ፖለቲካችን የበላቸው ወንድማማቾች | ETHIO FORUM

  Рет қаралды 48,552

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Күн бұрын

Пікірлер: 101
@shemsproudoffyayasewshimle2550
@shemsproudoffyayasewshimle2550 4 жыл бұрын
ያየሰውሸመልሰ አንተ የብዙ እውቀት ባለቤትነሀ አንድ ጋዜጠኛ ጋዜጠኛ የሚያሰብለው የምታሟላ ድንቅ ጋዜጠኛ ነህ እወነተኘነትህ ለህሊናህ ያደርከ የጋዜጠኛነት ብቃቱም እውቀቱም ያለህ ከ ድምፅህ ቶን ጀምሮ የአቀራረብህ ሰልት ይበል የሚባል ነው ጋዜጠኝነት የሚያምርብህ ነህ በርታልኝ ራስህን ጠብቅ የኔ ውድ ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅልኝ አንተ የኢትዮጵያ ድምፅ ነህ ለዚህም ቆሜ አጨበጨብኩልህ ፡
@76gasstation53
@76gasstation53 4 жыл бұрын
Really you are a smart man go forward tanks
@shemsproudoffyayasewshimle2550
@shemsproudoffyayasewshimle2550 4 жыл бұрын
76 Gas Station ur well come he deserved brother thank you again he is our brother intelligent and honest person and very talented and strong I never see my life such a good journalist just I love him am his sister he will our brother thank you again
@koala10ish
@koala10ish 4 жыл бұрын
የዶ/ር ደብረጽዮን አያቶች ኤርትራውያን ከሓማሴን መሆናቸው ተረጋገጠ።
@shemsproudoffyayasewshimle2550
@shemsproudoffyayasewshimle2550 4 жыл бұрын
እንዲህ ቶሎቶሎ ብቅ በል ሳደንቅህ በምክንያት ነው ጎብዝልኝ ራስህን ደግሞ ጠብቅ
@Yagerlij7016
@Yagerlij7016 4 жыл бұрын
አረ እኔም በጣም አድናቂው ነኝ።
@EthioGeneral
@EthioGeneral 4 жыл бұрын
በርታ የኛ ምርጥ ጋዜጠኛ
@esayasmulugetateklu7116
@esayasmulugetateklu7116 4 жыл бұрын
ተባረክ...አስተማሪ ነበረ !
@weyzendroagertefa1178
@weyzendroagertefa1178 4 жыл бұрын
ያየሰው በርታ
@yohannesgebremariam9250
@yohannesgebremariam9250 4 жыл бұрын
ምርጥ እይታ ያዬ ለዚህ እኮ ነው የማደንቅህ ስልጣን ቢኖርኝ ኢቲቪን እሰጥህ ነበር 😀 respect bro👌
@shemsproudoffyayasewshimle2550
@shemsproudoffyayasewshimle2550 4 жыл бұрын
Yohannes Gebremariam እኔ ደግሞ CNN እሰጠው ነበር
@shemsproudoffyayasewshimle2550
@shemsproudoffyayasewshimle2550 4 жыл бұрын
የኔ ውድ ወንድሜ ውድድድድ አደርግሀለሁ እንኳን ደህና መጣህልኝ
@abeshalove2007
@abeshalove2007 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወዳጄ ያዬ።ፕሮግራምህን በቲቪ ቢያመልጠኝ ወደ ዩቲዩብ ጎራ ብዬ ተመልክቼ አስተያየቴን እለግስህ ነበር።አሁን ፕሮግራምህን ልትተወው ማሰብክን ሰማሁ እና አዘንሁ። በህይወት ኖረን አንድ ቀን ወደምትወደው ስራህ ተመልሰህ እንደምናይህ ተስፋ አለን። እስከዛው ድረስ ሰላምህ ይብዛ!💪👏🙏💕
@selamdelina2568
@selamdelina2568 4 жыл бұрын
You are a very very true journalist
@alganeshberhe314
@alganeshberhe314 4 жыл бұрын
Yaye Sew Egzabher enkan demzhen aseman. Good Bless you.our hero.👍🏾🌹
@zaidkeleta304
@zaidkeleta304 4 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ያየሰው በርታ ።ፖለቲከኞችም ከዚህ ተማሩ መነጋገር መሰልጠን ነው።
@kidaneweldemariam4126
@kidaneweldemariam4126 4 жыл бұрын
ከነባራዊ ሁኔታ እስከ አስቀያሚ የፖለቲካ በህላችን ያቀረብከው ዘገባና እውነታን ፈልፍለህ ለማሳየት የምታደርገው ጥረት እጅግ የሚደነቅ ሆኖ በጥቅምና በጭፍን ጥላቻ ከታወረው የዚህ ትውልድ የፀዳህ ልዩ ሰው ነህ አግዚአብሔር ይጠብቅህ
@alganeshberhe314
@alganeshberhe314 4 жыл бұрын
Well come our hero. Egzabher sefetreh le jornalist new. Wonderfull voice ye menagerh bekato yemgerm new. Good Bless you. Enwedhalen.
