ለጤና መዳኒት የሆኑ ቅመሞች ናቸው❗️//I make tasty and healthy spices

  Рет қаралды 27,286

Meski Tube

Meski Tube

Күн бұрын

Today we’re gonna make homemade Halsey spices for food #health #food #ethiopia #yummy

Пікірлер: 132
@meskitube16
@meskitube16 2 күн бұрын
የተጠቀምኳቸው ቅመሞች:- * Garlic * Cinnamon stick * Cardamom * Coriander * Clove * Black Caraway * Cumin * Black Pepper * Anise * Rosemary * whole allspice * Korerima * Long paper * bishops weed or ajwain ❤❤❤ stay healthy
@shemimamusa6709
@shemimamusa6709 Күн бұрын
Thank You
@senaithailu5415
@senaithailu5415 2 күн бұрын
መስክዬ የኔ ባለሞያ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነሽ የልጅ አዋቂ❤ በአሁን ሰአት ቅመማቅመም መድሀኒት እየሆነ ነው የናቶቻችንን ሞያ ትተን ነው የበሽታ ናዳ የሚወርድብን ከቻልሽ የቅመሞችን አይነት ብትፅፊልኝ ማዘጋጀት እፈልጋለሁ❤❤❤❤❤ካላስቸገርኩሽ ብቻ።
@meskitube16
@meskitube16 2 күн бұрын
የተጠቀምኳቸው ቅመሞች:- * Garlic * Cinnamon stick * Cardamom * Coriander * Clove * Black Caraway * Cumin * Black Pepper * Anise * Rosemary * whole allspice * Korerima * Long paper * bishops weed or ajwain ❤❤❤ stay healthy
@bebimadina8686
@bebimadina8686 2 күн бұрын
ዋው መስኪዬ ሁሉም በጣም ደስ ይላል ፣የናይላዬን እቃዎች ወድጃቸዋለሁ መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንላት የኔ ውድ
@Ethioenate
@Ethioenate 3 күн бұрын
ሰላም ሰላም መስኪ እንዴት ነሽልን እንኳን ለ ኢትዮጵያ አዲስ አመት አደረሰሽ
@tigesttigest75
@tigesttigest75 2 күн бұрын
መስኪአንቺ እንቁ ኢትዮጵያዊ ነሽ እግዚአብሔር ዘርሽን ይባረክ 🙏❤️ናይላ ናታን ሰላም ናቸው ሳሚልኝ በጣም ነው እምወድሽ እና እግዚአብሔር ቢፈቅድ ኢትዮጵያ ስትሄጂ ባገኝሽ ደስ ይለኛል በተረፈ ናይላ &ናታንን ሳምልኝ ❤️❤️❤️
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 күн бұрын
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይስጥልን ቆንጆ ሞያ ነው እናም ቀሚስ ይልመድብሽ ያምርብሻል መስኪዬ አክባሪሽ ነኝ
@achamyalish9593
@achamyalish9593 2 күн бұрын
ዋውውው በጣም ጎበዝ እኔም ልክ እንዳንቺ ነው የምሰራው❤❤❤❤❤❤❤
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 3 күн бұрын
እናመሠግናለን በርቺ መሲ ባለሙያ ነሽ
@nohamin9035
@nohamin9035 2 күн бұрын
WOW😍😍😍 kimem ,,,, Gin meskiye kimemochn lebchachew bifechu ayshalum. b/c ende aynetachw yeminetekemew meten yileyayal silehone...
