Рет қаралды 138,376
“የሕይወት ምንጭ ከአንተ ዘንድ ነውና፤ በብርሃንህም ብርሃንን እናያለን።
መዝሙር 36:9
“For with you is the fountain of life; in your light we see light.”
Psalms 36:9
በብርሃንህ
የህይወት ምንጭ ከአንተ ዘንድ ነውና
ነፍሳችንን አረስርሷልና
በብርሃንህ ብርሃንህን እናያለን | 4× |
ስለሀጥያታችን በመስቀል ተሰቅለህ
እዳችንን ሁሉ በደምህ ከፍለህ
ሙታን ለነበርነው ህይወትን ሰጠኸን
የመንግስትህ ወራሾች አደረከን
የህይወት ምንጭ ከአንተ ዘንድ ነውና
ጸጋህ በእምነት አድኖናልና
በብርሃንህ ብርሃንህን እናያለን | 4× |
ብርሃንህ ጨለማውን ገፎአል
ብርሃንህ እንቅፋቱን ገልጦአል
ብርሃንህ ወደ ህይወት መርቶናል
ከጥፋት ታድጐናል
በብርሃንህ ብርሃንህን እናያለን
------------------
“አሁን የምናየው በመስተዋት ውስጥ እንደሚታይ በድንግዝግዝ ነው፤ በዚያን ጊዜ ግን ፊት ለፊት እናያለን። አሁን የማውቀው በከፊል ነው፤ በዚያን ጊዜ እኔ ራሴ ሙሉ በሙሉ የታወቅሁትን ያህል ዐውቃለሁ።”
1 ቆሮንቶስ 13:12
“Now we see things imperfectly, like puzzling reflections in a mirror, but then we will see everything with perfect clarity. All that I know now is partial and incomplete, but then I will know everything completely, just as God now knows me completely.”
1 Corinthians 13:12
Follow us
Facebook : / kenessa-and-solomon-bu...
Instagram : / kenessaandsolomon