@teklefisaha5631
@teklefisaha5631 4 жыл бұрын
Great, transparent and professional journalist. keep going.
@ድምፂእኖታትትግራይ
@ድምፂእኖታትትግራይ 4 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ
@nuredin537
@nuredin537 4 жыл бұрын
Very interesting perspective....!!
@haileslassietilahun1364
@haileslassietilahun1364 4 жыл бұрын
ያየሰውሸመልሰ ድንቅ፣ሓቀኛ፣ ለህዝብ የወገንክ፣የማያዳላ ጋዜጠኛ ነህ ።በወርቅ ታሪክህ ይፃፋል፣በጀግኖኡ ኢትዮጰያውያን ጎራ አስቀጫሃሎ፣አድናቆቴ ገደብ የለውም።ያም ሆኖ የኢትዮጵያ ፖለቲካ መቻቻልን ያልታደለ ለመሆኑ የተጠቀምክበት ርእስ ፀረ-ዲመራሲነት ምን ያህል ወንድምና እህት የማይል ጨካኝ ስብእና መሆኑ አስተምረሃል።ኣባትና ልጅም አባልተዋልኮ እርስ በርስ ያጨካከነ ነው የኢትዮጵያ ፖሎቲካ ፣ይሻሎው ይሆን ብለን ተስፋ አርገን ነበረ፣ እረዲያ ባሰበት ኢንጂ!!
@teferaleyu8444
@teferaleyu8444 4 жыл бұрын
appreciated you Yayesew S.; you are fair and very balanced person.
@እንደርታመ.ቤ76ፍትሒ
@እንደርታመ.ቤ76ፍትሒ 4 жыл бұрын
Thanks stay safe ❤️
@peacelove1710
@peacelove1710 4 жыл бұрын
Interesting
@michaelmesfin4935
@michaelmesfin4935 4 жыл бұрын
U are our heroooo
@ezze3156
@ezze3156 4 жыл бұрын
yayeswe shemeles, as usual you report is educational and enlightening . thanks so much.
@geseyfu589
@geseyfu589 4 жыл бұрын
በርታ
@george8971
@george8971 4 жыл бұрын
I appreciate nice one journalist
@aaabbb-xx1tq
@aaabbb-xx1tq 4 жыл бұрын
ወይ ተአምር!
@berihugerezghier6451
@berihugerezghier6451 4 жыл бұрын
እስከ መቸ ይሁን ለስጣን ብሎ ህዝባቸው እየገደሉ እየዋሹ የሚኖሩ ኣለም የት ደርሳዋል ባሁን ሳት የኢትዮጵያ ነገር ሲነሳ በጣም ያሳዝናል ወገኑ ወንድሙ እየባ የሚኖር ሰው ነው የሚፈጠርባት ያሳዝና
@lemlemtigray8788
@lemlemtigray8788 4 жыл бұрын
When is this going to end when are we going to be civilized ...