@saranora6393
@saranora6393 Күн бұрын
meski yeni konjo banchi mknyat tegurie adege betam amesegnalew
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 2 күн бұрын
Amazing ❤❤❤
@meazaseyfu580
@meazaseyfu580 Күн бұрын
ጨዋ ሁሌ ባህሪሽ ማይቀየር ሥራትሽ ደስ ስቲ 😘😘
@toyebaibrahim2384
@toyebaibrahim2384 3 күн бұрын
Meskiye edet neshi enamesegnalen selehulum neger kechalshi adade edezih yalu negerochin btasayn mknyatum kelal bimeslm aseraru yehulum sewu yleyayal ena kelel Yale meged new abso wuchi lemnnor gze ykotbal ena kagerachin mgb aserar wuchi adadun aserar anakewum ena adade yenesunm ager aserar arif protein yalewun mgb aserar mawek efelgalen kechalshi selamshi bzt ybelln yene kojo❤
@ZahraAhmad-m4u
@ZahraAhmad-m4u 3 күн бұрын
Masha allaah tabarak allaah 🎉🎉
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 2 күн бұрын
እጅሽ ይባረክ መስኪዬ 😊
@GenetWolderufael-kr5zc
@GenetWolderufael-kr5zc 2 күн бұрын
ተባረኪ መስኪዬ እድሜ ከጤና ይጨምርልሽ
@elshua9530
@elshua9530 2 күн бұрын
Thanks for the food n kimem contents 😊😊❤❤❤❤
@Ete-em8bt
@Ete-em8bt 2 күн бұрын
እንዴት ያምራል?
@hiruttsegaye8933
@hiruttsegaye8933 2 күн бұрын
Well done meski.
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 2 күн бұрын
ቀሚሱ አምሮብሻል መስኪ :: በጣም አራፍ አሁን እኮ ስው ወደ ኸርቫል እየተመለስ ነው:: ሌላው ግቢሽ አሪፍ ስለሆነ ጤና አዳም እና የስጋ መጥበሻ (ሮዝ መሪ) በጋ ሊወጣ ሲል መትከል አለብሽ ::
@melay222
@melay222 2 күн бұрын
በጣም ምርጥ ሰው ነሽ ተባረኪ
@saragetachew-w2d
@saragetachew-w2d 3 күн бұрын
መስኪዬ ❤
@dodopopo3605
@dodopopo3605 3 күн бұрын
maskiye baxam ergit yalishi set nesh enwodishalen❤❤❤❤❤❤❤
@tetr4232
@tetr4232 2 күн бұрын
እርድ ብታረጊበት ኑሮ ለከለር ዋው
@tewabuam9315
@tewabuam9315 Күн бұрын
በጣም ባለሞያ ነሽ እሕታችን እጅሽ ይባረክ ሥሙን በዝርዝር ብትፅፊልን?እና እንደመከለሻ ነው ወይሥ ለሁሉም ምግብ አሠራር ነው የምንጠቀመው?
@hahahajaj2782
@hahahajaj2782 2 күн бұрын
መስኪየ በጣም አምሮብሻል ቀነሽ❤❤❤❤❤❤❤በጣም ነው ምወድሽ❤❤❤❤❤
@seyatube5967
@seyatube5967 2 күн бұрын
ውይ ይች እሳት የሆነች ልጅ❤ ወይኔ ባሉዋ ታድሎ😍 ኢትዮጵያዊ ወንድ ነበር ሊያገባት የሚገባው አመለአጠች ወይኔ😍
@ጌታዬንፁህልብስጠኝ
@ጌታዬንፁህልብስጠኝ 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥን ይህ እደመከለሻ ነው ውይስ ሁሉም ነገር ላይ ነው የሚጨምረው
@BanchayehuGuade-py2hq
@BanchayehuGuade-py2hq Күн бұрын
መስየ እናመሰግናለን በቀጣይ የቅቤ አነጣጠር አሳይን ምን አይነት ቀመሞችን ስት አይነት ቅመሞችኔ እደምንጠቀም ግን ቻሌጁ እዳለ ሁኖ 😍😍😍
@Gaur-df7zp
@Gaur-df7zp 3 күн бұрын
መስኪየ እኳደህናመጣሽ❤❤❤❤🎉
@Etiop-fu4ip
@Etiop-fu4ip Күн бұрын
መስኪ አንች መልካም ሴት በጣም ነው የምንውድሽ ሁሉ ነግር ከእውንት ስለምትስ
@degesewbezza7465
@degesewbezza7465 3 күн бұрын
የሲት. ,ቆጮ❤❤❤የኔውድ. ጎበዝ😮❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉
@kababash5554
@kababash5554 3 күн бұрын
❤❤❤❤ indeti inde miwodishi masiki nurilini❤❤
