከነህዝቦቿ አሜን አሜን አሜን
@stealameakonnen7796
@stealameakonnen7796 4 жыл бұрын
ዛሬ ገና ትክክለኛ የኢትዮጵያ ፊልም አየው ይህን ነው ሚመስለው ያብዛኛው ኑሮ
@eyu9550
@eyu9550 4 жыл бұрын
ዛሬ ድሰ ብሎኝል እንኳን ድሰ አላችሁ የሀገር ልጃች
@sabaabraham5551
@sabaabraham5551 4 жыл бұрын
Betam aref new gen bezu gizi lemn enat lay mekra endmtbzu alwkem yechn nger astkaklu destachwn becha new mayt emnflgew..
@user-yw7qx6in3x
@user-yw7qx6in3x 4 жыл бұрын
ሠላም ኢትዬጲያውያን ለክ እንደ ሣተላይቷ ኑሯችንም እድገትም ወደላይ ይጠቅልን በስደት ያላቹ እህት ወድሞቸ ቸሩ መድህኒያለም ይጠብቃቹ ክፉ አያሠማቹ
@user-iw8jk4eq5i
@user-iw8jk4eq5i 4 жыл бұрын
ዋውውው ኢትዮጵያዬ 🇨🇬ምጊዜም ከፍ በይልን ፍቅር ሰላም መተሳሰብ ለማማ ኢትዮጵያ 🇨🇬 🇨🇬❤ ።
@Tg-ym8ec
@Tg-ym8ec 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ እናት ክፉ አይንካት😭😭😭😭😭
ሁለት ፍቅር - Ethiopian Movie Hulet Fikir 2019 Full Length Ethipian Film Hulet Feker 2019
1:34:20
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 508 М.
A pack of chips with a surprise 🤣😍❤️ #demariki
00:14
Demariki
Рет қаралды 41 МЛН
Универ. 10 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:04:59
Комедии 2023
Рет қаралды 1,9 МЛН
UFC Vegas 93 : Алмабаев VS Джонсон
02:01
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 201 М.
⬅️🤔➡️
00:31
Celine Dept
Рет қаралды 37 МЛН
እድሜ ለሴት Ethiopian Movie Edme Leset - 2019 ሙሉፊልም
1:26:58
መንሱት ሙሉ ፊልም Mensut full Ethiopian Movie 2022
1:35:43
ለፍቅር ብዬ - Ethiopian Movie Lefeker Beye 2020 Full Length Ethiopian Film Lefikir Biye 2020
1:30:46
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 604 М.
መሃን ሙሉ ፊልም - Mehan Full Ethiopian Film 2023
1:27:13
Blata Media
Рет қаралды 309 М.
Bilatena (Ethiopian film 2017)
1:44:05
Addis Films
Рет қаралды 587 М.
ሀገርሽ ሀገሬ - Hageresh Hagere - Ethiopian Movie  2019
1:24:51
አዔ ማንዴላ - Atse Mandela Ethiopian Movie 2017
3:45:03
Arada Movies
Рет қаралды 2,7 МЛН
መልከኞቹ -  Ethiopian Movie Melkegnochu - 2019 ሙሉፊልም
1:27:36
Кашель на экзамене 😂 #shorts
0:40
Julia Fun
Рет қаралды 963 М.
Tom sings spit flames after eat spicy chilly emoji
0:23
Tom Sings
Рет қаралды 2,9 МЛН
9999 iq guy 😱 @fash
0:11
Tie
Рет қаралды 17 МЛН
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
0:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 2,9 МЛН