@shalomgomez2111
@shalomgomez2111 4 жыл бұрын
The simple answer to your inquery will be, when we call thieves,criminals,murderers, national betrayres and corrupt individuals by their right name.When we call right right and evil evil.And instead of protecting criminals, when we hold them accountable. Such a move will lead to wards a road to progress. Forgiving and forgetting is good ,but some acts are unforgivable, because they were done out of hatered and those kinds must be dealt with justice.
@yotor2abissiniya127
@yotor2abissiniya127 4 жыл бұрын
እስኪ በቅንነት እንደማመር እናም እንማማር
@tsidete7357
@tsidete7357 4 жыл бұрын
Mechem endihu mechares bicha
@tak4957
@tak4957 4 жыл бұрын
I like this guy! Great job Yayesew!
@kante5318
@kante5318 4 жыл бұрын
በዛውም እስቲ ኣጣራልን ስለ ሓየሎም እና ሙሴ
@noshortcuttoglory6443
@noshortcuttoglory6443 4 жыл бұрын
Good job Yayesew.
@Sulinaist
@Sulinaist 4 жыл бұрын
God News
@so2bk
@so2bk 4 жыл бұрын
Yayesew Shimelis ye jeginawoch JEGINA neh.👋
@mrjohn5655
@mrjohn5655 4 жыл бұрын
You're one and the best journalist keep safe Subscribe አርጉኝ የያዬ ወዳጆች
@Habesha3789
@Habesha3789 4 жыл бұрын
You right brother
@ababakerbaker563
@ababakerbaker563 4 жыл бұрын
ክክክ
@sebletegene6019
@sebletegene6019 4 жыл бұрын
ምን ይጠበስ አሁን
@animation_momentz
@animation_momentz 4 жыл бұрын
Yasazinal...
@amenweldemariam8951
@amenweldemariam8951 4 жыл бұрын
yaye gobez eka kexlelu
@senaitasghedom9541
@senaitasghedom9541 4 жыл бұрын
😘😘😘😘😘
@rohayemariam529
@rohayemariam529 4 жыл бұрын
ይኸዉ ለማና አብይም ተለያዩ።የኛ ፖለቲካ ተረግሟል።
@derestesfaye9240
@derestesfaye9240 4 жыл бұрын
አረ አንወሻሽ፣ አቶ ዮሐንስ ቅርብ ግዜ ነው ታመው የሞቱት። እርግጥ ነው በኢህአፓ በብዙ ጥይት እንደተመቱ ሰምቻለሁ። ወንድሞቻቸው ኢህአፓ እንደነበሩም። Supreme court ነበር የሚሰሩት።
@Rimna
@Rimna 4 жыл бұрын
the name hizbawi ginbar harnet eritrea not hghe
@amfatherofpeace5845
@amfatherofpeace5845 4 жыл бұрын
Desss Yemil Yemigerm Tarik New Yasemahen YAYESEW Enwedihalen
@aziazity6236
@aziazity6236 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏
@yotor2abissiniya127
@yotor2abissiniya127 4 жыл бұрын
እስኪ በቅንነት እንደማመር የሀገሬ ዉድ ልጆች፣ እኔም እንደዛዉ
@samsondaniel7124
@samsondaniel7124 4 жыл бұрын
There was more to that Yayesew. The bloody war in the 80’s between EPRP and TPLF had also took many families life, Tigrean brothers and sisters that were fighting one another on the opposite side. As you may know from history, the vast majority of the EPRP members in the operation starting from their founder were Tegaru. For those of you who think Ethiopians are tribal people, learn from our history. We Ethiopians can come together if we can find a good strong leader