@salamasalama3342
@salamasalama3342 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤ጎበዝ መስክ 🎉🎉🎉
@Madam-zp7jf
@Madam-zp7jf 2 күн бұрын
እናመሠግናል. መሥኪየ❤❤
@znashchebero3313
@znashchebero3313 2 күн бұрын
Yatklt maji dukatun sriln❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tetr4232
@tetr4232 2 күн бұрын
መሲየ ኮረሚማውንኮ ሁሉንም ብታረጊው በጣም አሪፍ ነው ወጥ ያጣፍጣል
@meskitube16
@meskitube16 2 күн бұрын
ይበዛል ብዬ ፈራው ጠንካራ ጣእም ስላለው
@jannatasifat3931
@jannatasifat3931 2 күн бұрын
ሰላምነዉ መስኪየ ትላትና ትለቃያለሽ ብየ ስጠብቅነበር እኳን ሰላም መጣሽ
@Tkt-ue5jd
@Tkt-ue5jd Күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@YaredBezabih
@YaredBezabih Күн бұрын
ነይላባረገኚጨሌውያምሪል
@agertesfaye4228
@agertesfaye4228 Күн бұрын
የኔ ባለሙያ ለጸጉር የምትሰሪያቸዉን ነገሮች በጣም እወዳቸዋለሁ እኔ የሚስማማኝ ዋዝሊን የሚባል ቅባት ነበር አሁን ላይ ገበያ ላይ የለም የሚገኝበት ቦታ ካለ ብትነግሪኝ ወይም የሚሰራበትን ማተሪያል ብትነግሪኝ በጣም ተቸግሬ ነዉ
@ራህማእዲሪስ
@ራህማእዲሪስ 3 күн бұрын
Selam meskiye enameseginalen ❤❤
@siko272
@siko272 2 күн бұрын
መስኪየ የኔ ፀባየ ሰናይ እናመሰግናለን ስለምሰጭን እዉቀት ዉድ እዴት እደቀነሽ ብትነግሪኝ ደስተኛነኝ ካላስቸገርኩሽ
@alemteklaab5878
@alemteklaab5878 2 күн бұрын
meskiy enkwan aderesen please sele welid mekelakeya video serilen thanks love you
@Sebli12
@Sebli12 2 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል እጅሽ ይባረክ please መፍጫሽን ከቻልሽ ሊንኩን አስቀምጪልን
@selamgh3379
@selamgh3379 2 күн бұрын
thanks for sharing great job please can you please tell us the name of the spice please and again thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@meskitube16
@meskitube16 2 күн бұрын
* Garlic * Cinnamon stick * Cardamom * Coriander * Clove * Black Caraway * Cumin * Black Pepper * Anise * Rosemary * whole allspice * Korerima * Long paper * bishops weed or ajwain
@azalechmeshesha8302
@azalechmeshesha8302 3 күн бұрын
Dejochi enkuan be dehan metashe meski
@TisatefMerzo
@TisatefMerzo Күн бұрын
አጠቃቀሙ እንደማንኛውም ቅመም መከለሻ አድርገን ነውየምንጠቀመው
@tetr4232
@tetr4232 2 күн бұрын
ሄሉ ግን በጣም በዝቷል ውዴ ቲንሽ ነበር የምታረጊው ሌላው ነጭ ሽንኩርቱንና ዝንጅቢሉን ፈቅፍቀሽ አድርቀሽ አብረሽ ብትጨምሪበት በጣም ነበር የሚጥመው
@SelamawitKahassay
@SelamawitKahassay 2 күн бұрын
መስኪየ እንኩንአደረሰስ
@user-fk6ks9hj4x
@user-fk6ks9hj4x 3 күн бұрын
መስኪየመልካምሰው
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 2 күн бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@makdesabebe3230
@makdesabebe3230 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 3 күн бұрын
መስኪ ያህ ቅመም ስርተ ለምንድ ምትጠቀሚው??( ለሁሉም ወጥ ምትጠቀም እንዴት ንገሪን
@meskitube16
@meskitube16 3 күн бұрын
አዎ ለማንኛውም አይነት ምግብ እጠቀመዋለው
@Ethioenate
@Ethioenate 3 күн бұрын
መስኪዬ ኢሄን ለድፎ ዳቦም ብንጨምርበተስ ይቻላል ?
