Рет қаралды 459
Yeshewa Masresha-ፋይዳ #fayda
እንደ አካላዊ እና ወሲባዊ ጥቃቶች በቀላሉ የማይታዩት ስነልቦናዊ ጥቃቶች ቀስ በቀስ ገዝግዘው የሚጥሉ ናቸው።ተጠቂውም አጥቂውም እውቀቱ ቢኖረው ይበጃል ስንል አውርተንበታል።ተከታታይ ክፍል ይኖረዋል።እናንተም ሀሳብ ስጡበት🙏