@theincredible779
@theincredible779 4 жыл бұрын
Ehie Banda gazetegna
@andken5148
@andken5148 4 жыл бұрын
👍
@hagosgebremedihin5969
@hagosgebremedihin5969 4 жыл бұрын
ygermal
@kemissetube350
@kemissetube350 4 жыл бұрын
Eski weteh ahun aboy sebhaten interviw adergeln kkkkk
@aristotleknowledge1132
@aristotleknowledge1132 4 жыл бұрын
የዬ ጀግናችን ጠፋህብን እኮ እኔማ እንዴ ኮማንድ ፖስቱ አስደነበረው ወይስ ኮሮና ድምጹን ኳረንቲን ከተተው ብዬ ነበር። እንደተለመደው ግን በሚያስደምም ዝግጅት ብቅ አልክ የረሳኸው ግን ጀማይካና ኢሳያስ አፈወርቂም ያክስት ልጆች መሆናቸውን ነው። ሌላው የስብሃት ኤፍሬም የኤርትራው ጀነራል ሚስትና የስብሃት ነጋ ቤተሰብ ትስስር የኢሳያስ ደህንነቱ ወያኔውና የኤርትራ የአስመራ ከንቲባ የነበረው በደርግ እና ወይዘሮ ዘውዲ የኢሳያስ እህት ጋብቻ ብዙዎቹ እዛና እዚ ሆነው የተጋቡ አሉ በጦርነቱ ምክንያት ደግሞ የተፋቱ በጦርነቱ ምክንያትም ብዙ አሉ የነዚህንም ሰዎች ታሪክ ፈልፍለህ አምጣልን ። እኛም ቤት ግማሾቹ ለህግደፍ ግማሾቹ ዘራፍ ወያኔ ሆነው የማይነጋገሩ አሉ አቤት የጦርነቱ ወሬ ሲነሳ ባሩድ ባሩድ ይሸታል ቤታችን አረ ብዙነው በተራ ሰው ደረጃ ትግራይ ሆነው ህግደፍ የሆኑ ኤርትራዊያን ሆነው ወያኔ የሆኑ ለመጋደል የሚፈላለጉ ኢሳያስና ደብረፂዮን በአካል አይተዋቸው የማያውቁ ሲጋደሉ የሚውሉትን ቤት ይቁጠራቸው ።
@koala10ish
@koala10ish 4 жыл бұрын
ከጂቡቲ ባሕር ዳር አሳዎች የተረፉ ፶00 አጋሜ ሴቶች በየመኖች በቀን ፲ ጊዜ እየተደፈሩ ናቸው። የተቀሩት ደግሞ በየመን ጓዳናዎች እየሸረመጡ ናቸው። አጋሜ ወንዶች ደግሞ የወያኔ አባቶቻቸው ፍዳ በግበረሶዶም እየተደፈሩ ናቸው። ክክክ
@ghirmaytekie7069
@ghirmaytekie7069 4 жыл бұрын
ኡነትህ እኮ ኖው የ ኤርትራ እና ኢትዮጵያ ፖሎቲካ መቻቻል ኣይውቅም መነጋገር በ ጠረቤዛ ኣያምንም መገዳደል ቃታ መሳሳብ ብቻ ኖው፡ምያስቀድሞው!!!? በ ኤርትራ ምድር ላይ የተገደሉት ብ ህ ግ ሓ ኤ እና በ ት ሓ ኤ መካከል እናቱ ትቅጠሮው፡ በ ህ ወ ሓ ት እንደዛ? ? ?
@alemayehugebre6371
@alemayehugebre6371 4 жыл бұрын
የፅሁፍህ ምንጭ መጥቀሰህ በጀህ።በቃ ፍቅር ሰላም መቻቻል እንሸበክ ነው መልዕክትህ ሰላምና ፍቅር መቻቻል ሊያብብ የሚችልበት ሜዳ ወይም መድረክ ሳይኖር።ለሰላም ለውይይት ለድርድር የመጡትን በተኙበት ያረደ ወያኔ ጋር ሰላም ፍቅር መቻቻል እንዴት ሊገኝ ይችላል።
@brhanuhaile544
@brhanuhaile544 4 жыл бұрын
Politics is the dirty game, wonderful myth
@theincredible779
@theincredible779 4 жыл бұрын
Eritrea yewerech gizie new yesemahukut? Min aynet domawoch nachu besmeam
@ቅሳነትቅሱ
@ቅሳነትቅሱ 4 жыл бұрын
poletica betam balege new ahunm betam eferalew abatna lij ya miyatala poletica new yalen egna bet abatena wendme hulem be poletica mknyat endetechekacheku new yehone ken betam hailegna teb tefetro neber abate yesu poletica kemtsedbibet btgedlew ymertal mknyatum hiwetu saysesit bzu neger yekefelelet poletica slehone wendme demo esun ykarenewal demo ye 19 amet lij new yemayhon neger ynageral mata mata egna bet erat poletica new leza new andande poletica betam emtelaw poletica beteseb yemiyatala kohene tadya mndnew trfu ?