@meskitube16
@meskitube16 3 күн бұрын
ለጣእሙ ትችያለሽ ብዙዎቹ የዳቦ ቅመሞች ናቸው በትንሹ ስሪና ንገሪኝ እንዴት እንደሆነ
@habibajemal2042
@habibajemal2042 2 күн бұрын
meskiye bechallenju eyetebeknsh bekmem metash bekedem satasayn tekuarete
@sifen5
@sifen5 3 күн бұрын
🎉❤🎉❤🎉❤
@Ana-ct8bx
@Ana-ct8bx 3 күн бұрын
first❤❤❤❤❤
@zeyinbomer
@zeyinbomer Күн бұрын
ድንብላል አይሆንም እኮ መከለሻ
@hayatseid7803
@hayatseid7803 2 күн бұрын
አይ መስኪ እንደዉ ታስቂኛለሽ
@EkramSeid-s1z
@EkramSeid-s1z 3 күн бұрын
መስኪየ እንዴት እንዴምወድሽ
@MenbereTeshome-nl3dx
@MenbereTeshome-nl3dx 3 күн бұрын
መስኪ የተለያዩ የህግ አካላትን በመጋበዝ ለስራ እንዴት ከሀገር እንደሚወጣ የትኞቹ linkዎች ለስራ የሚያገናኙ እና ህጋዊ የሆኑትን ጥቆማ ብትሰጪን በተላያዩ የስራ መስኮች skilled, simi skilled or unskilled ህጋዊ የሆኑ የስራ አገናኝ link ላይ ትንሽ ብትሰሪ
@betelhmewilliams4566
@betelhmewilliams4566 2 күн бұрын
She can watches kidy KZbin ,
@YenebithonMekonen
@YenebithonMekonen 2 күн бұрын
Meski
@EkramSeid-s1z
@EkramSeid-s1z 3 күн бұрын
አንዴኛ ነኝ
@Love-if4qj
@Love-if4qj 3 күн бұрын
ደምሪኝ ዉዴ🎉
@SelamawitKahassay
@SelamawitKahassay 2 күн бұрын
ሂሉ ወጥላይ አይደረግም ለሻሂነዉ መስኪ
@Zdነኝየህልሜደራሢ
@Zdነኝየህልሜደራሢ 2 күн бұрын
በጣም የምንወደው ስትይ ቀድሜሽ ኮረሪማ አልኩኝ😂
@meskitube16
@meskitube16 2 күн бұрын
😂😅❤
@fathiashafey9535
@fathiashafey9535 3 күн бұрын
መስኪ በጣም ነው የገረመኝ ልሁሉም አይነት ይሆናል ?
@meskitube16
@meskitube16 3 күн бұрын
እኔ ለማልጠቀመው የለም ምግቡ ሁሉ ጣእሙ ሽታው ልዩ ነው
@mokefunny494
@mokefunny494 2 күн бұрын
Meskishu essential oil yet enagegnalen?
