ሁለት አይነት ቁርስ

  Рет қаралды 16,660

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

ሁለት አይነት ቁርስ በአጃ እና በተልባ በመደባለቅ የተሰራ ሲሆን ለጤና ያለው ጥቅም በጣም ልዩ ነው
ጨጨብሳው እንደ ገልጸኩት ብዙ ዝይት አያስፈልገውም ባጠቃላይ በጣም ልዩ ነው ፤
እንደ ሁሌው ስሩ ሞክሩ ብሉ እንደ ሁሌው

Пікірлер: 60
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ ወዳጆቼ ቪዲዮውን ላይክ እያረጋችሁ ምክንያቱም ላይክ ለእይታው አስተዋጾ ስለሚያረግ!!❤❤❤
@weyneshetfente4820
@weyneshetfente4820 7 ай бұрын
በጣም ትጉ እና አርትስቴክ ነሽ እድሜ ላንች ብዙ ተማርኩ ዘመንሽ ይበርክት
@zenatzenat1766
@zenatzenat1766 7 ай бұрын
ጀግኒት በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@nguseamde8680
@nguseamde8680 7 ай бұрын
ዋው አስጎመጀሽኝ
@peacelove4778
@peacelove4778 7 ай бұрын
እንደተለመደው ያስደምመኛል ሙያሽ እንዲሁም ንፅህናውን የተበቀ ከአሪፍ ፈፈገግታሽ ጋር 😘😘😘😘👌
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 7 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ ይህን ሁሉ ምግብ እየሰራሽ አትወፍሪም ደስ የሚል ሰውነት ነው ያለሽ ❤ እኔ እራሴ የምሰራውን ምግብ ስለምወድ ያወፍረኛል በጣም ጤነኛ የሚባል ብበላም በአርባ ፆምም አንዴ በልቸ እየወፈርኩ ስለሆነ እስኪ የሰራሽውን እሞክራለሁ አድናቂሽ ነኝ
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 7 ай бұрын
እኔም
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 7 ай бұрын
Welcome back Melly Thank you for sharing!
@AA-mj4tj
@AA-mj4tj 7 ай бұрын
በጣም አድንቂሽ ነኝ የምትሰሪያቸው ምግቦች በተለያዩ ጊዜ ለጤና ጥሩ ናቸው
@konjittakele6135
@konjittakele6135 7 ай бұрын
ሜሊ በጣም ፍቅር ነሽ እድሜ ከጤና ይሥጥልን❤❤❤😅😅😅
@astertube5406
@astertube5406 7 ай бұрын
ለጤና በጣም ቆንጆ ነው
@haymanotworku1746
@haymanotworku1746 7 ай бұрын
እህቴ ሜሊ በጣም ግሩም ነው። ግን ያንን ጥሩ ዘመን አስታወሺኝ ሽሮውን ዶሮ እንዳይበላው ጠብቁ የተባልንበትንመልካም የሆነ ዘመንን አስታወሺኝ ተመልሶ ቢመጣ
@tedjitucomolet9719
@tedjitucomolet9719 7 ай бұрын
ጤናማ ምግብ🙏🙏🥰
@birhanebelay9186
@birhanebelay9186 7 ай бұрын
ጎበዝ ባለሙያ
@samirawitgobaze4945
@samirawitgobaze4945 7 ай бұрын
❤❤❤ታደለሽ ጉበዝንሽ እናመሰግናለን
@jerryzeleke6447
@jerryzeleke6447 7 ай бұрын
U are doing a great job. And u are so creative. I am learning a lot. God bless u. Milly
@haimmanotwoldekidan447
@haimmanotwoldekidan447 7 ай бұрын
Love this recipe I can't wait to try it Healthy recipe thanks love ❤
@teshagebeyehu5936
@teshagebeyehu5936 7 ай бұрын
ቅመም ነሽ እኮ እጅሽ ይባረክ
@astuberhanu1782
@astuberhanu1782 7 ай бұрын
you are the best thank you
@salemdesta5248
@salemdesta5248 7 ай бұрын
በጣም ጤናማ ምግብ ❤ ከባለሞያ ሴት የተገኝ 👋🏾👋🏾👋🏾🙌🏽
@woine123
@woine123 7 ай бұрын
ሜልዬ ወፎቹን የምታባርረው ልጅ ቆንጆ ናት!❤ እቃ እቃ በደምብ ተጫውተሽ ነው ያደግሽው ጎበዝ!
@eskatube3056
@eskatube3056 7 ай бұрын
betelbaw bota selit madreg snchilim Meluye le chechebsaw? tebareki.
@nanigebru6212
@nanigebru6212 7 ай бұрын
እንዴት ጤና የሆነ ነው ያሳየሽን ተባረኪ ሜሊዬ ❤🎉🌹🌹❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
አሜን ኒናዬ
@millionyohans6737
@millionyohans6737 7 ай бұрын
I love your work and creativity. Thank you ❤😊
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
Thank you! Cheers!
@tigistyehuala9716
@tigistyehuala9716 7 ай бұрын
ምንጊዜም አድናቂሽና አክባሪሽ ነኝ በጣም ስጠብቀው የነበረው ነው ክብረት ይስጥልኝ ❤❤❤
@lemlemberhe1005
@lemlemberhe1005 7 ай бұрын
አምላኽ ይባርሽ🌹🌹🌹
@tigistfikade892
@tigistfikade892 7 ай бұрын
You are very creative Thank you ❤
@amensam
@amensam 7 ай бұрын