@Abayeenate1
@Abayeenate1 4 жыл бұрын
ስለ ህሩይ ቤተሰብ የተጻፈው ትክክለኛ መረጃ አይደለም። ለምን ትክክል ያልሆነ መረጃ ታወጣላችሁ። ቲቶ ህሩይ ዮሃንስ ህሩይን አልገደለም። ዮሃንስ ህሩይ የሞተው ቲቶ በደርገ ከተገደለ ከብዙ አመታት በኋላ ነው።
@tomastomi2055
@tomastomi2055 4 жыл бұрын
ለዚ ኮ ነው ማድንቅ
@simonabraha4147
@simonabraha4147 4 жыл бұрын
የታጠከውን ብዕርና መጽሔትህን እዳትፈታ::
@zereyakobtesema6543
@zereyakobtesema6543 4 жыл бұрын
Akerarebehi endat endat endemewedewu eko
@Kinetibebu
@Kinetibebu 4 жыл бұрын
የጽሁፉን ርዕስ አይቼ ለማድመጥ ጓጉቼ ነበር። ከጨረስኩ በኋላ ግን ፍሬ የለሽ ኮልኮሌ ሆኖ አገኘሁት።
@afrikaafrika8842
@afrikaafrika8842 4 жыл бұрын
Hak sle matwed eko now
@kemissetube350
@kemissetube350 4 жыл бұрын
Ahun yet new yihe junta gazetegna
@የሸገርልጅፍቅርነው
@የሸገርልጅፍቅርነው 4 жыл бұрын
ብርሀኑ ነጋ ከኢህያፓ አመልጦ እስካሁን ሰውን እየበላ ነው
@yosofewoldeyes1047
@yosofewoldeyes1047 4 жыл бұрын
Why always try to compare shabia and woyane. shabia is so articulate and visionary.
@behailutamiratk4919
@behailutamiratk4919 4 жыл бұрын
- ሳታጣሩ፤ሪሰርች ሳታርገጉ መረጃ አታዉጡ እበካችሁ! የዶ/ር ንግስት ባለቤት ዳንኤል ሳይሆን ወንድሙ ደስታ ታደሠ ነዉ፤እሱም ዶክተር አልጨረሰም፤ዮሐንስ ሂሩይ አልተገደለም፤ በ 5 ጥይት ቆስሉ ህወቱ ከተረፈች በኋላ ነሮ የዛሬ 5 ዓመት 2006 ወይም 2007 ዓ.ም. ነነዉ የሞተዉ
@ababakerbaker563
@ababakerbaker563 4 жыл бұрын
አዋ
@mariozaggalo2019
@mariozaggalo2019 4 жыл бұрын
EVERYTHING IS FROM ETHIOPIA WEYANE SIDE MDRE WISHET
@AsterMichael-f5w
@AsterMichael-f5w 4 жыл бұрын
ልክ ነህ በርግጥ ነው እውነት ያማል ለእንዳንተ አይነት ሰዎች ። ግን ይሄ ጋዜጠኛ. በዚህ ሰአት ወያኔን የሚደግፍም ሆነ እውነት መናገር እንጀራ እንደማያስበላ ግጥም አርጎ ያቀዋል ለሱ አንደውም ለባለጊዜዎቹ ቢያራግብ በደንብ ያወጣው ነበር ይሄ ጋዜጠኛ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ የሚያስብና ፍቅር እንሁን እርስበርሳችን አንገዳደል በሐሳብ አንድ ባንሆንም በመወያየት ችግራችንን እንፍታ ነው የሚለው እንዴት ነው ውሸታም የሚሆነው ወያኔንም እየደገፈም አይደለም በጣም የሚገርመው በዚህ ዘመን ሐቅ የተናገረ ሁሉ ወያኔ ነው የወያኔ ደጋፊ ነው ....ወይ ጉድ
@moe3000
@moe3000 4 жыл бұрын
አብዮት ልጆችዋን ትበላለች የሚባለው እውነት ነው ማለት ነው
@mehretabgoitom8404
@mehretabgoitom8404 4 жыл бұрын
Sorry Ethiopia Why we (I can say we, even I am from Eritrea (Asmara, child)) kill each other? The history of Revelation is in our East Africa Regio the same but why? Starting one poletical group divided to two or three groups and fight each other. We need to learn more to listen the other Idea instead to fight. Sorry my Region (now I am in Europe since 40 years as a Refugee). Please think for the future and pray for peace!