@meaztube5551
@meaztube5551 3 күн бұрын
Meski❤❤❤❤❤
@Zdነኝየህልሜደራሢ
@Zdነኝየህልሜደራሢ 2 күн бұрын
ሄሉ ጣአሙን አይቀይረውም?ኢትዮ አለወይ ግንሄል ሱሱሊነለኝነው ዝብየ ሁላ እበላዋለሁ ችግር ይኖረው ይሆን😂በተለይ የመዳምቅመም የአረብ ጋህዋሱስ😂
@TecnoSpot-by8fq
@TecnoSpot-by8fq 2 күн бұрын
❤❤❤💋💋💋💋
@EkramSeid-s1z
@EkramSeid-s1z 3 күн бұрын
እስኪ ውሰዱኝ አሜርካ
@سميهعلي-ج1ي
@سميهعلي-ج1ي 2 күн бұрын
መሲ እረ ምፍትሄ ካለሽ ቅድቤ ወደታች ወረደብኝ የኔ እርጅና ከቅድቤ ነዉ መሰል የሚጀምረዉ ግን ጋና ልጅ ነኝ እና መፍትሄ ካለሽ ለወዛም ፊት የሚሆን ክሪምና ሳሙና አሳይኝ ወደ አገር ለመሳፈር እያሰብኩ ነዉ ገዝቸ እድሄድ አደራ ዉደ እዳረሽኝ
@habibatube-z5t
@habibatube-z5t 3 күн бұрын
Meski ye ruz ,kurfud,rosemery water sirilne
@MukhlisaNesre
@MukhlisaNesre 3 күн бұрын
ናይላ ደህናናት ወይ ?
@meskitube16
@meskitube16 3 күн бұрын
ደና ናት እማ
@paulton1234
@paulton1234 2 күн бұрын
ሎንግ ፔፐር( ጥምዝ) ነው
@meskitube16
@meskitube16 2 күн бұрын
Thank you እሺ💕
@lizworede-said919
@lizworede-said919 2 күн бұрын
Can you share the name of the spices on the comment section?
@ያአላህመጨረሻዬአሳምርልኝ
@ያአላህመጨረሻዬአሳምርልኝ 3 күн бұрын
መሲ አሞን ሚበለው እኛጌ ነጭ ቅምም ሚበለውነው ምታቁ ንገሩኝ
@በስደትያለቀልጂነት
@በስደትያለቀልጂነት 3 күн бұрын
እንደው ግን ጎረቤት አለሽ ቤትሽ 😮ጫካ ነው ዙሪያውን እሚታየው
@meskitube16
@meskitube16 3 күн бұрын
ዙርያውን ቤት ነው አስፋልትም ዳር ነው ዛፉ privacy የሚባል ነገር አለ እንደ አጥር እንጠቀመዋለን እዚ አገር ከዛፉ ጀርባ ቤቶች አሉ መደዳውን የሁሉም ቤት ዛፍ አለ እና በጣም ተወዳጅ ነው privacy🥰የሌላቸው ይተክላሉ
@wdfda3874
@wdfda3874 2 күн бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@eteneshgebremariam4221
@eteneshgebremariam4221 2 күн бұрын
የድንች ስላይስ የሚመስለው ምንድን ነው?
@mekdes9703
@mekdes9703 19 сағат бұрын
ነጭ ሽንኩርት
@Ete-em8bt
@Ete-em8bt 2 күн бұрын
ይቺ ኮረሪማ ለስንት ጊዜ ትሆንሻለች?
@Tybatube
@Tybatube 3 күн бұрын
እስላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ በማደም ኩሸናነኒ😢😢❤
@أممانيساانشاالله
@أممانيساانشاالله 2 күн бұрын
እኛ ሰኡድ ያለነዉ እደትአርገን እንግዛቸዉ ኮረሪማዉን
@meskitube16
@meskitube16 2 күн бұрын
እዛ የሀበሻ ሱቅ ውስጥ አይጠፋም እኔ ያለሁበት ስለሌለ ነው
@أممانيساانشاالله
@أممانيساانشاالله 2 күн бұрын
@@meskitube16 እሽ የኔቆጆ አማዞን ያለመስሎኝ እየፈለኩ ከሱቅ ያለዉማ አያምርም ዝብሎነዉ ያችያሳየሽን ንፁህነዉ እዳችያለ የታሸገ ባገኝ ብየቆይ