Hulu negerish yamare Egziyabher ahunim abzito kef yaderegish kebetesebishga. I am always looking forward to your videos. I can not wait to make this. I use telba chia seed daily. Thank you!!! ♥️
@yoditabraha215
@yoditabraha215 7 ай бұрын
You are the best I learn so many things from you .thank you so much.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
You are so welcome
@selamworku2873
@selamworku2873 7 ай бұрын
betam yamiral ! can i use ye aja duket?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
አዎ
@fetikedir
@fetikedir 7 ай бұрын
መልክ ስጠኝ ሙያ ከሜሉ❤❤❤❤
@elleniafework9926
@elleniafework9926 7 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@yoditabraha215
@yoditabraha215 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@feqer-vr7hf
@feqer-vr7hf 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@AmsaleWorkneh
@AmsaleWorkneh 7 ай бұрын
ሜሊዬ:የባለሙያ:ቁንጮ:ነሽ::ቤተስቦችሽ:በተለይ: እናትሽ:ይባረኩ::❤
@yalemzeleke
@yalemzeleke 7 ай бұрын
thank you 🎉🎉🎉
@bettyalmaz6154
@bettyalmaz6154 7 ай бұрын
Mama SITA timechignalesh 😘
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 7 ай бұрын
የማቁላያ ቅመም እና መከለሻ ምንድነዉ ልዩነቱ😮
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
የማቁላያ ቅመም ቀይ ሽንኩርት ከአብሽ ጋር ተፈጭቶ ነው መከለሻ ደግሞ 7የተለያዩ ቀመሞች ተደባልቀው ነው የሚዘጋጀው
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 7 ай бұрын
@@Mellyspicetv አመሰግናለዉ ሜሉዬ
@mogusger9500
@mogusger9500 7 ай бұрын
Melly ... can you suggest a good low carbohydrates breakfast lunch dinner for people suffering from diabetes..thanks..like your Shaw..
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
እሺ ....I will
@hannaatena7844
@hannaatena7844 7 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@senaittemamo2807
@senaittemamo2807 7 ай бұрын
ከልብ፣ባለሞያ፣ነሽ።እንዴት፣እንደምወድሽ❤❤❤❤❤
@asqualreda84
@asqualreda84 7 ай бұрын
Sitiseri nbs sitasreji nbs ❤
@fevenjackson3964
@fevenjackson3964 7 ай бұрын
Melluye please let me know how you lost your weight after you eat all this delicious food ,you never gained weight, please let me know thanks
@HawaiKani
@HawaiKani 7 ай бұрын
🥰💋💋💋💋💋💔💔👍
@le1785
@le1785 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
ሊሊዬ አመሰግናለሁ ሁሌም አብረሽኝ ስለሆንሽ
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@HawaiKani
@HawaiKani 7 ай бұрын
🥰💋💋💋💋💋💔💔👍
@asnakchweldkidan7977
@asnakchweldkidan7977 7 ай бұрын
❤❤️❤️
@fghebretinsai8913
@fghebretinsai8913 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@merimeri3117
@merimeri3117 7 ай бұрын
❤❤❤❤
የሳምንት ምግብ አሰራር
25:29
Melly spice tv
Рет қаралды 32 М.
ልዩና የሚጣፍጥ የአነባበሮ አሰራር
21:02
Melly spice tv
Рет қаралды 7 М.
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 18 МЛН
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
LeoNata Family
Рет қаралды 41 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 9 МЛН
ወገብ ለመጠገን ቆንጆ ቁርስ
13:47
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 69 М.
እዮብ እና ረዱ በጥያቄ እና መልስ ውስጥ ሌላ ታሪክ ውስጥ ገቡ
16:41
7 መፍትሄዎች ቆንጆ   ዶሮ ወጥ ለመስራት
26:32
Melly spice tv
Рет қаралды 46 М.
ቅዳሜ ሰርተን የበላነው
24:55
Melly spice tv
Рет қаралды 25 М.
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 18 МЛН