ወንዶች መብታችሁን አስከብሩ

  Рет қаралды 894

Yeshewa Masresha-ፋይዳ #fayda

Yeshewa Masresha-ፋይዳ #fayda

4 ай бұрын

በመስተንግዶ ቦታዎች በተለይም በስጋ ቤቶች አካባቢ ሴት አስተናጋጆች ለወሲብ ንግድ እንደተቀጠረ ሰው የሚቆጠሩበት መንገድ እጅግ ያሳዝናል።ህጉ ጠንከር ብሎ ይተገበር ዘንድ እስቲ እናውራበት።

Пікірлер: 20
@asratchaka9940
@asratchaka9940 4 ай бұрын
የምታነሻቸው ሀሳቦች ይበል የሚያሰኝ ነው ጀግና ትክክለኛ ነገር ነው በርቺ (አስራት የብሌን አባት)
@yeshewamasresha653
@yeshewamasresha653 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ አስራት🙏
@solomongetachew5781
@solomongetachew5781 4 ай бұрын
እኔ በዚሁ ምክንያት እንደዚ አይነት ቦታ አልሄድም ያነሳሸዉ ነገር ትክክል ነው መብታችን ልከበር ይገባል Galatoomi Yeshiwa
@awelarebo6693
@awelarebo6693 4 ай бұрын
አላህ ይጠብቅሽ ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳሽው ደግጥ ጥቆማሽ እራሱ ምርጥ ነው
@yeshewamasresha653
@yeshewamasresha653 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ አወል
@mihret-hh7ny
@mihret-hh7ny 4 ай бұрын
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ በእውነት በጣም በጣም ትክክለኛ ጥያቄ ነው
@yeshewamasresha653
@yeshewamasresha653 4 ай бұрын
አሜን አሜን ምህረት🙏
@solomongetachew5781
@solomongetachew5781 4 ай бұрын
እኔ በዚሁ ምክንያት እንደዚ አይነት ቦታ አልሄድም ያነሳሸዉ ነገር ትክክል ነው መብታችን ልከበር ይገባል Galatoomi Yeshiwa 4:58
@Davidm127
@Davidm127 4 ай бұрын
ጥያቄ መጠየቅ ይቻላል ለቀጣይ ቪድዮ ግበአት እንዲሆንሽ
@danieltessemaneri6344
@danieltessemaneri6344 4 ай бұрын
የእኔ መልካም በርቺልኝ በጣም እወድሻለሁ!!!!!!
@yeshewamasresha653
@yeshewamasresha653 4 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ዳንኤል🙏
@Ruthinaye_succesful
@Ruthinaye_succesful 4 ай бұрын
የኔ ዉብ በርቺ❤
@yeshewamasresha653
@yeshewamasresha653 4 ай бұрын
እሺ የኔ ውድ🙏
@mihret-hh7ny
@mihret-hh7ny 4 ай бұрын
ሁልጊዜ ጥያቄ የሚሆንብኝ ነው ያነሳሽው አሁንም ተባረኪልኝ ከነ ሙሉ ቤተሰቦችሽ
@yeshewamasresha653
@yeshewamasresha653 4 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@mintxmenga5182
@mintxmenga5182 4 ай бұрын
የሺ የኔ ውድ ርዕስ Informal በውስጥ ላይ ያለው ሃሳብ ትክክል ነው ያነሳሹ ነገር እደግፈዋለሁ በዚህ ነገር ላይ መንግስት ህግ ልያወጣ ያስፈልጋል ባይ ነኝ ጨዋ ወንዶች ምን ያድርጉ ከማየት በስተቀር አይ ስጋ + ስጨመር ብራ ይገፋፋል ያጠረውን ቀምስ ለመግልጥ
@yeshewamasresha653
@yeshewamasresha653 4 ай бұрын
🙏
@solomongetachew5781
@solomongetachew5781 4 ай бұрын
እኔ በዚሁ ምክንያት እንደዚ አይነት ቦታ አልሄድም ያነሳሸዉ ነገር ትክክል ነው መብታችን ልከበር ይገባል Galatoomi Yeshiwa
@solomongetachew5781
@solomongetachew5781 4 ай бұрын
እኔ በዚሁ ምክንያት እንደዚ አይነት ቦታ አልሄድም ያነሳሸዉ ነገር ትክክል ነው መብታችን ልከበር ይገባል Galatoomi Yeshiwa
@yeshewamasresha653
@yeshewamasresha653 4 ай бұрын
Gelatooma
50% የአይሁድ ዘር አለብኝ
19:03
JTV Ethiopia
Рет қаралды 90 М.
ፀጉር ጤናማ ሆኖ እንዲያድግ ለምትፈልጉ
34:54
Yeshewa Masresha-ፋይዳ #fayda
Рет қаралды 3,7 М.
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 98 МЛН
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 38 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 55 МЛН
ምላሳችሁን ታፀዳላችሁ?
11:02
Yeshewa Masresha-ፋይዳ #fayda
Рет қаралды 702
በስደት ወልጄ ባለቤቴ ግን....
35:17
Yeshewa Masresha-ፋይዳ #fayda
Рет қаралды 1,5 М.
"ከአራት ሰው አንዱ ፎረፎር አለበት"
13:03
Yeshewa Masresha-ፋይዳ #fayda
Рет қаралды 611
የልጅን ፀጉር መላጨት ይጠቅማል?
0:54
Yeshewa Masresha-ፋይዳ #fayda
Рет қаралды 627
አይናገሩም፣አይንቀሳቀሱም...
37:29
Yeshewa Masresha-ፋይዳ #fayda
Рет қаралды 475
ወንዶች ምን አይነት ሴት ይወዳሉ?
7:58
Eyoha Media
Рет қаралды 20 М.
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 98 МЛН