@GalaGalazu
@GalaGalazu 2 күн бұрын
እኔዛሬብቀባአሴተዮየጋተጣላሁወላሂሶስትየሻውርወሰደሁግንአይሸትምከዛሸተተኝአለችምነውበቀረብኝነውያስባለኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@سميهعلي-ج1ي
@سميهعلي-ج1ي 2 күн бұрын
ክክክክክ ምን ተቀብተሽ ነዉ አረቧች እኮ እኛ ላይ ያለዉ ነገር ያካብዳሉ እኔ ሄና ስቀባ ሸተተኝ ትለኝ አለች የሆነ ሽታ ነገር ሲሸተኝ እኔ እሚሸት ነገር አለ ትላት እኔ እኮ አፍጫየ አያሸትም ትልኝ አለች ለኔ ግዜ ግን ያሸታል አጀብ ናቸዉ ብቻ
@GalaGalazu
@GalaGalazu 2 күн бұрын
@@سميهعلي-ج1ي አወማካበድነውስራቸውየሩዝውሃየሩዝመሪውሃየሽንኩርትውሃቁዶበርበሬይህንንአደባልቄነውየተጠቀምኩትውሃውንእንካንይህንንእናቅባትእእራሱደሞአብራችውነውየምተኛውክላስየለኝምእናነውልጆቹነግረዋትነውጂወላሂአይሸትም
@alhmduillah23
@alhmduillah23 2 күн бұрын
መሲየ ተይ መልሽልኝ ፊቴ ላይ በጣም ጥቁር ነጠብጣብ ይወጣብኛል እኔ ምንም አይመት ኬሚካል ሜካባፕ ምንም ነገር አልጠቀምምም እምኖረው ሳውዲ አረቢያ ነው ሙቀቱ ይሁን አልገባኝም ግን ሳሙና ወይም ክሬም ካለ ንገሪኝ እማላቅቅ ንገሪኝ እዳታልፊኝ
@meskitube16
@meskitube16 2 күн бұрын
blackhead scrub ተጠቀሚ እማ ለጥቋቁር ማጥፊያ
@abaru94
@abaru94 2 күн бұрын
ደምሩኝ
@ethiopialover123
@ethiopialover123 16 сағат бұрын
ድንብላሉ ግን አልገባኝም ለዳቦ እንደምንጠቀመው አውቃለሁ
@meskitube16
@meskitube16 15 сағат бұрын
ለምግብም ይሆናል
@AminatKasawe
@AminatKasawe 3 күн бұрын
መስኪ ጥያቄ ልጠይቅሽ መልሽልኝ ዩሪክ አሲድ አለብኝ እና ሀኪም ቤት ሄድኩ ካንዱ ሀኪም ቤት ወደ አንዱ ሂጂ ነው የሚሉኝ ማስታገሻ ሰተውኛል እና መደሀኒቱን እና መፍትሄው ካለሽ መልሽልኝ ካስፈለገ የራፕራቶሪው ውጤት ስላለኝ ላሳይች እችላለሁ 😢😢😢😢
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 3 күн бұрын
ዬቲብላይ ዬሪክ አሲፍ ያስተማረች አብሳይላት ዬቲብ ዬቲብ ፈልጊው
@AminatKasawe
@AminatKasawe 3 күн бұрын
@@yededyalikeleh3175 የሰራችበት አይመስለኝም ስለዚህ ህመም እስኪ ከሰራች አየዋለሁ
@meskitube16
@meskitube16 3 күн бұрын
መጀመርያ በግልሽ እነዚን አስተካክይ ብዙ የ ስጋ መብል አታብዢ አትክልትና ፍራፍሬ ተመገቢ ከኩላሊት ጠጠር መፈጠር እንዲያግዝሽ, በቂ ውሀ ጠጪ ለኩላሊትሽ አሲዱን በሽንት መልክ እንዲያስወግድ ያግዝሻል, ጣፋጭ መጠጦችን ወይም ምግቦችን ቀንሺ የ Uric Acid መጠን ስለሚጨምሩ, ቫይታሚን ሲ ውሰጂ ሀኪምሽን አማክረሽ ወይም በምግብ የሚተካ, ክብደትሽን መካከለኛ ይሁን ይሄን በግልሽ የምታመጪው ለውጥ አለ በህክምናም የሚሰጥሽን መድሀኒት እየወሰድሽ እግዚአብሔር ነቅሎ ያውጣልሽ
@AminatKasawe
@AminatKasawe 3 күн бұрын
@@meskitube16 እሽ መስኪየ ፈጣሪ ያክብርልኝ ስጋ ብዙ አልመገብም ክብደት 59 ኪሎ ነኝ ይሄ ከባድ ይባላል እንደ በፊት በብዛት ፔፒሲ7 up እወስድ ነበር አሁን ላይ ግን እነዛን ነገሮች ሁሉ አቁሚያለሁ ሁለት ወር ሆነኝ ምንም ሊገባኝ አልቻለም እራሱን የቻለ መደሀኒት የለውም እንደ