@ሩሁብመርሃዊ
@ሩሁብመርሃዊ 4 жыл бұрын
አንተን አለማድነቅ ፈጽሞ አይቻልም።
@juju3d955
@juju3d955 4 жыл бұрын
ዋይ ሓሸዉቲ ህወሓት እና ደቂ ህወሓት ግን ምሕሻው እያ ጅግንነትኹም
@kalayunigusse3292
@kalayunigusse3292 4 жыл бұрын
የጎጥ የወጣ ጋዜጤኛ
@Mike-ci5io
@Mike-ci5io 4 жыл бұрын
TPLF yarasuan lij yemitbela ye dur arawit Nat ....mote le tplf 💚💛❤️💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼
@user-jy5hr6qd7r
@user-jy5hr6qd7r 4 жыл бұрын
ምነው ተቀደድክ።ዬሀንስ ህሩይ ቅርብ ጊዜ በኢህአዲግ ዘመን ታሞ ነው የሞተው።ቲቶ ህሩይ አላስገደለው።አትቀደድ እንዲያውም የአሁኑ የኢትዮጵያ ህገ መንግሥት ላይ ብዙ አስተዋጽኦ አበርክትዋል።የህግ ምሁር ነበር። በወንድሞቹ ሞት በተለይ በቲቶ በጣም ነው ያዘነው። ጋዜጠኛው መጀመርያ አጣራ።
@cherkoseman1954
@cherkoseman1954 4 жыл бұрын
ኮለኔሉ ጀግና ነበረ!! አቶ ሰብሃት ወንበዴ ነው!!! አትዋሺ!! ጆራጆ የሚባል የብራጌድ አዛዝ ኤርትራ ውስጥ አልነበረም!! ኤርትራ ኢትዮጵያ ወድሞሞቾች ሆነን አናውቅም ዝም ብለህ ቱልቱላ አትንፋ!! kkkkkkkk ወንድማማቾች ለ50 አመት አይገዳደሉም!! ለመሆኑ የወንድማማቾች ትራጉሙን እወቅ!!
@AnnaAnna-mm5qr
@AnnaAnna-mm5qr 4 жыл бұрын
ህዋትን፡ና፡ጋሎች፡ኦነግን፡ጌታ፡ያጥፍችሁ
@sihentesfaye251
@sihentesfaye251 4 жыл бұрын
Anna ባለጌ ከተዘራ ያልታረመ እንዳንተ አይነቱ ነው
@shemsproudoffyayasewshimle2550
@shemsproudoffyayasewshimle2550 4 жыл бұрын
Mame ትግራዋይነት አሚን የሚወራ ታሪክ የላትም ተያት ከ እውቀት ነፃ ነች የስድብ ና ፡ የእርግማን ኮርሰ የወሰደችው ለዚች ጊዜ አታጥፊ
@nigistwubneh2026
@nigistwubneh2026 4 жыл бұрын
ራስሸ ድብን
@nigistwubneh2026
@nigistwubneh2026 4 жыл бұрын
Anna ሠረተሽ በይ በአንቺ እና አንተ በመሰሉ ባለጊዎች ነው ኮረና የመጣ
@juju3d955
@juju3d955 4 жыл бұрын
ዋይ ሓሸዉቲ ህወሓት እና ደቂ ህወሓት ግን ምሕሻው እያ ጅግንነትኹም
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН
Жездуха 41-серия
36:26
Million Show
Рет қаралды 5 МЛН
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
1:01
Arkeolog
Рет қаралды 14 МЛН