@burtieburt
@burtieburt 2 күн бұрын
​@@meskitube16 መስኪየ እንዴት ነሽ ለፀጉር ቻሌንጁ ሙሉ መረጃ ብትሰጭ 1ውህድ ምን ምን ቀድመን ማዘጋጀት እንዳለብን 2 ቅባት ምን ማዘጋጀት እንዳለብን 3የሽንኩርት የአብሽ የሩዝ የሮዝመሪ ውሀ ማዘጋጀት ካለብን
@salehMohammed-jh5ui
@salehMohammed-jh5ui 2 күн бұрын
እርድም ብታረጊበት ጥሩ ነበር
@meskitube16
@meskitube16 2 күн бұрын
ትክክል ለብቻው የተፈጨ አለኝ ግን እዚም ቢገባ ለጤና ጥሩ ነው
@rebkaamdebrhan4327
@rebkaamdebrhan4327 3 күн бұрын
ለቻሌጃችን ነዉ አስቤዛዉ
@meskitube16
@meskitube16 3 күн бұрын
አዎ 🤭😅😂😂
@ገጠሪቷኢትዮጲያቻናል
@ገጠሪቷኢትዮጲያቻናል 2 күн бұрын
😂😂😂😂ጭራሽ ፀጉራችሁ ላይ ቅመም ልታዘጋጁበት አሰባችሁ ለቻሌጅ ያልሽው ልጅ ወቸው ጉድ አለ❤❤❤❤
@MenbereTeshome-nl3dx
@MenbereTeshome-nl3dx 3 күн бұрын
ኮሰረት
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 3 күн бұрын
I don’t about the cinnamon you add for it should be for tea that’s what I know
@meskitube16
@meskitube16 3 күн бұрын
እረ ለምግብም ይሆናል ሞክሪው😅
@sophi9694
@sophi9694 2 күн бұрын
ኮረሪማ ራሱ ጥቁር ሄል ነው
@MenbereTeshome-nl3dx
@MenbereTeshome-nl3dx 3 күн бұрын
ነጭ አዝሙድ
@habibajemal2042
@habibajemal2042 2 күн бұрын
ere meskiye yekoso tl ligelegn new beza lay ye 18 weak erguz negn wde mn yshalegnal hospital heje america hager yekoso tl ayakum meselegn tlu amchiw enyew alugn limeramerubet weje setehuachew eskahun aldewelulgnm demo tlu tolo tolo new miwetabgn ere wdoche mela belugn
@meskitube16
@meskitube16 2 күн бұрын
እስቲ የሚያጠፋ ነገር ካወቃቹ ንገሯት ግን እዚ Tapeworm ወይም Taeniasis በያቸው ያውቁታል እዚም አለ እኮ ቶሎ አናግሪያቸው እርጉዝ ስለሆንሽ
@dinkayehumintesinot4323
@dinkayehumintesinot4323 2 күн бұрын
የ ዱባ ፍሬ ብይ ደሞ ቁርጥ ስጋ ስትበይ ሎሚ ጨምረሽ ብይ
@habibajemal2042
@habibajemal2042 16 сағат бұрын
eshi wde amesegnalehu
@NebilaTube-i1t
@NebilaTube-i1t 3 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉
@mulu5
@mulu5 2 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 19 МЛН
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 5 МЛН
Cute
00:16
Oyuncak Avı
Рет қаралды 11 МЛН
የኣእኛ ቀናት #202 እኔ እና ልጆቼ በተገኘንበት ቦታ ተደናገጥን!
22:46